🔴New| ደስ ይበልሽ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket
Vložit
- čas přidán 29. 03. 2024
- "የጠፋውን በግ የፈለገው ባገኘውም ጊዜ የተሸከመው እውነተኛ ቸር ጠባቂያችን ክርስቶስ ካንቺ የተወለደ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ"
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
ዛሬ ማንም አልቀደመኝም ሀገሬ ልገባ ቸኩያለሁ እና ትእግስት እስድሰጠኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውለተ ጨርቆስ እያላችሁ ❤
እውነት ነው እኔም ተቀድሜአለሁ😂
እህቴ ወለተ ጨርቆሽ በሰላም. ወደ ቅድስት ሀገራችን እግዚአብሔር ያግባሽ. መልካም ምኞትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጺምልሽ. የረፍት እጀራ ይስጥሽ. ጌታ ሄይ የሀገር እጀራ ስጠን !!!
በሰላም ግቢ እመ ብረሃን ትከተልሸ🥰 ወለተ ቂርቆስ ብለሸ ጻፊ
እግዚአብሔር ያስብሽ
እመ አምላክ ታሰብሸ
እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ!!!❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት ፈጣሪ በዚህ ወቅት እንደናንተ ያለ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
❤❤❤❤😂
ቃለ ሂወት ያሰማልን
በ
@@FitsumBrihan-be7ysበፆሎት። ይሰቡኚ። ውፃፉተ። ስላሴ
Bunet EGZIABHER yemsghen. ❤
ኧረ እይታ የለም የት ነን የተዋሕዶ ልጆችችች ኑ😊😊😊 የነፍስ ምግብ ቀርቧል
አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣባታችን ርዕሰ ሊቅ ሊቃውንትፈጣሪ በዚ ወቅትእንደ እናንተ ያለ ስለ ሰጠን እግዝኣብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን÷🙏🙏🙏
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤቱ #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን #እመቤቴ #ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ #የወለላይቱ #ቅድስት #ድንግል ማርያም ጣዕም ስሟ በአንደበታችን ጣዕም ፍቅሯ በልባችን ይሳይብን ያሳድርብን ለ በእድሜ በጤና በጸጋ የቆይልን ውድ አባታችን!
ቀንዲል ሚዲያ ላይ እየተከታተልኩኝ እያለሁኝ የአባ ትምህርት ሲለቀቅ እስከጨርስ ድረስ ልክ ቶሎ ና ተብሎ እንደተጠራ ሰዉ ልቤ ቸኮለ ❤ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ .... እንኳን ሰላም መጡልን የኛ መጽናኛ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን የእመብርሀን ጥበቀዋ አይለየን ገሜን፫😢
አባታችንን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
የእሥራኤል ቅዱሥ እግዚአብሄር ምን አይነት እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ አምላክ እንደሆነ የምናየውና የምናውቀው እንደ እርሥዎና እንደእርሥዖ ባሉ እፁብ ድንቅ አባቶች ነውና እናንተን ሠርቶ የሠጠን አምላከ ድንግል ማርያም ሥሙ ይባረክ
እንኳን ደህን መጡልን አባታችን🌺ፈጣሪየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን✝️♥️🥀
ታድለን 🤲🏾አባታችን የሚያስተምሩንን ለመተግበር መድኃኔ ዓለም በቸርነቱ ይርዳን። እርስዎንም እመቤታችን ትጠብቅልን ❤
አሜን❤
ቃለህይዎትን ያሰማን ለአባታችን እረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን👏
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን
እንደሶ ያለ አባት የሰጠን አምላክ ይመስገን 🙏✝️💜
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! ABATACHEN!!
እግዚአብሔር ቃል ካንች ሰው የሆነው እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ 🙏🙏🙏
Abatachin kale hijwet yasemalin regim ye agelglot edme ke tena gar Amlak yadililn.
Bereketot yiderbin❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ለዘለዓለም ይሁን
ቃለ ህያወት ያሰማልን ወቅታዊ ትምህርት ነው በሌላም ጊዜ የሚሰጡ ትምህርቶች በጊዜ ሳይዘገዩ ቢለቀቁ ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኛ ባ ኑሩልን❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ይህን ያሰማኽን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለአንተ ይሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን
እግዚአብሔር ይመስገን አባ መጡልን ❤ቃለ ህይወትን ያሠማልን ከእግዚአብሔር በመቀጠል ሂወቴን የቀየሩልኝ አባዬ እዎዶታለሁ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
Kale hiyiweti yasemalin ubatachin
Amen 🙏 egzabeher yemesegen emebetachen Amen 🙏 Amen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
እኔስ ስለአባታችን አባ ገብረኪዳን እንኳን ትምህርታቸውን ስሰማ ሳስባቸው የእግዚዓብሔርን ስለኛ ያለው ፍቅር እና የእመቤታችን ስም እና ንፅህና ልክ አንደ ማርያቴሬዛ ( ፀገራ ብር ) ግልጥ ድምቅ ይልብኛል ❤❤❤ ።
እናንተስ ውድ የተዋዶ ልጆች ????
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
"እግዚአብሔር ቃል ካንቺ ሰው የሆነ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ!!!"
Father I wish God give you Long Live and Helth ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን🙏❤
አባታችን እንኩን ደህና መጡ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና አባቶችን ይጠብቅልን❤
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክለዎት!!!
❤ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን የሰማነዉን በልባች ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
ኣሜንንንንን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት የእርስዎን ትምህርት በሰማውት ጊዜ፣ህመሜ፣ ቁስሌ ፣ሀጥያቴ፣ ጭንቀቴ ሁሉ ከነበረበት ሀይል ይቀንስልኛል ይታገስልኛል
የደረቀችው ነፍሴ ትለመልማለች
ሀጥያቴን በየጊዜው አይበታለሁ
በእውነት ትምህርተዎ ዘር ነው ይበቅላል
መቶ ስልሳ ሰላሳ ፍሬም ያፈራል
እኔ ሀጥያትና ውጤቶቹ እያናወጹኝ ያለሁ ሰው ብሆንም ፣ቃለ እግዚአብሔር ፈውስ ሁኖኛል እግዚአብሔር ያበርታዎት ።
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን
አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ?
Abatachm kalehiwot yasemaln ebakot rome 8 34 yastemrun
እውነት እዚህ አለ እናት ቤተክሪስቲያን ሙሉ ነች እባካችሁ የአገሬ ልጆች የሌላ እምነት ተከታዮች ከስድብ ይልቅ ኑ ጠይቁ ያላችሁበትንም መርምሩ እውነት እዚህ አለ። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን ይፍቱን አባታችን
አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን እድሜእና ፀጋውን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወት ያሰማለን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤❤
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalin abtachin 😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከክፉ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለሕይወት ያሰማለን።
ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በፀሎትዎ ያስቡን ኣባየ😢
ቃለ ሕይዎት ያሣማልን ኣሜን
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ በረከትዋ ይደርብን ቃለህይወት ያሠማልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤
ቸር ጠባቂያችን ክርስቶስ ነው::❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤አሜንንንንንንን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏😥😥
በእውነት አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን ከአንደበቶ የሚወጡት ቃላቶች የነፍስ ሰላምን ይሰጡኛል እግዚአብሔር በምያውቀው በጣም እረፍት ይሰማኛል ቃሉን ስለሚመግቡን የቃሉ ባለቤት ልዑል ኃያል አምላክ ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን::
አባቴ የእርሶ ትምህርትህርት ስሰማዉሀ ጠምቶኝ አንደጠጣሁ አይነት ስሜት ነዉ ሚሰማኝ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ❤❤❤
አሜን፫ ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋወትን ያብዛለወት
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን♥♥♥
እግዚአብሔር ክእናነተ ጋ ይሁን ተባረኩ
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን::
Kale Hiwet Yasemalin Abatachin nurulin ende hatyatachin bzat saybun ende chernetu yhunlin
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤Temesgen Amlake bezemene hulu sle hulum neger Kber Ena Mesgana yhun lante ❤yfutiyn lenie weletemariam Amen Amen Amen Amen 🙏 ♥️
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ባርኮ እዚህ እንደርስና ቃሉን እንሰማ ዘድ ስለፈቀደልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ ❤❤ ነገኮ ቸሩ መድሃኒአለም ነው እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን 🎉
እመቤቴ ማሮያም እናቴ የስደት እናቴ ሆይ ደስ ይበልሸ❤❤❤❤❤
Egzihabare yemesegen ersone yesetene kale hiwote yasemalene abatachen
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Selam yegezaberi batesebachu bakachu Lasechegerachu yaban silke yemetaweku kalchu begezaberi sem Lelemenachu Setu cheneku new 😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማን አባታችን
ኣባታችን እንካን ደና መጡልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል የኔ አባት መናፍቅ ጨፍጨፍን
kale hiwet yasemalin❤❤❤
አሜንአሜንአሜን❤ቃልህይትያሰማልን❤❤❤❤❤
እሳቸውን መምህር አድርጎ የሾመልን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አባየ የሕይወትን ቃል ያሰማወት እማምላክወላዲት አምላክ ትጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃል እይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤
አባተችን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤
Abatachin edmye ena tena ystln
ቃለ ህይወት ያስማልንን❤
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አባቶችን አያሳጣን!!!
Egzabher edmenah tenah yestey
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን💒🕊
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
አሜን🙏🙏🙏🙏
የኔ ውድ አባት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ❤🙏
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ረጅም"እድሜ ናጤና ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን " ለእኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድረብን❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
43:35 😂😮🎉😮
😢😮😢
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለሕይወት ያሰማልን ረቡኒ❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሰማልን