🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
Vložit
- čas přidán 22. 06. 2024
- #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
አባ ገብረኪዳንን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen
አሜንአሜንአሜን
Amen betam enim begugut new mitebkachew ke mekelle fetari yetbkilen👏🏾👏🏾🥰🥰🥰
በኪዳነ ምሕረት እዣችዋለው ላይክ ሳታደርጉ እንዳታዳምጡ😢 የእራሳችን ሕይወት ቀይረን ለምን ሌላ ወንድምና እህት ለምን እንዲቀየሩ አናደርግም??? አንድ ሰው ላይክ ሲያደርግ አንድሰው ሰምቶ እንዲቀየር ይረዳል በሉ ላይክ አድርጉ ስትገቡ የተዋሕዶ ልጆች😢
እሺ
እዉነት ነዉ አባቶቻችን ስንት ለፍተዉና ደክመዉ ያስተምሩናል እኛ ግን የእግዚአብሄርን ቃል ሰምተን ላይክ ማድረግ አቅቶናል 😢😢😢
እድሜናጤና ይስጦት ያገልግሎት. ዘመነኖ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን የክፍለ ዘመኑ ቅዱስ ጳውሎስ ኖት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤
አባታችን ቃለህይወት ያስማልን❤
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏 ❤️
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏ለ አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልን።።።።እንደ አስተያየት ደግሞ የ አባታችንን ትምኽርቶች ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ እየተተረጎሙ ወደ ዓለም ቢሰራጩ።።🙏 ልክ እንደ አቡነ ሺኖዳ ትምህርቶች።።እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
ክቡር ኣቦና ቃለ ሕይወት የስምዓልና ትምህርቶም ኣዝዩ ዩ ደስ ዝብለካ ምስ ሕይወትና ዝተኣሳሰረ ዩ እግዚአብሔር ኣምላኽና፣ቃሉ ኣብ ልብና የሕድሮ አሜን!ናይ ኣቦና ትምህርቶም እትፈትዋ 👍በሉኒ እስቲ😍
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አባታችን ትኩስ ስብከትወን ፈልጌ ኮ ስንከራተት ዋልኩኝ። ክብር ለመድሐኒዓለም በስተመጨረሻ አገኘሁዎት። እድሜዎትን ይባርክልን።
Amen
ድንቅ አባት እንደዉ ደጋግመን ብንሰማዉ ሊጠገብ የማይችል ትምህርት ፈጣሪ እረጅሙን አመት ያኑሮት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አብረን እንጽደቅ!! እባክሽ/ህ ልክ እንደ አንቺ/ተ ቃለ እግዚአብሔርን ሌላው ምእመን ሰምተው ነፍሳቸውን ያረሰርሱ ዘንድ ላይክ ሼር አድርጊ/ግ።
ወይ ይሄ ሚድያ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እኛ በስደት ያለነው ከጭቀት እምንርቀው በአባታችን ትምህርትነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልንአባታችን እኛንም ሰሚ ልቡና ይስጠን የተማርነው በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏❤❤❤
የስደት መምህሬ 🥰 አባታችንን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን አባ ገብረኪዳን ለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን🥰🙏
ተረጋግቼ ማታ ነዉ እምሰማዉ አሁንስ አይመቸኝም
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ...... አባት እንኳን ደህና መጡ ለማለት ያህል ነዉ የገባሁት እንኳን በሰላም መጡልን የኛ መጽናኛ ትጉህ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የኛ ትሁት አባት አሜን ፫
ወደእግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ ደስ አለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
አባ ገብረኪዳንን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት የአባታችን ትምህርት በጣም ደስ ይላል❤❤❤አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን🇪🇹 ያምጣልን 💚💛❤🙏
የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ጠብቆ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን የተዋህዶ ልጆች ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወረሃዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🕊
የህይወት ምግብ ነው አባ ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን ፈጣሪ።
አባቴ እንክዋን ደና መጡልኝ ይፍቱኝ ኃጥእ ልጆ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ በቸርነቱ ለቅዱስ ሥጋው ለክቡር ደሙ ለንሰሐ ሞት ያበቃን ዘንድ እባኮትን አባቴ በጸሎቶ ያስቡኝ ከነቤተሰቤ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም::
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ከዚህ ያደረሰን ስሙ ለዘላለም ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🙏🙏🙏
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን፫
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏💖
ጸጋ በረከትን ያጎናጽፍልን🙏💖
እርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን🙏💖
አባታችን በእውነት እንወድዎታለን እኛስ መልካም መምህር ለራሳችን መረጥን እኼውም እርሶን🙏❤
ብዙ ነገር ማለት እፈልጋለው ግን ወዳሴ ከንቱ እንዳይሆኑቡወት እስጋለው ዋጋዎ ከሰማያዊ ከችር አባቶ ይሁን❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቅዱስ እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን አብዝተን እንወዶታለን እመአምላክ ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የኢትጵያን ምድር ላይ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ
አባታችን እንዃን ሰላም መጡልን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን የመጀመርያ ኮማች
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ሰላም ሁኑልን::
❤እግዚአብሔር ይመሰገን ቃሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ አብዝቶ ይስጥልን እጅግ ደስ ይላል ዛሬ ፃዲቁ አቡነ ገሪማ ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቂርቆስ ገዳም ቡራኪ አሰጡን የቅዱሳንን ፍቅር አይንሳን ቸሪቱ አማለጂቱ ድግል ማርያም ጣሟን ያድለን❤🙏!
ተመስገን ዐምላኬ አባን የሰጠን የኔ አባት የኔ አባት የታወከዉ ነፍሰእረፍት ንታገኚአለች አባ ስሰማ የኔ አባት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን 💒🌾🌾🌾💐🙏🙏🙏🙏➕
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃሉን ስምተን ፴ ፷ ፻ የምናፍራ ያድርገን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔን ስምቶ ለመትግባር እበቃ ዘንድ በጸሎት አስቡኝ
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን (3)ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቴ 🤲🌹🥰 የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሐዋርያት ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🤲🌹⛪
አባታችን መካሪያችን ቃለ ሕይወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን
አባታችን እንዃን ደህና መጡልን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤
_እግዚአብሔር ኣምላኽ ይመሰገን ክቡር ኣቦና ብሓቂ ቃል ህይወት ቃል በረከት የሰመዐልና ትግራዊይት ሰለ ዝኾንኪ እየ ብትግርኛ ዝፅሕፍ ዘለኩ ከማኩም ዝበለ ኣቦታትና ይዓድለና ኣቦዋይ✝️✝️✝️_
ወይጉድ ይገርም እዩ ብትግርኛ ኮሜንት ፅሓፉ ዝብል መልአክቲዶ ኣሕሊፎም እዮም ?
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን 💐🌺🌿💐
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🌿🌺
እሰይ አባታችን መጡልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
ቃሊሆት ያሠማልን አባታች ሽእአመትኑርልን አተንየሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባትችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይፍቱኝ አባ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባቴ
ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን ድንቅ ትምህርት ነዉ
አባታችን ቃለ ሕይወትነ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤
አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን ቃለ ሄወትን ያሰማልን ለአባታችን
Abatachen egzeyabehar erejem edemana tana yesetelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን አድሜ ይስጥልን❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
Amen kale Hiwot yasemaln
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ❤❤❤ በእድሜ በፀጋ ይኑሩ
አባ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
ቃል,ይህዉት,ያስማልን,በእድሜ,በፀጋ,ያቁይልነ,አባታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን
ቃለ ኅይወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏
የኔ አባተ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን💕💕💕👏👏👏👏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን እንኳን ደህና መጡ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የሕይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
አባታችንበዕድሜበፀጋውያቆይልንበዕውነት፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤እርስዎንየሰጠን፡ልዑልእግዚአብሔርስሙየተመሰገነይሁን፡ዛሬምዘወትርምእስከዘላለሙድርስአሜንአሜ
የኔ ኣባት እግዝአብሔር ቃለ ሂወት ሳሰማልን ዕድሜና ጤና ይሰጦት ኣባቴየይ
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን። 👏👏👏
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemaln
አሜን አባ ልቦናችን ይመልስልን አቤቱ ማረኝ አምላኬ😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
መማር እፈልጋለሁ ግን አሁን ሰምቸ አሁኑኑ እረሰዋለሁ ምን እንደሚሻለኝ አላዉቅም 😢😢😢
@@mazaadubai tselye segegi ehte Egziabher yabertash tesfa atekurichi
@@misrakmisu2750 eshi ehita amesegnalehu 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀጋ ያቆይልን እግዚአቡሄር ክብር ምስጋና ይግባዉ
ለእኛም ልቦናችንን ይክፈትልን
ቃለህይወት ያሰማልን እርሰዎ እንኳን በማስተማር ላይ ተቀምጠው በመማርላይ ሳሉ እራሱ ከሰው ጋር ተገናኝተው አያውቁም እርሳቸውን ለማግኘት አውደምህረት ለማስተማር ካልሆነ ማግኘት አትችልም እርሳቸው ከማንም ጋር ቁመው አውርተው አያውቁም የመጽሐፉን ቃል ኑረውታል መጨረሻወትን ያሳምርልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen wide lebonacheni yemelseni fetareyachenii🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እድሜ ከጤና ጋር ይቀጥል መድሐኒያለም የዘመኑ ሐዋርያ ኖት አባታችንን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
አሜንንንን የኔታ አባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልነ ቸሩ ይጠብቅልነ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤
አሜን ቃለ ሂወት ያማለሰን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን እርስወን የሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰቱን ያውርስልን
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባ በረከቶት ይድረሰን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አባታችን አግልግሎ ት ዘመን ይባርከው ፈጣሪ ❤
ተመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን ❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🌷🌷
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው አብዝቶ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤የኔ አባት እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏
,አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ምስጋና ይገባዋል ዛሬም ዘወትር ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስምዓልና ክቡር ኣቦዋይ ጸጉኡ የብዝሓልኩም ብጣዕሚ ጥዑም ቃል አምላክ ብልቢና የሕድረልና ❤
ግዝያዊ ወቅታዊ ዝኾነ ስብከት 🤲😔
እግዚብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዉን ያርዝምልን እድሜ ና ጤናያዲልልን
አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን❤❤❤
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ዕድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ከጤና ጋር
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በጤና በእድሜ ያቆይልን
በዚህ ዘመን እርስዎን ለእኛ የሰጠን: የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ዛሬም ከእኛ ጋር ነው🥲
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኔ አባት:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
Amen amen amen 🙏🙏🙏aba rejim edme tenan ystln
ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን። በእድሜ ጸጋ
ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏
አባታችን እያዋዙ የሚጠቅመንን ቃለ እግዚያብሔር ሰላሰተማሩን ሰለመከሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏