ጥበብ ! የሌለው ሰዉ አትሁኑ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2023
  • ባለ ማዕተቦች የተዋህዶ ልጆችም ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን ከምናቀርብላችሁ መንፈሳዊ ማዕድ ተቋደሱ ስንል በእምነታችን ስም እንጠይቃለን !! እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ ይኸን ይጫኑ !!
    / @nsiebho
    Telegram ፡ t.me/nesibho1
    Subscribe like share ታደርጉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን!
    #nsiebho_tube
    #Aba_gebrekidan_sibket
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    #subscribe_share_አድርጉ
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_gebrekidan_interview
    #fews_menfesawi
    #ፈውስ_መንፈሳዊ

Komentáře • 495

  • @user-cm1oy9zk8z
    @user-cm1oy9zk8z Před 8 měsíci +164

    እኚ አባት እንደኔ የሚወዳቸው እስቲ ❤🙏
    🥰

    • @Lemlemderebew-pu2mf
      @Lemlemderebew-pu2mf Před měsícem

      እኔ❤

    • @user-oq5kf1lh9h
      @user-oq5kf1lh9h Před 25 dny +1

      🥰

    • @ghhjjgghhu370
      @ghhjjgghhu370 Před 11 dny

      ከምር እነሡን የማይወድ የለም የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን እንቁ አባታችን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏❤

  • @zebibbelayneh562
    @zebibbelayneh562 Před 2 měsíci +30

    ሁሌም ያስገርሙኛል! እርሶን የፈጠረ ጥበብን ለጥበበኛ የሰጠ አምላክ ይመስገን።

  • @kedimoges7236
    @kedimoges7236 Před 2 měsíci +22

    አባታች እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ኢትዮጵያን አስቧት

  • @user-hy5ud6re5r
    @user-hy5ud6re5r Před 8 měsíci +25

    ሰሙኦን ቢጥሮስ የሙካብን ተራራ አነቃንቆ የግብፅን ኦረተዶክስን ነፃ እንዳወጡት አባት አባቴም የኢትዮጲያን የተዋህዶ ልጆችንየገነት መግቢያ በር ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ወንጌሉ በልባችን ይደርብን

  • @maedinworkineh7111
    @maedinworkineh7111 Před rokem +56

    😢አባቴ ምንአይነት ሥጦታ ነው ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን !!!

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před měsícem +13

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱሳን ረደት በረከት ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @tegegnemersha4467
    @tegegnemersha4467 Před 5 měsíci +6

    በጣም ሊቅ ናቸው!! አምላከ ኦርቶዶክስ እድሜ ይጨምርላቸው!!!! ❤❤❤!!!

  • @FasilTe
    @FasilTe Před měsícem +12

    ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏

    • @user-lw4ix2uh4e
      @user-lw4ix2uh4e Před měsícem

      Ta❤❤❤❤❤e❤❤❤❤❤t❤❤❤❤

  • @user-kg5bm9oc6l
    @user-kg5bm9oc6l Před 4 měsíci +12

    እንዴት ቆብ የደፉ መነኩሴ አንተ ይባላል እድሜ ነው እንዴ የምታየው ወንድሜ ክብር ስጥ አባትህም ቢመለኩስ አንተ ማለት አትችልም ቆብ ክብር አለው።

  • @HaregituGetnet
    @HaregituGetnet Před 2 měsíci +11

    ለመከሩን ላስተማሩን ላባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-vp8lz4gd5m
    @user-vp8lz4gd5m Před 10 měsíci +14

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልንእንደ እርሶ ያለ አባት አያሳጣን በርሶ ትምህርት የምቀየር የምለወጥ ያድርገኝ እግዛብሔር ይርዳኝ

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 3 měsíci +11

    አባቴ እረጂም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥዎት

  • @wesenMesfen
    @wesenMesfen Před 22 dny +2

    አባቴ በዘመኔ እርሶን እንደሙሴ አስነስቶ ላስተማረን አምላክ ክበር ምስጋና ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamlethiyopha9271
    @selamlethiyopha9271 Před 6 měsíci +21

    በ አውነት ቃል ህዎትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይትብቁት 👏👏❤❤🌹

  • @YgFy-ut5zi
    @YgFy-ut5zi Před 3 měsíci +11

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢

  • @gelayeguta
    @gelayeguta Před rokem +157

    አባ ምን አለ የኔ አባት ቢሆኑ

    • @user-wf4rg3vm6q
      @user-wf4rg3vm6q Před rokem +54

      የሁላችንንም አባት ናቸዉኮ😊

    • @efratatube286
      @efratatube286 Před 11 měsíci +33

      ታዲያ አሁንስ አይደሉ የኔ እኅት
      የሁላችንም አባት ናቸው አይዞሽ ❤

    • @user-uz5hz9gu9c
      @user-uz5hz9gu9c Před 7 měsíci +37

      ናቸዉኮ ታዳ የሁላችን አባት:የመንፈስ አባታችን እሳቸዉን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫✝️

    • @user-mh2hc2qp4y
      @user-mh2hc2qp4y Před 6 měsíci +18

      የሁላችነም አባት ናቸዉ እህትዬ❤❤❤

    • @heavenmekebeb6244
      @heavenmekebeb6244 Před 6 měsíci

      @@user-wf4rg3vm6q . j j..j........
      ..
      ...
      ...
      .........
      .......
      ........
      .
      .:-D j j
      J
      Jkkk. Kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 Před 8 měsíci +17

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před 6 měsíci +12

    የኔ አባት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅልን እንወድዎታለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YoniYoni-mj7rz
    @YoniYoni-mj7rz Před 22 dny +1

    አባ የኛ ባይሆኑ ይቆጨኝ ነበር !የኛ እንቁ አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ቃለ ህወት ያሰማልን!! እንዲሁም ከቤቱ አይለይብን አሜን !!!

  • @promobil5835
    @promobil5835 Před 3 měsíci +9

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zx6ud1fj7o
    @user-zx6ud1fj7o Před 45 vteřinami

    አባ የህይወትን ቃል ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @alemiye1722
    @alemiye1722 Před 10 měsíci +25

    ቃለ ህይወት የሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @habtamuterefe9902
    @habtamuterefe9902 Před 10 měsíci +14

    ቃለ ህዎት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
    መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን።

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před 10 měsíci +14

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @sisaytafessetadesse8152
    @sisaytafessetadesse8152 Před 11 měsíci +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ጥበብ ይሉኸል እውቀት ይሉኸል እንዲህ ነው።የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።ማስተዋሉን ያድለን።

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 5 měsíci +5

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Belayinesh-ew3dt
    @Belayinesh-ew3dt Před 4 měsíci +3

    አባእኔ ስወድህ ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያዉርስልን❤❤❤❤❤

  • @rediettemtime9093
    @rediettemtime9093 Před 10 měsíci +9

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 Před 9 měsíci +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሰምተን በቃሉ እንድንድን ፈቃዱ ይሁን

  • @Temsgen-kn8bu
    @Temsgen-kn8bu Před 10 měsíci +9

    አባቴ የኔ ልብ እየለወጡ ነው

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před 11 měsíci +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @nuhamintarekegn4504
    @nuhamintarekegn4504 Před 3 měsíci +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @zenebudesalegn1504
    @zenebudesalegn1504 Před 4 měsíci +5

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባ🙏❤⛪🙏❤🙏⛪🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉

  • @hfdyygg1846
    @hfdyygg1846 Před 6 měsíci +12

    አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን የሠማነዉ በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፊልን አሜን

  • @hanabeza2281
    @hanabeza2281 Před 10 měsíci +7

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @KirubelStudio
    @KirubelStudio Před rokem +13

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!!!

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před 10 měsíci +5

    እወነት ነው አባታችን

  • @user-ch8kg4my7n
    @user-ch8kg4my7n Před 5 měsíci +3

    ተሰመቶ የማይጠገብ ትምህረት ነው የ እውነት ብዙዎች ነገረ እድመለከት አድርጎኛል

  • @YonasTerefe-ws8pg
    @YonasTerefe-ws8pg Před 17 dny

    አባ ከምንም በላይ አናመሰግናለን ሀገራችን በናት ፅሎት ስለሆነ ያለቺው ኑሩልን, ለዘላለም

  • @user-ev9ne1zm7d
    @user-ev9ne1zm7d Před rokem +9

    ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን እውነት ክቡር ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v Před 5 dny

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አባ ወርቅ አባት መንፈሰ ይርካል

  • @user-kv5ox8jo9v
    @user-kv5ox8jo9v Před 10 dny +1

    Amen amen amen abetechen kalihotin yasemalin abetechin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @APNHM
    @APNHM Před měsícem +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የእርሶን ስብእና አላየሁም!!! ወላሂ ግዜው አስከፊ እና ክፉ ነው 😢😢😢

  • @user-lr2ws3md6s
    @user-lr2ws3md6s Před 17 dny

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳዲርብን ያሳዲርበን ለሠጠን እግዚአብሄር ይመሥገን የቅዱሣን እረደት ይደረብን

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před 4 měsíci +4

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xt5xi9te8n
    @user-xt5xi9te8n Před 11 měsíci +5

    ቃልሀውተየስማለን

  • @user-wl3eh9bp2u
    @user-wl3eh9bp2u Před 7 měsíci +2

    በእውነቱ አባታች የመገቡንን ቃለህይውት ከማር ከወተት የጣፈጠ ህይወትን የሚያለመልም ትምህርት ስለሰጡን ቃለህይወት ያሰማልን ገነት መግስተሰማያት ያዋርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @banchealemasmamaw2164
    @banchealemasmamaw2164 Před rokem +9

    በእዉነት እግዚብሔርአብዝቶ ይባርክልንቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x Před 2 měsíci +3

    አባታቺን ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @user-sj1iv9dc4i
    @user-sj1iv9dc4i Před 5 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @user-ns3vb7hu2p
    @user-ns3vb7hu2p Před 20 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Jdrj-sl3nv
    @Jdrj-sl3nv Před 4 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤አባታችን ❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤😊

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před měsícem +1

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባ እንደርሶዎ የነብስ አባት እረኛ እግዚያብሄር ስለሰጠኝ ተመስገን በእርሰዎ ትምህርት ሼክሜ ቀለለ እግዚያብሄር እረጂም እድሜ ይስጥልኝ አባ አስተምሮወት አይለየኝ በእርሰዎ ትምህርት ስብስብ ብያለሁ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባ ሳጠፋ ቅጥት እያረጉ እዚህ አደረሱኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @HgjBf
    @HgjBf Před 21 dnem

    😢በእውነቱ አባታችን ቀሪ ዘመንህን ያርዝምለን 😢😢😢🛐🛐👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 Před rokem +7

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜእና ጤና ይስጥልን አባታችን የስጠን ቸሩመድአለም ክብርምስጋና ይድረስው

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 Před 9 měsíci +2

    ay thetina ay ortodox yene abattttttttttttttt kale hiwot yasemalin

  • @hailudesalegne
    @hailudesalegne Před 5 měsíci +2

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @BlenBlen-oh6ov
    @BlenBlen-oh6ov Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤🙏🥰🥰

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🤲🤲🥰🥰

  • @SetelemZenebe
    @SetelemZenebe Před 2 měsíci +1

    egziabher yemtageleglubetn edme tena ystachihu aba❤🙏🙏🙏

  • @user-dw5rh1mr1t
    @user-dw5rh1mr1t Před rokem +6

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት በእውነት ህብስት ነው ትምህርትዎ አይጠገብም እግዚአብሔር እንደርስዎ አይነት አባት ያብዛልን

    • @Q8Star-rl9cg
      @Q8Star-rl9cg Před 9 měsíci

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @rahel7828
    @rahel7828 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @zawdeneshbelachew6513
    @zawdeneshbelachew6513 Před 11 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን 🤲🤲🤲

  • @zerena-6573
    @zerena-6573 Před 5 měsíci +2

    አሜን ቃለህ ይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ababaababa421
    @ababaababa421 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @user-nj3sn3fs2t
    @user-nj3sn3fs2t Před 4 měsíci +2

    በ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን❤❤❤❤

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q Před 4 měsíci +2

    ቃል ህይዉት ያስማልን አባታችን❤❤

  • @jumana5232
    @jumana5232 Před 10 měsíci +4

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @zewdieaniley5748
    @zewdieaniley5748 Před 23 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @ffgf1842
    @ffgf1842 Před 18 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን፫❤

  • @Manalosh-zj7wd
    @Manalosh-zj7wd Před měsícem

    አባታችንን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና የስጥልን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Před 11 měsíci +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን ኣባታችን ፀጋውን ያብዛልን የኣባታችንም በረከታቸውን ይደርበን🙏🙏🙏

  • @SisayMekonen-vx6px
    @SisayMekonen-vx6px Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንም ጨምሮ ይጨምር

  • @user-eg1xm4nl6m
    @user-eg1xm4nl6m Před 5 měsíci +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታቺን

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před 7 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HelenHelenyetan
    @HelenHelenyetan Před 25 dny

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤

  • @DawitMaheri
    @DawitMaheri Před 6 měsíci +2

    Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Před 4 měsíci +1

    33:59 አባታች የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የእኔ ጥበብ ዉሸት ብቻ ነዉ 😭😭😭

  • @abebatessema5775
    @abebatessema5775 Před 3 měsíci +3

    Kale hiwot yasemaln be edme be tsega yitebkln yagelglot zemenwo yarzmln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @user-gw7qq6os9e
    @user-gw7qq6os9e Před 4 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅል ሺሺሺሺሺ❤❤❤❤❤

  • @senaitgerbremedhin4784
    @senaitgerbremedhin4784 Před 5 měsíci +2

    አሜን አባቴ/3/

  • @user-ne2lv5or4z
    @user-ne2lv5or4z Před 20 dny

    አባትችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DesalegnBz
    @DesalegnBz Před 13 dny

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @user-lj2xn9mp9g
    @user-lj2xn9mp9g Před 3 měsíci +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥ቃለሕይወትያሠማልን መንግሥተሠማያትን ያዋርሥልን😥😥

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 Před 2 měsíci +1

    አባታችን እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርለወት❤❤

  • @user-hs9vs3vj4s
    @user-hs9vs3vj4s Před měsícem

    በረከቱዎት ይደርብን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před 3 měsíci +1

    የኔ ዉድ አባት❤ ቃለሒወት ያሰማልን

  • @melesefentaw1978
    @melesefentaw1978 Před 3 měsíci +1

    ኣባ በመስቀልዎ ለመባረክ ያብቃን

  • @zufanehundehunde5676
    @zufanehundehunde5676 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Mindset_128
    @Mindset_128 Před 3 měsíci +1

    kale hiywetin yasemalin🙏🙏

  • @BelaynsheFenatw
    @BelaynsheFenatw Před 19 dny

    አባታችን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @BeleteKindie-xi9mu
    @BeleteKindie-xi9mu Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @Araya-yh4me
    @Araya-yh4me Před 3 měsíci +1

    yene bat fetari ytebkln 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BellaFunny987
    @BellaFunny987 Před 2 měsíci +1

    የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @YordnosTedros-om1mb
    @YordnosTedros-om1mb Před 7 dny

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤አባቴ ዉዴ

  • @user-lw9vf9gc2x
    @user-lw9vf9gc2x Před 2 měsíci +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @sipara9224
    @sipara9224 Před 11 měsíci +2

    በእውነት አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ኑሩልን

  • @user-ke2wq5qb1l
    @user-ke2wq5qb1l Před měsícem

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @dnglmaryam-cn2ib
    @dnglmaryam-cn2ib Před 2 měsíci +1

    Lehbatachin kalehiwetn yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤