ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • Ken Awtalat by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)
    ፩ አንድ ቀን አለ - 0:00
    ፪ ክበር ባለኝ ነገር - 6:05
    ፫ አዲስ አድርገህኝ - 12:59
    ፬ በልቧ ትጠብቀው ነበር - 22:34
    ፭ ክፉ አላየሁብህ - 30:15
    ፮ ሚካኤል - 38:12
    ፯ ቀን አውጣላት - 44:48
    ፰ ዘንበል ያልክለት - 54:26
    ፱ አንተ ከወሰንክ - 1:00:54
    ፲ መሰልኩሽ - 1:07:27
    ፲፩ እንደ ሀና - 1:13:32
    ፲፪ አማኑኤል - 1:19:22
    ፲፫ የእግዚአብሔር በግ - 1:26:36
    © Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
    ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
    Official CZcams Page: / @mirtnesh-tilahun
    Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
    Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
    #Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ
  • Hudba

Komentáře • 3,1K

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Před 8 měsíci +951

    ሙስሊም ነኝ ግን ያንቺን መዝሙር አለመስማት አልችልም ፋሚሊ ስላለ አሁን ላይ አልችልበትም አንድ ቀን ግን ክርስትያን ሁኜ እንደናንተ ዘምራለው ዱአ አድርጉልኝ

    • @portagal9073
      @portagal9073 Před 7 měsíci +19

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 7 měsíci +225

      እግዚአብሔር ወደልብሽ የላከልሽ የርሱ ቃል ያሳርፍሻል። አምናለሁ ስለወደደሽ የልብሽን ሀሳብ ይፈጸማል ። ስለተወደድሽ ልጁ ያደርግሻል ተመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @tigestshetaw1520
      @tigestshetaw1520 Před 7 měsíci +26

      እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 Před 7 měsíci +21

      ❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před 7 měsíci +36

      ይሔኮ መመረጥ ነው እህቴ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይርዳሽ እሱ ሁሉን ያስችላል

  • @user-fy4oq1qc7j
    @user-fy4oq1qc7j Před 2 měsíci +163

    70M ኦርቶዶክስ የት ናችሁ ምርትየ የኔ ጠንካራ እህት እስከ ዘመንሽ ፍፃሜ በቤቱ ይፅናሽ

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee Před 7 měsíci +152

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከነገ ወዲያ እናቴ ስላመማት አለማጣ ቅዱስ ሚካኤል ጠበል ትሄዳለች አንድ እጇና አንድ እግሯ አይንቀሳቀስም😭 ግን የምህርት መልአክ በሆነው በአባቴ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጥበቃ በሰው ታዝላ ሂዳ ጤናዋ ተመልሶ በእግሮ እየተራመደች ወደ ቤቷ እንደምትመለስ አምናለሁ አሜን በጸሎታችሁ ወለተ ስላሴ እያላችሁ አስቡልኝ👈👈👈👈👁👁 በእግዚአብሔር ቼርነት በድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎት በቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃ ይሁን ይደርግልኝ አሜን በእውነት እኔም በዚሁ በዝጽሁፍ ምስክርነቴን እሰጣለሁ አሜን ይሁን ይደርግልኝ⛪⛪⛪⛪

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před 7 měsíci +5

      ቸሩ መደሀኒአለም የናትሽን ጤና ይመልስላት በይቅርታው እና ለምስክርነት ያብቃሽ ምናልባት የመናፈስት ስራ ሊሆን ይችላል //ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፋዬ// ብለሽ አዳምጭ እህቴ

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 Před 6 měsíci +3

      አሜን እግዚአብሔር ይማርልሽ እናትሽን ❤❤❤

    • @user-ke9zz1wd7j
      @user-ke9zz1wd7j Před 6 měsíci +1

      አግዚአብሔር ለምስክር ይብቃልን

    • @yordanosmulugeta9736
      @yordanosmulugeta9736 Před 5 měsíci +1

      Egziyabhar yimarlish ehete

    • @zahlelebanon4514
      @zahlelebanon4514 Před 4 měsíci +1

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልል

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen Před 2 měsíci +126

    አሜን(3) እስኪ ቤተስቦቼ ከፆም በኃላ ወደ አገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ🙏👈❤

    • @Wabi368
      @Wabi368 Před 2 měsíci +5

      ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገርሽ ያምጣሽ🙏

    • @lifeasmommyhabesha
      @lifeasmommyhabesha Před 2 měsíci +3

      ሰላም ግቢ እሕቴ ያሰብሽው ሑሉ ይሙላልሽ❤

    • @asnakumekonenasnakumekonen5725
      @asnakumekonenasnakumekonen5725 Před 2 měsíci +4

      በሠላም ግቢ እህቴ

    • @wederzerfea9720
      @wederzerfea9720 Před 2 měsíci +4

      Medhanialem beselam yametash

    • @asdqwe9389
      @asdqwe9389 Před 2 měsíci +4

      በሰላም ወደ አገርሽ ያግባሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ በመገድሽ እሳዋ ትምራሽ❤❤❤❤

  • @efratam7995
    @efratam7995 Před 2 lety +2188

    ምርቴ ያለሁት ሶማልያ መቋዲሾ ውስጥ ነው ምንም ክርስትያን በለሌበት መዝሙርሽን ስሰማ እንባ እንባ ይለኛል ።የጣኑ ሽታ ይናፍቀኛ የአባቶችን እጅ መሳለም ይናፍቀኛል።እዚህ 11 ስአት ላይ አላህ አክበር ለማለት የማክሮፎኑን ድምጽ ስሰማ ቅዳሴው ትዝ ይለኛል።እህቴ ኦሮቶዶክስ መሆን በብዙ መታደል ነው ሁሉም ይናፍቅሻል ከተዋበው አዳራሽ ይልቅ የናቴ ኪዳነምህረት ደጁ ይናፍቅሽል።ፈጣሪ ባንቺ መዝሙር እየባረከኝ ነው አመስግነዋለሁ እናቴ ማርያምንም ለደጅሽ አብቂኝ እላለሁ።

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 Před 2 lety +71

      ayzosh egziabher wede hager temelsesh yenafekshiwn betekrstiyan endtayi yrdash

    • @netsemakiyess5739
      @netsemakiyess5739 Před 2 lety +29

      Fetari lageresh/yargeh yabkash degel tetbekesh

    • @tsigaradayemareyamlij463
      @tsigaradayemareyamlij463 Před 2 lety +83

      አይዞሽ እህት አለም ቅዱስ አማኑኤል ባለሽበት አፅንቶ ይጠብቅሽ ኢየሱስ ክርስቶስ መልካም አባት ታማኝ ወዳጅ ነው የማያንቀላፋ ጠባቂ እረኛችን ነው በጊዜው ሁሉን ውብ አድርጎ ይሰራልና የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🙏

    • @efratam7995
      @efratam7995 Před 2 lety +25

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @yasernazarpour6472
      @yasernazarpour6472 Před 2 lety +61

      በቤተ መቅደሱ ከሚቆሙት ይልቅ አብልጦ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በፀጋው የልብሽን መሻት ይምላልሽ፣ የተዋህዶ ማር አይዞሽ የልብሽ ሀሳብ ይሳካል።

  • @tewtewtube
    @tewtewtube Před 17 dny +5

    ፈጠነ ፈርኦን ለጥፋት ለመልቀቅ ሕዝቡን ዘገየ
    ሚዋጋው እግዚአብሔር ሆኖ እርሱ ግን ልቡ ታበየ!!!🥰🥰🥰ምርትዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 dny +1

    ምርቴየ ስወደሽ ማርያምን በጣም ምወድሽ አችን ለማግኘት እጓጓለሁ ባካል ባላይሽም መዝሙርሽ ልቤን ያረካታል

  • @Asae-kv3xq
    @Asae-kv3xq Před 14 dny +7

    መዝሙርሽን ስሰማው ብቸኝነቴ እረሳለሁ መዳኒያለም ጸጋውን አብዝቶ ይሰጥሽ

  • @sebla
    @sebla Před rokem +120

    ምርትዬ እመብርሀን ወላዲተ እምላክ ሁሌም ጥበቃዋ አይለይሽ እንደዚህ እርፍ የሚያስብሉ መዝሙሮች እንደምታስደምጪን ተባረኪ ሁሌም በቤቱ ያፅናሽ😘❤🙏

  • @AffectionateMarsh-fe1jy
    @AffectionateMarsh-fe1jy Před 14 dny +6

    በስመ አብ ለምድ ነው እስከዛራ ያልሰማውት አቤት መታደል ምርትየ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @wubalembagaswe9419
    @wubalembagaswe9419 Před 18 hodinami

    ምርትዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው መዝሙርሽን ስስማ ስደቴንና የከፉኝን እርሳዋለው

  • @ortodox480
    @ortodox480 Před 6 měsíci +84

    ምን አይነት ዝማሬ ነው 😍። አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏🙏🙏

    • @AmarchShkur
      @AmarchShkur Před 2 měsíci +1

      zemrey melken ysemlen yglglto zmenshn ybzlen mertya btm new mewdesh

    • @user-nx9np8ue6f
      @user-nx9np8ue6f Před 2 měsíci +1

      ❤❤😊😊😊

    • @user-py2cq9rx1o
      @user-py2cq9rx1o Před 2 měsíci +1

      እህተ ተባረኪ እጅግ //ያንችን መዝሙር ሳዳምጥ ልጅ ሳለሁ በእኒ ልጅነት ዉሰጥ ምመላለስ የዘዉትር ሃሳበ ስትዘምሪ በአካል ከአንቺ ጋር አምላከን ማመስግን ስፍልግ ነበረ እህተ ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ይደረሳል በርቺ እህታን ተባረኪ ///

    • @zenashetades9288
      @zenashetades9288 Před 2 měsíci

      Amen amen amen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +77

    ✝️"ለሊቱ እንዲነጋላት በቃሽ በላት ጌታ🙏🙏🙏✝️"ኢትዮጵያን አስባት ትቁም በከፍታ"🙏🙏🙏

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 2 lety +416

    እኔ የ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ይህችን የተባረከች ዘማሪት እህት ዘርፍ ከ97 ጀ ምሮ እየሰማኋት ነው የኖርኩት በእውነት መዝሙሮቿ ነፍስን የሚያረሰርሱ እና ልብን የሚጠግኑ የተቀቡ ናቸው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም

    • @arsmawteaschalw6956
      @arsmawteaschalw6956 Před rokem +77

      Zemarit mirtnesh enji zerfe adelechm

    • @kalkidansleshi1565
      @kalkidansleshi1565 Před rokem +5

      D so xx

    • @yoditgirma474
      @yoditgirma474 Před rokem +13

      @@arsmawteaschalw6956 kin mehon manin gedele?😔

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem +3

      @@yoditgirma474 min metfo tenagere endeza lemalet? Alteredashiwim

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem +5

      Enem huletu dimtsachew yamtatagnal gin Mirtinesh nat.

  • @azmeruaynalem5861
    @azmeruaynalem5861 Před dnem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድዋ እህታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ber_tube
    @ber_tube Před 5 měsíci +15

    "መመረጣችሁን አውቃችሁ ከፊት ይልቅ አሁን ትጉ" በቤቱ ያጽናሽ እህታችህን!!

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +19

    ክፉ ያላየውብህ ፍቅር ብቻ ነው ንፁ ልብ የጠበከኝ ያሳደከኝ ክበርልኝ የክርስቶስን ፍቅር ፀጥ ብዬ ሳስበው እንደው ግርም ድንቅ ይለኛል 😢 በደሌን እያየ እንደቸርነቱ ያኖረኝ ጌታዬ 😢😢 አምላኬ ሆይ እምነት ጨምርልኝና እባክህ ልቤን ክፈታት ለፍቅርህ የደነደነው ልቤን 😢😢 እባክህ

  • @mengistuzelalem5191
    @mengistuzelalem5191 Před 2 lety +70

    ያንን ወጀብ እና ወከባ አሳልፎ ለዚህ ክብር ስላበቃሽ እኔ የምለው ተመስገን ተመስገን ነው የመቤታችን ቅድስት ማርያም የልጆዋ የመዳሃንያለም ጥበቃ አይለይሽ።

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 Před 5 měsíci +59

    አንችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንወድሻለን ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ዝማሬዎችሽን እየሠማሁ ነው ያደኩት ❤❤

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p Před 15 dny +3

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኦርቶዶክ እንቁ ዘማሪት ምርትዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ምርቴ ልዩ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ይኸው የናፈቀኝን ዝማሬሽን እየተፅናናሁበት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺልኝ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 2 lety +5

      መልካም ወንድም በዘመን ሁሉ ወዳጅ ነው የሁሌ ወንድሜ አመሠግናለሁ ሳሚዬ

    • @user-dr1bv7ph2g
      @user-dr1bv7ph2g Před 2 lety +3

      @@mirtnesh-tilahun እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን እድሜውን ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @eteneshbrown6111
      @eteneshbrown6111 Před rokem +1

      ​@@mirtnesh-tilahun c

  • @tigistyoutube9274
    @tigistyoutube9274 Před 6 měsíci +10

    ምርቴ የተዋሕዶ እቁ ትለያለሽ ዝማሬወችሽ አጥትን ሰርስረው ይገባሉ እርጋታሽ ጫጫታ የሌለው ዝማሬ እድሕነው በርች ዘርሽን እግዚአብሔር ያብዛው ❤❤❤❤ልጆችሽም ባች እድተኩልን እግዚአብሔር ያድርግልሽ ❤❤❤

  • @Beza-gg8tq
    @Beza-gg8tq Před 2 dny +1

    ምርት በጣም ነው
    የምወድሽ

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
    @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii Před 7 měsíci +35

    ምንም የቅዳሴ ድምፅ በማልሰማበት በ ሳኡዲ ነው የምኖረው ግን መዝሙርሽን በ ኤርፎን እየሰማሁ ብቸኝነቴን እድረሳ አደርጋለሁ ቤቤቱ ያፅናሽ ምርቴ❤🙏🙏🙏

  • @hagosGurja
    @hagosGurja Před 15 dny +3

    ተባረክልኘ በተጣም ልብ ሚሰብር ወደ ንስሓ ሚመልስ መዝምሮች. very wonderfull voice...God keep you in his holy temple...

  • @loveyoumomloveyouethiopia5017

    ያንችን ዝማሬ ስሰማ በነገሮች እፅናናለሁ ተስፍዬ ይለመልማል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የማታልፈውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እህቴ 💒💒👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏

  • @muezgere
    @muezgere Před 6 měsíci +33

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ በቤቱ ያቆይሽ ያፅናሽ እመብርሃን ካንች ጋ ትሁን❤❤❤

  • @simratakter-op3dd
    @simratakter-op3dd Před 10 měsíci +8

    እኔም በሰላም ላገሬ አብቅቶኝ በቤቱ እንድኖር ፍቃዱ ይሁንልኝ ለንሰሃ የብቃኝ አምላኬ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or9nf1dz9c
    @user-or9nf1dz9c Před 2 lety +86

    በልቧ ትጠብቀው ነበር
    በልቧ ትጠብቀው ነበር
    ለእርሷ ያረገውን ያንን ድንቅ ነገር
    ለእርሷ ያረገውን ያንን ድንቅ ነገር
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማርት ምርትነሽ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ እኔ አማርኛ የቻልኩት ያንቺ መዝሙር ሲሰማ ነው እመብርሃን ሁሌም ከጎንሽ ጋ ትሁን 👏👏👏💜

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem +1

      Amen Amen Amen

    • @simretwossen9394
      @simretwossen9394 Před rokem +1

      Bewenet Mertenesh Atenten yemeyalemelm mezemure new egezeabeher yebarekesh!!!

    • @user-kl1js3gv8w
      @user-kl1js3gv8w Před 3 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @user-cz8df7yf9c
    @user-cz8df7yf9c Před 2 lety +11

    ዘማሪት ምርትነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ቱሁት በጣም ነው የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው መዝሙርሽን እየሰማው ያደኩት

  • @zinashbeyene243
    @zinashbeyene243 Před 7 měsíci +43

    አሁን በዚ የጭንቅ የሚደመጥ እና የሚያፅናና መዝሙር ፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ!!! ተባረኪ ።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 7 měsíci +10

      አሜን አሜን አሜን ያሳርፈን ክርስቲያን በጭንቀት ጊዜም ቃሉን በመስማት ስላሳረፈን ተመስገን ።

    • @azanashmtku
      @azanashmtku Před 7 měsíci

      @@mirtnesh-tilahun c

  • @HubalemiHu
    @HubalemiHu Před 10 hodinami +1

    Amen3 🙏🙏🤲🤲🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @Finan_wel
    @Finan_wel Před 2 lety +95

    ሽሕ ግዜ ስሚዕካ ዘይጽገብን ዝማሬ መላእክት....ጸጋኡ የብዝሓልኪ ዘማሪት ምርትነሽ ሓፍተይ

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f Před 3 dny

    እውነት ነው ቃል ተግባራችን የሰማይና የምድር ያህል ነው ከአምናው ዘንድሮ ቢለን እናቅዳለን ግን መልሶ ውሀ ቅዳ ወሀ መልስ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 Před 14 dny +4

    እግዘአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏💒🙏💒

  • @hiwanabebe1046
    @hiwanabebe1046 Před 2 lety +12

    እጅግ በጣም ከምወዳቸው ዘማሪያን መካክል አንድዋ አንቺ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @redataberam6980
    @redataberam6980 Před 2 lety +55

    ውይ ምርትዬ ቃለህይወት ያሰማልን የድሜ ፅጋሽን ያብዛልን በድሜና በፅጋ ይጠብቅልን መዝሙሮችሽ እዴት ብርታት እደሚሆነኝ በስደት የደከመውን ልቤንና ጉልበቴን ስሰማው ብርታት ይሰማኛል

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 2 lety +16

      እግዚአብሔር ጠብቆ በስኬት በፍቅር ለሀገር ያብቃሽ

    • @user-ex8dl6ex7j
      @user-ex8dl6ex7j Před 2 lety +1

      @@mirtnesh-tilahun ፀጋውን ያብዛልሽ ምርትየ👏👏

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      Redat, God bless you
      czcams.com/video/-IVbHyi0IoE/video.html

    • @aynalembekele3992
      @aynalembekele3992 Před rokem +1

      እስኪ መጣ ደጉ ዘመን እጅግ ፈክቶ ግንበስ አለች ውዷ አገሬ ምጧ በዝቶ ይህም ያልፋል ይሸነፋል

    • @weeklyenter2116
      @weeklyenter2116 Před rokem +1

      አሜን

  • @sasahulishdinku9187
    @sasahulishdinku9187 Před měsícem +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማታልፈውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን(3)

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 Před 8 dny

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ።

  • @yetinebershgetiye6873
    @yetinebershgetiye6873 Před 2 lety +11

    የዕውቀቴ ምንጭ ነህ አብርሆቴ
    የስኬቴ ቁልፍ ሞገስ የቤቴ
    ራቁቴን ምጣሁ ራቁት ሄዳለሁ
    ምን ተገኘና አንተን ተዋለሁ፡፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን፡፡

  • @tesfalemxoxo2862
    @tesfalemxoxo2862 Před rokem +60

    ያኔ የመነፍቅ ምርኮኛ ልቶኝብን ነበር እና እዳትወድቂ እናትሽ ድንግል ማርያም ጠብቃሽ እንድትዘምሪላት እና እድታወድሻት ስለመረጠችሽ እንኳን ደስ አለሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርችልን

    • @PhoneTastic-zl1eb
      @PhoneTastic-zl1eb Před 10 měsíci +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yetmwerk2305
      @yetmwerk2305 Před 3 měsíci

      እህታችን አንቺ በእውነት የአምላክ ስጦታችን ነሽ ረጅም ዕድሜ እመኝልሻለው

    • @Humorandseriousness
      @Humorandseriousness Před 2 měsíci

      መቼ ነዉ ግን ፍጡርን ከማምለክ ወጥታቹ ፈጣሪን ምታመልኩት?

    • @yttw3333
      @yttw3333 Před měsícem

      ​@@Humorandseriousness emebete mariyam tiwedshalch enem endanchi nber emlew gin begizew hulum nger tegeltelign ena enate mariyam edil setechign yiker alchign dagim wededechign and ewnet lingerish ye emebet mariyam fikrua yigletsilsh eshi esua tihut Nat kidist nat bitsiyit nat getachinin medhanitachinin eyesus kirstosin yewldechil nitshuh nech

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. Před měsícem

      ​@@Humorandseriousness
      ❤ እመቤታችን ❤ሳኒዝ አንድ እርምጃ መራመድ ስለማንቺል ነው።❤❤❤

  • @sarayadengelmaryamelej9587
    @sarayadengelmaryamelej9587 Před 4 měsíci +9

    ምርትዬ ያንችን መዝሙር ስሰማ ልቤ ሀሴትን ታደርጋለች ቢከፋኝ እንኳን ሁሉንም ነገር የምረሳበት ነዉ ❤ ዝማሬ መልእክትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ የእኛ እንቁው ❤❤❤❤🎉🎉

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 Před 2 lety +30

    ኦርቶዶክስ መሆን በኡነት መታደል ነው ስለ ቅዱስ ስሙ እግዝኣቢሄር ኣምላካችን ለዘልኣለም የተመሰገነ ይሁን።

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem

      Amen Amen Amen

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n Před rokem +10

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
    የተዋህዶ እንቁ
    በአንቸ ዝማሬ ነፍሳችን ትደሠታለች
    ሴከፋኝ መፀናኛይ ነው
    እመቤት ድንግል ማርያም ከዚህም በላይ ፀጋውን ታብዛልሽ ❤❤❤❤🕊

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb Před 9 dny

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @user-ki9lg2zn4t
    @user-ki9lg2zn4t Před 8 měsíci +9

    የኔ ውድ❤ የኦርቶዶክስ እህቴ ምርትነሽ እግዚኣብሄር ዝማሬ መላእክት ያስማልን በጣም ምኡዝ እና መንፈስህ የሚያረጋጋ መዝሙር ነው።

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 Před 2 lety +56

    "አዲስ አድርገኸኝ ዛሬም አሮጌ ነኝ
    ቃልና ተግባሬ አልሰማማም ያለኝ።" ድንቅ መልዕክት ያላቸው ስንኞች ናቸው። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህቴ።

    • @user-eh2nt6iy4r
      @user-eh2nt6iy4r Před 2 lety +2

      Degimea degimea eyesemahut newu! Egzabihear yemiritan tsega etif dirib arigo yabizalat!!! Besua andebet hiwetachenin endinimeleket eyaregen newu

    • @muraelbegena
      @muraelbegena Před 2 lety +1

      ጨየከ

  • @Met196
    @Met196 Před 6 měsíci +4

    ናፈቀኝ የእጣኑ ሽታ የአባቶች ቡራኬ የሰንበታቱ ዝማሬ በረከቱ ዳቤው ቅዳሴው ወረቡ ማህሌቱ ኪዳኑ ሰአታቱ እፉ ኧረ ስንቱ እንባዬዬዬዬዬዬ ።አምላኬ በሰላም መልሰሽ ወደ ቅድስት ኢትዮጵያዬ።ምርትነሽ ብዙ ብዬ አላሰናክልሽም ብቻ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በመጨረሻዋ ሰአት እህታለሜ።ጸልዩልኝ ተወዳጆች

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 dny +1

    አሜን

  • @seyoumbirihane6434
    @seyoumbirihane6434 Před rokem +22

    ምርጥ ነሽ ለዘላለም ኑሪልን ምሳዬ ራቴ ነው ያንቺ መዝሙር ባንቺ ተነሳስቼ የሰራኋቸው መዝሙር ግጥሞች ቀኑን ጌታ አልፈቅድ አለኝ አንድ ቀን አለ ተስፋ አልቆርጥም እንኳን ተመለሽልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +7

    ምርቴ ሞክሼ እማ ስለ እውነት ድንቅ አልበም ነው እመ አምላክ ከዚ በላይ የምታገለግይበትን ፀጋ ታድልልኝ ሌላ ቃል የለኝም እውነትም ክበር ባለኝ ነገር ድንቅ መልእክ ያለው ዝማሬ ነው በሁሉም ነገራች የድንግል ልጅ ክብሩን ይውሰድ

  • @user-wc7ng7sf3f
    @user-wc7ng7sf3f Před měsícem +2

    አንችን የሠጠን ልኡልእግዚአብሄር ክብር ይገባዋን🙏🙏🙏 እኔግን መቸነዉ ወደቤቱ የምመለሠዉ 😢😢እስኪ በጾለታችሁ እሠቡኝ 😢😢😢

  • @user-pz9gg9bt8i
    @user-pz9gg9bt8i Před 4 měsíci +7

    ሲጨንቀኝ ሲከፉኝ ያአንቺን መዝሙሮችን ስሰማ ችግሮችን ሁሉ እረሳለሁ አንቺን የሰጠን እ/ር ይመስገን!!!

  • @saram4830
    @saram4830 Před 2 lety +14

    በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመነሽን ይባርክልሽ ምርትዬ በቤቱ ያፅናሽ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +11

    ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው🙏በቤቱ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏

  • @meronbirgu7148
    @meronbirgu7148 Před 20 hodinami

    Am Catholic i really like ur song and ur voice u r so blessed God bless u more

  • @zeresenaynanu7188
    @zeresenaynanu7188 Před 9 měsíci +6

    አዚ ጸጋ አዚ ካብ ፈጣሪ አዩ ማንም ተመንዩ ዘይረክቦ ጸጋ ክብሪ ንፈጣሪ ይኩን ኣነ ተከታሊ አምነት ካቶሊክ አየ ግን መዝሙራትኪ የሰምዖ አየ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ፈጣሪ

  • @user-vv9mn1cm7m
    @user-vv9mn1cm7m Před 2 lety +91

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በእደሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @trhasgide6583
    @trhasgide6583 Před rokem +9

    አዝጋብሄር ኣምላክ ጸጋ በረከቱ የብዝሓልኪ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኪ ይባርኮ መድህናለም ናይ በሓቂ ልብካ ዝሰብር መዝሙር ዝማሬ መላእክት የስማዓልና

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 7 měsíci +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ እህታችን መዝሙሮችሸ በሙሉ የህወይት ምግብ ናቸዉ ከእግዚአብሔር በታች መጨረሻሰን ያሳመረዉ አምላክ ቅዱሳን

  • @aklilubergude2999
    @aklilubergude2999 Před 2 lety +33

    "በልቧ ትጠብቀው ነበር🙏
    በልቧ ትጠብቀው ነበር🙏
    ለእርሷ ያረገውን ያንን ድንቅ ነገር🙏
    ለእርሷ ያረገውን ያንን ደንቅ ነገር🙏
    ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ☝🙏💪🥰🥰
    ቀሪ ዘመንሽን የተባረከ ይህን ልብ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏🙏

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před 2 lety +10

    ስላምታዬ በእግዚአብሔር ስምይድርእሳችሁ እዚህ እልበም ላይ የዘመራችሁ ሁሉ ዝማሬ መልእክትን ያስማልን መዝሙሮቹ ብዙ መልክት እላችው ተስምተው እይጠገቡም እግዚአብሔር ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před 11 dny

    ዘመንሽ ይባረክ የማይቀየር ድምፅ ሁልግዜ አዲስ::

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 5 měsíci +11

    እልልልልልልል መላእክተ ዝማሬን ያሰማልን እህቴ::🙏🏽💕 አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው::🙏🏽

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 Před rokem +7

    አች ልዩ ሴት ትለያለሽ የኔ ዉድ ምርትየ ምርትየ አች የመንፈስቅዱስ ምርት ነሽ መዝሙርሽ ስጋን ቀዶ አጥትን የሚነካ ነዉ እዴት አባቴ እደምወድሽ ዝማራ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐

  • @abrahamsheferaw8789
    @abrahamsheferaw8789 Před 2 lety +9

    ኣምላክ ኣብዚሑ ይባርኽኪ ምርጡ ሓፍተይ
    ናይ ድንግል ማርያም ኣማላድነት ኣይፈለየኪ ርሑስ ኣውደኣመት በዓል ልደት ይግበረልኪ ምስ ደቅኪን ስድራኽን።ውድ እህታችን

  • @harekapetale9737
    @harekapetale9737 Před 20 dny +1

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @habtamusisaylecturingofcom2370

    "አዲስ አድርገኸኝ ዛሬም አሮጌ ነኝ
    ቃልና ተግባሬ አልሰማማም ያለኝ።" ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ያብዛልን ።

  • @user-sc9pl6zi7q
    @user-sc9pl6zi7q Před 2 lety +26

    ምርትዩ እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን የሃብኪ እመ ብርሃን ኩሉ ሕይወት ዘመንኪ ብርሃን ተዓድልኪ ኣሜን ኣነ ኤርትራዊ'እየ መዝሙርኪ ብጠዓሚ እየ ዝፈትዎ የነ እህት I Love you so much

  • @MAHLETLEGESSE
    @MAHLETLEGESSE Před 4 měsíci +4

    ምርትዬ❤ የኔ ተወዳጅ መዝሙሮችሽ በሰማኋቸው ቁጥር ሁሌ አዲስ ናቸው ተባረኪልኝ ከዚህም በላይ እንድታገለግይው እድሜና ጤና ሰጥቶ በቤቱ ያኑርሽ❤

  • @blessedlove2113
    @blessedlove2113 Před 20 dny +1

    Such very beautiful moving mezmurs. Thank you and the Holy Trinity bless and Dingil Maryam bless you.

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam Před 2 lety +31

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
    እጅግ የምወድሽ የማከብርሽ
    የተዋሕዶ ዕንቁ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አሜን!

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 2 lety +11

      ሀና እህቴ አብሮ ያሰማን ክብር ይስጥልኝ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ባላችሁበት በጤና በፍቅር ያኑረን አሜን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +21

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ እህታችን እናታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን የአግልግሎት ዘመንሽን ኢየሱስ ይባርክልሽ ከዚህ በላይ ለማገልገል ያብቃሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልን በቤቱ ያፅናሽ❤️👈ሼር ሼር👈

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 2 lety +1

      እህቴ ሀና ለሁላችን ዘመናችንን ይባርክልን አሜን

    • @seblielove1792
      @seblielove1792 Před rokem

      ምርትዬ እኔ ልጅ እንዳለሁ ጀምሬ መዝሙሮችሽን በጣም ነው የሚያስለቅሱኝ በዛላይ ስደት አለም ላይ ሁኘ ሆድ ያስብሰኛል ከደጁያብቃኝ ዘማሪ መልእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @FeyselFeysel-zf4bk
    @FeyselFeysel-zf4bk Před měsícem +1

    ኦሮቶዶኮስ የምትሆነው መርጠህ ሳይሆን ተመርጠህ ነው ምርትነሽ ፈጣሪ እንዲህ ልቤን በመዝሙርሽ እንዳረሰረስሽኝ በቤቱ ያጽናሽ

  • @lallistuuoromiyaa8692
    @lallistuuoromiyaa8692 Před 11 měsíci +4

    Amen Amen Amen kale hiwet zemare melaketen yasemalen Hitach🙏💒🤲😢🥰

  • @Aelaphe
    @Aelaphe Před rokem +10

    አንተ ከወሰንክ እውነት ነው እሱ ምን ይሳነዋል ምርቴ የማይሰለች መዝሙር ነው።❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ethiopiawet8831
    @ethiopiawet8831 Před 2 lety +8

    አዲስ አድርገህኝ ዛሬም አሮጌ ነኝ ቃልና ተግባሬ አልስማማም ያለኝ ጌታየ ፍቅርህ ይቀስቅሰኝ😭😭😭🙏 ምርትየ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @abt1292
    @abt1292 Před 9 měsíci +3

    እስኪመጣ ደጉ ዘመን እጅግ ፈክቶ
    ጎንበስ አለች ዉዷ ሀገሬ ምጧ በዝቶ
    ይህም ያልፋል ይሸነፋል ሀዘን ፅልመት
    እናምናለን ቀን ይመጣል ባንተ ምህረት😢😢😢

  • @ayeledegu4975
    @ayeledegu4975 Před 2 měsíci +1

    ምንኛ መታደልና መሰጠት ነው ልዑል እግዝአብሔር ሙሉዕ ሲያደርገው ደግሞ በትክክለኛ ቦታውና ቤቱ ዋለ። አንቺን ከዚህ ውጭ ማሰብ ደግሞ ኪሳራ ነበር ለሁላችንም የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። ምርትዬ አንቺንም እንደ ቀባሽ በረከቱን አብዝቶ አፅንቶ ያኑርሽ።አሜን እወድሻለሁ የኔ እህት

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 Před 2 lety +30

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ ፤ ይጠብቅሽ እመብርሃን ከፌትሽ ትቅደም !!! ምርቴ በጣም ጥሩ ዝማሪ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና እንዲሁም በፀጋ ይጠብቅሽ ስራሽን ልፋትሽን ይባርክልሽ ባለሽበት ይጠብቅሽ የአገልግሎት ጊዜሽን ይባርክልሽ የቅድስት ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ዕንቁ ነሽ እንወድሻለን !!!🙏🙏🙏💚💛❤

  • @godolyastube
    @godolyastube Před 2 lety +13

    ምርትየ ዝማሬዎችሽ ተሰምተው አይጠገብም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 2 lety +4

      ዘማሪት ገነት ፀጋይ አመሠግናለሁ ክብር ይስጥልኝ

  • @SamrtSamrt-hb8ho
    @SamrtSamrt-hb8ho Před 7 dny

    ይሄንመዝሙርስሰማእባይትናነቀኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Před 7 měsíci +3

    ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አጥንተን የሚአለመልም የመላእክት ጥዑመ ዜማ በቤቱ ያቆይልን ክብር ባለኝ ነገር የለም ከኔ ምለው ሁሉ ካንተ ነው ስለማይነገር ስጦታህ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሀይማኖታችንን ጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @nonenone3991
    @nonenone3991 Před 2 lety +7

    እህታችን ዘማሪ ምርትነሽ መዝሙሮችሽን ሰምቸ አልጠግባቸውም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ. ያፅናሽ አሜን

  • @sarasara-kt8ud
    @sarasara-kt8ud Před 2 lety +24

    የኛ እንቁ ዘማሪት ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሌ ነው የማዳምጥልሽ በአረቤት እየሰራሁ መፅናኛ መዝሙር ኡፍፍፍፍ ፀጋው በረከቱን ያላብስሽ

    • @almazmamo5869
      @almazmamo5869 Před 2 lety +1

      ምርቴ መዝሙርሸ ስለሚያፅናናኝ ሁል ጊዜ ነው የማዳምጠው ዝማሬ መላክትን ያሰመሽ ።

  • @AwetKesete-cx5lb
    @AwetKesete-cx5lb Před 13 dny +1

    betaami ytaftal zmari melaekti yasemalen

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Před 6 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማል ምርትዩ ❤❤❤ እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ጸጋው ያብዛልሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዚኣብሔር ይመስገን🤲❤️

  • @tirumidiya3815
    @tirumidiya3815 Před 2 lety +7

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታቺን ምርቴ መዝሙሮቺሺ ሁሉ በጣም አፅናኝ ናቸዉ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety +12

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክሽ የፈጣሪ ቃል ይመግባል በጣም ምርጥ መዝሙር ነው

  • @user-tx1ez3kd3q
    @user-tx1ez3kd3q Před 8 měsíci +6

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥሽ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏

  • @user-mr7xf6jt9w
    @user-mr7xf6jt9w Před 9 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 Před 2 lety +12

    ፍፁም መንፈሳዊ መዝሙር፡ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 8 měsíci +3

    ምርትዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ ቤበቱ ይለቅ ኢህት አለምዬ ዘማረዎችሽ ተሰምቶ የማይጠገቡ ሁሉም አድስ ዘመናት የማይሽር የኢግዝአብሄር ፀጋ መስፈስ ያለበት መንፈስን የምያድስ ዝማረ ሁለም የማይቀዬ ተባረክልኝል

  • @lamrotniguse4159
    @lamrotniguse4159 Před 15 dny +3

    Amen amen amen ❤❤❤❤ zmari melaekt yasemaln mertnesh❤❤❤Ye esrael amlak hulachinnm yasbem❤❤❤❤

  • @abateabayneh7946
    @abateabayneh7946 Před 2 lety +15

    በቤቱ እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ፤ህይወትሽ በአንድየ የተባረከ ይሁን አሜንበቤቱ እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ፤ህይወትሽ በአንድየ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 Před 2 lety +5

    ምርቴ የኔ ውድ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክሽ ይጠብቅሽ እኔ ያንች መዝሙር ስሰማ እፅናናለሁም እለቅሳለሁም እውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር እምላክ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @danwet8394
    @danwet8394 Před 25 dny +2

    9 ሚሊየን 800 እይታ❤❤❤❤❤
    ምርትየ የኔደርባባ የሴቶች አርያ ነፍ አመት ኑሪልን

  • @user-gv1wt9mx1k
    @user-gv1wt9mx1k Před 2 měsíci +1

    ዘማሪ መለአክ ያሰማልን እህታችን በርችልን ያችን መዝሙር እየሰማን በስደት ያለን የተዋህዶ ልጆች እንፅናናለን እልልልልልልል👏👏👏👏👏ልልልልል👏👏👏👏ልል💋❤ አሜን🙏

  • @rakiabadi5393
    @rakiabadi5393 Před 2 lety +13

    አሜን አሜን አሜን ምርቴ በጣም ያማሩና አስተማሪ የሆኑ ዝማሬዋች ናችው:: ልዩ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ይኸው የናፈቀኝን ዝማሬሽን እየተፅናናሁበት ነው:: ዝማሬ መልእክትን ያስማልን 🙏🙏🙏