በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
Vložit
- čas přidán 25. 06. 2024
- Be Zelalem Kidan by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)
፩ በማለዳ - • በማለዳ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን...
፪ እረኛዬ ነህ - • እረኛዬ ነህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥ...
፫ መታደል ነው - • መታደል ነው - ዘማሪት ምርትነሽ ጥ...
፬ ባርከን - • ባርከን - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን...
፭ ቀን አምጣ - • ቀን አምጣ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላ...
፮ መልአክ - 0:00
፯ በዘላለም ኪዳን - • በዘላለም ኪዳን - ዘማሪት ምርትነሽ...
፰ መልካም ነህ - 4:56
፱ የታል ጸሎቱ - 10:43
፲ የእሽታ መንፈስ - 17:16
፲፩ ኢየሱስ - 21:51
፲፪ አሜን - 26:59
፲፫ መዳፋ ላይ - 32:28
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official CZcams Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual - Hudba
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንተሽ ኑሪ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
ታውቂያለሽ ድጋሚ አላይሽም ብዬ ከልቤ አዝኜ ነበር የልጅነቴ ስለሆንሽ ድጋሚ ስለሰማሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ አበርቺው የምወደው መላከ ምክሩ ያበርታሽ በቤቱ ኑሪልኝ!
አሜን ጸሎትሽ ይርዳኝ
በእውነት የምልሽ ስሜትሽ ስሜቴ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
መዝሙሮችሽ ከልጅነት ሰንበትምርትቤት ያሳደገኝ ለኔ ሉዩኮንነሽ ምርቴ ወድሻለው
ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያደልልኝ
ለምን ነው አላይሽም ያልሻት
መንቸም ሰው ይሳሳታል ዋናው መመለሱነው
አሜን አሜን አሜን🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏ዝማሬ አመልክ ያሰማልን👏👏 አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ እህታችን🥰😘 🙏✝️🙏✝️🤲🤲🤲🤲🤲
Mesihu midir lay ale gin bhathiat tethmko endezemenu hunoAll.fetari hoy ansaw fewusew.amen .sella/___!
መዝሙሮችሽ ስስት ናቸው ይህ ከላይ ይመስለኛል::
አሜን እንደ ቸርነቱ በቤቱ የተከለን እሱ እስከመጨረሻው ይጠብቀን!!!
እግዚአብሔር ሁልጊዜ የተረጋጋሽ ያድርግሽ
ያድርገን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ከተኩላ ነጣቂ የጠበቀልን እመብርሃን ሁሌም በምስጋና ታድምቅሽ❤❤❤
😊
ምርትየ ዝማሬሽን እና ይሄ እረጋ እያለ የሚንቆረቆረው ድምጽሽን እየሰማሁ እንባየ ሳላስበው ይፈሳል።
ምርትየ ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መዝሙሮች ናቸው፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ከርሱ ለእርሱ አብሮ ያሰማን
አልልልልልልልልልል
@@mirtnesh-tilahun èèèèeèèè
@@mirtnesh-tilahun eeeeeeeeeeeeeè
የሚያፅናና እና የሚያበረታ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ ልቤ ሲያዝንም ስከፋ መዝሙሮችሽን እየሰማሁ አልቅሼ የምጽናናበት ጊዜዎች ብዙ ናቸው በርችልን ለዘላለም በቤቱ ያኑርሽ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ ።
እግዚአብሔር አምላክ አንቺን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።ዝማሪ መልአክ ያሰማልን።
❤❤❤❤❤
በርችልን ምርትየ
ድንግልዬን አንችኮ ልዩ እህታችን ነሽ ጌታ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታለም ።
የኔ እህት እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ.......ሁሉም መዝሙርሽ የልቤን መሻት ይሞላዋል .........አሜን 🙏
Amen.amen.amen.
እግዝኣብሄር ይጠብቅሽ ለልባችን ፈውስ የሆኑት መዝሙሮችሽ በዕፀ ገነቱ ይፃፍልሽ ሰላምን ናፍቀኛል ለሰላም ብለሽ ልክ እንደ መዝሙሮችሽ የተሳኩልሽ ብትፀልዪ ደስ ይለኛል ኣምላክ ይባርክሽ ምርትየ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔው ውድ እህቴ ስወድሽ መዝሙሮችሽን ከልጅነቴ ጀምሮ እያዳመጥኩኝ ነው ያደኩት መዝሙሮችሽን ሁሉ በፍቅር ነው የምወዳቸው
አንቺ ባልነበርሽበት ጊዜም እያዳመጥኩት ነበር ድጋሚ በጥዑም ዝማሬሽ ስላየሁሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን! አሜን፫🙏💕💕
አሜን ምስጋናዬ ከልብ ነው ሁሌም ጸሎታችሁ አይለየኝ
ዝማሬሽ ልብ ከፍቶ የመግባት ሃይል አለው ድምፅሽን ልቤን እርብትብት ያደርገዋል በጥልቅ እግዚአብሔርን እንድመለከት ይረዳኛል ምርቴ በእጆቹ መሃል ይጠብቅሽ በተለይ ከምንፍቅና አለም አድማጭሽ
አሜን
ዘምሪት ምርትነሽ መዝሙሬችሽ በጣም ደስ ይላሉ እና ቀጥይበት በርቺ ለማለት ነዉ ይዉ ብዙ ካንቺ መማር ይቻላል እና ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ይላቸዉ ናቸዉ መልካም ነዉ ቀጥይበት እመቤቴ ታበርታሽ ፍፃሜሽን ይሳምርልን የሁላችንንም በቤቱ ይቆየን አደራ አደራ አደራ ቀጥይበት ደስ ሚል ጣዕመ ዝሜሪ ነዉ ዝሜሪ መላዕክት ይሰማሽ❤❤
ምርትዬ የአፌ መፍቻ መዝሙሮችሽ ናቸው፡፡
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡
ምርትዬ ከሴት ዘማርያን በአንደኛ ደረጃ መዝሙሮችሽን እወዳለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አቤቱ በአንድ ልጅህ አቤቱ በምትወደው አባት ሆይ በምትወደው። ፣😥😥😥
ምርትዬ የአፌ መፍቻ መዝሙሮችሽ ናቸው የኔ ልዩ በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏😍
የሚያበረታታውን ያንን መልአክ አሰብኩት አቤቱ (2)
ጉልበቴ ሲዝል ልቤም ስፍራ
ያንን መልአክ ጌታ ሆይ አደራ
የኔ ውድ ምርትዬ እንደምወድሽ እግዚአብሔር ያውቃል ደግሞም የልቤን ስብራት ጠግኖልኛል እኛው ጋር በመሆንሽ ደስ ብሎኛል
ሌሎቹንም ይመልስልን በተለይ ትዙዬን ሳስብ አይይይይ😭😭😭 እግዚአብሔር አዲስ ቀን ያምጣና ያሳዬን በእውነት 😭
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን👏👏👏👏
መዝሙሮችሺ፡ሁሉ፡ልብን፡ያሳርፋሉ፡ፈጣሪ፡እድሜና፡ጤናውን ይስጥሺ፡በቤቱ፡ያፂናሺ፡በርች፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን
መዝሙርሽን ስሰማው ልቤ ደስ ይለዋል እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ የስጥሽ
መዳፉ ላይ ቁስል ካያችሁ
የህማም ሰው ካስተዋላችሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ምርትነሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ እንቁ እህቴ በርችልኝ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ♥
ምርትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙሮችሽ ሁሉ የህይወት ምግብ ናቸው ,ዘመንሽ ይባረክ🙏
እኔ በጣም ነው መዝሙሮቿን የምውድቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
ዠዠቨዠቨ፣ዠቨዠቨዠቨቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣ቨ፣፣ዠ፣፣ዠዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣ቨዠ፣ዠቨቨ፣፣፣፣ቨቨቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣ዠ፣፣፣ዠ፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣ዠ፣፣፣፣ቨዠ፣፣፣ዠ፣፣፣ዠ፣ቀ፣፣ቨዠ፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣፣፣ዠ፣ዠ፣፣፣፣ዠ፣፣ሸ፣፣ዠ፣፣፣፣ቨቨቨቨዠ፣ቨዠ፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣ዠ፣ዠ፣፣ቨቨዠ፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣፣ዠ፣ቨ፣ቨ፣፣፣ዠቨ፣ዠዠ፣ዠ፣ዠ፣፣፣ቨቨቨቨቨ፣ቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠቨዠቨቨሸዠዠቨቨቨቨቨሸዠቨቨቨቨቨቨዠቨቨዠቨዠዠዠዠዠዠ
Sii wodish egzqbeher bebetuu yatsnash❤❤
❤️አሜን ❤️፫❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ እህቴ ምርቴ መቼሰ መታደል ነው። እግዚአብሔር ~ እመ ዓዶናይ ~ማርያም ማመሰገን ቅዱስ ንን 👏❤️👏❤️👏 ልዩ ተሰጡ ነው ወርቀ ቃና .....ውድዱድድድድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️👏❤️👏❤️አሜን
አሜን
የሰለጠነውን ስም "ኢየሱስ" የሚለውን መዝሙር በቃ ሙሉ አልበሙን አልጠግበውም ... ለነፍሴ ምግብ ስለሆነኝ መዝሙርሽ እግዚአብሔር የማያልቀውን ፀጋ ያድልሽ ያብዛልሽ ... አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬም ያሰማሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ይሄ ግን እውነተኛ የምርትነሽ ዩቱብ ከሆነ ደስ ይለኛል እኔ መቼ እንደማውቃት ታውቃላቹ በጣም ልጅ ሆኜ ህፃናት ሰንበት ትምህርትቤት በማገለግል ሰአት ጂማ ዞን አጋሮ ከተማ ለ አገልግሎት በመጣች ጊዜ ነበር እኔ ደሞ የ ጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ደብረ ፅሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት የመድርክ አገልጋይ ነበርኩኝ እና ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ላይ በርቺ ያለችኝ ነገር እስካሁን አልረሳውም የዛሬን አያርገውና ዛሬ ግን በ አህዛብ ሀገር ለስራ መጥቼ መከራዩን አያለው መውጣት አቅቶኝ በፅሎት አስቡኝ እህታቹን ምርትዩ
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ እንዲደረግ እናምናለን አይዞሽ በርቺ የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው በፀሎት ከፊቱ አትራቂ እመአምላክ ታበርታሽ
@@nunshamitku2722 አሜን አሜን አሜን ተባረኪ
መልካም ነገር ሁሉ በብርታት በጥንካሬ ይታለፋሉ እግዚአብሔር ያሻግራል በሞገስ ወደስፍራ ይመልሳል ተስፋ ብቻ ማድረግ ነው ሁሉ ስለሚቻለው ።
🙏🙏🙏❤❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባርከው
fetar yirdash berich hulum lebego new endatakich hulum yalifal tarikim yihonal yichi alem kenitu nati enam ayisemash mariyamin yeyaze mechem ayiwedikim biritatum medanihalem ke gonu newuna!!!!!
zemare melaktin yasemaln tebareklin
አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው በቤቱ ያጽናሽ አይዞሽ በርቺ !
"በቤተ መቅደስህ ያሳደግከኝ ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ "ን የመሰለ መዝሙር የዘመረ አንደበት ጎሮኖ ውስጥ ሲዘልልና የማይገቡ ቃላቶችን ሲቀባጥር ባይ አዝን ነበር። ጌታ እየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን።እህታችንንም ልቧን ይመልሰው።
❤
መዝሙሮችሽ ትህትና ፀሎት ወንጌል የተሞሉ ናችው
ተባረኪ
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልኝ ተባረክ ዘማሪ ምርትነሽ።
Aman Aman Aman 😭😭😭🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ብሰማዉ ብሰማው የማይጠገብ ሙዙሙር እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ መዳሃን አለም እየሱስ ክርስቶ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ❤ምርትዬ ቅዱስ ሚካኤል ካንቺጋራ ይሁን ❤
ዘመንሽ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን በወለላይቱ ቤት ይለቅ
በልብሽ እሽታ መንፈስ የትትናው ቂባት አለው አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ እናታቺን 🙏❤❤🙏❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
አሜን አብሮ ያሰማን
ምርትነሽዬ እንኳን ወደቤትሽ ተመለሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዝማሬሽ ጣእም አለው የተሰጠሽ ከላዬ ነው አንቺ የኦርቶዶክስ ፈርጥ ዘማሪ ነሽ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ተባረኪ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ቃሊቲን ሰማንያን አሜን አሜን አሜን
አልልልልልልል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘመንሽን ይባርክህ እንወድሻለን
please edit your comment
@@Amentube1037 bchayen kaliti saneb endet ende denegetku 👍👍👍
ምርትዬ ያንቺስ ፀጋ ይለያል መዝሙሮችሽ ስሰማ ውስጤ ይረሰርሳል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርቺልን የተዋህዶ እንቁ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ ማልካትን ያሳማልን ሳግዉን ይባዛልች ይን እናት ምርትይ ♥️♥️♥️♥️
Zimare meliakiten yasemash mireteye.betam teru Sera new enedehuligize taeme zema alew
ጎበዝ አሁን ደግሞ ለሰማህታቱ ለፃድቃኑም ማመሰገን ይልመድብሸ በርች!
ግጥምና ዜማ ካሉት ሼር ያርጉኝ
አረ በግድ
@@mirtnesh-tilahun አለኝ ግጥም እና ዜማ እንዴት ማግኝት ይቻላል አችን አድራሻሽን አስቀምጭልኝ እህቴ
@@user-jv5kl7tu9t ሰላም ለኩልክሙ ይሁንልኝ አረ ለኔም እስኪ ስጡኝ ህክምና ዜማ እንደው በእግዚአብሔር ስም
ምርትየ የመንፈሳዊ እናቴ እንዲሁም እህቴ ከህፃንነቴ እስካሁን ያንችን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሺ🙏🙏🙏
ምንም ቃላት የለኝም የኔ ትሁት❤❤❤
Zemare melaiktun yasemalin ❤
እጅግ በጣም ይጣፍጣል ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
❤❤❤❤❤❤
አሜን ክብረ ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረኪሽ
ምርትየ ከምር እደት እደምወድሽ እኮ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤ ያችን እና የዘርፌን መዝሙሮች በጣም ነበር እምወድላቹሁ ዘርፌ ግን አሁን እደዚህ መሆኗ ያሣዝነኛል😢እግዚአብሄር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሳት🙏ምርትየ አችንም በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርችልን❤❤❤
amen ameseginalew
እልልልልልልልልልል
@@mirtnesh-tilahun እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ የሚፈታተንሽን ገስፆ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ አንደበትሽን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ በመልካም ቃል ይባርክልሽ ✞✞✞♥
ዘርፌ የወልዲያ ህዝብ እደሚወድሽ ታቂያለሽ የኔ ቆጆ እመብርሀን ልብሽንጨመልሳ ስላመጣችሽ ወደቤትሽ ደስብሎኛል እና በልጅነት እድሜየ ስላየሁሽጨወልዲያ ሁሌ ያችን መዝሙርነው የማዳምጠው እግዘብሔር የሰጠሽን ፀጋ ማንም አይነጥቅሽም እመብርሀን ትጠብቅሽ
ምርትዬ እንወድሻለን እግዚአብሔር ያብርታሽ
" #በእግዚአብሔርና_በሰው_መሐል " የሚለው መዝሙር ይለያል ከምር ፤ ኦርቶዶክሳዊነት እንዴት ደስ ይላል ... እስኪ በዚህ ዜማ በዛ አርገሽ ዘምሪልን 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትየይ ስወድሽ በጣም ኣዝኜ ነበር ኣሁን ዶሞ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እመቤታችን ዘመንሽን ትባርክልሽ እህታችን በርቺ🙏❤🙏🙏
ምርቴ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። ጥኡመ ዝማሬ ዜማ
🤲🤲🤲🌹❤❤🌹💐🌷💒💒🌷🌷🌷🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷💒💒💒🌷🌷💒🌷🌷❤❤🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸❤🌹🤲🌹🌷💐😍❤🌹💒💒🤲🌹💐❤💐
ባዘንኩ በተበሳጨሁ ጊዜ መድሀኒቴ ነው መዝሙርሽ
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያድልሽ .❤❤❤❤
እህቴ ዝማሬሽን ድጋሚ ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል. እግዚአብሔር ይመስገን. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.
አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን ክብር ይስጥልኝ
ምርትየ በኮልታፋው የልጅነቱ አንደበቴ ጀምሮ መዝሙሮችሽን ስዘምር አድጌ ከዛ የሆነውን ሁሉ ሳይ የምር አዘንኩኝ ምክናያቱም ምርትየ በጣም በጣም በአካል ከማውቀው ሰው በላይ ስለምውድሽ። ምርትየ በቤቱ ጌታችን ፈጣሪያችን በቤቱ ያፅኑሽ።
ምእመናን አንድ ማለት የምፈልገው ነገር አለኝ.. ሰውን ውደዱ ከልባችሁም ካለ ምክናያት ሁላችንም እንዋደድ ነገር ግን ሰዎችን ተከታይ እየሆነ ላለመሆናችን እርግጠኞች መሆን መቻል አለብን ለምሳሌ ትዝታውን ስትወዱት እሱን አለመከተላችሁን ዘርፌን ስትወዱ ዘርፌን ላለመከተላችሁ እርግጠኞች ሁኑ ምክናያቱም ጥፋታቸው ጥፋታችሁ ስለማይሆን።
እግዚአብሔር ይመስገን 🕯
እህታችን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽን ይባርከው ⛪️
በኦርቶዶክስ እምነትሽ ያጽናሽ
አሜን 🙏
አሜን፫
እባካችሁ ይንን ዝማሬ ለህይወት የምሆን ነውና
ወደ ልብ አስገብታችሁ አሰላስሉ❤❤❤
Mirtye yene wd enat medhaniayalem edme ena Tena yistsh mezmursh menfesn yadsalu zefen yishageralu betam ewedshalehu nurilgn ye,agelglot zemenshn yibarkew
iihuuuuyu
osdutidifi
የምወድሽ ዘማሪት ምርትነሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንቺን መዝሙሮች እየሰማሁ ነው ያደኩት መዝሙሮችሽ ልብን ያረሰርሳሉ፣ ያፅናናሉ፣ ያበረታሉ ... "የሚያበረታታውን " የሚለውን ስሰማው ሁሌም ያስለቅሰኛል ልቤ ይነካል። እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልሽ 🙏🙏🙏
አህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺ ደስ ይላል
እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥልኝ ህታችን
እድሜ ይስጥሽ
🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 amennnnnnnn
Benkusayhon bedem yegezat
Wde esunew wow
Zmare melaekt yasemaln
Tleyaleshko mrtye
Berchilgn
እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናን
ምርትዬ መዝሙሮችሺ ሁሉም ቢደመጥ ብደመጥ የማይጠገብ ነው ዘማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ታላቅ ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ቅዱስ ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ❤ በምን ቃል ልግለፀው ምሕረቱን😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በማርያም በጣም ነዉ ምወድሽ አንች የ Orthodox እንቁ ነሺ እንዳትቀዬሪ እህቴ እባክሺ❤❤❤❤
ክብር ለፈጣሪ
ይህን ሙሉ መዝሙር ምንም አልጠግበውም በጣም ደስ ይላል በተለይ ቅዱስ ነህ ብልህ ይህም ያንስብሀል የሚለው እግዛብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ የተረጋጋሽ እህታችን እወድሻለሁ በጣም
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አብሮ ያሰማን
ገና ድምፅሸን ስሰማው እግዚአብሔር ወደ ዉስጤ ነው የሚገባው በዚህ መዝሙር የከበደኝን ፈተና ተወጥቼዋለው ዘምሬያለው አምላኬ ሚካኤልን ልኮልኛል። እድሜና ጤናውን አብዝቶ ያድለሽ ኑሪልኝ እህቴ ❤❤❤❤
"መዳፉ ላይ ቁስል ካያችሁ
የህማም ሰው ካስተዋላችሁ::
ውዴ እርሱ ነው ነብሴን የያዛት
ብእንቁ ሳይሆን በደም የገዛት::"
እህት ምርትነሽ እግዚያብሔር አምላክ ይባርክሽ; ቅዱስ የሆነውን ዝማሬ መልአክ ያሰማሽ::
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amen❤
Ytal eysus mesheshgiychen❤
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዘማሪ ምርትነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በቤቱ ያፅናሽ መዝሙሮችሽን በማንኛውም ሳአት ነው ምሰማቸው በተለይ ለሊት ተኝቸ ቀስ ባለው አደበትሽ ምዘምሪያቸው መዝሙሮችሽ መንፈሳዊነትን ያበረታሉ
በርችልን በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምርትዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መዝሙሮችሽ ህይወት ይቀይራሉ በጣም ነው እምወድሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሉት ዘመንሽን ይባርክልን🙏🥰🥰
አሜን ዝማሬ ሠላዕክት ያሰማልን እህተችን ፀጋዉን ያብዛልሽ አሜን
Ehtachin mirtnesh: yihe dimts eko ye egnan lib yasarf zend kelay ke fetari yetesetesh sitota new...
ምሪትዬ ምን አይነት ጸጋ ነው የሠጠሺ ጌታች መዝሙሮችሺ ማራክ ድምጽሺ ማራክ ነው የነ ኢህት ተባረክልኝ የምንሳሳልሺ የነ ወድ ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ምንውድሽ እህታችን ድንግል ማርያም ካንቺጋርትሁን
አሜን