"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 07. 2022
  • ‪@-betaqene4118‬
    #እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
    #ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
    #እኔም_ትውልድ_ነኝ
    #መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
    #ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
    #የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
    #ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
    #ቸሪቱ_አማላጅቱ
    #ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
    #እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
    #በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
    #አብ_የተከለው
    #ስለወደደኝ_አዳነኝ
    #orthodox_tewahido
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
    #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
    #ድል_አለ_በስምህ
    Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
    #Hiwot_Newu
    #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
    #Nu_Enawedesat
    #Orthodox_Tewahido
    #Eyesus_Lebel_Eyesus
    #gebreyohannes_gebretsadik
    #Amalagitu_Hoyi
    #ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
    #Natanem
    #Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
    ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
    ‪@-betaqene4118‬ is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
    Ethiopian Orthodox Tewahido song.
  • Hudba

Komentáře • 1,2K

  • @user-bh8vo3iq3v
    @user-bh8vo3iq3v Před 11 dny +7

    እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤ወንድሜ❤❤❤❤

  • @user-tn8xj4gt4y
    @user-tn8xj4gt4y Před měsícem +16

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀጥታ ትኑር ❤❤❤❤

  • @meronhailu4808
    @meronhailu4808 Před 7 dny +3

    በለፀጋ ነው የማይሾሙት በመዳፉ ነው ሞት እና ህይወት ❤❤❤❤❤❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Před 5 měsíci +9

    ዝማሬ መላክት ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci +8

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 መዝሙሮችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው በጸጋው ይደግፍህ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před měsícem +6

    ፀጋ ይጨምርልህ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን😊

  • @hhkjj6717
    @hhkjj6717 Před 17 dny +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ziziwork
    @ziziwork Před 10 dny +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን፣

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před 2 měsíci +12

    ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤❤❤💖💖💖🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏ኣሜን🙏

  • @alemazal-rx5kh
    @alemazal-rx5kh Před 2 měsíci +3

    ተመሠገን ተመሠገን ጌታዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏😍😍

  • @user-cg3vl5pn4f
    @user-cg3vl5pn4f Před 14 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před 8 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን ዚማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 2 měsíci +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před měsícem +5

    እልልልልልል 🎤🎤🎤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ የድምፅህ ነገርስ? ❤❤❤🙏

  • @user-nl8cx3kn3n
    @user-nl8cx3kn3n Před 14 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lb5di6hk6m
    @user-lb5di6hk6m Před 3 měsíci +9

    ስለ እውነት መክሊትህን ተጠቅመሀል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @MTeddyLdebele
    @MTeddyLdebele Před 4 měsíci +20

    በጣም የምወደው ዘማሪ 😍😍😍እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍የሱ መዝሙሮች መጽሐፍ ናቸው 😍😍😍

  • @tenayetademu2105
    @tenayetademu2105 Před 5 měsíci +9

    እኔም ትውልድ ነኝ በፅዕይት እልሻለሁ
    እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ!!! ዝማሬ መላይክት ያሠማልን!

  • @egigayehudamtew6832
    @egigayehudamtew6832 Před 7 měsíci +9

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽነልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e Před 14 dny +5

    ዘማሪ ገብረ ዮሀንስ ገብረ ፃድቅ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መዝሙሮችህ ነፍስን ያለመልማል🙏

  • @drphone9773
    @drphone9773 Před 11 měsíci +363

    እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ በላይክ ❤❤❤እንደት ደስ እንደሚለኝ እኮ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @GhGh-ns7pn
    @GhGh-ns7pn Před 2 měsíci +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asteraster3044
    @asteraster3044 Před 7 měsíci +5

    አሜንንንአሜንንልልልልልልልል

  • @solomonmulugeta9590
    @solomonmulugeta9590 Před 7 měsíci +4

    Zemare Melaekete yasemalenn!!!Eneku ye Oretodox leje koranbehe Dengele Eme Berehne tela kelela teunhe!!!Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤

  • @mengistutadesse5342
    @mengistutadesse5342 Před 3 měsíci +5

    ዝማሬ መላዕት ያሰማልን

  • @EthiopiaFikr-hg8fw
    @EthiopiaFikr-hg8fw Před 5 měsíci +6

    🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላእክት ያሠማልን መግስተሰማያትን ያዋሥል ፍጣሪሆይ ለንሥሀ አብቃን😢👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል👏👏

  • @mesi557
    @mesi557 Před 6 dny

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን✝️
    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @workeago426
    @workeago426 Před rokem +3

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሜን እሜን እሜን ዝማሬ መለእክ ያስማልን

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 2 měsíci +6

    💙🤍 የመላዕክት ዝማሬያት ስብስብ ነው ይሄ ዝም ብሎ አይደለም::
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏

  • @Zemenfe
    @Zemenfe Před 2 dny

    ቃል ሂወት ያስማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር🙏🙏🙏🙏

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s Před 4 měsíci +10

    ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ የሰጠን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 🙏

  • @user-vs9lb5eu9n
    @user-vs9lb5eu9n Před 7 měsíci +4

    አሜንንአሜንንአሜንንን❤❤❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 7 měsíci +14

    አሜንእግዚአብሄርፀጋውንያብዛልህውንድማችን፣መንፈስቅዱስየሞላበትመዝሙር❤❤❤❤❤❤❤እውንትነውአዎህይውትእየሱስ💋💋💋💋❤️❤️👏👏👏🇪🇹🇪🇹⛪⛪🤲

  • @MuluRega
    @MuluRega Před 5 měsíci +17

    ዝማሬ መላዕት ያሰማልን⛪️✝️🙏

  • @wonduaynabeba5034
    @wonduaynabeba5034 Před 16 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iu2bn2nd1v
    @user-iu2bn2nd1v Před 6 měsíci +6

    እግዚአብሔር አንድጌዜየተናገርው
    እኔምይህንብቻሠማሁ
    ሀይልእግዚአብሔነው
    ዝማሬመላክትንያሠማልን፡ፀጋውንያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Před 11 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን 💗💗💗💗🌹🌹🌹🕌🕌🕌🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍😊

  • @user-rx4ru2gi9c
    @user-rx4ru2gi9c Před měsícem +2

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Před 7 měsíci +2

    አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልን እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል በቤቱያፅናህ ወንድማችን የገገልግሎትዘመንህ ይባርክልህ የድንግል ማርያምልጅ❤❤❤❤❤

  • @selammolla3915
    @selammolla3915 Před 3 měsíci +4

    አጥንትን የሚያለመልም መዝሙሮች ናቸው ተባረክልን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!❤❤❤🙏🙏🙏

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 6 měsíci +18

    እንደው የዚህ መልካም ሰው ዝማሬ ስሰማዉ ውየ ባድር አልጠግብዉም ማለቴ የእግዚአብሔር ቃል አይጠገብም ሁልጊዜም አድስ ነው የእሱ ስጦታ የተለየ ነዉ በእውነት😢 ምን አይነት ፀጋ ነዉ በማርያም 😢

  • @KedestMersha
    @KedestMersha Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢አፈ ወርቅ ዝማሬ መላህክት ያስማልን

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Před 20 dny +1

    አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን እል ልል ልል ልል👏👏👏👏

  • @sanioortega1650
    @sanioortega1650 Před rokem +7

    Egezeyabeher yebarekih zemari melaketen tasemalen

  • @user-sj3dl4mn5o
    @user-sj3dl4mn5o Před 2 měsíci +3

    በቤቱ ያፅናቹ እግዚአብሔር አምላክ የተዋህዶ ገጠችዋ❤❤❤❤❤

  • @HsYi-nz7oe
    @HsYi-nz7oe Před 4 dny

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን!!

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před rokem +8

    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MmMm-ls9iy
    @MmMm-ls9iy Před 4 měsíci +18

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍒💒🍒 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏🌻🌻🌻🔋🔋🔋♥♥♥💒💒💒🌄🌄🌄🍒🍒🍒🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌾🌾🌾💙💙💙💠💠💠🌿🌿🌿💒💒💒💐

    • @user-pj9yi5rp9f
      @user-pj9yi5rp9f Před 3 měsíci

      😊😊😊

    • @kidist1955
      @kidist1955 Před 2 měsíci

      ኣሜን 🙏
      ኣሜን 🙏
      ኣሜን🙏

    • @tesfayetakele1723
      @tesfayetakele1723 Před 2 měsíci

      Lĺĺòķķgvvcçghjkhghb
      Ygg000😮08008oi9auķe😊poop09😊😊😊😅99😊😊😊p0000oo​@@user-pj9yi5rp9f

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 4 měsíci +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን አሜን!!

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e Před 7 měsíci +5

    ዕልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባክሂን አምላክሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v Před 3 měsíci +10

    አቤት ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር ሲከፍኝ ሁሉም ነገር ሲከብደኝ ሰውነቴ ሲዝል እየሱስ ልበል እየሱስ ነው መፅናኛየ እውነት በህይወቴ ትልቅ ድርሻ አለህ ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን አጥንትን የሚለመልም የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Před 6 měsíci +10

    Zemare Melaekt Yasemalen Zemenek Yebarek Ante Yeortodox Leyou Setota Nek Erejem Edme Ketena gar Temegnehu🙏❤🙏❤🙏❤

  • @mebaethio
    @mebaethio Před 3 dny

    የህይወትን ቃል ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ!

  • @nardosgirma9224
    @nardosgirma9224 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን...በጣም ደስ የሚል መዝሙር

  • @user-ur2zg6cw8v
    @user-ur2zg6cw8v Před 5 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካቺን እድሜ ከጤና ያድልልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 10 měsíci +4

    ❤❤❤❤ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሳማልን❤❤❤✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐

  • @TirueBiruk
    @TirueBiruk Před 16 dny +1

    ቃለሒይወት ያሰማልን

  • @user-cu3bv2el5h
    @user-cu3bv2el5h Před 11 měsíci +3

    እልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @user-gd5eq4ol7j
    @user-gd5eq4ol7j Před 7 měsíci +6

    ተባረክ

  • @temesgentekle-ee6dc
    @temesgentekle-ee6dc Před 3 měsíci +3

    "እውነት ነው አዎ እውነት ነው መንገድ ነው አዎ መንገድ ነው ሕይወት ነው በእርግጥ ሕይወት ነው " ደስ ይላል

  • @user-rw1dp8ym1v
    @user-rw1dp8ym1v Před 4 měsíci +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před 11 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስል 🙏🙏🙏

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 Před rokem +9

    አሜን። አሜን። አሜን። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን

    • @zake4061
      @zake4061 Před rokem

      እባክሽ sheyte እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @HiwotAyele-ne9fc
    @HiwotAyele-ne9fc Před měsícem +4

    በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ይመስገን ስለዝማሬው

  • @adanchifikire926
    @adanchifikire926 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠሜልን

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 3 měsíci +2

    ደስስስስስስስ የሚል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @auanyway2275
    @auanyway2275 Před rokem +4

    AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏
    🥀🥀🥀ክብር ምስገና ላንተህ ይሁን።
    ልዑል እግዝአብሔር ኣምላኬ የመኖሬ ምስጢር ምንጪ ደስታዬ።✝️💒✝️
    🌷🌷🌷👏👏👏💝💝💝💋💋💋🌹🌹🌹💘💘💘💘እልልልልልል🤲🤲🤲💐💐💐💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem +5

    ዘማሪመላክትያሰማልንፀጋዉንያብዛልህወንድምአለም

  • @amalalam8720
    @amalalam8720 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን

    • @zake4061
      @zake4061 Před rokem

      እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

  • @rita5733
    @rita5733 Před rokem +3

    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @ZergiLegesse
    @ZergiLegesse Před měsícem +3

    ቃላቶች ሁሉ ያጥረኛል ይህን መዝሙር ስሰማ ካዘንኩ እፅናናለው፤ብርታት አገኛለሁ፤ ቃላት ስለሚያጥረኝ ከዚህ በላይ መግለፅ እቸገራለሁ።እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።👏👏

  • @user-em6ts6ts4v
    @user-em6ts6ts4v Před 7 měsíci +3

    ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሂር ይጠብቅህ

  • @user-zz5eh1xc9b
    @user-zz5eh1xc9b Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️😇😇😇😇😇🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @merryzebrabruk1527
    @merryzebrabruk1527 Před 6 měsíci +5

    ዝማሬ መላኣክት ያስማን❤❤

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 Před 7 měsíci +13

    ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልካ ን እግዚኣብሄር ከተመስግን ዝሃበካ ጸጋ ወደር ዘይብሉ እዪ ።
    ንዞም ዝወደቅናን ዝጠፋእናን ቤዛነ ኩሉዓለም አልዕለና ድለየና ይቅረ በለና ባርኸና።
    አሜን(3).,፡,።,። ።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል

    • @zake4061
      @zake4061 Před rokem

      እባክሽ yordi እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @geberemaryamterefe7721
    @geberemaryamterefe7721 Před rokem +23

    በኃጢያት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ፤
    ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተሰፋ፡፡
    እመ- ብርሀን አንች ጠብቂኝ

    • @zake4061
      @zake4061 Před rokem

      እባክህ gabera mareyam ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

    • @2BriezDwomen
      @2BriezDwomen Před 2 měsíci

      Amen❤

  • @user-dr9fs2gn3k
    @user-dr9fs2gn3k Před měsícem +3

    Ende ene yhen zemari emwedew ale gn kale hiewot yasemaln wendmachin❤❤❤❤❤

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před rokem +3

    🙌🏾አሜን🙌🏾

  • @Sara-iw2uk
    @Sara-iw2uk Před 6 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 😍❤❤👍👍

  • @YAREDEMISHAW
    @YAREDEMISHAW Před měsícem +2

    ቃል ሒወታ የሰመልነ😭😭😭 ❤❤❤🙏🙏🙏 አለለለለለለለ

  • @kelemuazewde6813
    @kelemuazewde6813 Před 25 dny +1

    እግዚአብሔር ጤና ሰላም ብርታት ይሁንህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ቃለ ሕይወትን ያሰማህ

  • @user-rg1jb2ju8n
    @user-rg1jb2ju8n Před 3 měsíci +4

    Ye ewunet, Girum Zimare, Betam miwedih zemar nh, MEDIHANALEM yetebikih, gin yet tefahibin........

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 5 měsíci +26

    ዝማሬ መላክትን ያሰማል አሜን

  • @GodanaGona
    @GodanaGona Před 16 dny +1

    Mezemurochi semiche semiche alitgibm betelayi Enem tiwulidi nen yemilawu❤❤❤

  • @user-iv7hk8ls6o
    @user-iv7hk8ls6o Před 10 dny +1

    Zmaremlaiketyasamaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TewabechTewabech-dw4qo
    @TewabechTewabech-dw4qo Před měsícem +3

    ተመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinteteshome6104
    @sinteteshome6104 Před 7 měsíci +90

    እግዚያብሄር ግን የማመሰግነው ኦርቶዶክስ አርጎ ስለፍጠረኝ ነው ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ🙏🙏🙏❤

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před 2 dny

    አባቶቻችን መዝሙር ምስጋና ነዉ ጸሎት ነዉ ትምርትም ነዉ ይላሉ ልክ እዳተ ያሉ መዝሙሮች መንፈስን እሚድሱ ከልብ ሆነዉ ላዳመጠዉ ህይወትንም ይለዉጣል እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫❤❤❤❤

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před rokem +3

    Amen Amen Amen zmarye melaekt yasemaln 👏👏🙏🙏💞💞💞

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 7 měsíci +9

    ''የወይን ግንዱን የተደገፈ
    ያልፋል ሁሉንም እያሸነፈ"
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @user-xb4fm4gz7c
    @user-xb4fm4gz7c Před 7 měsíci +35

    መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸዉ እልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን

  • @zinasheyoutube
    @zinasheyoutube Před 10 měsíci +1

    እሜን እሜን እሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ieshaa-ms2ph
    @ieshaa-ms2ph Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ል

    • @zake4061
      @zake4061 Před rokem

      እባክሽ hana እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem +1

      @@zake4061 ምንም ችግር የለውም 🙏😘

  • @user-ws8ll7zs7y
    @user-ws8ll7zs7y Před rokem +5

    እልልል እልልል እልልል

  • @saraangela7437
    @saraangela7437 Před 2 měsíci +2

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-uw6uf7po3i
    @user-uw6uf7po3i Před rokem +6

    ዝማሬመላክ የሰማልን

    • @zake4061
      @zake4061 Před rokem

      እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

  • @user-bz6nw4bz3t
    @user-bz6nw4bz3t Před 6 měsíci +7

    ወንድማችን በተሰጠህ ጸጋ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ እንደሰማሀን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥህ