ውል ውል አለኝ GISHEN MARIAM Wul Wul Alegn Dejish Gishen Mariam Ethiopian Orthodox Mezmur

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 09. 2019
  • ወል ውል

Komentáře • 569

  • @user-uk7jk7rr9w
    @user-uk7jk7rr9w Před měsícem +5

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    ውል ውል አለኝ ደጅሽ የአምላክ ፍቃድ ሆኖ እስክሳለምሽ😢😢😢😢

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Před 10 měsíci +14

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የመዳንያለም ፍቃድ ሁኖ ለደጅሽ ለግሸን ማርያም ያብቃኝ

  • @geberale
    @geberale Před 9 měsíci +14

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን እመቤቴ ለደጅሽ አብቃኝ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 3 lety +34

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወል ዉል አለኝ ደጅሽ አናቴ ሆይ መጨረሻየ አሳመሪልኝ💒🌿♥

  • @Haiah-bv7gv
    @Haiah-bv7gv Před měsícem +7

    ውል ውል አለኝ ደጅሽ የአምላክ ፍቃድሆኖ እስከሰላምሽ ግሽን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ 😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

    • @YaedAbebe
      @YaedAbebe Před dnem +1

      የጊሸኗእመቤቴየልቤመመኪየጌታእናተ

  • @user-hs2zj1jc5v
    @user-hs2zj1jc5v Před 2 lety +24

    እልልልልልልል እመብርሃን ከከፋ ነገር አገራችንን ጠብቂልን አሜን ፫ ቤተሰቦቻቸንም በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላሽ 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 Před rokem +7

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክይ ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ሆይ ለደጅሺ አብቂን

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 Před 7 měsíci +17

    ውል ውል አለኝ ደጅሽ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሳለመው🙏🙏🙏🙏🙏 የኔ መመኪያ❤❤❤ የኔ መጠለያ እግዝትነ ማርያም ድንግል

  • @user-px9ix1ft6x
    @user-px9ix1ft6x Před 2 měsíci +6

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Mesra-wf5qt
    @Mesra-wf5qt Před 2 měsíci +5

    እመቤቴ ማርያም ሆይ አንች ከመከራ ሰዉሪኝ ለሀገሬ አብቂኝ ከደጅሽ መጥቸ ክብርሽን በእልልታ እድገልፅ አድይኝ❤❤❤❤❤

    • @MengstuLemma
      @MengstuLemma Před 28 dny

      8:32

    • @user-tb6jm6ff8r
      @user-tb6jm6ff8r Před 16 dny

      👏👏👏👏👏👏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 8 měsíci +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ym8qn5qy4u
    @user-ym8qn5qy4u Před rokem +7

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před rokem +7

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ለደጇ ታብቃን

  • @user-je3lw8wc4y
    @user-je3lw8wc4y Před 9 měsíci +11

    እመብርሐን በሰላም ላገራችን አብቂን

    • @GugGg-sr5pe
      @GugGg-sr5pe Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @user-uk7jk7rr9w
      @user-uk7jk7rr9w Před měsícem

      አሜን፫

    • @yehuluayenbiyalfew7091
      @yehuluayenbiyalfew7091 Před 9 dny

      ​@@user-uk7jk7rr9wአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do Před 3 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እናታችን ማርያም ለደጅሽ አብቂነ አሜን አዛኝቷ በስደት ያለነውን ለሀገራችነ አብቂነ🤲🤲🤲

  • @trngteshometrngteshome2129
    @trngteshometrngteshome2129 Před 8 měsíci +5

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል ለደጇ ታብቃን በያለንበት❤❤❤❤ ባማላጅነቷ ትጠብቅን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-sc4mv5nd1q
    @user-sc4mv5nd1q Před rokem +12

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ሰማያት ያስማልን

  • @kebedesileshi5944
    @kebedesileshi5944 Před 2 lety +43

    የመቤታችን መዝሙር በጣም ደስ ይላል የነገሮትን ሁሉ ችግር የምትፈታ እናት አለን እልል እልል

  • @tigistfele4740
    @tigistfele4740 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @wolfie6899
    @wolfie6899 Před 2 lety +110

    ✿♥ይህንን መዝሙር የዘመረ ሁሉ ይባረክ♥✿

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 Před rokem +10

    🛑እንኳን ለአስተርእዮ ማርያም ግማደ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
    እግዚአብሔር አስቀድሞ በነብያት አፍ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል በማለት የተነገረውን ቃል በእናታችን በቅድስት በድንግል ማሪያም ተፈፀመ፡፡ ይህም ምልክት የጌታችን የመዳህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል ነው፡፡

  • @HamidaHassen-ds8gy
    @HamidaHassen-ds8gy Před 9 měsíci +7

    ለደጅሽ አብቂኝ እመብርሀን ❤❤❤❤❤

  • @denkayhukacha7330
    @denkayhukacha7330 Před 7 měsíci +11

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን❤❤❤

  • @SfvxSgbcx
    @SfvxSgbcx Před měsícem +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እናቴ ለደጅ አብቂኝ 🤲🙏

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 Před 2 lety +16

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kidisthailesilassie9232
    @kidisthailesilassie9232 Před 2 lety +8

    እልልልልልልል ይህን መዝሙር ስሰማው አይኖቼ በእንባ ይሞላሉ

  • @sarasaraymariyamlji647
    @sarasaraymariyamlji647 Před 4 lety +20

    እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን፫

  • @user-zm1wq6cv1k
    @user-zm1wq6cv1k Před 9 měsíci +9

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @maryamsaleh3636
    @maryamsaleh3636 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @vvhhhggg5786
    @vvhhhggg5786 Před 2 lety +16

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክ ት ያስማልን

  • @andebo2866
    @andebo2866 Před 8 měsíci +6

    እማምላክ ሆይ ሀገራችንን ጠብቃልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdJamal-qd3cf
    @MdJamal-qd3cf Před 2 lety +15

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልል

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j Před 8 měsíci +3

    እመብርሀን ምልጃሽ አይለየን ሀገራችንን ሰላም አርጊልን አሜን(3)እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatiyafeker159
    @fatiyafeker159 Před rokem +8

    እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቀን እልል እልል እልል አሚን❤

    • @yehalashet-be3kq
      @yehalashet-be3kq Před 6 měsíci

      I love you 😊😊I 😊want you to be like me so 😊
      😊😊is a 1st class

    • @yehalashet-be3kq
      @yehalashet-be3kq Před 6 měsíci

      Yehalashet Yehalashet a a very nice place to work in and we are a very good team working with a team a in North Yorkshire and I love you so much and I love you so much and love you so much and I love you so much and I love you so much and and love you so much and I love you so much and I I I SO MUCH AND I I you so much much I LOVE ❤

    • @yehalashet-be3kq
      @yehalashet-be3kq Před 6 měsíci

      yehalashet and I have BEEN WORKING ON

  • @SamsungAS-qf7rh
    @SamsungAS-qf7rh Před 2 lety +12

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hailudesalegne
    @hailudesalegne Před 5 měsíci +2

    መልካም ጊዜ ለኢትዬጵያውያን ሁሉ

  • @user-xe9jy8bf2v
    @user-xe9jy8bf2v Před 8 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏

  • @Aa-yl5zj
    @Aa-yl5zj Před 4 lety +7

    Zimar melakn yasemaln fishi

    • @arocina1
      @arocina1 Před 3 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety +12

    Amen Zemare Melaek Yasemalin 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alemayheumechalemaru6558
    @alemayheumechalemaru6558 Před 2 lety +22

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን🙏

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +10

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @juli-rt3oh
    @juli-rt3oh Před 3 lety +8

    ውል ውል አለኝ ደጅሽ ያምላክ ፈቃድ ሆኖ አስክሳለምሽ (የግሸንዋ እመቤቴ👑)እልልልልልልል

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +16

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ግሽን ሆይ መግቢያሽ አንድነው ለመግስተስማይ ምሳሌየሆነው ግሽን ሆይ አድነው እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማል።

  • @doloresjohnson1925
    @doloresjohnson1925 Před 2 lety +6

    እልልልል እናታችን ድንግል ለደጅቨ አብቅን የእመቤታችን ጥበቃዋ አይለየን አማላጃችን እልል እልልልልልል

  • @user-oj3gn5ep2p
    @user-oj3gn5ep2p Před 9 měsíci +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @redetalula6311
    @redetalula6311 Před 2 lety +9

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልል🙏🏽

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 4 lety +6

    Amen amen amen amen zmrye milkin ysemailn amen

  • @buzeabuzea4047
    @buzeabuzea4047 Před 4 lety +13

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-bq7mz3vf4m
    @user-bq7mz3vf4m Před 2 lety +10

    እሰይ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ጐይታይ ምሕረትካ ላአከልና ✝️🤲🤲🤲🤲😭😭😭😢😢😢

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 4 lety +23

    እናቴ ሆይ የምልሽ ኪዳነምህረት እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት እናቴ አዛኝቷ እረዳቴ አማላጄ ዘወትር ምልጃሽ አይለየኝ የመስቀል ስር ስጦታዬ የልቤ ንግስት የጌታዬ እናት እንወድሻለን ክብር ምስጋና ይገባሻል

    • @yemiserachhaile2126
      @yemiserachhaile2126 Před rokem

      ።በቀቀን

    • @derayeneode
      @derayeneode Před rokem

      ዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕ

  • @gaheyyoutubechanal7306
    @gaheyyoutubechanal7306 Před 4 lety +13

    ዝማሬመልእክትያስማልን

  • @bettybetty8278
    @bettybetty8278 Před 3 lety +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @user-wt8ty1yc7o
    @user-wt8ty1yc7o Před 4 lety +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድ
    ፊሽ

    • @amenamenamenalina3563
      @amenamenamenalina3563 Před 3 lety +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Ellllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll encoin abro aderesene echi Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll ok

  • @ethane7799
    @ethane7799 Před 9 měsíci +1

    ወል ወል አለኝ ደጅሺ ዉል ዉል አለኘ ደጀሺ ዝማሬ መልክት ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @saradudd2336
    @saradudd2336 Před rokem +13

    እልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ደጅን ለመርግጥ ያብቃን

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 Před rokem

      እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ ምለከት ያሰማልን ለደጄሺ ያበቃኚ እሜን አሜን አሜን

  • @mesiethio833
    @mesiethio833 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማአሬ መላክት ያሰማልን

  • @yeshiharegbeyen9098
    @yeshiharegbeyen9098 Před 6 měsíci

    ብቻዉን የአለም መድኃኒት የሆነውን የሱስ ያስፈልጋቹኋል ::ለሓጥአት ስርየት የተሰቀለዉ እሱ ብቻ ነዉና!

  • @zenebeworkfeleke2630
    @zenebeworkfeleke2630 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !

  • @genetgeni4596
    @genetgeni4596 Před rokem +2

    ዝማሬ መላክት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይቆይልን ደጆን ለመርገጥ ይብቃን አሜንንን

  • @user-gd5sk7oc9n
    @user-gd5sk7oc9n Před 4 lety +7

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
    ፍስየ ስለጋበዝከን አንተንም እናመሰግናለን

  • @centralgondarzonemarketinf6362

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእናትሆይ ለደጅሽ አብቂን

  • @EskeCrochetTube
    @EskeCrochetTube Před 4 lety +5

    Zemare melahkitn yasemalgn ledejuwa yabikan

  • @hhhhmhj9947
    @hhhhmhj9947 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልኣክት ያስማልን ኣሜን(3)

  • @user-er3ry5hy4u
    @user-er3ry5hy4u Před 2 lety +1

    አሜን(3)ዉልዉልአለኝደጂሽእማምላክሆይለደጂሽአብቂኝአሜን

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @hhhhmhj9947
    @hhhhmhj9947 Před rokem +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያስማል

  • @mekeremeeshtu9283
    @mekeremeeshtu9283 Před rokem +1

    ደኝሽን ለመርገጥ ያብቃኝ እመቤቴ ማርያም የነገርኩሽን ነገር አደራሽን በስደት ያላቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ለሀገራችን አፈር ያብቃን

  • @asdyasdy5598
    @asdyasdy5598 Před 2 lety +1

    የመቤታችን ስሟ ሲጠራ የማይደሰት ማነዉ እልልልልልል ለደጅሽ ያብቃኝ አይስደት እመብረሀን አትለይኝ በስደቱ አለም

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 Před 3 lety +6

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @haregbanti8270
    @haregbanti8270 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉል ዉል አለኝ

  • @user-cn3nv2hq2z
    @user-cn3nv2hq2z Před 3 lety +6

    አሜንአሜንአሜንለቦታውያብቃን🙏🙏🙏
    ዝማሬመላክትያሠማልንእልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልእመብረሀንየዘወትረጥበቃሽአይለየን🙏🙏🙏

  • @amenamenamenalina3563
    @amenamenamenalina3563 Před 3 lety +5

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen zemar ledejuwa ysamalen echi emebet ok☺☺☺😊😊😀😁😁😃😃😃😄😄

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Před 29 dny

    አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤ዝም መላይክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ይጠብቅልን በድሜ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @user-xp4ui4rk4y
    @user-xp4ui4rk4y Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለደጂሽ ያብቃኝ

  • @meseretabet4307
    @meseretabet4307 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ወልውል አለኝ ደጀሽ እመቤቴ ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ🤲

  • @MakieShie
    @MakieShie Před 7 dny

    አሜን፫ ዝማሪ መላእክት ያሰማል

  • @user-co3gj9cc4g
    @user-co3gj9cc4g Před 2 měsíci

    ወንድሜ እድሜ ጤናይስጥክ ዘመንክን አመቤቴትባርክልክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yg2rc1dp9t
    @user-yg2rc1dp9t Před 2 lety +3

    አልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @Tizite-qe3nf
    @Tizite-qe3nf Před 9 měsíci +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰምልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani Před 4 lety +28

    እልልል እልልል እልልል እልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እሜን

    • @arocina1
      @arocina1 Před 3 lety +1

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @banshbiba907
      @banshbiba907 Před 2 lety +1

      እልልልልልልልልል ቃለ ህይውት ያሰማልን

    • @zarituzawuduu126
      @zarituzawuduu126 Před 2 lety

      Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልአሜን🙏🙏🙏

  • @user-qh3nm4wz8z
    @user-qh3nm4wz8z Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤እመብረሀን ከክፍ ነገረ አቺ ጠብቂን።እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @meseretagergzat3285
    @meseretagergzat3285 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ማሪያም ጸጋና ምልጃሽ አይለየኝ

  • @mylif9421
    @mylif9421 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏zemriy melaktn yeasmiln elelelelelelelelelelelelel

  • @user-lx9qv8bo8z
    @user-lx9qv8bo8z Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሠማልን💐💐💐

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 Před 4 lety +10

    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ፊሽ
    አንተም የግሸንዋ ማርያም ያሰብከው ሀሳብ ሁላት ትሙላልህ በርታ

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx Před 8 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልል ውል ውል አለኝ ደጅሽ /2/ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሣለምሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤እመብርሀን እናቴ ከስደት መልስ ከደጅሽ አብቂን ❤❤❤ሀገራችንን ጠብቂልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል

  • @naney6677
    @naney6677 Před rokem +3

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልል

  • @user-um8st7um8t
    @user-um8st7um8t Před 4 měsíci

    አሜን እመቤቴ ማረያም አገራችንን ጠብቂልን ሰደት ላይ ያለንውንም በሰላም ለአገራችን አብቂን

  • @doshidandon7676
    @doshidandon7676 Před 2 lety +7

    እናቴ ማሪያም እልልልልላ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 4 lety +3

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌺🌿💐🙏🌾🌿🌷🙏💐🌿🌾🌺🙏

  • @elsaasefa4030
    @elsaasefa4030 Před rokem

    ይህንን መዝሙር ሰምቸ አልጠግበውም ፡፡ መቸ ነው የአምላክ ፍቃድ ሆኖ የእናቴን የቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ደጅ ማለትም ግሸን ማርያም የምሄደው ኦርተዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ተከታዬች በፀሎታችሁ አስቡኝ፡፡

  • @atsedealemnew4007
    @atsedealemnew4007 Před rokem +1

    ዘማሪ መላክን የሠማልን ከደጅሽ ለመምጣት ያብቃኝ እመቤቴ

  • @user-vd3mo9tr8b
    @user-vd3mo9tr8b Před 29 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ለደጅሽ አብቂኝ የግሸኗማሪያም

  • @ibrahimdingan4855
    @ibrahimdingan4855 Před měsícem

    ዝማሬመላእክት ያሠማልንአሜን አሜን

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c Před 3 měsíci

    እናቴ እመቤቴ ለደጂሽ ያብቃን የስደት ልጅችሽን ❤❤

  • @user-px9ix1ft6x
    @user-px9ix1ft6x Před 3 měsíci

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @xpk5509
    @xpk5509 Před 24 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-uf5dz9mb3l
    @user-uf5dz9mb3l Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት

  • @fakretasan1177
    @fakretasan1177 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sc3hl7yb6z
    @user-sc3hl7yb6z Před 9 měsíci

    እመብረሃን ደጅሽ እረግጥ ዘንድ መልካም ፈቃድ ይሁንልኝ