ደግፊኝ ልቁም አግዢኝ ማርያም || በዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ "ነይ ሶልያና" አዲስ የእመቤታችን መዝሙር || ሊደመጥ የሚገባው (ney solyana )
Vložit
- čas přidán 6. 12. 2023
- ደግፊኝ ልቁም አግዢኝ ማርያም || በዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ "ነይ ሶልያና" አዲስ የእመቤታችን መዝሙር || ሊደመጥ የሚገባው (ney solyana )
#mezmur #mktv #orthodox #tewahdo #ኦርቶዶክስ #mahtot #eotc #eotcmk #መዝሙርተዋህዶ #መዝሙር #sinodos #viralvideo #fypシ #meme #media #chrstian
© Heylemelekot yhyes tube (ኃይለመለኮት ይኄይስ ቲዩብ) || 2016
🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን እና የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህንን 👇👇👇 ይጫኑ አገልግሎቱን ይደግፉ
/ @heylemelekotyhaystube
ⒻⓄⓁⓁⓄⓌ and Ⓢⓤⓑⓢⓒⓡⓘⓑⓔ
heylemelekot yhyes tube (ኃይለመለኮት ይኄይስ ቲዩብ) on other
social media 👇👇👇
Face book ► profile.php?...
#Amharic_Daily_News | የዕለቱ ዜና |, 2021 Ethiopia Amharic News | Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News | Ethiopia News Now | Ethiopia news 2020 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News I Zehabesha News | Eritrea News | Amhara I Eritrean News | Demsti weyane I Tigray tv I Mekele | Mekelle | TPLF | Abiy Ahmed I Gebremichae I ታዬ ደንዳ | ሮዳስ ታደሰ | Eritrea | Axum I Raya I Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT
Andafta Media | Mereja Today | Hiber Radio
Ethio Forum | ኢትዮ ፎረም | አደይ ድራማ | Zena Tube | Wello Tube | Feta Daily | EthioTimesl Ethiopian News in Amharic 2022 | Tigrai Media House I Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki | Birhanu Jula | A | Ethio 360 Media I ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare I ሰበር መረጃዎች |
Fana Television I አስቴር በዳኔ | Alemneh Wase I BeZehabesha I አለምነህ ዋሴ | በዘ-ሐበሻ | Tigray News I ዳንኤል ክብረት | ጥብቅ መረጃ | መቀለ | ህወሓት | ትግራይ | Daniel Kibret | AmharicTV | for Watching Ethiopia: Voa amharic news | DW Amharic Daily News I የዕለቱ ዜና| , 2021 Ethiopia Amharic News|
Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News I Ethiopia News Now | Ethiopia news 2020 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News I Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News | Demsti weyane Tigray tv | Mekele | Mekelle I TPLF | Abiy Ahmed I
Gebremichae I ታዬ ደንዳ | ሮዳር ታደሰ | ሔኖክ ሃይሌ| እዮብ ይመኑ | Eritrea | Axum I Raya | Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT
| Andafta Media I Mereja Today I Hiber Radio I Ethio Forum I ኢትዮ ፎረም | Zena Tube | Wello Tube I Feta Daily I EthioTimes | Ethiopian News in Amharic 2022 | Tigrai Media House | Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki I
Birhanu Jula | Abebaw Tadesse | Ethiopia
Shukshukta | ESAT News | Ethiopian News
Amharic Movie | Jawar Mohammed | Zehabesha | Yoni Magna | Zemedkun Bekele | GG Kiya I ደብረጽዮን | ዘመድኩን በቀለ | Trump | Amhara I Tamagn Beyene I Mereja today I TIGRIGNA | ሰበር ዜና I ESAT Daily News | Abel Birhanu I ethio 360 |
Awaze News | Oromia | ህወሓት I Lema Megeresa | Ethio 360 Media | ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare I ሰበር መረጃዎች I Fana Television I አስቴር በዳኔ l Alemneh Wase | BeZehabesha | አለምነህ ዋሴ I
በዘ_ሐበሻ | Tigray News | ዲያቆን_ሔኖክ_ኃይሌ | Daniel Kibret | AmharicTV
I Ethiopian full movie 2020 | Ethiopian Movie 2020 | Zena Tigrigna | Tigrigna News #Ethiopia
#Sudan #VOAAmharic #Tigray
#BBCAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #EthioChart
#EritreanNews #amharicNews
#DWAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #ጀርመን_ድምፅ
#BenishangulGumuz #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #Ethiopianews #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #EritreanNews #amharicNews #ethiopianmusic #አማርኛ_ዜና
#Amharic #AxumTube #Andafta #EthioForum
#DWAmharic #VOAAmharicNews
#ZehabeshaNews #AlemnehWase #ZenaTube #Andafta #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia
#Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian
#AbiyAhmed #EthiopianElection #habesha_ethiopian_news #Ethiopia
#feta_daily #አደባባይ_ሚዲያ #ኢትዮቤተሰብ_ሚዲያ
#አባይ _ሚዲያ #adebabay_media
#ethiobeteseb_media #ethio_niqat
#seifu_on_ebs #seifu_show #abay_media
#zemari_tewodros_yosief #ተዋሕዶ #ድንቅ_ልጆች #እሸቱ_መለሰ #ኮመዲያን_እሸቱ
#donkeytube #amharicNews #android app
ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን 🙏🙏🙏
www.youtube.com/@Abbaheylemelekotyhaystube
ሰምቼ የማልጠግባት መዝሙር 🥺🤲🤲ደግፍኝ ልቆም ማርያም 😢😢የምር ላንቺ የሚሆን ቃላት የለኝም 👏ድንግል ማርያ ትጠብቅሽ🤲🤲🥰🥰
❤❤❤❤❤❤digil mariyam titebikish
አዛኚቷ እናቴ😭😭😭😭😭ከፍቶኛል ድረሽልኝ 😭😭😭😭ምድራዊቷ እናቴ የሞተችበት ቀን ደረሰ ጨነቀኝኮ 19 አመት 😭😭😭😭😭😭😭😭የጌታየ እናት ብቸኝነት ገደለኝ😭😭😭
አይዞን የኔም14አመት ሆናትእመቤቴ እያለች ምንምአታስቢ
አይዞሽ ድንግል ታበርታሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አይዞህ አይዞሽ እኔ ጋደኛህ ጋደኛሽ መሆን እፈልጋለሁ
ፈጠ 1:37 ፀ
ፈጠ 1:37 ፀ
😢😢😢😢እናቴ ድንግል ማሪያም በስደት ማንም የለኝም አግዢኝ እባክሽ እናቴ ከፍቶኛል😢😢😢😢
የእውነት ከፍቶኛል እናቴ አለሁልሽ በይኝ ደግፊኝ ልቁም አግዚኝ ማርያም አሳስቢ ስለኔ ይቅለል ሀዘኔ እማ አምላክ አግዚኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ በሉኝ 😢😢😢😢😢
አይዞሽ ማሬ ሁሉም ያልፋል ታገሺ
❤❤❤
አግዥኝ እናቴ በጣም አሞኛል የሰዉ ሀገር በረሃ ዉስጥ ነኝ ወደ ሀገሬ እንዳልመለስ ሀገሬ ዉስጥ ቢዝነስ ጀምሬ ኪሳራ ዉስጥ ነኝ አንቺ አግዚኝ ማርያም ተስፋ ሁኚኝ 😭😭😭 እናት እና አባቴን ማሪልኝ ፈተና በዛብኝ 😭😭😭
የኔ ወንድም አዛኝቱ ትደግፍህ አይዞህ በምንም ሁኔታ ብይን ያልፍል በርታ
@@user-vc8dl3uw7mአመሰግናለሁ 🙏🙏እሷ ታግዛኛለች ትደግፈኛለች አንድ ቀን ለምስክርነት ደጀዋ ቆማላዉ 😭😭
ዛሬስ የምር ከፋኝ እመቤቴ የጭንቅ አማላጄ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ayezosh hulm yalfal
አይዞሽ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለም ሁሉም ለበጎ ነው ታጋሽ ሁኚ ብቻ ውዴ
@@SSh-fv6hx 😘😘😘😘🙏🙏🙏
@@TigstYone 😘😘😘🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤አግዢኝ እናቴ
ይሙላልኝ ጉድለቴ
አቅርቢኝ ከፊቱ
ይማረኝ ምህረቱ❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልንን😢😢
እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልነ
አሜን እናቴ ከፍቶኛል ሁሌ የሚጨንቀኝን የሚከፋበትን ነገር አሳስቢልኝ እምባዬን አብሺ።
እመብርሀንአሁላችንጋርትሁንእኔምሁሌይጨንቀኛልየጭንቅአማላጆእሧትድረሥልንአሜንንን❤
ከልቤ ነውየወደድኩት ሳልሰማው አልውልም ቃል ህይወት ያሰማልን ❤
አሜን ቤተክርስቲያን የምታገለግይበት ረጅም እድሜ ይስጥሽ
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እኔ መቼም አልጠግበውም 😢
እማ ምላክ እናቴ እኔ ሀጢያተኛ ልጂሽን አግዢኚ😢😢😢😢
ደጊፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም አሳስቢ ስለኔ😍😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
በሀዘን ተከብቤ ሰላሜ ርቆኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🤲🤲🤲አግዢኝ እናቴ ይሙላልኝ ጉድለቴ
አቅርቢኝ ከፊቱ ይማረኝ ምህረቱ 😢
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏❤️
እመብርርሃን እጀራ ፍለጋ ከቤትሽ ርቃለው ስደተኞች ልጆችሽን ደግፊን ማርያም❤😢😢😢
ግሩም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️🤲
አግዝኝ ማሪያም
እህቴ መክሊትሽን ተጠቀሚበት ቃለ ህይወት ያሰማልን😊
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችንን እምቧዬ ለምን መጣ😢😢ድንቅ መዝሙር ለኔ የተዘመረልኝ የመሰለኝ🙌🙌
ማሪያም እናቴ አቻዉ አማልጁኜ😭😭😭😭😭ሀጣቴበዞቶል😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
እመቤቴ ለሁላችን ትደረስልን አሜን 7:25
ዝማሬ መላእክትያሰማልን
አማምላክ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አባክሽን እንባየን አብሽልኝ🙏
እናታችን ኣሜን ታግዘን መሸሼን ኣስከፋኝ እነጂ 😭😭😭
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እናቴ ዛሬ ጨንቆኝል አንች እረጂኝ😢😢😢😢
አሜን ፫ እማምላክ ደግፍኝ እኔ ደካማዋ ልጅሽ 😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen..amen..amen..zmare..melaet..yasemaln..ehtachin
ዝማሬ መላእክት የስመዓልና 😢
እግዚአብሔር ህውትሺን የባርክው እህቴ እምብርሀን እናቴ ልዳጅሺ አብቂኚ እደውጣህ አልቅራ❤❤❤❤❤❤❤
ስለኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣደይ መዐረይ ወላዲት ኣምላክ ኣደ ጎይታ እየሱስ ክርስቶስ ጾለተይ የዕርግለይ ደግፍኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥዕምቲ መዝሙር ልብካ ተረስርስ ሕፍትና ዝማሬ መላእክቲ የስምኪ
Embrhann degfegni lkome 😢😢 chnkognal agzgni Maryam 😢❤❤❤❤ ye lbane tkylshi shfngni😢😢😢😢😢😢
Enate emaberhan hoyi aderashen atiteng ke lijish adershing hatate bezu newina😢😢😢😢
Ameen Ameen Ameen zemare melakten yasemalen 🙏🙏😔😔👏👏❤️
Endezare betam keftogn ayaskm 😢😢11/9/2016 😭😭
Emamlake degefignnnnn 🙏
Enate Maryam degifign betam keftognal besidet lay negn bebaid hager yene yemilew zemed guadegna belelebet dingil hulem eterashalew yechinkua Amalaj degifign🙏😭😭😭😭😭😭😭
ድግፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተመሰጌን አመላኬ ሁሉም አልፎ ዛሬላይ አደረሸኝ እማምላክ ምሰጋና ይድረሰሽ
አግዥኝ እናቴ ይሙላልኝ ጉሌቴ አቅርብኝ ከፊቱ ይማርኝ ምህርቱ 😢😢😢ጭቄቴን አንች አቅሊልኝ ጭንቅ አማላጅቱ አንች አማልጅኝ🙏🙏🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አመቤቴ እናቴ የስደት ስንቄ እባክሽን የስደት ሂዎቴን ፍፃሜን ያሳምርልኝ ዘንድ ወደ ለጅሽ አሳስቢልኝ በምልጃሽ ደግፊኝ እማ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
የሁላችንንም እንባ ታብስልን
ናይ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ወላዲተ ኣምላክ በረኸታን ረዲኤታን ጾሎታን ኣማላድነታን ምስኩላህና ህዝበ ክርስትያን ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤቴ ደግፊኝ በሀጢያት ተነክሬአለሁ ለምኝልኝ ይማርኝ ምረቱ
ደግፊኝ ልቁም አግዢኝ ማርያም 😢😢😢
አሜን ፫ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን🙏🙏🙏💔💔💔💔💐💐💐💐💐💐
ሶሊያና እናቴ ድ❤ግል ሆይ አደራ ደግፊኝ አደራሽን
አሜንበላሒሰብንያሰማረቺእኛንምታሰምረን.በአማላጂነቷትደግፈንዝማሬመለእክትያሰማልንእህታቺን
ዋዉ ምርጥ መዝሙር ነዉመለክአክትን ያስማልን
😢😢😢😢😢ማሪኝ😭😭😭😭
😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺አግዢኝ ማሪያም 🤲
የኔን ሀጢያት በዝቶአል እናቴ እመቤቴ አቅርቢኝ
አዛኚቷ እናቴ ድረሽልን ቤትም ቤተሰብም የለኝም የማን እንደሆንኩም አላውቅም 😕😕 ድረሽልኝ ብቻዬ ልሞት ነው 😭😭😭😭🥺😭😭😭
ደግፈኝ አናቴ ካላቺ ማን አለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ameen Ameen Ameen zemare melakten yasemalen 🙏🙏👏😔😔❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝማረ መላእክት ያሰማን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ወዝሙር ነዉ አዳምጨዉም አልጠግበዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እመቤቴ ለሁላችን ትደረሰልን አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😢😢
እመቤቴ ለሁላችን ትደረስልን አሜን
በጣም ደግፊኝ ማረያም ልወድቅብሺ ነዉ😢😢😢😢😢
አቅርቢኝ ከፊቱ ይማረኝ ምረቱ❤😢 ነይ አዛኝቱ አመትህትና ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🥰🥰
ድግልእናቴደግፋኝያላችባዶነኝ
እመ አምላክ እናቴ ያላቺ ማንም የለኝም እርጂኝ😭😭😭😭😭😭😭😭ካለሁበት ጭንቀት አውጪኝ
Enate emebatee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዝማሪ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እመብርሀን እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለደጅሽ አብቂኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢ደግፊኝልቁምአገዥኝማሪያም
Zmare melaekt yasemaln
enata ere selam secehn
Zmare melaekt yasemaln❤
አግዥኝ እናቴ የሙላልኝ ጉድለቴ አቅርቢኝ ከፊቱ ይማረኝ ምህረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴማርያም ጭቀቴንሁሉ አራግፍልኝ😢😢😢😢😢
ደከመኝ አናቴን ከህመሟ አድኝልኝ
ውስጅይ ድንግል ከስማእቱ በርሜል ጊሆርጊስ እባክሽ ልዳይ እባክሽ እርጅይ
አሜን አሜን አሜን አግዢኝ ማሪያም እናቴ🙏🙏🙏
እማምላክ እናቴ ካች በቀር ሰዉ የለኝምና😭 እናቴ እመብርሀን አትለይኝ🙏 ጭቀቴን ፍችልኝ 😔🙏
Amen 😢😢😢zemiremeliktan yasemalen❤❤
Eliiiiiiiiiiiii Eliiiiiiiiiiiii eliiiiiiiiiiiii ameeennn be qen 3 gize semalewu semiche malixegibi mazamuri nawu ihitachin qalihiwot yasemalin ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻👌👌👌bexam desi yemil mazamur 🎤🎤🎤✅✅✅💯💯💯💚💛❤️🇪🇹🎉🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒💒💒
ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን❤
ደግፊኝ ልቁም አግዢኝ ማርያም አሳሲብ ሰለኔ ይቅለል ሀዘኔ
አዛኝቷ ከፍቶኛል አግዢኝ እመብርሀን አትለየኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአአሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንግል ማርያም እናቴ😢😢😢😢
degfign mariyam enate yemulalng gulte
ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፁሎታችሁ
በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ 😢 በወላዲታ
ፀሉዮልኝ ወለተ ገብርኤል እባካችሁን ኦሪቶዶክዊያን🙏
Egziabher yasbish ❤
ኣሜንን3🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤amen Amen amen
የኔ እናት የአሳቤን አንች ታቂለሽ እርጅኝ
እመብርሃን ፍሬሽነን ደግፊን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
elelele elelele elelele 👏👏👏 elelele 🤲🤲🤲🤲💚💛💚
አሜን ዝምሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እመቤቴ ማርያም ይቅር በይኝ 😭😭😭
❤❤❤አግዝኝ እናተ
አሜን አሜን እናቴ አገዚኝ❤❤❤❤
እማምላክ ብርታትሁኝኝ እናቴ ጨቆኛል እማምላክ የልቤጭቀት አቅልይልኝ✝️🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥
Amen
እመቤቴ ማርያም በጣም ከፋቶኛል እናቴ እርጂኝ
Enate Tey ezegnlgn kefagn