የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 10. 2022

Komentáře • 1,5K

  • @SaraSara-vb2ye
    @SaraSara-vb2ye Před 5 měsíci +884

    ዛሬ ምን እንደተፈጠረ ልንገራችሁ ወዳጆቸ😢 ስደት ነው ያለሁት እና ስራ ቦታ ሰወቸጋ ሰሞኑን ተጣልተን ነበር እና ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ስራየም ሊበላሽ ነበር ከዛ ወደ ሱቅ ሲሄዱ ስራየን ትች ተንበርክኬ አልቅሸ ድንግልን እባክሽ ብየ ለመንኳት😭😭ከዛ ወዲያው ስልክ ተደወለ እና ሳነሳው ሰወች በፍቅር አናገሩኝ ሲመጡም ስጦታ ገዙልኝ 😭😭😭😭ደጓ እናቴ አማላጇ እወድሻለሁ እመቤቴ የጌታየ እናት ስንቱን ልመስክረው ምን ያላደረግሽው አለ ለኔ

    • @Yengusnesh768
      @Yengusnesh768 Před 3 měsíci +51

      ❤❤❤እውነት ነው እኔም ወደሷ ነው የምጮህ ፈጥና ደራሽ ናት ❤

    • @yanetniguse994
      @yanetniguse994 Před 3 měsíci +17

      ❤❤❤hulem eskemecheresha ttebksh

    • @biruktib4689
      @biruktib4689 Před 3 měsíci +9

      Tadelshi eski enenm tsemagne

    • @muluBrhane
      @muluBrhane Před 3 měsíci +7

      Yesuwa fkr ayleyen

    • @Sntayehu.t
      @Sntayehu.t Před 3 měsíci +5

      Aman.tkber.tmesgen.amalajachin.yegadachin.anat..❤❤.Akan.des.alesh.heyati.❤❤❤

  • @tsiontadesse7420
    @tsiontadesse7420 Před 6 měsíci +188

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ ገብርኤል ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qv7ep4zj8n
    @user-qv7ep4zj8n Před 5 měsíci +834

    ቀናቹ እንዲባረክ ጠዋት ስትነሱ መዝሙር ስሙ.እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Před 6 měsíci +257

    እኛ ስለገባን
    ፀጋና ክብርሽ
    እጅጉን አብዝተን
    ማሪያም ወደድንሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 💞💞🌾🌾🌾

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 4 měsíci +87

    ወንድማችን እማምላክን በዝማሬዎችህ አዝኖ ያልተጽናና ደክሞ ያልበረታ የለም ብዙዎቻችን በመዝሙሮችህ እጅጉን ተባርከናል በርታልን እንወድሃለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን💜🙏

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q Před 18 hodinami

    ያንተን መዝሙር ሰምቶ መንፈሱ ያልታደሰ ያልተባረከበት የለም እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ዘላለም በቤቱ ያፅናህ!!!!

  • @enkuhailu6554
    @enkuhailu6554 Před 6 měsíci +75

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማን በእድሜ በጤና ያቆይልን በይበልጥ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥክ።

    • @user-mp4bh5zy8y
      @user-mp4bh5zy8y Před 4 měsíci +1

      በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ በርታል ዉንድማች ጸጋና በረከቱን ያድልልን

  • @tuyh3121
    @tuyh3121 Před 4 měsíci +72

    ውድ የተዋህዶ ልጁች እናት አባቱቺ እህት ወንድሞቺ እስኪ በፅሎታችሁ አስብኝ እያመመኝ ነው ከሀገሬ ከወጣሁ 13 አመት ሙላኝ በስደት አለም ደጃፉ ጣፍ እጣኑ እንደናፈቀኝ 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

    • @sebletadese5706
      @sebletadese5706 Před 4 měsíci +4

      እግዚአብሔር ይማርሽ ፤ ወደ ሃገርሽ በሰላም ይመልስሽ።

    • @user-zz7oo9pf6l
      @user-zz7oo9pf6l Před 3 měsíci +5

      Fetari Yimarsh Dineshi Lehagershi Yabikash

    • @ellenia6757
      @ellenia6757 Před 3 měsíci

      Egziabher yimaresh , wedehageresh temelesh

    • @eldanawedajo7293
      @eldanawedajo7293 Před 3 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @nardibekele7840
      @nardibekele7840 Před 2 měsíci

      Egziabeher yemaresh ema😢

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem +134

    ማሪያምዬ ማሪያምዬ ማሪያምዬ የመድሀኒያለም ያለም ቤዛ እናት እንውድሻለን አንቺ ጠብቂን አሜን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️❤❤❤💚💛❤

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 Před 9 měsíci +67

    ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ እና ሁላችሁ በዝማሬዎቹ ላይ ተሳትፎ ያላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @kal7566
    @kal7566 Před 10 měsíci +106

    ሰምቼ እማልጠግበዉ መዝሙር 😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 5 měsíci +34

    እልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች በመሆናችን እናመስግነዉ የድንግልን ልጅ አማኑኤልን❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-rg1wo7fs3y
    @user-rg1wo7fs3y Před 9 měsíci +21

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ። ለ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @user-hc2hd6nu9s
    @user-hc2hd6nu9s Před 5 měsíci +45

    ማርያምዬ የመድሀኒአለም የአለም ቤዛ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Před 10 měsíci +136

    ዝማሬ መላእክትን ያሳማል በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ውስጥህን የሚያረጋጉ ኣሰይ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ghenetbelay5080
      @ghenetbelay5080 Před 9 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤🇪🇷👌👏👏👏🙏❤❤❤❤

  • @AuraTune111
    @AuraTune111 Před rokem +43

    ነብሴ ሀሴት የሚሰማት መዝሙሮችን ሁሉ ስሰማ ነው!!!!! ወንድሜ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን!!!

  • @teflossisay
    @teflossisay Před 9 měsíci +21

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @asterttadesse9916
    @asterttadesse9916 Před 9 měsíci +49

    አቤት እንዴት ደስ የሚያሰኝ መዝሙር።አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን።

  • @merontesfaye9716
    @merontesfaye9716 Před 22 hodinami

    በጣም ነው የምወድህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ ❤🙏🙏🙏

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před 5 měsíci +14

    ቅኔ ነጠኩኝ የአባ ጊዮርጊስ ቆምኩኝ ቅዳሴ የህርያቆስ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናልን

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 Před 8 měsíci +17

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 Před 10 měsíci +94

    ዲያቆን አቤል ፈጣሪ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርህ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእት ሰማልን ❤❤❤

  • @musicletewsta
    @musicletewsta Před 9 měsíci +16

    ፈጣሪ አምላክ ሁሉ ነገራችንን ይባርክልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @SamuelGetaneh-oe1rq
    @SamuelGetaneh-oe1rq Před 4 měsíci +14

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ካጢያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል👏👏👏

  • @user-wx8xf8pz6l
    @user-wx8xf8pz6l Před 9 měsíci +26

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤

    • @user-rg2fd5bh7x
      @user-rg2fd5bh7x Před 9 měsíci

      ዝማሬ መላእክት ያሠማለን❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yordi21277
    @yordi21277 Před 5 měsíci +32

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው 😍🙏🙏🙏

    • @LuseyNatey
      @LuseyNatey Před 5 měsíci

      OK ILY Yuli Yuli I u Qgff11

  • @user-kw2ee3gz8d
    @user-kw2ee3gz8d Před 9 měsíci +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zowesileshi5748
    @zowesileshi5748 Před 9 měsíci +5

    እውነት እደዢህ አይነት መዝሙር አይቼ አላውቅም ምርጥ ዘር💝💝💝💝

  • @user-hu4mw8iz1o
    @user-hu4mw8iz1o Před 5 měsíci +18

    እንኮን ለገና ፆም በሰላም አደረሰህ መዘሙር በጣም መንፈስን ያዱሳል እናመሰግናለን።

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370 Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ🙏

  • @milly7878l
    @milly7878l Před 9 měsíci +29

    ዘማሪ አቤል ድንቅ የተዋህዶ ልጅ የእስራኤል አምላክ ከልደታ ማርያምና ከቅዱሳን ጋር ሆና ፅናትን ይስጥህ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን !! በሰው ፊት የመሠከርልኝል በሰማይ አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ እንዳለው ጌታ፡

  • @bettyhaile5315
    @bettyhaile5315 Před 5 měsíci +16

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-nh9pi2ed9s
    @user-nh9pi2ed9s Před 6 měsíci +19

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ አቤል መክብብ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን 🙏🙏🙏

  • @eyerusalemgetu9800
    @eyerusalemgetu9800 Před 5 měsíci +20

    ረጅሙን እድሜና ጤና ይሰጥል እየደጋገምኩ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ።ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Před 8 měsíci +17

    አሜን፫ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እመብርሐን ትጠብቅልንሠላሙን ያድለን ፈጣሪ አምላክ

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 Před 11 měsíci +19

    ዘማሪ አቤል መክብብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርኃን አለሁ ትበለን

  • @EngyeTech
    @EngyeTech Před dnem

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ።

  • @alemtsehaydubale4089
    @alemtsehaydubale4089 Před 6 měsíci +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @user-qo1ox2vz9u
    @user-qo1ox2vz9u Před 8 měsíci +7

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @swweesweee177
    @swweesweee177 Před 8 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Q2.300
    @Q2.300 Před 6 měsíci +11

    kale hiwet yasemalin mengste semayat yawarsiln🙏

  • @GetachewKirkos
    @GetachewKirkos Před 11 měsíci +27

    ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ነው !ተባረክ!!!

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +44

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 4 měsíci +9

    አሜን፫ዝማራ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን መዳናለም እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናክ❤❤❤❤

  • @user-vt3ns4uo4d
    @user-vt3ns4uo4d Před 9 měsíci +16

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤

  • @lamlamabraha
    @lamlamabraha Před 7 měsíci +11

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 6 měsíci +9

    ዲ/ን አቤል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ደስስስ ዬሚሉ መዝሙሮች እመብረሀን ትጠብቅህ ዬኛ እቁ ዬተዋህዶ ፍሬ ከዚህም በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 Před 8 měsíci +12

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤልየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልን❤

  • @berhanasmamaw8272
    @berhanasmamaw8272 Před 10 měsíci +9

    እልልልልልልልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልን

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 10 měsíci +11

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬህን ይቀበልልህ ወንድሜ የክብሩ ወራሾች ያድርገን🙏🙏🙏

  • @negashkasi3600
    @negashkasi3600 Před rokem +16

    በእውነት ድንቅ መዝሙር ነፍስን የሚያረሰርስ ቃሉ ነፍስ የሚገነባ ፍፁም የሆነ የእግዚአብሄር ቃል
    ወንድሜ አምላክ በቤቱ ያፅናህ
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yibeyinbiwota8362
    @yibeyinbiwota8362 Před 6 měsíci +3

    ህጻን እጹብድንቅ እግዚአቢሄር አብዝቶ ይባርክሸ እግዚአቢሄር ያሳድግሸ አንችን ያሳደጉ እናት አባቶች ይባረኩ እንወድሸ አለን ❤❤❤❤

  • @almazkebede-ld4ye
    @almazkebede-ld4ye Před 10 měsíci +26

    ዝማሬ መላክትን ያሰማል ❤❤❤ ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን :: አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛❤️💞

  • @therock_grewHair
    @therock_grewHair Před 6 měsíci +8

    ዝማሬ መላአክት ያሰማል

  • @meseretasefa2254
    @meseretasefa2254 Před 3 měsíci +4

    ተባረክ ወንድሜ በመዝሙሮችህ አርፌያለሁ አገልግሎትህን ያርዝመው።

  • @user-im7ye5mp7w
    @user-im7ye5mp7w Před 4 měsíci +3

    Zmarie melakt yasmaln proud orthodox from eritrea 🇪🇷 ❤️ 🇪🇹 ☦️

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤ እመቤቴ አንቺ እኮ ልዩ ሚስጥር ነሽ❤❤❤

  • @Enemayeheger
    @Enemayeheger Před 10 měsíci +9

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏❤️

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by Před 4 měsíci +4

    እስከመጨረሻ በቤቱ በአገልግሎት ያቆይህ ሀጥያት የሚያስተሰርይ የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ ወንድማችን

  • @user-rc5ux1oh2y
    @user-rc5ux1oh2y Před 10 měsíci +14

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማል አሜንንን

  • @ZemenayAbereAlemu
    @ZemenayAbereAlemu Před 3 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ካጢያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል .....ወንድሜ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን!!!

  • @Shewittigraweyti
    @Shewittigraweyti Před 7 měsíci +23

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን በጣም ደስ የሚሉ መዝሙር ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @zowesileshi5748
    @zowesileshi5748 Před 9 měsíci +16

    ምርጥ መዝሙር ዝማሬመላእክት ያስማን

  • @therock_grewHair
    @therock_grewHair Před 6 měsíci +8

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RozaRoza-ii6wu
    @RozaRoza-ii6wu Před 4 měsíci +2

    በሰው ሀገር ሆኜ ሲከፋኝ ያፅናናኛል መዝሙርህ ተባረክ በቤቱ ያፅናህ

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 Před 10 měsíci +10

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤

  • @alexabe3451
    @alexabe3451 Před rokem +24

    ይህን መዝሙር ስሰማው እራሴን በጣም አስተምረዋለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gl3cw2gz5l
    @user-gl3cw2gz5l Před 10 měsíci +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @jerryadem-zu4hv
    @jerryadem-zu4hv Před 8 dny

    ❤እግዝያብህር ተዋሀዳን ይጠብቅልን በጣም የምወደው መዝሙርነው ❤

  • @Alemalanesoray
    @Alemalanesoray Před 6 měsíci +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 Před rokem +30

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን መዝሙሮቹ ተሰምተው አይጠገቡም ❤❤❤

  • @MakiAbebe6
    @MakiAbebe6 Před 5 měsíci +3

    አባትና ንጉሥ ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
    ህይወቴ ነው ክርስቶስ።

  • @mastewalmuche2519
    @mastewalmuche2519 Před 10 měsíci +5

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏

  • @sarahsahle2133
    @sarahsahle2133 Před 11 měsíci +17

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Před 3 měsíci +4

    አጥንትን የሚአለመልሙ ዝማሬወች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @YalemworkShibabaw-ui2ei
    @YalemworkShibabaw-ui2ei Před 10 měsíci +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @merimeri2184
    @merimeri2184 Před 10 měsíci +11

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን🙏🙏🙏

  • @kwkw899
    @kwkw899 Před 10 měsíci +10

    ዝማሬ መላክት ያስማልን 🥰❤️🥰❤️❤️🙏🙏🙏🥰❤️❤️❤️

  • @A1nt23dh43
    @A1nt23dh43 Před 10 měsíci +9

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @genethailom-ou7mn
    @genethailom-ou7mn Před rokem +25

    አሜን የምወደው መዝሙር ቃል ህወትይያሰማልን❤❤❤

  • @Afroshume
    @Afroshume Před měsícem +1

    Powerful mezmure great message thanks i lesson this Christian mezmure every day god good and love

  • @Mekdi1956
    @Mekdi1956 Před 6 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @lidiyabirabiro8210
    @lidiyabirabiro8210 Před 3 měsíci +4

    እኔ ደሞ እመቤቴ ያደረገቺልኝ ትምህርት ቤት ፈተና አለ ሲባል እያነበብእንኳ ልቤ ከመጠን በላ ይጨንቀኝ ነበር እራሴን ያመኛል የምሰራው እንዲመስለኝ አይሆንም ነበር ግን እመቤቴን ያቅሜን አትንቼ ያቅሜን በመሞከር ላይ ትኩረቴን አርጊልኝ አልኳት እናም አሁን ከመደንገጥ ይልቅ ያቅሜን መሞከር ላይ ትኩረቴን አርጊያለው እኔን ሀጥያተኛዋን የሰማች እናንተንም ትስማ .......

  • @user-oc2mf7lp6u
    @user-oc2mf7lp6u Před 10 měsíci +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአግልግሎት በዘመንህ በክርስቶስ ይባረክ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉኒ ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiruktawitHmikel
    @BiruktawitHmikel Před 2 měsíci +2

    እውነት ነው የኔ አባት ቅድስ ገብርኤል ❤ ሁሌም አለህልኝ ስምክን ጠርቼ መቼ አፍሪ ❤አንተ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamSalama
    @SelamSalama Před 3 dny

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ❤

  • @GerohouseGero-nb5co
    @GerohouseGero-nb5co Před 6 měsíci +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před rokem +46

    ተሠምቶ የማይጠገብ መዝሙር ማርያምን
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ከዚሕም በላይ ያብዛልን 🥰🥰🥰

  • @Solisure
    @Solisure Před 8 měsíci +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @woldegibato2254
    @woldegibato2254 Před 3 měsíci +2

    ወንድማችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ።

  • @user-ul4vn2vk8x
    @user-ul4vn2vk8x Před 10 měsíci +5

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንዲሜ እዲሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንዴምህርትህ ህየይቅርታህን አወርዲልነ💔💔💔🙏🙏🙏

  • @senaitabiy
    @senaitabiy Před 9 měsíci +5

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Před 8 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @user-cv4cq6tq6y
    @user-cv4cq6tq6y Před 9 měsíci +5

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @newaysileshi6940
    @newaysileshi6940 Před 5 měsíci +6

    ዲያቆን አቤል መክብብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን

  • @user-sc5gf9dj7t
    @user-sc5gf9dj7t Před 6 měsíci +5

    ዝማረ መላክቲ የስማእልና እመብርሃን ምሳካ ትኩን ❤❤❤

    • @RitaGerma
      @RitaGerma Před 5 měsíci

      ዝማሬን ያሰማልን

  • @zerihungosa-gv9if
    @zerihungosa-gv9if Před 21 dnem +1

    አቤቱ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ

  • @user-xw2nx2ik7y
    @user-xw2nx2ik7y Před 8 měsíci +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @moreneshetu
    @moreneshetu Před 9 dny

    ዝመሬ መላእክትን የሠመልን🙏🙏🙏

  • @user-eo1ng3mg3u
    @user-eo1ng3mg3u Před 4 měsíci +4

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ 👏👏👏