መርከዞች ውስጥ ተመሳስሎ የኖረው ሚሽነሪ || በወቅቱ ሲጋራ ያጨስ፣ መጠጥም ይጠጣ ነበር ሲሉን አላመንም ነበር ||harun media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @haruntube2

Komentáře • 231

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f Před 15 dny +87

    ሁላችንም ለየ ቤተሰቦቻችን ቪዲወውን መላክ እና እዲሰራጭ ማድረግ አለብን ሰውዬው የተናገረው አካባቢ የትውለድ ቦቴይ ነው እባካችሁ ሙስሊም የሆነ ሁሉ ይሄንን ቪዲዮ በችልተኝነት አትለፉት

  • @user-xq4md9pz1h
    @user-xq4md9pz1h Před 15 dny +51

    አጅብ እነሱ ለዉሸት ይለፈሉ ኢኛ ግን እውነትን እዘን ቀዝቃዘነል

    • @easypc559
      @easypc559 Před 14 dny +1

      አላህ ልቦና ይስጠን

  • @triple_adawa5855
    @triple_adawa5855 Před 15 dny +8

    አብዱረሂም ይገርምሃል አሁን በዚህ ቪድዮ መጀመርያ አካባቢ ያሳየኸን የሙስሊም አለባበስ ለብሶ አፋር አካባቢ ሰብኬያለሁ ያለውን ሰው ከአመታት በፊት ነበር አንተ ቪድዮውን ስታጋራን ዳውንሎድ አድርጌ ያየሁት። አፋር ኗሪም ስለሆንኩ በቪድዮው ተገርሜ አፋር ውስጥ የመስጂድ ኢማም ነበሩና አቅሪዬ በዛ ሰሞን እሳቸው ጋር ቂርአት ልቀራ በሄድኩበት ያንን ፓስተር ቪድዮ አሳየሁአቸው። ወደው ነበር "ይህ ሰው እኔ ባሰገድኩበት መስጅድ ሰግዷል። ከሶላት በኋላም ተነስቶ ዳዕዋ ሲያደርግ ነበር ልብ ብዬ አልሰማሁትም" አሉኝ። ኡስታዝ ቀጠል አሉና "ከእኛ መስጂድ በኋላ ወደ ትልቁ የአንዋር መስጂድ ሄደው ተመሳሳይ ነገር እንዳደረጉም አውቃለሁ" አሉኝ። ይህ የተፈጸመው በአፋር አይሳኢታ ከተማ ነበር። መስጂድ አረህማ እና አንዋር መስጂድ የሚባሉ በከተማው በሚገኙ መስጂዶች ነበር።
    ድብደባውም የደረሰበት አፋር ሎጊያ አካባቢ መሆኑን ኡስታዜ እንደሰሙም ነው ያጫወቱኝ። መረጃውን ስላጋራኸን በጣም ነው ደስ ያለኝ ቸባረከላህ። ለካ እንዲህ አለ! ብዬ አይኔን እንድገልጥ ነው የረዳኝ።

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 14 dny

      ወጣቱ ለንደነዚህ አይነቱ ተገቢውንየማያዳግም መሥጠትአለበት

  • @tewekltube-qx3ns
    @tewekltube-qx3ns Před 15 dny +27

    በማታለልና በማጭበርበር ሳይሆን በእውነትና በውቀት በመረጃ በማስረጃ ላይ የጸና እምነትን ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባው በዘይትና ዱቄት በተራበ አጀት እምነትን ሲደልሉ ስናይ ስንገረም ለካ እድህም የባሰ አለ አሁን ይሄ እምነት ነው የፖለቲካ የስለላ ድርጅት ነው ወላሂ በጣም ነውረኞች ነቼው

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 Před 15 dny +26

    ያጀመኣ ማሽ ተብለው የሚጠሩ ደረሶች ሸኻቸውን የማያከብሩ ሶደቃና መውሊድ ባለበት አገር የሚዞሩ ነቢን እንወዳለን እያሉ ድምፅን በማሰማመር መንዙማ የሚሉ በውስጣቸው ደግሞ ቋንቁራ እያሉ ህፃንደረሶችን የሚያበላሹ አሉ እኒህን ከኢስላም የፈነገጡ ስራዎች እንዲሰሩ የሚሺነሪዎች እንጅ እንዳለበት ይህ ቪድዎ አረጋግጦልኛል አብደረሂም በርታለን የማቃቱ ስራ ይቀጥል በርቱ

  • @user-wj6rb7mo6h
    @user-wj6rb7mo6h Před 15 dny +29

    እሱን የመሰሉ ስንቶች አጭበርባሪ አሉ ብቻ መጠንቀቅ ነው

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 Před 15 dny +17

    ሱበሀን አላህ የማይገቡበት የለም አላህ ከንደዚህ አይነት ሸይጧን ይጠብቃቺሁ ይጠብቀን

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Před 15 dny +17

    አላህ ያጋልጣል እውነት የዘገየ ቢመስልም

  • @miftashemsu5598
    @miftashemsu5598 Před 15 dny +22

    እራሱን ችሎ መቆም የማይችል ሀይማኖት መሰል የተደረሰው ብቻ ሳይሆን ያልተደረሰባቸው እንቅስቃሴዎች ይጠበቃል የሚገርመው ግን ልብ ካላቸው ከእስልምና ውጭ አማራጭ መንገድ የላቸውም ።አላህ የሂደያውን መንገድ ይወፍቃቸው።

    • @ousmanedris2463
      @ousmanedris2463 Před 11 dny

      እስልምና በተረተረት አይሆንማ ። እስልምና በቂ መልስ ስላለው ነው በመረጃ እና በውይይት የምሞክሩት ።

  • @SAMUELYILMAYILMA
    @SAMUELYILMAYILMA Před 13 hodinami

    የወንጌልን የማደን ኃይሉን ማንም ሊየስቆም አይችልም ሮሜ:-1:2

  • @mohamedmekonen96
    @mohamedmekonen96 Před 13 dny +2

    ከሚሴ ዉስጥ ወደ ስድስት ቸርች ደርሰዋል፤የሚጠቀሙት የሙስሊም ስም ነዉ፤ውስጥዉስጡን ሰዉን እየወሰዱት ነዉ፤ምን ይሻላል?በተለይ እዛ አካባቢ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ጉዳዩን በንቃት ተከታተሉ ።

  • @user-nl3td6zp7u
    @user-nl3td6zp7u Před 15 dny +7

    አሁን በስልጤ ቸርች ኢየሰሩ ነዉ አርሶ አዳርችን በመሻወድ 2ት መቶ ሄክታር ቦታ 2 መቶ ሺ በመግዘት ዎፍጮ እንሰረለን በማለት ቸርች ኢየሰሩ ነዉ😢😢😢😢

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Před 14 dny

      አረ ህዝቡ ዝም መለት ዬለበት ወፍጮ ቤት ስልጤ ረሱ መቆም አቅቶት ነው

    • @semirayoutube1791
      @semirayoutube1791 Před 14 dny

      ቤተሰቦቻችሁን ጎሮቤቶቻችሁን በተቻላችሁ ምከሯቸው የምታቁትን አስተምሯቸው እህት

  • @muzemilsherefa8852
    @muzemilsherefa8852 Před 14 dny +3

    በተለይ ስልጤ አካባቢ ተመሳስለው እየሰሩነው ማጋለጥ ይገባል ።

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 Před 15 dny +6

    ወይ ጉድ እረ መቼ ነው ራሳቸውን ችለው ሚቆሙት አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 Před 15 dny +5

    ሀቅ ይዞ መተኛተ ባጢል ይዞ መልፋት ያሳዝናል ከፊለፊቱ የሚያገኘዉን ጥቅም ድፍረት ሰጠው ለዱናችሁ የምትለፉ ወድም እህቶቼ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ያአላህ መገዳቸውን ሁሉ እሾህ አድርግባቸው ያአዚዝ በየ አቅጣጫው የመጣብን ስቃይ ሰቆቃ አመድ አድርግልን

  • @user-ki8ux9gc6b
    @user-ki8ux9gc6b Před 11 dny +1

    ወንድሞቻችን ውድ የኢስላም ልጆች፣ አላህ ያበርታችሁ፣ ኢስላምን የሚነካው የለም አብሽሩ፣ጠባቂው ሀያሉ እና አሸናፊው አላህ ነው፡፡ ዲኑን ማጥፋት ቢችሉማ ብዙ ሞክረው ነበር፣ አልሆነም በበረታ ዱአ ብቻ ተጠራርገው ይወገዳሉ! ኢንሻአላህ ኢስላም የጨለማው ብርሀን የአለም ሀይማኖት ይሆናል!

  • @Roziyoutube-lu4ug
    @Roziyoutube-lu4ug Před 9 dny

    ሁላችንም ህዝባችን ልንታደግ ይገባል በአቅማችን ሀሩን ሚዲያ ጀዛከላህ 😢😢

  • @halkanojilo9471
    @halkanojilo9471 Před 14 dny +2

    በሶማሊያ ጅግጅጋ ከተማ በዚህ መልኩ የተሰማሩ እና በእስልምና ሽፋን የሚንቀሳቀሱ ብዙ ሰዎች አሉ።

  • @SAMUELYILMAYILMA
    @SAMUELYILMAYILMA Před 13 hodinami

    ኢየሱስ እውነት መንገድ ሕይወት ነው በእርሱ በኩል በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ:-14:6

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Před 3 dny

    እግረመኝገድቹህ ከአክፍሮት ያልተናነሰ የሕባሽ ጥመትም ኡማን እያጠፋ ነው እናንተ ኡስታዞች አላህ ይጠብቃቹህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጨምርላቹህበርቱ❤🎉❤

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 Před 14 dny +3

    ሀሩን ሚዲያ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

  • @user-ym6xn7ng2x
    @user-ym6xn7ng2x Před 12 dny +1

    ወሐብያ ሰለፍያ አባሽ እያልን ስንከፍፈል እነሱ መስጊዳችንን ውስጥ ገብቸው የፈለጉቱን ያደርጋሉ ያጀማአ ከዚ ከመከፍፍል እንውጣ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    አይ ሙስሊሞች ግን ዬት ናቹ በአላህ😢

  • @OsmanMunwere-ph1bq
    @OsmanMunwere-ph1bq Před 14 dny +3

    ሰው እንዴት እምነቱን ለማስፋፋት ያጭበረብራል ለነገሩ መጀመራውንም በውሸትና በብዥታ የተፈጠረ ቅዠት የሆነ እምነት ነው እኛን ወደ እሳት ለመውሰድ ይሄ ሁላ የሚለፋ ከንቱ ምቀኞች አሏህ ያክሽፍባቸው

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Před 12 dny +1

    አላህ ሱብሀነሁተአላ ጠሞ ከማጥመም ይጠብቀን ሀቅ ተደብቆ አይቀርም

  • @hayu4429
    @hayu4429 Před 15 dny +5

    ሱበሀን አላህ ግሩም ናቸው ለውሸት የሚሄዱበት ርቀት ሀሩን ሚድያ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላህ ተንኮላቸውን ወደራሳቸው ያዙሩባቸው

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Před 10 dny +1

    አላህ ይጨምርልክ ወድሜ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን ግን የማንም ካፊር ሚሊየን አልፎ አተን እስካሁን 1m አልማድረሳችን ይነደኛል

  • @mohamedmekonen96
    @mohamedmekonen96 Před 13 dny +1

    እነሱ ለሀሰት ይህን ያህል እርቀት ከሄዱ እኛ ሀቅን ይዘን መዘናጋታችን ይገርማል።

  • @user-cu9bo3lc2t
    @user-cu9bo3lc2t Před 15 dny +5

    አላህ ይቅር ይበለኝ አህባሾችን በጣም ነው የምጠራጠረው❤❤❤❤ በዚህ ጉዳይ

    • @user-je8ks8kw8i
      @user-je8ks8kw8i Před 13 dny

      ዋነኛ ጠላትህን ትተህ ወንድምህን አጠርጥር

  • @emtube9470
    @emtube9470 Před 14 dny +2

    ከአሏህ በሥተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 15 dny +5

    ሚሺነሪዎች ማንነታቸውንካልደበቁ ማን ይፈልጋቸዋል እስስቶች ናቸውኮ እየሱስ እራሱ በጣም ነው ሚጠላቸው

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Před 9 dny

    አጁብ ደግሞ በዝህ መጡ አላህ ያሣቸዉ ያረብ በዚህ እሥልምና እሚጠለሺ መሠላቸዉ ሀሩን ሚድያ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 Před 14 dny +3

    አኡዙ ቢላህ መቸም በማስረጃ ስለማይረቱ በማጭበርበር ይሳተፉ እንጂ ለአነቱሏህ አለል ካፊሪን እንደነዚህ እርኩሳን ሴራ ቢሆን አላህ ብሎ የሚያመልክ ሙስሊም አይኖርም ነበር ግን ኢስላም ጠባቂ ትልቅ አምላክ አለው ሀሩን ሚድያወች በርቱልን🎉🎉🎉

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen Před 9 dny

      አላህ ቁጣውን ያውርድበት ምን ይመሰላል በፊቱ ኑር የሚባል ነገር አይታይበትም።

    • @zabiba2788
      @zabiba2788 Před 9 dny

      @@TofikTemesgen
      ክክክክ ከየት የመጣ ኑር ይኖረዋል ኑር እኮ የመልካም ስራ ውጤት ነው አላህ የህድሁም በስ

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv Před 15 dny +2

    እኔ ምለው ኡስተዞች አድሰበ ቁጭ ብለቹ በተመቸቺ ቦታ ቴክኖሎጂ የለበት ቦታ ደዋ ከምትሰጡ ሙስሊም ሁኖ ግን እስለም ምንናቱን መየውቁ መሀበረሰብ ቀጥለይነው የለው እዛ ሂደቹ ደዋ መድራግ አለበቹ እኮኖሚ እጥረት ከጣራ ለዚ ብለቹ አስተበብረቹ ደዋውን ብተሰረጩ እነሱም እደዚ አይጨወቱም ነበር ።በተመቸቼ ቦታ ቁጭ ብለቹ እይይው መለት ወጋ ዬለውም ነጌ ተጠየቂነን

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 Před 15 dny +4

    የቀሩትንም አላህ ያጋልጣቸው ኢንሻ አላህ

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 Před 15 dny +7

    ሱባሀን አላህ አላህ ያጋልጣችሁ ያረብ አንተ ታቃቸዋለህ

  • @seidatube419
    @seidatube419 Před 13 dny +1

    ወሎየዊች የዋሆች እስለሆኑ ተሎ ይጠቃሉ ጎንደር ና ጎጃም ደሞ የእነሱን ባዓላት ያከብራሉ እንጂ ሀይማኖታቸዉን ቢሞቱም አይቀይሩም

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 Před 15 dny +5

    ሡብሀን አላህ ይገርማል አላህ ከጠማሞች ይጠብቀን

  • @wertywerty8836
    @wertywerty8836 Před 15 dny +3

    በጣም ይገርማል ወላሂ አላህ ያጋልጣቸው ዲናችን አላህ ይጠብቅልን

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 12 dny

    አላህ ያጥፉው ህዝብን ከማበላሽብን እሱን ማጥፉት ይሻላል በዲናችን ቀልድ አናቅም እኛ ሙስሊሞች

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Před 14 dny +1

    ማሻአላህ ዛሬ 18 ስአት 10ሽ ምንም ትንሽ ቢሆንም እየመጣችሁ ነው ማለት ነው

  • @Muhamed-cm9rb
    @Muhamed-cm9rb Před 14 dny +2

    ወሎ አዳድ አካባቢዎች ከእስልምና ያፈነገጡ በሙስሊም ስም የሚሰሩ አሉ ለምሳሌ ሴት ልጅ ሳታገባ አሰግድም ይላሉ የባል እና ሚስት ኒካ ልክ አይደለም እደገና ኒካ አርጉ ይላሉ ሶላት ከነሱ ተከታይ ውጭ በጀመአ አይሰግዱም ይሄን ከወድሁ መፍትሄ ቢደረግበት እላለሁ

  • @AhmedMohmead-rw1hh
    @AhmedMohmead-rw1hh Před 13 dny +1

    እረአብድሬ በሴቶችላይ ዳእዋ አልተሰራም ብዙሴቶችአሉ በሌላ እምነት ፍቅርነው እያሉ መጃጃልየያዙ በተለይ የወሎ ሴቶች

  • @nasirhayresin-1332
    @nasirhayresin-1332 Před 13 dny

    አልሀምዱሊህ እስልምና እውነትና ሀቅ ስለሆነ ህዝቡ ማንም ሰይገፋውና ሰይሰብከው በአለም ደረጃ ወደእስልምና እየጎረፈ ነው ነገር ግን በዛ በኩል ያለው እምነት በጢል ስለሆነ ሰውን ወደእነሱ ለመጥራትና ለማሳመን ይህን ያክል ሲጋጋጡና የተለያዩ የማታለያ ድራማውችን በመስራት ሲለፉ ሲታይ በጣም ያሳዝናሉ አላህ ብቻ ህዳያውን ይስጣቸው እስልምናን ይወፍቃቸው

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Před 8 dny

    ወላሂ. እኛጋርወሎ ከውጫሌየ ይዞወ እስከመርሳአ ጊራና ከዛአወዳአ አላውቀውም ግን እኒህ አካባቢወች በጣም. የድንግንዛቤየ የላቸውም ያን ያክል ደካማናቸው ስለዚህ ሲቱም ወዱም ልንነቃ ይገባል ሀሩን ሚዳያ የኡማውድምፅ❤❤❤

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 Před 15 dny +5

    በጣምይገርማል አላህ ያጋልጠው

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Před 15 dny +5

    ሀስቡአላህ ወኒእመል ወኪል

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Před 12 dny

    ወንድሞቼ አላህ ያግዛቹ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf Před 15 dny +6

    እንደው ወየትናችሁ ሌሎቻችሁ ላይክ ሸር አረሰጉ

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 Před 15 dny +1

    ሀሩን በርቱልን ጀዛኩም አላህ ኸይርን ይህን ጉዳይ ሁሉም ቦታ ሼር ሙሰሊም ኡሞ መንቃት አለበት ሁሉም ቦታ ይዳረስ አላህ ይጠብቀን ያርብ

  • @TewfikHussen-ru9nu
    @TewfikHussen-ru9nu Před 15 dny +1

    አሰላምዋለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ እኛ ሙስሊሞች በፊት ፂም በአለባበስ ብቻ ሰይሆን ሚንለያዉ አላህ በወረደልን ቁርዐን ነዉ አንድ ነ አንድ እዉነትን ስለያዘ አልሓምዱሊላሂ ስወለድ ሙስሊም ኢንሻአላህ ስሞትም ሙስሊም ።

  • @user-pz7tw2tt7n
    @user-pz7tw2tt7n Před 15 dny +2

    አላህ❤❤❤❤ አቡሀሩን አላህ ይጠብቅህ

  • @qader6010
    @qader6010 Před 15 dny +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብድረሂም እኔ ለአላህ ብዬ በጣም እወደሀለው አከብርሀለው አላህ የበለጠውን ይውደድህ የሙስሊሙ ኡማ ድምጽ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-nm6ob4mj6q
    @user-nm6ob4mj6q Před 8 dny

    جزاك الله هير الجزاء اخي ابو يسرا

  • @ttww9470
    @ttww9470 Před 14 dny +1

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድማችን ሱበሀን አላህ አላህ ከጥመት ይጠብቀን በሀቅ ላይ ያፀናን

  • @semirayoutube1791
    @semirayoutube1791 Před 14 dny +1

    ብዙ ሙናፊቆች አሉ አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ

  • @ekrW
    @ekrW Před 15 dny +4

    አላህ ያጋልጣል ምንም ቢሸሸጉ

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 12 dny

    አላህ.ይጠብቀን.ከአጭበርባሬወች💔💔💔💔😭😭😭

  • @user-om7tt7bv7d
    @user-om7tt7bv7d Před 13 dny

    ይሄን ጉዳይ መጅሊስ አጥበቆ መከታተል አለበት በተለይ መስጊድ ዉስጥ ያለ mejelies አውቅ ና መናገር የለበትም

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    እናዚ ዉሾች አላህዬ ያጥፋቸዉ ወይ ሂደያ ይስጣቸዉ

  • @meriymfedlu4078
    @meriymfedlu4078 Před 14 dny

    ይሔንን አይነት ጉድ በየቦታው ይኖራል ከዚህ በሗላ በየመስጊዳችን ጥንቃቄ እናድርግ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 15 dny +2

    ይገርማል ሙስልምን በዚህ ልክ ይፈሩታል እይዟቹሁ በልዋቸው ለቦርጭ ቅነሳ የሚዘለለውን ዝላይ ነው የሚያምርበቸው እነዚህ ዘለዮች ለመዝላልና በየ መገዱ ለማበድ ነው ያሚሰብኩን ያእብድ ስብስብ

  • @halimo1255
    @halimo1255 Před 15 dny +1

    አጂቢ በእስልምና ጥላቻ የሰከሩት መሥሎ በዲናችን ስም መቀለዳቸዉ ነዉ ኢናልላህ ዎኢና ኢላህ ራጀኡን

  • @Yes54629
    @Yes54629 Před 9 dny

    ኢሄ ሰው ሁሉም ሚድያ ላይ ቢሰራጭ ለጥንቃቄ እንዲጠቅም

  • @user-nx6is3yt8p
    @user-nx6is3yt8p Před 14 dny +1

    ያሥፈራል ውዬው

  • @user-ul4gc3vi8i
    @user-ul4gc3vi8i Před 15 dny +6

    አላህ ያጋልጣል 😢የዘገየ ቢመስልም

  • @AbdellaMohammed-ui8ws
    @AbdellaMohammed-ui8ws Před 14 dny

    ለዚህ ትግል ለደረጋችሁት ሁሉ ሐይርጀዛችሁን ከአለህ ምታገኙ አለህ ብርታቱን ይሥጠችሁ እለለሁ አሁንም በርቱ እለለሁ አለህ ከጎናችሁ ይሁን ማሸለህ የአለህ እርዳታዉ አሁንም ይሁን ማሻለህ መሸለህ እላለሁ

  • @user-tn9rx7cv9g
    @user-tn9rx7cv9g Před 15 dny +2

    ሱብሃን አለህ ሃቅ ይናግሳል ባጢል ይራክሳል ጃዛ ካለህ ጃግኖች ያዲን ጣባቃዎች

  • @b.6015
    @b.6015 Před 14 dny

    Subhen allah igermal 😢😢😢😢😢😢😢😢 ስንት ጉድ አለ እነሱ በውሸት ስንት እርቀት እደሚሄዱ

  • @user-gk8ie7pp3e
    @user-gk8ie7pp3e Před 12 dny

    የአላህ በላ ይውረድበት

  • @user-ym6xn7ng2x
    @user-ym6xn7ng2x Před 12 dny

    ሙስሊሙ መጠቀቅ አለበት መስጊድ ደአዎ የሚያደርገው ሰው ማነው ከየት ነው የመጣው ብሎ ማጣራት ሐዲስ ትንሽ ስላወሪ መድረኩን መልቀቅ ተገቢ አደለም በደንብ ማጣራት ማንም እንደፈለገ መፈጨት የለበትም

  • @Tayb-bl3uu
    @Tayb-bl3uu Před 13 dny

    ጀዛኩሙላህ ኸይር
    ወዐለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 14 dny +2

    በኦሮቶዶክሰ የለመዱ ነጠላ ለብሰው ሙሰሌም ጋ የለም ምንም ሲቆይ ይጋለጣል

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 8 dny

      Muhammad 👉 wosha 🐕🐶🐕🐶🐕🤮🤮💩

  • @user-nm6ob4mj6q
    @user-nm6ob4mj6q Před 8 dny

    خير الجزاء

  • @MubarekMuhammad-qe8sg
    @MubarekMuhammad-qe8sg Před 14 dny

    እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነዉ እና ሁላችንም እንጠንቀቅ ሀሩን ሚድያ በርቱልን

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 Před 13 dny

    ካፊሮች አላህ ያጥፋቸው

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 Před 15 dny

    Hasbiyellahu wenimel wekil
    Ustazochachin wendmochachin Barekellahu fikum Allah yanurln Allah ytebqen Allah yagzen

  • @gdfh27
    @gdfh27 Před 15 dny +1

    ሱብሀን አለህ ለምንድነው ረሳቸውን ችለው አይኖርም

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 14 dny +1

    ጉድ እምነት በወሸት አይደብረምግን

  • @user-or8vu4tt7v
    @user-or8vu4tt7v Před 12 dny

    የሚገርም ነው 19/89/ አመት ምህረት በባህዳር መስጂድ ሸኽ አአደም ሸሁ ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ 15 ዳኢ መስሎ መስጂድ በመግባት ደእዋ ያደርግነቀር። እናም እኔ ባጋጣሚ ነህው እቀራ ነበር እና ጎደኛዬ ጋር ሁነን ደረሴነበት ተናገርን ተይዞ ተደብድቦ ተባረረ

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz Před 14 dny

    በርቱ አላህ ያግዛችሁ እነሱ ለውሸት ሌት ተቀን ነዉ ሚለፉት ከሚሰሩትም ሁሉ አላህ የበለጠ ዓዋቂ ነው።

  • @neimeneime9551
    @neimeneime9551 Před 14 dny +2

    ለምን ግን ላይክ አታደርጉም ሙስሊሞች አንድ ሚዲያ ማሳደግ ያቅተን።

  • @user-zy5ce7ge2x
    @user-zy5ce7ge2x Před 14 dny +1

    ሀሩን ሚፍያ አላህ ይተብቃችሁ

  • @semirayoutube1791
    @semirayoutube1791 Před 14 dny

    እደነዚህ አይነት ማፊያ አላህ ያጋልጥልን ባሉበት ቦታ

  • @user-wh6xi7yu3t
    @user-wh6xi7yu3t Před 13 dny

    አላህ ያጋልጣቹ ሌቦች

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Před 12 dny

    Wealeykum selam werahematullah weberakatu jezak Allah kheyran Allah yetebeqen fete n hulum ganw

  • @Almas-96
    @Almas-96 Před 15 dny +1

    አይ አንዳንዴ ሙስሊሞች አንጠራጠርም እንጅ ብዙ ሌቦች አፍርተናል

  • @BababedruBedru
    @BababedruBedru Před 14 dny

    አሰላሙዓለይኩም
    ሃሩን ሚዲያዎች
    አላህ ኽይር ሥራችሁን ያብዛላችሁ
    ሁላችንም መተኛቱ ይብቃን ዲናችንን
    እንወቅ ዲናችንን እንጠብቅ
    ወሰላሙዓለይኩም

  • @kalbashoyoutube4603
    @kalbashoyoutube4603 Před 14 dny

    አክፍሮትም ብቻ ሰይሆን የስለለምም ስራ ይሰረሉ

  • @user-il7xd5qd2j
    @user-il7xd5qd2j Před 11 dny

    አብዱዬ በመጀመሪያ ንፅፅር ላይ በደንብ መስራት አለብን፡፡ ም/ቱም እነሱ አይተኙልንም የጳውሎስ አስተምህሮት ነው በውሸትና ተመሳስሎ መስበክ የእግዚአብሔር ክብር ይጨምራል ብሎ ነው የሚያምነው፡፡
    በቅርብ ራሱ በስልጤ ዞን ሳንኩራ ላይ እንደ ሙስሊሞች ተመሳስለው ጀለቢያና ኒቃብ ለብሰው ሰብከው እንደሸሹ መረጃው ደርሶኛል እኛ ግን ተኝተናል፡፡የሚገርመው አብዱዬ እውቀት ኖሮዋቸው አይደለም ብዙ ግዜ ንፅፅር ላይ ነው የምሰራው እና የባይብል እውቀት ዬላቸውም የቢዝነስ ጉዳይ እንጂ፡፡፡፡፡

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 Před 12 dny

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይድረስልን

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Před 15 dny +1

    እረ ከደብረሀንእስከወሎ ሙስሊሙይበዛልኡስታዝዝ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 14 dny

    ይገረማል ወላሂ አባቶች እናቶች ልጆቻቹን በዲን አንጹ አደራ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před 14 dny

    አጃ ኢብ ነው👍👍👍👍

  • @ismalesherefa
    @ismalesherefa Před 13 dny

    ወንድሜ የእያ በጣም እማርብሀለዉ እዲሁም አሮን ሚድያም አላህ ያበርታቹ እኛም የቀድም ልዕልናችንን እንመልሳለን ከኩፍሮች ጥቃት ወተን ወደማጥቃት እኔዳለን በንፅፅር ሁሉም ተምሮ ኢሻ አላህ አላህ ከነሱ ሸር ጠብቆናል

  • @FaycvnbbcSeljfjf
    @FaycvnbbcSeljfjf Před 15 dny +1

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም አብዱራህማን

  • @user-oy8cd8rz8l
    @user-oy8cd8rz8l Před 15 dny +1

    جزاكم الله خيرا

  • @AhmedMohmead-rw1hh
    @AhmedMohmead-rw1hh Před 13 dny +1

    እናተይሄንንብቻነው ያያችሁት ወሎላይ መምህር ፓሊስ ግብርናሰራተኛ n ጂኦ መገድስራ ወዘተ ከሌላቦታ ለስራ ተብሎ ግን ለስራሳይሆን የሚመጡት ሙስሊም የሆነችን ሴት ለማጃጃል አይታየማታቀውንነገር ያደርግላታል ፍቅርነው እያሉየሚጃጃሉስአሉ ወላሂ እኔኳየማቃቸው አግብተው ተቀምጠው የትውልድሰፈሩዋንለቃ እየኖረች ያለች ብዙአሉ እኔ የማወራህካስር አመትበፊት አሁንማ ይብስበታል እኔየማቃቸው አሁላይ ሳውዲናዱባይናቸው ለልብስናለብርብለውኢማንያላቸው ጎበዝእህቶችግንአሉ