🟢 አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " | NAFKOT | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ
Vložit
- čas přidán 16. 12. 2023
- 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot - Zábava
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
❤
Kalhiwet yasmalen ❤❤❤
እሽ😢😢😢😢😢
YERAS MESTAWET… BENBA YEMIJEMER BENBA YEMIFETSEM ZIMARE MELAKT HULACHIHUMM YASEMALEN
😢😢
ለዚህ ዝማሬ ሐሳብም ሆነ አስተያየት ለመስጠት ፍጹም ብቁ አይደለሁምና እግዚአብሔር ስጦታውን ያብዛላችሁ ሌላ ምን ይባላል ለእኔ ከቃላት በላይ ነው፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሀገራችንን ይጠብቅል ከዚህ ከክፉ ዘመን እባክህን ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አሻግረን፡፡🙏
አው በጣም❤❤❤
በጣም አሜን
እውነት ነው
አሜን አሻግርን አባቶይ😢😢😢❤❤❤
አሜን፫ በእውነት
ስሜን ብቻ ነው ያልሰማሁት ታሪኬ በመዝሙርና ግጥም 😢😢😢 አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን😢😢😢😢
Ye hulachin new😭😭
እኔም እንደዛው ስሜን ያልጠቀሰ ታሪኬን ነው የሰማሁት
Wey memesasel yeabsera new sema gen temesasay new mezmuru kena ga
😢😢😢😢😢❤🙇🙇🙇💒
እዉነት ነዉ ስሜን ብቻ!!!!😢😢😢😢😢😢
አኔ በጣም ሀጢአተኛ ነኛ ሊብያ🇱🇾 ላይ ነዉ ያለሁት ባህር ለመሻገር ገምገም ባህር ላይ ነኛ ኦርቶዶክስ ወገኖቺ በጸሎታችሁ ኣስታዉሱን ሃጥያቴን ይቅር ብሎ አንድ ጠብቀን 🙏🙏🙏 እመቤታችን ከሁላችን ጋራ ትሁን ❤
Dngil maryam trdah wendm❤❤❤🙏🙏🙏
አምላክ ከክፎ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ:: ቅድት ማርያም ትከተልህ::
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞን ❤
EGZIABIHER benenigedih yikidemih wondime
ሁላቺንም ኃጢያተኛ ነን ወንድሜ
በመገድ ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ አስብህን ይሙላልህ 🙏🙏
እንዴት ይቻላል ግን ያለ ኦርቶዶክስ መኖር❤❤❤
ምን አይነት መመረጥ ነው የቴዲ ሲገርመን የህሊና ግጥም በራሱ ተአምራዊ ስብከት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማቹ
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
እሽ❤@@-mahtot
😢😢😢😢😢😢😢😢
እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ምን አይነት ስብከት ነዉ እደሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን😢😢😢😢
መዝምሮችህ ለመረዳት ነው ኣማርኛ የተማርኩት። ከመናገር በላይ በመዘመር ከመዘመር በላይ ደሞ መንፈሳዊ ኣካሄድህ በጣም እወደው ኣሎው። እግዚኣብሄር በቤቱ ኣጽንቶ ያኑርህ ወንድሜ ቴዲ።
ከኤርትራ ነኝ
Ane wen kemaka kudus genie genie bhaki✝️✝️✝️🙏🙏🙏😪😪😪
😢😢😢😢😢😢😢ኣምልኽ እብይ እበ ትሕቲ ጸላልካ እምብረኒ😢😢😢❤❤❤ናበካ እጸጊዒ ❤❤❤
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
እባካችሁ ንስሃ እንግባ እና ተዘጋጅተን ክርስቶስን እንጠብቀው የኦርቶዶክስ ወዳጆቸ?!
ስደት ያለነዉስ😢😢😢😢😢😢😢😢ከሙሥሊም ቤት ያለነዉ ዋ ነብሴ
ይቻላል እኮ እህቴ @@AynadisChilot
ብዙዎችን ኮሜንት አነበብኩ አብዛኞቹ ይሄ ለኔ ነው ይላሉ ። ታዳ ስሜታችን ቅጽበታዊ የሚሆነው እስከመቼ ነው ⁉️ የእውነት ንሰሐ ገብቶ በቃሉ ለመኖር ያገደን ምን ይሆን⁉️ ፦ ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን ተመግበን ነፍሳችንን ያቆሼሻትን ኃጢአት ለመደምሰስ የማንጠረው ለምንድነው ⁉️ ከገባንበት የሰቀቀን ህይወት ለመውጣት እየሰሙ ማለቀስ ብቻ ሳይሆን በቃሉ ለመኖር መጣር ነው ። ካልሆነ እየፈጩ ጥሬ ሆኖ መኖር ነው መጨረሻችን። ሃሳቡን የወደደ👍 ከስንፍና ህይወት እንውጣ። ዝማሬ መላእክት (ቃለ ህይወት) ያስማልን❣️🙏
ትክክል ❤
ትክክል ብለሻል 👌
Tikikl lahgrchin yabqani
ehtachn tkekl nsh gn kebetu yerbkut kesu ylk genzebn merche ytesededkut mn yshalegnal beslk nsha mgbat ychalal ende ymchalal bihon enkuwan nsha abat yelegnm endmtmelshlgn tesfa adergalw
Fdfghhffdggvggg 🎉vvvvvvvhgggdgggglo
እኔ ጴንጤ ነኝ ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በተለይ ገጣሚዋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ አሁንም ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ❤❤❤
❤❤❤❤❤
አንችንም ማስተዋሉን የሰጠሽ አምላክ ይባርክሽ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን
በእግዚአብሔር ክርስቶስ አንድ ልጆቹ፥በክፋት አባት የተበተንን በሐጢኣት የተለያየን፥ነገን ዳግም አንድ የምንሆን ክቡር ልጆቹ፥የደም ዋጋ የከፈለብን ያንን ረስተን የተጠላላን፥ከዚሕ በላይ ክፋት የታል?መዝሙሩ አስታራቂ አይደለምን??!
እንወድሻለን እኛም በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ❤
ታሪኬ ባጭሩ😭😭😭 የኔ መሐሪ አቤቱ የንስሐ እና የጸጸት እንባን ስጠኝ🙏
yenem tarik nw welet tsadik bilachihu betsot asbune
እኔም ገጣሚ ነኝ ግን ሁሌ እገጥም የነበረዉ በዓለም ዙርያ ነዉ ኣሁን ግን በዚ ግጥም እና በዚ ዝማሬ ሂወቴም ኣስተካክየ በያዝኩት የመግጠም ሙያ በመነሰፈሳዊም እንደምጠቀም ተረድቻለዉ።
ኣስተምራችሁኛል እና በጣም ኣመሰግናለዉ ፈጣሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍🙏
በርታ ወንድሜ ጥሩ ውሳኔ ነው👍🏽
fetari yrdah
Des ylal
Berta wendme❤❤❤
@@LoveAndPeace2424 ኣመሰግናለዉ
ይህ ዝማሬ ብቻ አይደለ ፍጹም የሰማይ መንገድ ነው በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ ልብ ውስጥ በጥልቀት የሚገባ ጌታዬ ቅዱሱ ዙፋንህ ላይ ይደረስ ይህ የመዝሙር መስዋት😢😢😢😢
አሜን
ዝማሬ መለዓክት ያሰማልን፡፡ ልቦና ይስጠን ይቅር ባይ ጌታ በምህረቱ ያስበን፡ ከቃል በላይ ቃል
❤❤🥺🥺🥺
@@selinaygmenkem236 ፣አሜን አሜን አሜን
Betame
Amen Amen Amen 🙏
😭በጣም ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው 😭😭😭 የኔ ጌታ አማኑኤል ፍቅርህ እኮ ልዩ ነው ❤ እኔን ያልተውከኝ...ፈልገህ ያገኘህኝ... አባቴ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙏🙏🙏 ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@@-mahtot አንደኛ የሆነ ቲዩብ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በእውነት ልብ የምነካ ነው 😢😢😢😢😢😢😊
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@@-mahtotዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😭😭😭😭
ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ እንዲህ እያደረጋችሁ እስቲብንመለስ ይሄ የደነደነ ልባችን ቢከፈት አይምሮችን ቢያስተውል እድሜ ይስጣችሁ ተመስገን❤️❤️❤️🙏🏽
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ዝማሬ መላህክት ያሠማልን
እራሴን ያየሁበት ነዉሬን ያየሁበት መድህኔን ያየሁበት ዝማሬ ነዉ 😭😭😭 ፀጋዉን ያብዛላችዉ 🙏
ሁላችንም በእውነት ልብን የሚሰብር እውነታኛ ማንነቴን የነገረኝ መዝሙር ነው😭😭
በእንባ የጨረስኩት እኔን እራሴን ያዬሁበት ድንቅ ዝማሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
This is me! 😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ብቻ ነኝ ደጋግሜ የማዳምጠው አልገባኝም ሊወጣልኝ አልቻለም ምን አይነት መንፈሳዊ ምግብ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
እኔም አልጠግበው ብያለሁ
ኣረ እኔም ኣለሁ
enem
ይሄ መዝሙር ቁርጥ እኔን ነው የገለፀኝ ደነገጥኩ😢😢
ገረፈኝ ግጥሙ!!
ገረፈኝ መዝሙሩ!!
ስለ ዝማሬና ግጥሙ ምንም ለማለት ብቁ አይደለሁም!! ቃልም የለኝም!!ዝሙት እኮ ውበት ቢሆን መልኬ ነበር ምልክቱ!!!!እኔን ዘመርክ ቴዲ እኔን ከጠምሽ ህሊና ወዮልኝ ለኔ!!!😢😢😢😢😢
Matthew 11 አማ - ማቴዎስ
28: እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
😭😭😭😭😭😭
እኔ የንሰሀ አባት እየፈለኩ ነው ይሄ ዝማሬ ከእንቅልፌ ነው የቀሰቀሰኝ
@@asferawzewditu9887 ዝማሬ በመልዕክቱ እንዲህ ሲሰብራን ከተኛንበት ይቀሰቅሰናል እናም ለንሰሃ ሞት ያብቃን ይማረን ይራራልን!
Getmu ❣️💖 zema Gene . . . Bihonem melkm!
Yehe getem zemawo yehe aymetenewom.
21 ጊዜ ያዳመጥኩት ለነፍሴ ንስሀ የሰጠኝ ያህል አምላኬን ያሰብኩበት
ፀሀዳ የሆነ መዝሙር ነው❤🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏➕
ሕሊና ደሣለኝ የልጅ አስተዋይ ዘመንሽ 🙏🙏🙏 ይባረክ
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ከጉርምስና ጀምሮ ዛሬ ይህን ዝማሬ እስከሰማሁበት ደቂቃዎች ድረስ ያሳለፍኳቸውን የሀጥያት ስራዎች በዓይነ ህሊናየ እያሰብኩ የአምላክን አብዝቶ መታገስ እና አሁንም ከልቤ ደጃፍ ቆሞ እያንኳኳ መሆኑን እንዳይና እንዳስተውል አድርጎኛል ። በመፀፀትና በማልቀስ የሚያዳምጡት መዝሙር !!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ።
እኔ ብቻነኝ ግን ቅዳሴ ላይ እግዚኦታው ላይ ያሰለቅሰኛል እንደገና እንደዚኸ አይነት መዝሙሮች ሰሰማ ያሰለቅሰኛል በተለይ ይኼኛው
ለተኛ መነሻ
ለሄደ መመለሻ የሆነ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
ድንቅ እይታ ነው።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
ቃል አጣሁለት ለዚህ መዝሙር ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው 😥🙏
በጣም መመረጥ መታደል ሆን ደሞ መገኘት ተመሰግን ከቤቱ አያርቀን
ምን ዋጋ አለው ስም ብቻ ሆንን ተግባራችንን በዚህ መዝሙር ውስጥ በጣም ተገልጿል። መልሰኝ እመለስማለሁ ልንለው ያስፈልጋል።
❤❤❤❤
ኦርቶዶክን ክርስቶስን አስብክም ለምትሉ ሁሉ በጌታ ፍቅር አድምጡት❤❤❤😢😢😢
ለንስሀ ቃላት ያነሱን ወገኖቼ ከዚህ ዝማሬ እንማር።
ለእናንተ ዝማሬ መልአክትን እግዚአብሄር አምላክ ያሰማልን።
😢አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ❤️🙏❤️
Amen
እቺ ቅድስት ቤተክርስቲያን እልፍ ልጆች አለናት እኮ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ለንሰሃ ያብቃን
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ለኔ ለኔ የኔ ታሪክ በመዝሙር ተገለጠ የኔ ታሪክ የእውነት እንደኔ ማን በደለ???
betam be emba nw yesemahut yihen mezmur abetu yikr belen hsgerachinn selam sitelin
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩልኝ
ሊቀ መዝምራን ቴዲያችን አንተ እኮ ነብሳችንና ልታረካት አጥታችንን ልታለመልማት እግዚአብሔር የላከልን እፁብ ድንቅ ዘማሪ ነህ🙏🙏🙏ኑርልን
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ገጣሚ ህልና ፀጋሽን ያብዛልሽ ...ቴዲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
እግዛብሄር ይባርካችሁ ቴዲየ ላተ ቃል የለኝም እግዛብሄር ይጠብቅህ ሁሌም ህሊናየ አችም ተባረኪልን
በእውነት ይህ ዝማሬ ብቻ አይደለም የንስሀ ጸሎት ጭምር ነው ሊቀ መዘመራን ገጣሚ እህት ህሊና ጸጋው ያብዛላቹ❤❤❤
ይህ ዝማሬ ለሁላችንም በዘረኝነት ቆሻሻ እየዋኘን ከክርስቶስ ፍቅር ለራቅን ግን እራሳችንን ክርስትያን ብለን ለምናስብ ሰዎች ነው! ከዚህ በላይ በሽታ የለምና እግዚአብሔር ይፈውሰን!!
❤ገጣሚ እህታችን፣ ዘማሪ ወንድማችን፣ ጥበቡን ጨምሮ ይስጣችሁ። በእውነት እጹብ ድንቅ መልእክት ነው። የስንኞቹ ምጥቀትና ጥልቀት ከቃል በላይ ነው! በርቱልን። የፈጣሪያችን ፍቅር ዘለአለማዊ ነው አቤቱ ሁሉን ቻይ ፈጣሪያችን፣ ይቅር በለን።❤
ሀጢአቴን ያሳየኝ ፊልም የሆነ ታላቅ የህይወት ማያ ምግብ የሆነ ቃል በዕውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
በሰደት ያለነው ወንድም እህቶቸ ፈጣሪ የእረፍት እንጅራ ይሰጠን አሜን❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
አሜን /፫😢😢😢❤❤❤
አቤት ሀሳብ..... አቤት ግጥም..... አቤት መዝሙር🥺🥺🥺🥺🥺
ተስፋ የማልቆርጥብህ መድሀኔዓለም ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎቹም ያድርሱልን :: እናመሰግናለን::
እነ የፕሮተስታንት እምነት ተከታይ ነኝ በእውነት ደግመ ደጋግሜ ሰምቼ ተባርከበታለሁ መዝሙር ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው አሁንም የዝማሬ መንፈሰ ይጨመርልህ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ🙏🙏
እውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ወደሚመለክባት ወደ ቅድስት ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልስህ፡፡
አውንም አብዝቶ ይባርክህ ይርዳህ እውነቱን ይግለፅልህ ☝️ አዎ በፀጋ ብቻ መዳን የለምና ወንጌልም እንደዛ ስለማይል ሀጥያተኞች ስለሆንን በንሰሃ በመመለስ በወንጌል የታዘዝነውን በመፈፀም ለቤቱ እንዲያበቃን መበርታት ነው:: ይርዳን ጌታችን መድኃኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ🤷♂️☝️
ኦርቶዶክስ መሆን በየቀኑ ቅዳሴ ላይ ❤'' እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን እያልን የምንጮኽዉ ❤ ቅዳሴዉን ሰሙት ሰታሰቀድሱ በተመሰጦ ህይወት ነዉ የሚዘራዉ ፣
መታደል መባረክ ኦርቶዶክን አዉቆ መከተል
ያው ግዕዝ ስለማንሰማ ነው
ልብ የሚነካ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት እግዝሃብሄር አምላክ የሁላችንን ልብ ይመልስልን❤❤❤❤
አሜን (3)" እኔም
መዝሙሩን ስሰማ ያ በር ሲያንኳኳ ያለው የመድሀኒአለም ስእለ አድኖ አይኔ ላይ መጣ። አቤት ጭካኔዬ እድሜዬን ሙሉ በሬ ላይ ቆሞ ለደቂቃም ከፍቼ ሳላየው 😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😢Enem
Abetu yiker balgn yene ruheruh abate get hoye😭😢⛪🙏🤲🙇🙇🙇
እኮ ክፈትለታ የሞተው እንድትከፍትለት ነው እየሱስ ይወድሃል
እኔም!!!😭😭😭
በጭራሽ አለማልቀስ አልችልም እሄን መዝሙር ስሰማ ❤️ የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ 🙏🏾
ሂሊናዬ በቤቱ ያፅናሽ ቲድዬ ኑር
የንስሀ, የፀፀት እንባ ለደረቀብን ከውስጥ የሚፈነቅል የማልቀሻ መዝሙር. No words…at all❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Ewent new wustin yiseresiral😢😢😢
ewente nawe gena segemre nawe alekes yegmerkute 😭😭😭😭
ከሱሶች ነፃ የወጣሁበት መዝሙር
በትክክል ።
የዘረኝነትን ማቅ አውልቆ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏
አሜን(3)
እዉነት አሜን መሮኛል
አቤት ሊቀ መዘመራን ቴዎድሮስ መታደልህ
ስንቱ ባንተ መዝሙር ተፅናና እግዚያብሄርን አመሰገነ አሜት መታደልህ የስራህን ድንቅነት በልጆችህ ስኬት መልካም ፋሬ ያሳይህ አሜን አሜን ❤❤❤❤
💝💝💝💝
🌺🌺🌺🌺
💚💛❤💚💛❤💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማሽ በህይወት በጤና ይጠብቃችሁ ተስፋ መንግስተሰማያትን ያዉርስልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ማንነቴን የሚገልፅ ልዩ ዝማሬ አምላኬ የደነደነውን ልቤን ክፈትልኝ😢😢😭
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ የምናረጋት መግስቱ ያውርስህ ለኝም በህይወታችን እንድንገልጠው ይርዳን።
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ዝማሬ መላክትን ያሰሜልን ❤❤❤❤❤ የጠፋነውን እኛን በጎችህን አቤቱ ይቅር በለን ማረን😢😢😢😢😢
እንደገና ለመከዳት ዛሬም በሬን ታንኳኳለህ ❤❤❤ አባቴ ሆይ ማሰኝ
ይሄ መዝሙር የኔ ታሪክ ነው ምን ብዬ ልጸፍ ብቻ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ይለያል የእያንዳዳችን ህይወት ነው 😢😢😢😢
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
የእኔን ህይወት የሚገልፅ ዝማሪ😢😢😭 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ነውና ያለነው ምህረትህ ዛሬም ነገም አይለየን🙏💒ዝማሪ መለአክት ያሰማልን 🙏
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
God bless you😢😢❤
ዝማሬ መላእክትን አብዝቶ አብዝቶ መድሃኒያለም ይስጥልኝ ምን ቃላት ይገልፀዋል
ልክ ልኬን አደመጥኩኝ አሁንስ እሰማ ይሆን? ወዮ ለእኔ
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ እስከ ወዲያኛው ይባረክ ይቀደስልን!!!
ናፍቆቴ እየሱስ ናፈቀኝ 😢😢😢
😢😢😢❤❤❤
የእኔን ህይወት የሚገልጽ ዝማሬ 😢😢😢😢 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ነውና ያለነው ምህረት ዛሬም ነገም አይለየን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
ይሄን መዝሙር እስካሁን ደደጋግሜ እየሰማሁት ነው❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭የኔም በር ተዘግቷል ጌታዬ በእንባዬ አንድከፍት እንባ እንደጎርፍ አድርገህ ስጠኝ
"ለይቅርታ ማነስ"ያሳፍራል ለካ" እኔስ አቅም አጣሁ ድንቅ ዝማሬ
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
እራሴን እኔን የሚገልፅ 😭😭😭ጌታዬ ሆይ ቸርነትህ እና ምህረት ዛሬም ከኔጋር ስለሆነ ተመስገን🙏🙏🙏
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ምን አይነት መገለጥ ነው በጌታ 😭
ጴንጤ ሁኜ ለመጀመሪያ ጊዜ የኦርቶዶክስ መዝሙር ያስለቀሰኝ 🥺
ጌታ እየሱስ ይባረካቹ አቦ🥰
ግድ የለህም ተመለስ ወደ ቅድስት እናት ቤተክርስቲያን
ለዚህ ነው ማስተዋል መልካም ነው እንኳን ተገለጠልህ
Same here, but I always listen to his songs because he loves worshiping Jesus and focusing on the bible so easy to listen to his songs.
እዉነት ነዉ ወንድሜ ልዩ መዐዛ ወዳላት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስ የዋህ እናትህ ድንግል ማርያም አለችልህ ሁሌም ስትጠራት ትደርስልሀለች
@@kiyamerga5441I can assure you that All our songs are praising Jesus Christ one way or the other and of course based on the Bible ☝️Jesus Christ the son of Virgin Mary is the base and the top for our church 🙏 God bless you and help you to see the truth ☝️
ጌታን እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በመዝሙሩ ፍቅር ወድቅያለሁ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥክ ቴዳ
Astemerowam eko kemezmuru yeteleya adelem esti kerbachu temaru wendem ehetoche 🙏 betselot kegonachu nen🙏
😭እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ተመስጬ ያዳመጥኩት ዘማሪ ቴዲና ገጣሚ ህሊና እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በአገልግሎት ይባርካችሁ🙏🙏🙏
ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎቹም ያድርሱልን :: እናመሰግናለን::
በሄወቶ እደዛሬ አልቅሼ አላቅም እደዚ አይነትም መዝሙር ሰምቻ አላቅም ቴድዬ ሰወድክ የአገልግሎት ዘመናቹ እግዝያብሔር ይባርክላቹ
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘበናችሁ ይባረክ
ሥምን መልዓክ ያወጣwaል “ህሊና” /// ምን ያክል መመረጥ .. መታደል .. መባረክ ነው በናትሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን /// በቃ ጽናቱን ብቻ ይስጥሽ Medihanialem .. በብዙን እንጠብቃለን .. Dn. Mezmur bertaln
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ይሄ መዝሙር ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው በእውነት ጌታ ሆይ ይቅር በለን
ከትእብተኛነት, ከልበደንዳናነት ወደስስ ልቦና ስለቀየርከኝ ጌታዬ እየሱስ ክርቶስ አመሰግንሀለሁ!!
ለዚህ መዝሙር ቃል የለኝም በቃ ዝም እላለሁ
የሰው ዘር ሁሉ በሕይወት የመኖር ትርጉም የሚኖረው፣ ጌታውንና መድሃኒቱን ኢየሱስን ዝቅ ብሎ በማወደስና በማምለክ ነው። እንዲህ አይነቱማ፣ በእግዚአብሄር ፊት፣ እንደ መልካም ሽቱ በፊቱ ይሸታል። ተባረኩ
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ቸሩ መድኃኔዓለም የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለሁለቱም ለዘለዓለሙ ይድረሳቸው ። ፍቅሩ እንዲገባን ህሊናችንን ይግለፅልን አሜን አሜን አሜን ....
ይሄን መዝሙር ስሰማ አይኖቼና ልቤ ያነባሉ። ለዘማሪውና ለገጣሚዋ ከመሰጠት በላይ ነው። ለኛ ለኦርቶዶክሳዊን ደግሞ ከበረከት በላይ ነው🙏🙏🙏
ሃጥያተኛ ነኝ...አማርራለው...ትግስት የለኝም...አልፀልይም...አልፆምም...ሰውን እበድላለሁ...ስለ ዝሙት ብቻ አወራለሁ...የማላደርገው የለኝም.............አሁን አፈርኩ
ገሰፀኝ!
ገረፈኝ!
አስነባኝ!
አመመኝ!
ይቅር በለኝ!
በቃ ዝም!
በእግዚአብሔር ስም!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏 መዝሙሩን እየሰማሁ እኔም ያሳደገችኝን ሰንበት ትምህርት ቤቴን ገፍቼ መውጣቴ አንገበገበኝ፤ ጌታዬ ሆይ እኔን ልጅህን ፈልገህ ወደ ቤትህ መልሰኝ
እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንስሃ ያብቃን!!
Amen!
እግዚአብሔር አሁንም እየጠበቅህ ነዉ:: የመዳን ቀን .....
አሜን ተዋሕዶ እንኳንስ ሊሸሾት ቀርበዎትም ትናፍቃለች ተዋሕዶ መሆን መታደል መመረጥ ነው እሕቴ ጊዜው ሳይመሽ ወደቀድሞ ቤትሽ ቤትሕ ወንድሜ ተመለስ ተመለሽ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን እጆቿን ዘርግታ ልጆቼ ኑ እያለች በፍቅር አይኖቿ ትጣራለች መፍጠን ነው
ወላዲተ አምላክ ትርዳዎት
የእኔን ህይዎት የሚገልፅ ስለሆነ ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም እኔ ጠፍቼ እንዳልቀር አምላኬ ሁሌ እንደሚፈልገኝ ሳስብ የደግነቱን ልክ ማወቅ ይሳነኛል። አምላክ ሆይ ካንተ ጋ መኖር ነው እና የምሻው ከውድቀቴ አንሳኝ ደግሜ ደጋግሜ ስወድቅም አንሳኝ የእኔን ደካማነት ታቀዋለህና።
በእውነት ለዚህ መዝሙር ቃል ያንሰኛል:: ህሊናዬ እንደስምሽ መልካም አእምሮ ተሰጥቶሻል:: እግዚአብሔር የሁላችሁንም ዘመን ይባርክ::
የኦርቶዶክስ ልጆች ሁላችሁም በሙያቹ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራችሁ ትልቅ ነዉ እና በስራችሁ እንዲህ ክብሩን ግለጡለት ለአለም የሚበቃ ስራ ስሩ አንድ ሁኑ ።
ይሄን መዝሙር ላበርከታችሁሉን ሁሉ ምስጋናዬ የላቀ ነዉ ። በርቱ
"ናፍቆት"!እኔም "ናፍቆኛል"የልቤን እመቤቴ ታውቀዋለች! የነፍስ ጥም የሚያረካ መዝሙር! ልብ ውስጥ ጥልቅ ብሎ የሚገባ መንፈሳዊ መዝሙር......! ሊቅ ቴዲ🙏💖🇪🇹⛪️!ልዑል እግዚአብሔር! ረጅም ጤናና ዕድሜ ይስጥልን! ሔርሚ በቀለ
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
i hate religion. but i was invited to drink coffee in my neighbor house and i heard this song....i was in a huge frustration. you know what i felt ... i have a lover who is knocking my door....i thought he is there to punish me whenever i fail......this song show me that i have a lover. thank you
Astemerowam eko kemezmuru yeteleya adelem ke chefen telacha weta orthodox ewnetegnawem krstosen nw mesabekaw .....setela ye krstosen timert endahone ewakat .... please ke chefen telacha weteh lemawek tar betselot kegonachu nen 🙏
ወዳጄ ሃይማኖትን ለምን ትጠላለህ ? የእኔ ሃይማኖት ተከተል ብዬ ማንንም አላስጨንቅም ሃይማኖቴም አታዘኝም እውነትን ግን እንድናገር ታዛኛለች ።
እውነት ደግሞ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። እንደተረዳሃው ከምታስበው ከተፃፈቅ በላይ ስቃይ መከራ እንግልት ሞት የደረሰበት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ስለሰው ልጅ ነው ። እርሱ ከፍጥረታት ሁሉ እንደ ሰው ልጅ የሚወደው የለም ! በቀኝ እና በግራው በፊቱ ከሚቆሙት መልእክት በላይ አንተን ሃጥያተኛውን ወደደ አፈቀረ አፍቅሮም ፍቅርን በተግባር አሳየ ! ዛሬም በርህን እጁ እስኪቆስል ስለፍቅር ያንኳኳል ።
እናም ወንድም እውነትን መርምር ነፍስህን በምድርም በሰማይም አድናት ።
Please read Ephesus4:5
plus, try learn the history of Christianity.
God bless you.
Please cleanse your heart from hate, why you emphasis the point of hating on religion what has religion done to you? Ignorance is bliss this isn’t secular music but psalm.
ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ቴዲዬ በቤቱ ያፅናክ😭😭😭😭😭😭
😢😢😢ከማልቀስ በቀር ምን ልበል??በሃጢአት የከረፋውትን ይቅር ይበለኝ🤲የሠው ደስታ የማያስደስተኝ እኔን ይቅር ይበለኝ🤲መፀለይ ለተጠየፍኩት ይቅር በለኝ🤲በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲🙏
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
በምሰጡ እጆች ፊት ለመቀበል ማነስ ያሳፊራል እኮ የበደለን እና የሀጥያተን ጥግ ያየሁበት ( ስንኝ ) ምርጥ መዝሙር ነው ክብሩን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሐንዓለም ይውሰድ
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ቅለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን ።
እፁብ ድንቅ ዝማሬና ግጥም። ዝማሬ መላእክትን ለሁላችሁም ዝማሬው ላይ ለተሳተፋችሁ ያሰማልን። ህሊና እንዲህ ዝማሬዎች ላይ ብትሳተፊ መልዕክቱን በደንብ ለመስማት ይረዳናል። ሌላ እንዲህ አይነት መዝሙር በድጋሚ እንድትሰሩልን እግዚአብሔር ይርዳቹ።
መዝሙሩ ከቃላት በላይ ነው። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ለእንደኔ አይነቷ ሀጥያተኛ የተዘመረ🥺💔
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የኛ እንቁ💗👏
bewnet zemara melekten yasemalegn hultacehunem egzabhar amelak yetebekachu amen !!!
ምን ልበል ብቻ ቃል የለኝም ዝማሬ መላክ ያሰማልን
ይሄስ መዝሙር ለኔ ነው 😭😭😭😭በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ 😭😭😭
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@@-mahtot🎉
❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ።
እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዝልን።
Zmare melaektna yesemaln
አሜን
እግዚኣብሄር ጸጋኡ የብዝሓልኩም ❤❤❤❤ ናይ ኣገልፍሎት ዘመንኩም ይባርኽ።
በእውነቱ ለዝህ ዝማር አሰተያየት ለመሰጠት ቃለት የለኝም አባቴ ቴዎድሮስ የማከብርህ የመወድህ እግዚአብሔር እድሜክን ጤና ያርዝምልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ገጣሚዋ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነቱ
ፈጣሪ ሆይ ድንቅ ዝማሬ ሕይወታችንን የገለጠ 🙏🙏ፀጋውን ያብዛላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏