አርቲስት ሂሩት በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያጋጠማት አስደንጋጭ የሰማዕቱ ታምር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 100

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 812

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před měsícem +395

    ሰማአቱ በቃ እኔንም ጥራኝ ወይ አይሞላ በመባከን አሻግሬ እያየሁ አልቅር በቃ ልምጣ ፍቀድልኝና😢አባቴ እባክህ ታስሬአለሁ ፍታኝ ከስራቴ

    • @mestawet438
      @mestawet438 Před měsícem +9

      አሜን 😢

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu Před měsícem +8

      Ameen😢😢😢😢

    • @meritube4549
      @meritube4549 Před měsícem

      አሜን😢🙏

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 Před měsícem +10

      አሜን ቀን አለው ሰማእቱ አይጥለንም ልጆቹን ሥሉስ ቅዱስ እንዴት ይጥላሉ ቀን አለን ላይችል አይሰጥም በርቺ እስከምትወስደኝ ፅናቱን ስጠኝ ብለሽ ንገሪው አያሳፍረንም።

    • @tigistgirma5569
      @tigistgirma5569 Před měsícem +3

      ለደጁ ያብቃሽ

  • @AsAs-up1ji
    @AsAs-up1ji Před 26 dny +31

    ከባሌጋር በጣሰ ጭቅጭቅ አለን እና በጣም ይሰድበኛል ይደበድበኛን ከዛ ከትንሽ ስሀታት ብኋላ ይቅርታ በልበል እያለኝነው ይለኛል እኔግን ልፈታው አስብና ይሄን ፀበል ካየው እደሚድን እንደሚስተካከለሰ አመንኩ እስኪ አስተየሠየት በላይክ አሳዩኝ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 Před 13 dny +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በጸሎት በርቺ አብራቹ ሂዱ እመኚ የከበደሽ ይቀልልሻል እመኚ

  • @amehalema
    @amehalema Před měsícem +248

    አቤቱ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ!
    እናንተን የረዳ " ፍጡነ ረድኤት" እኔንም ይርዳኝ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Před měsícem +2

      አሜን እኔንም

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን ይስማን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

    • @zuri8239
      @zuri8239 Před měsícem +1

      Yet hager new gn? Addis abeba west new wys

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před měsícem

      ​@@zuri8239አይደለም

    • @amehalema
      @amehalema Před měsícem

      ምዕራብ ጎንደር አሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ( ጎንደር)

  • @NahomDaniel-zg6jr
    @NahomDaniel-zg6jr Před měsícem +87

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ።እግዚያብሄር የምንድንበትን መድሀኒት የሰጠን ተዋህዶ ቤት ብቻ ነው ❤❤❤

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 Před měsícem +108

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏

  • @tsedeniyahiruy6369
    @tsedeniyahiruy6369 Před měsícem +73

    ያልሽውን ሁሉ አምኛለሁ እግዚአብሔር ለምን እሄን ያህል እንደወደደን ይገርመኛል የክርስቶስ እውነተኛ ሀቀኛ ቀጥተኛ ምስክር ሰማእቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ በእውነት ለነፍስህ ሳትሳሳ የስጋ ህመም ስቃይ ሳይበግርህ ምድራዊ ህይወት ሳያጏጏህ በክብር እንደተሰዋህ የገባውን ቃል የማይረሳ የማይከዳ ክርስቶስ ክብርህን ሰዎች ሁሉ ፊት በትልቅ ተአምር እየመሰከረልህ ነውና አሁንም በምልጃህ ሀገራችን ካለችበት መከራ አውጣት እኛንም ለፍፁን ንስሀ አብቃን ከበረከትህ አሳትፈን ልጆቻችንን ማርልን ቤተሰባችንን ሁሉ በጤና በምህረት ጏብኝልን አሜን!

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

    • @amehalema
      @amehalema Před měsícem

      አሜን!!! ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ገበዟ አንተ ነህና ሀገረ ኢትዮጵያን በቃል ኪዳንህ ጠብቃት፤ በበረከትህ ጎብኛት። እኛ ልጆችህንም ለድንቁ የበረከት ቦታህ አብቃን።

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 Před měsícem

      Amen Amen Amen

    • @nebubaye4592
      @nebubaye4592 Před 29 dny

      😢😢😢

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 29 dny

      አሜን!

  • @Lisha-ofL21
    @Lisha-ofL21 Před 20 dny +5

    የምወድሽ የምትናፍቂኝ አዛኝቱ የምታውቂኝ ልጅሽ ነኝ እድሜ ሰተሽኝ ለዝህ ታአምረ ፀበል ቦታ እንዳየው የልጅሽ የወዳጅሽ ፍቃዱ ይሁንልኝ ይቆየን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz Před měsícem +70

    እስቲ በማርያም በሰማእቱ ለልምናችሁ የምትሄዱ ሰዎች ወለተ ሰንበት ብልች በፀሎት አሥቡኝ

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +9

      እግዚአብሔር ያስብሺ ያስጨነቀሺን ነቅሎ ይጣልሺ አሜን አሜን አሜን

    • @nigistalene9670
      @nigistalene9670 Před měsícem

      ለእኔም ወለተ ማሪያም ብላችው ፀልዩልኝ

    • @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
      @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859 Před měsícem

      ወለተ ሰንበት እመብርሃን ታስብሽ አይዞሽ አሜን

    • @mdmd810
      @mdmd810 Před 21 dnem

      ለኔም ወለተ ሚካኤል እያላች ያለሁበት ሁኔታ ከባድነው በሠውአገር ነኝ😢😢

  • @user-tz4bd5mo4l
    @user-tz4bd5mo4l Před měsícem +141

    ወገኖቼ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቅቶሽ ታሪክሽን ይቀይርልሽ በሉኝ።ወለተማርያም በፀሎት አስቡኝ።

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Před měsícem +48

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅ ሳልበቃ በማየው እና በምሰማው ተአምር ብቻ በጉጉት በመቅናት አለኩ እባክህ ለኔም ፍቀድልኝ እኔንም አሳትፈኝ፡፡ ቦታህን እንኳን ረግጨ ልመለስ ምንም ብንመኝም ሳይፈቀድልን የሚሆን ነገር የለንምና

  • @KeradionSunam
    @KeradionSunam Před měsícem +44

    እኔማ ልብስ ያላወለቀች እብድ ሆኛለሁ ብቻ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ፈቅደህ ጥራኝ ሰማዕቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

    • @MuluTola-un3ny
      @MuluTola-un3ny Před 27 dny +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር አለ ምንም አትሆኝም! በፀሎት በርቺ🙏

    • @welete_12
      @welete_12 Před 21 dnem +1

      Ehte getemegn adamchi

  • @melketsadikkhan2224
    @melketsadikkhan2224 Před měsícem +53

    " እንቲ ውእቱ ህብስተመና
    ኪዳነምህረት ቀስተ ደመና
    ንዒ ንዒ እግእዝትየ ለዐለም ብርሃና። " ❤❤❤

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 29 dny +1

      አንቲ ብእቱ ውስተመና
      ኪዳነምህረት ቀስት ደመና
      ንኢ ንኢ እግዝእትዬ የአለም ብርሀና" 28:34

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před měsícem +30

    በሰማእቱ አባቴ እና በእናቴ ድንግል ማርያም ምልጃ ዛሬ ዳንኩኝ❤❤❤❤ ደልጎ ኪዳነምህረት ባለቤቴን ከማይድን የቆዳ በሽታ አዳነችልኝ።

    • @geteneshbenti1798
      @geteneshbenti1798 Před měsícem +1

      እልልልልልልልልልእስይ እንኳን ደረስችላችሁ እናቴ ኪዳነምህረት ምስጋና ይግባሽ

    • @user-gp1vi8et1d
      @user-gp1vi8et1d Před měsícem

      እሰይ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ የኔንም የዱሮ ባለቤቴን ከለምፁ ያንፃልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

    • @amehalema
      @amehalema Před měsícem +1

      እሰይ! አሰይ!! የምህረት እናት ፤ የቃልኪዳኗ እመቤት ለሁላችንም ለበጎ መሻታችን፣ ለተቸገርንበት ህይወታችን አለሁ ልጆቼ ትበለን። ለአንቺ የደረሰችልሽ እናታችን ኪዳነምህረት ለእኛሞ ትድረስልን።

    • @mahiteshome5641
      @mahiteshome5641 Před 27 dny

      ተመስገን ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ ❤❤❤

  • @Mr.YeshambelYalew
    @Mr.YeshambelYalew Před měsícem +60

    ሥላሤ ይመሥገን 🎉 ለእኔም ልዩ ተአምር አድርጓልኛል። ሂዳችሁ እዩዩዩዩዩዩ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +8

      እኮ ተአምሩን ንገረና ዝም አትበሉ መስክሩ በመፃፍም ቢሆን

    • @helinaayele7773
      @helinaayele7773 Před měsícem +8

      ታድለህ በኮመንትም ቢሆን መስክር... እኔ አለሁ አይደል 6ቀን ገብቼ ምንም ሳላይ 6ቱንም ቀን ፌንት እያረኩ የተመለስኩት..... ይመስገን አሁን የሚጨንቀኝ ነገር ትቶኛል

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +1

      አሜን ለደጁ ያብቃን

    • @MekdiMekdi-pe6pd
      @MekdiMekdi-pe6pd Před měsícem

      Plc wude Endet Newu minaqewu

    • @mimigm6595
      @mimigm6595 Před měsícem +1

      ሥላሴ ይመስገን! ("ሥላሴ" እንጂ "ሥላሤ" ተብሎ አይጻፍም)

  • @mastewalg
    @mastewalg Před měsícem +32

    በትክክል ያየ ብቻ ነው የሰማዕቱን ምስክርነት ሲነገር የሚረዳ።አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያላዩትን ያሳይልን ለቦታው ያብቃቸው።

  • @Meserettadese-dd3gj
    @Meserettadese-dd3gj Před měsícem +19

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @senaitsenait-yq5ko
    @senaitsenait-yq5ko Před měsícem +21

    ወገኖቼ በጣም ከባድ ጫንቀት ዉስጥ ነኝና በሠማሀቱ ወለተ ኪዳን ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Před měsícem +26

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ላንቺ የደረሰ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን

  • @DamteZinu
    @DamteZinu Před měsícem +15

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ ለፀበልህ አብቃኝ ከነ መላ ቤተሰቤ

  • @merd24
    @merd24 Před měsícem +22

    ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለታምራት አዲስ ባትሆንም የበርሜል ጊዎርጊስ ጸበል በምድር ላይ ልዩና በቃል የማይገለፅ ስለሆነ ዕፁብ የሚለው ቃል ብቻ ነው የሚገልፀው። ወደፊት ዓለም ሁሉ ወደዚህ ቦታ ይጎርፋል እናም ከሰው ብዛት የተነሳ ጸበሉን በሀይላንድ ክዳን እንኳ ለማግኘት የማይቻልበት ጊዜ ይመጣል። እዚህ ቦታ ለመሄድ ፍጠኑ !

  • @Mese7329
    @Mese7329 Před měsícem +11

    አባቴ ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr Před měsícem +10

    አንቲ ውእቱ ውስተ ደመና
    ኪዳነምህረት ቀስተ ደመና
    ንዒ ንዒ እግዝእትየ ለዓለም ብርሀና።
    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እውነት ነው❤ የሚገርም ተዓምር ነው ለብዙዎች አርቲስቶች ምሳሌ ሆነሻል ሁሉንም ይጥራልን እኛንም ለደጁ ያብቃን pls part 2

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před měsícem +11

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን✝️♥️🙏 አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጂህ አብቃን☦🤲🤲🤲🙏
    የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሓራችንን አስምርልን🕊🤲🥺💚💛♥️🇪🇹🕊😭🙏

  • @mekdidani3906
    @mekdidani3906 Před měsícem +8

    ኸረ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ 😭😭😭😭🙏

  • @user-gc3uh5wv6t
    @user-gc3uh5wv6t Před měsícem +100

    የምትሄዱ እህተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሉታችሁ አስቡኝ 😢😢

    • @yafetenu7818
      @yafetenu7818 Před měsícem +4

      ሰማዕቱ ይስማሽ

    • @bezawitbezawit7613
      @bezawitbezawit7613 Před měsícem +3

      Egziabher yasebesh enate

    • @emuyeemu4841
      @emuyeemu4841 Před měsícem +1

      ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ አደራ

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 Před měsícem

      Cheru Egeziabher yeredash, enem ehete Gebriel negn, be tselotachu asebugn

    • @user-qb3rb6hy6c
      @user-qb3rb6hy6c Před 28 dny

      እኔም አስቡኝ ወለተማርያም

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET Před měsícem +11

    “ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።”
    - ማቴዎስ 6፥33

  • @genetgene9492
    @genetgene9492 Před měsícem +16

    በናታቹ የምቴዱ ሰዎች ልጅ እምቢ አለኝ ፀልዬልኝ ወለተ ማርያም ብላቹ

    • @ennka21
      @ennka21 Před měsícem +1

      ለምን ይመስልሻል ልጅ የልወለድሽው የቱብ አለኝ በዚያ አውሪኝ ገ /መስቀል ቴሌ ግራም

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 Před měsícem

      የኔ አናት ጌታ ይዳብስሽ አመቤቴ ታሳቅፍሽ

    • @MahletGiday
      @MahletGiday Před měsícem

      እመቤቴ ትዳብስሽ ፀልይ ለጌታችን መዳህኒታችን ምን ይሳነዋል የልጅ እናት ያደርግሻል ፀበል እምነት ጥዋት ጥዋት እምነት ተቀቢ ፀበልም ጠጪ

    • @user-ji1cj8js5f
      @user-ji1cj8js5f Před 28 dny

      እግዚአብሔር በልጅ ይባርክሺ

    • @habeshavegas508
      @habeshavegas508 Před 28 dny

      Le emebet Nigeri semi nech

  • @nuhameniteshome200
    @nuhameniteshome200 Před měsícem +21

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hhhvj
    @hhhvj Před měsícem +26

    ሰማእቱ የኛስ ቋጠሮ መች ነው የሚፈታው 😢አባቴ እባክህን የኔን ክፋት ሳትመለከት ስለመረጥካቸው ወዳጆችህ ብለህ ተመልከተኝ ደከመኝ😢 መተፈስ አቃተኝ 😢

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Před měsícem +2

      እግዚአብሒር ቀን አለው አይዙን ለበጉ ነወ ሠማእቱ ይሠባችሆ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +1

      ከስደት መልሰኝ ሰማእቱለደጅህ አብቃኝ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem +3

      አምላከ ጊዮርጊስ ያሰባቹ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ🙏🙏🙏

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን​@@user-yy8pg3pb3x

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 Před měsícem +1

      አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ለሁም ቀን አለው 🙏🙏🙏

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před měsícem +26

    እባክህ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሠርቸ አልለወጥ አልኩኝ ለደጅህ አብቃኝና እኔንም አደ እህቶቸ ለምስክርነት አብቃኝ በእምባ ነው የምለምንህ😭😭😭😭😭

    • @mimiayele8337
      @mimiayele8337 Před měsícem +1

      እንባሽን ያብስልሽ ሁላችንንም ያስበን

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      አይዞሽ እህቴ😢😢

    • @HananHanan-oh5pc
      @HananHanan-oh5pc Před měsícem

      Hulachinm yederselin

    • @calltech5706
      @calltech5706 Před měsícem

      😭😭😭😭💔

    • @SUBSCRIBE_1104
      @SUBSCRIBE_1104 Před 28 dny

      እኔም እንዳንችው ነኝ እማ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በምልጃው ያስበን

  • @user-el7le3pv3u
    @user-el7le3pv3u Před měsícem +11

    ሰማዕቱ ቅዱሰ እጌወርጊት በሰደት ሁኜ ግራ የተጋባሁትን ለደጄሰላምህ አብቃኝ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @TirsitShiferaw
    @TirsitShiferaw Před měsícem +3

    ድንግል ማርያም እንዴት ባርካኝ እደመለሰችኝ የድንግል ማርያምልጅ ይክበር ይመሰገን ። እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰራ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před měsícem +11

    አቤት ጉጉቴ ሊሳካ ነው ቅዳሜ ተጓዥ ነኝ ሰማእቱ ይርዳኝ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 11 dny

    እደው እዝህ ፈውስ ቦታ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ለጅህ አብቃኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ🙏🙏🙏🙏

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 Před měsícem +12

    አቦ ሰማእቱ ይባርክሽ ዛሬ ለእኔ ትልቅ መልስ ነገርሽኝ:: እኔ ከ 1ዓመት ከስድስት ወር በፊት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄጄ ነበር::: ግን ይሸተኝ የነበረው ደስ የማይል ሽታ የሚያፍን የሚያስጨንቅ ሽታ ነበር:: ሰዎች ግን ደስ የሚል ሽታ እያሉ ሲያወሩ ለትህትና ይመስለኝ ነበር::: ልካስ ሙሉ ለሙሉ ሲፈወሱ ነው መልካም ሽታ የሚሸተው:: ድጋሚ መሄድ አለብኝ ማለት ነው::: ሰማዕቱ ለደጁ በድጋሚ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ!!

  • @kidankidankidankidan7031

    አንቲ ብእቱ ህብስተ መና ኪዳነ ምህረት ቀስተ ደመና ንኢ ንኢ እግዚእትየ የአለም ብርሃና🤲 ላንቺ የተለመነች እመ አምላክ ለኛም አለው ትበለን እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 Před měsícem +7

    ዕባክሽ ዕራሣቸዉ ጠፍተዉ ዕኛንም ለማጥፋት ለሚፈራገጡት የዕርኩሥ መንፈሥ ወታደሮች ትምህርት ሥጭልን ።
    ፈጣሪ ዕንዲህ ዕዉነቱን ዕንድትመሠክሪ ወደ በርሜል ቅዱሥ ጊዮርጊሥና ወደ ኪዳነ ምህረት የመጨረሻዉ የድነት ፀበል ገፋፍቶ ያመጣሽ ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      ትክክል መንፈስ የለባችሁም በስማም ስትሉ ይጠፋል ይላሉ ስራችን የማን ሆነና? ገዳምም ተከትሎ እንደሚሄድ ተናገረች እኮ

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 Před 28 dny +6

    ሂሩቴእንኳን ደስ አለሽ እኔ በ2015 መስከረም ላይ ሄጄ የበርሜል የቅዱስ ጎርጊኝ ፀበል ደርሶኛል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አይቼ ተመልሻለሁን ያኔ ለስው ስንነግራቸው ያመነን አልነበረም ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ መስካሪ መጣ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Před měsícem +26

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔን ሀጥያተኛ ደካማ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ በአምላክህ በመድሀኒአለም እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ru2qp8vg3u
    @user-ru2qp8vg3u Před měsícem +4

    ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን ሃጥያተኛዋ ልጅህንን ለደጅህ አብቃኝ አሜን፫ 👏👏👏🕊🕊🕊

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +6

    ሰማሀቱ የናቴ ወዳጅ አተዉ ጠብቅልኝ ዳብሳት ወዳጆ ለደጅህ አብቃት አሜን አሜን አሜን

  • @MeskeremTadesse-xk9bi
    @MeskeremTadesse-xk9bi Před měsícem +9

    ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እኔን ወለተስላሴ ለደጅ አብቃኝ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 Před měsícem +4

    ሀፂያታችንና በደላችን ሣይቁጥር በቅድሣኑ ላይ አደሮ ማዳኑን የሜሰራ እግዚአብሒር ይመሥገን አሜን ለናንተየደርሰ ሊቀ ሠማእት ቅዱሥ ጊወርጌሥ ለሆላችንም ደርሰልን አባቴ ለደጀህ አብቃኝ❤❤❤

  • @moktad6722
    @moktad6722 Před měsícem +3

    ሂሩቴ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽም እንኳን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረዳሽ ❤

  • @ermiasalex9318
    @ermiasalex9318 Před 27 dny +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓለም ሊባረክበት የፈለቀ ፀበል ነው የሚገርም ቅዱስ ስፍራ እንኳን ለዚ አበቃሽ

  • @RonaldMessi561
    @RonaldMessi561 Před 28 dny +2

    ለኔም የተደረገ ሰማአቶ ቅድስ ጊዮርጊስ ለናተም ይደረስላችሁ እኔ ታአምሩን እግዜአብሄር ለአገሬ ያብቃኝ በሀይላዶ መክደኞ 3,ጌዜ ፎት ፎት በይ ተስየ ጠጣሁት ግን ወዲያውኑ ታአምሩን አየሆት አሁንም. የጠየቁት አለ በርሜሉ ጌዪርጌስ ይስማኝ ይሰማኞል ደግሞ ብቻ በርተተን መፅለይ በንፁህ መለመን ያለሆት አሜሪካ ነው ይህንንም ለመመስከር ያበቃኝ

  • @egnaleegnamedia282
    @egnaleegnamedia282 Před měsícem +1

    ሰማዕቱ ይለያል ልዩ ነው መከታ ጋሻ ጠባቂ ነው የኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥኖ ደራሽም ነው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳን

  • @mestawet438
    @mestawet438 Před měsícem +11

    እባክህ አምላኬ ፍቀዲልኚ ልምጣ እባክህ የዲንግል ማሪያም ልጂ ሆይ. እባክህ በሰው ሀገር እንዳልቀር እርዳኚ

  • @mihretsisay609
    @mihretsisay609 Před měsícem +4

    እባክህን ቅዱስ ጊዮርጊስ እሰይተ ገብረኤልን አብቃኝ በታምርህ ደችህ አብቃኝ

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e Před 28 dny +1

    እልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልል እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ አባቴ ለኔም ድረስልኝ አሜን

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 Před měsícem +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤ ባለውለታየ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-qx1dp6ti9h
    @user-qx1dp6ti9h Před měsícem +4

    ሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊሰ ለደህ አብቃኝና እኔም በተራየ ያየሁትን ለምስክርነት አብካኝ

  • @user-vs5nt8lo6d
    @user-vs5nt8lo6d Před 9 dny

    ሰማእቱ ጊዬርጊስ ያሳደከኝ መላአክ ለደጅህ አብቃኝ እባክ አባቴ!!¡

  • @user-nc5cy1jl8j
    @user-nc5cy1jl8j Před 15 dny

    Ebakachu Betselotachu Asebugn Ehete mareyam belachu ☦️🤲☦️💜☦️

  • @zenebechalemayoh107
    @zenebechalemayoh107 Před měsícem +3

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏

  • @haymi211tube
    @haymi211tube Před měsícem +3

    አዉነት ነዉ እኔም ምስክር ነኝ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ደጁን አስረግጦኛል የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ነገር ግን ለመግለፅ ከቃላት በላይ ነዉ እፁብ ድንቅ ቦታ ሔዶ ማየት ብቻ ነዉ መፍትሔዉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @BiseratTadesse
    @BiseratTadesse Před měsícem +8

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ እባክክ ስለመረጥካቸው ብለክ እኔንም ለደጅክ አብቃኝ ደካማ ሠው መሆኔን ታውቃለህ እባከከ የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ እናቴ ስለአማላጄ ስለ ወላዲት አምላክ ብለክ የአለሙን ኩታንኬቴን አስተካክለክ ጥራኝ የልቤን መሻት አንተ የፈጠርከኝ አምላኬ ታውቃለህ እባክክ ፈጣሪዬ ፍቀድልኝና ለሰማህቱ ቤት አብቃኝ ፍቀድልኝ በእምባ ሆኜ ነው የምለምንክ ሀጢያተኛዋን ባሪያህን ቸል አትበለኝ ይህንን ኮመንት የምታዩ ሁሉ ጸልዩልኝ አለም በጣም አስጨንቃኛለች

  • @FirtunaGirma
    @FirtunaGirma Před 8 dny

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አባቴን🙏🙏🙏🙏🙏😞 ማርልኝ

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna Před měsícem +3

    ዘጸአት 34:14፤ ስሙ ቀናተኛ የሆነ እግዚአብሔር ቅንዓት ያለው አምላክ ነውና ለሌላ አምላክ አትስገድ።
    እየሱስ ጌታ ነዉ !!!

    • @amehalema
      @amehalema Před měsícem +5

      አዎ ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስማ እውነትም ጌታ'ኮ ነው፤ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደሞ ወዳጅ አገልጋዩ ነው። ምኑ ተጣረሰብሽ?

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před měsícem +2

    እኛ የተዋህዶ ልጆች ራሳችንን ዝቅ ዝቅ እናደርጋለን፡ ሐጢያተኛ ነኝ ብለን ባቀረበን በጌታ ፍቅር እንደነቃለን፡ ቸርነቱን እንመሰክራለን ደስ ይላል፡ ተባረኪ እህታችን፡

  • @meazaegigu8729
    @meazaegigu8729 Před měsícem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን
    የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሐራችንን አስምርልን ጠብቅልን

    • @genetgkidane
      @genetgkidane Před měsícem

      kuduse.gerwogis.woy.klejiy.ldghe.abking.

  • @zaydteka1152
    @zaydteka1152 Před měsícem +3

    የልዳው ሰማህት ቅዱስ ጎርጎርዮስ አባቴ ሆይ ፍቀድልኝ አባቴ ችግሬን አንተ ታውቃለህ የኔ ችግር አይጣቴ ነው ከአይጣት በሽታ አድነኝ አባትህን እግዚአብሔር አብን አመ አምላክን አሳዘንኩ አንተንም ቅዱሳን መላእክትን አባቴ እኔ የማውቀውንአይጣቴን በደሌ የማላውቀውን አይጣቴ በደሌ እጅግ በዛብኝ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ይጨንቀኛል ብዙ አይነት ስሜቶች ነው የሚታየኝ አላረግም ያልኩትን አረጋለው አባቴ ለቤትህ አብቃኝና ፈውሰኝ🙏🙏🙏🙏😥

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c Před měsícem +1

    እድለኛ ነሽ ገና ከደጃፍ ስትገቢ ምረቱን አየሽው እኔ በጣም ጓጉቼ ነው የሄድኩት በመጋቢት 21 7 2016 የሄድኩት በዙም ገዳማት የምሄድ ባልሆንም ግን እሄዳለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን በተጠመኩ በሁለተኛው ቀን ተዘግቶ አብሮኝ የሚዙረው መንፈስ ተሸኘልኝ ብዙ ነገሪን በሚስጢር ፈውሶኛል ክብር ምስጋና ይግባው

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před měsícem +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ክብር ምስጋ ይግባው የሰማህቱ አምላክ ይክበር ይመስገንልን የሰማህቱ በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን ለዘልዳው ንጉስ ምስገና ይግባው አሜን አሜን አሜን 🙏💠💠🙏

  • @ferhiwottefera6129
    @ferhiwottefera6129 Před měsícem +3

    Thanks!

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem +1

      እግዚአብሔር ይሰጥሽ በወጣ ይተካ እህታችን🙏🙏🙏

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před 13 dny

    ሰመአቱ ጎርጊስ ሆይለመዳን እና ለመመስከር ጥራኝ

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před měsícem +2

    ለወገኖቼ የደረስህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነመላ ቤተሰቦቼ እርዳኝ። አሜን!

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እህቶች ዋንድምች ይህንንእድል ስላገኝችሁ እንካን ደስአላችሁ እንኳን ለተቀደስው ቦታ እንድያበቃኝ ቅድስፈቃድ ይሁንልኝ በፀለታችሁ አስቡኝ ፀጌ ማርያም

  • @tobia283
    @tobia283 Před měsícem +3

    ሊቀመላአኩ እስቲ እኔንም ወ/መድህንን ጥራኝ አባቴ ሰ/ቅ/ ጊዬርጊስ አንተጋ ስመጣ ባንዴው ፍትት አርገህ ባንዴው መልሰኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሰማአቱ ጥራኝ ጠባቂዬ በፈለከዉ ጊዜ

    • @Gize7
      @Gize7 Před měsícem

      ኧረ ሊቀ መላኩ ? ልብ እግዚአብሔር ያብራላችሁ

  • @Haymi-zk6yh
    @Haymi-zk6yh Před měsícem +3

    ሰመእቱ ለሰዎች እንደደረስክ ለኔ እናለቤተሰቦቼ ድረስልኝ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 28 dny +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኛንም ለደጅህ አብቃን❤❤❤

  • @birukze_mikael
    @birukze_mikael Před 26 dny

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔ ሀጢያተኛዋ ልጅህ እስቲ ፍቀድልኝና እኔም እንደሰው ታምርህን ዝናህን ላውራልህ ጥራኝ ወደደጅህ ልምጣ ልፈወስ በፀበልህ ጎዶሎዬን ሞልተህ ከሀጢያቴ አንፅተኸኝ ልዳን በፀበልህ ጥራኝ ወደደጂህ አሚን ሰማእቱ አሚን ጥራኝ ወደደጂህ ልዳን

  • @user-fq2pi2rj1p
    @user-fq2pi2rj1p Před měsícem +3

    ሊቀሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ጥራኝ በጨለማ መኖር ሰለቸን ጥራኝና ሰሰለቴን ፍታልኝ እባክህ ድረስልኝ አባቴ አትርሳኝ በሰሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před měsícem +4

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህን አብቃን 😢ከስግደት መልሰን 😢. ለአንቺ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. በጸሎት አስቡን ወለተ መስቀል ብላችሁ 😢

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před měsícem +6

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ባሪያህ በሀጢያት ዘቅጫለሁኝ ና መልሰኝ😢ያደረክልኝን ነገር ሁሉ ረስቼ ከአንተ እርቃለሁኝ ና ልቦናዬን አብራልኝ😢ስንፍናዬን አስወግድልኝና ጥሩ ክርስቲያን አድርገኝ ባይገባኝም😢

    • @zaydteka1152
      @zaydteka1152 Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tighist331
    @tighist331 Před měsícem +1

    እደራሕን እግዚአብሔር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ እድርሰኝ ችግሬን እንተ ታውቃለሕ እሕተማርያም ነኝ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ በማርያም 🙏🏼

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 Před 27 dny +1

    አቤት መታደላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Před měsícem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ተከብራ ትኑር ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ተመስገን የእኔ ጌታ❤❤❤❤

  • @ohdnbbvcip1928
    @ohdnbbvcip1928 Před 14 dny

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ታቃለህ የልቤን አንተ ፈውሰኝ ቦታህን ለመረገጥ አብቃኝ ከታሰርኩበት ሁሉም ነገር አንተ ፈውሰህን ሰጠኝ የሚሳንህ የለም አባቴ

  • @Aragsh
    @Aragsh Před měsícem +6

    ወለተ ስማአት ብላችሁ በፆሎት አስብኝ❤❤

  • @mahyawi
    @mahyawi Před měsícem +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦአቼ

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 Před měsícem +3

    እባካችሁ እናቴን በጣም ያማታል እረጅም እድሜ ሆ ናት አእምሮዋን ያማታል እባካችሁ እርዶኝ በሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊ ልለምናችሁ እርዱኝ አኔ ውጭ ነው የምኖረው

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @emabatdebebe5693
    @emabatdebebe5693 Před měsícem +6

    እኛንም መለአኩ ቅድስ ጉርጊስ ለደጅ ያብቃን
    አሜን

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před měsícem +2

      ሰማት ነው መላክ አይደለም ወገኖቸ መናፍቃን እዳይሳለቁብን እደገና ፃፉት

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem +1

      ሰማእት ነው ውዴ መልኣክ ኣይደለም❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +2

      @@user-sh8cv1pg5bተያቸዉ እነሱ በመስቀሉም አያምኑ ግን የዚህን ባለ ኮሜንት ልበ ንፁህነት ወደድኩት አቤት የዋህነት

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +3

      የኔ እናት የዋህነትሽ ደስ ሲል የኔ ንፁህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ነዉ እሽ መልአክ አይደለም

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Před 29 dny

    You are a good story teller! በእውነት እኔ ብዙ ምክርነቶችን ሰምቻለው ሰዎችም ፀበል ላይ ሲጮሁ ሲወድቁ ኣይቻለሁ ግን ምንም ኣይገባኝምም የማይመስልም ነገር እደሆነ ነበር የማስበው u open my eyes and made me at least understand what’s going on when people are in that situation! ተባረኪ የኔ እናት! ተዋህዶ መሆን ሚስጥር ነው ጥበብ ነው በእውነት!

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልል የሚገርም ታምር በረከቱ ይድረሰን የቅዱስ ጌዎርጊስ ሰማአቱ

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Před měsícem +15

    አባቴ ሰመዓቱ ለደጅህ አብቃኝ ስደት በቃሽ በለኝ 😢😢😢😢

  • @user-bo6de1rx1e
    @user-bo6de1rx1e Před měsícem +1

    አቤቱ የቅዱስ ገወርጊስ አምላክ ሆይ
    ለደጂህ አብቃን😢😢😢😢

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እኔንም በቸርነቱ ለደጁ ያበቃሀኝ ክብር ምስጋና ይሁን ለአምላከ ቅዱስ ሰማአቱ ጊዮወርጊስ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

    የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮረጊስ ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን አሜን🙏🙏🙏

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰራዉ ድንቅ ነው ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 Před 19 dny

    አቤቱ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጌስ አምላክ እኛንም ከስራታችንፍታን😢😢😢

  • @user-xj8zw8fe2o
    @user-xj8zw8fe2o Před měsícem +1

    ኧረ ኧረ ተው ቅዱስ ጌዬወርጊስ ኦባክህን የቤታችንን እንቆቅልሽ ፍታልን

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před 15 dny

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጌወርግስ 😢😢😢

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j Před 21 dnem

    ሂሩትዬ የኔመልኮም ሤት አረእረጅም እድሜይሥጥሽ አንቺመልኮም ሤትነሽ

  • @user-zs2zj4it1t
    @user-zs2zj4it1t Před měsícem +1

    ለአንች የደርሰ ለኔም ይድርስልኝ ቅዲስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤❤

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 29 dny

    ለደጅ ያብቃኝ ሠማእቱ የአገሬ ታቦት ቅዱሥ ጊወርጊስብቻ❤

  • @mihiretabera-pl5yg
    @mihiretabera-pl5yg Před 29 dny +1

    አቤቱ አንተ ለደጂ አብቃን 😢🤲🙏🙏🙏

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 Před měsícem +1

    እግዛቤር ይመስገን እንደዚ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርሜል ጊዮርጊስ አብረን ነበርን ወደፀበሉ አቅፈው ሲወስዱሽ አይ ነበረ

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 Před měsícem +2

    ስማህቱ ቅዱስጎርጊስ ለድጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢በጣም ድክመኝ