የሚያረሰርሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ኮሌክሽን በአዲስ የተሰራ ሙሉ። Kesis Ashenafi Col.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2019
  • እንደ እግዚአብሔር ያለ ፣ በበጎ ፍቃዱ፣ በሃዘኔ፣ እንደባለማእረግ፣ መረቤን፣ በቤትህ ልኑር፣ አጥቷል ጎድሎበታል፣ መልካም አደረገ፣ ለውዳሴሽ ልትጋ

Komentáře • 677

  • @nbretgetasew9498
    @nbretgetasew9498 Před rokem +48

    ልጅ ሆኜ የሚዘመሩ መዝሙራት በቤቱ ያፅናክ ተባረክ የምቶዳት አንደበት ላይ የምጣፍጠው ወላዲተ አምላክ ፍቅሯን ያብዛልክ በምልጃዋ አትለይክ

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před 5 měsíci +9

    እንደ ባለማእረግ ተመለከትከኝ ቀና ብዬ ሄድኩኝ ፍቅርህ ደግፎኝ በጉልበቴ ልስገድ ላቅርብ ምስጋና ፍቅር ነህ ጌታዬ ስምህ ገናና።❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +3

    "በምስጋናሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ ያለው
    በውዳሴሸ ልትጋ ስምሽ ግርማ ያለው
    እመቤቴ እመበቴ ስልሽ እውላለሁ/፪/"

  • @ZufanMimi
    @ZufanMimi Před 6 dny

    እልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን 1:57 ፫ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቃለበረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @sintayehuabera8603
    @sintayehuabera8603 Před 3 lety +5

    ቀሲስዮ መዝሙሮቹ ሁሌም ከልቤ አሉ የኦርቶዶክስ መዝሙር የማውቀው በርሶ ነው!!! ዜማው ግጥሙ ድምፆን ጨምሮ የማይሰለቹ ናቸው❤❤❤❤ ግን ድፍረት አይሁንብኝ እና ወደ በተክርስቲያን ቢመለሱልኝ ደስታዮ ወሰን የለውም 💒💒⛪️🤲🤲🤲👏👏👏🌹🌹🌹🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +2

    "መረቤን በአሣ የሞላ
    ማን አለ ከአምላኬ ሌላ/፪/
    ነገር ሁሉ የሚሆነው በአንተ ነው ጌታ በአንተ ነው /፪/"

  • @TigistAguma
    @TigistAguma Před 17 hodinami

    የድሜ ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-zp6fz9nc3m
    @user-zp6fz9nc3m Před měsícem +3

    ቀሲስ በጣም እማከብርህ
    የልጅነት ግዜዬን ነው ያስታወኝ።

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 18 dny +1

    እናመስግናለን መምህርችን ዘማሪያችን ልብን የሚያርስርስ ፀም መግብ ይነፍስ እርካታ ይሆነውን መዝሙር ስለአቀርቡልን እናመስግናልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +22

    1♣ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና
    2♣ በውዳሴሽ ልትጋ
    3♣ አጥቷል ጎሎበታል
    4♣ እንደባለማዕረግ
    5♣ ከደመናት በላይ የምመላለሰው
    6♣ በበጎ ፈቃዱ
    7♣ በሀዘኔ በጭንቀቴ መጽናኛዬ ነሽ እረዳቴ
    8♣ በቤትህ ልኑር ፊቀድልኝ
    9♣ ይሰማል እግዚአብሔር ይሰማል
    10♣ መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለእኔ
    11♣ መረቤ በአሳ ሞላ

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem

      በአኔ አይታ ባጠቃላይ የተመረጠ የተወደደ ነዉ መምረጥ አልችልም ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-od4ty9jx2p
    @user-od4ty9jx2p Před 4 měsíci +2

    መረቤን ባዓሳ የሞላ ማናለ ካምላኬ ሌላነገር ሁሉ የሚሆነው ባንተ ነው ጌታ ባንተነው አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 Před 3 lety +10

    አስተማርያችን ቀሲስ አሽነፌ ተባርክ አባቴ እግዛብሄር ለኘ የላክህ አባታችን አስተማርያችን የርግዛብሃርን ቃል መጋቢያችን ነህነ ተባርክልን ሁሌም እግዛብሄርን እገልጋይ ያድርግህ እኔንም ይባርክን አሜን

    • @user-hj3mx6kw4o
      @user-hj3mx6kw4o Před 2 měsíci

      🥺🥺🥹🥺🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 Před 14 dny

    በጣም ልብን የሚነኩ መዝሙሮች ናቸው!!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በሱ ሆነ/፪/
    ነገር ሁሉ በሱ ተከናወነ/፪/

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 5 měsíci +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል አሜን!!

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před rokem +4

    " እንደ ባለማእረግ ተመለከትከኝ፡
    ቀና ብዬ ሄድኩኝ ክንድህ ደግፎኝ በጉልበቴ ልስገድ ላቅርብ ምስጋና፡ ፍቅር ነህ ጌታዬ ስምህ ገናና(2)
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saragizaw5741
    @saragizaw5741 Před rokem +6

    አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ 💔😢😢😢🙏🙏🙏 ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን 🙌 እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን 😇💒🌹💐

  • @romangezahgen6824
    @romangezahgen6824 Před 3 lety +7

    ነፍሴ እንደረካች ልዩ የሆነ የዝማሬ ምግብ ነው ክፉ አይንካህ ቀሲስ ቤተሠቦችህን ይባርክልህ የሚያረጋጋ ነው ረዥም እድሜ ይሥጥልኝ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem +3

    አግዚአብሔር በቤቱ ያኑረን በጣም የምፅናናበት በስደት በአአዛብ ሀገር ሁሌም ማለዳ የሚለዉ መዝሙር ይህ የአርሶ መዝሙር አንዴት የሚያፅናናኝ መዝሙር የምወደው የማከበር የምገዛለት አምላኬ ጌታዬ አያመሰገንኩኝ ያለፍኩበት አኔ አመሰከራለሁ ለምን በአገልግሎት አንደማላዬት ምከንያቱነ አላወቀም የመዝሙሩ ቃል የአግዚአብሔር አዉነተኛዉን ቃል የሚገልፅ ነዉ
    አሰካሁና ሰአት ወደህዋላ ያለፈኩበትን ይመልሰኛል በስጋም በነፍስም በቸርነቱ አለሁ አግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም አማላጅነታ አይለየን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አባታችን ልዬ ነዉ

  • @hiruthawaz-jj6lo
    @hiruthawaz-jj6lo Před 16 dny

    ቀሲስ ቃለህይወት ያሠማልኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና/፪/
    እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና/፪/ እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yoseftechnologysolution5993
    @yoseftechnologysolution5993 Před 7 měsíci +7

    Abetu Geta hoye Anten endmamasgen min des yemil Ale. Temesge Abate!!! Keberelije. Kale hiwoten yasmalen Amen Amen Amen !!!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +14

    "መረቤን በአሣ የሞላ
    ማን አለ ከአምላኬ ሌላ"
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @TigistAguma
    @TigistAguma Před 17 hodinami

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 Před 4 lety +31

    ዘርሕ እንደ እሸዋ ብዝት ይብል ቀሲስ አሸናፊ በዝማሬህ ተባርኪያለው ተባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-nj4no9py6p
    @user-nj4no9py6p Před měsícem

    Слава Иисусу Христу Господу нашему аллилуйя аллилуйя аллилуйя🙌. Спасибо Богу за всё аминь. Аминь. Аминь.

  • @TamerTamersied
    @TamerTamersied Před 11 dny

    በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TamerTamersied
    @TamerTamersied Před 11 dny

    አቷአል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማነኝ 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-rh5hd4bu9j
    @user-rh5hd4bu9j Před 4 lety +29

    እግዚአብሄር አያል ነው ስሙ የከበረ ይሁን አሜን አሜን አሜን በአለም ላይ የምትኖሩ የተዋህዶ ልጅች በያላችሁበት በግዚአብሄር ሰላምታ ሰላም ብያለው የድንግል ማርያም አማላጅነት የየሱስ ክርስቶስ ቸርነት ፍቅሩ ከሁላችን ጋይሁንልን

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 Před rokem +1

      Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen

    • @user-dt4tw8xo6v
      @user-dt4tw8xo6v Před měsícem

      እናትና ልጁ ካተ አይለዩ ስማችውን ስትጠራችው እዴት ይጣፍጣል ቃልህ እልልልልልልል እልልልል እልልልል ❤❤❤

  • @zack-st5if
    @zack-st5if Před 4 lety +32

    በጣም የምወዳቸው ሁሌም ካፌ ማይጠፋ መዝሙሮች ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህር መካሪያችን ተባረኩ እስከ ቤተሰብዎ

    • @user-zd1su7vi2b
      @user-zd1su7vi2b Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ

    • @yenayena1316
      @yenayena1316 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Alemaz925
    @Alemaz925 Před 20 dny

    ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ከልጅነቴ ጀምሮ የመደምጠቸው በተላይ ሰንቤት ትምህርት ቤቴች ይዘሙር ነበር ስልጤ ሀገር ስብከት ላይ❤❤❤❤

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ አሸናፊ ግርማ እንኳንም አደረሰህ ለዚህ ጊዜ እግዚአብሔር እንኳንም ወደ ቤት ተመለስክ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-od4ty9jx2p
    @user-od4ty9jx2p Před 5 měsíci +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን መዝሙርህን በፍቅር እያለቀስኩ ከልብ የማዳምጥ መዝሙሮችህን በሙሉ እወዳለዉ በተደጋጋሚ ባዳሜጥ ባዳምጥ የማልጠግበዉ መዝሙሮችህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ ዝማሬ መላእክት የሰማልን አሜን አሜን አሜ ን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 42:02 ❤❤❤❤❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +4

    የምወድህ ዘማሪ ቄሲስ አሸናፊ ሺ ዓመት ኑርልኝ ዘመንህ ይባረክ አንደበተ ማር መዝሙርህን ሳዳምጥ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ተስፋዬ ይለመልማል እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️🙏

    • @feteleworkgerra9606
      @feteleworkgerra9606 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ዘመን ተሻጋሪ እና የማይጠገቡ

  • @KalkidanAmanuel-iz2op
    @KalkidanAmanuel-iz2op Před měsícem

    ❤❤❤❤❤lewdasesh litgaaa mewedew mezmurr zemenh yilemlm kesis

  • @alxble6402
    @alxble6402 Před 4 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 Před 3 lety +22

    "በቤትህ ልኑር ፍቀድልኝ የእግሬን እንቅፋት አንስተህ
    ተስፋ ስቆርጥ አለሁኝ ብለህ ሲደክመኝ አበርትተህ"
    እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ነበር ከዚህ ጋር አበባን በሜዳ የሚያፈራ ዘመንን በዘመን የሚተካ የሚለው መዝሙርህን አብረህ ብታደርግልን ደስ ይለኛል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @AtakilitShimelis
    @AtakilitShimelis Před 5 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ በጣም የተፅናሁበት መዝሙሮች ናቸው በድጋሚ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ እግዚያብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም💞🙏💞

  • @crystalcell163
    @crystalcell163 Před 3 lety +1

    ♧Behazenem bechnketem metsnagnaye nesh eredate emamlak aedera dngl emebete♤...aelem tlegnalech .....

  • @Gigi-mn9ph
    @Gigi-mn9ph Před rokem

    elllllllllllll. elllllllllllll. fetare ...yetemesegene. ..yehune. zemare. melaekete. yasemalene. .

  • @ashebirbelayneh3216
    @ashebirbelayneh3216 Před 3 měsíci +3

    ተባረኩ በጣም ደስ ይላል

  • @user-ln7hd8ev4u
    @user-ln7hd8ev4u Před 4 měsíci +1

    kesis ebakuhun #mister yemitsema enes enat alegn kidanemihiret silesh enbayen abishi# yemilewin mezimur digame yisirulen!

  • @demissewhaile6244
    @demissewhaile6244 Před 3 lety +6

    ለተከበረው ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም አምላክ ወልደ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን

  • @semeregebrehiwot825
    @semeregebrehiwot825 Před rokem

    Yemiwedih zemari abat kesis gebremariam endeyalkew bseshal mida tekefafilo yenebrew libey erefit silesetehw egig egegzabhern amesegnwalew!

  • @jamelajamela6516
    @jamelajamela6516 Před 2 lety +7

    እልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን የተከርከው መምህራችን ፀጋውን ያድልልን🙏💚💛❤

  • @alemnishbiru8260
    @alemnishbiru8260 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብሕ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙር ህን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @elizabethwiy4432
    @elizabethwiy4432 Před rokem +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን መዝሙሩ መዝሙር ብቻ ሳይሆን ስብከትም ነዉ🙏🏽❤️⛪

  • @senaitalayou6819
    @senaitalayou6819 Před 2 měsíci +2

    Amen Amen Amen zimare melaekit yasemalin tebarek

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +14

    አሜን !!!
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና
    እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመን ተሻጋር መዝሙሮችህ መልእክታቸው የምባርክ ነው ቀሲስ ተባረክ

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Před rokem

    Egziabher yetmesgen yihun awo ende egziabher yale manem Yelm temesgen 🙏🙏🙏⛪⛪⛪♥️❤️💕Elelelllllllll lllllllll hulum yegbahl egziabher hoye

  • @meserethailu6793
    @meserethailu6793 Před 5 měsíci

    አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ፣
    ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማንነኝ፣
    ይሞላል አይቀርም ባንተ ሽለቆዬ፣
    ጠብቃለሁ እና ስራህን ጌታዬ፣
    እጅግ በጣም የውስጥን የሚናገር መዝሙር👌👏👐 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን!

  • @gedamneshfantahun1188
    @gedamneshfantahun1188 Před 4 lety +7

    ለውዳሴሽ ልትጋ ፤ የዝማሬ ዘመኔን ያስታውሰኛል ቀሲስ ተባረክ

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 4 lety +10

    ዘጸአት 23 (Exodus)
    25፤ አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ።

  • @user-bs5no2tp1m
    @user-bs5no2tp1m Před 3 lety +2

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    በእዉነት መህምረ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በፀጋዉ ይጠብቅ እድሜ በጤና ጋር አግልግሎትህ ዘመን ይባርክ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @edenkitssa4240
    @edenkitssa4240 Před 3 lety +4

    Wey this muzmure reminds me my hardest time I was crying telling embety she solved my problems. Kebreu yesfa. I flet like crying when I listened this best muzmure. Zemara melaket yasmealeng wendemachen 🙏🙏🙏

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před rokem +1

    Egziabher ymesgen
    Egziabher ymesgen
    Egziabher ymesgen Amen AMEN AMEN Zmare melaekt yasemaln AMEN ❤️❤️❤️

  • @user-bf4ty2vs6p
    @user-bf4ty2vs6p Před 26 dny

    እመቤቴ ፀጋውን ታብዛለሁ እድሜጤና ያድልሁ

  • @zelekaakalu6683
    @zelekaakalu6683 Před rokem +1

    መፅናኛ የሚሆኑ መልዕክቶችን በመዝሙሮችህ እንድታነሳቸው ያቀበለህ አምላክ ይክበር ፣ይመስገን!

  • @genetmekuria4560
    @genetmekuria4560 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እድሜ ዘመንህ ደስታ ይሁን

  • @yonasyefiter7876
    @yonasyefiter7876 Před 2 lety +4

    እግዚእግዚአብሄር አብዝቶ ይባርኮት! ሁሌም ከእግዚእግዚአብሄር ቃል ያኑሮት

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውን በርከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር አሜን🙏እልልልልል👏👏👏👏❤️💛💚❤️✝️💒🎚

  • @alemalem5092
    @alemalem5092 Před 4 lety +2

    Eellllllllllll.zameri.malketne.yashmalne👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏

  • @Semientube2634
    @Semientube2634 Před 3 lety +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተፈጥሮን ቦታዎች የሚሲይ ቪዲዮ ከዚህ የበለጠ ጨምረህ ከመዝሙር ጋር ስራልን።ምክንያቱም ተፈጥሮን ስመለከት የእግዚአብሔር ን ድንቅ ስራ ሀያልነት ለኛ ያለውን ፍቅር በተመስጦ ያሳየኛል።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

    • @user-hj3mx6kw4o
      @user-hj3mx6kw4o Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 Před 5 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንድ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና ክብሩን አንተ ዉሰድ አምላኬ🤲🤲🙏🙏🙏 ዘማራመላይክት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h Před 4 lety +2

    እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 Před 3 lety +1

    Ewnte new ende egizehaber yale manm yelm😭😭🙏✝️🙏

  • @selambusir6857
    @selambusir6857 Před 4 lety +10

    ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @hanaatenafu6000
    @hanaatenafu6000 Před 3 lety +2

    እባክህ አምናለው በፀሎትህ እደሚድን ችግሩ ከአጋንት ጋር የተያያዘ ነው እኔም በአቅሜ ለእመቤቴ ሰኔ ጒለጒታ ላይ ቃልኪዳን ልጃ በሰጣት መሠረት በውሀ ላይ ፀልዬ ሲጠጣ ሲጠመቅ በስሞ እግዛብሔር ይመስገን ለመቤቴ ምስጋና ይባት

  • @tigstethio4122
    @tigstethio4122 Před 4 lety +3

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hdhxhxudhhxhx803
    @hdhxhxudhhxhx803 Před 4 lety +2

    እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ቃሎወት ያስማል

  • @konjokonjo7678
    @konjokonjo7678 Před 4 lety +22

    ዝማሬ መልእክት ያሠማልን መዝሙርህ ትሥብከት ትምህርቶችህ የተረበሸ አንደበት ያረጋጋሉ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @secondcell6670
    @secondcell6670 Před 3 lety +1

    አቷል፡ጎሎበታል፡ከልብ፡የምወደው፡መዝሙር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭ቃለሕይወት፡ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @gedamneshfantahun1188
    @gedamneshfantahun1188 Před 4 lety +20

    በጉልበቴ ልስገድ ላቅርብ ምስጋና ፤ፍቅር ነህ ጌታዬ ስምህ ገናና ፡፡ ቤሰቦችህን ይባርክልህ ፡፡

  • @zelekaakalu6683
    @zelekaakalu6683 Před rokem +2

    z
    ዘማሪውንም የመላዕክት ዝማሬን ከነቤተሰብህ ያሠማልኝ!

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 Před 2 lety +1

    Ameen Ameen Ameen Zemare malakten yasemalen 💒💒💒✝️✝️✝️♥️💒♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @beliaskal954
    @beliaskal954 Před rokem

    Zemare melaeketen yasemalen yemaytegebu zemen teshagari mezmuroch nachew 🙏🌹

  • @emugelaaberraabebe8654
    @emugelaaberraabebe8654 Před 3 lety +1

    Besemaw besemaw yemaletegebew mezemure melake mezmure yadelelene kasise

  • @senayitdejenegetachew
    @senayitdejenegetachew Před rokem +1

    አምላኬ ሆይ ተመስገን

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዛብህር ይመስገን

  • @user-rd9pk3mr5l
    @user-rd9pk3mr5l Před 8 měsíci

    መታደል ነው ቀንና ሌት በዝማሪ መኖር

  • @wondosenworkineh8207
    @wondosenworkineh8207 Před rokem

    Menfesin yadisal Egzihebiher yistiln yagelglot zemenot yibarek.

  • @rethakwt5123
    @rethakwt5123 Před 4 lety +1

    Amen amen amen wodmach kesis ashenafi

  • @sisaykassahun6280
    @sisaykassahun6280 Před 2 lety

    Ende Egziabher Yale manim Yelem.Amen

  • @user-eq5wn4xj9y
    @user-eq5wn4xj9y Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @serk-ke7xt
    @serk-ke7xt Před 9 měsíci

    ሰንበት ት/ቤ በማገልግልበት ጌዜ ይህንን መዝሙር የራሴ እሰኪመሰለኝ ድረሰ አውደ ምህረት ላይ እዘምረው ነበር እና በጣም ነዉ የምወደዉ እሰከ አሁን ድረሰ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንን

  • @bhabwawondimu6780
    @bhabwawondimu6780 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይህን መዝሙር በጣም በጣም በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kidisttesfaye4767
    @kidisttesfaye4767 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ አሸናፊ ግርማ እንኳንም አደረሰህ ለዚህ ጊዜ እግዚአብሔር እንኳንም ወደ ቤት ተመለስክ

  • @demisabate8440
    @demisabate8440 Před 4 lety +12

    ቀሲስ ከነመላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአገልግሎት ዘመንህም የተባረከ ይሁን ያንተ የዝማሬ ስራዎችህ በህይወቴ ብዙ ነገረ አስተምሮኛል አሁንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን። ዝማሪ መላክት ያሰማል ቀሲስ አሼናፊ አገልግሎትወን ይባርክልን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናናዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን አሜን።❤️🌹🙏⛪️

  • @user-mk6zk9ec1n
    @user-mk6zk9ec1n Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤️

  • @tigisthaile2904
    @tigisthaile2904 Před 4 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልል እግዝያብሔር የድንግል ማሪያም ልጂ ከቤቱ አይለይክ አባታችን እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 Před 3 lety +1

    ገመናዬ ሸፋኝ የአለም መድሃኒኣለም፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡

  • @user-ei6sy4sz5s
    @user-ei6sy4sz5s Před 5 měsíci

    ዝማሬ መላክት ያሰማዎት የኔ ጌታ እድሜ ይስጦት ሁሉንም የሚነካ አንጀት ውስጥ የሚገባ መዝሙር ነውⵆ

  • @sifelghabesha5557
    @sifelghabesha5557 Před 4 lety +11

    የስምሽ።ስያሜ። ማርና ወተት ነው እእእእእእእእእ ልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላይክትን። ያሠማልን

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md Před 4 lety +1

    Amen amen amen ellllllllllll

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    "እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና/2/
    እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና"/2/
    እልልልልልልልልልልልልልልልል