Kale hiwet yasemaln kesis hiwete ante bmtastemrew wengel tafetech nurln singa begugut new mtebkh wede libe melsehegnal geta yalasebkewn ysth bewnet sste neh beteseb hulu tesbsbo new ante mtastemrewn wengel mimarew lesemay mengst slazegajehen enamesegnalen
ድንቅ መዝሙር እሰይ ኦርቶዶከስ መሆኔ እፎይይይይይይይይይይይይ
መናፍቅነዉ ተዋድሳነዉ
የኔ አባት መጣክልን አሹዬ ገና ልሰማው ነው መዝሙሩን ደስ ብሎኛል ስላካፈልከን እስኪ ልፅናናበት መዝሙሮችክ እኮ ነብስ ይዘራሉ ዘርክ ይብዛ የኔ አባት ኑ የተዋህዶ ልጆች እንፅናና
እውነትሽ ነው እህቴ
😘Unet nw 😘
እውነት ብለሻል እህቴ በጣም
Amen Amen
Amen true very touching may God bless him and his family I🙏
ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆኔ በጣም ልብ ይቀሰቅሰል እግዚአብሄር ይባርክክ
መምህራችን እጅግ በጣም ነፍስን የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ሁሌም ከትምህርትህም ሆነ ከዝማሬህ የእምነት ትምህርት ወይም የህይወት ትምህርት ብቻ አይደለም የምማረው መረጋጋትን እርጋታን አያለሁ እማራለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መረጋጋት ከፈጣሪ ነው ሁላችንም እንድናስተውልና በህይወታችን እንድንረጋጋ የቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን!
Amen amen amen kale wewyt yasemalen
በእውነት ዝማሬ መላይክት ያስማልን
እፎይ እንዴት ደስስስ ይላል እናትና ልጅ ሲወደሱ በእዉነት ልብ ሰርስሮ የሚገባ እንደ መዶሻ የሚያደቅ ፊትን በእንባ የሚያጥብ መዝሙር
Ashy sh amt nurlen
ⁿ
ዝም ብዬ እግዚአብሔርን ተስፋ አደርጋለሁ
አየዋለው ተራው ይነሳል በትግስቱ😭😭😭
መዝሙሩ ለኔ ነው
ልብ የሚነካ መዝሙር
ቃል ሂወት ያሰማልን
እንዴት መታደል ነው እንደዝ ምስጋና ለእግዝአብሔር ማገልገል መምህራችን ፈጣሪ የማትሰላ ዕድመ ይስጥልን ዝማሬ መልእክት ያሰማችን
ዝማሪ መላክ ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ በጌታ
ሲዝልብኝ ጉልበቴ አንተኮነህ ብርታቴ ሲጠፋብኝ መብራቴ አንተኮነሀ መብራቴ
ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማለን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን 💚💛❤⛪
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መይላክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ፍቅር ይስጥልን
አባታችን በእውነት አጥንት ይሚዘሩ ናቸዉ መዝሙሮች በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ያርዚምልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
ዝም ብዬ እግዚያብሔርን አመልካለው አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ ምላአክት ያሰማልን 😢😢😢
ዝማሬ መልእክትን ያሰማል
እልልልልልል
እልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አምላክ አሜን መድሃኔዓለም ሀጥያት ይቅር በለኝ አሜን 😢😢😢😢😂😂😂😂😂⛪⛪⛪
በዝምታ መልስ አለ ከጌታ አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን በእውነት
Amen Amen 🙏 😢😢❤️❤️🙏!!!
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ከአምላክነቱ ውስት አባትነቱ እማይብህ መስተዋት ስለሰጠኝ አመሰግነው አለሁ እንዳንተ ያሉ አገልጋዮች ያብዛልን ከተወድሶ ከንቱ ይጠብቅልን ሂወትህን ከስሩ አያርቅልን አሜን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እውነትም የማይጠገቡ
Temsgen Betam Neber Ykfagn E/rn Betam New Mode Yaten Mezmur Eysmaw Metfo Gezen Alfalew Tmsgen
አሜን፫ ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ በእዉነት መምህራችን ስብከትህም መዝሙርህም በባዕድ ሀገር መጽናኛ ሁኖኛል የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🌹❤️
አሜን አሜን አሜን ጨርሼ ሰማሁት ሁሉንም በጣም ደሰ ብሎኛል ልዑል ሐምላክ ይመስገን የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፍሬ ክብሩ መ ምህራችን ልዬ ጣህም ያለው የልብ ፈውሰ የሁነ መዝሙር ነው እመ ሐምላክ ትባርህ እ/ግ ሐምላክ በሞገሰ ያኖርህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰቱን ያውርሰልን ........አሜን
አግዚኣብሄር ይመስገንአሜን
ቃለህይውትንያስማልን🙏🙏
🕊🌿🕊🌿🕊🕊🌿🕊🌿🌱🌱💒💒💒
ስናፍቀኝ እቃትታለሁላይህ እመኞለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙሩ ስሰማ ከሁሉ ነገር ያስደስተኞል ተመሰገን እግዚአብሔር አምላክ።
ልቤን ያረሰረስው መዝሙር ተባረክ በብዙ
እልልልልልል ልልልልልል ዘማሪ መልክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለክትን ያስማልንእልልልልልልልልልልልልልል ለእልልልልልልልልልልልልልልልልልልለልለእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏😓😓😭😭😭😭🙏🙏🙏😭🙏
Ashye menfese bante telewtualamesegnalhu almaz kemi isota
ዘማሪ አሸናፊ ጌታ እድሜህን ያርዝመው በምትሰጣቸው ትምህርቶች መንፈሴ ተረጋግተዋል ምትሰጣቸው ትምህርቶች ለኦርቶዶክሳውያን አስፈላጊ ናቸው::
Amen amen amen zimar melaktin yasemalin 💓💓⛪⛪😢😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የኔ አባት መምህራችን እደሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ መዝሙሮቹ እኮ ነብስን ያረካሉ እንዴት ሰላሜ እና ተሰፋየ እንደሚጨምር ልነገራችሁ አልችልም በጣም ነው ደሰ በሎኝ እማዳምጠው ኡኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴው ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሁ ጤና ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜንንንንንን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባትየየየ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን🤲👃👃👃👃👃👃👃❤️🌹
አግዚሐብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ከክፋይጠብቅህ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌹🍀🍀🍀
አሜን አሜን አሜንንን እልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል
በእውነት የማይጠገብ ልዩ መዝሙር ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ ማለክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ እግዚያብሄር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልን ዕንቁ ነህ አንተ ለተዋህዶ
ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን
እርዥም እድሜ አባታችን
👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃
Amen Amen Amen🙏🙏🙏 elllllllllĺllllllllllllllll
Ellĺllllllllllllllllllllllll
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 zemare malekt yasemalen ❤👌
ዝማሬ ቃል ህወት ያሰማልን በጣም ልብ የምነካ መዝሙር መንፈስ የምያይስ ነው 💚💛❤
ዝማሬ መልአክት ያሰማልኝ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክክ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት የማይጠገቡ መዝሙሮችና ትምርቶችን እየተከታተልኩ ነው እድሜና ጤናን ይስጥልን ለአባቶቻችን ወንድሞቻችን
ዝማሬ መልአክ ይሰማልን
Amen amen amen zemaer melak yasmelen egzabher ymsgen yenen mezmer sesma wesetey bedeseta zelel enta kmotc amet luenet new sedet laey enaten mteat betam kebad new 4amet alywetem betam nefkaen nber gen endnfkcen selgnet enaten atwet enm deseta erkuen nber sew alwera sewn mnger alflgenm nber beta bcenent ysemn nber awen gen wetet bdeseta tesfa tmuela egzabher ymsgen yentaen nefs ymar memer tegwen ybzelk amen
Nebs yemar heheta ayezoshe fetari yasenanashe
Amen Amen Amen zemare melaeket yasmalen zemnhe yetbark yehun.
@@user-yq7qf8fr9q amen egzabher ykberln eetety amsgnlew
አይዞሽ ፀልይ ቃሉን አንብቢ በግልሽ ጌታ የእናትንም የአባትንም ቦታ የተካል ነፍስ ይማር
ዝማሬመላእክትያሰማልን።
Amen Amen Amen zimare melaiktin yasemalin edime betsega yitebikilin
አሜን አሜን አሜንንንንን ዝማሬ መላክትን ያስማለን አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጦት ከነመላው ቤተስብዋ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጣልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያማልን በጣም ልብን የሚነካ መዝሙር ነዉ የሰመዉት በጣም ደስ ይላል የእዉነት
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
Zemar melketen yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen amen
Kalehena nuroye ande ayedelm getaye ohhhhh ewenet new yene geta anete hulunem takalhe yeker belgen
Kale hiwet yasemaln kesis hiwete ante bmtastemrew wengel tafetech nurln singa begugut new mtebkh wede libe melsehegnal geta yalasebkewn ysth bewnet sste neh beteseb hulu tesbsbo new ante mtastemrewn wengel mimarew lesemay mengst slazegajehen enamesegnalen
AMEN Amen Amen
Zemari Melakiti Yasemalen
Edemena Tena yisteh xegawen yabezaleh
Amen amen amen
zemari melikt yasemalin
memihrachin egzabher erejim edmena xena
yesxilin
አሜን ፫ እልልልልልልልልል ቃልሄውት ያስማልን አባ
ዝማሬ መለአክት ያሠማልን ቀሢሥ
አጥትን የሚያለመልም የመላክ ዝማሪ ያሥማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
እግዝአብሄር አምላክ ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
Kaleh ena nuroye ande adlem getaye!!!!! Yagliglot zmnehen egziabeher yebarkwe
አውነት ነው Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሪ መላክት ሰማልን አባታችን እረዥም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ያድልልን
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ክቡር መምህራችን።
አባታችን በእውነት እንደርሶ አይነት አባቶችን በዘመናችን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን
ameeeeeeeeeeennnnnnnnnnnn
ዝማሬ መላእክት ያሰምልን ከነ ቤተሰቦችሕ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ከክርስቶስ የሖነ ፀጋ ይብዛልክ አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ተመስገን እግዚአብሔር ለማመስገን ስለ አረከኝ
zemari mleakete Yasemalene YmaYetgbe mzemure
Be Ewnet yehe mn aynet Metadel new Egzeabher Yemesgen.Mezmuroch bemulu Yeteleyu nachew
እግዚብሄር ዘመንህን ያለምልመው እድሜይሰጥልን
Amen amen amen(kalehewt yasmailin)tebarkiln einwdhail kin betsbe❤❤❤
አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
😢😢😢😢😢😢😢😭🙏🌻🌻
ቀሲስ ዝማረ መላክት ያሰማልን።
betam lb yemika mezmur new Egzahibr xegu yebzhalkn zrmare melakitaia yasemlin
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖ ፈጣሪ ይባርክሎት በእውነት የተሰበረ ልብ የሚጠግኑ ድንቅ መዝምሮች ናቸው አይጠገቡም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ተመርጠህ እንጂ መርጠህ አይገኝም አገራችን ይባርክልን ፈጣሪ ⛪🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜንንንንንንንንን እድሜና ጤናይስጥልን
አሚን እድሜና ጤና ይስጥህ
ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ በዝምታ መልስ አለ ከ ጌታ ፡
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
Kaleyewet yasemalem bxam aref mezemur new amen amen amen
እግዚህአብሔር ይስጥልን::
መዝሙሮችህ ትምህርትህን ህይወት ይዘራሉ ሰማው እንባዬ ይፈሳልእግዝአብሄር ዘመንህ ይባርከው
Amen ,Abatachin kalehiwot yaseman ,bezimita melisi alee kegeta
Amen egzhabire yestleni
እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ ነው
Zemare meleketen yasemalen
ያንተን መዝሙር ስሠማ ውስጤ ፈፀሞ ደስተኛ ያደርገኛል ዝማሪ መላክ ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ወንድሜ
ዝም ብዬ እግዚአብሔር ተስፍ አደርጋለሁ..
Quwanquwa setegn yemelew mezmur sisema alqeshe aywetalegnim. Betam Des yemil, menfes yemiyareseres album new. Zemare melaekt yasemalen!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ሁሌ በጠዋት ቀኔን የምጀምረው በአንተ እርግት ባለ መዝሙር ነው ውስጤ ግብት ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ተባረክ ወንድሜ