እንደዚህ አይነት እናት አይቼ አላውቅም ! በቆሸሹ ልብሶች መካከል ወዳጅነት ፈጠርን የአንድ ሰው ህይወት የፍሬ ክፍል፡2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 1,3K

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před 4 měsíci +1

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/wa6bvZ

  • @betelhemtaye
    @betelhemtaye Před 5 měsíci +575

    በመከራ ውስጥ እመቤታችንን በማየትሽ በጣም እድለኛ ነሽ። ሁላችንንም በዘርፋፋ ቀሚሷ ስር ታድርገን።

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 Před 5 měsíci +454

    የአምላክ እናትን ማመስገን መሞከር እራሱ መባረክ ነው፤ ጣዕሟን የቀመሰው ያውሳው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 měsíci +8

      በትክክል አሁንም እመብርሀን ትድርሰልሸ ለእኛም ትድርሰልን የእመብርሀን ፍቅራ ማር ማር ይላል እንዴት ደሰ ይላል አገላለፀሸ እህቴ ሰለእመቤቴ ሰለመሰከርሸ

    • @stgeorge7371
      @stgeorge7371 Před 5 měsíci +4

      እውነት ነው ድንግል ማርያም ለእኔ ልዩ ነች

  • @user-cs8qt1ge4r
    @user-cs8qt1ge4r Před 5 měsíci +72

    እሷ ስታለቅ እያለቀስኩ እሷ ፈገግ ስትልም ፈገግ እያልኩ ጨረስኩት ብቻ እመብርሀንየ የአንድየ እናት ክብር ምስጋና ይግባሽ❤❤❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 5 měsíci +36

    ሁሌም ያምላክ እናት ሰሙአ ሲጠራ ልቤን ደሰ የለዋል ለሁላችን ትድረሰልን❤❤❤❤❤

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga Před 5 měsíci +496

    እችን ኮመንት የምታነብ በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!😍😍😍

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s Před 5 měsíci +307

    አንቺን የረዳች ቅድስት ኪዳነምህረት እኛንም በለተቀኗ ትጎብኘን 🙏🙏

  • @danielm4956
    @danielm4956 Před 5 měsíci +36

    ታሪክሽ በጣም አሳዝኖኛል። በጣም ጠንካራ ስው ነሽ። በዚህ ሁሉ የማይታመን መከራ ውስጥ አልፈሽ ስለጎዱሽ ስዎች ምንም መጥፎ አትናገሪም። እመ ብርሃን ትልቅ ቦታ ታድርስሽ።

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 Před 5 měsíci +13

    ስለ እመቤታችን ድንግል ማርያም ስታወራ የተለየ የደስታ ስሜት ሲሰማ ይታወቀኛል

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Před 5 měsíci +371

    ነገ እኮ የሰማዕቱ ቅዱሰ እስጢፋኖስ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ የሰማዕቱ በረከት ይደርብን አሜን ❤

    • @user-zp9yx8mk4w
      @user-zp9yx8mk4w Před 5 měsíci +2

      Amen❤❤❤

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @sisaybeze5031
      @sisaybeze5031 Před 5 měsíci +1

      ሰማዕቱን መዘከር ሳይሆን የሰማዕቱን ዓላማ ማስቀጠል ይሁንልን ። መዳን በሌላ በማንም የለም። ጌታ ኢየሱስ ብቻ ።

    • @webchannel2572
      @webchannel2572 Před 5 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @BoMarN-wt9wb
      @BoMarN-wt9wb Před 5 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️💐💐🌹

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 5 měsíci +202

    ዛሬ ኪዳነምህረት ናት በያለንበት ትጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hime6686
      @hime6686 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-lc1bl7tm8q
      @user-lc1bl7tm8q Před 5 měsíci +1

      ያንች ታሪክ የኔ ሆኖ አገኘሁት ያሳለፍኩትን ሳስብ እስካሁን ያስለቅሰኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምቹ የሆነ ቦታ ላይ እየኖርኩ ነዉ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Před 5 měsíci

      አሜን❤

    • @BinyamCircus
      @BinyamCircus Před 5 měsíci

      Amen 🙏🙏

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 Před 5 měsíci

      Amen❤

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 5 měsíci +27

    ውይ ዘርፋፋ ቀሚሳ ደስ የሚል ል አገላለፅ ልቤን ነው የነካኝ❤❤❤

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa Před 5 měsíci +48

    ይህንንን ሁሉ ፈተና አሳልፋ ፈገግታዋ ደስ ሲል የኔ እናት ህይወት ፈተና ናት መጨረሻሽ እንደ ሚያምር ተስፋ አደርጋለሁ ንፁህ ልብ ስላለሽ ፈተናውን ሁሉ እንድታልፊ እግዚአብሔር ሁኔታዎችን ያስተካክላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ስታነሻት ደስ በሚል ሁኔታ ምርጥ ጣፋጭ አንደበት ነው ያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 5 měsíci +88

    ስለ ወላዲተ አምላክ ስታወሪ አቤት የተሰማኝ ስሜን በስመአም አሁንም ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ እውነት

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před 5 měsíci +136

    አይ የሴት ልጅ ፈተና እናት ያልቹህ እናታቹህን ለዘላለም ያኑርላቹህ ሁላቹህም አሜን በሉ 💗

  • @user-yy8mi3qg4h
    @user-yy8mi3qg4h Před 5 měsíci +14

    ታሪካን ጣፋጭ ያደረገው ፈገግታዋ ነው ፈተናወች ሁሉ አልፈው ሲወሩ እደት ደስ ይላል ❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 5 měsíci +12

    የሚገርም ታሪክ ነዉ .!! የድንግል ማሪያም አና ልጇ በረከት ፅጋ አንዳለሽ ከፊትሽ ፈገግታ ያሰታዉቃል :: አሁንም ጥበቃ አይለይሽ🙏🙏

  • @mintwabbiruk1981
    @mintwabbiruk1981 Před 5 měsíci +158

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ክፍል 3 በጉጉት ልጠብቅ ነው እመቤቴ ለኔም ባለውለታዬ ነች በእንባ ነው ሣይሽ(ስሠማሽ) የነበረው ተባረኪ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 5 měsíci +88

    እንደዚ ታሪክ ያሳዘነኝ የለም ከምር😢 አንቺ ጀግና ጠንካራ ሴት ብዙ አስተምረሽናል

  • @csi1023
    @csi1023 Před 5 měsíci +12

    እውነት እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ጀግና ሴት ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን የኔ እናት እፍፍፍ😢❤❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 5 měsíci +123

    እየሰማሁሽ ቀጣይ ምን ልትል ይሆን እየልኩ እየጓጓሁ ነው ያለቀው ማርያምን እመቤቴ ከልቡ አምኔ ያያዛት በፋፁም አትጥለውምና እኔ ምስክር ነኝ ፍፃሜሽ ለመስማት ጓጓሁ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 5 měsíci +15

    በእንባ እየታጠብኩ ነው የጨረስኩት ጌታየ ሆይ ሰው ለካ እዲህ አይነት ሂወት አሳልፎ ቁሞ ይሄዳል እኔማ በጣም ጠግቤያለሁ ጌታየ ሆይ ይቅር በለኚ አማርሀለሁ ወይ ፈጣሪየ ለዚህ ያበቃሽ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የናታችን ምልጃና ፀሎት አይለየን ሀገራችን ከልጇ ከወዳጇ አማልዳ ምህረት ታሰጠን አሜን😢🙏🙏🙏🙏

  • @baldabebaw9495
    @baldabebaw9495 Před 5 měsíci +51

    ልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት አባቴ እና እናቴ ትተዉኛል እና እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ ይላል /መዝሙር /26/ቁጥር /10/ላይ ያንሁሉ ፈተና አልፈሽ ዛሬ እደዚህ ታሪክሽን ለማዉራት ወይም ለመመስከር ያበቃሽ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እናቱ እናታቺን ቅድስት ድንግል ማርያም በጠራናት ግዜ ሁሉ ምልጃዋ እና ጥበቃዋ የማይለየን ክብር ምስጋና ይገባታል ::መጨረሻውን ለመስማት ጓጉቻለሁ ❤❤

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před 5 měsíci +4

    የእግዚአብሔር ሰራ ድቅ ነው ታሪክ ይቀይረን 😢 የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይሰጠን አሜን❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 5 měsíci +28

    እንኳን ለየካቲት ኪዳነምህርት አደርሳቹ አደርሰን🙏 የመጨርሻውን እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው😅

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 Před 5 měsíci +175

    ፍትህ ለቅድሶን አባቶቻችን እና ለቤተክርስቲያናችን 😢😢😢😢

  • @mnengyemollalige5479
    @mnengyemollalige5479 Před 5 měsíci +58

    በስማአም በጣም ጠንካራ ነሺ 👌🙏❤ኪዳነ ምህረት አሁንም አትለይሺ🙏❤

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 5 měsíci +8

    ማርያምን ጥንካሬሽ በጣም አስደንቆኛል የኔ እናት አንቺን ሳይ የራሴ የደረሰብኝን ረሳሁት እናቴ ድንግል ማርያም ሁሌምትጠብቅሽ እማ

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 5 měsíci +5

    የናታችንን እመቤቴ ማርያምን ነው እኮ ምስክርነት እየስጠሽን ያለሽው እህቴ!!!

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 Před 5 měsíci +16

    የኔ እናት ኪዳነምሕረት ለአመናት ታሪክ ትቀይራለች! ኪዳነምሕረት ሆይ እንወድሻለን። ማርያምዬ💝🥰
    የማርያም ውለታ ተነግሮ አያልቅም😭ውለታዋ ያለባችሁ ኑ እናመስግናት🥰

  • @Mogahindu
    @Mogahindu Před 5 měsíci +61

    በጣም የሚገርም ታሪክ! ጠንካራ ሰዉ።

  • @ermiasmengesha413
    @ermiasmengesha413 Před 5 měsíci +9

    እሼ እቺን ጠንካራና ውብ እናት የሁሉም እናቶቻችን ታሪክ በሳ ኣገኘሁት ስለዚ በተቻላቹ መጠንእሄ ታሪክ ለሁሉም እንዲማርበት በሰፊው በመጽሓፍ እንድትጽፈው ብታግዝዋት ደስ ይላል እህታችን ደሞ እ/ሔር ያበርታሽ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 5 měsíci +6

    እንዴት ደስ የምትል ልጅ ነች ለእመቤታችን ያላት ፍቅር❤❤❤❤

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 Před 5 měsíci +80

    አደኛነኚ ዛሬ የኔናት በጉጉት ስጠብቀው ነበር የኔናት ደሞኮ ስታምር😢😢😢❤❤❤❤

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 Před 5 měsíci +17

    😥አቤት ፈገግተዋ የእኔ እናት እንኳንም ሁሉንም አልፈሽ ዛሬ ላይ መድረስሽ 🌺🌺🌺🌺ጥንካሬዋ ልዩ ነው ከፈገግታጋር

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před 5 měsíci +5

    እያለቀሱ ; እያሳቁ ; እየተገረሙ ; እያደነቁ በእውነት ነው መፅሀፍም እንደማንበብ ያህል እየተሰማኝ ነው ጣፋጭ እንደበትሽን የስማሁት መጨረሻውን ለመስማት ቸኩያለሁ😢 ውዴ በጣም እስተማሪ ነው ታሪክሽ መፅሀፍ ቢፃፍ ወይም ፊልም ቢሰራ ታዳሚን ያስደምማል ... የሎዛ ማሪያም ቸር ወሬ ታሰማን ተባረኪልኝ 🙏🏾❤️❤️

  • @user-sw4dr8fq9s
    @user-sw4dr8fq9s Před 5 měsíci +13

    በጣም የሜገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ

  • @ሰለምቴዋH
    @ሰለምቴዋH Před 5 měsíci +10

    አጀብ የሂወት መሠናክሏ ፈተናዋ በነገራችን ላይ በብዙ የተገፉ ሰዎች ሢኬታማ ናቸዉ

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Před 5 měsíci +10

    እኔ የምልሽ ፍሬ ይሄን ታሪክ ብትጽፊው ቆንጆ ሴት ትወጂ የለ እንደሷው አይነት መጽሐፍ ይወጣዋል ሳይታወቅሽ ግሩም ተራኪ ነሽ እያዋዛሽ ደግሞ ቶሎ እንዳትጨርሽው ትረካውን እናፍቅሻለን

  • @ethio640
    @ethio640 Před 5 měsíci +6

    እንዴት ያማረች ሴት ናት አላህ ጥሩ ሂወት ይስጥሽ እህቴ ♥️

  • @user-yy8mi3qg4h
    @user-yy8mi3qg4h Před 5 měsíci +5

    ሰውን ተደግፌ ሳላስብ ቢጥለኝ እራሴን ታዘብኩት አይ ሰው እያልኩኝ አች ባትኖሪልኝ ምን ይውጠኝ ነበር
    ስወለድ .ማርያም.
    ስታመም.ማርያም .
    ስቸገር .ማርያም .
    ስከፋ.ማርያም.
    ስወልድም.ማርያም.
    ስሰደድ .ማርያም.
    አምላክ ይህንን አውቆ ይህው አችን ሰጠኝ የመስቀል ስር ስቄ ድንግል እመቤቴ እኔ ወድሻለው እስከ ዘላለሜ🙏

  • @teshetekile1398
    @teshetekile1398 Před 5 měsíci +10

    የኪዳነምሕረት ቀሚሷ ተአምር ነው እንዴት እንደምል አላውቅም እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tersite858
    @tersite858 Před 5 měsíci +8

    ያንቺ የልብ ቅንነት ፣ቂም አለመያዝ ፣በእግዚአብሔር የነበረሽ ተስፋ እመአምላክ ን እንድትዳብስሽ አድርጓል።
    አሁንም ተባረኪ ከአንቺ ብዙ ተምሬያለሁ።

  • @sifanbos2033
    @sifanbos2033 Před 5 měsíci +9

    ሰው ባይኖርም እግዚአብሔር አለ ፍርዬ በጣም ነው የምወድሽ ያንቺ ታሪክ ብቻ አይደለም የኔም የሌሎችም ታሪክ አውጥተሻል እና በጣም ነው ማመሰግነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ረጅም ዓመት ኖርልኝ

    • @sifanbos2033
      @sifanbos2033 Před 5 měsíci +1

      በጣም የሚገርሙ ነገር ማለት ነው እንደዚህ አይነት ችግር ያሳለፍ ሰዎች ስኬታማ ናችሁ የስኬታችሁን ምክንያት ደግሞ ፈጣሪ ነው እኔም ይሄን ሁሉ መከራ አሳልፌ አሁን በጣም ስኬታማ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesereteyayu6471
    @mesereteyayu6471 Před 5 měsíci +7

    ምን አይነት መታደል ነዉ በዚህ ሁሉ ፈተና ይህን የመሠለ ፈገግታ ቆቆቆይይይ ፀሀፊ ነሽ ወይስ ወግ አዋቂ ምን ልበልሽ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @mekedelawitayele6664
    @mekedelawitayele6664 Před 5 měsíci +10

    በቃል ኪዳኗ ቀን ይሄን ታምር መስማት ትልቅ ነገር ነው

  • @KeratMesud
    @KeratMesud Před 5 měsíci +7

    ይሄ ሁሉ ግፍ ደርሶብሽ አሁንም ውስጥሽ ንፁ ነው ታድለሻል❤❤❤❤

  • @FasikaTamene
    @FasikaTamene Před 5 měsíci +3

    የእመቤታችንን ታምር ብዙ ነዉ እኔም ምስክር ነኝ እናቴ አዛኘ ፈጥና የምትደርስልኝ በተለይ በጣም ሳዝን ፈጥና የምትመልስልኝ እንኳንም ፍቅሮን ቀመስሽ ሁሌም በዘርፋፋ ቀሚሶ ትከልለን አሜን

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny Před 5 měsíci +17

    የኔ ፍልቅልቅ እንኮን ደና መጣሽ ሁለተኛ ፓርት እንደኔ ስጠብቅ የነበረ ማነው

  • @user-hj7hg1fq9h
    @user-hj7hg1fq9h Před 5 měsíci +4

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመብርሀን ፍፃሜሽን ታሳምረዉ!

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 5 měsíci +5

    በጣም የሚያሳዝንና ፊልም የሚመስል ታሪክ የሰው ልጅ ካልሞተና በህይወት ከኖረ የማያልፍ ቀን የለም ያሁሉ አልፎ እግዚያብሔር እድሜ ሰጥቶ ያንን ታሪክሺን ለመናገር እንኳን እግዚያብሔር አበቃሽ እህቴ ።

  • @user-cy9ce6kc4z
    @user-cy9ce6kc4z Před 5 měsíci +5

    እነዚህን ታሪኮች ስሰማ በጣም ውስጤ ይጠነክራል እግዚአብሔር ን እንዳመሰግን እድል ይፈጥርልኛል። ተሼ ተባረክ ህይውታችንን እንዳናማርር ነው የሚያደርገን።ታሪኳንም ላጫውተችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @user-sz9qq3lv3d
    @user-sz9qq3lv3d Před 5 měsíci +4

    መከራ ሲታለፍ ያስቃል ክብር ለስላሴ በርቺ እህቴ እሼ ተባረክ ክብር ለረዳችሽ ለድንግል ማርያም

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 5 měsíci +7

    አሸናፍ ጀግናችን የእዉነት በጣም የተደሰትኩት ምክንያቱም ችግር ተግዳሮት አሉ ግን ዋናዉ ከችግሩ በላይ ሆኖ መገኝት ነዉ

  • @weynshetwegderes
    @weynshetwegderes Před 5 měsíci +6

    እኔስለ ኪዳነ ምህረትስትናገር ልቤን ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት እኔንም ከስንት ፈተና ያወጣችኝ እሷ ናት ኪዳንዬ❤❤❤❤

  • @Ethio1993
    @Ethio1993 Před 5 měsíci +4

    ዛሬ እምየ ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳቺሁ የተዋህዶ ልጆቺ ❤
    እሸየ እናመስገናለን እንደዚህ እሚያስተምር ታሪክ ስለምታቀርብልን ክብር አለኝ ላንተ 🥰

  • @የኝ
    @የኝ Před 5 měsíci +3

    የመቤቴ ነገር አስለቀሰኛ የሷን ውለታ በምን ይከፈላል የአምላኬ እናት ክብር ምስጋና ይግባት

  • @DerejeGezu
    @DerejeGezu Před 5 měsíci +6

    ከምንም በላይ እምነትዋ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን ለሁላችንም

  • @binik143
    @binik143 Před 5 měsíci +4

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሲጠብቀን እግዚአብሔር ጉልበት ሞገስ ሆኖሽ ለእዚህ ክብር መብቃሽ ተዓምር ነው የድንግል ትህትና እናትነት አንቺን እንዴት እንዳበረታችሽ ልዩ ሴት ነሽ በጣም አሁንም ጥላ ከለላ ትሁንሽ ክብሯን የገለፀችበት መንገድ ሁለቱንም ክፍል በእንባ ነው ያየሁት በጣም ነው የሚያጓጓው የሳምንት ሰው ይበለን።የቅድስት ኪዳነ ምህረት በረከት ረድኤት አይለየን እሼ አንተንም በበረከቷ ትጎብኝህ።

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 Před 5 měsíci +2

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ቤተክርስቲያን አማኝ ሁሉ አሁንም በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍነው ፍሬ ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ::

  • @degetizetirfe8908
    @degetizetirfe8908 Před 5 měsíci +4

    ፍርዬ አንቺ እኮ በእሳት ተፈትነሽ ያለፍሽ ወርቅ /እንቁም ነሽ !! አቤት ብርታት !!!!! አቤት ፍፁም እምነት !!! አቤት ፍፁም የማይወላውል ተስፋ !!! የኔ ውድ አንቺን ያየች እመ አምላክ እኛንም ትመልከተን !!! መማር ከቻልኩ አንቺ ማለት ለኔ ተነቦ የማያልቅ መጽሐፌ ነሽ
    ሁሌም !!! መቼም እንዳትረሺ !!! እሺ ???

  • @adisasd801
    @adisasd801 Před 5 měsíci +7

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ
    እኔተስፍ ቆርጭ አንቺን ስሰማ ትንሽ ወደ መረጋጋት መጣው

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před 5 měsíci +105

    በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ እና አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/3ldYl5በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና

    • @abmo321
      @abmo321 Před 5 měsíci +1

      ደስ የሚለኝ የአንቺ ት/ቤት ልጆቼን ከአሜሪካ ወስጄ ማስገባቴ ነው:: ልጆቻችን ላይ ለምትሰሪው ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ::

    • @user-ml9bo7gs9y
      @user-ml9bo7gs9y Před 5 měsíci +2

      እሺ እኔም ታሪክ አለኝ ከ1ወር በውሀላ ወደ ሀገሬ ገባለሁ መዝግበኝ ስደኛዋ እህት ነኝ

    • @munanasir435
      @munanasir435 Před 5 měsíci +1

      Eshe ene dubai nege memar efelgalew gen ale ayedel ke sera gar endet new online memory yemchilew

    • @aschalewmulugeta8083
      @aschalewmulugeta8083 Před 5 měsíci

      The link isn't working😢

    • @AduRoph
      @AduRoph Před 5 měsíci

      A

  • @user-yu9zi6fy1b
    @user-yu9zi6fy1b Před 5 měsíci +2

    ታድለሽ ሳቅሽ የሰውን ታሪክ የምትነግሪ ትመስያለሽ እግዚአብሔር ሙሉ እድሜሽን ሙሉ ሳቅ ያድርግልሽ እንደወርቅ ተፈትናሻል እመቤቴ ትደግፍሽ።❤

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 5 měsíci +9

    የምትጠቀማቸው ቃላቶች እራሱ እምር አርጋ ከፈገግታ ጋር በቅርቡ እንጠብቃታለን በራሳ ዩትዩብ ምርጥ ነሽ ❤❤

  • @user-me3yg8cs2d
    @user-me3yg8cs2d Před 5 měsíci +19

    በጣም ጠንካራ ሰት ነች መጨረሻዋን ለማወቅ ጓጉቻለሁ

  • @habtegiorgisshewangzaw4165
    @habtegiorgisshewangzaw4165 Před 5 měsíci +7

    እመቤታችን የሌሎችንም እህቶች ከችግራቸው ትፈውሳቸው

  • @kidu715
    @kidu715 Před 5 měsíci +8

    የኔ እናት ፈገግ የሚሉ ሰዎች ብዙ መከራን ያለፉ እና ብዙ የተፈተኑ ናቸዉ

  • @user-pl2fq2mh3x
    @user-pl2fq2mh3x Před 5 měsíci +7

    ደሰ የሚል እጅግ በጣም የሚያሳዝን አስተማሪ ታሪክ። እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት ስለረዳችሽ🙏🏼

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před 5 měsíci +6

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያለሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያሳልፋል ጠንካራ ነሽ ❤

  • @user-th7vp9ys9y
    @user-th7vp9ys9y Před 5 měsíci +7

    ስለ ሆነዉም ነገር ስላልሆነዉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙇👏ክብር ላተ ይሁን 🙇👏😍😍ያሁሉ አልፎ እንደ ተረት እናወራዋለን 😢❤

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Před 5 měsíci +10

    የኔ እናት ፈገግታዋ ዘላለምሽን ፍክት በይ❤❤❤🙏🙏🙏💐💐💐

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 5 měsíci +14

    ❤❤ፍርዬ ታሪክሽ በጣም ብርቱ ሴት እንደሆንሽ ያሳያል ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ ፈገግታሽ ውብ ነው የልጅነትሽ ግዜሽ ልቤን ነክቶታል ፓርት 1

    • @ywbmeazi4530
      @ywbmeazi4530 Před 5 měsíci

      ይሄ ፓርት ቱ ነው እኮ

  • @edenlij5965
    @edenlij5965 Před 5 měsíci +7

    የእመቤታችን ፍቅር 🥰❤ግን ታድላ🥺ፍቅሯ ያሳድርብን 🥰

  • @ledee3868
    @ledee3868 Před 5 měsíci +4

    ጠንካራና ጒበዝ ሴት ነች። እምነት ክፉን ጊዜ ያሻግራል። መጨረሻዉን ታሪክ ለመስሞት ጓጉቻለሁ።

  • @TigsteArega
    @TigsteArega Před 5 měsíci +1

    እኔ የሆንኩ ያክል ነዉ የተሰማኝ የሎዛ ማርያም ዉለታ የማርያምን ትህትና በዚህ ልክ መረዳትሽ መታደል ነዉ

  • @user-sn5wb6rk4f
    @user-sn5wb6rk4f Před 5 měsíci +16

    ዛሬ የካቲት 16 በአመቷ ኪዳነምህረት በለቷ ቀኗ ይሄ ክፍል መለቀቁ ምን ያክል ኪዳነምህረት እንደምትወዷት ያስተዋልኩት እኔ ብቻ ነኝ ግን!!!

  • @mayatube2121
    @mayatube2121 Před 5 měsíci +5

    ለካ ሁሉም ሲያልፍ እየተሳቀ እንደ ትርት ተርት ነው እሚወራው አቦ ሳቅሽን ያብዛልሽ እናቴ❤
    ደግሞ የሰው ቤት ሆድ ያስፋል ያልሻት ነገር
    እውነት ነው ያለፈበት ብቻ ነው እሚያቀው
    😂😂😂😂

  • @zebibaahemed672
    @zebibaahemed672 Před 3 měsíci +1

    ፍርየ የዛሬ ስድስት አመት አስተማሪየ ነበረች ለ1 አመት ያህል በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነበረች ልክ ስንመረቅ እሷ የግሏን ት/ቤት ከፈተች እኔ ጋር መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ ኑ አለችን የተወሰኑት እሷ ጋር መስራት ጀመሩ
    በጣም ምርጥ ሰው

  • @user-ix5fv7il4k
    @user-ix5fv7il4k Před 5 měsíci +1

    የኔ እህት ልቤ ተሰብሮ ነው ያዳመጥኩሸ ሰዉ ሁሉ ያንቺን አይነት እምነት ፣ትዕግስት እና ታታሪነት ቢኖረው የት በደረስን ነበር ጀግና ነሽ

  • @mehretasefa8543
    @mehretasefa8543 Před 5 měsíci +4

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እያለቀስኩ ነው የሚከታተለው የነበረ እሸቱ በጣም ነዉ የማመሰግን ለየት ያለ ታሪክ ስለሚታሳየን ሳላመሰግን አላልፍም ፍርየ ደግሞ በጣም ጠንካራ ሴት ቆንጆ በርቺ እወድሻሎህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 5 měsíci +3

    ጠንካራ ሴት ነሽ እምነትሽ በራሱ ደስ ይላል ላንቺም የደረሰችልሽ ድግል ማርያም ለኛም ትድረስልን❤❤❤

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 Před 5 měsíci +5

    በሕይወቴ እንደዚሀህ አፌን ከፍቼ የሰማሁት ታሪክ የለም ወይ ሕይወት ውጣ ውረዱ መብዛቱ ሰው ላይ ይሄ ሁላ መከራ ብቻ መጨረሻው ናፈቀኝ ።ያን የመረረ ሕይወትዋን እንዴት ነው አጣፍጣ የምታወራው ሁሉም ነገር ሲያልፍ ጥሩ ነው

  • @LebanonSisay-qk1yt
    @LebanonSisay-qk1yt Před 5 měsíci +2

    ታሪክሺ በጣም ይገርማል ከኁሉ የገረመኝ የመቤቴን ዘረፋፋ ልብ እኔ ብቻ የማቀው ይመስለኝ ነበር ዛሬ አንችን አይው በዘርፋፋ ልብስሺ ጠብኝ ስትያት እኔ ደግሞ ብቻዋን የምትኖር እናት አለችኝ ማንም ጠያቂ የላትም ብቻዋን ታድራለች ብቻዋን ትኖራለች እና እሱን በዘርፋፋ ቀሚስሺ ጠብቂል እላታለዉ እመቤቴን❤❤❤❤

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 5 měsíci +5

    ስታስጠሉ ልብ እንዲህ ታንጠለጥላላችሁ ከምር ፍሬ የምትገርም ተጨዋች ደስ የምትል ናት በትያትር ወይም በቲቭ መሪ ወይም ፕሮግራም አቅራቢ ብትሆን የተዋጣላት ምርጥ ተዋናይ ወይም አቅራቢ ትሆናለች እና ያለችበትን ባላውቅም ግን ይህ ሙያ ይዋጣላታል በቃ አራዳ ናት❤❤❤❤

    • @user-ve8xm3kj4p
      @user-ve8xm3kj4p Před 5 měsíci

      በትክክል

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 5 měsíci

      Because he is CZcamsr it’s his salary he can’t make money 💵 if he finish the story

  • @user-id4dr9gc1h
    @user-id4dr9gc1h Před 5 měsíci +1

    እውነት ያስቻለሽ አምላክ የድግል ማርያም ልጅ ይክበር❤❤❤❤

  • @Werknesh-xq5kt
    @Werknesh-xq5kt Před 5 měsíci +1

    በስመአብ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው 😮 እምነትሽም ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እመብርሃን እኛንም እንደዚህ ታብርታን!!!

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před 5 měsíci +2

    ላንቺ የደረሰሽ ኪዳነምህርት ለሀገራችንም ትድረስላት እውነት ነው የሰው ቤት ሆድ ያሰፋል ሁሉን እንድንታገስ ያደርጋል ❤❤❤❤

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 5 měsíci +2

    ማርያምን ስስቂ ስስቅ እባሽ ሲመጣ የኔም አብሮ ሲመጣ ህይወት ሲያልፍ ሁሉነገር እደተረት ይተረታል የኔ ፍልቅልቅ መጨረሻው ናፈቀኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @taricakne1
    @taricakne1 Před 5 měsíci +2

    አቤት የእግዚአብሔር ችርነት ጉሩም ነው ክብር ለመዳኒአለም 🙏🙏🙏

  • @genetalathyobian8646
    @genetalathyobian8646 Před 5 měsíci +1

    የእውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንደኛ ነገር እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀዘናችን ጊዜ ሁሉም ከናንተ ሆነች አስተምሮኛል እውነት ለመናገር እሺ ታሪኬን አይደለም እንደዚህ አውርቼ ሳስቦ ራሱ ያመኛል። በጣም ያመኛል እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዷል ከስደት ወደ ኢትዮጵያ ስገባ ቅድስት ድንግል ማርያም ከረዳችን ምን አይነት ታሪኩ እንዳሳለፍኩ እናገሪሆናል ግን አንተ ጋር የማይቹህ ነገሮች ለኔ ጥንካሬ ናቸው ህመሙ እንዳለ ሆኖ 😢 እመብርሃን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተጠብቅልን አንተን😢❤

  • @Meron6895
    @Meron6895 Před 5 měsíci +1

    የትግስትሽ ብዛት የሚደንቅ ነው እውነት እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል የአምላክን እናት ማመንና መማጸን ከእረሀብ ከብርድ ይከልላል
    አብዛኛው ታሪኳ የእኔም ነው ወላዲተአምላክን ሳላውቃት እንድሁ ስለአድኗ ስር ተደፍቼ አለቅስባት ነበር ትንሽ ቆይቼ ምንም ሳላገኝ እደሰታለው
    ብቻቻ ለድንግል ማርያም ውለታዋን ተናግሮ መጨረቅ ቃልም የለኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
    ክብር ምስጋና ይገባታል

  • @BBMakes
    @BBMakes Před 5 měsíci +8

    እግዚያብሄር ይመስገን እኛ እምነት እየጎደለን ነው እንጂ እግዚያብሄር አለ ድንግል አለች ድንቅ ታሪክ ነው❤

  • @arsema2468
    @arsema2468 Před 5 měsíci +6

    ግሩም ነው ድንግል ሆይ ባንች ስር የተጠለለ ማን ይበርደዋል

  • @sari0550
    @sari0550 Před 5 měsíci +1

    ምን እንደምን አላቅም በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ምን እንደምልሽ አላቅም ስለ እመቤቴ የተናገርሽው ምስክርነት አቤት ደስ ሲል ስለ ማሪያም እኔም ምስክር ነኝ ስንት ተአምር ሰርታልኛለች መታደል ነው የማሪያም መሆን ተመስገን ሳምንት እኪደርስ በጉጉት እጠብቃለው

  • @buzuneshdemissie8583
    @buzuneshdemissie8583 Před 5 měsíci +2

    መጨረሻውን በጣም ነው የጏጏሁት እመቤቴ ማርያም ከብዙ መከራ አውጥታሻለች ክብርና ምስጋና ይግባት አሜን❤️

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Před 5 měsíci +1

    የአዲስ አበባ ሀብታም ነኝ ባዮች ሰራተኛን እንደዚህ የምታሰቃዮ ሰዎች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ። እውነት ሞትን ብታስቡ ጥሩ ነበር። ገሀነም ይብላችሁ።አሲዳሞች።

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Před 5 měsíci +8

    ዋዉ!!! የፊልም እስክሪፒት የምመስል የእውነት ተኑሮ የተለፈበት የህይወት ጉዞ ነው እሼ መልካም ሰው።

  • @user-vi5wn1jh3w
    @user-vi5wn1jh3w Před 5 měsíci +4

    በተስፋ እንጠብቃለን ምርጥ የህይወት ታሪክ ነው

  • @MomMom-nt8vc
    @MomMom-nt8vc Před 5 měsíci +6

    እግዚኣብሄር ይመስገን በእመቤቴ ድንግል ማርያም የተደገፈ ያፈረ የለም ክብርን ምስጋና ይገባታል 🤲😢 የሚገርም ታሪክ ነው ደስ ምትል ፍልቅልቅዋ ሴት ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት❤