ለማመን የሚከብድ ግን በብዙዎች ቤት ያለ እውነት !? ቅዱስ ገብርኤል ከጉድ አወጣኝ! የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2024
  • ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
    tally.so/r/nr6ljL
    አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/3ldYl5
    በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የባለ ፀጉር ቤቷ ፅጌ እጅግ አስተማሪ የሆነው የሂወት ታሪኳን በክፍል አንድ ፕሮግራም ከልጆቿ አባት ጋር ተለያይታ ብቻዋን አዲስ ፀጉር ቤት ከፍታ ጥሩ ኑሮ እየኖረች ለ ልጆቿ ከአባታቸው ጋር መኖሩ ጥሩ መሆኑን በማሰብ በድጋሜ በመዘጋጃ ቤት ተፈራርመው አብረው መኖር ጀመሩ ከትንሽ ጊዜ ቦኋላ ሶስተኛ ልጅ ታረግዛለች በትዳሯ ደስተኛ ስላልሆነች ልጁን ላለመውለድ ትወስናለች በዚህ ባለቤቷ በጣም ይናደዳል ፅጌም ስራ ወጥቶ መስራት ብትፈልግም ማድረግ ባለመቻሏ በድጋሚ ከልጇ አባት ጋር ለመለያየት ትወስናለች ምን ይፈጠር ይሆን ተከታተሉ!
    Join us on a captivating journey as we delve into the inspiring story of a remarkable woman who fearlessly navigates through life's ups and downs, ultimately finding her true path to happiness. In the first part of our program, she courageously makes difficult choices that shape the course of her life.
    Intriguingly, she takes the bold step of breaking up with the father of her children, seeking a fresh start and newfound independence. Determined to follow her passion for hairstyling, she fearlessly opens her own hair salon, embracing the challenges and triumphs of entrepreneurship.
    However, life takes an unexpected turn when she realizes her marriage isn't fulfilling her innermost desires for happiness. In a moment of self-reflection, she makes a difficult decision not to bring another child into the world, as she believes it is not the right path for her at that time. This choice sparks intense emotions within her husband, leading to a tumultuous period of introspection and growth for both individuals.
    As the story unfolds, witness her unwavering determination to pursue her dreams and find fulfillment outside the confines of societal expectations. Against all odds, she boldly takes the leap to reestablish her independence, empowering herself to venture into the workforce while embracing the challenges of singlehood.
    This captivating tale is a lesson in resilience, self-discovery, and the pursuit of personal happiness. Join us as we explore the triumphs, setbacks, and ultimate triumphs of this extraordinary woman, offering valuable insights and inspiration for viewers seeking to forge their own paths of self-fulfillment.
    Subscribe to our channel to stay updated on this incredible journey of self-discovery and empowerment. Don't miss out on the life lessons and inspiring moments that await!
    #Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia #ወንድ ልጅ ቆረጠ #teddyafro ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024
  • Komedie

Komentáře • 1,2K

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před měsícem +2

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/wa6bvZ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Před 2 měsíci +419

    እሼ በመጀመሪያው በጣም እወድሃለሁ አሁን አሁን ታሪኮችን እስክንረሳው ቀጣዩን ክፍል ታቆየዋለሁ በጣም ስለማይህ ነው አስተያዬቴን እሽዬ በእህትነት ተቀበለው።

    • @eyoba1257
      @eyoba1257 Před 2 měsíci +8

      ልክ ብለሀል አሁን እኔ የዚህችን እህታችንን ታሪክ እረስቼዋለሁ በእዉነት

    • @user-mh2ps1ly2h
      @user-mh2ps1ly2h Před 2 měsíci +4

      Yes yes

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 2 měsíci +5

      በጣም ሲቆይ እየተረሳ

    • @mesame6668
      @mesame6668 Před 2 měsíci +2

      በትክክል

    • @abrehamalemayehu4586
      @abrehamalemayehu4586 Před 2 měsíci +2

      Yenem hasab new eyresanew new

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Před 2 měsíci +277

    ይለይብናል ገብርኤል ይለይብናል በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጎናሎ ❤❤
    ክብር ምስጋኔ ይግባው🙏🙏🙏

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 Před 2 měsíci

      ገብርኤል በጌታው ትዕዛዝ የምሰራ የጌታው ትዕዛዝ ፈፃሚ በራሱ ምንም ማድረግ የማይችል መለዓክ እና የመለዕኮች ዓለቃ የስድስት መቶ ክንፍ ባለቤት የሆነው ፍጡር ነው አትጃጃሉ ይልቁንስ እሱን ለፈጠረው ስገዱ አመስግኑ

    • @habtamdejenu7874
      @habtamdejenu7874 Před 2 měsíci +1

      Amen

    • @alutigraweti6819
      @alutigraweti6819 Před 2 měsíci

      ኣሜን ውዴ ደምርኝ ማኣረይ❤

    • @Sillysanriofan
      @Sillysanriofan Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @beletetube_
    @beletetube_ Před 2 měsíci +119

    ድምፅ በገዳሙ ለተገደሉ አባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanekidanemariam3232
    @yemanekidanemariam3232 Před 2 měsíci +197

    ዋውውው ደግሞ ክፍል3 ልንጠብቅ ነው በጣም ሲቆይ ግን በዚህ ኑሮ ተጨምሮ ታሪኩን ይረሳል እባክህን እሼ ክፍል3 አታቆይብን with great respect❤❤❤❤❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před 2 měsíci +1

      መቼም ጭንቅላታችን ጦርነቱ ፣ኑሮ አረ ስንቱ አጨናንቆታል ልክ ነው አጨለለን እኮ

    • @Aendys-wx8pb
      @Aendys-wx8pb Před 2 měsíci +2

      እየረሳነዉ ስለሆነም ቶሎ በለቀቁልን

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 2 měsíci +508

    ይችን ኮሚንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠበቃችሁ

  • @abdubaley6721
    @abdubaley6721 Před 2 měsíci +560

    ማነው እንዴኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ❤❤❤❤

    • @ruhama2434
      @ruhama2434 Před 2 měsíci +18

      ከመጠበቅ አልፌ ተስፋ ቆርጨ ነበር ❤❤❤

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Před 2 měsíci +1

      Ine❤❤❤🎉🎉🎉

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 Před 2 měsíci +1

      ሥት ወሩ ተምፋ ቆርጠን😢

    • @abdubaley6721
      @abdubaley6721 Před 2 měsíci

      እኔም ተስፋ ልቆርጥ​ ነበር@@sitratube1193

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Před 2 měsíci +1

      እኔም ስጠብቅ ነበር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +152

    ሁሉም ቤት ጉድ አለ ተመሳሳይ ታሪክ የራሴ ነው የመሰለኝ ነገር ግን አለፈ የማያልፍ የለም ምስጋና ለእግዚአብሄር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    የውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ ባሎች "

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 2 měsíci

      😳እና አንች አብረሽው ኖርሽ 😳

    • @egziabherfkirnew
      @egziabherfkirnew Před 2 měsíci

      በጣም❤

    • @egziabherfkirnew
      @egziabherfkirnew Před 2 měsíci

      በጣም የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ሁሉን አለፈ ተመስገን እንኩዋንም ወድቄ አልቀረሁ

  • @user-qu1se8br4k
    @user-qu1se8br4k Před 2 měsíci +60

    በቅዱስ ገብርኤል ቀን ተአምራቱን አሰማኸን,የደረሰልሸሰ ገናናው መልአክ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @user-xi6rv4zd2d
    @user-xi6rv4zd2d Před 2 měsíci +94

    ጌታ ሆይ እኔ ከማላየዉ አንተ ከምታየዉ ክፍ ነገር ጠብቀኝ

  • @AetsedeSeume
    @AetsedeSeume Před 2 měsíci +234

    ዋው ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም😢 ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሹ ክብርም ስጋና ይድረሰው❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 2 měsíci +1

      እንዲህ ዓይነት ኃጢዓትን ሰው በአደባባይ ለማውራት እንዴት ተላምዷል? ልጅን መግደል መሆኑ ተዘንግቷል እንዴ? ተክልዬ ትላለች ደግሞ አፏን ሞልታ! አሁን ልጁ እናቴ ይላታል?

    • @emuka6067
      @emuka6067 Před 2 měsíci

      Amen

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 Před 2 měsíci

      ክክክክክ😂😂

    • @mimiayele8337
      @mimiayele8337 Před 2 měsíci

      ከይባልም ​@@birhanjommy

    • @user-xd8hf9np7z
      @user-xd8hf9np7z Před 2 měsíci

      አሜን

  • @rahwa-
    @rahwa- Před 2 měsíci +90

    የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይክበር ይመስገን🥰

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před 2 měsíci +6

    የኔ ታሪክ ይሄ ነው ለሞዴስ መግዣ አጥቼ ጨርቅ አድርጋለው ሴት ልጅ ስራ ከሌላት ዋጋ የላትም። አሁን ላይ ሲያልፍ ያሳለፍኩትን ዞር ብዬ ሳየው ህልም ነው የሚመስለኝ። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሌላ ሰው ነኝ እንኳን ለራሴም ለሱም ተርፋለው በእግዚአብሔር ቸርነት

  • @habtamdejenu7874
    @habtamdejenu7874 Před 2 měsíci +12

    ላንቺ የደርሰ መላእኩ ቅዱስ ገብረኤል ለኔም ይድርስልኝ!!!!!

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Před 2 měsíci +24

    የኔ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀንህ የተወለድኩኝ ከብዙ ነገሮች የምትጠብቀኝ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @MadinaHusen-cj8eq
    @MadinaHusen-cj8eq Před 2 měsíci +31

    የዚችን ጀግና ሴት መጨረሻ ለመስማት የጓጓ 😢😍

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 Před 2 měsíci

      Jegina tirgumu lela new ,huletegna esua zare endih yemitlew sew behiwetua bizu tarik ena bota alew ,minm bitfatam ,lela be and wegen yalewn semito tut malet kebad new.

    • @dawitbrhanehaile1557
      @dawitbrhanehaile1557 Před 2 měsíci

      Esuwa man slehonech new lijin yemiyakl yemtaswordow. Turu srah endesera sew ezi media lay meta taworalech faferya yehonech set. Litdebek ygebatal

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 Před 2 měsíci +19

    ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂዬ❤
    የሰው ልጅ ከባድ ነው

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 2 měsíci +126

    ማን ነዉ እንደኔ ኸይረኛዉ ወር በመምጣቱ ደስ ያለዉ🎉🎉ያዉ በስደት መሆኑ ቢከፋንም😢😢አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለበጎ ነዉ🎉😮

  • @user-cy3xu1df2u
    @user-cy3xu1df2u Před 2 měsíci +11

    የኔ እናት የኔ የራሴን ታሪክ ተናግራው አረፈች

  • @Tihitina11
    @Tihitina11 Před 2 měsíci +23

    ወዮ ክፍል ሶስት🙄🙄ደሞ ባለቤቷ እንዴት ክፉ ነዉ በስመዓብ ልቦና ይስጠዉ አንቺ ጠንካራ ነሽ

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před 2 měsíci +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ እኮ ቸር ነው ይቅር ይላል እሰይ እንኳ ማረሽ ደሞ ጻድቁ ተክለ ሀይማኖት አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይደረሳቹ 🙏🙏🙏🙏 በጣም ጠንካራና አሰተዋይ ብልህ ሴት ነሽ ለዚ ነው እግዚአብሔር ሚረዳሽ የባልሽ ጸባይ ግን ለቤት ቀጋ ለውጪ አልጋ አሰመሳዬ ሰው ነው የዘራውን ያጨደዋል ።

  • @senai974
    @senai974 Před 2 měsíci +24

    እግዚአብሔር ይችላል 😢😢😢አንዳንድ ለእኛ የከበደ ለጌታዬ ምንም ነው 😢 ክብር ለሱ ይሑን

  • @user-ir6dz2lb5j
    @user-ir6dz2lb5j Před 2 měsíci +8

    አምላከ እስራኤል ይከበር ይመስገን

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před 2 měsíci +15

    የእግዚአብሄርን መልካምነት እማይተው ፈጣሪ ስተታችንን እማይቆጥር ይመስገን ፈጣሪ የበለጠ አጓጊ እንጠብቃለን እሼ

  • @abdurahmanjk
    @abdurahmanjk Před 2 měsíci +48

    ምን አይነት ተዓምር የሆነ ታሪክ ነው🙏

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 2 měsíci +11

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @DhjkChj
    @DhjkChj Před 2 měsíci +7

    የኔ.ኣባት.ፎጥኖ.ደራሽ.ቁዱስ.ገብረአል.ዕልልል❤❤

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 Před 2 měsíci +6

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ምልጃህ እኮ ፍጥነቱ ከአይን ጥቅሻ እጅግ ይፈጥናል አብሶ ለኔ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před 2 měsíci +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ሥለሁሉም ነገር በጣም ያስደነቀኝ ያደረገችውን ሁሉ ስትናገር በሰራችው ስራ ስህተት እንደሆነ አምና ያደረገላትን ቸርነት ወጣ መመስከሯ በራሱ ታላቅ ነች እንኳን እሷ እኔ ብዙ ተማርኩኝ😢

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 2 měsíci +26

    ዛሬ እያሰብኳት ነበር በፈጣሪ ቁጭ ብዬ አደመጥኳት መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን አተረፈሽ።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 2 měsíci

      እንዲህ ዓይነት ኃጢዓትን ሰው በአደባባይ ለማውራት እንዴት ተላምዷል? ልጅን መግደል መሆኑ ተዘንግቷል እንዴ? ተክልዬ ትላለች ደግሞ አፏን ሞልታ! አሁን ልጁ እናቴ ይላታል?

    • @mimiayele8337
      @mimiayele8337 Před 2 měsíci

      ​@@birhanjommy አይደክምሽም/ህ ለማሽማቀቅ ነው ተልኮ ያለሽ ትመስያለሽ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 2 měsíci

      @@mimiayele8337 ተይ ሚሚ! ሰው አትውቀሺ! ምክሬን ብዙ ሰው ይወቅ!

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 2 měsíci +9

    በመጀመሪያ እንኳን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ድንቅነገር አድርጎልሻል እህቴ።

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před 2 měsíci +3

    እግዚኦ የህወት ጉዞ መመሳሰል እንኳን መላኩ ቅዱስ ገብርኤ አወጣሺ

  • @genitube5211
    @genitube5211 Před 2 měsíci +2

    ይሄን ቪድዎዮ መጋቢት 5 ከሌሊቱ 10:39 ሰዓት እያየሁ የእኔን ታሪክ የማዳምጥ መሰለኝ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ብዙ ተዓምር አድርጎልኛል እያደረገልኝም ነው እሼ እግዚአብሄር ፈቅዶ በዚህ ፕሮግራምህ ላይ ብቀርብ እና ብተነፍስ ደስ ይለኛል ከመዳም ኩሽና ከሮመዳን ስራ ድካም ቡሃላ የሰማሁት ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።🙏

  • @user-ns1ve7cj7k
    @user-ns1ve7cj7k Před 2 měsíci +12

    በጣም መጨረሻውን ለማየት ጓጉች ስጠብቀ ውየነበር ታሪክ ስላቀረ ብካት እናመሰግናለን❤❤❤

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 Před 2 měsíci +6

    ፍትህ በዙቃላ በግፍ የተገደሉ አባቶች ፍትህ ፍትህ ሰላም ለአገራችን ለአለማችን ይሁን

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před 2 měsíci +6

    እግዚሐብሔር ታላቅ ነው ይክበር ይመስገን ሁሉ ለበጎ ነው

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 Před 2 měsíci +7

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሚገርም ታሪክ ነው ቀጣይ ይለቀቅ ❤ይመስለኛል ሀብቱን እንዳትካፈለው ነው ምስኪን😢

  • @habshihabshi2809
    @habshihabshi2809 Před 2 měsíci +24

    ስጠብቀዉ የነበረ ታሪክ ❤❤

  • @tube795
    @tube795 Před 2 měsíci +10

    ከምር በጣም ተመስጥ ያየሁት ንጥር ያለ ታሪክ ነው ከጠዪን በጉጉት እጠብቃለን ❤

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 Před 2 měsíci +8

    ❤❤የት ገባ ክፍል ሁለት እያልኩ ነበር በጣም ደስ ብሎኝ እንቅልፌን አጥቼ ነው ያየሁት

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Před 2 měsíci +14

    ግሩም ነታሪክ ው፣ ❤❤ በመልክና ስታየል አስቴር አወቀ በወጣትነት ጊዜ ነው የመሰለችኝ።

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t Před 2 měsíci +33

    አንዳንድ ነገሮች ለነፍስ አባት ብቻነው የሚነገረው ሁሉም ነገር በአደባባይ ባይወራ መልካም ነው 😊

    • @user-bn2vd4gn6x
      @user-bn2vd4gn6x Před 2 měsíci +2

      መማማር ጥሩ ነው ምን ችግር አለው

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Před 2 měsíci

      ትክክልህፃናትምናምን ሊሰሙትናሊከታተሉትስለሚችሉ

    • @user-bn2vd4gn6x
      @user-bn2vd4gn6x Před 2 měsíci +2

      ልጅ እሚያየውን መለየት የወላጅ ድርሻ ነው

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o Před 2 měsíci +5

    የሚገርም ታሪክ ነው.

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 Před 2 měsíci +8

    ወይኔ በጉጉት ነበር የምጠብቀው ለምን አለቀቁትም እያልኩ ዶንኪ you tube ላይ ቅሬታ ነበረኝ ድጋሜ ስላቀረባችኋት ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @user-uu8yx2tx4k
    @user-uu8yx2tx4k Před 2 měsíci +14

    ብዙ ከመቆየቱ የተነሳ ይረሳል ቀንጨብ አርጋቹ ብታስታውሱን እሼ❤❤❤

  • @user-db9ox1pr9j
    @user-db9ox1pr9j Před 2 měsíci +3

    ይገርማል ብዙ አባቶች ለልጅ እንጂ ለሚስት ግድ የላቸውን

  • @sallymanaya9853
    @sallymanaya9853 Před 2 měsíci +3

    በስማም በጣም ተመስጨ ነው የሰማሁት የሴት ልጅ ፈተና ግን መቼ ነው የሚያቆመው !!ክፍል 3 ልብ አንጠልጣይ ነው

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer8040 Před 2 měsíci +11

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እህታችን ፤ በጉጉት እጠብቃለሁ 🎉❤🎉።

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před 2 měsíci +7

    በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር የባሰ የሚገርም ታሪክ ይዘሽ ብቅ አለሽልን እጠብቅ አለን❤❤❤❤እሼ የምወድህ❤

  • @user-vd4tk2zi2w
    @user-vd4tk2zi2w Před 2 měsíci +12

    አቤት የፈጣር ስራ ወይኔ ቸርነትህ ምህረትህ መብዛቱ❤❤❤ ቅዱስ ገብረኤል ለኔም ከባህር አስወጥቶኛል

  • @user-nn4op9fc9z
    @user-nn4op9fc9z Před 2 měsíci +5

    የእውነት ሚገርም ታሪክ ነው እግዚዓብሄር ይመስገን❤ ትልቅ ት/ት ነው

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 2 měsíci +2

    ምን አይነት ታሪክ ነው ልቦለድ የሚመስል ግን አሳዛኝ ታሪክ❤❤❤

  • @zerituwedesen
    @zerituwedesen Před 2 měsíci +11

    በጅምር ቆመ ብዬ ተናድጄ ነበር😊😊

    • @dawitbrhanehaile1557
      @dawitbrhanehaile1557 Před 2 měsíci

      Tenadidek nebere! Ene gin eskahun tenadjalehu gin tariku sayalk mefred alfelgim

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 Před 2 měsíci +48

    ከመቆየቱ የተነሳ ታሪኩን እረስቼው ነበር

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እሼቱ ስለ ሰማኸን ።
    ወልዳ መሰል ወፍራ መጣች ።

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ስራው ዕጹብ ድንቅ ነው❤ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር ምስጋና ይገባኃል❤ወይኔ የመጨረሻው ፓርት ይለቀቅልን😢😢😢😢 ሚስታችሁን የማታከብሩ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢 መጨረሻው ወደ ውጭ ሀገር ሂደው ይሆን ወይንስ ሌላ ሴት አግብቶባት ይሆን💔 ለመስማት ጋጉቻለሁ
    እባካችሁ 100ሽ ላይክ ቶለ እናስገባው እንድለቀቅልን😢

  • @Abebe-je5hb
    @Abebe-je5hb Před 2 měsíci +8

    ክፈል 3 ይላክ

  • @user-pw2ks5ic9v
    @user-pw2ks5ic9v Před 2 měsíci +26

    በህክምና ሰህተት የሰንት ሰው ህይወት ጠፋ😢 ይገረማል ጨረቂ ወትፍው ሳያወጡ ይቀራሉ😢

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 Před 2 měsíci +1

      እህቴን እንዲህ ገጥሟት ነበር ።

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Před 2 měsíci +1

      ረስቱነው

  • @etalemtilahun4101
    @etalemtilahun4101 Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 2 měsíci +5

    መጨረሻው ናፈቀኝ❤❤❤❤እንጠብቃለን

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s Před 2 měsíci +13

    ሁሌ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሰላም ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁን 💚💛♥

  • @belynshsebisba5625
    @belynshsebisba5625 Před 2 měsíci +7

    ሰላም አሼ የምታቀርባቸው ሰዎች ታሪካቸው በጣም አስተማሪ ነው እና እኔ ምልህ ለኛ ለአረብ ሀገር ሴቶች የሚሆን አንድ ቢዝነስ በትከፍትልን እና ሀገራችን ብንሰራ በጣም ደስ ይለናል አሼ እባክህ አስብበት

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx Před 2 měsíci +1

      Esey yene wud altesasatshem merer belonal❤❤❤❤

  • @clickclick7878
    @clickclick7878 Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤መገፋት መልካም ነው

  • @tinaye964
    @tinaye964 Před 2 měsíci +3

    ደግሜ አየውት በስማም የሰው ልጅ ህይወት ይገርማል❤❤❤

  • @user-od5nv7mi9n
    @user-od5nv7mi9n Před 2 měsíci +8

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ባልና ሚስት ለዛውም ወልደህ የዚህን ያህል መሰሪ መሆን ያማል እግዚአብሄርስ እንዴት ይቅር ይለናል ግን ይብላኝለት ሰሉ ክፋት ላሰበው፡፡ እሀቴ አንቺ ነገርሽን ሁሉ ለእዚአብሄር አሳልፈሽ ስጭ ቅዱስ ገብርኤል እንደጠበቀሽ አሁንም ይጠብቅሽ

  • @bitanyabalcha4455
    @bitanyabalcha4455 Před 2 měsíci +18

    የሆነ ሲሰሙሽ ውለው ቢያድሩ የማትሰለቺ ነሽ....ደሞ እኮ ቁንጅናሽ❤

  • @hanaabreha9631
    @hanaabreha9631 Před 2 měsíci +3

    God Is good all the time

  • @user-qx1ct7pw9o
    @user-qx1ct7pw9o Před 2 měsíci +3

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ነገርስ እንኳ አምላከ ቅዱሳን እረዳሽ የኔ እናት❤❤❤እሼዬ መልካም ሰው❤❤❤

  • @Topgoals2345
    @Topgoals2345 Před 2 měsíci +47

    እውነት ነው ሰው ከራሱ አይሰርቅም ። ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን ።

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 2 měsíci +15

    ሁሉም ሰው ልክ እንደ አሸ ለሁሉም ቅን ልብ ቢኖረው ኢትዮጵያ ላይ ዘረኝነት ፣ጦርነት አይኖርም ነበር😢
    የአላህ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ጨነቀኝ የሀገራችን ጉዳይ😢

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 Před měsícem

    የእግዚአብሔር ታምር ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mq8kg2eo5k
    @user-mq8kg2eo5k Před měsícem +1

    ዋው ደስ ሲል ❤❤❤🇪🇹❤

  • @nunuasefa2026
    @nunuasefa2026 Před 2 měsíci +11

    አናወራም ብለን ነው የባሰ ጉድ አፍነን ነው የምንኖረው ለልጆች ሲባል

    • @danieleshetuyemiru4279
      @danieleshetuyemiru4279 Před měsícem

      hey you live once, don't you suffer. you might be a victim of chronic diseases like diabetic and or hyper tension. your kids needs you. stay safe and stay healthy. talk to your partner or find a way to solve your issue for your and your kids sake.

    • @nunuasefa2026
      @nunuasefa2026 Před měsícem

      @@danieleshetuyemiru4279 ትክክል ብለሀል ወንድሜ አመሠግናለሁ

  • @Misrakfikre-gj3tp
    @Misrakfikre-gj3tp Před 2 měsíci +5

    የኔ ጀግኒት ጥንካሬሽ በጣም ይደንቃል ❤የኔ እናት ደስታ የሚገባሽ ሴትነሽ ሁሌም ደስታ ካንቺ አይራቅ እሽዬ እናመሰግናለሁ🙏🙏

  • @GamacomSa
    @GamacomSa Před 2 měsíci +4

    እግዚያብሔር ይመስገን 🥺🥺🙏🙏🙏

  • @haimanotyilma
    @haimanotyilma Před 2 měsíci +4

    I can't wait for the next

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před 2 měsíci +210

    ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/3ldYl5

    • @globalcell8699
      @globalcell8699 Před 2 měsíci +8

      አሹ ቁጥርህን ላክልኝ በውስጥ መስመር ላገኝህ ፈልጌ ነው

    • @ethiopiahagerie2679
      @ethiopiahagerie2679 Před 2 měsíci +9

      ክፍል አንድ የት አለ?

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 Před 2 měsíci

      Enkon dehina metachu

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ambauendeshew8982
      @ambauendeshew8982 Před 2 měsíci +1

      Beautiful women sharing the truth message and information about her❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wegeasha about It❤❤❤❤❤❤

  • @bezienashbelete2771
    @bezienashbelete2771 Před 2 měsíci +3

    ስማችን አልተዘረዘረም እንጅ የብዙወቻችን ሴቶች ሂወት ነው:: የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነው በተለይ ከወለደች በኋላ:: እግዚአብሄር ለሁሉም እህቶች ብርታት ይስጥ::

  • @etagegnmolla8506
    @etagegnmolla8506 Před 2 měsíci +1

    ከዚህ ሁሉ ፈተና ያዳነሽን እግዚያብሄርን ምስጋናውን ለሌላ ሰጠሽበት

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 Před 2 měsíci +3

    ስለሁሉም ነገር እግዛአብሔር ይመስገን በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @bluelife6722
    @bluelife6722 Před 2 měsíci +13

    አስወረድኩ ስትል ተናድጄ ማየቱን አቋርጬ ነበር ለካ ተርፏል ልጁ በጣም የሚገርም ነው😮

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 Před 2 měsíci +4

    ያለምንም ምክኒያት ባልሽ እንደዚህ አያደርግሽም፣ እሱም ቢጠየቅ ስንት ጉድሽን ይዘረግፍልሻል፣ መኪና አለመንዳት ምን ያሸማቅቃል፣ there is something አንቺም ባልሽን የበደልሽው

  • @tekluayele3431
    @tekluayele3431 Před 2 měsíci +2

    በጣም አስታራቂ ታሪክ ነዉ ተባረኩ ግን እሼ በጣም ነዉ የምወድህ እስከማገኝህ ቸጉያለሁኝ ።

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Před 2 měsíci +3

    ከረጅም ጊዜ በኋላ ስለሆነ የቀረበው ክፍል አንድን በሃይላይት ብታሳየን መልካም ነበር። ይገርማል የአንዳንድ ሰው ታሪክ ከ ይምሮ በላይ ነው። እኔን የሚያስተምረኝ እና የሚያስደንቀኝ ነገር እግዚአብሔር ማንኛውንም ፈተና ላንችለው አይሰጠንም። እስካሁን ከነገረችን ታሪክ በላይ የበለጠ ከባዱ የሚቀጥለው ሊሆን ይችላል… ቢሆንም ግን አልፎ እና ተሻግራው እየተረከችልን ስለሆነ በጣም ደስ ይለኛል። ስለዚህ ካሁኑ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እንኳንም አልፎ ለማውራት አበቃሽ እልሻለሁ እህቴ ቀሪው ዘመንሽ ያማረ እንዲሆንም እመኝልሻለሁ ❤

  • @sosenaalemayehu6441
    @sosenaalemayehu6441 Před 2 měsíci +1

    ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ደርሶልነኛል

  • @user-br1py4jr8q
    @user-br1py4jr8q Před 2 měsíci +2

    በጣም ስንጠብቅ ነበር

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 Před 2 měsíci +2

    እንዲህ ጭቅጭቅ ብችል ከሀገሬ አልወጣም ሆሆሆሆ ሰው ጎበዝ ነው

  • @selamtesfa
    @selamtesfa Před 2 měsíci

    ❤❤❤ i m so happy to hear ❤❤❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před 2 měsíci +2

    ማርያምን ፈዝዤ ነው ያዳመጥኩት እሼ ቀጣዩ ከዛሬ እንዳያልፍ 🙏

  • @sisayayu4321
    @sisayayu4321 Před 2 měsíci +3

    በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ቀጣይ

  • @AXUM13
    @AXUM13 Před 2 měsíci +3

    ዋው በጉጉት ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን እሼ

  • @user-xx8vz9qf6w
    @user-xx8vz9qf6w Před 2 měsíci +2

    በጣም እሚገርም ነው

  • @yassrhadhrami6673
    @yassrhadhrami6673 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሠገን
    😮😮

  • @user-uk8jg4fu5j
    @user-uk8jg4fu5j Před 2 měsíci +1

    እሼ ቀጣዩን ቶሎ ልቅ ላይክ አርጌአለሁ በጣም በጉጉት ነው እምንጠብቀው

  • @user-ed5tl8qj7p
    @user-ed5tl8qj7p Před 2 měsíci

    አንዳዴ የሰው ታሪክ ስሰማ የኔ ዉድ ይሆንብኛል በሰማም እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @BelayeneshiNesu
    @BelayeneshiNesu Před 23 dny

    እሸቱ መለሰየሚገርም ነወ የሰማሁት ታሪካ ይሳዝናል የራሴ ታርክ የምሰማ ነወ የመሠለኝ

  • @SamrawitMekonin-ms1ie
    @SamrawitMekonin-ms1ie Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን❤

  • @mimoethiopia
    @mimoethiopia Před 2 měsíci +2

    በጣም አስተማሪ ህይወት ነው ጽናቷን ግን ሳላደንቅላት አላልፍም ቀጣዩን በጉጉት😢

  • @user-fm3dr8fm1l
    @user-fm3dr8fm1l Před 2 měsíci +4

    ዋው👌👌