ያያትን ሁሉ በፍቅር ገዳይ ነች !! |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2022
  • ያያትን ሁሉ በፍቅር ገዳይ ነች !
    #lovestory
    #love
    #comedianeshetu
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    *********************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
    ====================================================
    Other Related Videos
    ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
    • ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
    እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
    • እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
    "ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
    • " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
    በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
    • በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 954

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 Před rokem +130

    እውነት መታደል ነው አባት ማለት እንዲህ ነው ልጅ የአባቱን ተከትሎ ያድጋል ጀግና አባት መልካም ልደት ይሁንልሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የተመኛነውን የምናሳካበት ይሁንልን

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +448

    ወይ እሼ አንተ እኮ ልዩ ነህ ያያትን ሁሉ በፍቅር ገዳይ ነች አላለም 🤗😍😁😂ከእሷ የበለጠ አንተ በፍቅር ገዳይ ነህ ምንም የሚጋነን አይደለም 😍ሁሉም ኮሜታተር ይናገራል ከእምነት እስከ ሀገር ወዳድ የሆንህ ነህ ብቻ ለአንተ የሆነው እግዚአብሔር አያዘግይብህ መድረሱ አይቀርም 🤗😍ብቻ በርቱልን ድንቅ የእሼ ግብረ አበሮች አጋዦች 🤗😍/// ፍቅር አንድነት ለእማማ ኢትዮጵያ ይስጥልን ተስፋችንን ያለምልምልን

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +491

    እንኳን ለአዲሱ አመት ዝግጅት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያዊያን እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ያብዛልን ይስጣችሁ 🤗😍/// ፍቅርን ሰላምን ያብዛልን

    • @eyurusalemtefera958
      @eyurusalemtefera958 Před rokem +1

      Amen 🙏 ከነአንዬ

    • @mudasirdarulo4941
      @mudasirdarulo4941 Před rokem +3

      አንተ ጅለንፎ
      ፍቅርንና ሠላምን እንደምተቅ አያሁ እኮ በቲክቶክ ¡

    • @mesihayle2978
      @mesihayle2978 Před rokem +1

      አሜንን

    • @tubecircus3830
      @tubecircus3830 Před rokem +3

      ጀግና መፍጠር program ላይ ቢቀርብ ታሪካቸው ብዙዎችን ያስተምራል

    • @user-td3lr4wv1w
      @user-td3lr4wv1w Před rokem +2

      አሜንንንንኔ

  • @likuberihun6590
    @likuberihun6590 Před rokem +5

    ፈነጠዝኩ አለቀስኩ ኩራትም ተሰማኝ
    ትንሽ ቆየት ብሎም በትዝታ ወሰደኝ
    ትምህርትም መሰለኝ የቃላትህ ድርድር
    ሲኒማም ይመስላል የታሪክህ ምስጢር
    የልጅህ ፈገግታ ያንተ የታሪክ ሰነድ
    የአዘጋጅ ቅንብር የአቀራረብ ማዕድ
    እጅጉን ደስ ይላል ጩህ ጩህ ያስኘኛል
    የከቤ ልጅ መሆን ያንት ወንድም መሆን
    የማህሌት አጎት የሀና እማች መሆን
    ምንኛ ሀሴት ነው ምንኛ ደስስስስስ ይላል

  • @libamset
    @libamset Před rokem +172

    አባቴን በአባትሽ ውስጥ አየሁት❤️ የእኔ ድንገት ወደዘለዓለም ቤቱ ከተጠራ 11ዓመት ሆነው😔 ክብር በደግነትና በፍቅር ልጆቻቸውን ለሚያሳድጉ ትጉህ አባቶች💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem +2

      @@emadtube9949 ማማየ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ🙏🙏

    • @saramohammed3078
      @saramohammed3078 Před rokem +1

      አይዞሽልኝ ዉዴዴዴዴዴ ነፍስ ይማር

    • @libamset
      @libamset Před rokem

      @@saramohammed3078 አሜን እህቴ አመሰግናለሁ💕

    • @user-zg4nt4gk5e
      @user-zg4nt4gk5e Před rokem +1

      የኔም በተመሳሳይ እያየሁ በእንባ ጨረስኩት የኔ ደግሞ ያዉና 13አመት ሆነዉ ላይመለስ ከሄደ😥

  • @user-gr6lf8zm5f
    @user-gr6lf8zm5f Před rokem +75

    የአባትነት ጥግ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ይሄን ውድ ቤተሰብሽን ለማስደሰት ትልቅ ሀላፊነት ነው የተሰጠሽ ስኬታማ ሆነሽ አስደስተሻቸው በአንቺ ስኬት የእነሱን ደስታ ለማየት አላህ ያብቃሽ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐💐

    • @user-gr6lf8zm5f
      @user-gr6lf8zm5f Před rokem

      @@emadtube9949 ደመርኩህ

  • @user-cu5ru7bh4n
    @user-cu5ru7bh4n Před rokem +73

    አባት እኮ ልዩ ነው😢💔

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 Před rokem +45

    እንደአንተ አይነት አባት ያብዛልን ስንት ክፉ አባት ባለበት ሀገር የአንተን ድምፅ መስማት መድሀኒት ነው ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌺

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před rokem +48

    አቤት መታደል አባትነትን በተግባር ነው ያየሁት ታድለሽ እድሜ ከጤና ይስጥልሽ አባትሽኝ አቺም እሳቸው የሚመኙበት እንድደርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤️

  • @MareTube202
    @MareTube202 Před rokem +14

    እድለኛ ነሽ እማ አባትሽ የእውነት አባት ነው እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ እሸ አድናቂህ ነኝ

  • @tedrosgebrai8929
    @tedrosgebrai8929 Před rokem +25

    እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ አባት በመኖሩ እኛም ኮርተናል:: ፍፃሜህን ያሳተመው አሜን!

  • @simegnihtekle
    @simegnihtekle Před rokem +2

    እንደ ሴት ልጅ አባትነቴ ብዙ ተምሬበታለሁ! እጅግ በጣም ጠንካራ አባት💪

  • @genetarage317
    @genetarage317 Před rokem +3

    እሸቱ አሁን በጣም የሚገባውን ሰው አቀረብክልን ደርዬ ያሳለፍከው ሁሉ ያሳዝናል ግን አንተ ጀግና ነህ ማህሌትዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ።ሀንዬ እንኳን ደስ ያለሽ ።ደሬ ከትምህርት ቤት ሲሰናበት ልጄ የአብስራ መቅድም አልቅሶ ነበር አለን የምንለውን መምህራችንን አባረሩብን ብሎ ት/ቤት መሄድ ሁሉ ጠልተው ነበርእናም እኔና ዘነብወርቅ ስንሄድ አቶአክሊልንም አገኘነው ትክክል እንዳልሰሩ እናም እንዲመልሱ ተናገርን አሳዛኝ አጋጣሚ ነበር ።ለቤተሰቡ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን።እሼ የምናውቀውን ታሪክ እንድንሰማ ስላደረከን እናመሰግናለን።

    • @derejekebede9576
      @derejekebede9576 Před rokem +3

      ለህያው ምስክርነታችሁ በጣም አመሰግናለሁ። እናንተም የልጆቻችሁን መብት ለማስከበር ፀንታችሁ የታገላችሁ የማትረሱ ጀግና ወላጆች ናችሁ።

  • @bisratgashaw1611
    @bisratgashaw1611 Před rokem +18

    ቲቸር ደሬ 8ተኛ ክፍል አስተምሮኛል ጎበዝ አስተማሪ ነው.... አንድ ቀን ክላስ ዉስጥ እያስተማረ ስረብሽ አይቶኝ ጥምብ እርኩሰን አውጥቶ ሰደበኝ like በጣም ሞራል የሚነኩ ስድቦች። በጊዘው ሚሊኒየም ትማሩ የነበራችሁ ልጆች ታስታውሳላችሁ ብዬ አስባለሁ። እና ከዛች ቀን በኋል ተለወጥኩኝ ቲቸርን እንደተሳሳተ አሳየዋለሁ አልኩኝ። አሁን ላይ ያኔ ደሬ ከሚወዳቸው እና እንደ ምሳሌ ከሚያወራላቸው ተማሪዎች በተሻለ ውጤት ከAASTU ተመርቄያለሁ። I think i proved you wrong!

    • @derejekebede9576
      @derejekebede9576 Před rokem +14

      ያኔ ከገለፅኩህ በተቃራኒው ቦታ ተገኝተህ አጋጣሚውን በኩራት ልታስታውሰኝ በመቻልህ በጣም ደስተኛ ነኝ። ነገር ግን እመነኝ ላንተ የመቆርቆሬ ምክኒያት ነው ያን ስህተት እንድሰራ ያደረገኝ። ሆኖም ግን መጠንቀቅ ነበረብኝ። ግን ያው ሰው አይደለሁ። ተሳሳትኩ። በስህተቴም ለፈጠርኩብህ ጉዳት ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አንድ ነገር ግን ስለ ራስህ እንድትገነዘብ እፈልጋለሁ። Resilient (ከጉዳት ወጥቶ በብርታት የመጓዝ ጠንካራ ማንነት) personality ያለህ በመሆኑ ልትኮራ ይገባል። እኔም ኮርቼብሃለሁ።

    • @bisratgashaw1611
      @bisratgashaw1611 Před rokem +9

      @@derejekebede9576 በጊዜው በጣም ተናድጄብህ ነበር። ቪዲዮውን ሳየው ነው በደምብ የተረዳሁህ። ከደረጃህ ወርደህ ዝቅ ብለህ እያስተማርክ እኛ ደሞ ስንረብሽ እንደሚያበሳጭህ ምንም ጥያቄ የለውም። ያኔ ስላበሳጨሁህ ይቅርታ። አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው ግን እግዚያብሄር ባንተ በኩል አርጎ እኔን ሊለውጠኝ ፈልጎ ነው። የዛን ቀን እንደዛ ባትናገረኝ ኖሮ ያለኝን potential fully አልጠቀምበትም ነበር። ስላገኘሁህ እና ስላወራን ደስ ብሎኛል። .......btw diary መጻፍ የጀመርኩት ክዛች ቀን(09/05/2003) ጀምሮ ነው። ያኔ እልህ ይዞኝ ነበር የጻፍኩ ያው ልጅነቱም አለ ዛሬ ላይ ሆኜ ሳነበው በጣም ነው የሚያስቀው😅😅😅። የመለወጤ ምክንያት ስለሆክ አመሰግናለሁ ቲቸር ደሬ🙏።

    • @derejekebede9576
      @derejekebede9576 Před rokem +10

      @@bisratgashaw1611 ዲያሪውን መፃፍህን አታቋርጥ። ያንተ ደግሞ ለልጅህ የምታወርሰው ከኔ የበለጠ Bigger Volume Fortune ይሆንልሃል። ከኔ ብዙ እጥፍ የምትበልጡ እንድትሆኑ ነበር ስታገል የነበረውና ይህንንም experience እንድታሳድገው አደራ ብያለሁ።

    • @senitube2306
      @senitube2306 Před rokem

      አዳዴ መጥፎ ቃላቶች ያጠነክራሉ ለዛም ዛሬ የተሻለ የሆንሽው ግን ስውዬው ነው ውይስ ሌላ አስተማሪ ያልሽው

  • @user-wg3dp1nx8f
    @user-wg3dp1nx8f Před rokem +26

    እናት እና አባት እኮ ይለያሉ አላህ ሆይ የቤተሰቦቻችንን ነገር አደራ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌺

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Před rokem +94

    He was my biology teacher when I was grade 9 n 10. He was so genious n smart. No one has ever teach me like he did in my scul history. I luv u Mr.

    • @selamselam3893
      @selamselam3893 Před rokem

      He is techair ድረጀ I dought

    • @ejob2241
      @ejob2241 Před rokem +3

      School ስፐሊንግ ነግሮህ ረሳኸው ኣጥና ልጄ

    • @elenieliab6065
      @elenieliab6065 Před rokem

      Mine too 😭😭

    • @melihik6927
      @melihik6927 Před rokem +1

      እኔን ደግሞ አንደኛ ደረጃ ሶሬሳ ስማር በየጊዜው እየመጣ Biology አስተምሮናል! በጣም ምንወደው መምህር ነበረ። ሀይለማርያም ማሞ እየወሰደ ላብራቶሪ ሙከራ ያሳየን ነበረ።

    • @generaltch9918
      @generaltch9918 Před rokem +1

      Wed Abate New yelashe konget melkam adres Ahmet yehunelehe endeh lefto anhe degmo hemen letkahew tasebialehe abatena leg e ena wedede you love 💕

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před rokem +18

    የአባትነት ተምሳሌት ምርጥ አባት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ 💐💐💐💐💐ማሂየ የአባትሽ ታሪክ የምኮሪበት ታሪክ አለሽ ሁሌም ቀና የምትይበት።

  • @user-et3dn6yt9d
    @user-et3dn6yt9d Před rokem +11

    የሚገርሙ አባት ናቸው ማሻ አላህ በአሁን ሰአት መጥፎ አባቶች ልጆቻቸው ጥቁር ጠባሳ በሚያደርጉበት ዘመን እንደ እርሶ አባትም ስላሉ አልሀምዱሊላህ ረዥም እድሜ ተመኘሁሎት

  • @zaharanegash4239
    @zaharanegash4239 Před rokem +23

    አባት ኖሮዋቹ መከታ የሆናቹ ስራዎች እድለኛ ናቸው የኔ አባት በሂወትም እያለ እንደ ልጁ አያየኝም

    • @fatemasaeed9867
      @fatemasaeed9867 Před rokem +5

      ምናልባት አንቺ ለሱ ምን ያክል የልጅ ፍቅር እንደምትሰጪዉም እወቂ ምናልባት ችግሩ ካንቺ ሆኖ አባትሽን ካጣሽ ቡሃላ እንዳይጸጽትሽ ማሬ ምናልባት ባይወድሽም ዉደጂው አክብሪው

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183 Před rokem +1

      ቆንጆ፣ ፈጣሪሽ የዘላለም አባትሽ ነው አይዞሽ!

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 Před rokem +2

      ከዉቀት አንፃር ነዉ አይዞን የገጠር ቤተሰብ አብዝሀኛዉ ቤተሰብ ቁጡናችዉ ከኔ ቤተሰብ ጀምሮ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před rokem +1

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ጋር ስኬት የለም:: "አባቴ ባለህበት ደህና ሁን ሌላውን ሆድ ይፍጀው" ምንም ማድረግ አይቻልም አንዳንድ ቤተሰብ ለዚህ ክብር አልታደለም ቢሆንም ግን ተመስገን አባ ብዬ ስጠራው ክእስትንፋሴ ይልቅ የሚቀርበኝ አቤት ብሎ የሚደርስልኝ ለውድ አባቴ ክብር ለአለም መድሀኒት ለጌታዬ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን::::

  • @robelhabetamu8996
    @robelhabetamu8996 Před rokem +2

    እግዚሀብሔር ይባረካችሁ የተባረከ ፋሚሊ

  • @kalkiedanyedngiellje6892

    የደብረ አቡነ አሮን ልጅ እሼ የቅዱሳን አምላክ እድሜን ዘመንህን ሁሉ በመንገድ ይቅደምልህ ወንድማለም የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ልዩ ናቸው እኔን እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን ለቤተስብ። ያለኝን ፍቅር እንድምገፅ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j Před rokem +29

    እህቴ እድለኛነሽ ለአባትሽ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት
    እኔ አባት የለኝም በስደት ነዉ የጣዉት🙆😭😭😭😭😭

    • @titititi6005
      @titititi6005 Před rokem

      አይዞሽ የኔ ውድ ጌታ ካንች ጋር ነው

    • @user-fm7qg8kk9j
      @user-fm7qg8kk9j Před rokem +1

      @@titititi6005 አሜን(፫) እማ አመሠግናለዉ

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183 Před rokem +1

      ፈጣሪ አባትሽ በውስጥሽ ሆኖ አይዞሽ አለሁልሽ እያለሽ ነው። አይዞሽ!

    • @user-fm7qg8kk9j
      @user-fm7qg8kk9j Před rokem +1

      @@berekaberekettube2183 አሜን(፫) እማ ሁላችንም አለዉ ይበለን በጣም አመሠግናለዉ🙏🙏🙏

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před rokem

      አይዞሽ

  • @iytqwer5052
    @iytqwer5052 Před rokem +14

    እኔን ምን አስለቀሰኝ 😥
    መልካም ልደት በጣም እድለኛ ነሽ ለአባትሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ።

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Před rokem +6

    ወላሂ አስለቅሶኛል ኡፍ የኔ አባት እረዥም እድሜ ተመኘሁሎት ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @se.a.5191
    @se.a.5191 Před rokem +39

    አበቴ ሁሌም ይነፊቃኛል 14አመት ሆነ ክፉ መት ነጠቃኝ አለሀ ጄነታል ፉሪዱስ ይወፊቅህ የኔ አበት

    • @user-cp2cn1jg8o
      @user-cp2cn1jg8o Před rokem +2

      አብሽር እሕቴ

    • @yggdjhhtgdhfueh9977
      @yggdjhhtgdhfueh9977 Před rokem

      Yebam mutobgal alhamdulilah bcha

    • @rihana4796
      @rihana4796 Před rokem

      የኔም እንደዛው ነው አላህ ይረሀማቸው

    • @hmhm9241
      @hmhm9241 Před rokem

      ለአባትሽ አላህ ጀነት ይወፍቀቸው ሌላው ደግሞ በእስልምና ክፉ አመትና ክፉ ቀን የሚባል ያለም

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před rokem

      Ayezoshi yeni wud

  • @user-he8xs9ml8x
    @user-he8xs9ml8x Před rokem +6

    እስከዛሬ ድንቅ ልጆች ነበር እምናየው ዛሬ ድንቅ አባት 😍

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před rokem +9

    በጌታ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ይህ እኮ ስራ ተግባር ፍቅር ጀግንነት አንድ ላይ ሲገናኙ እንዴት ደስ ይላል

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐

  • @belayneshigashaye7867
    @belayneshigashaye7867 Před rokem +1

    እናት አና አባትን እረ ለምንድን ነው አንድ ብቻ ያረገው እንደህት ወንድም ሁለት ሶስት ቢያረገው እናት እና አባት ዋጋ አነሳቹህ እድሜ ይስጣቹህ እናት አባቶቻችን 🙏🙏🙏ጥሩ አባት ማለት እንዲህ ነው የናትን ዉጣ ውረድ የሚረዳ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ልጅህ ደግሞ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ለማየት ያብቃቹህ 🙏🙏🙏 ጥሩ አባት ይተክላል መጥፎ አባት ይነቅላል ጥሩ አባት ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Před rokem +1

    እንደዚህ አይነት አባቶች ባገራችን ስንት ይኖራሉ ለሠራኸው ስራ ፈጣሪ ዋጋህን የክፈልህ መምህርነት የሚያኮራ ሙያ ነው እኔም የመምህር ልጅ ነኝ አቤት የመምህር ልጅ መሆን እንዴት ያኮራል።

  • @solisoli5968
    @solisoli5968 Před rokem +19

    ውይይ እንደዚህ ኮርቶ የሚያኮራ አባት እንዴት ደስ ይላል እድሜ ይስጣችሁ
    ዶንኪ ቲዩብ ደሞ መምህርን እንግዳ አድርገህ ጋብዝልን❤

  • @tal254
    @tal254 Před rokem

    ውይይይ ለአባቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    ታድለሽ በፊትሽ የሕይወት ታሪክ መስማት መታደደል ነው እኔ የአባቴን ፍቅሩን ሳልጠግበው ነው የተለየኝ እህህህ

  • @mentamerhailu4427
    @mentamerhailu4427 Před rokem +1

    መምህሬ ነበር ባዪሎጂ ሀይለ ማርያም ማሞ እድሜ ይስጥህህህ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před rokem +5

    ዎው የአመቱ ጀግና አባት እድሜ እና ጤና ይስልን አባታችን ማሂ መልካም ልደት
    እሼ አንተም በፍቅር ገዳይነህ ወንድማችን ።

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o Před rokem +16

    መልካም አባት ለሴት ልጅ ያለዉ ፉቅር ያኮራል ሀብት በስራ በጉልበት እንጂ ያልሰራዉን የማይፈልግ ምርጥ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑርላት ትኑርልህ🙏

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Před rokem +1

      በጣምእጀግየሜወደድአባት
      በጣምደሰየሜልጉበዝ
      በአሁንእዴህአባትአለብየአልገመቱም
      ጉበዝእድሜጤናይሰጥህ

    • @tigstmekonen8771
      @tigstmekonen8771 Před rokem

      በጣም ደሰ የሚል አባት መልካም ልደት

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před 2 měsíci

    ምርጥ አባት ጀግና አባት ውድ አባት የምር እድሜህን ያርዝመው

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Před rokem +1

    ምርጥ አባት ነህ ለዛም በደሀ አገር ላይ ሆነህጥቅም ያልበገረህ ምርጥ ተምሳሌት ብየሀለው አንች ምርጥ አባት አለሽ ኩሪበት እላለሁ። ጂቦች በበዙበት እንዲህ አይነት ጀግና ማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @user-bv6wy3cg3k
    @user-bv6wy3cg3k Před rokem +8

    በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቤተሴቦች መልካም ባይሆኑም ወዴፍት ለልጆቼ መልካም ቤቴሴብ እሆኖሌሁ ብቻ ቤተሴቦችሽን ዕድሜ ያቆይላቼሁ!!!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Před rokem +7

    የኔ አባት አስለቀሱኝ. መልካም አባት እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 Před rokem +1

    ይገርማል፣ያልተለመደ፣ነው፣አባት፣ለልጁ፣ሙገሳ፣ሌላውም፣ይማር

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +41

    መልካም ልደት ይሁንልሽ እህታችን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +32

    ዋዉ በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2015 ዓ፣ም አደረሰን ።

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌺

  • @user-hs4ee8ke2l
    @user-hs4ee8ke2l Před rokem

    እሸቱዬ አተ እራሱ በፍቅር ገዳይ ነህ❤️🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @amansew
    @amansew Před rokem +169

    (ለህዝብ ቤት ልሰራ እንጅ ለኔ ቤት ልሰራ አልተሾምኩም) እግዚአብሔር ይባርክህ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

    • @alix300
      @alix300 Před rokem +1

      አማንየ እንኳን አደረሰህ የኔ ገራገር ከወልድያ

    • @user-ii4fb4vf6v
      @user-ii4fb4vf6v Před rokem +1

      እደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን መታደልነው

  • @halenhabetamu4478
    @halenhabetamu4478 Před rokem +6

    አባቴ ኩራቴ👈❤️ አባቶች ለልጆች ኩራት ናቸው አባየ ሹ አመት ያኑርክ እስወንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት አንችም እንኳን ተወለድሽ

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem +12

    He is good Example.for all Fathers ❤️❤️❤️❤️

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem +2

    ቃላት የለኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታድለሽ ጀግና አባት አለሽ አባት ያላቹ ሺአመት ይኑሩላቸዉ

  • @tsigehananegash1558
    @tsigehananegash1558 Před rokem +1

    እንኳንም ደሬ ይመለስ ብዮ መፈክር ያዝኩ ።ቲቸር የኔ ልዩ መምህር ትለያለህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 Před rokem +59

    እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ ዓመት ዋዜማ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ የሰላም የብልፅና የፍቅር ይሁንልን መዲነአለም አባቴ በቃችሁ በለን 2015 የወለጆዎች ድምጽ የምንሰማበት ያድርግልን ፈጣሪ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem +21

    አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኘው ካንተ ነውና ሀገራችንን በቅርቡ ሰላሟን መልስልን ሚስኪኑ ህዝብ በቃ በለው ኢላሂ በእዝነትህ እዝነትህን አትፈገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣

  • @zenebekefelew6125
    @zenebekefelew6125 Před rokem +1

    ደሬ ምርጡ Biology መምህራችን እንኳን ደስ አለህ እንወድሃለን ከሃይለማርያም ማሞ ት/ቤት አንዱ ተማሪህ ነኝ።
    ልጅህንም እግዚአብሔር ይባርክልህ
    እንወድሃለን እናከብርሃለን
    አመሰግናለሁ።

  • @sali4168
    @sali4168 Před rokem +2

    እንዴት መታደል ነው ምርጥ አባት ነው ያለሽ ጊዜሽን ተጠቂሚበት👍👌🙏

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐🌺

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Před rokem +11

    ታማኝና ደስ የሚል አባት ተባረክ ከነቤተሰቦችህ።🙏🏽💕

  • @user-nx2cc4wm5p
    @user-nx2cc4wm5p Před rokem +5

    አቤት ማታዳል መልካም ልዳት ይሁንልሽ ለአባታችን ደሞ እራጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ 💞💞

  • @wondesenbekele4475
    @wondesenbekele4475 Před rokem

    ደሬ መምህሬ ድሮም ምርጥና አውነተኛ መምህር ነበርክ አሁንም ምርጥ የህይወት መምህር ነህ እድሜና ጤና ይሥጥህ።

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před rokem +2

    የኔአባት እንደአንተ ያሉ አባቶች ይብዙልን የአባቶች ተመሳሌት ሺአመት ኑርልን እሼ መልካምሰዉ አላህ ሂዳይስጥህ መጨረሻህን ያሳምረዉ

  • @seid876
    @seid876 Před rokem +14

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

    • @genetvlog6829
      @genetvlog6829 Před rokem +1

      Amennn wendme befkadegninet le channel beteseb hun

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @geteyezigale3493
    @geteyezigale3493 Před rokem +5

    የሚያኮራ አባት እንዴት ደስ ይላል እድሜ ይስጣችሁ
    ዶንኪ ቲዩብ ደሞ መምህርን እንግዳ አድርገህ ጋብዝልን❤

  • @yohanisayalwe9633
    @yohanisayalwe9633 Před rokem

    በታደል ነው አባት
    ልጅህን መክረህ በአባትነት
    አይን አይንህ እያየች
    አይን አይን እያየህ
    መታደል ነው በአባት መመረቅ
    ልጅም ልጅ ይወልዳል
    ህልምም ይቀደሳል
    ይቀደሳል ህልምም መልካም ነው አበሰት
    ለሀገር መሰንበት እግዚአብሔር ጤናና ሰላሙን ይስጥህ

  • @hailukifle7489
    @hailukifle7489 Před rokem +1

    ደሬ በእውነቱ ደስ ይላል አብረን አስተምረናል! ደሬ የነበረህ ልዕልናለ ለተማሪዎች እንቁ ባለውለታ፤እውቀትና ችሎታን የተቸርህ ነህ ለተማሪ ብቻ ሳይሆን እኛም ብዙ የተማርንብህ ትልቅ ሰው ነህ እንዲሁም ብዙ አይረሴ ትዝታዎችን ያሳለፍን በመሆኑ እጅግ ኩራት ይሰማኛል እያልኩ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ረጅም ዕድማና ጤና ያድላችሁ፡፡

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l Před rokem +14

    እውነት መታደል ነው ሽ አመት ያኑርልሽ።
    ደስ የሚል በተሰብ አባቶች ከዚህ ተማሩ😄😄🙏🙏🙏🙏

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +3

    የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ጀግና አባት አለሽ እድለኛ ነሽ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před rokem +1

    የአባትና ልጁ ፍቅር ደሥ የሚል ነው በተለይ የአባትየው ለልጁ ያለው ጥልቅ ሥሜትና የአባትነት ፍቅር ገራሚ ነው።ነገር ግን ብዙ እንደነሱ ያሉት ቤት ይቁጠራቸው።ሥለእዚህ አሁን በእዚህ ጊዜ ሀገራችን ካለችበት ችግር አንጻ ሰውን የሚያዝናና የሚያስቅ ወይም ለሀገራችን ችግር መፍትሄ ጠቋሚ ነገር ማቅረብ ሥትችል።በእዚህ መጠን ወርደህ የግለሰቦችንጉዳይ ልታቀርብልን ለምን እንደፈለግህ አልገባኝም።
    እኔ ከፕሮግራሙ የተረዳሁት ቢኖር አባትየው ለልጃቸው የዘረዘሩት የግል ሚስጥር ሁሉ በእሳቸውና በልጃቸው ወይም በቤተሰቦቻቸው, አሥፈላጊ ከሆነም, በወዳጅ ዘመዶቻቸው መካከል መቅረብ የሚችል እንጂ እንዲ የሚዲያ ሽፋን ሊሠጠው የሚያሥችል ምንም የተለየ ምክንያት የለውም።ሥለእዚህ የምታቀርበውን ነገር አንደበፊቱ ጥንቃቄ የተሞላበት ሥለመሆኑ እርግጠኛ ሁን እያልኩ ምክሬን የምለግሥህ, እኔ አድናቂህና አክባሪህ እህትህ ነኝ። መልካም አዲሥ አመት፣ መልካም የሥራ ዘመን። ሠላምና ፍቅር ለወገኖቻችን እና ለሀገራችን ፈጣሪ አምላክ እንዲሠጥልን እየተመኘሁ፣ ለእነዚህ የተከበሩ ቤተሠቦችም ደግሞ ፈጣሪ ይበልጥ ይባርካቸው ዘንድ፣ ለእህቴም መልካም ልደት በማለትና ቀሪ ዘመኗም እንዲሁ የተባረከ ይሁን በማለት ተመኘውሁ።

    • @derejekebede9576
      @derejekebede9576 Před rokem

      እህቴ በጣም በሳልና ሚዛናዊ አስተያየት ነው። ነገር ግን "አልገባኝም ..." ያልሽባትን point ግልፅ ላርግልሽ። ዋነኛው እንዲተላለፍ የተፈለገው experience ይህ ማስታወሻ ልጄ ከመወለዷ በፊት (19+ አመታት) ጀምሮ ሲፃፍ ቆይቶ በ19ኛ አመት የልደት ቀኗ የተሰጠ ስጦታ መሆኑ ነው። መነሻዬም አንድ ቀን እኔ ልጄን በተገቢው መንገድ ለማሳደግ የምችልበትን እጄ ላይ ያለ ወደፊትም የሚኖረኝን እውቀትና ልምድ ሳላወርሳት ብሞትስ ብዬ አስቤ በህይወት እስካለሁ ድረስ በማስታወሻዬ እያሰፈርኩላት ልቆይ የሚል ነው። ያኔ ስጀምረው እግዚአብሄር በህይወት ካቆየኝ ከኔ ተለይታ ኮሌጅ በምትገባበት ጊዜ እሰጣትና ህይወትን ትመራበታለች ብዬ ነበር። እግዚአብሄርን ፈቅዶ ይኸው ባለምኩት ቀን ተገኝቼ ከ19 አመት በኋላ ህልሜን እውን አደረግሁ። ይህ በቀረፃው ውስጥ ነበር። ነገር ግን due to technical reasons ይመስለኛል አልተካተተም በመሆኑም ለአንዳንዶቻችሁ ግራ መጋባት ፈጥሯል እናም ትክክል ነሽ። ግን ይህን ካነበብሽ በኋላ 19 አመታት ለልጅ የሚሆን አእምሮአዊ ሀብት እየመዘገቡ መጓዝ credible እና ለሌሎች ቢስተጋባ የሚገባው አይመስልሽም? በድጋሚ ብስለትሽንና ሚዛናዊነትሽን እያደነቅሁ ለተመኘሽልን መልካም እድል በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

    • @Hiboux_yt
      @Hiboux_yt Před rokem +1

      @@derejekebede9576 ለነገሩ ልዩ አባት መሆንህም ጭምር አሥቀንቶኛል አሁን ተረድቸዋለሁ ። ሥለተሠጠኝ ምላሽም አመሠግናለሁ።በድጋሜ ለአባትና ልጅ ቀሪ ዘመናችሁ የደሥታና የተባረከ ይሁን መልካም ጊዜ።

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Před rokem +1

    ምነኛ መታደል ነው አባትን በህይወት እያለ በእቅፉ ማደግ አባ የአባትነትን ፍቅር ባለገኝም ሁሌም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልኝ አባ ሁሌም አወድሀለሁኝ

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 Před rokem +6

    መምህር ድረጅ እንዴት ነህ
    ዮጎንደር ክፍለሃገር ዮደብረታቦር አውራጃ ቶእስቴቴቴዮዮዮ ውረዳ biology መምህር ነበርርር ፡any how God bless you stay in peace ✌️

    • @selamselam3893
      @selamselam3893 Před rokem

      ስልችት ብሎኝ እያለ ነው ዮፅፍኩት you are such a my spelling now worry you understand how your he was a birthday describe whatever in your language and the he becam like generous anyhow I'm not against him but our god knows who is he tell him that you in his memory was he

    • @derejekebede9576
      @derejekebede9576 Před rokem +1

      በጣም ደስ ይላል። እስቴ ስራ የጀመርኩበት ብቻ ሳይሆን ፍሬሽ መምህር ሆኜ ከናንተ ከተማሪዎቼ ጋር ትልቅ ስራ የሰራሁበት ከተማ ነበር። The memory is still fresh and refreshing in my mind. Thanks and Happy to meet you after such a long time.

    • @selamselam3893
      @selamselam3893 Před rokem

      @@derejekebede9576 good evening Happy yese of 2015🙏🕊️🙏
      Yesterday I was watching Mr Eshtu show I m so glad to see you such moment
      However I was not not you student I was working there

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Před rokem +3

    ከሰደት መልስ ከአባቴ ጋር እንድ ፍቅሮን እድገልፅለት አላህ አባቴን እድሜውን እድያረዝምልኝ ዱዓ አድርጉልኝ

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Před rokem

    እኩል አባት አለኝ አይቀር ድንቅ አባት
    ከታሪኩ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ለምሳሌ እውነተኛ ሰዎች በውሸታም ሰዎች እንደ ቢገፉ
    ነገሮችን በፍለፊት መጋፈጥን እንዳለብኝ ወዘተ ~~~እንኳን ተወለድሽ ማሂ መልካም ልደት
    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ♥️♥️♥️

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před rokem

    ታድለሽ እንደዚህ መስዋትነት ተከፍሎ ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል ዘመንሽ ይባረክ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před rokem +11

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማህሌት መልካም ልደት 🍰🍰🍰እሼ መልካም ሰው እናትህ እንዴት እድለኛ ናት ❤️❤️

  • @atsedewudineh7868
    @atsedewudineh7868 Před rokem +9

    I keep listening to his inspirational story over and over again. God bless you 🙏

  • @tijiabasha1653
    @tijiabasha1653 Před rokem

    ዋው ምንመ ቃላት የለኛ በየምጀመርያ እንኳንፐአደርሳችህ ተመሸጨ ነው የሰማውት እሸት ፈጣሪ ያክብርህ አባቴን ሰለመውደው አባቶችን ሳያ እባየ ይቀደመኛል ብቻ በአባ ጨርሰኩት አባ ልኔ ክብሪ ነው የኔህት መለካመ ልድት ጀገና አባት አልሸ እርጀመ እደሚ ይሰጠው ለአባትሸ እሸ ተባርከ ሁለገዜፐአባቶችን አቀርብልኛ

  • @weletegebrel2293
    @weletegebrel2293 Před rokem

    የሚገርም ደግሞም የሚያኮራ ማንነት የሚመስጥ አቀራረብ አሁንም አባትሽን ያቆይልሽ አንቺንም ዘመንሽን ይባርከው።

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i Před rokem +3

    በእውነቱ መታደል ነው እኔም አባቴም ለማስደሰት ነበር የተሰደድኩት ግን ከጥቂት ቀኖች በፊት አባቴን አጣኹት ድምጹን መስማት ሲናፍቀኝ. ሞቱን ሰማኹ 😭😭😭💔💔አልቅሸም አልወጣልኝ😭😭. አለ አባት ያላችኹ ልጆች. አባታችኹን ተንከባከቡ መቼ እንደምንጠራ አናውቅምና

  • @adugnaasrade2856
    @adugnaasrade2856 Před rokem +3

    መልካም መስራት ጥሩነው፡
    ለልጅህ ሳታፍር ታወራለህ፡፡

    • @derejekebede9576
      @derejekebede9576 Před rokem

      በጣም ትክክለኛ አባባል ነው። ምንጊዜም ለልጅ ኩራት መመኪያ ለመሆን ፀንቶ መኖር ይገባል።

  • @yoditabebe4948
    @yoditabebe4948 Před rokem

    ታድለሽ ምርጥ አባት አሉሸ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @user-mg7tw8uj8m
    @user-mg7tw8uj8m Před rokem +2

    ዋው አባታችን እንደአተ ያለው አላህ ያብዛልን ኢትዮጵያ እንደናተ ያለ ሰው ነው የሚያስፈለገው ማሻአላ ተባረክላ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před rokem +5

    የኔ አባት እንድት ደሰ ይላል የአባት ፍቅር 🥰አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ሰላም ለሀገርችንን እሸቱ በርቱልንን አላህ መልካም ነገር ይሰጠችሁ🥰💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @messijed1889
    @messijed1889 Před rokem +3

    እርጅም እድሜ ይሰጠዎት አባታችን እህት እግዚአብሔር አምላክ ለአባትሺ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልሺ ምርጥ አባት

  • @edenhhailu
    @edenhhailu Před rokem +1

    ኡኡ በጣም የምወድህና የማከብርህ ቲቸር ደረጄ እንኳን አየሁህ ከረጅም ከረጅም ጊዜ በኋላ ሰላም እና ጤና ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መልካም አዲስ ዓመት ለመላዉ ቤተሰብህ ይሁንልህ። ለዉዲቷ ልጅህ ማሂዬ ደግሞ እንደ አባትሽ የተመሰገንሽ እንደ እናትሽ ጠንካራ ሆነሽ ትልቅቦታ እንድትደርሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @sindushenkut4897
    @sindushenkut4897 Před rokem +2

    አባት ብሎ ዝም ነው የኔ ወንድም እግዚአብሔር አሁንም አሁንም ይባርክህ ከነቤተሰብህ ልጅህንም ለወግ ማዕረግ ያብቃላችሁ በሥራህ ላይ በነበርክበትሰዐት ያሳለፍከው ለእውነት ስለቆምክ ገና እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሀልእውነት ትቀጥናለች እንጂ እትበጠስም እይዞህ ወንድሜከነቤተሰብህ ተባረክ

  • @Neju197
    @Neju197 Před rokem +22

    ሰላም ፍቅር አድነት ብልፅግና እድገት ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገር ኢትዮጵያ ከፍ ብላ የምናይበት ቀን ቅርብ ነው በፈጣሪ ፍቃድ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před rokem +5

    አባት ብሎ ዝም ነዉ የእኔ አለ እንጂ

  • @abejedaba
    @abejedaba Před rokem

    አባትትትትት ነህ አባት በቃ አባት ነህ ሌላ ቃል የለኝም ረጅም እድሜ ጤናን ሰጥቶህ የልጅ ልጅ እንድታይ እመኛለሁ

  • @temesganamlaka
    @temesganamlaka Před rokem +1

    እጅግ ግሩም የሆነ ቤተሰባዊ ግንኙነት አባትነት ደስ ይላል

  • @dawitwondimsigegn478
    @dawitwondimsigegn478 Před rokem +4

    Mr. Dereje, My preparatory school beloved Biology teacher, what a story!!! Thank you so much for sharing!!!

  • @user-pg7dg8du6l
    @user-pg7dg8du6l Před rokem +32

    🌼🌻🌻🌻🌻እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼

  • @elsabetshume7713
    @elsabetshume7713 Před rokem

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጀግና አባት

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem

    ዎውውውው ኦንዲህ አየናት አባት ይብዛልን በጣም ደሰይላል

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před rokem +8

    Wow what a wonderful father and daughter . Long life

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹💐🌺

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 Před rokem +16

    ለብቻ ከመጓዝ በጋራ መጓዝ የተሻለ ነው።ለብቻ ከማሸነፍ በቡድን ማሸነፍ ጥሩ ነው።ሁላችንም የቡድን ስራን ባህል ብናደርግ ሁላችንም ተጠቃሚ እንሆናለን።
    ይህንን ከሚያጠናክሩ አባባሎች
    ብቻውን የበላ ብቻውን ይሞታል
    በአንድ እጅ አይጨበጨብም
    አንድ አይፈርድ አንድ አይነድ

    • @lensami2970
      @lensami2970 Před rokem

      አብይንና ኢሳያስ ከዚች ምድር እናጠፋቸው ነበር እነሱ እያሉ ሰላም የለም

  • @fikrwolotube
    @fikrwolotube Před rokem +1

    የምታቅርባችው ሁሉ በጣም ከሚባለው በላይ ድስ የሚልን ነው እሺቱዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሺ በእውነት ድስ የሚል ታሪክ ምርጥ አባት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጅ እና አባት

  • @tedentertainment6285
    @tedentertainment6285 Před rokem

    የአባትነትን ስሜት አላውቀውም አባቴ ነፍስ ሳላውቅ ነው ሀገሩን ከእኛ አስበልጦ ነፍሱን ለሀገሩ የሰጠው ይህን ሳይ የቅናት ስሜት ተሰማኝ በኖረ ብየ ተመኘሁ በተለይ ደግሞ ለእህቴ ታስቀናላችሁ።

  • @danieltsegaye8541
    @danieltsegaye8541 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይከፍላል ፡ ይሕ የልጅ ልጅ ድረስ የሚያልፍ ታሪክ። እውነትም አስተማሪ ።።......

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +5

    ሰው በሕይወት መኖሩን የሚያውቀው ለተደረገለት ሲያመሰግን ነው።

  • @sinbonedamie8438
    @sinbonedamie8438 Před rokem +1

    በደስታ አለቀስኩ! ትልቅ ተስፋ ታየኝ እንደዚህ አይነት አባቶች ዘላለም ይኑሩ። መልካም ልደት! እሼ ብዙ ነገር ነው በዚህ ቪዲዮ ያሳየሀን ተባረኩ

  • @berhanetefery1842
    @berhanetefery1842 Před rokem

    አውነት በራስ መተማመን ሰው ሊከተለው የሚገባ የሰነምግባር የሞራል ልእልና ነው ስለዚህ ያለህን ይህ አይነት ተሞክሮ ሁሉም ቢከተለው ለሀገርና ለወገን ታላቅ ከመሆኑ ባሻገር ለልጅህም ትልቅ የሞራል ውጤት ነው መልካም ልደት

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před rokem +3

    ውይ እሼ ምናለ አግብተህ ደስታህን ባየን የምር ስለምንወድህ እኮ ነው እዴትበዛልን ስለምንፍልግ እኮ ነው ክክክክ ስምተሀም አስብበት ውድድድድ ነው የማደርግህ በወንድምነት ነው ታዳ ስው በደሌላ ለማዞር ይቸኩላል

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem +1

      ይችን ይችን ለኛ 🤣

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před rokem

      አይ ምነው ሸዋ የማልደርስበትን አልጎዝም እሼ የምወደው ባል አለኝ ክክክ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před rokem +4

    እንኳን ለአዲስ አመት ዋዜማ አደረሳችሁ ዘመነ ሉቃስ የሰላም የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ የመረዳዳት ይሁንልን የተሰደዱት የሚመለሱበት የሀዘኑት የሚፅናኑበት ያጡት የሚያገኙበት የታሰሩት የሚፈቱበት የሀገራችን የህዝቦቻችን ሰላምን የድሮውን ማንነታችን ይመልስልን በጣም የሚገርሙ አባታ ናቸው በድሜ በጤና ይጠብቅአችሁ እህታችንም መጨረሻችን ያሳምር የናት ያባት አክባሪ ያርግሽ

  • @kiyakiya7320
    @kiyakiya7320 Před rokem

    አሚን እንተ በእውነት የተባረክ ነህ የማህሊት አባት ቀሪ ዘመንህ የህፎይታ ይሁንልክ ከመላው ቤተሰብህ

  • @fatemasaeed9867
    @fatemasaeed9867 Před rokem +1

    እድሜና ጤና ሰጥቶ በሰላም ያኑርልኝ ሁሌም እወድሃለው አባቴ ኖሮህ ባታደርግልኝም በስምህ እጠራለው ይህ ከበቂ በላይ ነው አቅሙን ይስጠኝ ባለኝ ሁሉ ከጎንህ ነኝ

  • @mahimahhi7078
    @mahimahhi7078 Před rokem +7

    በስማም የዛሬዉ ልዩ ነዉ አሹ ተባረክ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌺🌹