ልጇ ከሞተች እኔ አለቀለኝ...ዋና ባልችልም ላወጣት ገባሁ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 10. 2023
  • Join comedian Eshetu as he uncovers the mysterious tales of Ethiopian and Eritrean workers who vanish from their homes in Qatar. In today's episode, Eshetu meets Marta Abraham, an Eritrean immigrant who shares her personal experience of losing her job just five months after arriving in Qatar. Discover the truth behind the disappearances and the struggles faced by these individuals in their quest for a better life. Don't miss this eye-opening conversation!
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን በኳታር ሃገር ለስራ ሄደው ከተቀጠሩ በኋላ ከተቀጠሩበት ቤት ወተው ይጠፉ እና በግላቸው የተለያዩ ስራዎችን ሲያገኙ ይሰራሉ ይባላል ጠፍተው ከወጡ በኋላ ሂወት ምን ይመስላል? እንደሚባለው እውነት ነው?
    የ ዛሬ እንግዳችን ማርታ አብርሃም ትባላለች 11 አመት በኳታር ቆይታለች።
    ማርታ የመጣችው ከ ኤርትራ ሲሆን ኳታር ከመጣች በኋላም ከተቀጠረችበት ቤት 5 ወር ብቻ ሰርታ የጠፋች ሲሆን ከኤርትራ ስትመጣ እንደጠበቀችው እንዳልሆነ የገጠማትን እና ያሳለፈችውን የሂወት ታሪክ ታጫውተናለች።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytube_official
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #qatar #immigrants #workers #ethiopian #eritrean #disappearances #life #challenges #job #loss #migrant #experiences #hidden #side #humanity #rights #issues
    ልጇ ከሞተች እኔ አለቀለኝ...ዋና ባልችልም ላወጣት ገባሁ! #qatar #disappearances #ethiopian #Eritrean #unemployment
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 857

  • @VsBbx-fu5zt
    @VsBbx-fu5zt Před 7 měsíci +789

    ለለይላ ድምፅ ሁን የምትሉ❤

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 Před 7 měsíci +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ሀደ

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Před 7 měsíci +11

      ሰው ጩህት አያድናትም እውነት ከያዘች እግዚአብሔር ያወጣታል ከሷ ጋር ይሁን

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 Před 7 měsíci

      ​@@memeaddis7928ጩሁት ሣይሆን ሠውቹ ብር ሥጡን ሥለሉ ብር ቢያሠባሥብላት ተብሎ ነው

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před 7 měsíci

      ​@@Helu460አረመኔ አውቃ አልገዴለቻት

    • @leylatube134
      @leylatube134 Před 7 měsíci +21

      ​@@Helu460ትግስቱን ስጠኝ ስንት ሠው አለ ምን እዳጋጠማት አታቂም እና አላህ ከክፉ ነገር ይጠ ብቀን ሁላችንም 😢😢

  • @alamaj588
    @alamaj588 Před 7 měsíci +371

    የእሼን ሚሰት ትመሰላለች የምትሉ ላይክ የሆነ ነገራቸው ይመሳሰላል

  • @mesialemayehu2608
    @mesialemayehu2608 Před 7 měsíci +401

    ክብር አረብ ሀገር ለምንሰራ እህትና ወንድሞቻችን❤

    • @berhanezaid3464
      @berhanezaid3464 Před 7 měsíci +2

      Kebere larbe hagere yalute❤❤❤

    • @ashenamamo6695
      @ashenamamo6695 Před 7 měsíci

      🏆🏆🏆🏆🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @agizamedia3.6
      @agizamedia3.6 Před 6 měsíci

      አይ መከራችን😢😢😢

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Před 7 měsíci +301

    አረብ ሀገር ያለችሴት ያለባትን ጫና እምትረዳት እራሷ ያረብ ሀገር ሴትብቻነች 😢ግን ያልፋል እሚል ተስፋ ያበረታናል🤗👈

  • @seid2238
    @seid2238 Před 7 měsíci +177

    በሳወድ ልትሰቀል 3ወር ለቀራት ለለይላ ኑርሰቦ 😢😢😢እንድረስላት አሸ እባክህን

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 Před 7 měsíci +4

      እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላት😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-bv1dw8zp5r
      @user-bv1dw8zp5r Před 7 měsíci +5

      እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላት😢😢😢🙏

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet Před 7 měsíci +5

      አምላከ እስራኤል ይታደጋት

    • @hjyf785
      @hjyf785 Před 7 měsíci +2

      አላህ ይድረስላት😢

    • @uauae-iu3dh
      @uauae-iu3dh Před 6 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይድረስላት✝️👏

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 7 měsíci +228

    ዞሮ ዞሮ ለእዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ህይወት የመዳረጋችን ሰበቡ መንስኤው ሆዳም እና ችጋራም የሆኑ ግብዝ ፖለቲከኞቻችን ናቸው። በተለይ በመንግስት ደረጃ ያሉ ስብስቦች😡
    ሠላም ለሀገረ ኢትዮጵያ እና ኤርትርያ🙏🙏🙏

  • @zadsem7305
    @zadsem7305 Před 7 měsíci +131

    እባክህን የህታችን ለይላ አሸዬ ተው እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ መከራ አሣልፈናል

    • @user-ef3bf4rq3w
      @user-ef3bf4rq3w Před 7 měsíci

      አወ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 7 měsíci +2

      የገደለ ይገደል ስትሉ አልነበር

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 Před 7 měsíci

      ​@@eshetubeyene9557አላህ የስራሽ ይስጥሽ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 Před 7 měsíci

      ​@@eshetubeyene9557አውቆ የገደለና ሳያግ የገደለ አንድነው እብዴ? ወይስ ማሰብ አታውቂም

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd Před 7 měsíci

      ​@@eshetubeyene9557የሟቿ ቤተሰብ ይቅር ካለ የነብስ ዋጋ ከተሰጠ ምን ችግር አለው ሲቀጥል እናተ አሁን እስልምናን ለማሸማቀቅ የትም ቦታ ትጮሀላችሁ ለይላን አሁን እናድናት ስላልን እኛው ጋር መልሳችሁ ትጮሀላችሁ አገርሽ እንደ በግ የሚታረዱት ፍትህ ስለለ እና ወንጀለኛ እንደፈለገ አርዶ ስለሚፈነጥዝ ነው

  • @umhafsa
    @umhafsa Před 7 měsíci +43

    እኔ ጠፍቸ ግን 6አመት ሰረቻለሁ ግን አልሀምድድላ ሁሉም ጥሩ ነበር ኢጃዛም የሰፈሩቸ ልጆች ነበሩ ሰራም አጥቸ ከሳምንት በላይ ተቀምጨ አላወቅም ነበር ሀገር በቃኝ ብየ ገባሁ ግን እዛትዳሬም አልሆን ሲለኝ ከ4አመት ቡሀላ 2አመት ከ6ወር ልጀን ተቸ መጣሁ አላህ ልጀን ያሳድግልኝ ቤተሱቦቸ በሰላም ያገናኝኝ ያረብ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 7 měsíci

      አላህ በሰላም ያገናኘሽ ያገናኘን ያረብ

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 6 měsíci

      እንዳሰብሽው ተሳክቶልሽ ከሄድሽ በትዳር መፍረስ ምክንያት ለምን ተመለስሽ ዞሮ ዞሮ ያጠራቅምሽው ገንዘብ አርኪ ስላልነበረ

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c Před 7 měsíci +40

    ዉይ የኔ ማዳም ለመግለፀ ቃል ያጥረኛል እያካበድኩ አደለም ማርያምን እደናትም እደህትም ናት ፈጣሪ በሂወቷ ሁሉ መልካም ነገር ይግጠማት ሁሉም አረቦች ክፉ አደሉም ደጋጐችም አሉ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Před 7 měsíci +6

      ሣሕ ከኢቲዮ ጥሩ አሠሪዎች ያረብ ክፉ ይሻላል የሐበሾቹን አልወዳቼዉም አረ እዴት እደሚያሠቃዩ ሐበሾቹ

    • @user-fb1qx6jc7h
      @user-fb1qx6jc7h Před 7 měsíci +3

      አወ አሉ ጡሩም አሉ አንድ አንድም ቢኖሩ

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Před 7 měsíci +6

      የኛ አበሻ ሲያወራ እኮ ሁሉም በደፈና ነው ደሞ ሁሉም መጥፎ ናቸው ብሎ መፈረጅ ሀፅያትም ነው እኔ 8 አመቴ ነው የቤተሰብ ናፍቆት እንጂ ምንም ክፉ ነገር አልገጠመኝም እኔ ከአርብ የበለጠ የአገሬ ሰው ክፋት ነው ምያሳዝነኝ

    • @user-fb1qx6jc7h
      @user-fb1qx6jc7h Před 7 měsíci

      @@lidacall5542 የአገርሽ ዜጋ ከሚሰራብሽ ግፍ የሌላ ሀገር ዜጋ ይሻላል ይሄን ዘረኝነት አላህ ያጥፋልን

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 7 měsíci +1

      እኔ 10 አመት ሳኡዲ ሰራሁ አሁንም እየሰራሁ ነው ጠፍቼ ነው የምሰራው የገባሁባቸው ሰዎች ጥሩ ናቸው በተለይ ከኢትዮ ስመጣ የገባሁባትና አሁን ያለሁባቸው ልክ እናት አባት ቤት ያለው ነው የሚሰማኝ

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Před 7 měsíci +53

    ስደት አስከፊ ነው የድንግል ማርያም ልጅ መዳኃኒአለም ሁላችንንም በቸርነቱ ይጠብቀን💚💛❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 7 měsíci +36

    ዱባይ በጣም ሰላማዊ አገር ናት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ኮንትራት ቤት ነው ያለውት 5ዓመት ሆነኝ በመሃል ኢትዮጵያ ሄጄ ነው የተመለስኩት ግን ስራው ቆቅ ነው ያለኝ እውነት እግዚአብሔር በቃችሁ ብሎንን ለሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጠን የማዳም ቅመም ሰላማችሁ ይብዛ ክፉ አያግኛችሁ 🙏🥰

    • @Aynalem168
      @Aynalem168 Před 7 měsíci +1

      እባክሽ እህቴ ምከሪኝ እህቴ ልትመጣ ነበር መርጃ ስጭኝ

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 Před 7 měsíci

      አሜንንንንን

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 Před 7 měsíci

      @@Aynalem168 የኔ ቆንጆ በምን ልረዳሽ እችላለሁ አሁን ላይ ከአገር መውጣት ከባድ ነው ይባላል ይሄው የኔም ታንሽ እህት በእጋዊ ከጀመረች ስንት ጊዜዋ አልሳካ ብሏት ቁጭ ብላለች

    • @senai974
      @senai974 Před 6 měsíci

      አሜን😢

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před 7 měsíci +86

    የስደትን ኑሮ ያየ ብቻ ያውራው ኡፍ ዛሬስ ስደት ምርር ነው ያለኝ ወላሂ 11 አመት ሆነኝ አየ ስደት ልጅነቴን ወሰደብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fasikabera6123
      @fasikabera6123 Před 7 měsíci +3

      ዉዴ ወስኝ ምኞት አያልቅም ለራስሽ ኑሪ

    • @user-hn4it3qc2c
      @user-hn4it3qc2c Před 7 měsíci +2

      እረ እህቴ ግቢ ሃገርሺን ወሰነ የዉሳኔ ሰዉ ሁኝ❤❤

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy Před 7 měsíci +1

      11 ametiii😢😢😢minew yene mar

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 7 měsíci +1

      አይዞሽ መጨናነቁ ጥሩ አይደለም ጤና ብቻ ነው ዋናው።

    • @abrt6496
      @abrt6496 Před 7 měsíci +2

      እኔም11አመቴ

  • @user-rr5cg6km8m
    @user-rr5cg6km8m Před 7 měsíci +10

    እኔ ዎንድ ልጅ ነኝ፠ አረብ ሀገር ለምኖሩት እህቶች ለቅ ያላ ክብር አሌኝ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před 7 měsíci +20

    አልሀምዱሊላህ ስደት አልከፋብኝም ለከፋባቹ አላህ ያቅልልላቹ

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm Před 7 měsíci

      ወላሂ እኔም አልሃምዱሊላህ ❤❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před 7 měsíci +51

    የኢትዮጵያ ኢንባሲ የሚሰሩት ፓሰፓርት ለማደሰ ብቻ ነው ለብራቸው ሲሉ
    ደውለን የሆነችግር ቢደርሰብን ሰልክ አንሰተው ሰራነኝ አርፈሸ ሰሪ የተባልን ሰንቶች ነን🙄

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před 7 měsíci

      ያማል ማሬ ኧረ አሁንማ ፓስፖርት መስራቱንምኮ ትተውታል ጉቦ ካልበሉ አይሰሩም

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Před 7 měsíci

      እኮ

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před 7 měsíci

      ​በ@@user-ej3yq3eu8pስመአብ😢😢

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Před 7 měsíci +41

    እመብርሃን የስደትን ነገር ታቀዋለችና በስደትዋ ስደታችንን ትባርክልን ⛪️🕯😭😭😭😭🤲🙏 እንጂ የኣረብ ሀገር ጉድ እኛው ነን እምናቀው እህህህ ሆድ ይፍጀው እንደመሸ ኣይቀር ይነጋልናል ኧረ ስንቱ ተወርቶ ያልቃል እኛ የያዝነው ጉድ ኣያድርስ ነው እስኪ ይሁን ይህም ተመስገን ነው 😭😭😭😭😭🙏

  • @SalamSalam-il1jb
    @SalamSalam-il1jb Před 7 měsíci +11

    ልክ ናት አረብ አገር የምንኖር ሴቶች እግዚአብሔር አምላክ ቸርነቱ ብዙ ስለሆን ብቻ ነው የሚያኖረን 😢😢😢😢😢

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Před 7 měsíci +17

    እኔ ለብር ብዬ ልጠፋ ደረሽልኝ እና ትናትና እናቴ ኪዳንምህረት አድ ወድም ላከችልኝ እና ጥርግርግ አድርጎ ነገረኝ እኔም እረጋ አልኩ አችም ደገምሽኝ🙏🙏🙏

    • @user-ne8oo8yy7i
      @user-ne8oo8yy7i Před 7 měsíci +3

      እዳጠፌ ስራአ የለም አሁን

    • @jakrrbr7271
      @jakrrbr7271 Před 7 měsíci

      @@user-ne8oo8yy7i እሽ ትቻለው

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 7 měsíci

      ​@@jakrrbr7271
      አሁን መጥፊያው ወቅት አደለም ተረጋጊ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 7 měsíci +34

    እሽ መሌ እባክህ የለይላን ቤተሰቦች አቅርብልን እና በቻልነዉ አቅም ብር እናሰባስብላት

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 Před 7 měsíci +68

    ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት እህህህ😢😢😢

    • @ZEUSAPOLLO
      @ZEUSAPOLLO Před 7 měsíci +3

      በቦሌ በpossport ወጥታችሁ ተሰደድን ትላላችሁ
      ወይኔ የእኔን ማን ይስማው እናት አባት ኖርኝ እንዳልፂናና እኔርሱም ሞቱብኝ😭😭😭
      ብቻ

    • @user-pw6ho3fs8i
      @user-pw6ho3fs8i Před 7 měsíci

      @@ZEUSAPOLLO
      እግዚአብሔር ያፅናሽ እኅታለሜ እኔም እናቴ ሞታብኛለች😭😭

    • @hanahana-kr9bo
      @hanahana-kr9bo Před 7 měsíci

      ​@@ZEUSAPOLLO እኔም ገና በልጅነቴ ነዉ በተሰቦቸን ያጣሁት እናት ፈጣሪ ያፅናሽ ሌላ ምን እንላለን የመጣዉን እያመመንም መቀበል ነዉ ቢጎዳም በተሰብ ማጣት እጅግ ከባድ ነዉ ለዛዉም በልጅነት 😢😢

    • @lobabalobaba6670
      @lobabalobaba6670 Před 7 měsíci

      በጣምብቻአልሀምዱላህየባስአነው

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 7 měsíci +1

      ​@@ZEUSAPOLLO
      አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ያው ሁሉም ተራው ጠብቆ እናም ቸፅናኘ አይዞሽ

  • @jemila602
    @jemila602 Před 7 měsíci +22

    እሼ ይህን ታሪክ ከሠማህ የለይላን ጉዳይ ትረዳለህ ብየ አሥባለሁ ህይወት እንድህ ውጥ እንቅጧ ሢወጣባት ነው ለዚህ የተዳረገችሁ እባክህ እሼ ለይላን በቻልከው አቅም ታዴጋት እና እሧም ለሀገሯ በቅታ ታሪኳን እንዴዚህ ትተንፍሠው😥😥😥😥😥😥😥

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Před 7 měsíci +42

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @fatmah6730
    @fatmah6730 Před 7 měsíci +14

    እኔ ሁል ግዜ የሚገርመኝ ነገር ስት ደጋግ አረቦች አሉ ግን እሚወራው ስለመጥፎወቹብቻ ነው

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Před 7 měsíci +1

      እውነትሽነውእህትእረስትእናትናባትየሆኑአረቦችእኔአሁንየምሰራባቸው. መስሪውችናቸውልክእደቤተሰብነውየሚያዮኝ

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf Před 7 měsíci +2

      አላጋጠሙንምደጋጎቹ100/75ክፍናቸዉ25አሉደጋጒችግን❤

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 Před 7 měsíci +1

      የገጠማትን ነው የሚታወራው ደግሞ ከሽህ አንድ መልካም ብገኝ ነው አረብ

    • @user-vz7ze1dj6d
      @user-vz7ze1dj6d Před 7 měsíci +1

      ካገኘሽአውሪ የታመመሥለህመሙነውሚያቀው

    • @selamgirma3835
      @selamgirma3835 Před 7 měsíci +3

      እኔም ደጋግ አረቦች ናቸው የገጠመኝ 6አመት ሰርቻለው የተለያየ ቤት እኔ ነበርኩኝ ሀይለኛ ግን የፈለገ ደግ ቢሆኑ ያው አረብ ናቸው

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před 7 měsíci +30

    ካገሩ የወጣ ከአገሩ እስኪመለስ አለች አስቴር😢😢😢😢

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 7 měsíci +10

    አሼ የሚስትህ እህት ናት እንዴ በጣም ነው የሚመሳስሉት 😍😍😍😍😍 እኔ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ቤት ስርቻለሁ የገባሁበት ቤት ሁሉ ይወዱኛል የሳኡዲ መዳሞች ምርጥ ናችው. ሳኡዲ ወርቅ ይፍስስብሽ በገዝ ሀገራችሁ እኛ ጠግበን አላስኖር አልናችው እንጅ እነሱ እኮ ደግነት ጥግ ድርስ ናችሁ

    • @weynshetweyna3475
      @weynshetweyna3475 Před 7 měsíci +1

      በጣም ማርያምን ሳኡዲ ሁለተኛ ሀገራችን ሞቼ ነው ይህን ምወዳት😍

    • @eftah21
      @eftah21 Před 7 měsíci +2

      ሀ ብየ ስደት የጀመርኩባት ስዑዲየ ሀቢቢቲ ❤መልካሞች ነበሩ የዛሬን አያድርገዉና፡ሀበሻ ነዉ ክፋት ያስተማራቸዉ😢

  • @alamgir481
    @alamgir481 Před 7 měsíci +9

    ረ እሸቱ ተው ለለይላ ድምፅ ሁን በቻልከው አቅም አሰባስሽምብላት😢😢😢

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 Před 7 měsíci +61

    እሼ ለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁን 🌹

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se Před 7 měsíci +6

    እኔ ዱባይ ከጠፋው አመት ከስድስት ወር ሆነኝ መዳሜ ሁሉን ነገር ነውምገዛልኝ እረፍት አልወጣም ልክ እደኮትራት ቤት ነው የምሰራው ዘና ብዬ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Goldu21
    @Goldu21 Před 7 měsíci +80

    ለሃገራችን ሰላሟን ይስጧት ወገኖቸ!!❤

  • @asmetour
    @asmetour Před 7 měsíci +28

    አረብ ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይሁናችሁ።

  • @user-ep1uy8gd1q
    @user-ep1uy8gd1q Před 7 měsíci +15

    ለይላን ከሞት እንታደግ ድምፅ እንሁናት

  • @hanaaesrase9166
    @hanaaesrase9166 Před 7 měsíci +10

    ክብር ለአረብ ሀገር ከርታቶች እንቅልፍ ጩህት ርሀብ ታገሰው ለሚሰሩ እህት ወንድምቼ😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekidesmekonen5675
    @mekidesmekonen5675 Před 7 měsíci +2

    አሁን የኔ መዳም እኩል ከአረብ ጋር ትታማለች በየሱስ ስም ጂም ሳይቀር የምታሰራኝ ሴት እናቴን ነዉ የምትመስለኝ ፈጣሪ ይመስገን❤ ደመወዝ ደግሞ ከሰዉ በላይ ከፍላኝ እህቶቼ የኔን አይነት መዳም ይስጣችሁ😍

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 7 měsíci +16

    የፊት ገጽታዋ የእሼን ሚስት ትመስላለች 🥰

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 Před 7 měsíci +9

    መጀመርያ ላይ ሳያት የእሼ ሚስት መስላኝ ነበር ማነው እንደ እኔ የተሸወደ 😅 አይ ሰው ልጅ መመሳሰል የሆን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ ከአፈደዋ ይሁን ከአይኗ ብቻ አላውቅም ተመሳስለውብኛል

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Před 7 měsíci +16

    ላይላ እህታችን ፍትህ እሼ ድምፅ ሁን ከስቅላት እናትርፍት

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j Před 7 měsíci +11

    ይህን በእራስ ዜጋ ጭካኔ ስለምፈራ ነው 9 አመት ሙሉ በኩትራት እምሰቃይ ስንት ሰው ላስጠፋሽ ያለ እየለመነኝ ተመስገን ለስራየ እግዚአብሔር ሀይሌ ነው ለብሩ ጤናየ በቂ ነው አንድ ቀን ያበቃ ይሆናል የስደት መከራየ ❤😢

    • @ababetedesse5594
      @ababetedesse5594 Před 7 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Před 7 měsíci +1

      እዳትሞክሪዉ አርፈሽ ጠለብሽ ሥሪ ይሔዉ ሥቶቹ ናቼዉ የሚያለቅሡት

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 Před 7 měsíci +1

      እኔ 13 አመት ሆነኝ አንድ ቤት ውጪ በጣም ነው የምፈራው እጥፍ ቢከፈለኝ አልጓጓም ውጭ ላሉት ከሚከፈላቸው በጣም በወረደ ደሞዝ ነው የምሰራው ግን ተመስገን በቂየነው ብዬ ሰላሜን በማስቀደም እየሰራው ነው

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 7 měsíci +3

      እኔ 10 አመት ሆነኝ ሳኡዲ ጠፍቼ ነው የምሰራው ጥሩ ሰዎች ናቸው የሚያጋጥሙኝ በተለይ አሁን 6 አመት የተቀመጥኩበት ቤት ልክ እንዴ እናቴና አባቴ ቤት ያለሁ ነው የሚሰማኝ

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p Před 7 měsíci +1

      @@mosebtube1027 ሳውድ እማ ህገወጡ እና ህጋዊ በጣም የተለያየ ነው ሀበሻው ብዛቱ ያው ኢትዮጵያ ነው እሚመስለው በየ ቦታው እና ህገ ወጡ ነው እንደፈለገ እሚኖረው አሁን ግን ስራ የለም የሴቱም ጭምር መሔጃ ብሩም ከባድ ነው

  • @gechiayu3484
    @gechiayu3484 Před 7 měsíci +43

    ስላም ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለኤርትራ ህዝብ ይሁን አሁን የያሳስበን የቀይ ሽንኩርት ጉዳይ ነውእንጂ ቀይ ባህር አደለም መንቃት አለብን ወገን ይሄ ስውዮ ሊያጫርስን ነው

    • @salamselamsetotaw-zi8ou
      @salamselamsetotaw-zi8ou Před 7 měsíci +2

      አትቀደጅ ማን ቀይ ባህር አለሽ የወሬ ሱስ

    • @medaniteteshome2309
      @medaniteteshome2309 Před 7 měsíci

      Denkoro

    • @mastewalbelay3851
      @mastewalbelay3851 Před 7 měsíci +2

      አናልቅ ስንለዉ እሄንን ሀሳብ አመጣ ሞኘህን ፈልግ

    • @mastewalbelay3851
      @mastewalbelay3851 Před 7 měsíci +1

      ​@@salamselamsetotaw-zi8ouአለመማር ጥሩነዉ😅😅😅😅😅

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 Před 7 měsíci +3

      ሆዳም ለሆድሽ አትኑሪ ፉቸሪ አስቢ ከገባሽ ለትውልድ አስቢ

  • @FatySam
    @FatySam Před 7 měsíci +4

    እኔስ አርቦቸ ደህናይሁኑ ከዛሬ ጓደኛ ከዛሬ ቤተሰብ ማዳሜ እዲሜና ጤናይስጣት 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @user-yf5gg3hb8v
    @user-yf5gg3hb8v Před 7 měsíci +23

    እሼ በምታምነው ይሁንብህ ለለይላ ድምፅ ሁናት በልጅ በሚስት በእናትህ አደራ እንዳትረሳ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 7 měsíci +55

    እሼ መልካም ሰው እሼ ለይላ ኑርስቦ ድምፅ ሁን🌹

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 6 měsíci +1

    ወዬው ቤይሩትዬ አንቺን የመሰለ ሀገር የለም እኮ በነጻነት እንደፈለግን እየኖርን እንዴ ሀገራችን ከሀገራችንም በላይ ቤይሩት ምድርሽ ይባረክ ።

  • @Momi.87
    @Momi.87 Před 7 měsíci +9

    ለዚህ ነውኮ ሀቢባችን ሙሀመድ ሡለሏህ አለሂ ወሠለም የዛሬ1400አመት በፊት ሴትልጅ ከቤት መውጣት ክልክል ያደረጉት
    ሤት ለአደጋ የመጋለጥ አቅሟ ከፍተኛነው
    ሥለዚህ ብቻዋን የትም መሄድ የለባትም

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe Před 7 měsíci

      AllhumasaliwasalimaLasaydinamohamed

    • @laylamohammed6405
      @laylamohammed6405 Před 7 měsíci +1

      የአላህ ሰላም በሳቸው ይሁን

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 7 měsíci

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Před 7 měsíci +5

    ሰዴት እኔም ኩየት ላይ ባህር ጫፍ ልጇ ሰትገባብኝ ተክትያት ገባሁ እግዛቤሄር ሲርዳኝ እግሯ እጄ ገባ ጎትቻት ወጣሁ እግዛቤሄር ይመሰገን ያም አለፈ

  • @user-tu5jc8zw9x
    @user-tu5jc8zw9x Před 7 měsíci +42

    እኼየ ይህነን ፕሮግራም ለሁሉም ይድረስ ለኢትዮጵያው ህዝብ . ብዙዎቹ መጥፋት ነው የሚያስቡት በጣም ትክክል ነች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 7 měsíci +1

      የተሳካላቸውም አሉ እኮ እኔ ጉዋደኝዬ አመት አልሰራችም ኮንትራት ቤት እረጅም አመት ዉጪ ነው የምትሰራው የቤት ኪራይ አላውቅም መክተቡ ቤት አለ እቃዋን እዛ ታስቀምጣለች ስትወጣም እዛ ታርፋለች ብር ግን የቤት ኪራይ አይቀበልም ምግቡ እራሱ ነው የሚችላቸው እንደ ልብ ባይገኝም ዶሮ እሩዝ አይጠፋም ደሞ አንድ ቤት እረጅም ጊዜ ነው የምትሰራው ጎበዝ ናት አሁን ወደሀገር ገብታለች በቃኝ ብላ ኩየት ነው

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq Před 7 měsíci

      ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012አዎ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ለረዳው ከኮንትራት ቤት 100% ጠፍቶ መስራት ተስማምቶኛል!!! ኮንትራት መቃጠል!!!

  • @luluethio
    @luluethio Před 7 měsíci +3

    ግን ሊረሳ የማይገባዉ ብዙ ደጋግ አረቦች አሉ ሁሉም ክፉ አደሉም ብዙ ደጋጎች አሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @mr_amanuel.
    @mr_amanuel. Před 7 měsíci +23

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ::

  • @eyutube7776
    @eyutube7776 Před 7 měsíci +21

    እውነት ነው ጅዳም ስራ የለም ሰው ግን አይሰማም አትምጡ ሲባሉ እየመጡ ይሄው ስራ ሳይገቡ አራት ወር ከዛም በላይ የተቀመጡ አሉ ስለዚህ አትምጡ እመንገድ የትም በረሀ ላይ አትቅሩ በፈጠራችሁ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před 7 měsíci +7

    ከዚህ ሁሉ ሰቀቀን እደኔ ከኩትራት ቤት አለመውጣት ሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 7 měsíci +14

    እሼ መሌን የምትዉዱ 🥰🥰

  • @youtubechanal6014
    @youtubechanal6014 Před 6 měsíci +3

    አሹ የኔን ማዳም በምን ቃል ልግለፂት❤እጂግ በጣም መልካም ሰዉ መልካም አረብ መልካም እህት እናት ሁሉም ነገር ናት የምር🌏🙏☝

  • @Lguama
    @Lguama Před 7 měsíci +8

    ለኛ ለሳኡዲወች ማን ይጩህልን ድንገት በብሀር እህት ወንድም ያክስት ያጎት ልጅ ይመጣሉ ደሞ ሰርግ ይመስል ተቀጣጥረው 12 ሽ ሪያል ለአንድ ሰው ያስፈልጋል እኛ እጃችን ላይ ላይኖር ይችላል ልጃችን ሲሞት ዝም ትያለሽ እያሉ ያለቅሳሎ ተገኝቶ ተከፈልንም በመጡ በወር ሊያዙ ይችላሉ ኡኡኡኡ ድንበር ላይ ብዙ እየሞቱ ነው ስንቱ ቀለጠ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Před 7 měsíci +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሀረብ ሀገር ያምኖሩትን እህቶቻችን ጌታ ይጠብቃቻው በጣም ነው የምያሰዝነሉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v Před 7 měsíci +2

    እኔ ዱባይ ነኝ የእውነት ስራ እሚባል የለም እህቶቸ ስንት ወር ያለስራ የተቀመጡ አሉ ባላችሁበት ፅኑ አይዟችሁ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 7 měsíci +11

    አይ ስደት ብቻ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን እኔም አስቤዛ እየገዛሁ ነው ምሮረው በጣም ስልችት ነው ያለኝ

  • @user-ep1uy8gd1q
    @user-ep1uy8gd1q Před 7 měsíci +8

    እሼ እባክክ ለ ለይላ ድምፅ ሁን ስንረባረብ ታሪክ መስራት እንችላለን

  • @zuzu4827
    @zuzu4827 Před 7 měsíci +27

    ከመጥፋት ሞት ይቀላል ያየ ነዉ የሚያዉቀዉ😭😭😭

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Před 7 měsíci +9

      ምነው እኛ ጠፍተን ነው ምንሰራው ግን ብሩ ፈልገን እንቆያለን እንጂ በበኩሌ ምንም ችግር አልገጠመኝም አልሃምዱሊላህ ጓደኞቼ ም ጭምር

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 7 měsíci +6

      እኔ የተለወጥኩት ጠፍቼ ከሰራሁ በኃላ ነው የተለወጥኩት

    • @FatySam
      @FatySam Před 7 měsíci +4

      ምነው አካበዲሽ ሞት እሚያስመኝ ምን ኑሮነው ሁላችንም ጠፉተን ነው የምሰራው አልሀምዱሊላህ ምንም ገጥሞን አያቅ ስራ ካልተመቸንም እቀይራል

    • @user-kt1nv9it3y
      @user-kt1nv9it3y Před 7 měsíci +3

      መጥፎ ነገር ካጋጠማት ብትል ምን አለበት እኔ ለራሴ በጣም ነው እምጠላው ከባድ ቁስል ሰጦኝ አልፏል

    • @zuzu4827
      @zuzu4827 Před 7 měsíci

      @@FatySam ስለራሤ ነዉ ነዉ ያወራሁት ስላንች አላወራሁ አትቀባጥሪ

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 7 měsíci +20

    ስደትን የሚያውቀውና የሚረዳው ያየው ብቻ ነው ስንት ችግር እንዳለ 😢😢

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před 7 měsíci +3

    ስደትን የቀመሠው ብቻ ነው የሚያውቀው አላህ ስላለን አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታየ ።የተሰደድነው በሙሉ ብዙ ነገር አለብን

  • @Efrem326
    @Efrem326 Před 7 měsíci +5

    አልሃምዱሊላህ 4አመቴን ያዝኩ 1ቤት ጠፍቸ እየሠራሁ ኢጃዛ መንጃዛ ሣልል ለወደፊቱም ኢንሻ አላህ 😥😥😥

    • @shebrstotaw126
      @shebrstotaw126 Před 7 měsíci +2

      መንጃዛ ጎበዝ😂😂

    • @shebrstotaw126
      @shebrstotaw126 Před 7 měsíci +1

      እኔም 7 አመቴ

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před 7 měsíci +1

      😂😂

    • @Efrem326
      @Efrem326 Před 7 měsíci

      @@shebrstotaw126 አዎ ምክንያቱም እንደወጣሁ በጣም ሚያሥጠላ ነገር አየሁ ኢጃዛ ቤት አላህንም ለመንኩት ቋሚ ስራ ስጠኝ ብየ አልሃምዱሊላህ

  • @lubabageto6117
    @lubabageto6117 Před 7 měsíci +20

    አሸቱ ካላህ በታቺ ለለኢላ ድምጢ ሁናት

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Před 7 měsíci +9

    እሼ የባለፈዋ ባለታሪክ ክፍል ሁለት የለም 👍👍

  • @user-rq3jc6dh5l
    @user-rq3jc6dh5l Před 7 měsíci +4

    እኔስ ዱባይ ነኝ ሰባት አመቴ ኮተራት ነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @user-kt1nv9it3y
    @user-kt1nv9it3y Před 7 měsíci +6

    ወይ ሳውዲ እና ዱባይ ሰላማችሁ ይብዛ በተለይ ሳውዲ የጠፋው ይበዛል እኮ ❤❤

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 7 měsíci +1

      ክክክ አዎ በትክክል ሲቀጠርም ያለውና የሌለው ብሩ አይለያይም

  • @senai974
    @senai974 Před 6 měsíci +1

    ሰንት መከራ አሳልፋን አኛ የአረብ ሐገር የምንሰራው እና ቤተሰብ እምረዳዉ አነደዛም ሖኖ በታማኝነት የምናስቀምጠው ብራችን 😢ያጠፍብናል

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před 7 měsíci +12

    አደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣህ አሼ
    እርጉዝ ነኝ ለይኩኝ😊

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 7 měsíci +5

    እሺ ጻጉር ቤት የሚሰራው ክፍል 2ልቀቁልን 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @himanot403
    @himanot403 Před 7 měsíci +5

    ወይ እረእኔሰ ብሬን ጨረሰሁት እባክህ ጠቅላያችን ኒት ልቀቅልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኔ እሸ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @agarit4416
    @agarit4416 Před 7 měsíci +10

    እሸ፡የሰዉ፡ሀገር፡መረረኛ፡ሀገራችን፡መግባት፡ተሳቀቅን፡ለሀግርችን፡ሰላም፡

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před 7 měsíci

      እሰው ፣አገር ከሙሞት፣አገራችን ፣ገብተን፣ብንሞት፣ይሻላል 😢

    • @embetigermaa524
      @embetigermaa524 Před 7 měsíci

      Ewnti yeulchinim chinketi agerchini selami eyasasebeni

  • @user-zq4iy2cc2r
    @user-zq4iy2cc2r Před 7 měsíci +6

    ወይ የሰው ልጅ መከራው እሼ ልክ አደሳ ሳውዲ የነበርኩ ከነሱ ጠፌቼ አሁን አሜሪካ ኖሬ ልጆቼን አምጥቼ እረ ስቱን ነግሬ አያልቅም ነገር ግን ቁጭ ብላ ስታወራ ቀላል ይመስላል በእግዚአብሔር ሐይል ታልፎ ዛሬ ልጆቼን በአሜሪካ ሁለት ልጅ አስመርቃለው ትቻቼው ለ8አመት በመ ለየት የወለደ ይወቀው

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 7 měsíci +1

      እኔ 10 አመት ሳኡዲ ተመችቶኛል እስካሁን ምንም አላጋጠመኝም ጠፍቼ ነው የምሰራው

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 7 měsíci +6

    አረ አረቦች ይሻላሉ ደንብን አድርጌ ነው እምለው ከኛ ኢትዮጲያኖች ጋር ከመጋፈጥ።😢😢😢

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Před 7 měsíci

      እሚያወራቱ ችግሩን. ብቻ ነዉ እንጂ ስንቱን ከችግር አወጡ ስበብሆነዉ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 7 měsíci

      ትክክል ከእኛ የማይሻ በአለም ላይ የለም እንኳን አረቡቹ የእኛ የሰው ኩላሊት የሚበላ የሰው ጭራቅ አለ አይደል

    • @kadoos4696
      @kadoos4696 Před 7 měsíci

      በጣም

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 7 měsíci +2

    አየ ስደት ስንቱን አሳየን አስተማረን😢😢እኔ ጠለብ ነኝ ወገቤ እስኪቆጨቆጭ ነው የምሰራው አስቤዛም በራሴ ደመዎዝ ነው የምገዛው ስባሪ ሳቲም ትርፍ አላውቅም ልጥፋ እልና ችግር ቢገጥመኝስ ብየ ሁሉን ችየ አለሁ😢😢😢 በመብርሀን እርዳታ ሁሉም ያልፋል በሚል ተስፋ በፀሎት በዱአ አስቡኝ የኔ ውዶች❤❤

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 Před 7 měsíci

      አይዞሽ ይሄም ያልፋል በርችልኝ በፍፁም እንዳትወጪ

  • @afo5830
    @afo5830 Před 7 měsíci +4

    የነፃነት ምድር በይሩትዪ እሙሙሙሙሙአአአአአ🇱🇧🇱🇧ምንም ድሀ ብትሆን ምንም መጥፎ ሰዎች ቢኖሩባት ግን ነፃነቱ👍👍👍👍

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 7 měsíci +11

    ስደት አለም ስንኖር ደልቶን ይመሥላቸዋል ስት ፈተና ስቃይ አለፈን ነዉ እዚህ የደረስንዉ 😢😢 ስደት ማለት የስቃይ ህይዎት ነዉ

    • @hanahana-kr9bo
      @hanahana-kr9bo Před 7 měsíci

      መቸ ይመስላቸዋል ኢትዮጲያን ያሉትማ ብር ላኪ ብቻ ነዉ የሚያውቁት እኛ እድሜያችንን ውበታችንን ጉልበታችንን ጤናችንንን ደስታችንን የተነጠቅን መሆናችንን ማን ተረዳን እንደኛ ባለም ላይ እዉነት ከተወራ ጀግና አለዴ

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Před 7 měsíci +11

    ይህ ሂይወት ብዙዎቻችን የቀምስነው ነው የሰው ሀገር ሂይወት😢

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Před 7 měsíci +1

    እኔ አምስት አመቴ ነው ብሬ ብዙም ባይሆን በፈለኩት እንድልክ ፈቀደችልኝ. ያው ምንምቢሆን የሰውቤት የሰው ቢሆንም መጨርሻውን ያሳምርልኝ ምርጥ ባይባሉም ክፉአይባሉም ሳውዲ ነኝ ውጭ እያሉኝ ነበርግን እቢአልኩ ይመስገነው ምንም ከነሱ ያነሰ አልሆንኩም. ብዙነገሬን እያስተካከልኩ ነው

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Před 7 měsíci +1

    ቤሩትዬዬዬዬ❤❤❤❤ ቁምጣ ተለብሶ የሚዛርበት ሀገር ነዉ ነፃነቱ ኡፍፍፍ ግን አንዳንድ ሀበሾች አሉ መርዛም በኛ የሚኖሩ የምር እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም ባሰጠፋሸኝ ልጅ ክፍ ታሰቦብኝ ነበር እግዚአብሔር አሰመለጠኝ ተመሰገን

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 7 měsíci +1

    አይስደት ለዚሁሉ ተጠያቂ ያገራችን መግስት የዜጎችን አላፊነት አለመዉሰዱ ነዉ አይየሰዉ ልጅ ፈተና

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 Před 7 měsíci +1

    የመኒወች ችጋራም ናቸው ውይ እኔ የጠፍሁበት አጋጣሚ በጣም ይገርማል😢😢 የሶስት ወር ደመወዝ ትቸ ነው የወጣሁት

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před 7 měsíci +5

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ዋው የሁለተኛዋ ልጅ ሀሳብ እና ትንተና እጅግ ይማርካል ወላሂ ተባረኪ የኔ ማር ደስ ስትል❤❤

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ 7 አመት ሆነኝ መልካም ናቸው መጥፋት አለስብም ሌላው ይቅርና ሲቆጡኝ አለቅሳለሁ አሁን ግን ጓድኛዬ ጠፍታ ነው እምትሰራው ስራ ከፈታች ሁለት አመቷ ነው ትወጣለች ትገባለች በቃ አሁን ጭራሽ ስራ አጥታ ቁጭ ብላለች ልንሰራ ወጥቶ ስራ መጥፋቱ😢😢😢😢

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah971 Před 7 měsíci +25

    አይ ሳኡድ ግንኮ ከሌላ ሀገር ትለያለች ❤

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 Před 7 měsíci +1

      በጣም ማርያምንን ይለያሉ ❤

    • @Alhamlilah971
      @Alhamlilah971 Před 7 měsíci

      ​@@biruketawitkefelegn8010እኔ እኮ እተመላጎጥኩኝ ነው እምሰራው

    • @selimtube404
      @selimtube404 Před 7 měsíci +3

      አይ ወላህ አልሀምዱሊላህ የንጀራ እናታችን ሳኡድየ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 7 měsíci +2

      እኔም ትለያለች አይገልፀውም ሳኡዲ አስር አመቴ ኳተር የሚባል መጥፎ ነው የሰፈሬን ልጅ ራሱ ሊገሉዋት አመለጠች አሁን ጠፍታ ትሰራለች

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 7 měsíci +3

      ሳውዲዎች የዋህና አላህን ይፈራሉ

  • @user-kx8nt7fi9q
    @user-kx8nt7fi9q Před 7 měsíci +22

    ወላሂ ዱባይ ላይ ከሀበሻ አረቦቹ አስር እጥፍ እጥፍ ይሻላሉ😢

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před měsícem

    የአርብ ሀገር ኑሮ ከባድ ነው ብቻ ተመሰገን ሀገር ያሉትም አይርዱንም 😢 ተመሰገን ነው ጠለብ ቤት ከባድ ነው የደርሰበት ያውቀዋል 😢ሰለ ሁሉም ነገር ከብር ለመድሀኒያለም🙏

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Před 7 měsíci +1

    እረ ብዙ ጉድ ነው ያለው ጠፍተክ ስትሰራ ዱባይም ስራ የለም አመት ሁለት አመት ስራ ፈተው የተቀመጡ ብዙ ልጆች አሉ በጣም ስቃይ ነው ሁሉም ሀረብ ሀገር ላይ ስቃይ ነው ስደት ቀን አውጣለት ቢሮ የሚከፍቱ ሰዎች እኛን ለመጥቀም ይመስላል እውነቶን ነው ስራ የለም በጣም ስቃይ ነው በአሁን ሰአት መዳሞችም በአሁን ሰአት ደሞዝ መክፈል እያቃታቸው ነው😢

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Před 7 měsíci

    የኛ ሥደተኞች እኮ ፈተና ነዉ አዉ ሀበሻ ከባዲ ነን ሁሉም ባይሆኑ አሉ መቸም ካቅም በላይ ካልሆነ አሁንም አትጥፉ እህቶቸ እኔም ጠፍቸ አይቸዋለዉ 1000 ሺ ደረሀም ወይም እርያል ይበቃል ኩትራት ቤት

  • @kon1067
    @kon1067 Před 7 měsíci +2

    እጣ ፈንታ ነው
    እንደመጣሁ ነው የጠፍሁት አላሀምዱሊላህ ሰላምነው

  • @MeryTdey
    @MeryTdey Před 10 dny

    ዱባይ❤❤3አመቴ ከጠፋሁ አግዚአብሔር ይመስገን ምንም አልገጠመኝም ለወደፊቱ ፈጣረ ያቃል

  • @zedesha
    @zedesha Před 7 měsíci +1

    ዉይ ኢንባሲ አላለችም ገርጀሌ የየትም አገር ኢንባሢ ለሀበሻልጆች ጥቅምየለዉም ሲቀጥል ኤጀንሲነን ባዮች ራሱ ስንት ሰዉ እንደሚያሠቃዩ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Před 7 měsíci

    የመኒዎች እግዚያብሔር የረገማቸው እኔም ከእነሱ ቤት ጠፍቼ ነው ሁለት አመት ብዬ መጥቼ ይህው ዛሬ ዱባይ ላይ 8 አመት ሞላኝ የመኒዎች የተረገሙ ናቸው

  • @sebl62
    @sebl62 Před 7 měsíci +1

    ስደትን ለማንም አልመኘውም ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ብዬ የሆዴን ላውራችሁ ብቻ በፅለት አስቡኝ አልፎ እዳወራው ብቻ ሆድ ይፍጀው 😢😢😢

  • @aliyachannel
    @aliyachannel Před 7 měsíci +1

    እኔ ጠፍቼ ነወ ምሰራው በወዶቹም ሆነ በአርብ ምንም የደርሰብኝ ችግር የለም አላሀም ዱሪላ ሁሉም አድ አደለም 😢❤ አባቴ ሳላየው ሞተብኝ እጂ እናቴም ካየሃት ቆየሁ ችግሬ እሱ ቢቻ ነወ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube Před měsícem

    ሃረርብሀገር እጉንታ ከበርን በጣም ቆንጆ ነው ከኢትዮጵያ ይሻላል

  • @fikiryebeletale6845
    @fikiryebeletale6845 Před 7 měsíci +4

    ለመኖር በህይወት ለመቆየት ብቻ አውቀነው የጠፋንም አለን 😭

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 Před 7 měsíci

    እሽ የለይላን ጉዳይ ሣሠማ ቀርተህ ነው ግን ዝም ያልከው ማለቴ በሞት ፍርዲ የተፈረደባትን እሸ ፕሊሥ ዲምፅ ሁንላት ይህን እምልህ መልካም ሥራወችን ሥለምሠራ ብየ ነው

  • @user-kr7jp3rs9q
    @user-kr7jp3rs9q Před 6 měsíci +1

    ፍትህ በእስር ቤት ለምትሰቃየው የሞት ፍርድ ለተፈረደባት ለይላ ኑርሰቦ ከሞት እናድናት ሰበብ እንሁን😢😢😢😢

  • @umumeriyem
    @umumeriyem Před 7 měsíci +3

    እሸቱ ለለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁን እስኪ ከሞት እንታደጋት

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa Před 7 měsíci +10

    አሸ ለይላ ድምፁ ሁንላት ቀኑ እያለቀባት ናው

  • @makdasstesfaye1143
    @makdasstesfaye1143 Před 7 měsíci +4

    የመዳም ቅመሞች የተባልነዉ በምክንኛት ነዉ ጀግና ነሽ😘😘😘

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 Před 7 měsíci

    ሳኡዲየ እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔ ከጠፋው 11 አመቴ ነው ግን አንድ ቀን ተሳቅቄ አላውቅም ተመስገን ሃኪቤት ለራሱ አንድ ቀን እኔና ጓደኛ በከሰል ታፍነን በነፃ ነው የታከምነው የመንግስት ሃኪም ቤት ለዛውም አስሬ እየጠየቁን አዛቹ እያሉ ነርሰቹ ሃኪመቹ በጣም ነው የተከባከቡን