የእኛ ቀናት #95 ሰው ታገተ ብለሽ እኔን አታግቺኝ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • እንደ ወላጅ ብንሰማችሁም እንደ ልጅም ስሙን!
    • ኢንተርቪው #3 በቅዱስ ሙሉጌታ In... ቅዱስ እኔን ኢንተርቪው አድርጎኝ ነበር::

Komentáře • 853

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  Před rokem +79

    czcams.com/video/yGvoHcaxh9Y/video.htmlfeature=shared ቅዱስ እኔን ኢንተርቪው አድርጎኝ ነበር::

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 Před rokem +2

      ገንዬ እንኳን አደረሳቹ ልጆችሽን በጣም ወዳቸዋለው ሁሉንም መክሊቷንና ቅዱሴ በጣም ነው ሞር ምወዳቸው ሞር ደሞ ቅዱሴ ዝብሎ ነው የሚያሰሰቀኝ አይ ቅዱሴ❤❤❤❤ብቻ ተባረኩልኝ አመት አመት ያድርሳችሁ❤❤❤❤

    • @estub45
      @estub45 Před rokem +1

      ❤❤❤❤የምወድሽ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 11 měsíci

      ወንድምሽ ምንላይ ደረሠ አሁን እንዳዲሥእያየሁት ነበር ግን በጣም አዘንኩ ግንአገሬ ምንላይነች

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +449

    ቅዱስ ወንድም አለም እባክህን ወደመንፈሳዊይው ትኩረት አድርግ ምክንያቱም ትተርፋለህም ታተርፋለህም ድምጽሕ በጣም ያምራል ስትዘምር አንደኛ በእውነት ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ያክብርህ መልካሙን መንገድ ይምራሕ የወጣትነት እድሜሕን ይባርክልሕ ክፉውን ያርቅልሕ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለይህ አትለየን ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ

    • @mihretwelday8288
      @mihretwelday8288 Před rokem +4

      Don't follow the Majority follow the Right! Emibal ale

    • @melesesisay6620
      @melesesisay6620 Před rokem +4

      Ya asasafesh senaserat lasaw yalash qananat malkam megotesh hulum nager batam das yeal Tabarake batam das yelal

    • @YasminYodet-uj4jx
      @YasminYodet-uj4jx Před rokem +6

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳው

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @tigistgirma3975
      @tigistgirma3975 Před rokem +1

      Wow wow

  • @tube-wg4po
    @tube-wg4po Před rokem +282

    5ኛ አባትየዉ ይቅረብልን ገኒ ሰምተሻል ከእናተ የምናማረዉ ይኖራል !! ለምሳሌ በኣካል ተለያይተቹሁ ግን አንድነታቹሁ ❤

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 Před rokem +191

    ቅዱስየ ዘፈንን ተው መዝሙር አዘውትር በተሰጠህ ፅጋ እግዚአብሔር አምላክህን አገልግልበት ❤በተረፈ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Před rokem +210

    የዓመቱ ምርጥ እናት መሸለም አለባ ❤❤❤

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 Před rokem +87

    ምርጥ እናት በነፃነት እና በፍቅር የታጀበ እናትነት ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድድ ነው እማረጋችሁ ።

  • @fikirtewoldegebriel3126
    @fikirtewoldegebriel3126 Před rokem +25

    የዚህን ቤተሰብ አሰተዳደግ የሚገርም ነው ልጆቹ ያላቸው ነጻነት በዚህ እድሜያቸው የፈለጉትን መናገርና ማሥሰረዳት የመቻል አቅም የአሰተዳደግ ውጤት ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +60

    ምርጥ እናት ምርጥ ልጆች ጌታ በፍቅር በ ሰላም ያኑራቹ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před rokem +56

    ቅዱስ ውስጤ ነው ስርአቱ ለእናት አባቱ ያለው ክብር❤❤❤በርታ አስተዋይ

  • @Hanag-ot1jq
    @Hanag-ot1jq Před rokem +18

    ቅዱስየ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ገኒ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥሽ አስለቀስኝ የኔ ጌታ ታድለሺ 🥲🥲🥲♥️

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 Před rokem +29

    ቅዱስዬ በጣም ነው እምወድህ ❤በዚሁ ያጽናህ ለትልቅ ቁምነገር ያብቃህ የእኔ ውድ 😘😘🥰

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +10

    ቅዱሴ በጣም እወድሀለው የኔ ውድ ወንድም እባክህ❤😭😭😭በዝማሬ አምላክህን አመስገን😭😭😭😭😭😭

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před rokem +9

    የኔ ጌታ ልክ ነህ ሁሊ ለምን የሚል ሰው ምክንያት የሚጠይቅ በጣም አይምሮ ሰፊ ነው የሚሆነው:: ተባረክ ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @robiabenu6465
    @robiabenu6465 Před rokem +12

    ቅዱስዬ ልጅነትህ አስተዋይነትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሁንም በጥበብ እና በ ሞገስ ያሳድግህ ❤❤❤❤

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Před 11 měsíci +1

    ገኒ የዚ ሁሉ የልጆችሽ ስነስራአት አስተዋይነት ያባታቸዉ ያላቸዉ ፍቅር ኢሄ ሁሉ ያቺ አስተዋፆ ነዉ ጀግና እናቶች ነሽ በዉስጥሽ ብዙ የታፈኑ ቁስሎች ሊኖሩሽ ይችላሉ ይህ ሁሉ ችለሽ አምቀሽ ልጆችሽ አባታቸዉ እዲወዱ እዲያከብሩ አርገሽ አሳድገሻቸዋለሽ በእዉነት ልዩ ጀግና እናት ነሽ የብዙዉ ኢ/ያ እናቶች ምሳሌ የምትሆኚ ሴት ነሽ እናም አድ ነገር የምለምንሽ እዴት ሎጆቻችን በጥሩ መገድ መቅረፅ ማነፅ ማሳደግ እችላለን የሚል ፕሮግራም ስርልን

  • @sanamafthama1585
    @sanamafthama1585 Před rokem +13

    ❤❤❤❤ በጣም ደስስስስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ቅዱስ ግን በተሰህ ጸጋ መዝሙር ዘምረበት እግዚአብሔር አምላክህን አመስግነበት ዘፈን እግዚአብሔር አምላክን ያስደስትም። ዘምር እሽ ወንድም

  • @user-yf1ld5vk5r
    @user-yf1ld5vk5r Před rokem +9

    ታድለሽ ሁሉም ልጁን እንዳቺ ቢያሳድግ ሀገራቸዉ በደብ ይመራሉ በርቺ

  • @kabetube
    @kabetube Před rokem +20

    ዋውምርጥቤተሰብ ልጆችሺ ላባታቸው ክብርፋቅርእድኖራቸው ያደረግሺውአችነሺ ክብር ይገባታል ገኒምርጥእናት

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před rokem +14

    ምርጥ ቤተሰብ ጀግና እናት አሳቢ እናት ለአባታቸዉ ያላቸዉ ፍቅር ይለያል ❤❤❤❤

  • @titits9047
    @titits9047 Před rokem +15

    አቤት መታደል ምርጥ እናት ምርጥ ልጅ ❤❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 9 měsíci +1

    i used to sing this amazing mezmuer on my down times
    It has so much relief God bless 🙏🙏🙏🙏Zerife🎉🎉🎉
    Thanks God you help me A lot
    አለልኝ አባቴ
    አለልኝ ጌታየ
    ዛሬ ሌላ ሆኖ ቢከፋም ዘመኑ
    አልተለየም ከኔ ጌታ በማዳኑ
    🙏🙏🙏🙏በዚህ ድምፅ ለእግዚአብሔር ዘምር እንዳትዘፍን:🙏🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +26

    ምርጥ family መጭው ዘመን የሠላም የጤና የአንድነት ይሁንልን❤❤❤❤

  • @user-ej7bo6xy5i
    @user-ej7bo6xy5i Před rokem +28

    ይመለሥልን የሚል እጅ ያዉጣ🤣🤣ፍቅር ይዞት ያቃል የሚለዉ ጥያቄ🤣

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Před rokem +7

    ማሻአላህ ምርጥ እናት ደግሞ አላህ አደብ ያላቸው ልጆች አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹

  • @user-hb6qg1mm8qmulu
    @user-hb6qg1mm8qmulu Před 3 měsíci +1

    በስማአብ ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር እናት እና ልጅ❤❤

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t Před rokem +33

    አባታቸው ይቅርብ የምትሉ ላይክ ግጩኝ👍👍👍

  • @ShemimaKedir
    @ShemimaKedir Před rokem +6

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ማሻአላህ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ደሞ አንቺ ገኒ ነሽ እና በጣም ነው የምወዳቹ ለናተ የምመኘው እረዥም ዕድሜ እና ቀጥተኛውን መንገድ የሆነውን እስልምና ነው አላህ ይጠብቃቹ ውድድ ነው ማረጋቹ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před rokem +14

    ዋው ምርጥ ቤተሰብ ሰላም ፍቅር ይስጣችሁ ቅዱስ ድምጽህ ገራሚ ነው

  • @getbee6361
    @getbee6361 Před 11 měsíci +4

    ቅዱስ እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ እርሱን በማመስገን ዘመንህ ይለቅ። ዘፈን ይቅርብህ

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Před rokem +1

    ከገነት ትልቁ እና የሚወደው ማንነቷ ለልጆች ስለ አባታቸው ክፋት ማንም ሴቶች እንደሚያደርጉት ሁሉ አትናገርም ተባረኪ፤ልጆቿን ፍሪደም ስትሰጥ በልክ እንደ ጓደኛ አቅርባ እንደ እሩቅ ሰው ሆና ሳያት ልዩ ጥበብ ያላት ሴት ጀግና ናት ለእኔ ብዙ ለልጅ የማይነገር ህመም እያለባት ችላ ነው ምታሳድጋችሁ ቅዱስዬ እናንተም ብሩኮች ናቸሁ፤መልካም አዲስ አመት ሀገራቸነን ሰላም ያድርግል ጦርነቱ የንሮው ውድነት ሁሉ የሚወገድበት የሁንልን አቦ፤እኔም እናቴ በጦርነቱ ቀጠና ውስጥ ባለ ሀገር ነው ያለችው ፤እናንተን ሳይ እሷ ናት ትዝ ያለችኝ እኔ ለእንጀራ ትንሽ እርቄ ነው ያለሁት፡፡

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před rokem +15

    ቅዱስዬ ቅዱስን የመሰለ ስም ይዘህማ በዝማሬ አገልግልን በገኒዬ አትዝፈን ወድሜ እርጋታህ ስብእናህ በጣም ደስ ይላል

  • @noone876-d4o
    @noone876-d4o Před rokem +1

    የምር በጣም ደስ ትላላችሁ የእኔም እናት እንደዚህ ነች በነፃነት ነው ምታወራን እና ምትመክረን እና Free ናት በጣም………እኔም ቤት ታላቅ ነኝ እንደመክሊት አይነት እህት ነኝ ብዬ አስባለሁ ግን ብዙ ይቀረኛል ግን በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před rokem +10

    ወንድሜ ቅዱስ የሚባል ስም ይዘህ ዘፈን ያስደስተኛን አትበል መዝሙር ዘምር ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz Před rokem +15

    5ኛ ላይ አባታቸው ይቅረብልን በኡነት❤

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Před rokem +1

    ቅዱስ በእውነት በድምፁህ ፈጣሪንአመስግንበትዝማሬመላእክትንያሠማልን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +16

    ቅዱሴ የኔ ቆንጆ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ ለወንድሞችህ እና ለህትህ መከታ ሁን ለእናትህ ማረፊያ ሁን 🥰ደግሞ መንፈሳዊ ሕይወትህ ላይ ጠንካራ ሁን በተሰጠህ ድምፅ ለእግዚአብሔር አዜምለት 🙏🥰

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Před rokem +5

    ለብዙ ሰው ተምሳሌት በተለይ ቤተሰብ ለመመስረት ላሰቡ ሰወች ድንቅ እናት ፡እናትነትን በተግባር ያሳየሽ በእውነት ቃል የለኝም ላንች በቃ የእውነት እናት ነሽ
    በስዴት ያለን በሰላም ለሃገራችን ያብቃል ኢትዮጲያ ሰላሟ ይመለስ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před rokem +6

    ወይኔ ድምፁ በአዛኝቷ በዚህ ድምጽ እንድትዘምር እንጅ እንዳትዘፍን መድሃኒያለም ይርዳህ ቅዱሴ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem +16

    ወይይይ ገኒዬ አሰቂኝ አስተማሪ ናችሁ አቦ ሁለቱም የፍቅርን ጉዳይ አልመለሱም 🤣🤣🤣

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 Před rokem

      ገና ልጆች ናቸው የመመለስ ግዴታ የለባቸውም እሷም እንዲመለሱ ሳይሆን ዝም ብላ ለፈን የምጠይቀው 😅😅

    • @Lenaebrahim8583
      @Lenaebrahim8583 Před rokem

      @@sarahusen8675 ዴግ💚😀😀

  • @meronkura546
    @meronkura546 Před rokem +14

    ገንዬ አ5 ተኛ አባታቸው ብቀርብልን ደስ እለናል

  • @amenumarkon6839
    @amenumarkon6839 Před rokem +5

    ገንዬ ትግስትም ትጠየቅ 5, I know she is part of this family.

  • @FgjjHsgf-dd3uz
    @FgjjHsgf-dd3uz Před rokem +38

    የገኒ ቤተሠብ ምርጥ ቤተሰብ ለብዙ አርያ የምትሆኑ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @najathnajath5109
    @najathnajath5109 Před rokem +21

    ፈታ ያለች እናት❤❤❤

  • @muawez
    @muawez Před rokem +5

    ድንቃ ድንቅ ለይ መመዝገብ አለበት እቺ እናት የምር የምትለው ❤👈

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem

    ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ጀግና እናት ነሽ በርቺ ዘፈን መውደድ ትተህ መዝሙር ይሁን ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይገባም ተመለሱ ንስሃ ግቡ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል እባካችሁ ተመለሱ ምርጫህን አስተካክል አዳኝ ኢየሱስ ነው አትደበላልቅ
    Love you may GOD richly bless you all

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 Před rokem +4

    ፈጣሪ ልጅ ከሰጠኝ የገኒ አይነት እናት መሆን ነው የምፈልገው ❤ አቦ ፈጣሪ ሁሉንም ሃሳባችሁን ያሳካላችሁ🎉

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před rokem +3

    ❤የማይዝግ ውበት ማሻ አላህ የፈጠረሽ ጠቢብ ጥራት ይገባው ❤ ቆጆ ነሽ እድሜ ከጤና❤

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem +14

    😢አይ እናት ኑሪላቸዉ 😢😢

  • @Hail-gj8uj
    @Hail-gj8uj Před rokem +1

    ምርጥ ያመቱ እናት ትሸለም ለኔጀግናዬነሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kb5cf3ji9y
    @user-kb5cf3ji9y Před rokem +5

    ደስ ስትሉ እኔም እናቴ እዳንች ጀግና ናት እራሷን ትታ ነው እኛን በምርጥ ማንነት ያሳደገችነ😢ናፍቃኝ አለች ስደት ላይ ነኝ እኔ አላህ በሰም ያገናኘኝ

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 Před rokem +2

    ዘፈኑ እኔን አስለቅሶኛል 😢😢😢ገኒ ምርጥ እናት እድሜ ይስጥሽ ቃል የለኝም ላንቺ በብዙ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @susuhabeshawit7103
    @susuhabeshawit7103 Před rokem

    ጊኒየ አንቺ የናትነት ጥግ በጣም ነው እምወድሽ ስለናንተ family ኮሜንት ማድረግ እፈልግና እንዴዚህ ብል ይገልፃቸው ይሆን እንዴዚህስ ብል እያልኩ ቃላቶች ስመርጥ እሚገልፅልኝ ቃላት ሳጣ እተወው አለው ❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +3

    ቅዱሴ ምርጥ ልጅ ደስ ስትሉ እናትና ልጅ ገንዬ አንች የተባረክሽ ነሽ መታደልሽ ጀግና እናት ነሽ

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 Před rokem +1

    ዋው! አስተሳሰብ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ!!! ገኒ ታድለሻል! አንቺም ጎበዝ እናት ነሽ!

  • @user-fc5nf5bc7h
    @user-fc5nf5bc7h Před rokem +8

    የልጆችሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před rokem +12

    ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤ ገንዬ ቅዱስን እንደ ስሙ ዘማሬ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር ከቻልሽ መንፈሳዊ ትምህርቶች ብቻስተምራቸው

  • @kalyimola
    @kalyimola Před rokem +1

    ገንየ ምርጥ እናት ነሺ ሁሌም ደስ እያለኝ ነው እምከታተልሺ ልጆቸን በአች መገድ ነው ማሳደግ እምፈልገው ግን አድ ነገር። ብቻ አስተካክይ ያም ልጆችሺን በመፈሳውይ አጠክሪ አቸው በተለይ ቅዱሴን ወደ ዝማሬው መንገድ እዲሄድ አበረታችው ድምፁ ያምራል ካጠፋሁ ይቅርታ❤❤❤❤

  • @uaetamssalatkfn4464
    @uaetamssalatkfn4464 Před rokem +3

    ገኒዬ በጣም ነው እምወድሽ ግን አንድ ነገር ልበልሽ በማርያም ልጅሽ ድምፁ በጣም ያምራል ይዘምርበት የእግዚአብሔር አገልጋይ ይሁን

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Před rokem +1

    ገኒየ በጣም ልዩ እናትነሽ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ጋር ይጠብቅሽ ቅዱስ እባክህ በመንፈሳዊዉ ቀጥልበት በተረፈ እወዳችኋለሁ😊😊😊😊

  • @ethiopia837
    @ethiopia837 Před 11 měsíci

    ገኒ በጣም ከምወዳቸው የሴት አርቲስቶች ለኔ አንደኛ ነሽ ከዚ በፊት ወቅቱን ማስታወስ አልፈልግም ግን ታመሽ በነበርሽበት ስአት የእዉነት በጣም አዝኘ ነበር ከዛ በሗላ ለዚ በቅተሽ ሳይሽ የእዉነት ደስ ብሎኛል ባጋጣሚ ደሞ እግዚአብሔር አንችን በአካል የማግኘቱ አጋጣሚ አዘጋጅቶልኝ ወሎ ሰፈር ዶክተር ፊሽ አሳ ቤቱ ጋ መጥተሽ ነበር እና በአካል ያየወሽ ቀን የተሰማኝ ደስታ ልነግርሽ እወዳለሁ ስጠቀልል እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 Před 10 měsíci

    ቅዱስና መክሊት የእድሜ ልዩነት ቢኖራቸውም ከሴትና ከወንድ በማገናዘብና አስተዋይ በመሆን ሴት ልጅ ከወንድ ምን ያህል እጥፍ እንደምትበልጥ አስተውያለሁ ግን ሁላችሁም በጣም አስተዋይና መልካም ቤተሰቦች ናችሁ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +14

    ምርጥ ቤተሰብ ከምንም በላይ ነዉ የምወዳችሁ ገንዬ የአመቱ ምርጥ እናት መሸለም አለባት ገኒ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +46

    ቅዱስዬ በዚህ ድምፅህ እግዚአብሔር አምላክህን አመስግንበት
    2016 ዓም
    የሰላም
    የአንድነት
    የፍቅር ዘመን ያድርግልን 🙏❤😢

    • @amenyirgalem
      @amenyirgalem Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Před rokem +1

    ገኒ ልዩ እናት ነሽ ልጆችሽን ሁሉ በመልካም ስነምግባር አንጸሽ ነው ያሳደግሻቸው የምር ተባረኪ

  • @SalamSalam-iv4cy
    @SalamSalam-iv4cy Před rokem +1

    ዋው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Před rokem

    ገኒ በጣም የተባረክሽ ሴት ነሽ ከዛ ክፍ ዘመን በኃላ እንደዚህ ግበዝ ጀግና ልጅ ስላሳደግሽ ክራሁብሽ:: ቅዱስዬ በጣም ነው የምስማህ እንዴት ጎበዝ ጀግና ነህ አስተሳሰብህ ከእድሜህ በላይ ነው :: በትልቅ ብታ እንደማይህ ከእግዚአብሔርጋር እርግጠኛ ነኝ በርታ👏🏻🙏🏻👌

  • @user-ol6cj2xl3u
    @user-ol6cj2xl3u Před 10 měsíci

    ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤ ገኒ ምርጥ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ቅዱስ በጣም ጎበዝ ለምን ብሎ መጠየቅህን በጣም ነው የወደርኩልክ ለምን ብለን መጠየቅ ግድ ነው ብየ አስባለሁ ይመቻቻችሁ ❤❤❤❤

  • @user-zm4qp3bd8j
    @user-zm4qp3bd8j Před rokem

    ዘመንሽ ይላምልም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የሚገርም አስተዳደግ

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Před rokem +4

    ለቅዱስ የናቱን እንባ እንደማየት ከባድ ቅፅበት የለም ዋው ቤተሰብ ❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +3

    ገኒ ምርጥ እናት❤❤❤ቅድስዬ ❤❤❤❤ተባረክ
    ጋሽ ሙሉጌታ ምርጥ አባት መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @eseteaberra5651
    @eseteaberra5651 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር በረከትን በቤታችሁ ይኑር ቅድስ ግን ሁልጊዜም ዘምር አንደበትህ በመዝሙር ይባረክ አንደኛ የሆናችሁ ቤተሰቦች።

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv Před rokem

    ማሻአላ ተባረከላ ገኒ እሕቴ መልካም እና ጠንካራ እናት ስለሆንሽ መልካም ልጆች አሉሽ እዲለኛ ነሽ

  • @ermyasyohannes9005
    @ermyasyohannes9005 Před rokem

    ገንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሻል ምክንያቱም እነኝህን የመሰሉ አስተዋይ ልጆች ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ

  • @aynalemsolomon4905
    @aynalemsolomon4905 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል መዝሙር አዘወትር በትርፍ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ይጠብቃችሁ መልካም በዓል አገራችን ሰላም ያደርገልን

  • @aster7876
    @aster7876 Před rokem +10

    በዚህ ድምፅ መዝሙር ዘምርበት

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Před rokem +1

    ወይኔኔኔኔ ማነዉ ልጁ እንዲ እንዲሆን የማይፈልግ አሁንም እመቤቴ ትሸፍንልሽ ልጆችሽን በሙሉ ላንቺም ረዝም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @selamadugna5679
    @selamadugna5679 Před rokem

    ❤❤❤❤እንደስምክ ቅዱስ ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ኢንተርቪውን ቀልድ ወግ አዋቂ ነው እንደልጅነቱ አይደለም በዛ ላይ smart ነው ከዚ በላይ አድገክ ማየት እፈልጋለሁ ገኒን እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 Před rokem

    Amen! Amen! Egziabher yebarkeh!! Mommy zem belesh Egziabhern amesgegni Enkuan aderesachehu.🎉🎉.

  • @MesertNugse
    @MesertNugse Před rokem +1

    ቅዱሱዬ ድምፅህ በጣም ያምራል በመንፈሳው ለይ ቀጥል ታተርፍበታለህ ገንዬ ምርጥ እናት እንኳን አደርሳችሁ ለሁለትሺ 16 ከዘመን ዘመን አደርሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm Před rokem +1

    የገኒዬ ልጆች እወዳችኋለሁ በጣም ታስቀናላችው
    እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳችው መላው ቤተሰቡን❤❤

  • @user-by5fm2pc8o
    @user-by5fm2pc8o Před rokem +11

    እናቴ ባለሽበት መልካም አዲስ አመት እወድሻሎ❤ እኔ ለልጆቼ እደ ገነት ልሆንላቸዉ ዝግቹ ነኝ❤

  • @bziuybziuy9770
    @bziuybziuy9770 Před rokem +1

    እዊይ ገኒ ለልጆች ያለሽ ነገር በጣም ደስ ይላል እኔም እንዳች ነዉ የሳድጋለቸዉ ዉድድድድ እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤።

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před rokem +1

    ቂዱስ በእግዚአብሔር መዝሙር ዘምሪባት በዚህ ድምጽህ የኔ ወንድም ተባረክ ገንዬ ተድላሽ ተባራኩ ሁላችሁም 🥰❤️❤️❤️እዎድሻለው 😊🥰❤️

  • @user-yb4qn1ch4m
    @user-yb4qn1ch4m Před rokem

    እግ/ር በሞገስ በጥበብ በዕውቀት ያሳድጋቹ ምርጥ ቤተስብ ነው እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ገኒ ጥሩ እናት ነሽ እግ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @josyman8848
    @josyman8848 Před rokem

    የምርጥም ምርጥ እናት አለችኝ ምናልባት አንድ ቀን እንዳንቺ ትጠይቀኝ ይሆናል

  • @saragizaw4082
    @saragizaw4082 Před rokem

    የሚገሪም ቤተስብ ፍጣሪ ይጠብቃችው ገኒ የአመቱ ምርጥ እናት ነሽ

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 11 měsíci

    በጣም ከሚባለውበላይ መልካም እናትነሽ ገኒ በጣምነው ደስምትይው እንኳን ለልጆችሽ ለተመልካቹም የመልካም እናት አርአያነሽ በደስታ ያኑርሽ❤ከነልጆችሽ❤

  • @-mj8cn
    @-mj8cn Před rokem +14

    ከናንተ ብዙ መማር ይቻላል ❤❤❤❤

  • @user-ux5zy2to6s
    @user-ux5zy2to6s Před rokem +1

    ሰው የድካሙን ልክ ያገኛል ስለዚህ የድካምሽ ውጤት ነው ገኒ አላህ የበለጠ ያስደስትሽ በልጆችሽ❤❤❤❤

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před rokem

    የሁሉም እናት እንዲህነው የማሳብው በእውነት የራሲንም ነው የማየው እሳም ተቸግራ ነው አንተም ስትወልድ ታውቀዋለሁ

  • @user-pk7ez6fy8h
    @user-pk7ez6fy8h Před rokem +1

    Mert enat ke mertem mert lijoch allah yasdglesh yane enat epuuuuuuu ewdachewalew

  • @user-gw1gp4oe4o
    @user-gw1gp4oe4o Před rokem +1

    ገንዬዬ የእናቶች ምሳሌ ❤❤❤ለበአል ግን የትግስትን ነገር አደራ 🙏🙏🙏እንድታቀርቢልን 😢😢😢ናፍቃናለች

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991

    ገኒዬ አቤት መባረክ እግዚአብሔር በሰላም ያኑራችሁ ❤

  • @user-io2sq9ho7t
    @user-io2sq9ho7t Před rokem +1

    በማርያም ወደ መንፈሳዊ ግባ❤

  • @comceilll6490
    @comceilll6490 Před rokem +3

    አቤት ዉበተ አቤት ድምጽ❤በቤቱ ያሳድግክ ሰረአቱ ክብሩ ገኒ እረጅም አመት ኑሪ❤❤❤❤

  • @user-dw2bf1jd9e
    @user-dw2bf1jd9e Před rokem +1

    ይህን አንደበት ይዘህ አመስግንበት የኔ ጌታ

  • @AbebechFenta-en8pu
    @AbebechFenta-en8pu Před rokem +1

    ገኒ እ/ረ አብዝቶ ነዉ የባረከሽ ታድለሽ ቅዱስ ድምጽክ ያምራል ዘምርበት❤❤❤

  • @rahmatube9227
    @rahmatube9227 Před rokem +1

    በትክክል የኔ መልካም እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem

    ❤❤❤❤ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታየ ዘመን የማይሽረዉ ባለዉለታዬ❤❤❤

  • @nardoshailu288
    @nardoshailu288 Před rokem +12

    የባቢን ለማየት በጣም ነው የጓጓሁት❤❤❤❤😊