የእኛ ቀናት #96 ልጄ የሚጨነቅበትን ሚስጢር ነገሮኝ አስደነገጠኝ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2023
  • እህቴን እናትም እህትም ለማለት እቸገራለሁ።
    • ኢንተርቪው #2 በዳዊት ሙሉጌታ In... የዛሬ 3 አመት ዳዊት ኢንተርቪው አድርጎኝ ነበር::

Komentáře • 942

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  Před 10 měsíci +30

    የቅዱስን ኢንተርቪው ለማየት... czcams.com/video/AKJ5zhRxUWc/video.htmlfeature=shared

  • @tube-wg4po
    @tube-wg4po Před 10 měsíci +650

    አባትየዉ ይቅረብልን እንተርቪ ታርግልን የምትሉ 👆

  • @user-yt6hx8br1i
    @user-yt6hx8br1i Před 10 měsíci +855

    ትግስትን ታቅርብልን እሙትሉ ሉክ

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 10 měsíci +3

      ትክክል የኔም ሀሳፕ ነው

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 Před 10 měsíci +22

      ኬት አምጥታ ነዉ የምታቀርበዉ
      Move on! She doesn’t live with her anymore. That is unreasonable request. If anything, she should interview Gash Mulgeta.

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před 10 měsíci +1

      የኔም❤❤

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před 10 měsíci +2

      አይ የለች እደሆነ በቅርብ

    • @edentadesse9488
      @edentadesse9488 Před 10 měsíci +2

      They always think the world revolves around them solely!

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y Před 10 měsíci +148

    የዝህ ልጅ ንግግር እና ትልቅነት የተመቸው ቅዱስን አልፎታል በድሜ ሳይሆን በውቀት ለኔ ።👍👍👍👍

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před 10 měsíci +75

    የተመቸኝ ነገር ቢኖር ሁሉም ነገር ቁም ነገር አለው ግን ምን አይነት ባል ወይም ምን አይነት አባት መሆን ነው ምትፍልግ ስትል "ሚስቴ እኔን ስታየኝ እግዚአብሔርን እንድታመሰግን"❤❤❤❤ ሲል እንደኔ የተመቸው ቢኖር በLike አሳዩኝ❤❤❤

    • @user-nn1nz7qn5f
      @user-nn1nz7qn5f Před 10 měsíci +1

      የገኒ ልጆች የተባረኩ ናቸው እኔ እራሱ ገርሞኛል በእውነት ትልቅ ሰው እራሱ እደሱ አያስብም እኮ❤

  • @Woman544
    @Woman544 Před 10 měsíci +318

    ዳዊት ከሁሉም ልጆች ይለያል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 Před 10 měsíci +209

    ዳዊት አንተ ትለያለህ ብሩህ አእምሮ ነው ያለህ ለቤተሰብም ለሀገርህም የምትሆን ያርግህ ገኒ ድንቅ እናት ነሽ።

  • @Rose-xg2wy
    @Rose-xg2wy Před 6 měsíci +6

    ገኒ ይሄንን ልጅሽን ድጋሚ ኢንተርቪ አአርጊው🙏🙏🙏

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 10 měsíci +138

    ዳዊት የኔ ጌታ እያየንህ አደገህ እኮ በጣም ጎበዝ በሳል ልጅ ነህ በመገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልህ ገኒ ያው አንቺ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ከምንም በላይ በልጆችሽ ባርኮሻል ❤

  • @hibahub603
    @hibahub603 Před 10 měsíci +24

    ከጋኒ ቤተሰብ እሄ ልጅ ያሳዝነኛል ዝምተኛ ነገር ነው የሚመስለኝ

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Před 10 měsíci +73

    እንደው እስካሁን ከተጠየቁት ይዚ ልጅ በልጦብኛል ምክንያቱም ልጅነቱን እና የሚያወራው አነጋገር ቃላት አጠቃቀሞቹ ከበዱብኝ ከቤት ውስጥ ይሄን ልጅ ትልቅ ቦታ ላይ ጠብቀዋለው በስማአብ ልጁ በሳል እና የልጅ አዋቂ ነው ይመች 👊

  • @amhara74
    @amhara74 Před 10 měsíci +46

    ቋግሜ 5 ራሷን ገኒን አድርጉልን ልጆች😊❤❤❤❤❤❤

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Před 10 měsíci +75

    ይህ ህፃን ልጅ ያለውን ሰሙ 😮"ሚስቴ እኔን ስታይ እግዚአብሔር እንምታመሰግን እንደትሆን ነው ምሆንላት "ጌታን በጣም ነው የገረመኝ❤❤ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ ልቦናህን አስተሳሰብህን አይቀይርብክ ካሰብክበት ድረስ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ::ጊኒ 18:02 ይህ የእናተ ውጤት ነው ቤተሰቡ በሙሉ ክብር ይገባቹሃል❤❤❤የልጆችሽን ፍሬ ምታይ ያድርግሽ❤

  • @narei21
    @narei21 Před 10 měsíci +33

    ወደፊት ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ የስም እናትነት ሳይሆን እንደገኒ የተግባር እናት መሆን ምኞቴ ነው ቅዱስ ሩፊኤል በእለተቀኑ ህልሜን እውን ያድርግልኝ🥰
    ገኒ ትለያለሽ የእውነት እናት ነሽ::❤

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 Před 10 měsíci +16

    😢እህቴ ሲል እንዴት ደስ ይላል ወይኔ ትህትና ንግግር ስነስርአት እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ❤

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Před 10 měsíci +18

    ልጅ ካሳደጉ እንደ ገነት ንጋቱ ነው
    እረጅም እድሜ ለገኒ ቤተሰብ ይሁን 🙏

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před 10 měsíci +45

    ንግግሩ ትልቅ ሰው እኳ እደሱ ቁም ነገር አያወራም ማሪያምን ተመስጬ ነው ያዳመጥሁህ ሁላችሁም ምርጥ ብኮኑም አንተ ትለያለህ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 10 měsíci +14

    ጷጉሜ ስድስት አባታቸውን አቅርቢልን ስሜቱን እኛም እንወቅ ልጆቻችሁ አባታቸውን የገለጹበት የፍቅር መጠን ዋውውውው

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před 10 měsíci +118

    ጠንካራ እናት ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏💚💛❤️

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před 10 měsíci +48

    አባታቸውን ኢተርቪይው አድርጊው ስለልጆቹ ያለውን ስሜት እዲገልፅ

  • @zahar447
    @zahar447 Před 10 měsíci +12

    ይህን የምታዬ ወገኖች መልካም ልጆች ከጤና ጋር ይስጣቹ❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 10 měsíci +28

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ አምላክ በአድሱ አመት ያልታሰበ ደስታን ያሰማችሁ
    ቤታችሁ በበረከት ይሙላ❤❤❤ሀገራችን በጦርነት😢😢ሳይሆን በደስታ ትፈድቅ አሚን
    ስደተኞችም ከስደት መልስ አግብተን እንደገኒ አይነት እንደናቶችችን አይነት እናት ለመሆን ያብቃን🎉🎉😢

    • @user-is7ql4hg5t
      @user-is7ql4hg5t Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉

    • @user-is7ql4hg5t
      @user-is7ql4hg5t Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Před 10 měsíci +20

    ዳዊት እርጋታው ደስ የሚል ልጅ ነው 😘😘😘😘

  • @rahelfeleke5889
    @rahelfeleke5889 Před 10 měsíci +38

    የኔ ጌታ ዳዊትዬ እድግ ብለህ እንደዚህ አድገህ ሳይህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Před 10 měsíci +13

    ወላሂ አፈን ከፊች ነዉ የስማሁት ሆሆሆሆ የልጁ ንግግር መስጪ ነዉ ማሽ አላህ 😮❤

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před 10 měsíci +7

    ማንን እንደማደንቅ አላቅም ልጆችን ወይስ ወላጆችን በፈጣሪ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 10 měsíci +23

    አባባ ሚሉት ነገረ አጀት ሲበላ😢😢😢😢😢😢

    • @kalikidangebireges881
      @kalikidangebireges881 Před 10 měsíci

      😢😢በጣም እደ አሁልጂ አባየ አይሉም አባባ ደስስሊ

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Před 10 měsíci

      እሱሳሱብታይ ያለቅሳል

  • @ajibtube2131
    @ajibtube2131 Před 10 měsíci +4

    ገኒዬ ይህን ልጅ በቃ የጀርባ ችግር ወይም የቤቱን ችግር አትንገሩት። ምክንያቱም free መሆን ያለበት ልጅ ነው። እኔ እንደሱ አስተማሪን ብቻ በስነ-ስርዓት ማዳመጥና ማዳመጥ ብቻ ነበር ( Ketchup) የሚባል አይነት አረዳድ ነው ያለኝ እናም 1ኛ እና 2ኛ ነበር የምወጣው። So አላጠናም ሁላ።እና ገኒዬ የቤተሰብ ጉዳይ በጣም ያስጨንቀኝ ነበር እና ቤተሰቦቼ በኑሮ ፌል ሲያደርጉ እኔም አብሬያቸው ክትትት ብዬ ከኮሌጅ ሁላ ተጫርኩኝ እና አሁን አረብ ሃገር ነኝ። እና ልጁን በተቻለ መጠን free አድርጉት ማለቴ የቤተሰብ ችግር መስማት ይከብደዋል አትጫኑትምም ውዴ። እና ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ኑሩልን።🙏

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 10 měsíci +16

    የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ጠብቆ ለክብር ያብቃህ :: ንግግሩ ከዕድሜዉ በላይ ነዉ በሳል ነዉ ማስተዋል የተካነ ፍቅር የሆነ ልጂ እንወደሃለን ❤❤❤

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před 10 měsíci +22

    ዳዊቴ ስወድህ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ ከስዴት መልስ እግዚአብሔር ፈቅዶ በልጅ ሲባርከኝ የመጀመሪያ ልጀን ዳዊት ነው እምለው እንዳተ አይነት ልጅ እንድሆንልኝ ምኞቴ ነው እኔም እንዴ ገኒ አይነት እናት እድሆን ምኞቴ ነው

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Před 10 měsíci +14

    እንዴት ትልቅ አስተዋይ ልጅ ነው እግዚአብሔር ሀሳብህን ሁሉ ይሙላልህ 🙏🏽

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Před 10 měsíci +73

    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንላችሁ።አብሯቸው በአንድ ቤት ባይኖርም አባታቸው ያአባትነት ሃላፊነቱን በሚገርም ተወጥቷል ወንዶች እንዲበዙልን ምሳሌያቸው ስለሆንክ አመሰግናለሁ እውነተኛ ወንዶች ለልጆቻቸው ምሳሌ የሚሆኑ ይብዙልን❤❤❤❤

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 Před 10 měsíci +17

    አቦ ትልቅ ቦታ ድረስ አገላለፀህ ምርጥ❤❤❤

  • @hikmaahmed2585
    @hikmaahmed2585 Před 10 měsíci +5

    የዝህየልጂ አሥተዳደግ ማነውእደኔ የሚገረመው. አይኔእያየው አደገ መሻአላህ የኔመለሎ❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 10 měsíci +7

    በእውነት ቀናሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት የምሰጠው በዳዊት ቀናሁበት ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤ የኔ ልጅ ያንተን እሩብ ታህል አስተዋይነት ቢኖረው ምናለበት😢

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 Před 10 měsíci +8

    ወይኔ ዳዊትዬ ኣሏህ ይጠብቅህ ምኞትህን ይሙላልህ ልዩ ልዩ የልጅ በሳል ነህ በርታልን 👌👌

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn Před 10 měsíci +22

    ገኒ በጣም ደስ የሚል አስተዳደግ ነው የሳደግሻቸው በቃ ለ ኢትዮጵያ የምያስፈልገው እንዲ አይነት ትውልድ ማፎራት ነው ከአንቺ ብዙ ተምርያለው በመጨረሻ አባታቸውን አቅርቢ❤❤❤

  • @salamss5506
    @salamss5506 Před 10 měsíci +11

    የኔውዶች የሀገር ተራካቢወች ልዩ ቤተሰብ በደስታ እና በእንባ ነው የማዳምጣችው የድንግል ማርያም ልጅ እቅፍ ድግፍ አድርጋ መልካም ደረጃ ያድርሳችው ሁለተኛ ኢተርቪው ቢደረጉልን

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 10 měsíci +1

    የእውነት ዛሬስ አስለቀሽኝ እንደ ልባምላአክ ዳዊት እንደስሙ በተግባርም ምሰለው በጣም የልጅ አዋቂ ነህ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ።

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před 10 měsíci +10

    ዳዉይትን በጣም የምወደዉ ልጅ ስነስራአቱ እራሱ ደስ ይላል ጌታ ሀሳብህን ይሙላልህ

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Před 10 měsíci +5

    ዴቭዬ ዝም ብዬ ሳዬው ሆደባሻ ነገር ነው በዛ ላይ ጎበዝ ተማሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ😍🙏

  • @fhfh2877
    @fhfh2877 Před 10 měsíci +6

    ቀጣይ ትግስት ትቅረብ እስኪ ትግስ የናፈቀችው ገኒ አቅርቢልን😢😢😢

  • @ruthnigatetessema6951
    @ruthnigatetessema6951 Před 10 měsíci +1

    ውይ ገኒ ልጆችሽ 6 በሆኑ ብዬ ተመኘሁ 3 ቀን ይቀረን ነበር ተባረኩ አቦ አባታቸውን ግን ከልቤ አደንቃለሁ ልጆች አባታችንን መሆን እንፈልጋለን ካሉ ከዚህ የበለጠ ምስክርነት የለም አቦ ተባረክ ጋሽ ሙሉጌታ

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před 10 měsíci +8

    ገንኒ ባአንች ውስጥ እናቴን አያታለሁ ጀግና እናት ናት ያለችኝ

  • @genetethio979
    @genetethio979 Před 10 měsíci +9

    እውነት ነው ዳዊት እናንተ ትለያላችሁ እግዚአብሔር እስከፈቀደ በፍቅር በጤና ኑሩ በተረፈ አባታችሁ interview ይደረግ ብዙ ሰው ከሱ ይማራል ❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube Před 10 měsíci +12

    የሚገርም ጭቅላት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሳድግህ በእውነት❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před 10 měsíci +8

    አባቱን የሚመስለዉ ጌታ ይባርክህ የተለየህ ልጅ ነህ በጣም ስነስረአትህ የሌለ ነዉ

  • @HanaAlemayehu-vn4my
    @HanaAlemayehu-vn4my Před 10 měsíci +2

    በፈጣሪ ስም እውነት ከሁሉም የተባረከ ልጅ ነው ፈጣሪ ልቦናውን አይለውጠው❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 10 měsíci +25

    መጭው ዘመን የሠላም የጤና የአንድነት ይሁንልን አሜን የሀገሬ አንድነት ናፈቀኝ እፍፍፍ😢😢😢

  • @aladorwedey2144
    @aladorwedey2144 Před 10 měsíci +17

    እንደ መክሊት የሆነ ወንድም ኣለኝ ፈንጅ ረግጦ የሚያሳልፍ በጣም ነው ምወዳቹ ሁሌም በደስታ ኑሩ❤🙏

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 10 měsíci +2

    ከቤተሰቡ ለየት ያለ የልጅ አዋቂ ነው ዳዊት ገኒ ልዩ እንክብካቤ አርጊለት ልዩ ነው ልጅ

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Před 10 měsíci +2

    ገኒዬ ዳዊት ስለ exppctation ያወራውን ነገረ እንደቀላል እንዳታይው አደራ ትልቅ Issue ነው ሀላፊነት አታብዙበት በተለይ አባቱ 96 አምጥቼ አለቀሰ ሲል ደነገጥኩ ብዙ ወጣቶች ራሳቸውን የሚያጠፉት በእንዲህ አይነት case ነው ለቤተሰብ የሚያስቡትን ባለማሳካታቸው ምክንያት የማይጠቅሙ እንደሆኑ ያስባሉ ደግሞ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተማረ ጎበዝም ቢሆን የት እንደ ሚደረስ ይታወቃል ህይወትን የተማሩ ሰዎች ብቻ አይደለም የሚኖሯት አደራ በተለይ ለአባቱ አስረጂው በበጎ እንደምታይው ተስፋ አደርጋለው

  • @user-yb4qn1ch4m
    @user-yb4qn1ch4m Před 10 měsíci +8

    በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ነው እግ/ር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ።

  • @user-vu1vy1rl6s
    @user-vu1vy1rl6s Před 10 měsíci +7

    ምን አይነት ቤተሰብ ነው ቤተሰብ ልጆች በትክክል ስያሳድግ ለራሱም ለሀገርም ይጠቅማል ❤ ገኒ ተባረኪ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Před 10 měsíci +5

    ዴቭ ለየት ያለ ልጂ ነው አዋቂ ነው አላህ ይጠብቀው ላባታቼው ያላቼው ሥሜት ጥልቅ ነው

  • @ad1187
    @ad1187 Před 10 měsíci +4

    እመቤቴ ትጠብቅላችሁ መክሊት የትንሽ ትልቅ ናት ። የዳዊት አገላለፅ ደግሞ እጅግ ደስ ይላል

  • @umumeriyem
    @umumeriyem Před 10 měsíci +15

    ስጠብቅ ነበረ የምር ሰርች ሁላ አርጌ አይቻለው አልተለቀቀም ነበረ 🎉 ምርጥ ቤተሰብ ናቸው ❤

  • @hawa7939
    @hawa7939 Před 10 měsíci +1

    ገኒ ከልጆችሽ ሁሉ እሄን ልጅሽን በጣም እወዴዋለሁ ሚስኪን ነገር ነው ያሳዝነኛልም

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před 10 měsíci

    ዳዊት በጣም ይለያል ከልዶችሺ ሁሉ በጣም ለያት ያለ ገራገር ነው ሆደባሻም ነው 😘 በዛላይ አደገ በጣም ጎረመሰ

  • @tigistworkalemahu3620
    @tigistworkalemahu3620 Před 10 měsíci +3

    ገኒዬ ከልጆችሽ ሁሉ በጣም የሚያምር ማብራርያ የሰጠ ከመክሊት ቀጥሎ ምርጥ ልጅ የኔ አባት ዳዊትዬ በጣም ነው ምወድህ ዳዊትዬ ሳትጨነቅ ያን ያስለመድከንን ለማምጣት ሞክር እግዚአብሔር ይጠብቅ በውነት በጣምምም ነው ምሳሳል ልጄ ነው ምትመስለኝ ገኒዬ የታደልሽ ነሽ ሁሌም እግዚአብሔር አመስግኚ ኑሩልኝ መልካም አመትባል ይሁንላቹ

  • @user-vj5uv9qf9r
    @user-vj5uv9qf9r Před 10 měsíci +19

    ስወዳችሁ ታይታችሁ ተሰምታችሁ የማትጠገቡ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f Před 10 měsíci

    የኔ ውድ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድጉት እትልቅ ደረጃ አደረሰህ እናትን አባትህን የመታስደስት ያድርግህ

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 Před 10 měsíci +1

    ጎበዝ ልጅ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በጣም ጎበዝ ለጅ ነህ አሁንም ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ❤❤❤

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 10 měsíci +9

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ ከዚህ በላይ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ገንየ እናንተም መልካም አባትና እናት ስለሆናችሁ ነው በርቱ በተለይ ደግሞ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ እና ከመጥናትህ በፊት መልክአ ኡራኤል ፀልይ አይምሮን ይከፍታል

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před 10 měsíci +4

    ዳዊት ልዪ በርታ ውጤትህ እንደተመኘኸው አምጥተህ ምትደስት ያድርግህ አይዞህ❤

  • @abebawflower5769
    @abebawflower5769 Před 10 měsíci +1

    ዳዊትየ የኔ ጌታ እድግ እድግ በል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እውቀትና ጥበብን ያድልህ አንተ የተለየህ ልጅ ነህ

  • @martamar1829
    @martamar1829 Před 10 měsíci +1

    ዳዊት እሚገርም አክብሮት ነዉ ለቤተሰቡ የለዉ ፈጣሪ ይባርክህ እናቱን እና እህቱን የገለፀበት መንገድ ይገርማል

  • @user-dq6py3jq3r
    @user-dq6py3jq3r Před 10 měsíci +3

    ሰወደዉ ዳዉይትን እፍ እደሱ ያለ ልጂ ይስጠኝ ያረብ እስቲ ይስጥሽ በሉኝ ማሮች

  • @beza7530
    @beza7530 Před 10 měsíci +3

    ዳዉት ልጅሽ በቃ ደስስ እሚል ትልቅ ደጃ ያድርስልሽ ሁሉንም ዳዉትግን ይለይብኛል❤

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 Před 10 měsíci +1

    መልካም እናት አስተማሪ ጎበዝ ረጅም እድሜ ተመኘው ለመላው ቤተሰቦችሽ።

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 Před 10 měsíci +2

    ዳዊትን ስንት ዙር ደጋግሜ አየሁት🥰 ስለእህቱ የገለፀበት መንገድ👌❤

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před 10 měsíci +7

    ገኒየ የመቱ ምርጥ እናት እግዚአብሔር አምላክ እትልቅ ቦታ ያድርስልሽ እናት አቤት አገላለፅ የናት ጥጉ ከዜም በላይ ይደጉልሽ ❤❤

  • @gene6075
    @gene6075 Před 10 měsíci +6

    ❤ምን ኣይነት እናትነት ነው ያለሽ ታድለሽ ለልጆችሽ ያለስ ናፅነት እግዚአብሔር ይባርክሽ : ልጆችሽ እግዚአብሔር የሚፈሩ : የሚወዱ ያርግልሽ

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Před 10 měsíci +1

    ጎበዝ ጀግናልጅ ነህ እህትህ እናት ጋደኛም ናት ቤተስብ የተባረክ ነው

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 10 měsíci +1

    ዳዊት ከሁሉም ይለያል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ 🙏❤❤❤

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Před 10 měsíci +3

    ዋውውውው ከታላላቆቹ ይልቅ በጣም ብሳል ነህ ዴቪዬ እድግግግግግግ በል እግዝአብሔር አምላክ በሁሉም ነገር ውጤታማ ያድርግህ❤❤❤❤❤❤

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Před 10 měsíci +4

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ኡፍፍፍፍ ስለ እህቱ የገለፀው ዋው ተባረክ❤❤❤❤

  • @user-fy4gt3ub2e
    @user-fy4gt3ub2e Před 10 měsíci

    ከአይን ያውጣህ በዚህ እድሜ ይሄን ያህል በሳል መሆን እድለኛ ነሽ ገኒ ያንቺ ውጤት ነው

  • @user-ko8tf1kc3u
    @user-ko8tf1kc3u Před 10 měsíci +1

    አባቱን መሳይ እምታምረው መልካም ልጅ እድግ በል ለቁም ነገር ያብቃህ እምወዳችሁ ምጥ ቤተሰቦች !!!!

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 Před 10 měsíci +6

    በስምአም ሚገርም ቤተሰብ ለእህታቸው ያላቸው ክብር

  • @rozalovetube
    @rozalovetube Před 10 měsíci +3

    ሰላማችሁ ይብዛ ገኒዬ
    በጣም ደስ ትላላችሁ መክሊትም ቅዱስ አስተዋይ ልጆች ናቸዉ ታናናሾች እንደ ልጅ ነዉ የምታይ መክሊት
    እኔም እናቴ በኖረች እላለሁ የእናቱነቷን ጣም ሳላቅ የተለየችኝእናተነን ሳይ በኖረች እላለሁ ይሄዉ አሁን ታናናሾቼን እያሳደኩ ነዉ እኔ ስደት ሆኜ እናት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ❤

  • @wanglawiteeyob3171
    @wanglawiteeyob3171 Před 10 měsíci +2

    ዳዊትዬ የልጅ አስተዋይ ስወድህ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ ሁላቹንም በጣም እወዳቹሀለው

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 Před 10 měsíci

    ውውውውው ደስ ሲል ለታሪክ አስቀምጡት እኛ ለራሱ ሁሉም ልጆች ትልቅ ደረጃ ደርሰው ማየት ነው የምንጓጓው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Před 10 měsíci +9

    ገኒ እጅግ በጣም መልካም እናት ነሽ
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @TrusewYerom
    @TrusewYerom Před 10 měsíci +11

    ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚያአብሄር ይጠብቃችሁ በስደት ያለንውንም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን እኛም በቤተሰቦቻችን ጋር በደስታ እንድንኖር እግዚያአብሄር ይርዳን❤🙏❤

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Před 10 měsíci

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ ዘመንህ ይባረክ

  • @nanitube1944
    @nanitube1944 Před 10 měsíci +1

    ቅዱስዬ ለማንበብ ጣር ምክንያቱም ካስተማሪ ብቻ ትጎዳለህ እውቀት ያለው አለ እውቀት የሌለው አለ በልጆቼ ስለማይ ነው በተረፈ ገኒስማርት እናት ነሽ

  • @user-le3sc9sw4n
    @user-le3sc9sw4n Před 10 měsíci +5

    በጣም ደስ የሚሊ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እንኳንም ለ2016🎄🌻 አደረሰን የፍቅር የሰላም ያንድነት ያርግልን ፈጣሪ አድሱ አመት ሰላሙን ይመልስልን 🎄🌻🙏🙏

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Před 10 měsíci +10

    ወይኔ ከቅዱስ ይህ ልጂ በሳል ነው❤

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r Před 10 měsíci

      ቅዱሥ እኮ ዝም ብሎነው ከዚህ ከምኑም አይደርሥ😂

  • @gaga320
    @gaga320 Před 10 měsíci +1

    በጣም በሳል ለየት ያለ ወደፌት ደሞ ላገሩ ትልቅ ነገር የሚያበረክት የሚሰራ ልጅ ነው ። ተባረክ።

  • @user-um4wo1bi7f
    @user-um4wo1bi7f Před 10 měsíci

    ዳዉትየ አላህ ጥሩደረጃላይ ያድርስህ ማሻአላ ደግሞ እድግ ብለሀል❤❤❤❤

  • @user-dj8fm9nl6y
    @user-dj8fm9nl6y Před 10 měsíci +7

    የዳዊት እንተርቭ በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር የእውነት ዳዊትዬ ዝምታህ ማርኮኛል በጣም ነው ምወድህ እግዚኣብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግህ💜🥰

  • @kabetube
    @kabetube Před 10 měsíci +3

    ገኒየ የኔቆጆ ምርጥየ እናት በነጻ የልጆች አስተዳደግ እያስተማርሺንነው 😂😂ወየው በሳቅ ማናትህይወት❤❤😂😂😂ዋው በጣም በሳል ልጅ❤❤❤

  • @eyerusalemkiros3199
    @eyerusalemkiros3199 Před 10 měsíci

    ዳዊት ግን 1ኛ ነው ጌታን ፍጣሪ ማስተዋልህን ይጨምርልህ

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 10 měsíci +1

    ዋው ዳዊትዬ በጣም ደስ የምትል ልጅ A+ለማምጣት ፈጣሪ ይርዳህ ጎበዝ ልጅ ነህ እመቤቴ ትርዳህ አሜን

  • @user-lj3zf9df1l
    @user-lj3zf9df1l Před 10 měsíci +3

    በጣም በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 10 měsíci +3

    ዳዊዬ ትለያለህ 👍 ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 Před 10 měsíci +2

    ገኒ በጣም ስማርት ሴት ነሽ ያልኩብሽ ምክንያት ብዙ ነው ዋናው ግን ልጆችሽን በስነስርአት አንፀሽ ማሳደግሽ ፕላስ ለአባታቸው ጥሩ አመለካለት እንድኖራቸው ማድረግሽ ዋው ❤❤❤

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Před 10 měsíci

    አንተ የተባረክ ልጅ ጌታ በሞገሱ ያሳድግህ ገኒዬ እድለኛ ነሽ የምር

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j Před 10 měsíci +4

    የገኒልጆችማሻአላህናቸው የዝህልጂ ግን ይለያል ደሞ የሚሳዝንነገርአለው❤