ኢንተርቪው #1 በልዑል/ባቢ/ ሙሉጌታ Interview #1 by Leul/babi/ Mulugeta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #Ethiopian #Interview #GeniFamily
    የትኛውም ልጅ በውስጡ ጥያቄ ካለው እንደእድሜው ደረጃ ምላሽ ሊሰጠው ግድ ይላል፡፡ በ‹‹እኛ እና እኛ›› ውስጥም በየጊዜው ከልጆች የሚመጡ የትኛውም ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት ግዴታ እንዳለብን እናምናለን፡፡ ዛሬ የዚህ ቤተሰብ መጨረሻው ልጅ ጥያቄ አለኝ ብሎ እናቱ ዘንድ ቀርቧል፡፡ እርስዎም እንደእኛ እና እኛ ቤተሰብ አባልነትዎ ጨዋታችንን ይጋሩት ዘንድ ፈቀድን፡፡ መልካም መዝናኛ!
    Children are full of questions and parents has obligations to answer all of them. In our family we believe in answering any questions. Today Leul told his mom that he has some questions and this video is his interview with his mother. Enjoy!
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    Tiktok- @genet_nigatu

Komentáře • 2,5K

  • @user-js1zz4ur4r
    @user-js1zz4ur4r Před 3 lety +318

    እዉነት ነዉ የምላችሁ ይሄልጅ እናትና አባቱ በመለያየታቸዉ አእሙሮዉስጥ በጣም ትልቅ ጠባሳ ሁኖበታል የኔ አባት

    • @alemnatale9697
      @alemnatale9697 Před 3 lety +2

      የኔ የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነዉ

    • @user-qk7oo1jk8g
      @user-qk7oo1jk8g Před 3 lety +1

      በጣም ትክክል::
      He needs counseling

    • @tubitubi8818
      @tubitubi8818 Před 3 lety +3

      ወይ ኤነኝ የኔዎ ነሽ በትክክክን የአባትና የናት መለያየት የልጆች ጠባሳ ነው

    • @user-js1zz4ur4r
      @user-js1zz4ur4r Před 3 lety

      @@tubitubi8818 የኔ ዙረታም ወላሂ እሱን ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ ያሳዝነኛል አስታዉሽ ሠይፉ ሾላይ እራሱ ጠይቆት ነበረ ግን አልተመለሰለትም እኔጃ እፍፍ ልጅ ወልዶ መለየት ይከብዳል ወላሂ

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 Před 3 lety

      Betam yene meskin

  • @hananafrano257
    @hananafrano257 Před 3 lety +333

    ትንሹ ልጅ ግን የእውነትም እንኳንስ እናቱን እኛንም እንድንወደው አስገድዶናል፡ የሆነ በጣም ደስ የሚል ነገር አለው የምር! እወደዋለሁ

    • @sameeralbaloshi2313
      @sameeralbaloshi2313 Před 2 lety

      Hiyou💚💕💜💛🌹🌹🌹🌹

    • @user-zm3ho8iu3o
      @user-zm3ho8iu3o Před 2 lety

      በጣም

    • @samiraabrar1428
      @samiraabrar1428 Před 2 lety +1

      ሰላም

    • @abdurezakaman2242
      @abdurezakaman2242 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🖐️

  • @mubetaa2254
    @mubetaa2254 Před 3 lety +130

    በጣም የምወደዉ ልጅ ቢኖር ባቢ ነዉ አፉ የሚጣፍጥ እባክሽ ለልጅሽ ሰትይ ከባለቤትሸ ታረቂ

  • @yonasyilkal822
    @yonasyilkal822 Před 3 lety +37

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ ገኒዬ ስጦታዎችሽ ይባረኩ ይደጉ!!!

  • @user-fl7ei3ss2e
    @user-fl7ei3ss2e Před 3 lety +299

    በፈጠረሽ ጌታ ገኒ ማስታዋቂያ አታብዙ በዚህ ምክንያት ማየት ሊስጠላኝ ነው በተረፈ ልጆችሽን በጣም ነው የምወዳቸው

    • @yetebarektidartadergilachu1214
      @yetebarektidartadergilachu1214 Před 3 lety +5

      Bemastawekewu new eko mikeflachewu leza new

    • @yetmyetwahdolji5404
      @yetmyetwahdolji5404 Před 3 lety +2

      እውነት ነው

    • @user-xo2ig4fs6b
      @user-xo2ig4fs6b Před 3 lety +8

      አሁን ኮረና ሰአት ስራ አይኖርም ትንሽም ገቢ ይሆናቼዋል ማስታወቂያውን ባናሳልፈው ትንሽ ያግዛችዋል በተረፈ ተባረኩ።

    • @helentarekegn9542
      @helentarekegn9542 Před 3 lety +6

      የግድ ያስፈጋቸዋል ማስታወቂያው ለዛ ነው

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 3 lety

      ትክክል በጣምነው ጆሮ የሚያደነቁርው

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment Před 3 lety +260

    ልጆች በነፃነት እንዲናገሩ ወደፊትም ለራሳቸው እራሳቸው ጠበቃ እንዲቆሙ የሚያደርግ የአቅም ግባታ እየሰራሽ ነው ።በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 3 lety +60

    ገኒ የልጆች ስም ሁሉም የመፅሀፍ ቅዱስ ነው ።ስለዚህ የክርስትና መለያችን መሐተም እሰሪላቸው
    በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ
    ገኒ ልጁ ግን አንቺና ባለቤትሽ መለያየት በጣም ያስጨንቀዋል

  • @Tube-wk1ld
    @Tube-wk1ld Před 3 lety +189

    ባቢ ግን ሁል ጊዜ የናት እና ያባቱ መለያየት ይርብሸዋል

    • @genetbelete5707
      @genetbelete5707 Před 3 lety

      Betam

    • @user-hm2dz2dp5g
      @user-hm2dz2dp5g Před 3 lety +1

      እኔ ግን እየተዋወዱ ለምን እንደተለያዮ ይዘገንናል ወልዶ መለየት ልዮነቱ እንዳለ ሆኖ ቢታረቁ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l Před 3 lety

      በጣም ከባድ ነው መለያየት

    • @user-zv6un1ih7u
      @user-zv6un1ih7u Před 11 měsíci

      በጣም ሁለየምይጠይቃታል😢😢😢

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 3 lety +187

    ወይ የኔ ቆንጆ ገንዬ ጉድሺ ፈላ።
    የኔ ጌታ አግብቸ ፣ ወልጀ፣እቤት ስወጣ ምንድነው የሚስማሺ አላለም። እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነው ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ።

    • @alem152
      @alem152 Před 3 lety +2

      ፍቅር🌻🌻🌻🌻🌻💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍

    • @tiggerlovers6281
      @tiggerlovers6281 Před 3 lety +1

      Fatare yasedgles achenem edemana tana esets

    • @tiggerlovers6281
      @tiggerlovers6281 Před 3 lety

      Adlae edahunu adrgachaw asetarkoachw eshi babaya

    • @kokoekokoed532
      @kokoekokoed532 Před 3 lety +1

      ወይ፡ልዑል፡እድግ፡በልልን፡እኔ፡ብሆን፡አልስጥም፡የራሴ፡ልጂ፡ነዉ፡በቃ፡በቃ፡አንገቴን፡በካራ

    • @FatiFati-qh3xq
      @FatiFati-qh3xq Před 3 lety

      setamru

  • @tenaytaka9214
    @tenaytaka9214 Před 3 lety +21

    ውይ ልዑሌ የእኔ ጌታ እናት እኮ እቤት ስትውል ትኩረቷ እቤቷ ላይ ስለሚሆን ለእራሷ ብዙም ትኩረት አትሰጥም እንጂ ዘናጭ ናት እሺ የእኔ አባት

  • @loveethiopia7958
    @loveethiopia7958 Před 3 lety +26

    ገኒ በጣም መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጆችሽን እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ

  • @banchisintayehu8690
    @banchisintayehu8690 Před 3 lety +1

    ምንም ማለት አቃተኝ። ይሄ ልጅ በአባቱ እና እናቱ መለያየት የተጎዳ ይመስላል። እንዲህ ለምትወጂው ልጅሽ ዋጋ መክፈል ማለት ትልቁ ነገር ለእሱ ከአባቱ ጋር አብሮ መኖርሽ ነው። ስለዚህ ጌታ ይርዳሽ።

  • @eyerusalemsegni332
    @eyerusalemsegni332 Před 3 lety +31

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ግን ልጁ ከሰይፉ የተሻለ ጠያቂ ነው እድግ በል

  • @mesiyekal3743
    @mesiyekal3743 Před 3 lety +32

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር። ያሳድግህ
    ገንዬ ስወድሽ መላው ቤተሰቡን በፍቅር ነው የምወዳችሁ
    ከገኒ ቤተሰብ ማነው እንደኔ ፍቅር የያዘው
    እናይጠገቤ

  • @fayrozyaab7378
    @fayrozyaab7378 Před 3 lety +5

    ""የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ ምርጥ እናት

  • @user-ic9hd8ni2g
    @user-ic9hd8ni2g Před 3 lety +23

    ሆ ምን ታምረኛ ልጅ ጥበበኛ ልጅ ነው ከአ ይን ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @user-su1yz8fs5n
    @user-su1yz8fs5n Před 3 lety +16

    እናትህ አክብር ባባዬ ቃላቶችን ምረጥ በተረፈ በጣም ፈታ አድርጋችሁናል እናመሰግናለን

  • @user-uu2mf7jr7i
    @user-uu2mf7jr7i Před 3 lety +28

    እሰይ ኣፉ ሲጣፍጥ ወይኔ ያንቺ ኣይነት ኑረልጆች ይስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @amekids2894
    @amekids2894 Před 3 lety +1

    ልዑል ጎበዝ ልጅ ነህ እድግ በል ነገረ ግን እናትህ ስታዝህ በ አንድ ጥሪ ተነስተህ ታዘዛት የያዝከውን ቁጭ አድረገህ ትመለስበታለህ አንተ ስትጠራህ ቶሎ መልስ ያለመስጠት በጣም ያናድዳል እኔም ልጄ ሁሌ ነው ምቆጣው መውደድህን አሷ እንዳትናድ አድርገህ አሳያት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤

  • @yeshebekele3744
    @yeshebekele3744 Před 10 měsíci +2

    ገንዬ እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ ልጆችሺ በጣም ደስ ይላሉ

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 3 lety +29

    ጥያቄዎቹ ከባድ ናቸው። ገኒ አንዱንም አልመለሽውም
    ሀሪፍ ነው ጠያቂ ትውልድ መፍጠሩ ወሳኝ ነው።
    እድግ በል ጎረምሳው!

  • @zenadejen7437
    @zenadejen7437 Před 3 lety +31

    የኔ ቆንጆ እናትህ አክብር ግን በጣም ጣፍጭ ነህ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ💋💋💋❤️

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 3 lety +2

    በጣም ብዙ ግዜ የሁለቱ አብሮ ያለመኖር ይረብሸዋል ኡፍፍፍፍፍ ኤኔን የኔ ጣፉጭ አረ በልጆችሽ ብለሽ ታረቁ አንድ ላይ ሁኑ እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደዉ እንደነ ነው

  • @user-ti1es7re5m
    @user-ti1es7re5m Před 3 měsíci

    ገኒ መታደል ነው በእውነት ልጅ ጋር ቃለመጠይቅ ያውም ቁምነገር ልጅን ለሁለንተናዊ ዕድገት የሚመጥን

  • @sebelebekele5498
    @sebelebekele5498 Před 3 lety +12

    የእናትን ትእዛዝ መስማት ይኖርብናል እናት ከምንም በላይ ናትና እናክብራት ውዶቼ!!!

  • @kalukalye354
    @kalukalye354 Před 3 lety +53

    ባቢ ተኝተህ እንኩዋን ቢሆን የናትህን ትዛዝ ስትሰማ ተናግራ ሳትጨርስ መነሳት አለብክ እሺ እነሰትህን ከምንም በላይ አክብር ጌሙ ይደርሳል

  • @zzzz-nq9df
    @zzzz-nq9df Před 3 lety +3

    ገኒ መልካም እናት ነሽ እናት ከራሷ በላይ ለልጆቾ ትናራለች እንወዲሻለን በአላህ ለልጆችሽ ደስታ ከባልሽ ጋር ከቆንጆ ልጆችሽ ጋር ኑሩ ሽ አመት አይኖርም ለዝች ቀሪ ዘመን እባክሽ በይቅርታ እለፈመውና በደስታ ኑሩ

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 Před 3 lety +3

    ባቢየ እናትህን ታዘዝ ከምንም አስበልጠህ ዛሬ ሁለቱንንም. ልጆችሽን ቃለመጠይቅ አዳምጬነው በጣም ደስ የሚሉ ናቸው

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 Před 3 lety +77

    ገኒዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ 😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před 3 lety +5

    የኔ ማር ወለላ አፍህ ማር ማር ይላል :: ትንሽ አስተያየት ልስጥ :: ነፃነታችሁ ደስ ቢልም እናትህን ይበልጥ አክብራት :: በቃል አትዳፈራት :: ክብር ለእናቶቻችን!!!

  • @user-rl6tt6yv1t
    @user-rl6tt6yv1t Před 3 lety +1

    የኔ ማር ልዑልዬ እድግግግግ በል የኔ ጣፋጭ

  • @tigesttashoumeh8381
    @tigesttashoumeh8381 Před 3 lety +10

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግ ❤

  • @kokobiafentakokobiafenta6528

    የኔ ጣፋጭ አፉ ሲጣፍጥ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 3 lety +41

    ለእናት ነው የማግዘው ምንም ነገር አድርጉ እናት ጠርታ ካዘዘች ቶሎ መታዘዝ አለባችሁ( አለብክ ቆጆ ልጅ 😍) እሽ

    • @user-rf8tz7xp2p
      @user-rf8tz7xp2p Před 3 lety +1

      አግዚአብሔር ኩፉ ነገር ጠብቅ ገንት ያሳድግሽ

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 Před 3 lety +1

      እናቱን መስማትና መታዘዝ አለበት ነገር ግን ጌሙን የሚጫወትበት ሰዓት ወስና ከሰጠችው ያን ማክበርም አለባት (የተሰጠው ሠዓት እንዳያልቅበት)

  • @b.t7056
    @b.t7056 Před 3 lety +11

    እዉነትም ልኡልዬ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ እግዚያብሔር ብርክ አድርጎ ያሳድግህ!!! አንተ ነህ እናት እና አባትህን የምታስታርቅ የኔ ማር🙏❤❤❤

  • @Netsi-ul9oc
    @Netsi-ul9oc Před 8 dny

    ባቢ የእናትህ ቁጣ እዳጠላዉ ጡሩ ልጅ ሁነህ እድታድግ ነውና ነገ ስገባህ ታመሰግናት አለህ ይቅርታ ገኒየ ለልጆቹ ስትሉ ታረቁ ,...

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 Před 3 lety +7

    ልኡሌ ስወድህ ልጀን ነው የምድርህ እስክወልድ ጠብቅ ሌላ እዳታገባ የኔ ጣፍጭ የልጀ ባል

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k Před 3 lety +23

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ኦፍፍፍፍ አፉ ሲጣፍጥ እድግ በልልኝ የኔ አባት ኦፍፍፍፍፍ ገኒ አንችም ምርጥ እናት ነሽ አይገልፀዉም ኑሩልን ❤

  • @user-en6un7mx3n
    @user-en6un7mx3n Před 3 lety +16

    ምንም ቢሆን ልጆችሽ ከአባታቸው ጋር አብራችሁ ብትኖሩ ፍላጎታቸው ያጓጓል ገኒዬ በማርያም ተታርቃችሁ አንድላይ ሆናችሁ አስደስቻቸው 💚💚💚

  • @user-bt5xv3eu8b
    @user-bt5xv3eu8b Před 3 lety +1

    በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ይህ ነገር በኢትዮጵያ ፋሚሊ ይህ ነገር አልተለመደም እና ሀሪፍ ተሞክሮ እኖስዳለን

  • @user-dh4ps8zc4c
    @user-dh4ps8zc4c Před 3 lety +21

    ባቢዬ የኔ ቡችላ አንተ ስታወራ ሆዴ ነው ሚላወሰው ያንተ እኩያ ልጅ አለኝ በጣም ነው ምወድህ ግን አትጨናነቅ ማሚና ዳዲ ተለያዩ አይባልም አሁንም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አለህ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety +7

    ገኒዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ
    እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
    በጣም የምታምሩ ቤተሰብ ናችው ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልን

  • @user-fu8jt7sh1h
    @user-fu8jt7sh1h Před 3 lety +1

    ልክ ነሽ የመጨረሻ ልጅ ይወደዳል ከአባታቸው ጋር ብትታረቂ የበለጠ ፍቅር ይኖራችኃል ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @senirobi4361
    @senirobi4361 Před 3 lety

    የኔ ጣፋጭ ላተ ነው ማግዘው ገኔማ ምርጥ እናት ነች ምን ይወጣታል ገኔ በፈጠረሽ በምታምኝው አምላክ በመብርሀን ልለምንሽ ለዚ ሕፃን ስትይ ካባታቸው ጋር በቃ ይቅር ተባባሉ እባክሽ አድ ላይ ተሰባስባቹ የማያቹ ቀን ናፈቀኝ በፈጠረሽ እኳን እኛ ጌታችን እኳን ብዙ እየበደልን እያጠፋን አረስቱን ስናጠፋ በየቀኑ ይቅር ይለን የለ ታዲያ በቃ አሁን ስለምን ገኒ ተይ ጭንቅላቱ ገራሚ ልጅ ነው ያተ አምላክ አብሮ ያኑራቹ

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p Před 3 lety +14

    ምንም አይነት ልጅ ነው በጌታ የሰው አንጀት የሚበላ በኔ ምክኒያት ነው የተለያያችሁት ብዬ አስባለሁ አላለም😥💔

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 Před 3 lety +28

    ኢሄን ልጅሽን በጣም ነዉ ምወደዉ አላህ ይጠብቅልሽ😍

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 3 lety +1

    ባብዬ እድሜና ጤና በእግዚአብሔር ፍቅር ተምልተህ እደግልን እንኳን እናትህ እኔ ፍትህን ሳይ ልቤን ታሳሳለህ ውድድ እደግልን ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛልን 💕😘💕🙏😘

  • @hailemichael2992
    @hailemichael2992 Před 3 lety +2

    ይገርማል በጣም ታስቀኑኛላችሁ።
    ምክንያቱም እኔም የ12አመት ሴት የ9 እና 4 ተኩል ወንድ ልጆች አሉኝ። ግን ለሁለት ሳምንት እንኳን አብሬአላቸው ኑሬ አላውቅም በማስተዋል እና በፍቅር ከተባረኩ ልጆቼ ጋር የምኖርበት ቀን ይናፍቀኛል።
    እኔ በስደት ነው ምኖረው በጣም ያማል። የልጆችሽን የልጅነት ጣፋጭ አንደበት፣ በዘመንሽ ሁሉ የማይረሳውን ጠረናቸውን እና አስቅኝ የተፈጥሮ ትዕይንት miss ማድረግን የመሰለ ሰቀቀን የለም ። የወለዴ ህመሙን ያውቀዋል ።
    ፩ አስተያየትና ፩ ጥያቄ
    ፩ ሪያሊቲ ሸው ስለሆኔ ባትቆራርጡት ማለት በቃ እንደወረ ስሆን ያስቃል ይጣፍጣ
    ፪ እስክ በእኔ ቦታ ብትሆኝ ምን ታደርግ or አንደት ትወጭው ነበር????

  • @user-bm6iv1om2v
    @user-bm6iv1om2v Před 3 lety +4

    ኡፍፍፍፍፍ አፉ ሲጣፍጥ እድግ በል ከክፉ ይጠብቅህ አንቺም ኑሪላቸዉ እማ አይ እኔ ማግዘዉ ለገንዬ ነዉ ምክኒያቱም እናት ከጨዋታዉ ትቀድማላች

  • @user-po2uc2cg6h
    @user-po2uc2cg6h Před 3 lety +7

    እደው ገንየ ይሄ ልጅሽ ወድሜን እየመሰለኝ እየደጋገምኩ ነው የማየው እናም በጣም ነው.የመወዳችሁ.ሁላችሁንም

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 Před 3 lety +8

    የኔ ማር እዴት ይጣፍጣል አነጋገሩ አጀትም ይበላል ሁሌ የእናቱ እና አባቱ መለያየት እደሚረብሸው ያስታውቃል ሁሌ ነው ሚጠይቅ ውስጡ ላይ ጥያቄ አለው ፈጣሪ አብሮ ነታችሁን ይመልስላችሁ ከርር ያሳዝናል

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 Před 3 lety +5

    ተወዳጁ ቤተሰብ በጣም ነው ምታስቀኑት ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልላችሁ

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Před 3 lety +19

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ይሆናል.

  • @Zamzam-mu1su
    @Zamzam-mu1su Před 3 lety +15

    ገኒዬ ኑሪላቸው ምርጥ እናት ነሽ አቢም እናታችሁን ታዘዙ ምንም ነገር ቢሆን አቁማችሁ እናታችሁ ፍቅር ናት

  • @fanoskefalegn5132
    @fanoskefalegn5132 Před 3 lety +7

    ገኒ እንደው በእመብርሀን ይሁንብሽ ከልጆችሽ አባት ጋ ታረቂ ሰው ነፍስ አጥፍቶ ይታረቄል ሁሉንም እረስቶ ታዲያ አንቺ ምን ቢበድልሽ በልጆችሽ አባት ትጨክኛለሽ ቢያስ ለልጆች ብለሽ ይኸኛው ልጅሽ በጣም ነው ሚሰማው

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před 2 lety

      እናተየ እዲለያዩ እዳይታርቁ መተት ተመትቶባቸው መሆን አለበት ይያክል ፍቅርእያለ ያላዳልባ አይደለም መምህር ተስፋየ አበራ ወይም ኤፍተህ ተስፋ ስላሴ ወይም ገጠመኝ ብላገብታ ቢያዳምጡ ይታርቃሉ ሲጾሙ ሲጸልዩ መፍትሔው እዛለ ቁጥራን የምታውቁብስጡኝ

  • @0911023301
    @0911023301 Před 3 lety +1

    Wooooow des mitilu beteseb nachu kenante bzu temirenal.

  • @user-ou1ft8mk6w
    @user-ou1ft8mk6w Před 3 lety +33

    የነፀ ቅመም አላህ ያሳድግህ ባባየ እውነት ገንየ አላህ ሰቶሻል ጣፋጭ ነው አላህ ያሳድግልሽ

    • @titititi8691
      @titititi8691 Před 3 lety +1

      የኔ ማር እድግ በልልን

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Před 3 lety +68

    የኔ ጣፋጭ ደስ ሲል ጥያቄው ግን🙆 ፈጣሪ ያሳድግልሽ ገንዬ የኔ ውድ❤️🤩

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 3 lety

    ለእናት ትልቅ ክብር ! ቃለ መጠይቅ ሲያዘጋጁ ጀግናው ማስታወሻ ቢይዙ ይመከራል እደግ ሌላው የግል ምክሬ ነው እናት ቦርሳ ውስጥ እና የእራሷን ጣፋጭ ጊዜ ስትወስድ በጭራሽ ማንኳኳት እና መረበሽ የተከለከለ ነው ::

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 Před 3 lety

    ገኒዬ በጣም ምርጥ እናት ነሽ በረች ባቢ በረታ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 Před 3 lety +61

    የኔ ጣፍጭ እድግ በልልኝ
    ጥያቄህ ግን ሀይምሮ ያዞራል

    • @hayujemil4831
      @hayujemil4831 Před 3 lety

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @tsegad5188
      @tsegad5188 Před 3 lety

      @@withoutislamnolife6949 ደሞኮ ኮስተር ብሎ ነው የሚጠይቅ ሆሆ

    • @abdallahabd2576
      @abdallahabd2576 Před 3 lety

      የኔጌታ ግን ልምን አትመላለሡም ለልጆጂሸ ሥትይ አጀቴን በላው 😭😭

    • @mariamawitmuse1950
      @mariamawitmuse1950 Před 3 lety

      @@abdallahabd2576 kana

  • @user-cn2ou7tu5l
    @user-cn2ou7tu5l Před 3 lety +11

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የተጠለቹት በኔ የተናሰ ይማስልኛል አለለም

  • @user-ro6ml7uy8k
    @user-ro6ml7uy8k Před 3 lety

    ገኒየ የኔ ወርቅ የእውነት ጣፋጭ ልጆች ነው ያሉሽ ፈጣሪ ለቅምነገር ያብቃል እና ልኡል በጣም የሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ማር ገኒየ ልጅ እዴት ማሳደግ እዳለብሽ ታውቂለሽ ከአንች በጣም ብዙ ሰወች እደምንማርበት በጣም እርግጠኛ ነኝ እናመሰግናለን ገኒ ምርጥ ሰው

  • @user-go8hk1hk8r
    @user-go8hk1hk8r Před 3 lety +45

    የኔ ቅመም ገኒዬ ጥያቄዉ ግን ያስሮጣል😂😂

  • @meseretberihun8357
    @meseretberihun8357 Před 3 lety +7

    ገነት በጣም የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ የመጀመሪያ ፕሮግራምሽን ሳይ በጣም አልቅሼ ኮሜንት ፅፌልሽ ነበር ያውም ሰድቤ ሀዘኔ ካለፈ በኋላ ማለት በነጋታው ለምን እንደዚህ አልኳት ብየ ተፀፀጽኩ ለምን የውስጥሽን አንች ታውቂያለሽ ለልጆችሽ ከኔ በላይ አንች ታውቂያለሽ ፡፡ነገር ግን በመጀመሪያ ቀን ልዑል/ቤቢን ሲያለቅስ ሳየው ከማልቀሴ የተነሳ እራሴን አሞኝ ማታ በመሆኑ ስተኛ ነው የተወኝ ምሽቴን ሁሉ አበላሽተሸብኝ ነው ያመሸሸው ለዛ ነው ስሜታዊ ሁኘ የፃፍኩልሽ ዩቱዩቨሽን ከዛ በኋላ ማየት እስኪያሥጠላኝ ድረስ፡፡ ዛሬ ደስ ብሎኛል ባለፈው ለሰደብኩሽ ይቅርታ አድርጊል፡፡

  • @aberawendemu4409
    @aberawendemu4409 Před 3 lety

    እናት እና አባት መለያየት የለበትም ጊኒ በውነት ትልቅ ክብር ላቺ አለኝ ልጆጅሸን ፈጣሪ ያሣድግልሸ በተረፈ በጣም ክብር ይገባሻል

  • @selamawitmulisa3501
    @selamawitmulisa3501 Před 3 lety

    የኔ ማር ማር እኮ ነህ አንተ ያልተወደድክ ማን ሊወደድ ነው በጣም እድለኛ ነሽ ገኒዬ ረጅም እድሜ ሰጥቶሽ የልጆችሽን የመጨረሻ ደስታ ያሳይሽ ያሳይሽ

  • @zedawel6595
    @zedawel6595 Před 3 lety +8

    ልጆችሽን አላህ ይጠብቅ ልብ ታምራላችሁ መልካም አዲስ አመት ሳይለያችሁ በደስታ ሺ አመት ያኑራችሁ ስወዳችሁ የኒ ቤተሰብ የሚወድ እደኔ ግጪኝ

  • @genettube8943
    @genettube8943 Před 3 lety +5

    በጣም የተባረከ ቤተሰብ ነው አምላኬ ሆይ እኔንም የተባረከ ልጆች ስጠኝ

  • @tigist5676
    @tigist5676 Před 3 lety

    ልዪ ነው አንደበትህ ጣፍጭ ነው የኔ ጌታ ፀልይ እግዚአብሔር አንድ ያደርጋቸዋል ብዙ ግን ይጨናነቃል እናትና አባቱ አንድ ላይ ባለመሆናቸው ገኒየ ለልጆችሽ ስትይ አንድ ቤት ሁኑ እውዳቹሃለሁ ስላማቹሁ ይብዛ አመስግናለሁ

  • @mekdesj8594
    @mekdesj8594 Před 3 lety

    ገኒ በጣም የሚገርመኝ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ? ሁሉ ነገር የኔ ህይወት ነው። በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርካችሁ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 3 lety +14

    ልዑልዬ እኔ ላንተ ነው የማግዘው.. የልጄ ሞክሼ እወድሀለሁ❤

    • @mulugetalibs543
      @mulugetalibs543 Před 3 lety

      ዋው ገኒየሚገርም ቤተሰብ ነው የመሰረትሽው ግን ገኒ በምትወጅአቸው ልጆችሽ ይዠሻለው በማሪያም ለሙሉጌታ ይቅርታ አድርጊለትና በደስታ ኑሪ እባክሽን በአድናቂወችሽ ስም ልለምልንሽ

    • @mulugetalibs543
      @mulugetalibs543 Před 3 lety

      መልስሽን እጠብቃለው ሙሌነኝ ከ22

  • @epholove4504
    @epholove4504 Před 3 lety +33

    ባቢ ይቅርታ እና እኔ ገኒ ነው ማግዘው አንተ የፍለከውን ብትጠይቃት ቶሎ ነው የምትመልስልህ ስለዚህ ምንም ምክንያት አያስፍልግም ለመታዘዝ ማክበርህን ምታሳየው በዚህ ሰአት ነው (ገኒ ) አንድኛ የጋብቻ ቀለበት አርገሻል ሁለተኛውን ያለፍው አለፍ አሁን ለምን አትስማሙም በተደጋጋሚ ስጠይቆሺ እስማለሁ በልጆችሺ ላይ ትልቅ ጫና እያሳረፍሺ ነው ግልፅ ምክንያት እስካልሰጠሻቼው ድርስ አሁንም ይጠይቆሻል እናም እራሳቼውንም ልክ እንድ ባቢ ተጠያቂ ሊያደርጉ ይችላሉ በድንብ አስቢበት አመሰግናለሁ ምርጥ ቤተስብ

    • @saeedaomar3361
      @saeedaomar3361 Před 3 lety

      ኧርበአላህ፣አፌህሠመረ፣አላህየሠደገህ

    • @epholove4504
      @epholove4504 Před 3 lety

      አሜን

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 3 lety +7

      በመሀላቸው ያለው ችግር ለልጅ የማይነገር ከሆነስ

    • @Seni-Afro
      @Seni-Afro Před 3 lety +1

      ሚዲያ ላይ አውርታለች እኮ ባንጨቀጭቃት መልካም ነው እዚጋ ስለምናየው ብቻ አስተያየት እንስጥ ማን ያውቃል ችግራቸው ልጆች ፊት እማይወራ ይሆናል ሲቀጥል ደስተኞች ናቸው ዋናው እሱ ነው

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 Před 2 lety

    ገንዬ በጣም የምትገርሚ ነሽ ተባረክ እናት መሆን ያለባትን ነው የሆንሽው በጣም ደስ ይላል

  • @firewyoseph2545
    @firewyoseph2545 Před 3 lety +1

    ምንም አይነት ምክኒያት ቢሆን ለልጆቻቸሁ ስትሉ አብራቹ መሆን አለባቹህ ምንም ቢሆን በ እግዚአብሔር 🤲🤲🙏🙏መስተካከል ይችላል ሁሉ እንደሚቻለው ለናንተ አልነግራችሁም 👉👍👍!! ሒወት ደግሞ አንዴ ነዉ!! በጣም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @manayeshadmasie8191
      @manayeshadmasie8191 Před 3 lety

      ewnet new chgrachiewun tenegagirachiew fetachiew le lijochachiew sitlu temelesu Geniye!!!

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety +16

    ገኒዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ lovely family s😍

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 3 lety +13

    እድግ በልልኝ አፍህ ሲጣፍጥ ገንዬ ባለፈው የባለቤትሽን ልደት ስታከብሩ ይሄ ልጅ በአባቱ ንግግር አልቅሶ ነበር በጣም የቤተስብ ፍቅር ያለው ልጅ ነው ገንዬ እባክሽ ለመጨረሻ ጊዜ ባለቤትሽን በአባቶች አስመክሪና አንችልም እራስሽን ምክርና ታረቂ እኔ አባቴን በልጅነቴ ስለተነጠኩ አባት እያላቸው ያውም እየተፋቀሩ የሚለያዩ በእጅጉ ያሳዝነኛል ዛሬም ጥያቄውን አቀረበልሽ ፅባችሁ ድሮ ነበር አለሽ አንድ ላይ መሆን ፈልጋል አንችንም ይወድሻል ስለ ምትወጅው ልጅ ሽ ብለሽ ታረቂ ጊዜው የይቅርታ ነው ገኒ ለየትኛው ጊዜ ብለሽ ፍጠኚ ከልብሽ ይቅር ብለሽ ወንድም ሽፋን የልጆችሽን አባት በአንድ ጥላ ስር ኑሩ ስለ ሁሉም ነገር ይቅርታ ስፅፍልሽ እያለቀስኩ ነው የልጅስ ሆድ ልክ እንደኔ ይመስለኛል ጉጉቱ የውስጡ ስቀቀን ተስምቶኝ ነው እኔም አባቴን እንደሱ ነው የምናፍቀው የኔ ስለሌለ አነባለሁ እሱ ምን ቦጣው ገኒ አርጊው ከአድናቂዎችሽ አንዳ ነኝ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 3 lety +3

      እንዴ የማያስማአማ ነገር ካለ ለልጅ ሲባል ይጋደሉ እንዴ ስንት ባልና ሚት ነው እርስ በራስ የተጫረሰው

    • @jamog5389
      @jamog5389 Před 3 lety

      😢😢👍

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před 2 lety

    ገኒ ጀግና እናት ሳይሽ ባዶነት ይሰማኛል እንዳንቺ ብርቱ አይደለሁም

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před rokem

    ውይ ባቢየ የሆነ ቅመም ነገር ነው በቃ እናትህን ታዘዝ ለምን ታልከኝ እማየ ውለታዋ ትልቅ ስለሆነ ከፍለን ስለማንጨርሰው እሽ በላት

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ ገኒዬ

  • @samira3ali973
    @samira3ali973 Před 3 lety +16

    እኔ ለባቢ ነው ሠብሥክራይ ያደረኩት ግን ሁላችሁንም ትመቹኛላችሁ በተለይ እናታችሁ ታሥቀናለች ምናለ እናቴ በህይወት ብትኖርልኝ😭😭😭😭

    • @hodanuur2800
      @hodanuur2800 Před 3 lety +1

      Yene mare enatesh jenet/ genet/ west yeteshale bota new yalechew inshallah ❤

    • @jentkuhil8830
      @jentkuhil8830 Před 3 lety

      Absher rabbi janet ferdews yewfek

  • @user-vb4bi4rn2b
    @user-vb4bi4rn2b Před 3 lety +1

    እፍፍፍ የኔ አባት አላህ ያሳድግ ደስ ሲል ገኒ ምርጥ እናት።

  • @user-ts5xr3qf8j
    @user-ts5xr3qf8j Před 3 lety +5

    አችን ይመስላል የመጨረሻው ሙልየ ጌታ ስታምር እረሜ ይስጥሽ ሀያአመት ነገ ጧት ነው ገንየ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 3 lety +6

    ኧር ባቢ ጥያቄህ የሌለነው ከየት መጣለህ ግን ያለእድሜህ ገኒ በቃ ጉድሽ ፈላ ዛሬ ባቢ በጣም ነው የምወድህ ታናሽ ወድሜን ይመስለኛ የመጨርሻ ወድሜ ስለሆበ በጣም እወድዋለሁ

  • @dubaidubai6596
    @dubaidubai6596 Před 3 lety

    እደው ፍቅርናቺሁ እዲግበል ይህ ህፂልጂ በጣም ነው እምወደው የኔ ጌታ ውዲዲዲዲ ነው እማረግህ ትልቅ ደረጃ ዲረስ አባ የሆክ ቅመምነህ እኮን እናትህ እኔም እወዲሀለሁ በጣም የአባቱ እና ያቺ መራራቅ ገንየ ተፂኖ ፈጥሮበታል የኔ ጌታ በፍቅር እያሳዳጎቺሁ ስለሆነ ተቀበል አባቴ እናትና አባታቸው አይስሙ ብለው ብዙልጆ ተፃኖ ፈጥሮባቸዋል በክስ ትልቅ ፀብ እየደረሱ ያተደሞ በፍቅር እህትና ወዲም ሁነው እያሳደጎቺሁነው አይሰማህ የኔ ጌታ ደስእሚሉ ቤተረሰቦቺ አሉህ

  • @dawitbirhandave
    @dawitbirhandave Před 3 lety +3

    ገኒ በጣም አድናቂሽ ነኝ እባክሽ ለልጆችሽ ስትይ ከባለቤትሽጋር ታረቂ እባክሽ ትንሹ በተለይ በጣም ደጋግሞ ይጠይቅሻል ስለአባቱ

  • @sa9908
    @sa9908 Před 3 lety +15

    የኔ ማር ለምን ተለያያችሁ አንዳንዴ በኔ ይመስለኛል አለ የኔ ቅመም አባትና እናትህን አላህ ያቆይልህ😭😭😭

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 3 lety +3

    ገንዬ የቅዱሳን አምላክ ቤተሰብ ሽን ይጠብቅልሽ ከክፍ ይጠብቅልሽ የኔ ጣፍጭ ሚገርም ጥያቄ ነው ሚጠይቀው። ለካ እናቴ ከሁላችን በበለጠ ለኔ ልዬ ቦታ አላት የመጨረሻ ልጂ ስለሆንኩ ይገርማል

  • @selamawitgeleta4815
    @selamawitgeleta4815 Před 10 měsíci

    እኔ ይሔልጅ ስለእናትና አባቱ ሲያወራ ሁልጊዜ እዳለቀስኩነው💔! አላህ አብረው እዲሆኑ እርዳቸው ❤❤❤ያን ቀን የሚሰማኝ ደስታ.....

  • @ashebirtube9840
    @ashebirtube9840 Před 3 lety

    ትገምጭኛለሽ አላለም ምርጥ እናትና ልጅ አባታቸውምጋ ስህተታችሁን ትታቺሁ አንድ ብኮኑ የበለጠ ደስ ትላላችሁ

  • @eyobbekele9467
    @eyobbekele9467 Před 3 lety +4

    Oh!I am so jealous of this blessed family and I wish all the blessings of God to Geny's family.

  • @henokgetinet5356
    @henokgetinet5356 Před 3 lety +3

    Amazing smart kid!...result of freedom.

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před 3 lety

    ኦፍ የኔ ጣፋጭ እድግ በልልን አንተን የሚጠላ ሰው የለም እንኳን እናት ገንዬ በርቼ ፕሮግራማችሁ ተመችቶኛል

  • @burtey6105
    @burtey6105 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ሠላም እና ጤና አድርጎ ያሳድግልሽ ለሱ ስትይ አባቱጋ አንድ ላይ ብትሆኑ ደሥ ይላል እንኳን እሱን እና ለኛ እራሱ በጣም ነው ደሥ ይሚለን ባቢዬ እድግ በልልን ስወድክ የኔ ጣፋጭ

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 Před 3 lety +17

    አድግ በል ግን እንደዚህ ፍቅር የሆነች እናትህን ታዘዝ አሺ

  • @user-bd3oo2ej2k
    @user-bd3oo2ej2k Před 3 lety +4

    Babi you're so adorable and smart. However you need to respect your mother. 😍 Geni u r blessed. Much respect and love for you and for the beloved family. 💐💕

  • @tototito5923
    @tototito5923 Před 3 lety

    የኔ ውድ አላህ ያሳድግህ ባባየ እውነት ነው አባት ይለያል ከአባትህና ከእናትህ ጋር አላህ አንድ ያድርጋችሁ ባባየ አባትህን እናትህን ማሸነፍ አለብህ በቃ ምን ልበልህ አስታርቃቸው የኔ ጌታ ፈጣሪ ይርዳህ ባባየ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 3 lety

    ባብየ እኔም ልጅ ስላለኝ ለአንተ ነው የማግዘዉ በቃ ገንየ አትጩህበት ደሞም በጣም አንጀት የምበላ ልጅ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ እድግ በል እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @loza3988
    @loza3988 Před 3 lety +6

    የኔ ማር ስወድህ ስትናገር ከአፍህ ማር ጠብ ይላል ተባረክልኝ ሁሌ ጠዋት ጠዋት ወደ ትምርትቤት ስትሄዱ አያችሁ ነበረ ከእንግዲ በሁዋላ አይቶ ማለፍ የለም ኮሮናን ያጥፋልን እንጂ ሳምምምምም ነው የማደርግህ እሺ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ገኒ!!!

  • @Love-lc9xd
    @Love-lc9xd Před 3 lety +5

    ገኒዬ የኔ ቆንጆ። ልጆችሽን እግዚአብሔር። ለቁም ነገር ያብቃልሽ ባባዬ የናትህን ትእዛዝ መስማት አለብህ