በድራማ ቀረጻ ላይ የባቢ ድንገተኛ ለቅሶ አስደንግጦናል፡፡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አባትነት በገንዘብ አቅርቦት ብቻ የሚለካበት ዓለም ለልጆች ህመም ነው፡፡
    #GenisFamily #Genet #RealityShow
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    መፍትሄ ያጣችሁለትን የውስጣችሁን ጭንቀት/እውነት በ0911452520 ቴሌግራም ላይ እና
    Official_genet.nigatu ኢንስታግራም ፔጅ ላይ አጠር ያለ ጉዳያችሁን
    በጽሁፍ ያስቀምጡልን! እኛ እንደውላለን፡፡
    / genisfamily
    አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
    • ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
    በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    / artistsgenet.nigatu
    Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
    Tiktok- @genet_nigatu

Komentáře • 308

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Před 2 lety +77

    ባቢዬ የነጣፍጭ አሰለቀሰከኝ የኔማር እድግበልልኝ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +21

    ከሚኪ ለእግዚአብሔር ። እውይ የኔ ጣፋጭ። ይሄ ድራማ ትልቅ መልእክት አለው።
    አባት ለልጆቹ ጊዜ እንዲሰጥ።
    ሚስት እንድትታገስ
    እግዚአብሔር ፀሎትን እንደሚሰማ። ሶስቱን ትልልቅ ነገሮች ተምሬያለሁ።
    ደሬ ፣ ገኒና ባቢየ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @y.5206
    @y.5206 Před 2 lety +15

    አባት የሚባለውን ስም ሲጠሩት ዉስጤ ይረበሻል እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭
    ምነዉ አባቴን ለአንደ አፍታአባቴ ባልኩ ነበር
    ከልጂነት እስከ እዉቀት የአባቴ ሞት ለኔ የማያገግም የዉስጥ ቁስል ሆነብኝ
    አባት ያላችሁ ታዲላችሁ ለሁሉም አባትላላችሁ እግዛብሔር እዲሜ ከጤና ጋ ይስጥላችሁ

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 2 lety

      እናቴ ኖሮም የማይጠቅም ራስ ወደድ አባት ከምኖርሽ የሌላሽ ይሻላል 👈😭😭😭

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před 2 lety

      አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናሽ እግዚአብሔር አምላክ የአባትሽንም ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልሽ

  • @almazzawdu9030
    @almazzawdu9030 Před 2 lety +10

    ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጠይቁ የመለስላችሆል አንኮኩ ይከፈትላችሆል ብሎል አምላክን በንፁህ ልብ ከለመነው የሚከለክለን ነገር የለም እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ገንየ በዕድሜ በጤና ከነቤተሰብሽ ያኑርሽ አቦ

  • @yeneneshfantaye2749
    @yeneneshfantaye2749 Před 2 lety +11

    ልጆችሽን ከወድድሻቸው የልጆችሽን አባት ወደቤት መልሽው
    ድራማ ምን ያረጋል ማስተማርያ ካልሆነ
    ይቅር ተባባሉ

  • @birhaneetefa9033
    @birhaneetefa9033 Před 2 lety +1

    እዉነተኛ አባትና እናትህን ያስታርቅልህ የኔ ልዑል ደግመህ ደጋግመህ ጻፍለት የኔ ሆደባሻ

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před 2 lety +19

    ደስየሚል ድራማ ልጆቻችን እኮ ስጦታቸው እኛነን አስተማሪ ድራማ ነው እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ልደቱ

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 Před 2 lety +7

    ደስ ይላል አስተማሪ ድራማ ነው የተገነዘብኩት ስጦታ ብቻ እንኳን ልብን አይንን እንደማይሞላ ነው። ከነገሮች ፍቅር ይቅደም!!!!!

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ

    ሠላም እንኳን አደረሳቺሁ ውድ የ ተዋህዶ ልጆች ገኒ አባቶቻችን አስተምረዉበታል በ ገና ለት ዛፍ የሚመስለዉ እኛን አይወክልም የሠይጣን ነዉ በ ሀገራቺን ላይ ይሄ መሥፋፋት የለበትም መማር አለብን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +76

    በስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን እግዚአብሔር የልባችንን መሻት ይሙላላችሁ

  • @enawgatube
    @enawgatube Před 2 lety +2

    ገኒ ሁሊም አጀቴን የሚበላኛ ልጅ ልጅ ሁሉም የሚፈልገው እናትና አባት አድለዪ ሲናሩ ሁሊም በሀል ነዉ አባ ከሊለ እናት ከሌላ ተለያዪተው ስናሩ ደስታ የሚሰማው ለውላጅ ሊሁን ይቸላል ልጅ ገን በውስጡ በማፈን ደስታ የላቸውም እኔ አባቴ አብሩ አላሳደገኛም እናም ሰው እንኳ አደረስሽ ሰሉኛ ገራ ይገባኛል ምክናቶም አባት እናት ያለበት ቤት ደምቅ ያለ ነዉ እናት ብቻ ከሁንቸ ምንም ደስ አይልም ገኒ እውደሽ አለሁ ገን ልጅሽን እስኪ ውስጡ ያለው አባቱን ዪፈልጋል አብይ ሁሊም እውድህ አለሁ እሽ ኢትዮጵያ ስመጣ ማገኛት እፈልጋለሁ እሽ ውድድ አድረገህ አለሁ

  • @maedinkebede4207
    @maedinkebede4207 Před 2 lety +6

    ገንዬ ላንችና ለልጅሽ አርአያ የሟሆን መልካም አባት ነው የሚአስፈልግሽ። please concentrate on making drama with loving and helping families. No negative on your way.

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m Před 2 lety +4

    እዉነት ነዉ አንዳንድ አባቶች የሚመስላቸዉ ቅራቅንቦ በመግዛት ፍቅር የሰጡ የሚመስላቸዉ 🤦‍♂️ አድጌም የማይረሳኝ ያባቴ ፍቅር ትዝታ የገዛልኝ ሳይሆን የሰጠኝ ጊዜ የቀረበኝ ያዳመጠኝ በፍቅር የቀጣኝ........... አቤት ሳስታዉሰዉ ሁሌም ደስታዬ ነዉ።. ያባቴ ፍቅሩ በሂወቱ ተለይቶኝም በዚች ችግር በበዛችበት አለም እድቆም አድርጎኛል! አመሰግነዋለሁ እወደዋለሁ❤️ ገኒ የቤተሰብን ፍቅር እድናስታዉስ እድንማር ሳላደረጋችሁ አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 Před 2 lety +2

    አባቢ እባዬ አመጣኸው እኮ በተሌ ደብዳቤው እባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም አባቢዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
    ገኒዬ የኔቅመም የሆንሽ እናት
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
    በአሉ ቢያልፍም እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před 2 lety +20

    መልካም ገና ለሁላቹም 🙏
    ግን ይቅርታ ይገና ዛፍ ሃፅያት ነው ይቅርብን እስከመቻነው ፃውት እምናመልከው

    • @gy8086
      @gy8086 Před 2 lety +1

      Betam yemitgermhu degmhu bezhu nachu?? Mane new hatyate belo yengrachu hulum hager yerasu yehone bahele ale lemde ale like thiobiya chibo !!

    • @gemechistube9126
      @gemechistube9126 Před 2 lety

      @@gy8086 Matthew.24,23,25 than if anyone says to you look here is Christ or there do at belve it for folsse Christmas and folsse prophets will rise and show great signs and wonders to deceive beforehand

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Před 2 lety +38

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን

  • @tubekuruhabeshalijtube9230

    የምር በእቦ😭 ነው የጨረስኩት ገኒዬ በጣም የድ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው ሰላም እና ጤና ፍቅር ለሁላቹም መልካም የገና ባአል🎁💐🙏❤️🇪🇹🇪🇹

  • @tigestkasse3334
    @tigestkasse3334 Před 2 lety +4

    የኔ ቆንጅ ልጅ አስታውድከኝ አልቅሽ ልሞት ነው ልጅ ከሀያት ጋር ጥየው አስር አመተ ሙሉ ለካ እናት አባት አልባ ስጦታ ከንቱ ነው

  • @ayatayat2819
    @ayatayat2819 Před 2 lety +2

    ማሚ ገኒየ ከይቄታጋር የገነዛፍ እቤትሽ አታ ስገቢ የሰይጣን ነዉ ባለማወቅ ሀይመኖታችንን እየአሳዘን ነዉ ክርስቶስ ተወልዶ ልን ለምን ሰይጣንን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 2 lety +14

    አሁንም ፀሎትህን ይስማህ የኔ ጌታ አስለቀሰኝ በስደት ስላለሁ እኔም ከስደት ተመልሼ ከአባቴጋር ለማሳለፍ ያብቃኝ እግዚአብሔር ሆይ ስማኝ ፀልዩልኝ የተዋህዶ ልጆች

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 Před 2 lety +1

      ፈጣሪ ያገናኝሻል🙏። መመኘት መቻል በራሱ መታደል ነው

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Před 2 lety +6

    ገኒዬ እንዴት እንደተደሰትኩ ጥሩ እይታ ነው።የምንፈልገው ነገር ከሚያስፈልገን አይበልጥል❤❤❤ ተባረኩልን ገንዬ

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 Před 2 lety +1

    የእውነት ገኒ በጣም አስተማሪ ድራማ ምን ልበልሽ ዋው ድራማ
    እኛ አባታችን ብንፈልገው የማይመጣስ በህይወት የሌሉ ቤተሰቦቻችንስ እግዚአብሔር አለን ለኛም

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Před 2 lety +4

    የፈረንጅ በዓል ነው የገና ዛፍና
    የገና ሥጦታ የኛ የኢትዮጵያውያን በፍፁም አልነበረምም አይደለምም

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 2 lety +17

    ዋው እውነት በእንባ ነው የጨረስኩት: ትልቅ አስተማሪ ድራማ ነው:: ተባረኩ 🙏⛄️🌲 መልካም የገና በአል ይሁንልሽ ከእነ ቤተሰቦችሽ ገኒየ

    • @user-xd2om1sp9b
      @user-xd2om1sp9b Před 2 lety +1

      ውይይይ ድራማ ነው እንደ ወላሂ እውነት መስሎኝ አባታቸው መስሎኝ አለቀስኩ አብሬ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 2 lety +1

      @@user-xd2om1sp9b አባቱ አደለም ይለያያሉ መልካቸው ድራማ ነው

    • @user-xd2om1sp9b
      @user-xd2om1sp9b Před 2 lety

      @@nefisa3053 እሽ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +28

    እንኮን ደህና መጣቹህ እንኮን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል አደረሰን አደረሳቹህ መልካም አውዳመት ይሁንልን 😍

  • @meyaye
    @meyaye Před 2 lety +5

    ባቢ እህቱን ፎቶ ኮፒ ሲያምር ገኒዬ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @genetmeles
    @genetmeles Před 2 lety +6

    የእውነት ነው ያለቀስኩት ትክክል ነው ስጦታ የቤተሰብ ፍቅር አይተካም ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @tube-dq6lz
    @tube-dq6lz Před 2 lety

    ሁላችሁም ታምራላችሁ ገኒየ አንች ጠካራ እናት ነሽ የኢትዮጵያ ተምሳሌት ነሽ ለኔ ግልፅነትሽ በቃ ምን ልበልሽ የኢትዮጵያ እናት አች ነሽ ቃላት አጠሩብኝ እንዴት እደምገልፅሽ እንዳች አይነት አርቲስቶችን ያብዛልን ከማንነታቸው የሚሸሽቱን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ግልፅነት በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተርፋል ፍትህ በሳኡዲ አረብያ ያለወንጀላቸው ለሚሰቃዩ

  • @fozitube1946
    @fozitube1946 Před 2 lety +14

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ስርቤት ለሚንገላቱ ወገኖቻችን ፍትህህህ

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 Před 2 lety +36

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭🥺

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 2 lety

      እያቸው ሄሉ ላዬ ገብተሽ ጅዋር ያስፈታናል እያሉ ነው

    • @menberelakew4238
      @menberelakew4238 Před 2 lety

      ሀገር ውስጥ ያሉትን ገድሎ አላልቅ በለውታል እንኳን እነሱን ሊጨምር

  • @እውነትበጊዜዋውብናት

    የገና ዛፍ እቤት ውስጥ ማቆም ጣኦት ማምለክ ነው
    እባካችሁ በተለይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ታዋቂ ሰዎች ከቤተክርስትያኗ ፍቃድ ውጪ አትሁኑ ቤተክርስትያኖ ስለ ጽዱ ጥሩ ማብራሪያ ሰተዋል እኛን አይመለከተንም
    በተረፈ ድራማው ጥሩና አስተማሪ ነው

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ባቢ እድግ በልልን እውነት ነው ከስጦታወች ሁሉ ፍቅር አብሮነት ሰው መሆን ይበልጣል መልካም በአል ገንዬ

  • @manuel2445
    @manuel2445 Před 2 lety +3

    በወነት አለቀስኩ እኔም አባቴን ናፍቄዋለው በህይወት ቢኑር ኑሮ😥😥😥💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Před 2 lety +1

    ኸዚህ የተማርኩት ብዙ ቤት ያለ ነገር ነው ደሞ አንዱና ዋናው የገና ዛፍ የኢትዮጵያ ባህል አይገልፅም!!!ይሰመርበት በሀይማኖታችንም ጌታ በበረት መወለዱን እንጂ በፈረጅ ዛፍ መኸተል የለብን

  • @zmzmzmzm6020
    @zmzmzmzm6020 Před 2 lety +7

    በጣም ልብ የሚነካ ነዉ ደስ ይላል መልካም ገና ዉዲ የአገሬ ልጆች

  • @himanotkebede8495
    @himanotkebede8495 Před 2 lety +4

    የኛቤት ታሪክ 24ዓመት ሙሉ ያሳለፍነው ይሄን ነው

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 Před 2 lety +2

    ቤቢየ እድግ በልልኝ በጣም ነው የተወነው ልጆች የስጦታ ጋጋታ ሳይሆን ከእናትና አባት ጋር መፈንደቅ ነው ሚያስደስታቸው እሽ

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Před 2 lety +4

    በጣም የሚገርምና ወቅታዊ መልእክት ነው ። በተለይ እውጭ ላለነው ፣ ልጆች የሚያሳድጋቸው ቲቪና ፍሪጅ ነው ስራ ስናበዛ ልጆቻችንን አንርሳ ልጆቻችንን በቤተሰብ ፍቅርና ጥሩ ስነምግባር እናሳድጋቸው ።

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ ልጅ ቀጮ ሁሌም ሳይህ ልጄን ትመስለኛለህ አንድ ናችሁ እድግ በል

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ሆይ ከወለድሁ ግን እናትና አባት እንዳንለያይ ጸልያለሁ ባባዬ ውስጡ እንዲት እንደተጎዳ በጣም አዛዘነኝ ውስጡ እንዲት እንደተጎዳ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +1

    እኛንም እግዚአብሔር ከስደት መልስ ፍቅር የሚፈልጉት ልጆቻችንን እቅፍ አድርገን በዓልን የምናከብር ያድርገን ትምህርት ሰጪ ነው በጣም ገንዋ

  • @tgtube845
    @tgtube845 Před 2 lety +27

    በስደትም በሀገር ውስጥም ለምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ.. 🙏🙏🇪🇹

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Před 2 lety +1

    የገና ዛፍ የጣዎት አምልኮ ነው የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ አይወክልም ክርስቶስ የተወለደው በከብቶች ግርግብ ነው

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ስታምሩ በጣም ደስ ይላል ግን የዛፉን ነገር ግን በበጎች በረት ቀይሩት ለምን የገኒ ቤተሰብ ኦርቶዶክስ ስለሆናቹ ትውናው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 Před 2 lety

      There’s no such a thing! Keep your unsolicited advise for yourself. Orthodox is Christian & Christmas tree isn’t a sin for God sake! It’s rediculous and annoying statement! Genny please disregard this type of comment since it is backward.

  • @zed8332
    @zed8332 Před 2 lety

    የኔ ጌታ ባባዬ አሰለቀህኝ እኛንም ከሰደት በሰላም ይምልሰን እግዜኦቤሔር ፆሎቶችን ይሰማን🙏👏

  • @user-de3rf4ur8n
    @user-de3rf4ur8n Před 2 lety +8

    የኔ እባ ለምን መጣ😥ግን ገኒና ባሏ አብረው ኑሮ ቢመሠርቱ የኔ ደሰታ የአላህ

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 Před 2 lety

    ውይይይይ ባቢ ፈርዶብኝ ስወድህ የኔ ጣፋጭ ስታለቅስ ደስ አይለኝም አብሬህ ነው ያለቀስኩት መልካም በአል ትልቅ ትምህርት አዘል ጥሩ መልእክት ያለው ድራማ ነው በርቱልን

  • @eyutube5674
    @eyutube5674 Před 2 lety

    መጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ ገኒ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነዉ የምወድሽ እግዚአብሄር አነቤተሰብሽ ይባርክሽ እኔ እንደድል ሆኖ በእናት እቅፍ ዉስጥ አላደኩም ወደፊት ለምወልዳቸዉ ልጆቼ ግን እንዳች አይነት እናት መሆን እፈልጋለሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety

    ፋዘር የድሮ አባት ናቸው እሳቸውም አይፈረድባቸውም ከአባታቸው ያዩት ያደጉት ከሆነ ለቤተሰብ ገንዘብ የሚያስገኘውን ቅድሚያ በመስጠት ወንድ እና ሴት ልዩነት አለ የሚያምኑበትን እሰከሚገባቸው ድረስ ምን ማድረግ ይቻላል አዱኛ ዘጠኝ አሉ አባባ አስማማው መፀለይ ብቻ ነው ትልቅ ትምህርት ነው እናት እና አባት አብረው ልጆቻቸውን ቢያሳድጉ መልካም ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 Před 2 lety

    ቤቢዬ እግዚአብሔር ፀሎትን ይሰማል።እስቲ በዛው ሙሉጌታ አባትህ እንዲመለስም ፀልይ።አባት ለቤቱ ጌጥ ነው።

  • @Alem9287
    @Alem9287 Před 2 lety +6

    የኦርቶዶክስ እምነት አትቀበለውም ደሞ የኛም ባህል አይደለም

    • @Alem9287
      @Alem9287 Před 2 lety

      የዛፉን ትርጉም የሚያቅ ካለ ይንገረኝ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před 2 lety +5

    👆👆ወዉአሪፍ ድራማ ነው ትምህርት የሚያስተምር ነው እናመሰግናለሁ👍👏

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety +3

    ጥሩ ነው ግን ክስማስ ቲሪ የሚባለው እኛን አይወክልም ከየት አመጣችሁት ዛፉን ክርስቶስ የተወለደው ዛፍ ስር ነው ❓❓❓

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 Před 2 lety +17

    🎄🎄እህ👈🏻🎄የሴጣን ነው የምትለው 😌😌😌

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem

    ምም አይነቱ ነው ምወደውን ልጅ ያስለቅስብኛል እንደ ልጅ አግላይ ፍት !

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před 2 lety

    እንኳን አደረሳቹ የገኒ ቤተሰቦች
    ገንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሽ አጠይቂኝ ወርቅ የመሳሰሉ ልጆችሽን ለወግ ማድረግ ያብቃልሽ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ

  • @agurashtube5648
    @agurashtube5648 Před 2 lety +3

    እንኳን አደረሳችሁ ግን እኮ ይኸ ዛፍ የውጭ ባህል ነው ከቻላችሁ ግርግም ብገዙ አሪፍ ነበር

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 2 lety +5

    ዉይ የኔም እንባ መጣ 😥😥😥 እግዚአብሔር ያሳድግህ መልካም በአል ይሁንላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tegegn2014
    @Tegegn2014 Před 2 lety

    አቦ የምር እናት ነሸ ለኔ መቸም ጀግና እናት ነሸ ካንች ልጆች ሀገርን የሚመራ ይወጣል በዚሁ ቀጥይ ፋየር ኤጄን ተጠቀቂላቸው

  • @adanechworku3464
    @adanechworku3464 Před 2 lety +4

    እንኳን አደረሳችሁ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 2 lety +3

    ይህቺ እህት በትወና ህይወቷን እየገለፀች ነው! ይገርማል እህቴ አስተውይ!

    • @senaityimam142
      @senaityimam142 Před 2 lety

      Ewunetishin new. Yhe lij abatun betam eko yemiwed new

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፍነው ያስተምራል ብዙ ነገር

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 Před 2 lety

    ምርጥ ስራ በኢንግሊዘኛ አይቼው ነበር በሀገሬ ሲደግም ወደድኩት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před 2 lety

    ወይ ባአላህ ምን አይነት አባት ነው
    እፉ ልጁ ሲያለቅስኳ አለ መባባቱ ጨካኝ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +3

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ባቢዬ ኡፍ እዴት እዳስለቀስከኝ

  • @AhmedAli-oo9dl
    @AhmedAli-oo9dl Před 2 lety +2

    የኔ ውድ አስለቀሰኝ ልጆች አንዲህ ናቸው

  • @wletwledyoutube2959
    @wletwledyoutube2959 Před 2 lety

    እሚገርም መልእክት አለው አስተማሪ ነው በጣም ተከታታይ ቢሆን ተመኘሁ ውዶች ባቢዬ ውድ ልጅ ትችላለክ

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    አሁን ይሄ ዛፍ ምንድን ነው የነጭ አሽቃባጭ
    የክርስቶስን ልደት በዛ መለውጥ በስመአብ

  • @dinkneshtafese4323
    @dinkneshtafese4323 Před rokem

    አሁንም ፀሎትህን ይስማህ የኔ ጌታ አስለቀሰኝ

  • @KongoTube21
    @KongoTube21 Před 2 lety +2

    ይሄ ድራማ ከ ዴር ማን ሙሉበሙሉ የተገለበጠነዉ

  • @user-ct1kh2py7p
    @user-ct1kh2py7p Před 2 lety +1

    የኔ ጎበዝ በእውነት እንባዬ መጣ ፍቅር ናችሁ😘😘😘😘💖💕💞💝

  • @user-zq5se2ks1r
    @user-zq5se2ks1r Před 2 lety +3

    ዛሬ የገኒን ቤተሰብ በላይክ እናበሽብሻቸው እስቲ ደስ አይሉም

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Před 2 lety

    የውነት አስለቀሱኝ እናት አባት እኳ ክብርነው እኔግ አልታደለሁም የቲምነኝ አልታደለሁም😭😭😭💔💔

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +3

    በጣም ደስ ይላል አስተማር ነዉ ገኒዬ ባቢ ጎበዝ

  • @teshomeyihunie
    @teshomeyihunie Před 2 lety +1

    ከዚህ የበለጠ እንጠይቃለን በርቱ ምርጥ ቤተሰብ

  • @teshomeyihunie
    @teshomeyihunie Před 2 lety

    ቤቢሾ ተውነካል በእውነት ይወጣልሃ።እግዜአብሄር ያክብርልን

  • @getahuntesfayesiraj6087

    በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ እፃኑም ወንድሜ እደግልኝ በጣም ❤❤❤❤❤❤❤🙏🇪🇹

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 2 lety

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሣችሁ እመቤታችን የታሠሩትን የታመሙትን ታስፈታልን

  • @fafilovetube4117
    @fafilovetube4117 Před 2 lety

    የእውነት ቢሆን ብየ ተመኘው ገነት ንጋቱ ፍጣሪ ልጆችሺን ይባርክልሽ

  • @ሶልያናእማፍቅር

    ይከፋኛል ብዬ አላሠብኩም ነበር ግን ለካ ከፍቶኛል ውነት እባዬ ሲወርድ ታወቀኝ መከፍቴ ብቻ ተመስገን ነው

    • @woynag9121
      @woynag9121 Před 2 lety

      Ayzosh ehite aykifash. Nege teru nege bego ken yihonal💕😘❤️

  • @user-vp5pw6kb5u
    @user-vp5pw6kb5u Před 2 lety +4

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety

    ባባየ የኔ ማር አሥለቀሰኝ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ፍቅር የሖነ ፋሚሊ ስወዳቹሕ መልካም የገና ባሕል

  • @sulymantube2534
    @sulymantube2534 Před 2 lety +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስረኞች

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 Před 2 lety +3

    አሥተማሪ ነገር ነው እናመሠግናለን

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před 2 lety +8

    ምርጥ አስተማሪ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቦ❤❤❤

  • @desta547
    @desta547 Před 2 lety +4

    ኡፍፍፍፍ በእዉነት ከልቤ ነዉ አስቃሰኝ 😭😭😭

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety

    ዋው ደስ የሚል ድራማ እንኩዋን አደረሳችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @tgyeayinyelij5209
    @tgyeayinyelij5209 Před 2 lety +3

    የእኔ አንደኛ የእኔ አንበሳ በጣም አስተማሪ

  • @ኪያነኝየእናቴናፋቂ

    እግዛብሄር ይባርክሽ አቺን እስከ ልጆችሽ

  • @denkeethio8311
    @denkeethio8311 Před 2 lety

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛላቹ ገኒዬ ከና መላው ቤታሰብሽ እንኳን አደረሳቹ ደስስ ስትሉ የምር አስለቀሳቹኝ ገንዬ ባብዬ እድግ በል ትንሹ ልዑል ምርጥ አርአያዎች ናቹ ተባረኩልን
    ግን ገንዬ ለገና በዓል ትርጉም ያሌለውን ባህላችንንም ሀይማኖታችንንም የማይወክልዛፍ ባትጠቀሙ ደስስስ ይለናል በአሁኑ ሰዓት ብዙ ነገሮቻችን ቀስ በቀስ እያመለጡን የባዕድ አምልኮትና ባህል ደግሞ በምትኩ እየገባልን ይገኛል አንቺ ደግሞ በዚህ ዙርያ አሪፍ አስተማሪ ነገር ሰርተሽ ዛፉን ከቤትሽ ጥለሽ ትክክለኛውን የልደት በዓል በማስተዋወቅ ስማቸው ብቻ ኢትዮጵያ ተብሎ ግን ምኞታቸው ባዕዳን የሆኑትን እንደምታሳፍሪልን ተስፋ አደርጋለው እና ቡድጋሜ
    🇪🇹 መልካም በዓል🇪🇹

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 Před 2 lety +8

    የኔ ውቦች በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ 😍😍😍😍❤❤🙏😍❤

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 Před 2 lety +1

      የኔ ውቦች በጣም ታምራላችሁ እግዚእብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 Před 2 lety +1

    Gobez yene mar edeglgn geni jegna enat

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Před 2 lety +2

    ቤተሰብ ከሁሉም በላይ ነው🎯

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Před 2 lety

    አሪፍ ትምሕርት ነዉ በእንግሊዘኛ አይቼዋለዉ ነቀር ደስ ይላል

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Před 2 lety +8

    እንዳው ይህን ዛፍ ወደዛ ብትጥሉት ምን አለ ገና ማለት ዛፍ ማቆም በሙዚቃ መጨፍር አይደለም እረ ተው ተው ግን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ባባዬ እድግ በል

  • @nolawimelkamu2162
    @nolawimelkamu2162 Před 2 lety

    ከልጆቻችን ደስታ የሚበልጥብን ነገር የለም
    ምን አይነት የደረቀ ልብ እንዳለሽ ግን

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 Před 2 lety +6

    እንኳን አደረሳችሁ የገኒ ቤተሰቦች ትክክለኛ መልክት ነው ያስተላለፋችሁት

  • @mylovelyfamilygg4000
    @mylovelyfamilygg4000 Před 2 lety +2

    ብጣም ኣስተማሪ ነው። ልክ እንደዚ ፊልም ብ እንግሊዘኛ ኣዪቸ ነበር።

    • @aneeye6032
      @aneeye6032 Před 2 lety

      Awo Dhar mann blesh btgebi beeblizgna tesertowal... bamarignam des yilall