ደብዳቤውን ሰጥቻት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ : ጅግና መፍጠር ክፍል 1 | Artist Genet Nigatu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ደብዳቤውን ሰጥቻት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ : ጅግና መፍጠር ክፍል 1 | Artist Genet Nigatu
    Join this channel to get access to the perks:
    / @comedianeshetu
    The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
    contact:- comedys27@gmail.com
    Facebook: / comedianeshe
    tiktok : @comedianeshetu0
    0913610673
    0938212020
    #Addis_Ababa #comedy #comedian #eshetumelese #ethiopiantiktok #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusicEthiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #yebetesebchewata #artist #genetnigatu
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 501

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Před 2 lety +123

    ገኒዬ እውነትም ጀግና እናት ለልጆቿ የማትሆነው ነገር የለም ሁላችንንም ፈጣሪ ያግዘን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +22

    አይ ገኒ በልጅነት ፍቅር ሲይዝ የቤተስብን ድብደባ አስታወስሽኝ ተቀጥቅጠናል😄😄 አልፈርድባቸውም በጊዜው የወላጆቻችን ንቃትና ባህላችን ጭምር ከባድ ነበር የጠሉን ቢመስለንም ትልቅ ስንሆን ነገሩ ሲገባን አመስግነናቸዋል ለዛሬው ማንነታችን ቀርጸውናል 🙏🏾

  • @withermi619
    @withermi619 Před 2 lety +162

    በቅድሚያ አይኔ እንዲያይ ፣ ጆሮዬ እንዲሰማ ፣ አፌ እንዲናገር ፣ እጄ እንዲሰራ ፣ እግሬ እንዲራመድ አድርጎ ለዚች ደቂቃ እና ስዓት ያደረሰኝ ፈጣሪዬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን🙏🙏
    በመቀጠል ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ!!!🙏🙏🙏

  • @kerimatube6237
    @kerimatube6237 Před 2 lety +41

    ለካ በመጀመሪያ ፍቅር ያልተፈተነ የለም የኔን የልጅነት ፍቅር አስታወስሺኝ

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Před 2 lety +30

    🇪🇹💚ገኒየ እሸ "ትለያላችሁ ምርጥ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናችሁ" አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ያረብ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +7

    ገኒ ስለ ታሪክሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪🙏🙏🙏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +6

    ገኒ ስወዳት ጀግና እናት ነሽ ግልፅነትሽ በጣም ደስይላል ልጆች ሲል ያኑርሽ

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 Před 2 lety +2

    እወድሽ ነበረ ምንም ሳላውቅሽ
    ምንኛ ድንቅ ነው ገኒ ታሪክሽ
    ከልቤ ከውስጤ እኔ አከበርኩሽ
    እናትም እህትም ልዩ ድንቅ ነሽ
    እድሜውን ጤናውን አምላክ ያድልሽ
    በንባና በደስታ እኔ አደነኩሽ
    አንተ ዶንኪ ቱዩብ የሸቱ ፍትፍት
    ሂወትን ይዘራል ለተከተሉት
    በርቱልኝ አብቡ የኢትዮጲያ ጮራ
    ብዙ እንጠብቃለን ሁነንም በጋራ

  • @bintbaba1769
    @bintbaba1769 Před 2 lety +7

    ከታሪኳ አነጋግምሯ ሲጣፍጥ እማዬ ውድድድ😍🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beniman7409
    @beniman7409 Před 2 lety +4

    ያላየ ይሄ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ ገኒዬ ጀግናዬ ነሽ እውድሻለሁ የኔ እናት

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g Před 2 lety +25

    ተመስጨ ነዉ የሰማሁት ገኒ ምርጥ እናትነሺ አሸ ምርጥ ሠዉ በርታ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +6

    ገኒዬ የኔ ጀግና እዴት እደምወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ እውነትም ጀግና እናት ነሽ እኮ ለልጆቿ የማቶነው ነገር የለም እኔ ላንቺ ቃል አጣሁልሽ ገኒዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ እሼ ምርጣችን

  • @Guada680
    @Guada680 Před 2 lety +73

    የሰው ልጅ መሮጥ ባለበት ስዓት ካሮጠ መቀመጥ ባለበት ስዓት ይሮጣል ዎገኖቼ ማድረግ ያለባችሁን በጊዜው እና በቦታው እንድንፈጽም ፈጣሪ ከኛ ጋ ዩን፡፡

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 Před 2 lety +1

    ገኒ የኔ ቆንጆ ሁሌም እግዚአብሄርን ስለምታስቀድሚ አይተዉሽም ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አብዝቶ ጤናዉን ይስጥሽ።

  • @user-cu1cz4zh4z
    @user-cu1cz4zh4z Před 2 lety +7

    እሼቱዬ በጠም ነው ምኖድክ እደታ አይነቱን ፍቅር ምሰብከውን የብዘልን ሰርዎችክ ሁሉ እደታ ያምርሉ ትልቅ ቦታ አለህ ያድርስህ ያኔ ማልከም ሰው

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Před 2 lety +2

    ጀግና ገኒ በጣም የምውድሸ ለልጆችሸ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሚና ጤና ይሥጥሸ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Před 2 lety +1

    ጀግና እናት ነሽ ገኒ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በልጆችሽ አላህ ያስደስትሽ

  • @sadaoumer9702
    @sadaoumer9702 Před 2 lety +5

    ለስደተኛ ድም ጥ የምትሆን ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ይበልልህ

  • @Ahadu789
    @Ahadu789 Před 2 lety +8

    የምታምኝው አምላክ ጥሎ አይጥልሽምና ልፋትሽን ይቁጠርልሽ በርቺልን ገኒ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 2 lety +4

    ለብዙ እናቶች ምሳሌ ገኒዬ ለወጣቱም ትምርት ነሽ እሼ ምርጥ ሰው ነህ ሁሌም ❤️‍🔥

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +4

    ገንዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ነሽ እኮ ስወድሽ ከልብ እውነት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ ልጆችንም እግዚአብሔር በእይወታቸው ከፍ ያለ ደርጃ ያስቀምጣቸው ውድድ ነው ማርጋችሁ ❤❤

    • @user-vt7px1xm4c
      @user-vt7px1xm4c Před 11 měsíci

      ገኒ የሕይወት ገጠመሽ ደስ ይላል ግን ከእራስ ጋር አውሩ ከምት ከእግዚአብሔር ጋር አውሩ ብትይ መልካም ነው

  • @hikmayoutube8004
    @hikmayoutube8004 Před 2 lety +1

    በጣም ከማከብራቸው የኢትዮጵያ አርቲስቶች ገኒየ አላህ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እሽየ አንቂ አንደበቶች ይጀምሩ በጉጉት እየጠበኩኝ ነው ከንቅልፌ መንቃት እፈልጋለሁ📢📢📢📢👏

  • @user-dw7tb6ue7x
    @user-dw7tb6ue7x Před 2 lety +6

    ገንዬ መስቀልሽን ሁሌም ልበሽው ውበታችን ነውና የምንወድሽ

  • @weynshet1644
    @weynshet1644 Před 2 lety +1

    ገኒ በጣም ምወድሽ ማከብርሽ እንቁ ሴት ነሽ የመልካም እናት ተምሳሌት ታሪክሽን ሳቅ የበለጠ ወደድኩሽ!

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 Před 2 lety +4

    ገንዬ ጠንካራ እና ምርጥ እናት ነሽ አስተማሪ ታሪክ ነው ያለሽ ክፍል 2 በጉጉት ነው ምጠብቀው 🥰

  • @tigisttigist3912
    @tigisttigist3912 Před 2 lety +3

    የእውነት ጀግና እናት ንሽበጠም ገኒዬ

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 Před 2 lety +23

    ወዳጄ ! ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት እይዛታለሁ ካልክ ትሄዳለች ተረጋግተህ ከተቀመጥክ ግን እጅህ ላይ መጥታ ታርፋለች መልካም የሆነን ትግስት ታገስ ::ውድ የሀገሬ ልጆች ኑኑ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ እንሁን🌹🌸🌸፣፣፣፣፣

  • @user-ji9os1md9n
    @user-ji9os1md9n Před 2 lety +1

    ገኒ ግልፅ ነሽ ሁሌም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቕሽ ከነ ልጆችሽ እኔም በጣም ነው ልጆቼ የሚወዳቸው 6 ወር ስልክ የለ ምን የለ እምባየ መቆጣጠር ኣቃተኝ በስደት ላይ ።

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 Před 2 lety +7

    እሼ ምነው ከሀና ጎጆዬ ጋር የምትሰሩትን ስራ አቆማችሁት ? ገኒሻ የኔ ፍልቅልቅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ

  • @user-we3ms4st8g
    @user-we3ms4st8g Před 2 lety +37

    እሼ ስወድህ አንገትህ ላይ ያለው መስቀል ግርማህ ነው መልካም ትዳር ይስጥህ

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Před 2 lety +17

    ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ገንዬ በተለይ ትግስትን ከልጆችሽ ስለማለያት ልክ እደቤተሰብ ስለምታያት በቃ ገንዬ ትለያለሽ ዉድድድድድ❤❤❤💋💋💋😘

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Před 2 lety +40

    ገንዬ ስወዳት እንኳን አብሮ አደረሰን እሽዬ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 11 měsíci +1

    ዋው በጣም አሥተማርነው ገኒዬ ፈጣሪ እዲሜናጤናውን ይሥጥሽ

  • @neimneim2446
    @neimneim2446 Před 2 lety +2

    እውነትም ጀግና ነሽ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ምስፅፅፅ ብየ ነው ያዳመጥኩሽ

  • @gh6gu748
    @gh6gu748 Před 2 lety +3

    ምርጥ እናት እግዚአብሔር እኛንም ያጠክረን

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Před 2 lety +2

    እሼ መስቀልህን አስረህ እንዴት ግርማ ሞገስህ እንደጨመረ ተባረክ ወንድሜ። ገንዬ ለኛ ለናቶች በብዙ አስተምረሽናል። much love 💕 ❤❤🌹

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z Před 2 lety +2

    ገኒዬ እውነት ጀግና እናት ነሽ እህት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @getahun.1730
    @getahun.1730 Před 2 lety +9

    ምርጥ ሰው ገኒ ምርጥአክተር

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 Před 2 lety +10

    አቤት እንዴት ሁለታቹንም እንደምወዳችሁ በተጨማሪ የናዝሬት ልጆች መሆናቹ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁላቹ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem

    በጣም ነው ምወድሽ ለኔ አንደኛ ነሽ ለልጆችሽ ደግሞ ምርጥ እናት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 Před 2 lety +2

    ገኒየኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ በምን አይነት መልኩ ልግለፀው !!!! ኡፉፉፉ

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 Před 2 lety

    እድሜ እና ጤና ስጥቶሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ገኒየ🙏🙏🙏 ለሁለተኛ ግዜ ቃለ መጠይቅሽን ተመስጨ አዳመጥኩት። ለመጀመሪያ ግዜ አርሂቦ ላይ ቀርበሽ አባትሽን በስልክ እያለቀስሽ ስትመሰጋገኑ እና ስታለቅሽ አብሬሽ አልቅሸ ነበር እና ከዚያ ወዲህ ለአባትሽ ያለሽን ነገር በጣም እወድልሽ ነበር እኔም አባቴን ከህይወቴ በላይ ስለምወደው። ያባትሽን ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን🙏🙏🙏

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety +1

    ገንየ ሰወዲሸ እኮ❤😘😘😘😘😘❤ ጠካራ እናት እናቶች ለዘላለም ይኑሩ❤❤❤❤❤❤

  • @alemuworkie1066
    @alemuworkie1066 Před 2 lety +1

    ግልጸኝነትሽ ደስ ይላል ምርጥ ሰው✓

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 2 lety +1

    ገኒየ የኔ ውብ በጣም ገራሚ እናት ነሽ ለቤተሠቦችሽ ለልጆችሽ ያለሽ ትኩረት ሳላደቅ አላልፍም

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před 2 lety +1

    ያጎትን ልጅ ትመሥለኛለህ አሹየ አላህ ሂድያ ይሥጥህ ያረብዋ 😍😍😍

  • @tube-dq6lz
    @tube-dq6lz Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን እሸየ ሁሌም ዘና ታደርገኛለህ ብዙ ትምህርት ነው የምማርብህ የምታቀርባቸው ልጆች እና ሰወች የተማሩ እና ቅን ሰዎች ናቸው ልክ እንዳተ እኔ በበኩሌ አከብርሃለሁ በስደት ሁኘ በጣም የምፅናናበት እና ብሩህ ኢትዮጵያን የማይበት ቻናል ነው እና በመጨረሻም ፍትህ በሳኡዲ ያለ ወንጀላቸው የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን እላለሁ ገኒ ግን ግልፅነቷ ደስ ይላል እውነትም ጀግና

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 lety +1

    ምርጥ እናት ጎበዝ ነሽ።

  • @hayathusen9804
    @hayathusen9804 Před 2 lety +1

    Wowow batem garemi new ahun lalshebati makegnati tanekreshi new barechi yan wude 👂👂👂💪💪💪

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 Před 2 lety +2

    ገኒ በጣም ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን .....ክፍል 2

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před 2 lety

    ገኒዬ የኔ ፍልቅልቅ በስራሽ በጣም በጣም ነው ማደንቅሺ ምወድሽ
    እናትነትሽ ደግሞ ልዩ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ለእናትነት ካበቃኝ እዳንቺ ነው መሆን ምፈልገው
    የልጅነት ታርኪሺ ከእናቴ ታሪክ ጋር አንድ አይነት ነው እናቴም አባቷ ባለስልጣን ነበር እና ለእናቴ ነፃነት ይሰጣት እና ትምህርቷን እድትማር ይፈልግ ነበር እናቷ ግን በተቃራኒው እዳንቺ እናት የቤት ሥራ እድትሰራ ታደርጋት ነበር ከዛ ግን አባቷ ሲሞት ትምህርቷን አስቆማ ባል እድታገባ አደረገቻት
    እና እናትነቷም እዳንቺ ነው ምንም ነገር ቢፈጠር በንግግር በፍቅር ስለምታምን ምንም ነገር አደብቃትም

  • @user-so7if7tj3y
    @user-so7if7tj3y Před 2 lety +1

    ገንየ በጣም ምርጥ ሴት ጄግና ናት ልጆቿም ምርጥ አስተዳዴግ ዴስ ይላሉ

  • @dawitawgchew8736
    @dawitawgchew8736 Před 2 lety

    ገኒ ስለ ታሪክሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪🙏🙏🙏
    4

  • @azebdibisa1450
    @azebdibisa1450 Před 2 lety

    ገኒ በጣም እምትደነቂ እናትነሽ የሕይወትሽን መንገድ ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ❤

  • @user-tn9wo1tj3b
    @user-tn9wo1tj3b Před 2 lety +2

    ገኒዬ ምርጥ ሰው ነሽ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 2 lety +1

    እኩን አብሮ አደረሰን በጣም ጉበዝነሽ እህታችን ገነት እሸቱ እናመሰግናለን

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před 2 lety +6

    wow! thank you Eshe. Geni is such a smart and educative mom. She used her life experience as school for her children. A lot to learn from this.

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    ገኒ ቆንጆ እወድሻለሁ ♥
    እሸዬ የኛ የስደተኞች ድምፅ 💖😘

  • @guenetagonaferadfrese313

    እጅግ በጣም ያስተምራል!
    በህይወት ተፈትኖ ማለፍን የመሰለ ነገር የለም
    ሁሉን የሚቻለው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገንነ ይሁን! አሜን

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před 2 lety +1

    Genni bexam jegna xenkara enate nesh 👍😍😍😍 Ashem merca gebez lej hullachum selamachu yibza

  • @wollokombolcha183
    @wollokombolcha183 Před 2 lety +5

    ዋውውውው እሚገርም ታሪክ ነው ገንየ

  • @user-um2nq3go4j
    @user-um2nq3go4j Před 2 lety +1

    ገንየ ሥወድሽ ከልቤነው ግን ልጆችሽ አችንም አባታቸውንም በጣም ነው እሚወዱ እናም ብትታረቁ ደስ ይለኛል

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Před 11 měsíci

      አይታረቁም ሌላህይወት ጀመሯልእኮ የልጆቿባል ግን እየመጣ ባአልን ምናሞንአብረወ ያሣልፋሉ 😢😢❤❤ግንጀግናነች

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 Před 2 lety +6

    እሸ ምላስህ ደህና ነዉ ወይ ትናት ስስቅ ነበር እንኳን በግ ገዛህ ተቃጥለህም አልቀረህ ምርጥ ታሪክ ነዉ ያቀረባችሁት ሁለት ምርጦች በርቱ

  • @user-vq7wx9dz8t
    @user-vq7wx9dz8t Před 11 měsíci

    ገኒ ስወዳት እሸም እንደዛው በጣም ነውየምወድህ

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 Před 2 lety

    ገኒ ምን ያህል እንደምወድሽ እስከ ልጆችሽ ካንቺ ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮችን እማራለሁና የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @ferihamanottesfaye9485

    ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    ለሰው የማይቻል አምላክ ይችላል
    ገኒ መልካም ትምህርት ነው የተማርኩት
    አሜን አሜን እንድል አርገሽኛል
    አምላክ ምንግዜም ትክክል ነው
    እናት ከነልጁ ይመስገን

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Před 2 lety +1

    እሺ በፍፁም ላምን ያልቻልኩትን ስህተት ነው ያደረከው።ይህ አቃጣይ መቻል ውድድር በጣም አደገኛና ሕይወትን የቀጠፈ በተለይ ለወጣቶችና ለህፃናት በተለይ። እባክህን ተመልሰህ ብዙ ማስጠንቀቂያ መስጠት አለብህ። የውጭ ሀገር የተደረገ ሁሉ ለኛ እይሆንም።

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን።

  • @user-jp3ym1do9q
    @user-jp3ym1do9q Před rokem

    እረጂም እድሜ ይሰጥሺ ገኒየ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety +5

    ገኒዬ ስወድሽ ፈጣሪ የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥሽ የኔ ውብ ልጆችሽን ለቁምነገር ያድርስልሽ

  • @genettube277
    @genettube277 Před 2 lety +4

    ገንዬ የታመመሽ ግዜማ ልጆችሽኳን እንደኔ የተጨነቁ የደነገጡም አይመሥለኝ ሁኔታሽ በጣም አሥለቅሶኛል እንኳን ዳንሽልኝ ለኛ ብዙ አሥተማሪያችን ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃን ሺ አመት ኑሪልን

  • @tamiratgebissa8539
    @tamiratgebissa8539 Před 2 lety

    ኧረ ገኒዬ ለካስ እንደዚህ ጀግና ነሽ ወይኔ ያለፈው ነገርሽ በጣም ነው የሚያሳዝነው ገኒዬ በርች አንቺ የእዉነት ጀግና ነሽ

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Před 11 měsíci

    ገኒ የኔጀግና ስወዳት😍😍😍😍😍

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před 2 lety

    Geniye my hero. የኔ ብርታት አንችኝ ስሠማ ተስፋዬ ይለመልማል thank you eshe

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 2 lety +8

    ግንዬ ከልብ እናት ነሽ ሺ አመት ኑሪ እንወድሻለን 💐

  • @Abimedia2
    @Abimedia2 Před 2 lety +3

    በጣም የማደንቃት አሪፍ አክተር እናት ነች ሰላምሽ ይብዛልኝ ገኒሻ ከነ ቤተሰብሽ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 2 lety +3

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን ውድ እህት ወንድሞቸ
    በጣም የምወዳት የማደቃት ናት እሸ ቅን ወንድማችን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 lety

    ሁለት ምርጥ ሰው ገኒዬ እሽቱዬ እንኳን አብሮ አድርስን አሜን አሜን ጀግና ሰው እውዳለሁ በጣም እኔም ብዙ ታሪክ ያለኝ ሰው ነኝ እሽት አንድቀን እንግዳ ታረገኛልህ
    ወደ ሀገረ ቤት ሰገባ እሽቱዬ የአንተ ፕሮግራም ተከታይ ነኝ ዘወትር እሽቱዬ ጀግና ቅን ደግ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @tigistabebe2453
    @tigistabebe2453 Před 2 lety +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ገኒዬ

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 Před rokem

    Geney teru temeret newe yeseteshene enkane yelebeshen egezabere asemereleshe

  • @yneme8584
    @yneme8584 Před 2 lety

    Enamsegnaln Eshetu Mert saw selakirebikln Genin aweqetanatal betam liyu nat Demo Sel derhowa Life Betawera mateselch nat ❤️❤️❤️❤️

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Před 2 lety

    Geni yena konjo setamere gobaze enate neshe la lijoche egizabher yexabeqeshe tebarke 😍😍😍👈balachubate selameshe bezet yebale tebarke

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 2 lety

    Selam feker andenet lhagerchen ena lhezabachen genena eshetu mert nacu swedecu fetri regem edemna tena ysetacwe 😍😍😍💚💛❤🙏

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před 11 měsíci

    ገኒዬ የምወድሽሽሽ በምክንያት ነው❤❤😢

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 Před 2 lety

    Bravo saw yadakmal yemilow kal betam betam betam tamachitongal damom tikikil now

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta Před 11 měsíci

    ገኒ አንቺ እኮ ተዋቂ ስለሆንሽ ነው ክራይቤቶች ቤት የሰጠሽ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እኔ ግን ዘመኔን በሙሉ ከመስሪያቤት ተፅፎልኝ እስካሁን ቤት አለገኘሁም

  • @user-sw8ds4qf9e
    @user-sw8ds4qf9e Před 2 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ👏
    ድንቅ እናት

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 Před 2 lety +1

    የሴቶች ተምሳሌት ብይሻለው ሳቅሽ ሁሉ ነገርሽ ጠንካራነትሽ ደስ ይላል

  • @alexmeski
    @alexmeski Před 2 lety

    ዋዉ የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ እንደምትይ ቅንንነትሽ እራሱ ይናገራል !!

  • @ritabaqala3511
    @ritabaqala3511 Před 11 měsíci

    ወላሂ በጣም አስለቀሽኝ ወላሂ በተለይ የታመምሽበት ግዜ ከዛም ፈጣሪን ያመንሽበት ግዜ ለኔ ጥንካሬ ተሰማኝ 😥❤❤❤

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g Před 2 lety +1

    ምርጦቼ ገንዬ ልዩ ነሽ ቀጣዩን በጉጉት

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 Před 2 lety +1

    ሺ ጀግና ነህ ገኒ ጀግና ነሽ በርቱ

  • @habuitt9951
    @habuitt9951 Před 2 lety

    ገኒ ምርጥ አርቲስት ነች አድናቂዋ ነኝ! ሀገራችንና ህዝቧን አላህ ይጠብቅ

  • @tigistamare594
    @tigistamare594 Před 2 lety

    ግንየ ስወዳት በጣም ነው ማክብረሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta Před 11 měsíci

    ይህ የልጅነት ፍቀር በሁሉም ስፍራ ነው ገኒ

  • @hayutivlogs9471
    @hayutivlogs9471 Před 2 lety

    Yene jegena set betam gobez tatariy enat neshi geniye Allah edime ena tena yiseteshi 🥰🥰🙏

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před 2 lety +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ ጥሩ ቆይታ ነበራችሁ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @sadi7708
    @sadi7708 Před 2 lety +2

    የኔ ጀግና እሼ ልብክን አይቀይርብን ወንድም

  • @zareazarea934
    @zareazarea934 Před 2 lety +1

    አናቀዉም እጂ ከጤና የበለጠ ሀብት የለም::

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před 2 lety

    ገኒዬ ትክክል ሰው ያደክማል።!!! ሰው ከራሱ ጋር ሲያወራ ነው ለውጥ የሚመጣው።!!!