Komentáře •

  • @realityshow7187
    @realityshow7187 Před rokem +219

    በጎፈንድሚ ሳምራዊት ፋዊንዴሽንን መርዳትም ሆነ መስራቾቹን ማግኘት ቢፈልጉ በኣእነዚህ አድራሻና የማገዣ መንገዶች ይጠቀሙ፡፡
    gofund.me/7761ee39
    www.samrawitfoundation.org
    +251911820607/+251912202838
    Samirawit Foundation Dashen bank Account 0534334457011
    Samrawit Foundation 1000551542778 Commercial Bank of Ethiopia,

    • @elefneshzerga4277
      @elefneshzerga4277 Před rokem +2

      pin this comment(bank account )
      for people to see it!

    • @elsahabtemariam1036
      @elsahabtemariam1036 Před rokem

      Senatune yestasu

    • @michealtatek4124
      @michealtatek4124 Před rokem +2

      እና ተለቀው ነጻ ሆነዋል እያለችን ነው ወይስ አልሰማሁም

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Před rokem +4

      እባካቹ የወንጀለኛዋ ፎቶ ይለቀቀ ሌላሰው ቤት ገብታ እንዳይደገም ለልጆቻችን ስጋት አለን ስለሰራተኛ ስንሰማ!!!

    • @tsegenettilahun3180
      @tsegenettilahun3180 Před rokem +1

      የልጅ ሀዘን ከባድነው😂😂😂😂ነፍስ ይማር
      እግዚአብሄር ያፅናችሁ

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Před rokem +766

    ፎቶግራፍዋን መልቀቅ አለባችሁ ምክንያቱም ከተፈታች አሁንም ሌላ ቤት ገብታ የምታደርገው ነገር አይታወቅም ። ሌላ ሰው እንዳይቀጥራት ለጥንቃቄ ይጠቅማል ። በተረፈ ቤተሰቦችዋን መጽናናት ይስጣችሁ።

    • @tsehaykide9166
      @tsehaykide9166 Před rokem +16

      እውነት ነው ፎቶዋን አሳዬ በለመደችው ሌላ ወንጀል እንዳትሰራ

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Před rokem +12

      እኮ ማሸፍፈን ወንጀለኛን ማበረታታት ነው

    • @selitube3792
      @selitube3792 Před rokem +4

      ተፈታለች አልታሰረችን ለቀቋት

    • @ahmadjadiga1802
      @ahmadjadiga1802 Před rokem +2

      አጋጥመህ ስማው ነው ሁላችሁም እሰራተኛ ላይ ፈርዳችሁ ልጂቱ አስታፀዳ ደህና ነበርች እውነቱን ስትነግራት ለምን ገብተሽ ብላ ደበደበቻችት ከዛም ሰራተኛይቱ አወን ስትል በንደት በግድ ሰው ገለሻታል ሲላት በውሸት አወን አለች ህይወታን ለማዳን

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před rokem +9

      አይ የሰራተኛዋ ችግር አይመስለኝም እነሱን መጉዳት የፈለገ ሰው አለ ማለት ነው 1 ወር ከስር አስፈቷት እደገና አዳድስ ልብስ ጫማ እስርቤት የሚያለብስ ማነው

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před rokem +186

    ማንም ሰው በልጂ አይፈተን😭😭💔አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ፍትህ የሌላት አገር ያሳዝናል

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 Před rokem +53

    እኔ ጎረቤት ነኝ በጣም ደም እንባ አልቄ ነበር የኔ እናት ሳምሪዬ ፈጣሪ ነፍስሽን ይማር የኔ ውድ ለናትሽ ለአባትሽ መተክያ ስጣቸው ፈጣሪዬ ሆይ

  • @SeadaSeada-oz7by
    @SeadaSeada-oz7by Před rokem +26

    ወላሂ ልብ ይሰብራል እንኳን ለወለዳት ልጅቷ ለኛ ለማናቃት ታሳሳለች ፍትህ ከአላህ ነው እኛ ሀገር ህግ የለ ፍትህ የለ የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před rokem +181

    የኔ.እናት.ፅናቱን.ይስጥሽ.ለሞተችውም.ነብስ.ይማር😢😢😢😢😢😢😢

  • @Selamawit352
    @Selamawit352 Před rokem +49

    የልጅ ሀዘን ለዘለዓለም ከሆድ አይወጣም😭😭😭😭😭😭😭የኔ እንባ ይፍሰስላችሁ😭😭😭😭ኪዳነምህረት የሳምሪን ምትክ ትስጣችሁ ሌላ ምንም ቃል የለኝም😭😭😭😭

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +22

    እህህህህ😭😭😭😭እባካችሁ ሰራተኛ ያላቹ ሰዎች ፀሎት ስታደርጉ ሰራተኛም አብሮአቹ ፀሎት ያድርጉ ይስገዱ ምግብ ስትበሉ አብረዋቹ ባርካችሁ ብሉ ከባድ የዉ እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢😢

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 Před rokem +8

    ወየው ኢትዮጵያ መች ነው እንባሽ የሚያቆመው አምላኬ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቼ 😢😢💔💔💔ነፊስ ይማር

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 Před rokem +115

    💔💔💔😭😭😭አባትኮ የሆዱን ደብቆ ነው ወሰጡ እየተጎዳ የሚኖር ሠው ማለት አባትነው እኔንን ልሰፍሰፍልህ ልጂታንም ነፍሷን ይማር 😢😢😢😢

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před rokem +3

      እውነት ነው አንጀቱ አሯል ደብኗል

  • @amanisaaed318
    @amanisaaed318 Před rokem +68

    ቢቀርስ ሰራተኛ ባይቀጠር ይህ ነገር በጣም ብዙ ጊዜ ተደጋገመ ምንም የማያቁት ህፃናት ኧረ ግፍ ነዉ 😢😢😢

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem +4

      ልክ እደኔ ነው ምትይው ቢቀርስ ባይቀጠር ማርያምን አሁንም እኮ እሄን ጉድ እየሰማሁ ምቀጥር አለ 🥹

    • @user-io3jj9ib3o
      @user-io3jj9ib3o Před rokem +5

      እኔ ወላሂ መቻም አለቀጠርም

    • @lomitube3873
      @lomitube3873 Před rokem +1

      zelalem ye bet embet liyun aleserah yelijen mot bet kemameta yekir😢😢😢😢

    • @mekditropical1066
      @mekditropical1066 Před rokem

      Betam yasazenale gin lila bete gebete endatdegemew ye seratgnawan photo bilekekekes llilochi bite betgeba betedgemews

    • @mekditropical1066
      @mekditropical1066 Před rokem

      Betam azegnalew kebade new min ayente giz lay endedrsen egzabhere metsenanatuen yesetachu nefes yemare

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +10

    የኔ እናት እባክሽ ጠንክሪ የልጅ ሃዘን አይወጣም ለዛውም በእንደዚህ ሁኔታ እፍፍፍ😢😢😢

  • @MahderMuleye-en9yl
    @MahderMuleye-en9yl Před rokem +4

    እኔ የቤት ሰራትኞ ነኝ ግን በሰራየ ታማኝ እና ታታራ ነኝ አሁን ሞገዚት ከሆንኩ 7 አመት ሆኖኛል በጣም የምውዳችወን ለዶች አሰድግ አለው እግዚአብሔር መጨርሻየን አሰምርልኝ ልጆችንም ያሰድገልኝ ገኒዬ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před rokem

      ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ከሀገራችን ላይ ያንሳልን መተማመን እርስ በርስ እንዳይኖረን ሆነ እባክሽ እህት እየወጣችሁ ንገሩ እውነት ወላጆችም እኮ ሰራተኞች ስለሆኑ ነው የሚያግዛቸው ሰራተኛ ደግሞ የሚቀጥሩት ሁሉም ሰራተኛ እኮ ነው ስራው እንደየእውቀቱ ስለሚለያይ እንጂ

  • @rahelbiders905
    @rahelbiders905 Před rokem +44

    የድንግል ማሪያም ልጅ መዳንያለም ፅናቱን ይስጣችዉ ፍትህ በግፍ ለተገደሉ ፃናት።😢😊

  • @solihabshamelaku5222
    @solihabshamelaku5222 Před rokem +35

    ስራተኛዋን ተጠቅሞ ልጅቷን ያስገደለ ሰው ያለ ይመስኛል ዙሪያቸውን ብመረምሩ እላለሁ ጠለት ከእሩቅ አይመጣም እግዚአብሔርለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን ይሄንን ቤተሰብ አፅናና እእፍፍፍ ከባድ ነው

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před rokem +4

    አቤት ኢትዮጵያ የዉርጋጦች ሀገር 😢እናቴ ፅናቱን ይስጥሽ በስማም

  • @hikma9245
    @hikma9245 Před rokem +20

    እፍፍፍፍ ከባድ ነው አብሬ ነው ያለቀስኩት ወንድምሽ በጣም አስተዋይ እና በሳል ሰው ነው
    ተጨማሪ ቢወልዱ ሴት ልጅ ቢሰጣቸው ፈጣሪ ተመኘው

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem +22

    የኔ እናት ሕመምሽ አሞናል 😢😢ልጅሽ ንፁህ እርግብ መልዓክ ናት የኔ እናት በሰማይ በአባቷ እቅፍ ናት እግዚአብሔር ያፅናቹ እናቷም አባቷም አክስቷም ለሁላችሁም መፅናናትን ይላክላቹ።

  • @abenetkassa22
    @abenetkassa22 Před rokem +8

    ውይ የኔ ቆጆ ልጅ ነብስሽ በሰላም ትረፍ ውይ እኳን የወለዷት እኔ ማየት አቃተኝ ለቤተሰቡ በጠቅላላ የሰራዊት ጌታ መፅናናቱን ይስጣቹ ያማል በጣም 😭😭😭😭 አረ መንግስት ወዴት ነህ አረ ፍትህ ወዴት ነች አረ ፍትህ ለፃናት ፍትህ ለሳምሪ ☝️☝️😭😭

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před rokem +6

    ፎቶዋን አውጡ በእግዚአብሄር ይሁንባቹ መቀጣትም አለባት ወይኔ ኢትዮጽያ የሰው ሂወት በርካሽ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidistization
    @kidistization Před rokem +72

    💔 ከቃል በላይ የሆነ ሀዘን ነው... እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጣችሁ.

    • @sophiagebretsadik4871
      @sophiagebretsadik4871 Před rokem

      Mengstn lemdnw yemtbkut? Potown bento meflg setgegn yemigbatn seto meter betam yetshal new ye samri enat yedrsbsh hazn men yahel endhon mawk alchlem mekniyatu ene endzi asfrina askaki hazn aldrsbgnm fetari lejeshn betnsaye yasbat yesw dem yemiyafs demu yefses ebakachu potown bedb asyun

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před rokem +54

    😢😢😢😢😢ምንም አያፅናናቹሁም የማያልቅበት አላህ በመታ ይባርካቹሁ😢

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +12

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💔በተለይ ህፃናት ላይ የሚደረግን ወንጀል ህግ በጥብቅ ተከታትሎ ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው:: ወላጅ ቤተሰቦች ብርታትን ፅናትን ይስጣችሁ ሀዘናችሁ ከባድ ነው😭😭😭ህፃን ሳምሪ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏🏾

  • @seblebaba4458
    @seblebaba4458 Před rokem +17

    ውሰጤ ስፋስፍ አለ ቤተሰብ ያሳለፈውን ጨለማ ግዜዎችን ማሰብ ይከብዳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተለቅሶ የማይወጣ ሀዘን ሳምሪ ቆንጅትዬ እንደልጄ ውስጤ ተንሰፈሰፈልሸሸሸሸሸ😢😢😢😢በልጅ አቅምሸ ታገልሻቸው እነዛን አውሬዎች በዘመናችሁ ሁሉ እረፍትን አትዩ

  • @susutube360
    @susutube360 Před rokem +43

    አይ እማማ ኢትዮጵያ😢ሳውዲ አረቢያ እንኳን የሰው ነፍስ መስረቅ እንኳን እጅ ያስቆርጣል😊የሰው ነፍስ ውድ ነች እኛ ሀገር ግን እርክሷል😢

  • @MY-ie1dw
    @MY-ie1dw Před rokem +72

    እግዛብሄር አምላክ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት !!! እግዛብሄር ፅናቱን ይስጥ በጣም ያማል ያማል , ፍትህ ለሳምሪ ቤተሰቦች !!!

  • @BeYouTube-hj5bj
    @BeYouTube-hj5bj Před rokem +8

    በጣም ልብ ይሰብራል ምንም የማያውቅ ህፆን መግድል እግዚአብሄር ይፍረድ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @user-oy1sv6py5d
    @user-oy1sv6py5d Před rokem +84

    በጉቦ የማይደለል እውነተኛው ዳኛ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

    • @genetmulugeta3288
      @genetmulugeta3288 Před rokem +2

      ግን አንድ የቤቱ ሰራተኛ ከየት አባቷ አምጥታ ነው ጉቦ ምትሰጠው እነሱም ቀላል ገንዘብ አይጠይቁም ሌላ የነሱ ጠላት እነሱን መጉዳት የፈለገ ሰው ተልኮ ማስፈፀሚያ ሆና ይሆናል

    • @tigisttamra9389
      @tigisttamra9389 Před 5 měsíci

      😊😊

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +86

    እናትና አባት ጨዋ እና እግዚአብሔርን የምታዉቁ መሆናችሁን አሳያችሁ እግዚአብሔር በእናንተ ቤት ይክበር ይመስገን በርቱ

  • @user-el3hk3so1e
    @user-el3hk3so1e Před rokem +2

    ያለ አግባብ የህጻናትን ነብስ የሚነጥቁ ሰራተኞች አላህ በእጂ በእግራቸው ይዞ ያስቀሚጣቸው አላህ ፊርዱን ይላክ

  • @zerget5938
    @zerget5938 Před rokem +6

    ብዙ ሰው በውስጡ ከባድ ሀዘን ይዟል።እግዚአብሔር ያፅናናችሁ።❤

  • @ghh5860
    @ghh5860 Před rokem +42

    የኔ እናት ፅናቱን ይስጥስ እማዬ😭😭😭😭😭

  • @belayfkadu5632
    @belayfkadu5632 Před rokem +26

    ሁሉ ለበጎ ነው የልጃችሁ ሂወት ማለፍ ለሌሎች ብርሃን ሆኗልመልካምና ቅንልብ ያላችሁ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ🙏

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 Před rokem +3

    ያማል ልጅቷን ሳያት በጣም አመመኝ ለቤተሰቡ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይሰጥ 🙏🤔😭😭

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před rokem +9

    እግዚአብሔር አምላክ ፀናቱን. ይስጣችሁ ሳምሪ ነብሶን. በአፀደ ገነት ያኑርልን. አይዞሽ የኔናት ከባድ ነው ሀዘኑ አይወጣም.

  • @yelemsetketemayegebreallg4927

    በአብይ ዘመን ያልታመመች እናት አባት ቤተሰብ ያለ አይመስለኝም እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ ምትክ የሆነ ልጅ ይስጣችሁ😭💗

    • @sinankiyaakiyaa4715
      @sinankiyaakiyaa4715 Před rokem +4

      Benante zemen social media endezi kift alneberem

    • @birtukanmadoro
      @birtukanmadoro Před rokem +2

      እንዳንቺ አይነት ባለበት ሀገር ሳላም አይሆንም መቼም

    • @kalkidanaderu7045
      @kalkidanaderu7045 Před rokem +4

      ምን አገናኘው ቆይ ገልቱ

    • @yelemsetketemayegebreallg4927
      @yelemsetketemayegebreallg4927 Před rokem +4

      ተውጂ እየተዋወቅን ምድር ላይ ያለች እውነትን ማን ይደብቃታል!!!!

    • @soliyanachalaa4397
      @soliyanachalaa4397 Před rokem +5

      አይ ማህይም 😁አብይ ምን አገባው ዳሞ ስልዝህ ምኑ አህያ ነው በጌታ ጥላቻም ልክ አለው በልክ አርጉት ያልዛ በሽታ ይሆንቦታላ

  • @sosinazeleke3235
    @sosinazeleke3235 Před rokem +24

    ልጅቷ በሞቷ ለሌሎች በረከት ሆነች የኔ መልዓክ 💔 ወዮ ለገዳዮች ከምድር እስር ቢያመልጡ ግን የታሰሩ ናቸው ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር አሁንም ያበርታችሁ

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 Před rokem +11

    ልዑል አምላክ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ፡፡ ያሉትን ልጆቻችሁን ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንላችሁ፡፡

  • @elsiasefa3172
    @elsiasefa3172 Před rokem +9

    ወይኔ ዘንድሮ ተቃጠልኩ እኮ ጌታ ሆይ ይህን ምን ትላለህ አንጀቴ አረረ ሰዉ በማልቀስ አይመለስ አፅናኙን መልአክ ይላክላቹ የኔ ምስኪኖች ደሞ የኔ ልጅ ትመስላለች የኔ መልአክ ስታምር ወላጆች እባካቹ ይሄ መንፈስ ነዉ አብዝተን እንፀልይ እንፀልይ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Před rokem +18

    ከግዲህ ሰራተኛ ልጅ ከገደለ የምን ወደህግ ነዉ ፍትህ ስለሌለ እዛዉ አገቷን መበጠስ የልጅ ሞት ያማል ፈጣሪ ያጽናናችሁ 🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭

    • @mmh4991
      @mmh4991 Před rokem +1

      it's not right, but if no justice 🥺yea

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem +2

      የኔም ንግግር እንዲ ነው ቢገሉም 2 አመት ታስረው ይለቋታል ስለዚ እዛው አናቷን ብሎ መታሰር ይሻላል

    • @user-rq2iu1gx7t
      @user-rq2iu1gx7t Před rokem +2

      @@ktube8920 እኔ ፈጣሪ አያምጣዉ እጂ የምን ህግ ነዉ እዛዉ ደፍቻት ቱቦ ከታታለሁ ምድረ አረመኔ ምነዉ አረብ ሀገር እዲህ ባደረገች ባደባባይ ይሰቅሏት ነበር

    • @lamrotagegne2512
      @lamrotagegne2512 Před rokem

      እኔም እንደርሱ ነው የምለው

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +50

    አይዟችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነብሷን በአጸደ ገነት የኑርልን እሷ በሰማይ ሙሽራ ናት ምንም ጥፋት ስለሌለባት የገደለችው ግን እድሜዋን ስትጸጸት ትኖራለች የኔ ምስጊን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናተ አትዘኑ ይገባኛል ከባድ ነው ግን የሚሻለው መረጋጋቱ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ማርያምን ቪድዮውን መጨረስ አልቻልኩም ስቅስቅ ነው ያልኩት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-uz3fr8zj7g
    @user-uz3fr8zj7g Před rokem +12

    እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ በሀገራችን ላይ የህጻናትን ነፍስ የሚነጥቀውን የአውሬውን መንፈስ መድሃኒአለም ይሰርልን አሜን!

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o Před rokem +74

    እኔ ግን በማዬው ሁሉ አልቅሸ መሞቴ ነው 😢😢ፍትህ ወዴት ነሽ💔💔

  • @mekdesbehailu4884
    @mekdesbehailu4884 Před rokem +16

    ተቃጠልኩ 😢የልጂን ነገር የወለደ ያውቀዋል እግዝያብሄር ያፅናቹ😢😢😢

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Před rokem +3

    ልጅ አይደለም ማጣት እራስ ምታት ሲያማቸው ያስጨንቃል 😭😭😭😭😭😭😭እናትና አባት መጽናናቱን ይስጣቹ የኔ ልዩ ልጅ ነብስ ይማር ያማል ወላሂ ያማል 😭😭😭😭😭😭

  • @tesdaltesfaye6335
    @tesdaltesfaye6335 Před rokem +3

    ወይኔ ጉዳችን እስከመቼ እንዲህ ሰው አልቅሶ ይኖራል እግዚኦ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ሀዘናችሁ ከባድ ነው እማይየ ነብስሽ ይማርው ቃል ያጥራል

  • @amenhemen5081
    @amenhemen5081 Před rokem +14

    የህፃናቱን ነብስ የበላቹ ብቻ ሳይሆን ፍትህንም ያጓደላችሁ በሙሉ መከራና ችግር እና በሽታ እቤታችሁ ይግባ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před rokem +18

    😥😥😥 መድሀኒአለም የስጋም የነፍስም እረፍት ይንሳሽ በእውነት ይቅር አይበልሽ የተረገምሽ እርኩስ ተቃጠይ አቦ ካልቻልሽ ጥለሽ መውጣት እየተቻለ የሰው ልጅ መብላት ምን አመጣው

  • @hiwihabeshawit397
    @hiwihabeshawit397 Před rokem +5

    እፍፍፍ ፈጣሪ ከደጋጓቹ ጎን ያስቀምጣት😭🙏 የኔ እናት😢😢

  • @user-dj8ho6rs4w
    @user-dj8ho6rs4w Před rokem +1

    አላህ ያፅናቹ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ሰራተኛዋ የእጇን ይስጣት

  • @martatadesse6994
    @martatadesse6994 Před rokem +27

    ሁልጊዜ የእግር እሳት እውነት እንኳን ለቤተሰብ ለሰሚው ከባድ ነው😢😢😢😢😢ህግ እንደው የለም እንደነዚህ አይነት ድርጊት የሚፈፅሙ ሰወችን ፎቶቸውን እየለቀቃችሁ ድጋሚ ሌላ ቤት ሰቆቃ እንዳይፈጥሩ ማስጠንቀቂያ ይሆናል

    • @bella12tube38
      @bella12tube38 Před rokem +1

      ተልቋል ቡናምታፈላዋ ነች

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před rokem +53

    እባካችሁ ሰራተኛአትቅጠሩ😪እኔ ሞልቶ ቢተርፈኝ ሰራተኛ መቅጠር አልፈልግም ዛሬ ላይ የሚታመን የለም 💔💔

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j Před rokem +4

      ሞልቶ መትረፉ እኮ አይደለም የግድ ሁለቱም ሰው መስራት ስላለበትነው😢

    • @Sabit33
      @Sabit33 Před rokem +3

      የስራ ጫና ሲበዛብሽ አጋዥ ያስፈልግሻል. ብቻ. አሏህ መልካም ሰው ያርገን ከመልካሙም ሰው ያጋጥመን

    • @user-nt9br6hh6j
      @user-nt9br6hh6j Před rokem

      በተቻለ መጠን ቤተሰብ ማስፈለግ ነው 😭😭

    • @user-mr3hf7nd5r
      @user-mr3hf7nd5r Před rokem +1

      ​@@user-db4fk2sm9j ልክ ነሽ ግን ልጆቹ በለጋ እድሚያቸው እየተቀጠፉ ነው ከቻሎ እሚያውቁትን ሰው ቢቀጥሩ ጥሩ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለመስማት ይሰቀጥጣን

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi Před rokem +1

      ልክ ነው እኛ ወጭ አገር እራሳችን ነን የምነፈጋው እራሳችሁ ስሩ ልጆቻችሁን አታስበሉ

  • @Ethiopialij
    @Ethiopialij Před rokem +1

    ወይኔ ልጄን አላህ የጀነት ያድርግሽ ፍትህ ፍትህ በግፍ እየሞቱ ላሉ ልጆች በሙሉ ከስው ሳይሆን ከአላህ ነው ፍርዱን የምንጠብቀው

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 Před rokem +3

    በእውነት ሀዘኑ ከብድ ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ የኔ እናት ስታሳዝን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ነፍስሽን 😢እየሰራችሁት ያለውን መልካም ስራ እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ በርቱ❤

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před rokem +18

    ወላድ ይፍረደኝ የኔ እናት መጽናናትን ይስጥልን አይ ኢትዮጵያ💚💛❤ ጭካኔ የተሞላብሽ ሀገር 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @baniget7068
    @baniget7068 Před rokem +14

    አባት እና እናት እጅግ ያሳዝናሉ 😢😢😢

  • @tezaLove
    @tezaLove Před rokem +3

    😭😭😭😭😭😭😭ኡኡኡኡኡ በጌታ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምንአይነት ግዜ ላይ ነው የደረስነው ሁሌ ለቅሶ ሆነብን እኮ አገራችን 😭😭😭😭

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +8

    አልቅሼ ልሞት ባየውት ቁጥር 😢😢😢😢እግዚአብሔር ያበርታቸው ቤተሰቦቾን ለሞተችሆህፃን ነብስ ይማርልን አይጊዜ 😢😢😢😢ገንዬ ያንቺእናትነት ይለያል 😢❤

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Před rokem +11

    የህፃናት ደም የሚጠጣ ክፉ መንፈስ ኢትዮጲያ ገብቷል ወገኖቼ በየእምነታችን እንፀልይ እባካቹ

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před rokem +10

    አታልቅሱ ለሱዋ እሱዋ አልሞተችም በገነት ነው ያለችሁ ለራሳችን እናልቅስ

  • @asnakutesfaye5554
    @asnakutesfaye5554 Před rokem +1

    የእኔ እነት ለእነት ፅነት ይስጥሽ የልጅ መከራ ለማንም አይስጥ ልጄን የወለደ ይውቃል የኔ ቆንጆዎ ነብስ ይማር ምን ልበል ግራ ገባኝ 😢😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

    ሰውኮ ወዶ አይደለም ፍትህን በራሳቸው እጅ መስጠት የሚፈልጉት እግዚአብሔር ደሟን ዝም አይልም ያስከፍላታል ክምር ከልቤ አዘንኩኝ እእፍፍፍ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናቹ😢😢

  • @hanag8198
    @hanag8198 Před rokem +9

    በሳምራዊት ፍውዴሽን የቻልኩትን ለማድረግ ቃል እገባለው እግዚአብሔርም ይረዳኛል አመሰግናለው ገኒ

  • @user-hy8zt1ut5i
    @user-hy8zt1ut5i Před rokem +38

    የኔእናት አይዞሽ ልጅሽ ወደምትወደው አምላኳ ጋር ነው የሄደችው❤ ከዚ አለም ክፋትና እርኩሰትም ተገላገለች ከጌታዋ ጋር ናት! ለአባትዋም እግዚአብሄር መፅናናት ይስጥክ መልካም አባት ነክ ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Před rokem

    በጌታ በኢየሱስ ስም ምን አይነት መንፈስ ነው ብቻ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እሱ ይፍረድላችሁ ኡፍ እንባዬን ማቆም አቃተኝ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ ለደሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ታላቁ መፅሃፍ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y Před rokem +20

    አላህ ሶብር ይስጣቹ ሀገራችን ኸግ ላልቶዋል የሰው ልጅ ሂወት እረክሶዋል😭

  • @danaethio
    @danaethio Před rokem +25

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን መንግስት ይሄንን ነገር በጣም ትኩረት ሰቶ ሊሰራበት. ይገባል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @senhywetfeshasenhywetfesha3955

    እፍፍፍ ለካስ የሄ ነገር እናተም ቤት አለ ገኒ 😭😭የኔ እናት በጣም ታሳዝናለች😭
    ሰራተኛዋ ትታወቅ በዛ ላይ አሁንም ተገቢ ቅጣት ታግኝ😢ካልሆነ በየቤቱ ምን እንደምትሰራ በምን እናቃል😢

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 Před rokem

    የወለዱትን ልጅ አሳድጎ መደር ወግ ነዉ። ልጅ መቅበር ግን ለወላድ አይስጠዉ።
    መንፈስ ቅዱስ ያበርታችሁ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před rokem +33

    አንጀቴ ተቃጠለ ዉይይይይ እናትዬ መድኀንያለም ክርስቶስ ጽናቱን ይስጥሽ መጽናናትን ሁሉ ለቤተሰቦቿ ይስጥልን

    • @user-kx5nu6hp8x
      @user-kx5nu6hp8x Před rokem

      አሚን ወላሂ ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @davedavdo
    @davedavdo Před rokem +13

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው ጠንካራ ቤተሰቦች ናቹ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ይባርክላቹ ሺ ያርጋቸው

  • @KasheedaKasheed
    @KasheedaKasheed Před rokem +2

    ፈጣሪ ያጽናቹ የኔ ልጅ ውይ የልጅ ሞት ጌታ ሆይ ያተ ፍርድ ይበልጣል።

  • @betiasefa369
    @betiasefa369 Před rokem

    ሳምሪን እግዚአቢሄር መረጣት በጣም ስለሚወዳት ነው የወሰዳት ግን ያማል አመቤቴ አፅናኝ መላክ ትላክላችሁ እውነት እናትና አባት የእግዚአቤሄር ሰወች ናችሁ ፈጣሪ የቀሩትን ይባርክላችሁ እሱ ሰጠ እሱ ነሳ ምን ይደረጋል !

  • @RitaMareley
    @RitaMareley Před rokem +7

    እንደዚህ አምርሬ ያለቀስኩበት ቀን እናቴን ያጣሁ ቀን ብቻ ነው።💔እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ🙏ልጅትዋ በቁጥጥር ስር ውላ መቆየት አለባት ነገ ሌላው ቤት ትደግማለች😢

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 Před rokem +4

    እንኳን እናት እኔም በሙሉ አይኔ ማየት አልቻልኩም አፅናኚ መላክ በቤታችሁ ይግባ ደሟን አምላክ ይፋረደዉ😭😭😭😭😭

  • @tizezewwase-pk7fl
    @tizezewwase-pk7fl Před rokem +2

    የኛውም እየበዛ እንኳን ለራሳችን ዜጋ ለአረብ ሀገር ልጆች ያለን ልዮ ፍቅር ልክ እንደወለድናቸው አይነት ስሜት ነው የሚሰማን ሊላ ሰው እንኳነሰ ሲቆጣቸው ያመናል ይች አረመኔ እመቤቴን በጣም ሰውር ነው ያልኩት አሁንም ትያዝ ባትገደል በቂ ቅጣት ትቀጣ

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před rokem

    ሰይጣን ምቀኛው ምንም ክፉ ቢሆንም እንዲህ መፅናናትን ለሰጠ ሀዘኑን ወደ መልካም ምግባር ለቀየረ እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይክበር ይመስገን።

  • @user-eu7qm7gz4u
    @user-eu7qm7gz4u Před rokem +9

    ፍትህ ለሚገደሉ ህፃናቶች
    አላህ ፅናቱን ይሥጣችሁ ከማልቀሥ ውጭ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +9

    በጣም ልብ ይነካል በስም ስላሴ ምን አይነት ግዜ መጣብን አበባን መቅጠፍ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ገኒ እውነት ነው የሁለቱ ህፃናት ግዜ የወርደብሽ የስድብ ወርጅብኝ እኔንም አሰቅሶኝ ነበር

  • @abebayehufereje8668
    @abebayehufereje8668 Před rokem +1

    ነፍሷ በአፀደ ገነት ያኑረዉ
    እጅግ አዝኛለዉእግዚአብሔር ያፅናቹ
    በጣም ከባድ ነዉ
    መድሀኒያለም ይፈርዳል
    አይዟቹ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před rokem +59

    ኧረ በኢየሱስ ስም የህጻናትን ነፍስ የምቀጥፍ ከምድራችን ላይ እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው😢😢😢😢 ወይ ህግ ኢትዮጲያን በህግ መላላት ምክኒያት ጠላሁ ወደ እዛ ምድር መመለስ።

    • @user-oo7km8xz3c
      @user-oo7km8xz3c Před rokem +1

      አረ በፈጣሪ እኛ በሰው ሀገርም እየተሰቃየን ልጆቻቸው ምራቃቸውንም እየተፉብን ይህንን አላሰብንም በጣም ያሳዝናል

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Před rokem

      Lazanaw Islam law ye gadaleu yigadal yemilau nafs yatafa nafsum bitafa ahen chikane bal baza

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Před rokem

      Batam yamal tenegna tadagi qonjo liji ba mot matata saw galobacheu ye zalalam Hazanaw fatari amilak masinanatin yabizalachu betasab Batam yasazanalechi

    • @Goat1985-Sui
      @Goat1985-Sui Před rokem

      እውነት ነው ምነው አገራችን ላይ የሰዉ ነብሰ እረከሰ አምላክ አክብሮ የፈጠረውን ነብሰ ማጥፋት ፣ አደለም ለመግደል ለማየት የምታሳሳ አንድ ፍሬ ልጅ 😭😭😭 የልጅ ነገር ከባድ ነው ለቤተሰቡ መፅናናትን ይሰጥልኝ 😭😭😭

    • @wedit1708
      @wedit1708 Před rokem

      ከተፈታች በኋላ ሌላ ሰው ቤት ገብታ ህጻን ልጅ ላይ ጥቃት እንዳደረሰች tiktok ላይ አንድ እናት ተናግራለች።

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 Před rokem +1

    ይሄ ዘመን ያመጣዉ ህፃናት ሲሞቱ ሌሎች ህፃናትን ጧፍ እያስበሩ ለቅሶ ማስደረስ ጎጂና መጤ ባህል ነዉ ልናስወግደዉ ይገባል‼️

  • @S.m543
    @S.m543 Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያጽናችሁ የሳምሪን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑረው
    ህግ ያለበት አገር ቢሆን እና ፍትህ ብታገኙ እንዴት ደስ ይል ነበር
    አባታችሁንም አፍና ይሆናል የገደለቻቸው
    እውቀት ያለው ፖሊስ ቢኖረን በምርመራ እውነቱን ታወጣ ነበር።
    እውቀትም ህግም የለም ያሳዝናል።

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 Před rokem +83

    ወላሂ ወላሂ ወላሂ ወላሂ ራሴ ፈነዳ በለቅሶ እህህህህህ 💔😭💔😭💔😭 አሏህ ፅናቱን ይስጣችሁ ለማን አቤት ይባል ፍትህ የጠፋበት ሀገር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በአብይ ዘመን ምን ያልሆነው አለ‼️💔😭

    • @cutevideos3604
      @cutevideos3604 Před rokem +1

      እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ እሷንም ነብሷን በገነት የኑረው ለገዳይም ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před rokem

      አሜን እፍ😢😢😢😢

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Před rokem +23

    የሰራተኛዋ photo ይለቀቅ 😭😭 🙏🏽

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před rokem +5

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ ለልጃችሁ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ያማል😭😭

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq Před rokem +2

    አባትና እናት ሰሪተኛ አተሠቃይዉ ምንም የማያቁትን ህፃናት አታሥገድሉ 😢😢😢

    • @mimishajohn1540
      @mimishajohn1540 Před rokem

      ማሠቃየታቸውን የት አየሽ

    • @ZenatZenatullah-vx5yq
      @ZenatZenatullah-vx5yq Před rokem

      የኢቶቢያ መዳሞችን ያየነዉ የሚቃዉ ዝብላ አልገደላቻትም

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před rokem +4

    አፈሩ ይብላኝ 😭😭😭ሮጣ ያልጠገበችን ልጅ አፍኖ መግደል ምክንያት የሌለው ነገር ግን ለሰይጣን ተገዝተው የሚያድሩ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች ናቸው:: እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ወገኖቼቼ😢😢😢

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u Před rokem +7

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሳምሪ ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑልን በጣም ከባድ ነዉ ማርያምን እግዚኦ ጭካኔ😢😢😢😢😢😢

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y Před rokem

    እኛም ቁስል አለን በአሰሪ ለሚገደሉ ሰራተኞች የኢትዮጵያ አሰሪ የተረገማቹ ናቹ

  • @user-nn3bq2uh5w
    @user-nn3bq2uh5w Před rokem +1

    አይዛችህ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱ ይስጥችህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትፂናች በገነት ትኑር እንደ 😢😢😢

  • @lemlembereket839
    @lemlembereket839 Před rokem +4

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ፅናቱን ስጣቸው እንዴት የሚከብድ ነገር ነው

  • @kokebgaredew3014
    @kokebgaredew3014 Před rokem +5

    እግዚአብሄር ያፅናቹ የልጅ ሃዘን ከሁሉም ሀዘን ይበልጣል የደረሰበት ያውቀዋል::

  • @nardi7379
    @nardi7379 Před rokem +21

    ህግ የለም ኢትዮጵያ😭😭😭😭😭😭😭😭መፅናናቱን ይስጣቹሁ ፈጣሪ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Před rokem

      ያረቢ ምርጨረሻችን አሳምርልን

    • @saraabraham504
      @saraabraham504 Před rokem

      Hg yelem kemaletachu befit ljochachu mektat new yale mknyat algedelechatm sietan kfu aydel wey stsedbst wey stmetan new yebiet seretegaw degmo egedlatalehu bla yemetachat aymeslegnm

  • @johannaisak6052
    @johannaisak6052 Před rokem +3

    ፍትህ ለሳምሬ ፍትህ ኢትዮጰያ ላሉ ልጆች 😢😢😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት ስሜቴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😢😢 ይቺን የመሰለች መለሀክ ማጣት ከባድ ነው 😢😢😢

  • @hamadala4531
    @hamadala4531 Před rokem +7

    በናታቹ የሰራቶኞቹ ፎቾ fb ላይ ይለቀቀ ምክንያቱም ሌላ ቤት ገብተውም ከመግደል ወደኅላ አይልም

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před rokem +7

    የኔእናት ፅናቱን ይስጥሽ ይብላኝ ለገዳይ እሶ መላይክት ናት በሰማይ

  • @alem6980
    @alem6980 Před rokem +1

    በጣም ያሳዝና እግዛቢሄር አምላክ ነፍስዋን ይማር ለቤተሰብ ሁሉ መጽናናቱን ይስጣቹ አሜን በጣም ከባድ ነዉ 😭😭😭😭😭😭🇪🇷