ከስደት መልስ እንዲህም ተአምር ይሰራል | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 06. 2022
  • አህታችን በስደት በቆየችበት ሀገር የገጠማትን ታሪክ አጫውታናለች::
    ከስደት መልስ እንዲህም ታምር ይሰራል | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL
    #ComedianEshetu
    #donkeytube
    #comedian eshetu
    መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈኝ
    • መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈ...
    የበርሊን ግንብ አያስቆምህም
    • የበርሊን ግንብ አያስቆምህም | Co...
    አመስግኑ
    • አመስግኑ|Comedian Eshetu ...
    follow us on
    • Facebook - / comedianeshe
    • tiktok : @comedianeshetu
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f Před 2 lety +136

    በስደት ያለን ያላችሁ ስንጸልይ አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እንበል

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Před 2 lety +323

    ወላሂ አለባበስዋ ደስ ሲል 😉🤗🤗🤗

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE Před 2 lety +22

      የናተ እራሱ ያምራል የኔ ናተ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🇪🇹👍

    • @haleluyatube19
      @haleluyatube19 Před 2 lety +24

      እግዚአብሔር ያክብልኝ

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 Před 2 lety +2

      🥰🥰🥰🥰

    • @user-qn2vq4rv3p
      @user-qn2vq4rv3p Před 2 lety +32

      የናንተምኮ ከመጠን በላይ ነው የምያምረው ኣለባበሳቹ እኛም እንድህ እንድንለብስ ነው የምያዝዘን መፃሓፋችን ግን የምሰማ የለም ብቻ ልቦና ይስጠን ለሁላችን

    • @user-uu4hp1cz9x
      @user-uu4hp1cz9x Před 2 lety +14

      አወ ሴት ስትሸፋፈን ነው የሚምርባት ጥሎብኝ መገላለጥ አልወድም

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 2 lety +201

    ውይይይይይይይ ተስፋ ስጠሺኝ እህቴ የምር ፍጣሪ መጨርሻዬ አሳምርል የሚባለው ይሄ ነው ፍጣሪ እስከመጨርሻው በቤቱ ያፅናሽ ልጂሽንም ያሳድግልሽ ስደት ብዙ ፍተና አለው ግን ከፍተና በሀላ ደስታ አለ

    • @haleluyatube19
      @haleluyatube19 Před 2 lety +5

      አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 Před 2 lety +6

      መሰደድ ለበጎ ነው 😭😭😭😭እኔም እመ ብርሃን እንዴት ከአረቦች እጂ እንደ አወጣችን መናገር አልችልም ብቻ በእግዚአብሔር የተማኔ ሰው ምንም አይሆንም

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re Před 2 lety

      czcams.com/video/pqnMy88Kbeo/video.html

    • @hikmakonjo9354
      @hikmakonjo9354 Před 2 lety +1

      gine mazumuru min mile new be marimeg nigeruge

    • @haleluyatube19
      @haleluyatube19 Před 2 lety +1

      @@hikmakonjo9354 ሃሌ ሉያ ቲዩብ ላይ አሉ ይህን ተጭነሽ ግቢ እማ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před 2 lety +94

    ገና ከመጊቢያው አለቀስኩኝ ማርያም የእኔ መጨረሻ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

    • @selamawetsyum7777
      @selamawetsyum7777 Před 2 lety +4

      Ayzosh yena mar sdet aylkefesh bcha hulum yalfal

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Před 2 lety +2

      Ethiopian woman are resilient!!!
      Never give up hope 🙏💕

    • @kidanemhretinate9624
      @kidanemhretinate9624 Před 2 lety +1

      @@titiyababe9490 አሜን አሜን አሜን

    • @-tt9xr
      @-tt9xr Před 7 měsíci

      ገና ከመጊቢያው አለቀስኩኝ ማርያም የእኔ መጨረሻ ናፈቀቀኝ
      😭😭😭😭መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @TigstTupe
      @TigstTupe Před 5 měsíci

      Ayzon yene wud hulachn new minalekis

  • @semiramuhemed288
    @semiramuhemed288 Před 2 lety +82

    በራሳችን ዜጓች ብዙ ፈተና እና ስቃይ ይታያል ከስቃይ በሀላ ደስታ አለ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ💚💛❤😘

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před 2 lety +187

    አንቺን የቀየረ አምላክ እኛንም ስደተኞች ህይወታችን ይቀይር ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏📖✝️📖✝️💖💖💖💖💖💖

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 2 lety +231

    የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ እንኳን ቅዱስ ሚካኤል ረድቶሽ ከዛ ወተሽ ለዚ ወግ መአረግ ያደረሰሽ የተመሰገነ ይሁን ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 👏👏😍👪😍👏👍👌💚💛❤🙏

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před 2 lety +60

    ግሩም ነው መቸም ስደት ላይ እግዚአብሔርን ያላወቀ አለ ብዬ አላስብም ታሪክን ይቀይራል ክብር ይግባውና

    • @golgota2123
      @golgota2123 Před 2 lety +1

      እውነት ነው ስደት ያወጣን ሊስተምረን ነው

    • @truthseeker1840
      @truthseeker1840 Před 2 lety +2

      Ewnet new...chigir ena nafkot new wodelibonachin emimelisew... Amenn yirdannn

    • @mesimesi4779
      @mesimesi4779 Před 2 lety

      Amen ewnet new Semu yebark ye dengel mariyam lij

    • @user-eu8gu7wx5p
      @user-eu8gu7wx5p Před 2 lety

      በጣም አስተማሪ ትምህርቲ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Před 2 lety +94

    ድምፅሽ እንዴት ያምራል እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

    • @AbCd-ko5el
      @AbCd-ko5el Před 2 lety +1

      እሕት ትንሳኤ በተለየ መንገድ ሁላችንም ስም መጥፋት አጋጥሞናል ሆኖም እንዳንቺ እውነተሸ ትገለጻለች እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን።እሼ አንተንም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።

  • @user-hb3yl7jo6k
    @user-hb3yl7jo6k Před 2 lety +29

    የእውነት እንደ ዛሬ አልቅሼ አላቅም ደስታ ነው ያስለቀሰኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ስደት ያየው ነው የሚያውቀው 💕💕

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y Před 2 lety +40

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አምላክ ህይወት ይቀራል የኔ ጌታ ለዚህ ክብር አብቃኝ😭😭😭

  • @ababaababa3107
    @ababaababa3107 Před 2 lety +26

    አንችን የጓበኘ አምላክ እኛንም ይጓብኘን እኔም በቆሻሻ ፊስታል ነዉ ልብሴን ይዤ የጠፋሁት አይዞሽ እንጨለመ አይቀርም

  • @munalema2512
    @munalema2512 Před 2 lety +17

    ያእቆብ ተሰደደ ስደቱ ለመልካም ሆነለት በልጅ በትዳር ተባረከ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን።

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 Před 2 lety +23

    እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +37

    በስመአብ ደስ ስትይ በእውነት ልክ ነሽ እግዚአብሔርን በሰደት ነው ጠልቀን የምናውቀውና የምንረዳው ዘማሪት ተንሳኤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሸቱዬ እናመሰግናለን!😍

    • @eldutube-5505
      @eldutube-5505 Před 2 lety

      አዎ በእውነት እኔም ፈጣሪን ያውኩት ስደት ነዉ ሀገሬ እያለው ቤተክርስቲያን መሄድ በጣም እወዳለው ያስደስተኛል መዘሙር በጣም እወዳለው ግን ፈጣሪዬን አጥብቄ ያወኩት ስደት ከወጣሁኝ በኃላ ነዉ እድሜም ሊሆን ይች ላል

  • @user-et2ny6cy8g
    @user-et2ny6cy8g Před 2 lety +18

    እግዚያብሄር እኮ ድንቅ ነዉ ታሪክ ይቀይራል በርቺ😍😍😘

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y Před 2 lety +147

    ረእሱን ሳየው ነው ወላሂ ለማየት የጎጎሁት ስደት ላይ10 አመቲ ብቻ ለበጎ ነው የስደትን ሂወት የሚያቅ ያቀዋል

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Před 2 lety +1

      እኔም እዳችው ገና ልሰማው ነው እኔም 10 አመቴ ስደት ላይ

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n Před 2 lety

      አብሽሪ እኔ 8 ልገባ ነዉ

    • @user-oc2bt6om7j
      @user-oc2bt6om7j Před 2 lety +12

      እደኔ ግን ኩላሊት እያመመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ

    • @user-lr5bl4by5y
      @user-lr5bl4by5y Před 2 lety +2

      @@user-oc2bt6om7j አላህ ያሺረሺ

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 Před 2 lety +3

      @@user-oc2bt6om7j
      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ውሀ በደንብ ጠጭ

  • @user-lj9yh7fd6y
    @user-lj9yh7fd6y Před 2 lety +21

    እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነዉ የሚገርም ታሪክ የሚገርም ቹሎታ ኣለሽ በርቺ እህታችን እግዚአብሔር አምላኽ ትዳርሽንም ልጅሽንም ስራዎችሽን ኣብዝቶ ይባርክልሽ 🙏🙏🙏

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree Před 2 lety +14

    እሸ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እጅግ አስተዋይ ትልቅ ሰው ነህ እሼ እህታችን ስትመክራት መዝሙርሽ ከቤተክርቲያን ስርዓት እንዳይወጣ አባቶችን እያማከርሽ በህጓ እና በስራዓቷ እንድታገለግይ እመኝልሽስለሁ ያልከው ምን ያህል የሃገርህም ሆነ የቤተክርስቲያን ኃላፊነት እንደሚሰማህ ይገልጻል አብዝቶ ጥበብን ይስጥህ ወንድማችን

  • @seble6210
    @seble6210 Před 2 lety +24

    ውይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏😢🤲 እንባዬ ነው የመጣው መዝሙርሽ ለብዙ ስደተኞች ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉ ነገር መልካም ነው

  • @ኤርትራሃገረይ
    @ኤርትራሃገረይ Před 2 lety +17

    ✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር በምትፈልጊዉ ቦታ ያድርስሽ የኔ እህት

  • @user-hw3ju5vp4q
    @user-hw3ju5vp4q Před 2 lety +14

    በስማም እንዴት ደስ ይላል የእውነት መንፈሳዊ ቅናት ነው ያደረብኝ
    እህት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @chekolemame2639
    @chekolemame2639 Před 2 lety +22

    ይደንቃል እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የአንቺን ታሪክ የቀየረ አምላክ የሁሉንም ይቀይር እውነት ድምፅሽ ፀጋው ተሰቶሻል እህቴ በርቺ በቤቱ ያፅናሽ

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před 2 lety +20

    እህቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ቀሪ ዘመንሽን ቤተሰብሽን ትባርክልሽ🥰🥰🥰

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Před 2 lety +21

    እህቴ በጣም ደስ የሚል ስኬት ነው ስለማይነገረው ስጦታው እግዚሃብሄር ይመስገን

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před 2 lety +8

    ታሪክ ቀያሪው የድንግል ልጅ
    የሁላችንን ታሪክ ይቀይርልን አሜን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +2

    የአረብ ሀገር ሴቶች ሁላችንም ጀግኖች ነን አንቺ የበለጥሽ ጀግኒት ነሽ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +14

    እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያንችን ታሪክ የቀየረ አምላክ በስደት ያለነውን ሁሉ የልባችንን መሻት ይፈፅምል ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Před 2 lety +18

    ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y Před 2 lety +7

    አቤት ዉበት አለባበሥ ❣️❣️❣️ ሚካኤል አባቴ እኛንም በምልጃህ እርዳን ለዚህ አብቃን❣️❣️😢😢🙏

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 2 lety +13

    የኔ እህት ጠንካራ ነሽ እውነት እኔ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምስት አመት ሞላኝ ምርጥ ሰዎች ናቸው እንደልቤ ተናግሬ በልቸ ነው እምኖረው

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s Před 2 lety +11

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +16

    በጣም የሚገርም የሂወት ታሪክ ነው አንቺን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ከአረብ ሀገር አውጥቶ ለሀገራችን ያብቃን 👏💞💞💞

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Před 2 lety +11

    የኔ ድንቅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ዝማሪ መላኤክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety +15

    አዲስ መስፍን ስለረደሀት እናመሰግናለን እግዚ አብሔር ይጠብቅህ🙏 ምርጥ ወንድማችን የማታውቁት ሐዲስ ዜማ የሚል ዩቲዩብ አለው

  • @user-qw7sv4le4h
    @user-qw7sv4le4h Před 2 lety +41

    በህዛብ መሃል በስደቲ መጎስ የሆንከኝ ቸር አባት የምወዶው የዝሙርሽ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን አሻም እናመሰግናለን👏❤
    ተምታታብን???

    • @khadheejaqte721
      @khadheejaqte721 Před 2 lety

      አይ አህዛብ ኪኪኪ በኛው ብር እየተሰራበት ሱብሃን አላህ አህዛብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ መፅሃፍ ቅዱስ አንብብ

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ።ላንቺ የደረሰ የእስራኤል አምላክ እኔንም ከባርነት አውጥቶ ለዚህ ለተመኘሁት መንፈሳዊ ጉዞዬን ያሳካልኝ ።

  • @user-gj2jm7gx3s
    @user-gj2jm7gx3s Před 2 lety +10

    እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው እንኳንም ታሪክሽ ተቀየረ 👏👏👏👏

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety +23

    I am crying 😭 whilst watching her singing in Guragigna. Wow !! May The Almighty God bless her!!

    • @eyerussurur9363
      @eyerussurur9363 Před 2 lety +1

      I don’t listen the language. But I feel the same like you.

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 2 lety +11

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው እኞንም በስደት ያለነውን በመቅደሱ ለመቆም ያብቃን

  • @user-tp8yz3el1m
    @user-tp8yz3el1m Před 2 lety +34

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእሳት ውስጥ መንገድ አለው እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 Před 2 lety +1

      እህቴ ዝማሪመላክትያሰማልን

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před 2 lety +13

    እህት እንኳን እመቤቴ ለዚህ ክብር አበቃችሽ ዝማሬ መላዕት ያሰማልን መንግስትሰመያትን ያዋርሥልን

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Před 2 lety +11

    እህታችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Před 2 lety +7

    የእውነት ስደትኮ ትክክለኛ ትምርትቤት ነው😥

  • @hagerethio4613
    @hagerethio4613 Před 2 lety +10

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ታምሩ ብዙ ነው እሸ ሊኩን አስቀምጥልን

    • @user-sg1qn1wm2w
      @user-sg1qn1wm2w Před 2 lety

      ሃሌ ሉያ ዘማሪት ትሳኤ ድንቁ ብለሽ ፃፊና የራሷን ዩቱዩፕ ታገኛታለሽ

  • @hana-21
    @hana-21 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ዘማሪት ትንሳይ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማለቴም በደባባ ለመመስከር የሰው ልጅ አንዳንዴ ወደ ፊት አያስብም ምን ይገጥመኝ ይሁን ብሎ ዘወትር አመስግኑት የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን እንበል ለክፉም ለደጉም

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 2 lety +8

    እኔ ገና መዝሙሩን ስሰማ 😭😭😭
    ልማዳቸው ነው ሳይሰረቁ ተሰረቅን የሚሉት
    ጠካራነሽ ሁሉን ማየት ጥሩ ነው ጎበዝ 🌹🌹🌹❤❤❤

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f Před 2 lety +4

    የኔ እናት እርጋታዋ ደስ ሲል እመቤቴ ትጠብቅሽ 🥺🥰እሸቱየ የኡነት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏🥰የስደት ንሮ ዝም ነው ዝም በጣም የሚስጠላ አስቸጋሪ ነው በተለይ አረብ ሀገር ሳኡዲ 😥😥ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 👏ይጠብቀናል ከናቱ ጋ 👏👏👏🥰🥰🥰ተመስገን አምላኬ 👏👏🥰🥰🥰

  • @mikotube5979
    @mikotube5979 Před 2 lety +7

    ዘማሪት ትንሳኤ እጅግ የምኖድሽ እጅግ የምናከብርሽ እንቁ ዘማሪታችን ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ እህታችን

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Před 2 lety +2

    በስመአብ ከሺ አነቃቂ ቪዲዮ በህይወት የታየ ተግሳፅ እመብርሃንን እንዴት እንዳነቃቃሽን ተባረኪ ለሺዎች ትምህርት ትሆኛለሽ እግዚአብሔርን ይያዘመቼም አያፍርም

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +32

    ይሄ ታሪክ ከዚህ በፊት የሰማሁት ይመስለኛል በዚህ ሚዲያ ይሁን ሌላ ቦታ ረሳሁት እንጂ በጣም ትምህርት ሰጪ ነዉ ተስፋ ያለመቁረጥ እግዚአብሔር በንጹህ ልቦና መለመን ምንም ፈተና ቢበዛ አንድ ቀን መዉጣት አይቀርም

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ❤❤❤❤እሼዋ የኔ ድንቅ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ

  • @yayeshmulatu3894
    @yayeshmulatu3894 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ።
    ዝማሪ መላእክት ያስማለን እህታችን።

    • @MixMix-tv7xe
      @MixMix-tv7xe Před 2 lety

      ቃለሂወት ያሠማልን እህታችን

    • @MixMix-tv7xe
      @MixMix-tv7xe Před 2 lety

      እውነት ቀን ነው. ዬኔ ውድ እመብረሀን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለህታችን እግዚአብሔር ሀያል ነው ለሱ ምን ይሳነዋል ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +10

    እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደሕና መጣህ የኔ እህት በቤቱ ያፅናሽ ያንቺ ህይወት የቀየረ መድኃኔዓለም የኛም ይቀይርልን አሜን አሜን አሜን አላቹ የመዳም ቅመመች አይዞን የምናምነዉ አምላክ የታመነ ነዉና

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +5

    ትንሳኤ የኔ እኅት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአንችን ታሪክ የቀየረ የእኛንም

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 2 lety +11

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x Před 2 lety

    እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው።
    አንቺ የእውነት ልጅ ነሽ።
    እግዚአብሔርም ምስክሩ አድርጎሻል።
    አማኑኤል ይክበር፣ ይመስገን።

  • @user-rx7gw2px8z
    @user-rx7gw2px8z Před 2 lety +9

    ካሁን በፊት ሰምቸው ታሪኳን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @ethoageryatesayeshenyaseye9876

    ዝሜሬ መላክት ያሰማልን እህታችን ጸገወን ያብዛልሽን በቤቱ ያጹናሸን ❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @sewasewu
    @sewasewu Před 2 lety +3

    እዉነት ሁሌም አሸናፊ ናት እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይዉንልን 🥰🥰🥰🙏

  • @hikma9156
    @hikma9156 Před 2 lety +1

    ሱበሀን አላህ 😭😭የኔ እናት አይዞሽ እንኳንም ሸር ኮሜንት አላደረኩትም ጎበዝ ነሽ በርች

  • @boudicell682
    @boudicell682 Před 2 lety +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 2 lety +6

    እችን ልጅ እናበረታታት በገዛ ሀገራችን ልጆች ብዙ መከራ የደረሰባቸው እየደረሰባቸውም ላሉት በተለይ እሷ የሰራችበትን ሰውየ ማጋለጥ አለብን የልፋታቸውን ዋጋ ሊከፍላትቸው ይገባል ይሄ ስግብግብ የሀገር አልበቃ ብሎ በሰው ሀገርም ላይ ያሰቃዩናል ስንት ጥሩ የሌላ ሀገር ዜጋ አለ በአማረኛኳ ተሳድቤ ይወጣልኛል

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety +6

    መሰደዴ ለበጎነዉ እዉነትነዉ እኔ ምስክርነኝ ሚሊየን ከፍየ የማላገኘዉን እዉቀት አግቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulukentesema6807
    @mulukentesema6807 Před 2 lety +1

    ብእውንት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከዚ በብልጥ እንድታሃግልግሊ በቤቱ ያፀናሽ የስው ልጅ ፈፃሜው ሳያምር መልካም ነው ና።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +1

    እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ትንሳኤ ያ ፈተና ለበጎ ነው አባታችን ዘምሪ እያሉሽለሄድሽ ያች ፈተና ገጠመችሽ ግን ለበጎ ነው ይበልጥ በእምነትሽ ጠነከርሽ ። በየሀገሩ ያሉ ኢትዮጵያኖች የራሳቸውን ወገን ቀጥረው ሲአሰሩ እንዲ ጨካኞች ናቸው አይራሩም ። በሀገር ቤት አስበው ነው ሚከፍሉ ።ፈሪ አትሁኑ ፓሊስ እጠራለሁ ብትሉ እግራችሁ ስር ወድቀው የሚለምኑአችሁ እነሱ ናቸው ማንም ከህግ በታች ነው ።በደል ሲደርስባችሁ አትፍሩ 👏

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker4971 Před 2 lety +6

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን እድሜን ፀጋውን ያብዛልሽ❤🙏🙏🙏

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 2 lety +10

    አሜን ፫ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን ብዙ ተምረናል በርች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ💚💛❤😘

  • @user-gb1yo1lu8z
    @user-gb1yo1lu8z Před 2 lety +2

    ሴትነትን ያሟላሽ ምርጥ እህታችን የእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እውነትም መሰደዳችን ለበጎ ነው እኔም ልክ እንዳንች ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ እኔም እናቴ ስታርፍ ሁሉም ተበተነብኝ አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ያስተምራል ታሪክሽ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን

    • @haleluyatube19
      @haleluyatube19 Před 2 lety

      አሜን እህቴ አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety +71

    ሴት ልጂ እደዚህ ስትለብስ እምር ይልባታል ክርስቲያኖች ሁላችሁም እደዚህ ልበሱ እኛ ሙስሊሞችም ሂጃባችን ጂልባባችንን እንልበስ የሴት ልጂ ውበቷ እደዚህ ስትለብስ ነው
    ይገርማል ግን ይሄ ሁሉ ሲቃይ በራሳችን ዜጋ ነው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před 2 lety

      እውነት ነው ራሳችን ነን ያርከስነው

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před 2 lety

      ልፍጣሬ.የሚሳልው.የልም

    • @user-ex3rp9pj3b
      @user-ex3rp9pj3b Před 2 lety

      የግፍ ግፍ በገዛ ስጋችን አስቡትኝ ወገን እኔኮ አረቦች ቢከፉብን አይገርመኝም የምለው ይሄን እያየሁ ነው ደሞ ውድ ክርስቲያኖች የራሱ ያለባበስ ህግ አለው ህጉ ሴት ልጂ እስከ እግሮቾ እስከ እጆቾ ትሸፈን በሙሉ ቀሚስ ፀጉሯን ትከናነብ ይላል ግን ሴት ልጅ የወንድ ልብስ ብለብስ እስዋ እርግም ነች ወንድም የሴች ቢረግ እርጉም ነው ይሄን ከሚረጉ በአንገታቸው የወፍጮ ድንጋይ ታስሮ ወደ ባህር ቢጣል ይሻላል ይላል አስቡት ይሄ ሁ።ሉ ሰው ህዝብ የተረገመ ነው የመርገም ልብስ የሚለብስ እና ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለመጥፋት ለሲኦል የተዘጋጀ ትውልድ ነው

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 2 lety +4

    ዋዉ ለካ እንዲህም ይቻላል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው❤❤❤❤❤ በቤቱ ያጽናሽ

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 2 lety +25

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እህቴ አቤት ድምፅ የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 😍😍😍👏👏👏👏👏 እንኳንም እመቤቴ ለዚህ በረከት አበቃችሽ 👏💖

  • @user-zh9el1nd9l
    @user-zh9el1nd9l Před 2 lety

    እውነት ነው መሰደዳችንን ለበጎ ያደረገልን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 Před 2 lety +1

    ምርጥ መዝሙር ቃለህይወት ያሣማልን

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety +6

    ገና ሳልሰማት ለምን አለቀስኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před 2 lety +21

    ዝማሬ መላአክን ያሰማልን የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ እኛንም እግዛብሔር ልቦናችንን ይመልስልን 🙏❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +1

    የኔ እህት በፊት በሐዲሰ ዜማ ቲዩብ ታሪክሸን ሰምቼ እጅግ ነው ያለቀሰኩት በእውነት አምላከ ቅዱሰ ሚካኤል ያንቺ ህይወት የቀየረ የኛም የቀይረልን
    ደሞ በጣም ነው የምወድሸ እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናሸ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 2 lety +10

    @አሜን ፫ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃሽ እማ ከስደት ወደዚህ አለም ያመጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ💚💛❤😘😘🙏🙏🙏@የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የጋብቻ ፎቶዎች መንፈስን በሚያድስ መዝሙር የተሰራ እየገባችሁ እዩት የተዋህዶ ልጆች💚💛❤😘😘🙏

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r Před 2 lety +4

    እህታችን ተባረኪ መዝሙርሽ ደስ ይላል እምነትሽም ድንቅ ነው እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ትዳርሽ ኑሮሽ የተቃና የተባረከ ይሁንልሽ አሜን

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety +3

    ስደት እኮ የእምነት ትምህርትነዉ በስደት ስንሆን በሀይማኖታችን እንጠነክራለን❤❤

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Před 2 lety +4

    ከነጠላሽ ጋር ስታምሪ🥰🥰💞

  • @seve3476
    @seve3476 Před 2 lety

    በመጀመሪያው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የኔ ቆንጆ እግዚዓብሄር ይመሥገን ሥለሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነበር ለካ መዝሙርሽን ሁሌም ነው የምሰማው

  • @Agurashtube
    @Agurashtube Před 2 lety +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ስደት ብዙ ፈተና አለው ያን አልፈሽ ለዚህ መብቃትሽ ደስይል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ብዙ ትምህርት አለው

  • @minatube7951
    @minatube7951 Před 2 lety +16

    አሼ ለምን ጎርፍ ለወሰደው ህፆን ማርኮን ድምፅ አሎንክም ልጆችን እንደምትወድ አቃለሁ ግን ድቅ ልጆች አንተጋ ብቻ የሚመጡት ብቻ መሆን የላቸውም

    • @hanamajeed9117
      @hanamajeed9117 Před 2 lety +6

      ድምፁን ለማን ነው የሚያሰማው?

    • @minatube7951
      @minatube7951 Před 2 lety +1

      @@hanamajeed9117 ህዝብ ወቶ እንዲፈልግ በሁለተኛ ነገር ደግሞ አጋጣም ሰው ከጎርፍ አውቶት ሊሆን ይችላል

    • @hanamajeed9117
      @hanamajeed9117 Před 2 lety +2

      @@minatube7951 አይ እህቴ ቢገኝ በስካሁኑ ፍለጋ በተገኘ ኖሮ ልብ የሚሰብር ሞት ። ይብላኝ ለናት እና አባቱ እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ ብሎ በተገለጠ ከተደበቀበት።

  • @msksisia777
    @msksisia777 Před 2 lety

    እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙሩን ከቤተ ክርስቲያን ስርዓት ጋር እንዳይጋጭ ያልከው በጣም ገዥ ቃል ነው ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 2 lety +1

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-gj2jm7gx3s
    @user-gj2jm7gx3s Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እህታችን 👏👏👏

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Před 2 lety +8

    የእኔ እህት አይዞሽ ወላሂ አበሻቤት ከመስራት በነፃ ለአረብ መስራት ይሻላል አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ማዳሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የአበሻ ክፋት ጥግ ድረስ ነዉ መልካምነታችን በዉጭ ነዉ

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው እንዲህ ታሪክን ይቀይራል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @Meba167
    @Meba167 Před 2 lety +1

    ላያልፍ አያለፋም የሚገርም ታሪክ ነዉ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @haymiasni8289
    @haymiasni8289 Před 2 lety +5

    ፈጣሪ በቤቱ ያኑርሽ የኔዉድ እኛም እንዳቺ ሂወታችን እንደአዲስ ተመሥርቶ ለመመስከር ያብቃን

  • @hirutalemu6267
    @hirutalemu6267 Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቻችን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 2 lety +1

    #እግዚአብሔር ይመስገን
    እህታችን በእውነት ጠንካራ አስተዋይ
    ጀግና ሴት ነሽ፡፡በርቺ... በቤቱ ያጽናሽ

  • @zufantessema1023
    @zufantessema1023 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አላማ ስለነበረው ነው ለራሱ ስለፈለገሽ ነው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Před 2 lety +6

    የኔ ብርቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ😘😘

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +5

    ዝማሪመለአክት ያሰማልን እህታችን ❤️❤️❤️

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem

    የሰው ልጂ ብዙ ፈተና አለበት ግንለዚህ ክብር ያበቃሽ አምላክ እኝንም ለሀገራችን ያብቃን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 2 lety +2

    I can't stop crying 😢
    Your strong yang lady,
    God bless you and your family

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 2 lety +3

    ዘመንሽ ይባረክ ዕድሜሽ በቤቱ ይለቅ 🙏😘