//የት ናቸው? // "ከወታደር ቤት የተበረከተልኝ 300 ብር ሕይወቴን ቀይራዋለች" አርቲስት ዘውዱ በቀለ /በቅዳሜን ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    tiktok www.tiktok.com...

Komentáře • 34

  • @ቃል-ወ8ተ
    @ቃል-ወ8ተ Před rokem +9

    ዘውዱ በጣም ያልተነገረት ጎበዝ ጊታሪስት ድምፃዊ ነው በተለይ በወላይትኛ ሙዚቃው ይመቸኛል❤

  • @Degu21
    @Degu21 Před 2 měsíci

    ዘውዱ በቀለ በጣም ተወዳጅ እና ምርጥ ሙዚቀኛ ነው ስላየነው ደስ ብሎናል።

  • @hanan-qv1mn
    @hanan-qv1mn Před rokem +2

    ዮኒዬ ሁሉም ሰው እንዳተ እንዲሆን ነው ምመኘው ትህትና ከብቃት ጋር አቦ ማሻአላህ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před rokem +2

    ዮኒ የምወደውና የማከብረው ዘውዱ በቀለን ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን እኔም የቀድሞ መንግስት ወታደር ነኝ ዘውዱ ውድድድ ነው !

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 Před rokem +2

    ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል የኢትዮጵያችን እንቁ አርቲስት ዘውዱ

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 Před rokem +1

    ዮኒ ወንድማችን የተረሱ እንቁ አርቲስቶችን ስለምታሳየን እናመሰግንሀለን ኑርልን ፈገግታህን አያሳጣን

  • @tewodroskefyalew1453
    @tewodroskefyalew1453 Před 8 měsíci +1

    ዬኒዬ እባክህ ይህን መልእክት ለዘውዱ አድርሰልኝ ዘፈኑን ሲያሰራ ማዘሩ የሚያንጉራጉሩትን አልበሙ ላይ ቢያሰገባው ባሪፍ አቀናባሪ ድምፅ ጥራት ሚክሲንግ የተሰራ አልበም አውጣ በለው

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před rokem +2

    ዮኒዬ ትለያለህ ስወድህ ተባረክ ፍቅር ነህ ዘወዴ ባዲስ መልክ እንጠብቃለን

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před rokem +2

    ዘውዱ ምርጥ ድምፃዊና ጊታሪስት

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Před rokem +2

    ዘውዱ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ቤዝ ጊታር ሲጫወት ከስሜት ጋር ነው ዮናስ እንዴት የድሬ ልጅ ሆነው መጅኑን ማለት ከጠፋህማ ይገርማል

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 Před rokem +2

    እውቁዋ የሴቶች ድምፃዊ ተምሳሌታችን አስቴር አውቀን ብትሳዩን ደስ ይለናebs ሶች

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Před rokem

    እናመሰግናለን ዮኒ ዜድ እንቁ ሙዚቀኛ ስላሳየከን ወደደጉ ዘመን በትዝታ ወሰድከን ❤

  • @MekdesTesema-bq8hb
    @MekdesTesema-bq8hb Před rokem +1

    ጠፍተሃል 😍😘😘😘በጣም ነው የምንወድህ😘😘😘😘

  • @melakugsilasia4734
    @melakugsilasia4734 Před 7 měsíci

    ዜድዬ ምርጥ እምወደው እማደንቀው እማከብረው ሠው❤

  • @marken3608
    @marken3608 Před 3 měsíci +1

    ዘውዱ በቀለ የማያረጅ ሰው

  • @mihiretuzeleke4231
    @mihiretuzeleke4231 Před rokem +2

    Great to see you...

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Před rokem +1

    This guy is an icon

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před rokem +2

    Z you are so funny and talented guy much respect bro ❤❤❤

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 Před rokem

    በፊት በሩሃ ባንድ ግዜ ድራም የሚጫወተው እሹ የሚባል ልጅ ነበር በጣም ጎበዝ

  • @user-gn4zy7nc4y
    @user-gn4zy7nc4y Před 8 měsíci

    zewudu yileyal ❤❤❤❤ yarada liji

  • @bettymugwe6626
    @bettymugwe6626 Před rokem +2

    ወላይቶች ይመቹኛል

  • @yibekalbelachew2589
    @yibekalbelachew2589 Před rokem +1

    ዘውዱ የወላይትኛ ሙዚቃን በዓለም ተወዳጅ ያደርገዋል የሚል ተስፋ ነበረኝ ግን እንደጠበኩት አልሆነልኝም ለምን?

  • @user-ty2bw2wq5w
    @user-ty2bw2wq5w Před rokem +1

    ኣቦ የኒ ደስ የሚል ቆይታ እንደ ዘውዱ ኣሳቂታ ኣጋጥሞኝ ኣያቅም ዶንኪ ቲብ ሙሉ ነው የተምለከትኩት እና ዮኒየ ምርጥ ሰው ነክክክ

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 Před rokem +3

    ይሄ ዘውዱ ነው ወይስ ልጁ ነው?
    😮

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 Před rokem

      የምር የኔም ጥያቄ ነው የምር እኔ ጩጨ ሁኝ ሜጋ አንፊ ነበር ማቀው ይሄው ዛሬ እኔ ከሱ በለጥኩ

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 Před rokem +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před rokem +2

    ነብሱን ይማር ኤልያስ ተበረክ እውነተኛ ነህ መቸም። የክቡር ዘበኛው እንቁ

  • @user-qg6ri6wz3w
    @user-qg6ri6wz3w Před rokem

    18ተኛ ክፍለጦር

  • @gamehouse1355
    @gamehouse1355 Před rokem

    Geremw assefan ebakachew akerbut

  • @EthioNetChannel
    @EthioNetChannel Před rokem

    ካሙዙ፤ ጊልዶ፤ ዘውዱ፤ዮሀንስ ጦና ወላይታዎች የኢትዮጰያን ሙዚቃ ኦፕሬት እያደረጉት ነው ፡፡ በርቱ!!

  • @addisababanazareth1525

    💚💛❤

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 Před rokem

    ewnet new enatoch yiwodutal

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Před rokem

    Siwedew zed

  • @yosefakatsukihokage4817

    💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👏👏👏👏👏👏🙏