የሽምግልናው ቀን ሳናስበው ተላቀስን.ውስጣችን ተጎድቷል😱😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #habesha#famly #abelbirhanuየወይኗልጅ

Komentáře • 8K

  • @Shegerlj7
    @Shegerlj7 Před 15 dny +37

    አንቺ ለቤተሰቦችሽ ክብር የሌለሽ ከንቱ ሰው ነሽ። ክብር ከፍቅር ይበልጣል ቢገባሽ እህትሽ ላንቺ ክብር ብላ ነው። ያንቺ መነፋረቅ አንቺን እውነተኛ ሰው አያስብልም። ሲጀመር አባት ያለው ሴት ልጅ በክብር ነው ካባቱ ቤት የሚወጣው ልጅህ ለልጄ ተብሎ ያንቺ እኮ ለይቅርታ የሄዱ ሽማግሌዎች እንጂ ልጅህን ለልጄ ለማለት አደለም። ጥፋትሽን ለመሸፈን የሄድሽበት መገድ ጥሩ አደለም ተመለሺ ሲቀጥል የትዳር አጋርሽን አጠገብሽ ገትረሽ ታላቅ እህትሽን ማሰደብ ምን ያህል ለቤተሰቦችሽ ክብር እደሌለሽ ያሳያል።
    ወይም ስለምታፍሪባቸው ነው። አታፍሪም እሱ ምን ያህል ለቤተሰቡ ክብር ሲኖረው ስታይ???

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Před 15 dny +47

    አሥመሣይ አትነፋርቅብን እናትህን አባትህን እዛው ይቅርታ በል እሧ ቤተሠቦቿን ማክበር አለባት

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 18 dny +729

    ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ ሁላችሁም የእዉነት መልካም ምኞታችሁን 😢😢ግለፁልኝ ስደት ድክም ብሎኛል ወላሂ የእዉነቴን ነወ እህ

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 Před 18 dny +3

      ብኤ ሰላም ግቢ ውዴ

    • @user-sy1vb6ot5l
      @user-sy1vb6ot5l Před 18 dny +4

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @nooranoora175
      @nooranoora175 Před 18 dny +3

      ሠላምገቢእኔአበሰቢአለሁኢሻአላህ

    • @shamsaalblooshi-mf7bl
      @shamsaalblooshi-mf7bl Před 18 dny +1

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህት በስላም ጊቡ

    • @MakAsser
      @MakAsser Před 18 dny +3

      አላህ በሰላም ያስገባሽ የኔውድ እህት❤❤❤❤

  • @ዝሀራአሊ
    @ዝሀራአሊ Před 15 dny +120

    ሚላትንማ ካሁን ቡሀላ እሶነዉ የምንከተለዉ አቺን የሚከተሉ ሰወቺ ለበተሰብ ከብር የለላቸዉ ናቸዉ

    • @fal7583
      @fal7583 Před 15 dny +1

      ትክክል

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 15 dny +2

      ትክክል፣እረ፣ምንጉድነው፣ማልቀሱን፣ምንአመጣው፣በባህርየተሠዴዱ፣አስመሠላችሁት፣እረረረወዴዛ፣ይኸ፣ዮቶብ፣ሠውን፣አጃጃለሁ

    • @SaraSara-l7e
      @SaraSara-l7e Před 15 dny

      you are raight

    • @SayidaSiraj
      @SayidaSiraj Před 15 dny

      tikikil

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před 15 dny +6

      እውነትን ነው ድሮም ለናት ለአባት ክብር የሌላት ጋጠወጥ ሀገሮን ክስ አዲስ አበባ የገባች ሽሌናት ዶላርና ጀላ አጦዛት

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Před 18 dny +1073

    ሽምግልናው ስለተሳካ ብቻ ላይክ አርጉኛ ክብዙ ፍተናውች ቡሀላ ተሳክቶል የድስታችን ቀን ዛሬ ነው😢😢😢😢ስብስክራይብ አድርጉኛ ቅን መልካም ስውች

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před 18 dny +4

      ❤❤❤❤😢 0:11

    • @GezeeGirma
      @GezeeGirma Před 18 dny +4

      Ara wede betasabe atekafu hulume labago nawe yesetakaka lale damo enga enata sete kafu mayate afaleheme abereshe ena erutaye ayezochu

    • @TsegayneshDube
      @TsegayneshDube Před 18 dny +1

      ❤❤❤❤❤

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Před 18 dny +2

      በጣም አልሀምዱሊላህ

    • @aselefechdebebegesa97
      @aselefechdebebegesa97 Před 18 dny +1

      Yedeberal ahunem endezhy mehon zare enkun selalekesachu sew mtechetun aytewm anchi nesh sele ehetsh yemtaweryw

  • @user-qr6db1fg5i
    @user-qr6db1fg5i Před 14 dny +21

    አሁን የህት ገበና በምዲያ ይወጣን ሰወዳችሁ ነበር እግድህ እናተን አናይም እምትሉ ምክኒያቱም ቤተሰብ ይቅደም እምትሉ ኧረ ወደዛ😅😅😅

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b Před 14 dny +12

    ቢገባሽ ላንቺ ብላ ነው ሜላት በጣም ትክክል ናት ለቤተሰብ ክብር አላት አንቺ ከቤተሰብ ያፈነገጥሽ ነሽ

  • @hawletali-gm2dc
    @hawletali-gm2dc Před 15 dny +45

    ምን ያክል ብትረክሺ ነዉ የናትሺ ልጆ የምታሰድቢያት እናትሺን አንገት የምታሰደፍዉ ቤተሰብ ያሰከብራል መከበር ከፈለግሺ ቤተሰብሺን አክቢሩ
    በሉ አድናቂወችዋ ተሳደቡ ለቤተሰብ ክብር የለለዉ ሰዉ ይሳደብ ብየ ነዉ

    • @wina-663
      @wina-663 Před 15 dny +3

      ባለጌ ናት ሸሌ እናት አባቷን አንገት አሰደፋቹ ቱ ሴት የወለድ ጉድ የወለደ ነው ይላል የሀገሬ ሰው

    • @SayidaSiraj
      @SayidaSiraj Před 15 dny

      tikikil

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před 15 dny +1

      እርካሽ ነች ወንድ አምታመልክ የባል ዘመድ በአይኑ አመድ አንድም ዝፍዝፍ ውበት ሁላ ነገ በቂጥሽ ሚስዱብሽ

    • @መሲነኝ-ኘ2ፈ
      @መሲነኝ-ኘ2ፈ Před 14 dny +1

      የወንድ አምላክ ነሽ ነገ ይቆጭሻል

    • @jamila1496
      @jamila1496 Před 14 dny

      ቆይ ከቤተሰብጋር ካልተስማማች ማን ጋ ነዉ ሽምግልና ሚላከው አልገባኝም

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 18 dny +246

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @WaMa-hw1ds
    @WaMa-hw1ds Před 18 dny +41

    እውነት ለመናገር ሩታ ክብር ይኑርሽ ወላሂ እህት አህት ናት ሁሉም ለምን በዉስጡ አተነገርትም አትም ለእናቴ እና ለአባታ ክብር የኑሩቹሁ ለምን እህትሽን ስተሰደቤ እረ ይደብራል 😏በተረፈ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🥰🎉

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před 18 dny +130

    ዛሬ አበሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ነው የናንተም ያበሰረን እናመስግነዋልን 😢😢😢❤❤❤❤ ተመስገን 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Madena-e8e
    @Madena-e8e Před 15 dny +16

    የምር ቀዳዳነሽ በአላህ አባት እና እናትሽ መሠከሩ ሩታ በጣም ክፉነሽ ቲሽ እናትሽ አዝናብሻለች መርዝሥ አች ቀጣፊ የአዞባ እናትሽ በጣም ታሣዝናለች አሥጠላሽኝ እንደት እህትሽን በገዘብ ለወጥሽ ቲሽ አብርሃም ለቤተሰቡ ክብር እዳለው ከሡ ተማሪ ከኛ በላይ ቤተሠቦችሽ መሥክርውላታል ቱሪናፍ ይድፍሽ ከቱ

  • @BananaKola
    @BananaKola Před 18 dny +71

    ዛሬ በደስታ ነበር ምጣት የነበረባቹ ሲቀጥል ደሞ ምንም ቢሆን ስለ እህትሽ ማውራት ትክክል አደለም እሷ ባታቅ እንኳን አንቺ በውስጥ ብታሳውቃት ጥሩ ነበር ብዙ ወዳጅ ጠላትም አለና ለማንኛውም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ🎉

    • @EmuTadele
      @EmuTadele Před 18 dny +3

      አምሰግናለው ቤተሰብቤ የራሱ ቦታ አለው ትዳሬ እንዲሁ የራሱ ቦታ አልው የፈለገ ቢህን ጭራሽ እሱም እንዲናገራት ልፈቅድ አላረገውም

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 18 dny +4

      እህቴ እንደዚህ የተናገሩት ብዙ የጎዳቻቸውነገር ኑሮ ነው እናም በቀጣይ እነሱን እሚጎዳ ወሬ ይዛ እደምትመጣ ስላወቁ ነው አስቀዲመው የተናገሩት።

    • @ElsaMehabew
      @ElsaMehabew Před 18 dny +2

      አይ ሩታ ልክ ናት በጣም ስለጎዳቻት ነው ውስጧን በጣም ስለጎዳቻት ነው እንጅ እንደዚህ አታወራም እህቷን ከሷ በላይ ሚያቃት አይኖርም

    • @user-mv4hk1xl1m
      @user-mv4hk1xl1m Před 17 dny

      እህቷን ባደባባይ የምትሳደብ ሜላት የምትባል ቆሻሻ ነች ሂጅና ይቱቧን እይ የምትናገረውን ሶ ትክክል ነች እሩታ😢

    • @ከድራቲዩብ
      @ከድራቲዩብ Před 15 dny +1

      ሢጀመር አሥመሣይ እናተ ነችሁ ቆሻሻወች ናችሁ እህትሽ ላች ብላ ነዉ ቢገባሽ ገልቱ ናችሁ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před 18 dny +465

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከመጥፎ ነገር ከመጥፎ ስው ከመጥፎ ጓደኛ ከመጥፎ ፍቅረኛ ይጠብቃችሁ🙏😊❤

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Před 18 dny +515

    ዛሬ በነሩታ ደስታ የተደሰታቹ 3k አስገቡኝ ልቤ ጮቤ ረገጠ አታልቅሱ😢😢😢😢 ጀግኖች

  • @wina-663
    @wina-663 Před 15 dny +12

    አሁንሰ አሰጠላቹሁ እሷ ቤት ግቢ እና እናትሸን እና አባትሸን የተናገሩትን ሰሚ አሁን ይቅርታ ጠይቂ አብርሸ ደሞ ዝም በል አያገባህም እናት አባቷን አንገት አሰደፍታለች😢😢

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 18 dny +1271

    የአብርሽና የሩታ እባ ማየት የማትፈልጉ👍😥

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Před 18 dny +6

      እኔ ትዙዬ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 18 dny +6

      ሜላት ከአሁን ቡሀላ አፍን ታሳርፍልን።

    • @TizitaTubeትዝታ
      @TizitaTubeትዝታ Před 18 dny

      @@tube-yi8tg አላያትም በቃ

    • @HilinaMelese-m5i
      @HilinaMelese-m5i Před 18 dny +1

      Ene

    • @زينبلمى
      @زينبلمى Před 18 dny +1

      ​@@ራህማ8ኸረበአላህአላህንፍሩየሠውልጅሲያለቅስእዴትነውየሚያስደሥተውጡርአትናገሩባአላህለምድንነውየነሡደሥታያሥጠላችሁበአላህንገሩኝይገርማልአጅብነው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 18 dny +201

    አብርሽየ እሩታየ ምን ሁናችሁነው ብየ ደነገኩ እርእሱን አይቸ ሁሉም አለፍ ድሉየናተ ነው አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልል የሰው ደስታ የሜስደስታችሁ ብቻ ላይክ አርጉ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 Před 18 dny +3

      የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před 18 dny +2

      ❤❤❤❤

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Před 18 dny

      ​@@saadaahmad5973እሽ እህቴ

    • @nardosasrat114
      @nardosasrat114 Před 17 dny

      @@saadaahmad5973 😁😁😁😁😁😁😁

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 18 dny +395

    ማንነዉ እእንደኔ ደስ ያለዉ በአብርሽ እና በሩታ🎉🎉🎉🎉❤ደስ ያለዉ ብቻ ላይክ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před 18 dny +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉 0:23

    • @GezeeGirma
      @GezeeGirma Před 18 dny +1

      Tamasegane nawe ekewane madanalame laze Kane abakachu kebere lasu yehune

    • @NaemaNaeme
      @NaemaNaeme Před 18 dny +1

      tdlsle. Hgrsene. Ltgbe bslme. Gbe❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 Před 18 dny +1

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤

    • @zainab65-v6q
      @zainab65-v6q Před 18 dny +1

      ❤❤❤🎉🎉

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před 15 dny +16

    ሽምግልና እንዳይካየሄድ አርጋለች ወይይይስ ስተት ነዉ ቁጭ ብለሽ እዉሪ እብርሽ አፍህን ዝጋ ዝምምምም በል በተቻለክ ምከራት እታቃቸዉም በሜድያ እንደዚህ አትናገር በጥም ተሳስታቸሃል ምን ጉድ ነው

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w Před 13 dny

      እኮ ጭራሽ በሚዲያ ቤተሰብ ታሰድባለች

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh Před 18 dny +194

    ዛሬ ጥሩ ኮሜት ልፃፍ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ❤

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Před 18 dny +389

    ሲያሳዝን አብርሺ ወላሂ 😢😢ልብ የሚነካ ንግግርላይክ እስቲ አብርሺ ያሳዘነው ብቻ👍

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 18 dny +6

      እኔ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አልወድም ደሞ አብርሼ በጣም ስለምወደው በጣም አስለቀሰኝ ይህ አመት ያለፈበት ያሳለፈው መከራ በጣም ከባድ ነበር

    • @גילהטקה-ט7ט
      @גילהטקה-ט7ט Před 18 dny +1

      🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪♥️♥️👍👍

    • @Helen-g7q
      @Helen-g7q Před 18 dny

      betam yasaznal ewunet

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 Před 18 dny

      የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Před 18 dny

      ሩታየ የኔናት ስላለፈ አታውሩ አብርሺ ሩታየ አቺ ማለት ሩታየ ጀግናነሺ አታውሩ ስላለፈ ይቅርታ ተባባሉ❤❤

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 Před 18 dny +271

    የእነዚህን ልጆች ደስታቸዉን እንጅ ሀዘናቸዉን እንዳላይ😢ደምሩኝ

  • @user-zr9dp1xz2y
    @user-zr9dp1xz2y Před 15 dny +17

    ሩተ አጠቀለይ ቤተሰቡቹሀን ይቅርታ ትጠይቅ የምትሉ በለይኪ አሰዩኙ

    • @Maskarm-mm9ne
      @Maskarm-mm9ne Před 14 dny

      ሩታ በጠም ታምሩለሺበጠምትመቸኝለሽ

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před 18 dny +246

    ያሁሉ ፈተና መከራ አልፎ ለዚህ ስለበቃችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 18 dny

      ደምሪኚውደ 2:10

    • @mubetube_afiya2353
      @mubetube_afiya2353 Před 18 dny +1

      ​@@ekramemohamad7392ቤተሰቤ ነሽ❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 18 dny

      ​@@mubetube_afiya2353እስኪ ዛሬ ምን ልትይ ነው እኔ ነገር ማቀሳሰሮን ትታ ቤተሰብ ጋር ታስማት ሩታን ስልሽ ሜላትን ትጠያታለሽ እሳዋ ለሰላም ዋጋ እየከፈለች ነው ብለሽ እኔ ላይ ወረድሽብኝ ይህው እውነቱ ወጣ

    • @tayibaYOUd.ጠይበይቱብ
      @tayibaYOUd.ጠይበይቱብ Před 17 dny

      ሁለቹህንም,እንኳን,ደስ,አለችሁ,🎉🎉🎉🎉,በድጋሜ,ሙባችን❤🎉🎉🎉

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 Před 15 dny

      😂😂😂አተ ደሞ የዉሸታም ተባባሪ

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra Před 18 dny +226

    ለመልስሽ ትክክል ነሽ ሩታየ ግን ለቅሶዉ የደስታ ነዉ የምትሉ❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 18 dny +1

      😂ደምሪኚ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 18 dny +5

      የሜላት ስራ ነው ያስለቀሳቸው።

    • @EkramWendfra
      @EkramWendfra Před 18 dny +2

      @@tube-yi8tg በዚህ ልክ ጨካከን የናት ልጂ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před 18 dny +1

      Amen ❤❤❤❤

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c Před 17 dny +3

      ክክክክክክክክክክ ትለንትነ ለኔና ለሱ ፍቅር ወጋ ካፉለች ዛሬ ደሞ ከደች አይ ዪቱብ

  • @Haymi02
    @Haymi02 Před 18 dny +88

    ከ እናት ልጅ ምቀኛ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እህቶቼ ቁስሉን የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው አብርሽና ሩታዬ ያን ሁሉ አልፋቹ ለዚ ቀን ላበቃቹ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አላቹ ውዶቼ❤🎉

    • @user-dk3kw4eh9u
      @user-dk3kw4eh9u Před 18 dny

      አሚን

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Před 18 dny

      ሁሉም አደለም ወላሂ የኔ እህት ትንሸ ናት ግን ስታስብልኝ ትልቄ በሎት ወላሂ ስወድሽ የኔ ቅመም ትንሾየ ሽአመት ኑሪልኝ ስስቴ❤❤

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Před 17 dny

      @@AuufYgcc-hk4vwግን አሉ ብዙ ክፉዎች

    • @EdomAdane
      @EdomAdane Před 17 dny

      አሉ በየቤታችን ሚዲያ ላይ ባናወጣቸውም እየተቃጠልን እኖራለን🥺

  • @user-rb2pv8xf2n
    @user-rb2pv8xf2n Před 15 dny +4

    ዝርክርኮች ቤተሰብ ምንግዜም ቤተሰብ ነው እናት ግን አሁን እንደዚህ ሆናችሁ ሁሉን በሚዳ እግዚኦ ፈጣሪ ሆይእግዚአቤሔር ሆይ ለእናተ ሳይሆን ለቤተሰቦቻችሁ ትግስቱን ይስጣቸው ለእናተ ልቦና ይስጣችሁ ደግሞ የምታለቅሱት ስንት የሚስለቅስ እያለ አስመሳዮች ኤጭ

  • @user-so4hw8zm2v
    @user-so4hw8zm2v Před 18 dny +95

    የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ማንም አይለያችሁ እግዚአብሔር ያጣመርውን ማንም አይለየውም አይዞቹ ከጎናችሁ ነን የምትሉ like

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před 18 dny +1

      amen ❤❤

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 Před 9 dny

      የአብራሐምና ሳራ የሚያረግላቸውመጀመረያ ቤተሠባቸውን ሲያከብሩ ነው ቤተሰቦቻን አንገት አሰደፍቶእና አሳዝኖ አግዚአብሔርም አይባርከው ቤተሠብን ስናብር ነው የምንከበረው

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e Před 18 dny +59

    ሽምግልናዉ ስለተሳካ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ የእዉነት ከቡዙ ስቃይ በሆላ ተሳካ😢😢😢😢😢 ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ተመሰገን 😢😢 ትግስታቹሁን ሳላደንቅ አላልፍም ማሪያምን የኔ ዉዶች አይዞን ትግስት ለሁሉም ነገር ወሳኝ ነዉ የምትሉ 🎉❤❤🎉🎉

  • @DagiTeshaleYifru
    @DagiTeshaleYifru Před 18 dny +42

    ወርቅም በእሳት ተፈትኖ ነው የወርቅ የሚሆነው ካራቱ የሚጨምረው በርቱ
    አለም አረም የበዛበት ናት ፈተናው አያልቅም እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @Sojoo-nw6be
    @Sojoo-nw6be Před 17 dny +3

    ከቡታጅራ አድስአበባ ተሠደን ከተባለ ከኢትዮጵያ አረብአገር ምንሊባል ነው ኧረ ወገን እንተዛዘን😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተሠደናል አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před 18 dny +73

    የመዳም ቀመሞች የእረፈት እጀራ ይሰጠን አሜን🙏

  • @Zad-y6g
    @Zad-y6g Před 18 dny +34

    አብርሽና ሩታ ከዚህ በኋላ ትዳራችሁ እንዲባረክ የቤተ ክርስቲያን ስራ መስራት አለባችሁ ፀልዩ

  • @user-cy5zh4xe8k
    @user-cy5zh4xe8k Před 18 dny +55

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ እህትሽን ተያት ቅናት ይዛት ይሆናል ቀድመሽ ስለምታገቢ ሩታዬ ማንንም ሳትሰሙ የሚጠቅማችሁን ብቻ ይዛችሁ ወደፊት የምትሉ

  • @FritaTeshe
    @FritaTeshe Před 14 dny +5

    ሩታ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ😢 እሱ ለእናቱ እና አባቱ ክብር ስላለው ይቅርታ ጠየቀ አንቺ ወንድ ብርቁ አባት እናትሽን እህትሽን ታሰድቢያለሽ ወንድ ባዳ ነዉ የእናት እና አባት ቀልብ ጥሩ አይደለም የምሬን ነዉ ምላቹ የሚለዉን ቃል ለ 100 ጊዜ የተጠቀምሽው በስልካችን የምንፈልገዉን ከፍተን እናያለን ምን አገባሽ እህትሽ you tube ብትሰራ እናንተ ነዉ እንዴ ምትከፍሉት ??? ምቀኛ ነሽ ይሄ አልጫ ባል ተብዬሽ ገፋፍቶ እህትሽን አሰደበሽ አንቺም ሰድበሽ ለተሳዳቢ ሰጠሽ ባለጌ 😡😡😡😡😡

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g Před 18 dny +53

    ትግስት ባይኖራች ትልያዩ ነበር 2 ታቹ እኔ አቅም ወይም ውቀቱን ቢኖረኝ ታሪክ እሰራ ነበር አብሽሩ አታልቅሱ ፀላቱ ስታለቅሱ ደስ ነው ሚለው አታልቅሱ እኔም አብሬአቹ ነው ማለቅሰው 😢😢😢😢😢😢

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 18 dny +94

    ውይ አታልቅሱ በገብርኤል😢ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት ደስ ሚል ዜና በእለተቀንህ ስላሰማሀኝ አባቴ እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso Před 18 dny +33

    ለካስ ቀን ይመጣል ፥
    ለሁሉ ጊዜ አለው፥
    ብድራቱን ቆጥሮ ጌታ ይመልሳል፥
    ቆሞ መጠበቅህ ምንኛ መልካም ነው፥
    በጊዜው ስያደርገው ፍሬው ጣፋጭ ነው ።
    ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው ።መክ 3÷11

  • @onelove1703
    @onelove1703 Před 15 dny +4

    እሩታ ሜሉ በመኖርዋ ነው ሽምግልናም የተላከው እሷን በዚ ደረጃ መውቀስ አልነበረብሽም በጣም ታሳዝኛለሽ ወንድ ልጅ ባዳ ነው አብረሽ እስከኖርሽ ድረስ ባልሽ ከወለድሽለት የልጅሽ አባት ስትለያይ ግን ምንሽም አይደለም የእናት ልጅ ለዛውም እህት መከታ መከበርያ ናት ልቦና ግዢ ብዙ ተከታይ ቢኖር ሁሉም ወዶሽ አይደለም የሚከተልሽ እይው ጆን ዳንኤልን በዚ ሰአት ሁሉም አጨብጭቦ ዞር ሲል ቤተሰቡ እህቱ ናት ከጎኑ የቀረችው

  • @user-jq5pr2pg1n
    @user-jq5pr2pg1n Před 18 dny +193

    በጣም ደስ ብሎኛል ሮታን አብረሽም እንደ እህትነት የምመክራችሁ ነገር ቢኖር ትዳራችሁን በምንም ታምር ሦስተኛ ወገን እንዳታስገባ የዛሬ ወዳጅ ጠላት ነው በተረፈ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q Před 18 dny +52

    እር ስታለቅሱ ማየት አንፈልግም ሁሉም ያልፋል እስኪ ሩታና አብርብ ስከፋችዉ የምትከፉ እንደኔ❤❤❤

  • @user-xs7qo7sn4x
    @user-xs7qo7sn4x Před 18 dny +21

    እኛ የምዳም ቅመሞቺ እኮ የዋህ ነን እነሱ ሳለቃቅሱ እኛም አብርን😂 እኛ ስናለቅስ ግን ሀማም ገብተን ነዉ 😢 ፍትህ ለኛ ማን ያላቅሰን 😢😢😢😢

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m Před 17 dny

      በዚች ምድር እደኛ አሽቃባጪ አለ😩😂

  • @ልኑርለራሴ
    @ልኑርለራሴ Před 14 dny +4

    በቅድሚያ ለቤተሰብሽ ክብር ይኑርሽ ስለእህትሽ በሚዲያ ወተሽ እንደዚህ መናገርሽ ስተት ነው እህትሽ እህትሽ ናት ።

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 18 dny +119

    እኔ በናዚ ልጆች ያተማርኩት ነጋር ሚኖር ትግስታቻውን ነው ወላሂ እናታስ 😢😢😢😢

  • @Haymi113
    @Haymi113 Před 18 dny +142

    የማያልፍ ቀን የለም ያሁሉ ታልፎ እዚህ ስለደረሳችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤❤🎉

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin Před 18 dny

      Awo hayemia wd

    • @GshavsGsisv
      @GshavsGsisv Před 18 dny

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mesi____27
    @Mesi____27 Před 18 dny +63

    የምያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ሁሉም ያልፋልም አለፈም😢😢እንኳን ደስ አላቹሁ የኔ እስማርቶች❤❤❤

  • @user-ti1wv9kd6n
    @user-ti1wv9kd6n Před 12 dny +2

    በእህት እሄ ሁሉ ስድብ ጉድ ኡኮ ነው ደግሞ አትዩላት ትላላች ኣንቺ ምንቤትነሽ እኛን ልትመክሪን መብታችን ነው እንደውም እሱዋን መስማቱ ነው የሚሻላ የቤታሳብ ክብር ይበልጣል

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Před 18 dny +44

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @user-vh5by6cd8j
    @user-vh5by6cd8j Před 18 dny +34

    በቃ እሩታዬ ተያት እሷም እዉነታ ኖሯት ይሆናል ያመነችበት ነገር ግን ለፈጣሪ ተያት አይዞሽ እህቴ ፀልዩ እናንተ ቤተክርስትያን ሄዳችሁ እንደዚህ አልቅሱ እሚዳያ ላይ አታልቅሱ እሺ😢😢😢😢😢

  • @user-zl1cn3jp5s
    @user-zl1cn3jp5s Před 18 dny +59

    ሱብሀን አላህ እኔ የናቴን ልጅ በሞት ተነጥቄያለሁ 😢 ግን ብቸኝነት ይሰማኛል
    ግን በዚህ ልክ የናት ልጅ ጠላት ሊሆን ይችላል ብዬ አስቤ አላቅም ብቻ አላህ ሂድያ ይስጣት ሜላት እረፊ ከአሁን በኋላ ይደብራል በዚህ ልክ ክፋት ኤጭ ሩታዬ አብረሽዬ ጠንካራ ናችሁ የኔ ውዶች በርቱ

    • @MedhanitTeshome-p4i
      @MedhanitTeshome-p4i Před 18 dny

      Waw melat.she doesn't have a boyfriend? That's why she is jealous. God is great 👍 all the time.

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Před 18 dny +1

      ምን አረገች እህቷ

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Před 18 dny +1

      አብሽሪ እህት

    • @user-gl3ox2lt1c
      @user-gl3ox2lt1c Před 18 dny

      እኔም እህቶቸ ምተውብኛል እህት ባለው ሰው እቀናለሁ ወላሂ ምነው ኑራልኝ የሆደን ባወራሁዋቸው ስደት ያቆሰለውን ጎኔን😢😢

    • @user-zl1cn3jp5s
      @user-zl1cn3jp5s Před 18 dny

      ​@@user-gl3ox2lt1cየኔ እናት በጣም ያማል እህት ማጣት 😢😢😢😢

  • @SameSusu
    @SameSusu Před 15 dny +2

    ጉድ በል ጎንደር አድስ አበባ የሰዉ አገር ሆነደ ተሰደን ከሀገራችን ወጣን እምትሉት 10:09 😂😂😂😂😂😂😂

  • @astubtube
    @astubtube Před 18 dny +23

    እውነት ነው ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገሩ የሚባለው ለዚህ ነው አንድ ቃል የሰውን ልብ ይሰብራል በተለይ ደግሞ በምታምኑት በምትወዱት ሰው ሲሆን ብቻ ጠንካራ ናቹ አሁንም ጠንክሩ ማንም አይለያቹም ❤

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd Před 18 dny +32

    ኦርቶዶክሣውያን እኳን ለቅዱሥ ገብርኤል ወረሀዊ ክብረ በአል አደረሣቹ ❤ቅዱሥ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን ከክፉ ጓደኛ ይሠውራቹ❤ አብርሽ እሩታየ እኳን ደሥ አላቹ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

    • @Seluselam-h1h
      @Seluselam-h1h Před 18 dny

      ኣሜን(3)🙏♥️💜

    • @eexx5392
      @eexx5392 Před 18 dny

      አሜን \፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před 18 dny +16

    እንኳን ደስአላችሁ ሁለት ትግስቶኞች የትግስታቼሁ ፍሬነዉ አሁንም መጨረሻቼሁን ያሳምርላችሁ ዉለዱ ክበዱ ለወሬ ቦታ አትስጡ ጥላት ከሩቅ አይመጣም ❤❤❤🥰🥰🥰የልብጠባሳአይጠፋም ግን ሜላትን ተዋት የጆን ይሰጣታል ፈጣሪ

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 Před 12 dny +2

    ሚላት ጠካራ ነች አንቺ የእናት አባት ክብር የለለሽ ማሃይም መጀመርያ አባትህ እናትህ አክብር ነው እምለው እግዚአብሔር ምድር አርተውሻል ገዝብ የሃጥያት ምጭ ምሆኑ አትርሽ ስድ

  • @AaBb-pq3xf
    @AaBb-pq3xf Před 18 dny +45

    ወላሂ በጣም በምትወደው ሠው መጎዳት ከባድ ነው የኔ ህይወት እንደናተው ነው ያውም የኔ እህቶቸም ወንድሞቸም በጣም ጎድተውኛል ግን ልጁን የግሌ ስላደረኩት ምንም አይደል መታገስ ዋጋ አለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AsiaEndrs
      @AsiaEndrs Před 18 dny

      እኔም ያች አይነት ነው ታሪኬ አሁን ግን ሲወዱት ልጁን

    • @haimanottube
      @haimanottube Před 18 dny +2

      ጎበዞች ናችሁ የምትወዱትን ሰው በትግስት ለግላችሁ ማድረግ ጥበበኝነት ነው ❤️❤️😘

  • @HaymiTube-wd8vn7bb4w
    @HaymiTube-wd8vn7bb4w Před 18 dny +213

    የአብርሽ እና የእሩታዬን እባ ማየት አንፈልግም የምትሉ ደምሩኝ😥🙏🙏🙏🙏

  • @user-ky7vl2qb7m
    @user-ky7vl2qb7m Před 18 dny +30

    ከአሁን በኃላ እምባቹን ማየት አንፈልግሞ ሁሉም አልፈነዋል እግዚአብሄር ይመስገን ወደ ፊት እንጂ ወደ ኃላ የለም አይዞአቹ 😢😢😢❤❤

  • @MeseretTadela
    @MeseretTadela Před 13 dny +2

    የሰው ልጅ እንዲህ ወቶ ምነፋረቀው አስማሳይ ሲሆን ወይን ምያደምጠው ከጎኑ ካሌላ ነው አንቺ ደግሞ አለሽ ለዛዉም የወደፊት ባሌ ምትይ አንተም ይሄድ ቤተሰቦች ጉልበት ላይ ጎንበስ ብለ ይቅርታ በል እንጂ እዚህ አትላቃቅስ አንችም ስርዓት ይኑርሽ ምንም ብቶሆን እህትሽ ነች የእህትነት ምክሬ ነው ወደ ልጅ የሆነ ጊዜ ላይ ጥሎሽ ሲሄድ ስጋሽ ግን ምን ጊዜም ስጋ ነው

  • @Tsehay219
    @Tsehay219 Před 18 dny +23

    በመጀመሪያ አብርሸና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ 🙏🙏🙏 በመቀጠል ደግሞ አልቅሳችሁ ውስጣችሁን ለጠላታችሁ አታሳዩ እናንተ ስታለቅሱ ጠላቶቻችሁ እንደሚደሰቱ እውቁ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ነው ማመስገን ያለባችሁ ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን በሉ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ገና ክብርን ታያላችሁ ምክንያቱም በእውነተኛ ፍቅር ላይ የተመሰረተ ጎጆ እየመሰረታችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ሁሌም ሰላማችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤🥰🙏

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 Před 18 dny +52

    😭የኔ ጠካራወቺ ሁሉም አለፈ አብሽሩ😢እኔ ከናተ የተማርኩት ነገር ቢኖር ትግስት እና ሶብር ማድረግ እዳለብኝነው😢😢አመቱን ሙሉ ስለናተ ሲወራ በናተጥንካሬ ሁሉም አለፈ😢ዛሬ የደስታ ቀናትነው❤❤❤❤አሁንም መጨረሻቺሁን ያሳምርላቺሁ❤❤❤

  • @emebet1221
    @emebet1221 Před 18 dny +48

    እረ ምን አይነት እህት ናት በስማአም ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም እሚባለው እውነት ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @KalkidanAdamu-xr8te
    @KalkidanAdamu-xr8te Před 15 dny +3

    እሱ እህቶቹን ቤተሰቦቹን በፍቅር ይወዳል እሷን ከእህቷና ከቤተሰቦቿ አራርቆ መያዝ ነው የፈለገ ይገርማል

  • @user-jp5ed8fl8w
    @user-jp5ed8fl8w Před 18 dny +17

    ምንም ማልቀስ አይጠበቅባችሁም የለቅሶ እና የሀዘን ግዜ አለፈዋል ከአሁን ቡሃላ የደስታ ቀናቶች ብቻ ነው ከፊታችሁ ያለው❤️❤ ይሄ ቀን እኮ እናንተ ብቻ አይደላችሁም እኛም በተስፋና በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እግዛብሔር ይመስገን ይሄ ቀን የፍቅራችሁና የፅናታችሁ ውጤት ነው❤️❤️❤❤ ኑሩልኝ እወዳችሃለው❤️❤❤

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Před 18 dny +97

    እሩታ የቡታጂራዋን አክስትሺን አምጭልኝ ምርጥ ሰው ናት🌹🌹

    • @GsmServer-m8o
      @GsmServer-m8o Před 18 dny +5

      የሩታ አይደለችም የሱ አክስት ናት ብለዋል

    • @alem945
      @alem945 Před 18 dny +1

      Zamebalsh yametapwkiw. Nager atewrii ​@@GsmServer-m8o

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 18 dny

      ​@@GsmServer-m8oእደዛ ሆነች እሷም

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt Před 18 dny +2

      የሩታ አክስት ነች ብለው ዋሽተው ነው የአብርሽ አክስት ነች ብለዋል😂😂😂😂

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 Před 18 dny

      የምርሸነዉ😂😂​@@GenetGenet-vv2zt

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz Před 18 dny +16

    እልልልልልልልልልልልልልል እፍፍፍፍፍፍፍደስ ብሎኛል የምር ክብር ይድርሰዉ የማያልቅበት የላይኛዉ ጌታ ከብዙ ስቃይ ለዚ ስላበቃቹ ድንግል እናቴ አመስግኗት❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hafteman-j2v
    @Hafteman-j2v Před 17 dny +8

    የኔ ትግስተኞች እናንታ ገና ናቹ ሰው ወረተኛ ነው እናንታ ግን ወደ ፊት የምትሉ ግጩኝ 👍

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Před 18 dny +288

    የኔ ፍቅሮች አታልቅሱ ሁሉም አለፈ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤ ሩታዬ አብርሽ ሩታዬ የምትወዱ ብቻ

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Před 18 dny +34

    አብርሽ ጀግና ነው እሩታን የመሰለች ልጅ አገኘተካል

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or Před 18 dny +14

    ቡዙየሚያስከፉ ነገሮችም የሚያስደስቱ ነገሮችም አሳልፋችሗል ለፍቅር መሰዋት መክፈል በጣም ደስ ይላል ከዚህም የበለጠ ጥሩም መጥፎም ሊጠብቃችሁ ይቺላል አሁንም በትግስት በፈገግታ በለቅሶ ሳይሆን በሳቅ እድሜ ዘመናችሁን እድታሳልፉ ምኞቴነው ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታችሁ ደስታችን ነው ሁልግዜም ፍክት በሉልን❤❤

  • @aminaadem7381
    @aminaadem7381 Před 15 dny +2

    አረ ይድፍሽ ክፍ እህትሽ ክፍ አይደለችም እንጂ ብትንኳን ሚድያ ማውጣት የለበትም ካንቸ የበለጠ ማን አሥመሣይ አለ

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o Před 18 dny +64

    ካም ሩታ ሓቀኛ አፍቃሪት ገበረኒ ቅዱስ ገብሪኤል ኣቦይ😢😢ሩታዬ ቡዙሑ ፈተና ሓሊፍኪ ተባዕ ኮይነኺ ኣብዚ በፂሕኺ😢ናተኺ ጥንካሬ አዩ።

    • @user-xb4rk1nv5k
      @user-xb4rk1nv5k Před 18 dny +1

      ብሓቂ❤❤❤

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o Před 18 dny +4

      @@user-xb4rk1nv5k ጓል ሮማይ😘 ሓንቲ ማዓልቲ አብደዬ አይፈልጥን ኩሉ ጊዜ እየ ዝካታተሎሙ ቪዶኦሙ ናይ መጀመረያየይ እየ ለማዓንቲ ኮሜንት ሂበዮሙ ግን ናይ ሩታ ፍቅሪና ጥንካሬኣ ዘለዋ ኣብ ፍቅሪ ግን ከይደነቅክዋ ኣይሓለልፍና ኣብዚ በፂሖሙ ዘለዉ ኩሉ ባኣ እዩ ለኣንሕና ውን ንፁህ ልቢ ልፍቅሪ ዝኮነ ይዓደለና አምላክ እስራኤል 😪👏ኣነስ ልፍቅሪ ዝኾነ ልበይ ታዓፅዩ እፍፍፍ ኩሉስ ለከ ኣምላክ ተዓዲሉካ እዩ ዝረከብ😪 ኣብ ፆሎትኺ ዘክርኒ/ዘኩሩኒ 👏😪

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds Před 18 dny +2

      የኤ ቦግ በሊ ዋ እወ 😂

    • @zematube1219
      @zematube1219 Před 17 dny +1

      ጓል አደይ 👍😀

    • @user-he7it8jo3b
      @user-he7it8jo3b Před 17 dny

      -6 % %። 😊​@@user-xb4rk1nv5k

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Před 18 dny +16

    ፈጣሪ ሊፈትነን ሲፈልግ በምንወደው ስው ወይም በምንወደው ነገር ነው አደራ ቂም እዳትዙ ሁጊዜም ልባችን ለይቅርታ ክፍት መሆን አለበት በጣም ደስ ብሎኛል የሁልጊዜ ፀሎቴ ነበር ፈጣሪ አላሳፈረን ክብሩን ፈጣሪ ይውሰድ እኔ ከ6 ዓመት በፊት መተኪያ የሌላትን ልጄን በሰው እጂ አጣሁዋት ግን ፈጣሪ አቅሙን ሰጥቶኝ ዛሬ ላይ ብዙ ታምር አየሁ ግን ዛሬን ያየሁት ልጄን ያሳጣኝን ሰው ይቅር ስላልኩት ነው ዛሬ ላይ ልጄ ባትኖርም ግን በይቅርታ ስላለፍኩት ዛሬ ላይ ምንም አልቆጭም በቀል ወይም ሌላ ነገር አድርጌ ቢሆን የቁም ስቃይ እሰቃይ ነበር ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-ix9iy4di2p
    @user-ix9iy4di2p Před 18 dny +400

    ሜላት አብርሽን እና እሩታን ይቅርታ ትበላቸው የምትሉ👌

    • @user-wv9ri2wr9t
      @user-wv9ri2wr9t Před 18 dny +5

      ልጅቷ ሠገጤ ነገር መሠለችኝ እኝክ

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 Před 18 dny +28

      እሷ በስረአት ቤተሰብ አስፈቅዱ አለችጂ ምን ብላለች ይቅርታው ለምድነው እነሡ ናቸው ይቅርታ መጠየቅ ያለባቸው ትንንሾችም ስለሆኑ❤❤

    • @KisanetGhebre-wz2sd
      @KisanetGhebre-wz2sd Před 18 dny +16

      ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ነገር ግን እነኣብርሽም ዋሽትዋል
      ሩታ የቡታጅራ ልጅ ናት የኣዲስኣበባ ልጅ ብሎ ይመጣሉ ለምን ??
      ወንድማ ምንም ኣላላትም ወንድሜ እንዲህ ኣለኝ ብላ ስንት ኣለች ነውር ነው ሜላት ደሞ ይህ ክፍተት ስታገኝ ተጠቀመችበት

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před 18 dny

      😏😏😏​@@KisanetGhebre-wz2sd

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 18 dny +2

      ብጠይቅም አስመስላ ነው እኔ እኮ አልከታትላትም ጥዋትም ለቃለች አላየሁትም

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Před 8 dny

    ሜላት በጣም ትክክል ናት አንቺ👍👍👍 ለቤተሰቦችሽ ክብር የሌለሽ ከንቱ ሰው ነሸ ቤተሰብ ከፍቅር ይበልጣል ቢገባሽ እህትሸ ላንቺ ክብር ብላ ነው ኧረ ስድ ወደዛ ዶላር ብቻ😡😡😒😒

  • @Haymitube01
    @Haymitube01 Před 18 dny +72

    ወንድሜ የኔ ውድ ወንድም uffffff😢በቃ አለፈ እኮ🥺ሩታዬ የኔ እናት አይዞሽ ማንም አይለያችሁም❤

    • @Fነኝ
      @Fነኝ Před 18 dny

      ትንሿ. ቅመም❤❤❤

    • @user-fy1ww1rw9z
      @user-fy1ww1rw9z Před 18 dny

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-zp3ts9ji1v
      @user-zp3ts9ji1v Před 18 dny

      ❤❤ሀይሚየ የኔ ፋንድሻ💋💋💋🍫🍫

    • @HabasiOmar
      @HabasiOmar Před 18 dny

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Před 18 dny

      ሀይሚ ኣስትራቅቹ 😢 በይቅረታ የማይፊታ ነገር የለም እኔ 😢

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 18 dny +52

    😭😭😭😭😭ሩታ በጣም እንደተጎዳሽ ያወኩት የዛኔ በፍራንኩ ስትወዱቂ ነው ብዙ ነገር ሆድሽን እንዳቆሰለው ምን ያህል እንደተጎዳሽ ያስታውቃል እንኳን እግዚአብሔር ለዚ ቀን አበቃቹ ።የጋሼ ልጆች ግን ጨዋ ጨዋ ናቸው ሁሉም።ሄልድ ትመሰገኛለሽ👏👏👏👏👏

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc Před 18 dny

      😢😢😢በጣም 💔

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 18 dny

      በትክክል እህቴ እግዜብሔር ይመሰገን የዛሬዉ ቀን🙏🙏🙏🙏❤❤❤👌👌👌

    • @uthg7338
      @uthg7338 Před 18 dny

      በጣም😢😢😢

  • @masaramasara6893
    @masaramasara6893 Před 18 dny +23

    የኔ ጌታ አንጀቴን በላዉ ወንድ ልጀ ስከፈዉ ማየት እኔ በጦም ይሠማኛል እንኳዋን ደስ አላቹሁ እሩታዬ

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Před 11 dny +1

    ሩታ የቤተሰቦችሽን ቪዲዮ አይቼ ነው የመጣውት ዝም ብትሉ ጥሩ ነበር ሁሉም ነገር ሚዲያ ለይ አይወራም

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 Před 18 dny +228

    የናተን ደስታጅ ሀዘን ማየት አንፈልግም የምትሉ👍😢😢😢

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l Před 18 dny +28

    የፅናት ዋጋዋ ተከፍሏችኋል ምንም አያስለቅስም ደስ ይበላችሁ እንጅ
    አሁን ብዙ ማፈር ያለበት ሰው ይፈር እናተ አንድነታችሁ ብርታታችሁ ለዚህ አብቅቷችኋል

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před 18 dny +20

    ህይወት ከምናስባት በላይ ከባድ ናት😢ግን በህይወታችን ፈተና ሲበዛ ያጠነክረናልጂ አይጥለነም አይዞን😢❤❤

  • @hshhshyegg4512
    @hshhshyegg4512 Před 15 dny +2

    እውነት ስለምታወራው አስመስይ እናት ናችሁ. ለቤተሰብ ክብር የለላች በወሸት የጀመረ መጨረሻው ውሸትነው

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 Před 18 dny +30

    እል ል ል ል ል ል ል ል ል እህት ማለት እንደዚህ ነው የጋሼ ልጆች እግዚአብሔር የባርካችሁ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ

  • @user-hr6go9qb5o
    @user-hr6go9qb5o Před 18 dny +24

    ማርያምን እናቴ ተሰቃይታለች ሲል በጣምነዉ ያሳዘነኝ ማርያምን አይዞክ አብርሽ ተመስገበል ለዚህ ያበቃህ አምላክተመስገን እሩታምእደዛዉ

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs Před 18 dny +35

    እደዚህ እድታለቅሱ አንፈልግም ዛሬ እኮ የደስታችሁ ቀን ነው የኔ ውዶች ብዙ ነገር ብትባሉም ችግር የለውም ከዚህ ደርሳችኸል የኔ የተግባር ሰዎች ያለፉትን ነገሮች አትሰቡ 😢😢😢😢

  • @user-si3kh9wp6e
    @user-si3kh9wp6e Před 13 dny +1

    አትነፋረቁ አቦ ምድሐው ማለቃቀስ ኢጭጭጭጭጭ ሁሌ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝስት ስቃይአለብን እኛ ስደተኞች

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 18 dny +35

    የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ያርግላቹ ያለፉት መጥፎ ቀናቶች ረሥታቹ ጉዞ ወደፊት ያው ጣፋጭ ፍሬ ለመብላት መራራው መቅመሥ ግድነው እና ለበጎነው ሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ አይለያቹ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před 18 dny +37

    የሳቀ ሁሉ ደሰተኛ አይደለም ሁሉም አልፋል አይዞችሁ ከዚህ የተሻለ ነገ ለመኖሪ ሞክሩ 😢😢

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před 18 dny +22

    ጋሽዬና እትየ ሊመሰገኑ ይገባል ልጆቻቸውን አከባብረው ያሳደጉ ጀግኖች እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣቸው ቀሪ ዘመናቸው ሳቅ ይሁን❤❤❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před 18 dny

      በጣም አንድችም ቀን ካፋቸው መጥፎ ነገር ሳይወጣ ከዚክ ደረሱ ይሄ ደግሞ የቤተሰብ ውጤት ነው ጨዋ ያሳደጋቸው ሁሌም ጨዋ ናቸው💕💕💕

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 18 dny

      ​@@mekiyatube2063በጣም ሁሉንም በዝምታ አለፉት

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Před 11 dny

    የአብርሃም እህት ግን ሲበዛ ጥሩ ሰውናት የምር❤❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Před 18 dny +38

    ጠላት ሩቅ ሳይሆን አጠጋባችን ነዉ ከብዙ አባጣ ጎርብጣ ኢንኩዋን ለዝይ ክብር አበቃቹ

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Před 18 dny +13

    እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ የደስታችሁ ቀን ነው አታልቅሱ እንኳን ደስ አላችሁ እናተን ብቻ አደለም የሰበረቻችሁ እኛንም ተይ ስገውን ያማ ገማ ነው ላልን ተሰድበናል ለዝች ለተቀደሰች ቀን ስለደረሳችሁ በጣምምምም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ለፍሬ በቅታችሁ ደግሞ ደስታችሁን ለማየት ያብቃን ❤

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v Před 18 dny +14

    በመጀመርያ እንኳን ደስ አላችው አብርሽ ና እሩታ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል አይዞን አታልቅሱ ደስታችውን ነው የምንፈልገው 😢

  • @comceill-5586
    @comceill-5586 Před 17 dny +2

    አቤት ጌታ ሆይ ሰው በሕቱ ላይ እንዲህ ማረን 😭😭😭
    እግዚአብሔር ሁሌም ከናንጋ ይሁን አመስግኑ ዘወትር

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm Před 18 dny +115

    ማነች ግን የተናገረቻቸው ወላሂ ወንዶች ከአብርሽ ተማሩ ለሴት ልጅ ክብር ሊኖራችሁ ይገባል እንኮን ሴት ልጅ ቀድማ ጠይቃ አራሳችሁ ጠይቃችሁ እሽ ስትባሉ መልሳችሁ የምትኮሩ በሴት ልጅ ስሜት የምትጫወቱ ከአብርሽ ተማሩ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 18 dny +2

      ደምሪኚውደ 3:01

    • @mizanteklab1718
      @mizanteklab1718 Před 18 dny +2

      Melat ye ruta ehit nat😢

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm Před 18 dny +9

      @@mizanteklab1718 አኡዙቢላህ የራሶ እህት ይገርማል ባዳ እኮ ይሻላል እህቴ

    • @BetiBeti-v1d
      @BetiBeti-v1d Před 18 dny +4

      ​@@Fatima-ok1bmእውነትሽን ነው እኔራሱ ሳያት የማስመሰል ጥግ ነው ያየውባት

    • @mizanteklab1718
      @mizanteklab1718 Před 18 dny +1

      @@Fatima-ok1bm ygermeki❤

  • @user-yh3un1rr7i
    @user-yh3un1rr7i Před 18 dny +6

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ፈተና ሲበዛ ጥንካሬን ይጨምራል ። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን !!እናንተ አንድ ከሆናችሁ የማያልፍ ፈተና የለም እግዚአብሔርም ይረዳችኋል ።

  • @Tigi-o2f
    @Tigi-o2f Před 18 dny +22

    የማያልፍ ቀን የለም ያሁሉ ታልፎ እዚህ ስለደረሳችሁ ደስ ብሎኛል አብሳሪው ገብርኤል 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @BkfuMd
    @BkfuMd Před 12 dny +2

    😂😂😂እእእእእ ቅድሜየ ለቤተሰብ።🎉ኡኡ አትበሉ