ስጋ ወጥ እኛ ቤት ጀነራል ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 12. 2023
  • Baby Danawit Berhe is a 9-year-old girl who is very quick, independent, and intelligent, and who knows a lot about social interaction. Baby Danawi is temporarily absent from school due to illness, but dreams of getting well soon and becoming a good teacher when she grows up. She had a very entertaining and educational session with comedian Eshetu in this episode of Wonder Kids.
    ህፃን ዳናዊት በርሄ የ 9 አመት ልጅ በጣም ፈጣን ፣ ነፃ እና አስተዋይ ስለ ማህበራዊ ግኑኞነት በደንብ የምታውቅ ናት። ህፃን ዳናዊ በህመም ምክንያት ለጊዜውም ከ ትምህርት ብትርቅም ቶሎ ድና የመመለስ እና ስታድግ መልካም አስተማሪ የመሆን ህልም አላት። በዚህ የድንቅ ልጆች ክፍል ከኮሜድያን እሸቱ ጋር እጅግ አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ አድርጋለች።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytube_official
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu ስጋ ወጥ እኛ ቤት ጀነራል ነው #kids #funny #comedianeshetu #dinklejoch
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 675

  • @smsworld5967
    @smsworld5967 Před 5 měsíci +9

    I always appreciate you Eshye! Thank you so much what are doing for us! It’s a lot for me. God Bless you with your family and all employers! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Před 5 měsíci +182

    ይቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ
    እንጀራ ይስጣችሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ
    ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 5 měsíci +186

    ብርቁ እንቁ ከቤተክርስቲያን ከጎኗ የማትለይ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 5 měsíci +204

    እሼ ጀግና እንወድሀለን እንቁ የተዋህዶልጅ❤❤❤

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před 5 měsíci +413

    እሼን የምትወዱ በላክ ግለፁት❤❤❤❤

    • @apsaramobile7888
      @apsaramobile7888 Před 5 měsíci +2

      Ashe yemitwedu kemitiy yemititelut malet yikelal mikiniyat hulum be alem lay yalew yesew zer bemilu yiwedutal❤❤❤❤

    • @belayhunmeskelu7999
      @belayhunmeskelu7999 Před 5 měsíci +5

      eshen yemaywed ye gahinemu aleka seytanina yesu lijoch bicha nachew,,,,,ye dingil lij yetebikih yene yemingizem mirti sew ,,,,ye amilak mirt eka malet eko ante neh esh,,,koyy gn mn biye ligiletsih,,,1000 amet nurilin,,ye abirhamn zer yebareke amilak zerhin hulu yibarkew💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @BemntTube-ow2nj
      @BemntTube-ow2nj Před 5 měsíci

      ጎበዝ

  • @TemraTemra
    @TemraTemra Před 5 měsíci +491

    ሁለተኛ ነኝ ለይኩኝ😔ስወዳችሁ😍

  • @sesinna1
    @sesinna1 Před 5 měsíci +43

    ይች ቆንጅየ ሕጻን ደስ ትላለች ማርያምን። ፈጣሪ ሕልምዋ ያሳካላት፣ ጠናዋም ፈጣሪ ይጠብቅ። ያሳድግሽ ጌታ ልጄ። ኢትዮጵያኖች ታምራላቹ🙏🙏🙏

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před 5 měsíci +54

    እሼ የእምነት አርበኛ የሀገር ባለ ውለታ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ከዚህ በላይ ሞገስ

  • @tebabe
    @tebabe Před 5 měsíci +69

    ልጅ ለለላችሁ ከስደት መልስ እድች ብልህ ቅልጥፍ ያለች ልጅ ይስጠን ❤🎉 እድግ በይ😘
    አሚን በሉ ቅመሞችዬ ❤

    • @seadi5831
      @seadi5831 Před 5 měsíci +1

      Aminn

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku Před 5 měsíci

      አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ENDEGAGNTube
      @ENDEGAGNTube Před 5 měsíci

      ልጅ ሞልቷል አታስቢ በሰላም ብቻ ይምጡ

    • @ENDEGAGNTube
      @ENDEGAGNTube Před 5 měsíci

      ልጅ ሞልቷል አታስቢ በሰላም ብቻ ይምጡ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 5 měsíci +36

    አሼ የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም ከኳታር ተመለሰክ አሰራ አምሰት ቀን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን ዳግም በሌላ የበረከት ሰራ እንደምንገናኛ ተሰፋ እናደርጋለን እንወድካለን እኛ የማዳም ቅመሞች ከኩዌት

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 Před 5 měsíci +83

    ❤❤❤ ምሩፅ እኻ ብሃቂይ ሓወይ በርትዕ አርአያ ኹሉና እኻሞ ፣ ክዳናምህረት ፅላል ትኹኑኻ ምሩፀይ❤ ሼር በማረግ እንተባበር

  • @ETL23
    @ETL23 Před 5 měsíci +76

    ትሁቱ ቅን ወንድማችን አሼ እኔ ልደፋ አለ እኮ እኔ ድፍት ልበልልህ 😢❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před 5 měsíci +191

    ይችን ኮመት የምታነቡ ሁላችሁም እግዚአብሔር በያላችሁበት ጤና ሰላምን ይስጣችሁ 🙏የእውነት እስኪ የእሼ አድናቂዎች በላይግ ግለፁት 👍👍👍🙏

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga Před 5 měsíci +128

    እሽ የሚትወዱ በላይክ1000👍👍👍👍እፈልጋለሁ የምወዳችሁ!❤️

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 5 měsíci +18

    አሽዬ ጀግናዬ እንወድሃለን በሰራህ በትዳርህ በመገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልክ ❤

  • @wediweyinking
    @wediweyinking Před 5 měsíci +8

    እቺ ልጅ በውስጥዋ ትልቅ ሰው ኣላት በጣም ፈጣን የሆነች ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ 🥰🥰

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 5 měsíci +38

    እሼ እንኳን ሰላም ተመለሳቹ የኛ እንቁ የኔ ጣፋጭ ስታምር ቅልጥፍ ያለች አላህ ያሳድግሽ ❤❤

  • @minase__Tube
    @minase__Tube Před 5 měsíci +68

    እሼ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ እንቅፋት አይምታክ ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @bahunegn
    @bahunegn Před 5 měsíci +18

    ደስ የምትል ልጅ። ደፋርና የምትፈልገውን መናገር የምትችል። እግዜር ፍላጎቷን ያሳካላት።

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Před 5 měsíci +28

    እሼ የተዋህዶ ጀግና በርታልን❤❤❤

    • @osmmoha1953
      @osmmoha1953 Před 5 měsíci +4

      እሼ የሁላችንም ጀግና ነው❤

    • @honalyathonalyat7386
      @honalyathonalyat7386 Před 5 měsíci +2

      @@osmmoha1953 አዎ የሙስሊሙም የክርስቲያኑም ይቅርታ

    • @osmmoha1953
      @osmmoha1953 Před 5 měsíci +1

      @@honalyathonalyat7386 👍👍🙏🙏

    • @Mafiyatube001
      @Mafiyatube001 Před 5 měsíci +1

      ቤተሰብ እባካቹ ቤቴን ጎብኙ አሪፍ ስራ እየሰራሁ ነው አበረታቱኝ ስወዳቹ ❤❤❤
      እባካቹ ችግር ውስጥ ነኝ እርዱኝ ከመለመን በመስራት ብዬ ነው ወጣት የ22 አመት ልጅ ነኝ😢😢😢

  • @fentafetene6517
    @fentafetene6517 Před 5 měsíci +30

    እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ

  • @emannehser5903
    @emannehser5903 Před 5 měsíci +8

    ወላሂ አገራችን ዳር ድበሩን አላሃ ሰላም ያርግልን ለነዚህ እፃናት ስሲል

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Před 5 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እሼ እድሜ ክጤና ክነቤተስቦችህ አስቶ ፈጠፈጣት ወይጉድድድድድ😂😂😂😂😂

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 5 měsíci +8

    አሼየ የኛ ባለ መሀተብ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነ ዘር ማዘርህ 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 Před 5 měsíci +8

    የኔ ማር ስታምር እድግ በይ በእምነትሽ ጠካራ ሁኝልኝ እህቷ ይቺን ልጅ በደብ ተከባከቢት ሰበት ትምህርት ቤት አስገቧት ❤❤❤❤❤

  • @semirbekele4270
    @semirbekele4270 Před 5 měsíci +11

    ያረብ ያሁን ጊዜ ልጆች ፍጥነታቸው አላህ ያሳድጋቹ

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Před 5 měsíci +10

    እሼ የተዋህዶ ፉሬ የተላቋ ኢትዬጲያ ተምሳሌት በእድሜ በእጤና ኑርልን እግዚአብሔር ከነገሌ አይን ያውጣልን ይች ልጅ የስላም ሚንስትሪ መሆን አለባት ስታድግ❤❤❤❤እድግ በይልኝ ማማ👏👏💗💗💗

  • @user-ld3ur9wg3u
    @user-ld3ur9wg3u Před 5 měsíci +31

    አሸ የእኔ ጀግናኑርልን እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 5 měsíci +9

    እሼ የእኔ ቅን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእነ ቤተሰቦችህ❤🙏

  • @user-sz9qq3lv3d
    @user-sz9qq3lv3d Před 5 měsíci +30

    እሼ ተባረክ የተዋህዶ ዕንቁ

  • @user-vu4yq9ny6l
    @user-vu4yq9ny6l Před 5 měsíci +20

    አቤት ያንዳንድ ልጆች ፍጥነት ያስደነግጣል

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK Před 5 měsíci +56

    እሼን የምትወዱ በላክ ግለፁት❤❤❤❤እሼ ጀግና እንወድሀለን ❤❤❤❤ ❤❤❤❤

    • @user-wg9cn6zs5v
      @user-wg9cn6zs5v Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Před 5 měsíci +9

    እሼ ወንድሜ ጠላትህ ድፍት ይበል እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @user-gr9rx3vu5m
    @user-gr9rx3vu5m Před 5 měsíci +6

    " እኔ ልደፋ " አለ እሸ ምን ልበል ቃል አጣሁ ብቻ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ከኋላ ይቁምልክ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Před 5 měsíci +3

    ጣፋጭ የሆነሽ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ💚💛❤😍

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d Před 5 měsíci +10

    እሼያችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @tiruedilengdawe8002
    @tiruedilengdawe8002 Před 5 měsíci +25

    እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ውዱ ወድማችን❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 5 měsíci +11

    የኔ ጣፋጭ አፎ ሲጣፍጥ እድግበይልን❤

  • @destayewondem1642
    @destayewondem1642 Před 5 měsíci +6

    ወይኔ እሸቱ በሳክ ገደልከኝ ግን ታድለህ መሰጠት እኮ ነው በቃ!! 🥰🥰🥰

  • @LeoulFekadu
    @LeoulFekadu Před 5 měsíci +3

    እንቅፋት አይንካህ ኦሾህ አይውጋህ የኔማ እሽዬ ምሳዬ እራቴ ነህ ወላዲተ አምላክ እቅፍ ድግፍ ታርግህ❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 5 měsíci +13

    እሼ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mimiwongel_melekete567
    @mimiwongel_melekete567 Před 5 měsíci +4

    እሸቱ በርታ እግዚአብሄርን ይዘህ ታሸንፋለህ ማንም አያሸነፍህም!! ለእሸቱ እስኪ እጃችሁን አንሱ!!!

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 Před 5 měsíci +3

    እሼ የእኔ ምርጥ ስኬትህን ያሳየኝ ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በልጆች ተባረክ ይትባረክን ያሳድግላችው እውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ

  • @ameleworkbest4777
    @ameleworkbest4777 Před 5 měsíci +3

    ልጅ እንደልጅነት ሲያወራ ነው ደስ የሚለው

  • @user-pr7lz1im9p
    @user-pr7lz1im9p Před 5 měsíci +10

    ውይ ደስ ስትል ❤❤❤❤ ቅልጥፍ ያለች ዘና ፈታ ያለች ደግማ ትቅረብልን ❤❤❤❤

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p Před 5 měsíci +6

    የኔ ማር የዛሬዋ ደግሞ ቅምም የለች ቀልጣፋ ነች በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂❤❤❤❤

  • @Davidm127
    @Davidm127 Před 5 měsíci +2

    ከከከከከከከከ.... ይመቻት እቺ ልጅ ግን ድጋሜ ብትቀርብ ደስስስሰ ይላል

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 Před 5 měsíci +4

    ህናት ግን ማጸን ውስጥ ነው እንዴት ሁሉን ነገር ጨርሰው የሚያወጡት🤣😂

  • @hamerenohtubezetewahdo
    @hamerenohtubezetewahdo Před 5 měsíci +11

    ወይ እሸ ጥበበኛው ሰውም ይወድሃል ባንተ መወደድ ውስጥ እግዚአብሔርም ድንቅ ሥራውን እየገለጠ ነው

  • @AXUM13
    @AXUM13 Před 5 měsíci +4

    አሼ ምረጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በጣም እንወድሃለን ❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 5 měsíci +2

    የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግሽ እሸ በጣም እንወድሀለን የተዋህዶ እንቁ❤❤❤

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz Před 5 měsíci +4

    ልጅቷ ግን ቅመም ናት ስታምር🥰🥰❤❤

  • @tinaye964
    @tinaye964 Před 5 měsíci +7

    እሽዬ ናፍቀከኝ ነበር እንኳን ደህና መጣክልን❤❤
    ልጅቱ ግን እሳት😂😂 እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና እመኛለሁ እሹ ከጠላት ይሰውርህ ፣ከክፉ ምቀኛ ይጠብቅህ በእውነቱ የእኛ እንቁ❤❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 Před 5 měsíci

    እሸቱ ምርጥ ሰው ምንጊዜም የድንቅ ልጆች ፕሮግራምህ ስለምንከታተል እንዳይቋረጥብን ምኞታችን ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @timmialexgaming6676
    @timmialexgaming6676 Před 5 měsíci

    እሼ እባክህ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እሼ ስለ እግዚአብሔር ብለህ አስፍሽን እርዳው ማለት አሰባስብለት አንተ እንደሌላው እራስ ወዳድ አይደለህም እሼ በጣም ይቅርታ እንዲህ ስላልኩ ስለተቸገረው ስለምትቆም እግዚአብሔር ሁሌም በቤትህ ይቁምልህ።እንወድሀለን።

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před 5 měsíci +2

    በስመአብ የዚች ህጻን ንቃት ልዩ ነዉ መጨረሻሽ ይማር ጌታ ያሳድግሽ ❤❤❤

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz Před 5 měsíci +7

    ❤❤❤❤እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰🥰🥰

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Před 5 měsíci +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ እሺ የዶንኪ ኩሮች በሙሉ ❤❤

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 5 měsíci +2

    ስጦታው ከስጦታ በላይ ስጦታ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመብረሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před 5 měsíci

    አንተም ነፍስ ነህ ልጅቱም ወርቅ አልማዝ ድብልቅ ናት በርቱ! ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር🙏🏾💚💛❤️

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Před 5 měsíci +11

    አሹየ ❤ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያማረ ያድርግልህ ❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 5 měsíci +3

    የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ❤❤❤❤ ደሥ ሥትል❤❤❤❤ እሼ ትለያለህ ለሠዉ ያለህ አክብሮት

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 5 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣህ እሼ ፈጣሪ፡እድሜ፡ጤናን፡ይስጥህ፡ድንግል፡ታብዛህ፡ማማ እደጊ❤

  • @user-mt9rd8hh7g
    @user-mt9rd8hh7g Před 5 měsíci +4

    ስላምህ ይብዛልን እሼ መልካም ስው❤❤❤❤👌የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳደጋሽ ውድድ❤❤❤❤❤

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad Před 5 měsíci +17

    ድንቅ ልጆች ቶሎ ቶሎ ይቅረቡ ❤❤❤

  • @user-zi8zh5ft6w
    @user-zi8zh5ft6w Před 5 měsíci +17

    የኛማ እሸቱ እራቴና ምሳ ነህ😊🍽️

    • @sss-mp4sx
      @sss-mp4sx Před 5 měsíci

      😂😂😂

    • @sss-mp4sx
      @sss-mp4sx Před 5 měsíci

      😂😂😂

    • @marthamamo7875
      @marthamamo7875 Před 5 měsíci

      እረ ሳቅሽ እንዴ??
      ቆሻሻ ነሽ ካንቺ እዚ ጋር የሚመጡ በአስተሳሰብ ይበልጡሻል መናፍቅ ጭንቅላትሽን ለጥሩ ነገር ተጠቀሚው ባለጌ

    • @marthamamo7875
      @marthamamo7875 Před 5 měsíci

      ደሞ ማስጠላትሽ ማፈሪያ ዝፍዝፍ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 5 měsíci

      ምን አገባሺ አች ገለ

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před 5 měsíci +5

    እሼ ሙሉ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ😊

  • @solyanadeaalegn38
    @solyanadeaalegn38 Před 5 měsíci +5

    በእሼ ቤት(4x)
    እመቤቴ ታውርድ በረከት

  • @user-cp1xt5hv1g
    @user-cp1xt5hv1g Před 5 měsíci

    እሸ ምርጥ ሰው👍
    ድንቅ የሆኑ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ🙏🙏🙏

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +3

    እሼ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před měsícem

    እሼ እመቤቴ ትጠብቅ ክፉ አይንካ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @tamratgebisa7598
    @tamratgebisa7598 Před 5 měsíci +9

    እንኳን በሰላም ተመለስክ 🙏🙏🙏

  • @Lijmaki2
    @Lijmaki2 Před 5 měsíci +2

    ይችማ የ25 ዓመት ሰዉ በዉስጧ አለ😂❤

  • @meleakekibrom3480
    @meleakekibrom3480 Před 2 měsíci

    Eshetu you are the unique comedian.GOD bless you

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 Před 5 měsíci +3

    እሺየ የተዋህዶ ልጅ እንቁ ሺህ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 5 měsíci +2

    She is so beautiful love you may God bless you ቆንጆ

  • @melate1677
    @melate1677 Před 5 měsíci +4

    የእኛማ እሽቱ እራቴና ቅርስ 😂😂መልካም ሰው እንኳን በስላም መጣችሁ 😍

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 5 měsíci +2

    ቅልጥፍናዋ ደስ ሲል የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @ayshaethiopia4155
    @ayshaethiopia4155 Před 5 měsíci +3

    ማሱዴ መስሎኝ ድል ሰበር ልጅህ ግን ቅደም ነት❤❤

  • @aziza2714
    @aziza2714 Před 5 měsíci +4

    እሼ ምርጥ ሰወ ገራሚልጅ ነች😅🥰🥰🥰💞💞💞

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g Před 5 měsíci +2

    ብዙ ልጆች ሲንቀለቀሉም ደስ አይልም ትንሽ እርጋታ ጥሩ ነው

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 5 měsíci +6

    እሽየ የተዋህዶ እንቁ ኑርልን ❤

  • @user-ew4rs8tb6p
    @user-ew4rs8tb6p Před 5 měsíci

    እድግ በልልን ቆንጂየ ሽልማቱ ያንሳታል ብርቅና ኣንደበተ ንቁ ለሆነች ልጅ ኣርቲስቶች ! ልዩ የሆነ የሞያ ማሰልጠኛዎች በልዩ እንክብካቤ እገዛ ተደርጎላቸው። ቢያድጉ ታይቶ ተሰምቶ እማያቅ ፈጠራ ለቤተሰባቸው ! ላገራቸው እሚለውጡት ነውና ትኩረት ቢደረግባቸው !!

  • @Mes355
    @Mes355 Před 5 měsíci +1

    እሼዬ የኛ መልካም የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን 😍😍😍🤲😘

  • @user-bp5ql7dn7p
    @user-bp5ql7dn7p Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም❤❤❤

  • @user-dl1pq3ki6y
    @user-dl1pq3ki6y Před 5 měsíci

    እሼ ሸንቀጥ ብልሀል ❤❤❤❤ ሚስጥሩ

  • @user-sp7mk9lb2k
    @user-sp7mk9lb2k Před 5 měsíci

    12ክፍል የወደቃችሁ ምርጥ እድል አለ ፋኖን ተቀላቀሉ ይህን ሥረአት ጣሉ አለቀ

  • @user-nu5ix1pw9f
    @user-nu5ix1pw9f Před 4 měsíci

    እሼ የተዋህዶ ልጅ ፣ድንቅ ብርቅ የተዋህዶ ልጅ. የምትሉ ወገኖች የግል የቡድን አታድርጉት (በሀይማኖት ልትቧደኑ አትሞክሩ
    * እሼ ንፁህ ኢትዮጵያዊ በእምነት እኩልነት በዘር፣በሰው ልጅ እኩልነት የሚያምን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነው

  • @bettytadesse3902
    @bettytadesse3902 Před 5 měsíci +1

    Eshetuye❤😥...no words!

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 Před 5 měsíci +4

    OMG!!! I wish I had such a lovely daughter...

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 5 měsíci +4

    እሼ መሌ ምርጥ ሰው❤❤❤በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před 5 měsíci +2

    እሼ ምርጥ የሰው ልክ የተዋህዶ እንቁ ክበርልን ወንድማችን እንወድሃለን 🥰❤️❤️❤️🥰🥰

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před 5 měsíci +2

    እሼ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ስራህን ይባርክል ❤❤ሜልዬ አንችንም ይጠብቅሽ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 5 měsíci +3

    እሼ እግዚአብሔር ይጠበቅ በሄድከበት ❤❤❤❤❤የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤

  • @dvghhebdggh7877
    @dvghhebdggh7877 Před 5 měsíci +5

    እሽ የኛ እንቁ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @salamsalam9364
    @salamsalam9364 Před 5 měsíci +1

    Weyinee des sitiluu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t Před 5 měsíci +3

    እሺ የኒ አቤት እንኳን ደና መጣክልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Před 5 měsíci +3

    ውይ ጣፋጭ የሆነች ልጅ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @muezgere
    @muezgere Před 3 měsíci

    እሼ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ