ለየት ያለችዋን አድናቂዬን ቤቷ ድረስ ሄጄ ሸለምኳት!!!
Vložit
- čas přidán 30. 04. 2024
- በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
www.ticketmaster.com/event/15...
በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
ኮሜዲያን እሸቱ የፍቅር ከተማ በሆነችው ድሬዳዋ ተገኝቷል!!!
ሚያዚያ 12 ኮሜዲያን እሸቱ በድሬዳዋ ከተማ ማን እንደ ሃገር የተሰኘውን አዲሱን እስታንዳፕ እንዳቀረበ ይታወቃል! በዚህ ቪዲዬ ኮሜዲውን ከማቅረቡ አንድ ቀን በፊት በ ከተማዋ ውስጥ በመንቀሳቀስ የህዝቡን አቀባበል እንዲሁም ድሬዳዋ የፍቅር ከተማ መሆኑዋን በተግባር አይቶበታል። በከተማዋ ውስጥም በመዘዋወር ጥያቄ እየጠየቀ ሰዎችን ሸልሟል አብረን እንከታተል!
Get ready for a laughter-filled adventure as comedian Eshetu takes us on a hilarious journey through the enchanting city of Dire-dawa, known as the "City of Love." In this captivating video, Eshetu gives us a sneak peek into his new stand-up show, "Man Ende Hager," which he presented in Dire-dawa on April 12.
Join Eshetu as he immerses himself in the vibrant streets of Diredawa, capturing the warm reception of the locals and discovering the city's romantic charm. From delightful encounters with friendly residents to amusing interactions and thought-provoking questions, Eshetu's witty observations and comedic genius will leave you in stitches.
Don't miss out on this delightful adventure as Eshetu showcases the unique essence of Dirdawa and its reputation as a city of love. With his signature humor and infectious energy, Eshetu rewards the people of Dirdawa with laughter, spreading joy and merriment throughout the city.
#standupcomedy #diredawa #inspiration #love - Komedie
- በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB
- በአሜሪካ ያለ ቢዝነሳችሁን ለማስተዋወቅ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ተመዝገቡ!!
tally.so/r/mYZrk5
👍💛❤🤝
እሼ ካናዳ የማትመጣው ምንዛሪው ትንሽ ነው ብለህ ነው ? እኛም እኮ እናከብርሃለን እንወድሃለን ስራህን ሁሉ አምላክ ይባርክልህ በል ና ካናዳ ካልጋሪ ።
ሄራንና ሶሊያና አይናቸው መታከሚያ በላይብ ላይ ገንዘብ ብታሰባስብ
እሸቱ:- ኢትዮጵያ ሀገራችን በጦርነት እየታመሰችና ሰው በጦርነት እየሞተ የምን ኢንተርቴንመንት/stand up ኮመዲ ነው? ነው ወይስ መንግስት ኢንተርቴንመንትን በመጠቀም የኢትዮጵያን ህዝብእንደማደንዘዣ እንድትጠቀምበት በድብቅ አዞህ ነው?
LYUNET ALEW LEMSALIE MIST H TIFRUWA MASREZEM KE EGZIABHIER GNGNUNET YETERARAQE NE W.MKNIATUM YENIE QUNJINA YEBELETE NE W ENIE YEALEM TAZABI NEGN DES EYALEH BTNORM SLE HIYWETHNA TIENAH ESKENELJOCH H DES YBELH BETELEY EHUD EHUD BIETECHRISTIAN HIEDO AHADU KEMALETU BIETECHRISTIAN MEGEGNET NE W SLKH TSAFLGN ENA ASREDAHALEHU.
አሼ አስር ሺ ሰው በሚያየውም አዳራሽ ብታሳየም ከበጎ ሰራወችክ ለብዙ ሰው ድምፅ ከመሆኑ አፃር ይገባዋል የምትሉ በላይክ እናሳየው❤❤❤
እኛምኮ አድናቂህነን የመዳምቅመሞችአረሸልመን ጀለሴ😂😂😂
ቀላል ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
ኧወ የምር😅😅
@@SeSe-go4co ደምሪኝ
🤙🤙🥰
እሸቱ በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ ከምንም በላይ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ስለምታመሰግን በመገድህ ይረዳሀል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሱቦችህ❤😊
1:20 1:22
1:33
እንቁ ወንድማችን ጀግና በሰው ዘንድ ገና የሰራኸው ግማሹን ነው የተሸለምከው በእግዚአብሔር ዘንድ ፀጋውን ሞገሱን ይሸልምህ የረገጥከው ሁሉ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🙏🙏❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
እኛ ድሬዎች ፍቅር ነን ሰው ስንወድ እስከ ጥግ ነው❤❤❤
ዳጎስ ያለ ገንዘብ ብትሽልማት መልካም ነበር ዩንቨርስቲ የምግብ ስራተኛ ናት በጣም የምታሳዝን እናት ናት ♥️
ወይ ደሰ ሲል ምርቃቱ ገና ወጣት ነው ምርቃቱ ልብ ያረሰረሳል እሼ እንደቀላል አትየው ምርቃቱን👏👏👏👏
እኔ እራሱ ከሁሉም በላይ ምርቃቱ ልቤን ሳበው እዉነት kk ደስ ሲል
በጣም ማርያምን
የፋሲካ ዝግጅት አባን እና ልጅቷን ለማየት በጣም ጓጒቻለዉ ❤❤
ልክ ነው ሳይገባን ከምንም አንስቶ ክብር ሞገስ የሚሰጥ ልዑል እግዚያብር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
እሸቱ መለሰ ሆይ
እንደ-ተወደድክ
እንደ-ተመረቕክ
እንደ-ተፈቀርክ
እንደ-ተሞገስክ
እንደ-ተባረክ ብቻ በሞገስ ደስ እንዳለህ ፈጣሪ ያዝልቕህ👏🙏👏
እኔ ዶንኪ ቱዮ ሳይ ኢትዮጲያዊ ነቴን ኦርቶዶክስ እምነቴን ውድውድድድድድድ አደርገዋለው የኛ ንጉስ እሸቱ ሁሌም ክበርልን
እሼ እኔም አድናቂክ ነኝ ሁልጊዜ በከፋኝ እናም ተስፍ ስቆርጥ ያተ ትምህርቶች የተለያዩዎች የሒወት ተሞክሮዎች ያፅናኑኛል ኑርልን በግሌ በስደት በተለያየ ሀገር ላላቹ እህትወድሞቼ በሀገራችን ያሰባስበን ፉቅር ተስፋ ከኛ አይራቅ❤❤❤እሼ ኑርልን
ይህን መልዕክት የምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት ፈጣሪ ይባርካችሁ ለብረሃነ ትንሳኤዉም በሰላም ያድርሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እንካንአብሮ አደረሰን አደረሳቹ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
❤❤"የሰው መውደዱን የቀና መንገዱን ስጠኝ"!! ማለትኮ ይሄ ነው እሼ ከዚህም በላይ ሰው ይውደድህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
የሰዉ መዉደድ ሲሰጥክ
ፈጣሪ ምን ያህል እደሚወድክ ማሳያ ነዉ ፈጣሪ የሰጠክን ፅጋ በመልካሙ ተጠቀምበት !
መልካም ነገር ስሰሩ እዲህ.ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረዉ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ነገ ፀሎተ ሀሙስ ነዉ😍😍😍😍
ወይኔ የኛ ህዝብ ተቀዋቂ ሰው ሲያገኙ የመጣበትን ጉዳይ ሳይሆን ፎቶ ለመነሳት ያላቸው ግፊ😂😂😂😂እሽየ እኛም የመዳም ቅመሞች እንወድሀለን❤❤❤❤❤
ትክክል😂😂😂
በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ
አሜን አሜን አሜን
አሜን😢
እሸ በአለሞ ላይ አሉ የተባሉ መልካም ነገር ሁሉ ይገቡሀል አደለም የአሜሪካን አዳራሽ ውስጥ ገብተህ ስራህን ማቅረብ የኔ ሰው😊
እሼ እኮ ትለያለክ እኮ ምንለው በምክንያት ነው❤ የኛ ምስኪን❤
የድሬዋ የህጻኑ እናት በጣም ታምራለች እሼው ፈጣሪ የበለጠ ከፍ ያድርግህ 🙏🙏🙏
በእመቤቴ የልጅ ምርቃት እንዴት ልብ ስርስር አድርጎ የምገባው ❤❤❤❤❤❤😂
የድሬደዎ ልጅ መሆኔ ኩራት ተሰማኝ
እሼ እግዚአብሔር እኮ ንጹህ ልብን ነው የሚያየው ስለሆነም ለዚህ ነው ጸጋውን አብዝቶ ! አብዝቶ ! አብዝቶ ! የሠጠህ 🙏 በውነቱ እጅግ በጣም ነው የተደሰትኩት የሥራህን ነው የሠጠህ
ይክበር ልዑል እግዚአብሔር 🙏💕
ሁሌም ይመችህ !
እሸቱ ጥረትህ ተነሳሽነትህ በጣም ያረካል! እድሜና ጤናውን ይስጥህ ! አ አ ዊንጌት አካባቢ ከ50 አመት በላይ እድሜ ያለው ከቤት ወጥቶ የማያውቀውን እግርና እጁ የታጠፈውን መንፈሰ ጠንካራውን የመረጃ አሰባሣቢውን መርከብ አምባዬን 7:27 7:29 ድምፅህን አሰማው
እሸቱ መለሰ አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ ከኮራሁ በሀገሬ አንተን ጠንካራ ሰዉ እያየሁ በስደት እየኖርኩ ፈታ ዘና እያልኩ አደንቅካለሁ ፈጣሪ አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቃችሁ
እሼ ይገባሀል እግዚአብሔር ታርክህን ቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድም በጣም አከብርካለሁ
እሼ ምርጥ ሰው ይመችህ
እሽየ ስወድሀ እኮ በእግዚአብሄር ላይ ያለህ መተማመን የሚገርም ነው፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ።
ይገባሃል እሸቱ መልካምነትህ ፈጣሪ እየከፈለህ ነው ሌሎች youtubeሮች ከአንተ ብዙ መማር አለባቸው የአከበረህን ሕዝብ ስታከብር እንዲህ የሰው ፍቅር ይሰጠሀል ጀግና ነህ
ይህን ያደረገ ልኡል ግዜአብሔር ይመስገን እልልልልል
የኢትዮጵያ ህዝብ በስሜት ሆ ብሎ ከፍ ያረግሀል ሆ ብሎ በስሜት ይገልሀል ይኸዉ ነዉ በደንብ ኖረን ያየነዉ እውነት ነዉ
Wow welcome to USA🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🎉🎉🎉❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏
ድሬ የፍቅር ሐገር❤😘ፈጣሪ ከዚሕ በላይ የሰው ፍቅር ይስጥሕ እሼ🙏ለነሶሊያና ቢዲኦ ስራ በማርያም አቅርባቸው መልካም እድል አይደለም 2ሽሕ ከዚሕ በላይ ሰው ይመጣል
የዘመኔ ጀግና ብዬካለው አሽዬ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ😊😊❤❤❤
እሼዬ መልካም ሰው እግዚያብሔ መንገድህን ሁሉ መልካም ያድርግልህ😊❤❤❤
እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ደግ መልካም ሰው❤
እማምላክን እኔ እሼን እዴት እደምወደው የአለው ትህትናው ፍቅሩ ህዝቡን ወደአድነት መስመር ለማምጣት የሚቀልደው ቀልድ አስቅኝነቱ የልቡ ንፅህና በእግዚአቤሂር ላይ ያለው እምነት ብቻ እኔ እሼን ለመግለፅ ቃላቶቹ ያጥሩኛል ግን አመብረሀን ፈቅዳ እኔም በአካል ባገኘው ምንኛ ደስ ባለኝ ማሪያምን እግዚአቤሂር የእድሜና የጤና ፀጋውን ያብዛልክ እሼ ወድሜ💞💞💞💞💞
እሼቱ እናከብርሀለን እንኳን አደረሰህ ለዚች ቀን
እሼ መሌ አንተን የማይወድ የለምኮ ሰው ከሆነ ምርጥ ልጅ እሸቱመለሰ👌🥰🥰🥰
እሼ ምርጥ ሰው አቦ ይማችክ እንዳንተ አይነት ሰዎች ከየዘርፉ አምስት አምስት ብኖሩ እውነቴን ነው ኢትዮጵያችን ትቀየራለች።ስለዚህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰለም አድርጎ፣ለሞት ነጋዴዎችም ልቦና ሰጥቶ፣እንደ ቀድሞ አባቶችቻችን ፍቅሩ ተሰጥቶን ልቦና ተሰጥቶን፣ዘረኝነት ተቀብሮ ፣አንድ ህዝብ እጅና ጓንት ሆነን በልማት ዕድገትና በብልፅና ወደፊት እንራመድ ዘንድ የፈጣሪ ፈቃዱ ይሁንልን ።
እሼ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ሞገሱን ያብዛልህ ማሪያምን እንባዬ ነወ የመጣው የሰው ፍቅር በጣም ደስ እሚለው መታደል ነወ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
የወጣቶች ምርቃት የሰዎቹ ምርቃት ዋዉ❤❤❤❤
እሽዬ የኔ ጀግና ኑርልን ከደረጃ ወደ በለጠ ደረጃ ከፍ ከፍ በልልን❤❤❤❤❤❤❤
አቦ እሼ ከዚ በላይ የሰው መውደድ ይስጥህ ኑርልን ሁሉም ሰው እኩል የሚወድህ ምርጥ ሰው ነህ እመቤቴን❤😍
እሼ ምርጥ ሰው አሁንም እግዚአብሔር የሰው መዉደድ ይስጥህ 😍😍
ቅብዓ ነው። ምንም ቀመር አይቀርብበትም። ዕድሜህን የማቱሳላ ያድርገው። ብሩክ። ❤❤❤
እሼ ተባረኩ። እራስህን ጠብቅ። የሚፈልጉግ ብዙ ሰዎች አሉና።
አቦ ድሬወች እውነትም ጭንቅ የለሽ የሆኑ ህዝቦች
እሼ ምረጥ ሰው ይገባሃል ❤እግዚአብሔር አምላክ በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜን
አምላከ ቅዱሳን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን በእውነት በዚች ህፀን አንደበት እግዚአብሔር እያስተማረን ነው ለቁምነገር ያብቃልን ቸሩመድሀንያለም❤❤❤
እሸቱየ አንተን እሚጠላ ሰው ካለ ሴጣንነው በጣምነው እምወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከጆርዳን ነው እምከታተልህ ❤❤❤
ወይኔ ድሬን በጣም ነው እምወዳት ፓስፕርት ያወጣሁት
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነ የስራ ባልደረቦችህ የኛ እሼ ፈጣሪ ሁሌም ከቅኖች ጋር ነው ❤❤❤❤❤❤❤
እሸይአሸቱ,ይሳካልህ,የአመሪካኑሸ,እነደካለን❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
እሼ አመርካ ፖስተርክ ልለተፍልክ ዉሰደኝ በነፃ እሰራልካለው 😂
This Ads is for the american people not for diredawa's people🥰🥰🥰 U did it bro i respect🙏
እሸፈጣሪ እድሜናጤናይስጥህ እስከቤተሠብህ አገራችንንን ስላም ያድርግልን
በእግዚአብሔር እና በሰው እንደተወወደድክ ኑር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
እሽየ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ እሱን ነዉ የምመስለኝ ተጨዋች ሳቂታ አዛኝ እሩህሩህ ነዉ እዳንተ ❤❤❤❤❤❤
የሰው መውደድ ሲሰጥህ መልሱ እንዲህ ይታያል❤️❤️❤️
አይይይይ ሥደት የሠለቸው ማነው እደኔ ኡፉ ሀብታም የሆናቺሁ ሠዎቺ አድ ክፍል ቤት ገዙልኝ እና ልግባ ሀገሬ እእእእእእእእእእ
ፅሀይ ንፁህ አየር ናፍቆኛል
እሼ ይመችህ የእሼ አድናቂ ❤❤❤❤👍👍👍👍
እሽዬ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዬው በሰላም አደረሰህ፣ ከነመላው ቤተሰብህ፣ በጣም እወድሃለው ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ
እሼ መውደዱ ይጨምርልህ
ያገሬ ህዝብ ግን በመረጃ ተንቀሳቅሱ😢🎉😂
SEED AWARD YOU DESRVED ESHE❤
Wow eshea bravo gobez bereta egziabher yaberetah
እሼ የኛ ምርጫ ሰላምክ ይብዛ
እሽ አዳናቂክ ነኝ የመዳም ቅመሞቸ ለመቀላቀል ያብቃን❤❤❤
እሼየ እረጅም እድሜና ጤና እሼየእረጅምእድሜናጤናይስጥህ ❤
I will be there with my family 🎉🎉❤from USA 🇺🇸 Washington DC
You deserve it Award 🎉🎉 Esha congrats 👏👏🎉
እሲ እሼ ቢስልም ደስስስ የሚልልው በላይክ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ምርጥ ስው
የጨለመብሸአችን ልቦናሸን ከፍቶ ወደቀጥተኛው ይምራሸ
ባይሆን ኣንቺ ሂወትሽና ነፍስሽ ካጨለመብሽ መሐመድ ትተሽ ወደ ብርሃን መንገድ ግቢ።
ኮሜንቷ የግንዛቤ ችግር ይታይብሻል
መሀመድ መልክተኛችን እጂ ፈጣራችን አላህነው እችን ይምራሽ አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ እደበግ ዝብለሽ አትመሪ @@rahealraheal1881
ሰለ እምነት አይገባሹም እምነት የግል ሀገር የጋራ ነው😏😏😏🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄
እኔም አልቀረም እሺዬ ከማዳም ቤት እሺዬ ያተን ኩሚዲ እኩ ያለምንም ቅስቀሳ ካሰብከዉ በላይ ይመጡልሀል ምክንያቱም የኢትዮ ህዝብ እንወድሀለን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን በሕይወት ያስቀደምክ ስለኾነ ከዚህም በላይ ትደረሳለኽ
ናፈቀኝ ታባታችን ጋር የምተገናኝበት ቀን😂❤❤❤
በጣም የማናደው መድረክ ላይ ጠርተከኝ ደንግጬ ሳላቅፍክ መውረዴ በጣም አናዶኛል በጣም ነው ምወድክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Direwoch betam betam fikir nachihu. Betam new yenafekachihugn. Dire nifik new yalechign.
ልባዊ ናፍቆቴ ለእሼ።
ስኬት ተምሳሌት
የብርታት መሠረት ።
እሸቱ መለሰ
እዚህ ላይ ደረሰ።
ይገባካል እግዚአብሔር እጠብቅህ 😘😘😘😘😘😘ወንድማችን ❤❤❤❤❤
Eshaaa yedengele Marryam legee abezeto Ken family yebarkachu!!!!!!!!!!!!
አሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እኛ የመዳም ቅመሞች በጣም ነዉ የምንወድህ ❤❤❤
አንተኮ ብሩክ ነህ ልዩነህ የተመረጥክ ተባረክ
ወይኔ ደስ ነሚሉ ማህበረሰብ ❤
አሜን እንዴት ደስ የሚል ምርቃት ነው
የህዝብ ፍቅር ዋውውውውውውውው❤❤❤
Good job eshitu God bless you.
I am proud for you, my brother God bless you
እሼ እንወድሀልን ግሩም ቪዲዮ ነዉ ! ክብረት ይስጥልን
Ye sew fekr becha ersu yebkhale maerymni wow telyleki eko anet merti sew 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Ashiyee Ante Shilimatu Yansibihal Yegna Melkam Sewu❤❤❤
ሾላ አዲስ አበባ ነዋ❤😂😂😂😂😂የሕዝብ መልስ በሳቅነው ስንትነገር ተባለ ምን አለ የወጣቶች ስልጠናአለ😂😂😂😂😂
ዉይ ስስቅ ነው የቆየሁት
እሼ በጣም ነው ምንወድህ
እናመሰግናለን
እደው እሼ በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤❤❤❤
እሼ ምርጥ ሰው የአፍህን በልተሃል ክምር ከዚህ በላይ የድንግል ማርያም ልጅ ከፍፍፍፍ ያድርግህ
❤❤❤❤❤❤እሸ የምትወደዲነህ ምክንያቱም ቀናአስተሳሰብነዉ ያለህ
ዘመንህ ይባረክ 🙏🏽
Esha tenafikehal ere live gebalin ❤❤