የበግ ላት በእርድ አብሲት በቅቅል ሀሞት በገንፎ የበግ ቆ .. ተጠብሶ የሚያስበላቸው ለሰው መናገር የማይፈልጉት ሚስጥር ምን ይሆን | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 03. 2024
  • የወጌሻ ዩትዩብ ስልጠና / እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመመዝገብ ከታች ይምረጡ 👇
    tally.so/r/mV5Xqa
    የበግ ላት በእርድ አብሲት በቅቅል ሀሞት በገንፎ የበግ ቆ .. ተጠብሶ የሚያስበላቸው ለሰው መናገር የማይፈልጉት ሚስጥር ምን ይሆን | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 571

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Před 5 měsíci +588

    የ Comedian Eshetu አድናቂወች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @abecaka8158
      @abecaka8158 Před 5 měsíci +3

      Sefuu kameta layi bahon 10run taratakal

    • @teferaendalamaw8725
      @teferaendalamaw8725 Před 5 měsíci

      ሠይፉ ፕሮግራምህን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም እወደዋለሁ። ግን ከአንተ እንቅስቃሴ የማልወደውና ከባህላችን የወጣ ሰው ፊት ስትቆም እጆህን አስር ጊዜ ኪስህ ውስጥ መክተትህን እባክህ አቁመው።

    • @user-vi6wb2uc6m
      @user-vi6wb2uc6m Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂​@@teferaendalamaw8725

    • @user-vi6wb2uc6m
      @user-vi6wb2uc6m Před 5 měsíci

      እሼ መሌ ኑርልን❤❤

    • @tarikeethiopia
      @tarikeethiopia Před 4 měsíci

      waw amazing

  • @SamiraSamira-qd7lj
    @SamiraSamira-qd7lj Před 5 měsíci +265

    እሽ ለምን ሀይሌን እና ቀነኒሳን ጀግና መፍጠር ላይ አታቀርባቸውም ❤❤❤እስኪ ይቅረቡ እምትሉ

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 Před 5 měsíci +84

    እሽዬ በቂ እረፍት ያስፈልግሀል ሰውነትህ በጣም ቀንሷል😊

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 Před 5 měsíci +1

      I was saying that, too .even his eye red looks tired enkelf endaterw yastawekal

    • @hannafantayedemisse6455
      @hannafantayedemisse6455 Před 5 měsíci

      @@yordistube3715ትክክል በደንብ አስተውለሽዋል

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 Před 5 měsíci +3

      ትክክል

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Před 5 měsíci +2

      እኔም ቀነሰብኝ

    • @merrymegra
      @merrymegra Před 5 měsíci

      ፈልጎ ነው ጂም እየሰራ ነው

  • @AJAEB_Music
    @AJAEB_Music Před 5 měsíci +58

    እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኖድሀለን 💚💛❤️😍

    • @6Gfootball369
      @6Gfootball369 Před 5 měsíci +1

      እኛም እኖደዋለን

    • @JfdrtgGbook
      @JfdrtgGbook Před 5 měsíci +2

      Egham enodewalen❤❤❤❤

    • @EshkTube
      @EshkTube Před 4 měsíci +2

      ፧🔴እኛም እኖደዋለን 💚💛❤️

    • @NatiMan-uj7om
      @NatiMan-uj7om Před 26 dny

      @@AJAEB_Music betam tlk ethiopiawi new 🤩

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Před 5 měsíci +74

    ሰይፍሻ እሸቱን ከሀይሌና ከቀነኒሳ ጋር አገናኝው ሰርፖራይዝ አርገው

  • @aderaw12
    @aderaw12 Před 5 měsíci +126

    የሸቱ መለሰ አድናቂወች እስኪ በlike👍👍❤❤🙏

  • @tegstuwagnew7841
    @tegstuwagnew7841 Před 5 měsíci +56

    ያንተን ፕሮግራም ሁሌም በጉጉት ጠብቀን ነው የምናየው እንወድሀለን ዛሬ ግን አዲስ እስቲዲወ አይቻለሁ ያምራል ወድጀዋለሁ ግን እስከ ወንበሩ የሚያስገባ ለአካል ጉዳተኛ የሚሆን ቦታ ቢኖርህ

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 5 měsíci

      ምነዉ ስራ አጣችሁ😢😢😢አለም እየታመሰች እናንተ የሌለ ፈንጠዝያ ዉስጥ ናችሁ😢😢😢

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj Před 5 měsíci +24

    ሴፍዬ ጵሮግራምክን በጉጉት ነው ምጠብቀው ሁሌም እሁድ እኔብቻ ሳልሆን ቤተሰቦቼ ከልጅነታችን ጀምሮ ስወድክ እድሜ ከጤና ይስጥክ የሳቃችን ምንጭ 😅😅😅😅😅 እሸቱም ስወድክ ምርጥ ሰው አስቂኝ ቀልድ ከቁምነገር ጋር ያዛመድክ😂😂😂😂

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 5 měsíci +70

    ሴፈ እኮ ምርጥ ሰዉ❤❤

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y Před 5 měsíci +66

    የዛሬው ፕሮግራም ደስ ይላል❤❤❤❤ቀጥሉበት ዋው😂😂😂😂😂

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 5 měsíci +19

    ❤❤❤ሞትኩ በሳቅ ሳይፉ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም እሸም እደዛዉ🎉🎉🎉

  • @miherettessema5412
    @miherettessema5412 Před 5 měsíci +36

    ኮሜዲያን እሸቱ በአንድ ሰው ሂወት በሚለው ፕሮግራም ዳግማዊ ያቅርበዉ የምትሉ ላይክ like 👍 አድርጉ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 5 měsíci +75

    ሁለታችሁም እውቅ የሀገራችን ኮሜዲያኖች ናችሁ❤❤❤❤ ኑሩልን🙏🏾

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 Před 5 měsíci +13

    እሸቱ ቀላል ነው መልሡ ልጁ በሚስትህ ነው የተገኘዉ ሚስትን ምረጥ ልጅ የጋራቹ ነዉ

  • @YM12
    @YM12 Před 4 měsíci +7

    አሁን የዶሮ ጥፍር ከኢትዮጵያ ባህልና ሐይማኖትጋር አይጋጭም አላሆዬ ወገኔን ከሚያሳስቱ ሰወች ጠብቅልን ካሳሳቶች ።

  • @sofeendress
    @sofeendress Před 5 měsíci +13

    አረ እዳዉ እሺን የሚወድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ💚💛❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 5 měsíci +13

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @user-xm4ex8gj4c
    @user-xm4ex8gj4c Před 5 měsíci +5

    ሰይፍዬ ከልቤ ካጀቴ ከማንም በላይ ምወድህ ማከብርህ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ስኬት ምመኝልህ ውድ ወንድሜ ያገሬ ልጅ ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 5 měsíci +9

    ወይኔ ሴይፍሻ እና እሽሼ በጣም ከባድ ቻሌጅ ነዉ😂😂😂😂 እመብረሀን ትጠብቃቹህ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤

  • @sadfeelings6721
    @sadfeelings6721 Před 5 měsíci +24

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን
    ሁሌም እንዲ ፈታ ያርገን

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Před 5 měsíci +8

    ሰይፍዬ ሰወድህ ኑርልን አንተም ጀግናችን ነህ❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 5 měsíci +9

    የእሼ አድናቂ❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 5 měsíci +6

    ሁለታችሁም ኑሩልን 🙏ስወዳችሁ❤❤❤ምርጥ ቆይታ ነበራችሁ🙏💞💞❤❤ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 5 měsíci +8

    ሴፍሻ እሼ ምርጦች ናችሁ እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @wediweyinking
    @wediweyinking Před 5 měsíci +6

    ጭዋታው በጣም ደስ ይላል ያዝናናል ይመቻችሁ 💊💊💊🤞🤞🤞

  • @meki562
    @meki562 Před 5 měsíci +34

    ዛሬ ገና ሰው አቀረብክ👌❤

  • @meryem85
    @meryem85 Před 5 měsíci +6

    ካየሁት የኢትዮ ሰዎች እስካሁን ቴድ አፍሮ ለምን አይቀርብም ለማንኛውም ደስ ይላል የዛሬው

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl Před 4 měsíci

      ቴዲ በሰይፉ ሾዉ??????ከሴይፉ እኮ ነዉ ሀምለሰትን የነጠቀዉ??? በእሸቱ ፕሮግራም ነበር የሚቀርበዉ እሱም ስያሜዉን አህያ ብሎ አረፈዉ በዛ ላይ የእሸቱ መንቀዥቀዥ የአህያ እርግጫ የሚያስፈልገዉ እንጂ የሰከኑ ሰዎች የሚቀርቡበት አይደለመ

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 Před 5 měsíci +4

    ሰይፉ ዛሬ በጣም አደንቁህ ምግቡን real በመብላትህ 👏👏👏👏👏

  • @tamirathaile777
    @tamirathaile777 Před 5 měsíci +14

    ሰይፉ እድሜ እና ጤና ከቤተሰብህ ጋር!! የ studio መድረክ ጠርዝ (curve ) ሁሌ ሳየው ልክ አይመስለኝም : ሰማያዊ shado light ያለበት ጠርዙ አስቲ እዩት! መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ!!

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před 5 měsíci +4

    በጣም ደሰሰ ይላል የምር ፍታ አደረጋችሁን

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 5 měsíci +36

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ እሼ ሰይፉ ሁለታችሁም ምርጥ ሰው ስወዳችሁ

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 Před 4 měsíci +2

    Seifu betam new minwdik Eshe👌 antami ትምችናላች ወላሂ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Beli106
    @Beli106 Před 5 měsíci +8

    I enjoyed every bit of it. እሽየ ኑርልን

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 5 měsíci +2

    ሰይፍ ጀግና ነህ የሚፈለግ ሰው እኮ ነው ምትጋብዘው ሰይፍ አይስቅም ሰው ያስቃል እጂ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለታቹም ምወዳቹ ተገናኛቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @asnisime2495
    @asnisime2495 Před 5 měsíci +5

    መንግስቱ ሃይለማራያም ምርጥ መሪ ጀግና ነበር

  • @tube896
    @tube896 Před 5 měsíci +8

    በስመ አብ ኧረ ነገር ይቅር እኛ ክርስቲያን መብላት የማይፈቀድልንን ነገር ሞት ቢመጣ እንኳ መብላት የለብንም ። አይደለም ሰው ይቀየማል አይደለም መቀየም ለምን አይገለኝም ሆሆ ለምን እናትና አባቴን ለምን ልጄን እና ባሌን ለምን ከሁለት አይንሽ አንድ ምረጪ አንዱ ይወጣል አለባልም መልሱን እናገራለሁ ሆሆሆሆ ከምንም ነገር እምነት ይቀድማል ለምሳሌ እሼ የበላው ሽረንቢ እኮ ኮኮሬጅ ወይንም ጥንዚዛ በረሮ መሳይ ትልቅ አፀያፊ ነዉ አይፈቀድም ደሞ እዚህ አረብ ሀገር እሰን እና ቅንቡርስ እና እንቁራሪት መሳይ ይበላሉ ብቻ ብዙ አስቀያሚ ነገር. ግን ይሄን አውሬ ነገር ብይና ገነት ትግባለሽ ብባል እንኳ አልበላም ማርያምን በስመአብ ሳየው እንኳ ይዝረኛል እሼ ንስሐ ግባ አቦ ደሞ የምን የሃሳ ዝረያ ብሎ መሸፋፈን ነዉ ኖ ፈፀሞ አይግናኝም ከሀሳ ጋር ምን ውሃ ውስጥ ስለሚኖር ነዉ እንዴ ጎግል ስርች አድርጋችሁ እዩት ። ይሄን ምን ብላችሁ ነዉ ቀርፃችሁ የምትለቁት ለ ኦዴንስ ክብር ይኑራችሁ ደሞ ይሄን የሚሉት ስራ ነዉ ምነው ሌላ ፈጠራ አጣችሁ እንዴ እሁድን በኢቢኤስ በማርያም ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፍቅር ሰላም አንድነት ቸርነት በረከት ያድልልን ። እሼ & ሰይፊሻ እወዳቹኃለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ ።

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před 4 měsíci

      የኔ እንቁ ከሁሉም አወ ሀይማኖት ይቀድማል ግን ፍፁም ላልሺው ቃል የት ሀገር ነሺ ያለሺው ልሸልምሺ እኔ በሀይማኖት እማይደራደር ሰው እዴት እደምወድ ❤ እርግጠኛ ነኝ የቅዱሳን ታሪክ አብበሺ (አዳምጠሺ ጨርሰሻል 🎉

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y Před 5 měsíci +9

    የዛሬው አይድያ ደስ ይላል ቀጥሉበት ወኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ እፉ ክክክክ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

    • @mimiseid8430
      @mimiseid8430 Před 5 měsíci

      He cope from USA nighttime shows(Jimmy Fallon). He thinks nobody knows.

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 5 měsíci +3

    ከይቅርታ ጋር ስትተፉ በእጃቹ ቲሾ ይዛቹ ቢሆን ደስ ይል ነበር ማለቴ እዛው ላይ ትተፉና ከዛም ከቆሻሻ ላይ ትጥሉታላቹ ሰው ሲያስታውከው የሚያስታውከው ሰው ስላለ ✌️

  • @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
    @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m Před 5 měsíci +11

    ምርጥ ፕሮግራም ነው 😂😂😂

  • @user-yg2qn3ut4m
    @user-yg2qn3ut4m Před 5 měsíci +3

    የዱሮ ፊውዳሎች ቤት ዱለትላይ ሃሞት ይጨመራል እኔ በጣም ነው የምወደው ❤

  • @mastigabriellasami5375
    @mastigabriellasami5375 Před 5 měsíci +25

    ሰይፉ ይሄ የሚያፏጭ ልጅ አታስወጣልንም በጣም ነው የሚረብሸው ከስታዲየም ነው ያመጣኅው?

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +1

      😂😂😂😂

    • @tig59905
      @tig59905 Před 5 měsíci +1

      የ ሳምንቱን አላየሽም እግዚአብሔርን እራሴን አሞኝ ነበር 🤕🤒 የዛሬው ይሻላል

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s Před 5 měsíci +1

      Ewenet tekekele new makome alebet

    • @user-ct9vv9sv9j
      @user-ct9vv9sv9j Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @birukbk6705
      @birukbk6705 Před 5 měsíci

      Sew are u carzy 😂😂😂❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Před 5 měsíci +2

    Esha big respect ❤

  • @zinashmentu8577
    @zinashmentu8577 Před 4 měsíci +2

    የሰይፉ አድናቂዎች 🎉🎉🎉😍

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 5 měsíci +8

    በጣም ደስ ይላል 👏👏👏👏👏

  • @yonasSiweyaguta
    @yonasSiweyaguta Před 8 dny

    አሽዬ ውስጤ ነክ ዘላለም ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 Před 5 měsíci +3

    The Two Great CZcamsrs in Ethiopia ❤️❤️🙏🙏

  • @user-cl8xd5fk1v
    @user-cl8xd5fk1v Před 4 měsíci +5

    በጣም ነዉ ያዝናናቹን እናመሰግናለን ሰይፍሻ እና እሼ❤❤❤❤❤

  • @chernetamsalu944
    @chernetamsalu944 Před 5 měsíci +12

    ye seyfu adnakiwoch eski be like 😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genetabebe9017
    @genetabebe9017 Před 5 měsíci +3

    የዛሬው 1ነው የአሜሪካ stress ዛሬ ገደል ከተታችሁዋት Thank you again

  • @user-iz8xo4ip4k
    @user-iz8xo4ip4k Před 5 měsíci +4

    እኔ❤❤❤❤የሁላችሁም አድናቂ ነኝ❤❤❤❤

  • @hilinahailu-hj2tk
    @hilinahailu-hj2tk Před 5 měsíci +22

    እረ ሰይፉ ምድን ነው በፉጨት የሚያደነቁረንን ሰው ምናለ ብታሶጣልን ልጅ እያስተኛን ማየት አልቻልንም እባክህ

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 Před 5 měsíci +8

    ሰይፉ ይህን ጥያቄ ከምመልስ....😂😂😂ያላት part

  • @liyoualem
    @liyoualem Před 5 měsíci +7

    What a great duo 👏🏾👏🏾👏🏾 seifu is a legend but so proud of eshetu to keep up with his energy and basically being a co-host .

  • @user-qi5bl3hf8z
    @user-qi5bl3hf8z Před 4 měsíci

    እኔ ግን ፈተናሽ ትግስትሽ ብዙ አስተምሮኛል በተለይ መስጊድ ገበተሽ የፀለይሽው ፀሎት ፈጣሪ በሁሉም ቦታ እንደሚገኝ አስተማርሽኝ.

  • @worke7270
    @worke7270 Před 5 měsíci

    I appreciated this guy personality

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 4 měsíci

    Fetari ye tabekachu 🙏🙏🙏😍💙❤️❤️❤️💚💚💛💛❤️❤️

  • @Seble67
    @Seble67 Před 5 měsíci +5

    አለማኘክ አቻሻልም እዴ ካልታኘከ ጣዕሙ ስለማይኖር😅😅
    እናም እሽየ ሀሞት ከባድ ነው ግን ደግሞ ደፍሮ ለጠጣው ሰው ምርጥ ነው

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +8

    ኧረ ይሄ ጨዋታ ቢቀር ይሻል ይዘጋል 😂😂😂😂

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před 5 měsíci +6

    Literally its amazing game. But the food that has been prepared for you is may be favorite one in some countries. here in ethiopia its not allowed to eat. This game is the big challenging!! thanks Comedian eshetu for sharing very interesting experience for us.

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 Před 5 měsíci +1

    ምርጥ ጨዋታ

  • @guchmie3999
    @guchmie3999 Před 5 měsíci +2

    የሠይፉን በትወና (በማስመሠል) ምግቦቹን ላለመዋጥ የሸወደበትን መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 5 měsíci +5

    ኧረ ወይኔ በሳ😂😂😂ቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 Před 5 měsíci +1

    ሰይፍሻ ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ግን እንደ አስተያየት የበላህበት ሰሀን የእጅ ማስታጠቢያ ላይ አርጋችሁ ማስመለስ እናም መትፋት ነውር ነው ሌላ ጊዜ ጎድጓዳ ሰሀኑ ምግብ ካልቀረበበት መልካም ግን ቀረበበትም አልቀረበበትም በበሉበት ላይ አይተፋም ለእይታም ያስጠላል

  • @merrymegra
    @merrymegra Před 5 měsíci +3

    😂😂😂ሁለቱም ኮሜዲ ናቸው ኑሩልን❤❤❤

  • @user-ol5zv4ju7c
    @user-ol5zv4ju7c Před 5 měsíci +16

    በማሪያም ስብስክራብ አርጎኝ አግዙኝ

  • @user-uj7hy9vi4t
    @user-uj7hy9vi4t Před 4 měsíci

    My two favorite people ❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před 5 měsíci +8

    ሰይፍ ደግሞ የበግ ቆለጥ ይበላል እኮ እንዴውም ይጥማል የደሮ እግርም ሺሪምም ይበላል አካበዳቺሁ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Před 5 měsíci

      የዶሮ እግር አይበላም በስመአም 😢

    • @user-fc6ds3jy8h
      @user-fc6ds3jy8h Před 5 měsíci

      የዶሮ እግር ቻይና ሲበላ ነው የማውቀው ሀገራችን አይቸም ሰምቸም አላውቅ

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 Před 5 měsíci

      የዶሮ እግር አይበላም ሌሎቹም ማባያቸው ነው እንዳይበሉ የሚያደርጋቸው

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 Před 5 měsíci +3

    ሁለት ምርጦች❤❤

  • @fikirteamante
    @fikirteamante Před 5 měsíci +5

    እሽዬ የሰው ልክ ❤❤❤❤

  • @astechtube
    @astechtube Před 4 měsíci

    Welcome
    Good 👍 Job

  • @jaletube5602
    @jaletube5602 Před 4 měsíci +1

    nice

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 5 měsíci +6

    ትክክል !!!ባህላችን በጎ ጎን ቢኖረውም ይሉኝታ ከእውነትም ከህሊናም እያጣላን እንኖራለን

  • @user-mi3mx1kt5y
    @user-mi3mx1kt5y Před 4 měsíci

    ሸፍ ኤፍሬም በጣም ልዪ ተሠጥወ ያለው ተግባቢ አርአያ የሆነ ሸፍ ነው ሽ አመት ኑርልን ሸፍችንትለያለህ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 5 měsíci +4

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤አሸዬ ስወድክ ስይፉ ሁለታችሁም ምርጥ ሰዉናቹዉ ስወደቹዉ❤❤❤❤

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Před 5 měsíci +2

    ፈታ ያደርጋል ይመቻችሁ

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz Před 5 měsíci +4

    ኡለቱ ቶኮላኞች ወዳቹሃሎ 🥰👍🎉

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před 5 měsíci +3

    እሼዬ የኔ መላ ከመ ❤❤❤

  • @Nati_vip
    @Nati_vip Před 5 měsíci +7

    የዛሬው ይለያል 👏👏

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 5 měsíci

    እያዝናና ይዘጋል አይ ሰይፉ የበግ ቆ___ከምበላ የራሴን እበላለሁ አለ በሳቅ😀😀😀አቤት የቃጠሎ ፊልማ ላይ ማቅረብ ነበር ደስ ይላል ያዝናናል

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 5 měsíci +4

    እረ በሳቅ ሑለታችሁም ምርጦች😂😂😂😂😂💖💖

  • @fatumaebrahim-ke2wl
    @fatumaebrahim-ke2wl Před 5 měsíci +4

    እሼና እና ሰይፎ ፈታ ነው ያረጋችሁኝ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirehiwotMelka-ye9rb
    @FirehiwotMelka-ye9rb Před 5 měsíci +11

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም 😂😂😂

  • @mahbobamahboba1335
    @mahbobamahboba1335 Před 4 měsíci

    ማሻአላህ

  • @user-xp8dw1fu7j
    @user-xp8dw1fu7j Před 5 měsíci +3

    በይሉኝታ እና ሰዉ ምን ይለኛል በሚል ባህል ዉሰጥ እየኖርን እንደዚ አይነት game የፈለከዉን artist ጠርተህ ብጠይቅ ማንም አይመልስልህም መርዝም ቢሆን ይበሉልሃል እንጂ

  • @m.g5367
    @m.g5367 Před 5 měsíci

    Yesheye wendeme enen dekamhe aynhe lay yetaya ere tenshe erfte adreg leljhe nerulet❤❤❤❤

  • @heraherayemariyam4915
    @heraherayemariyam4915 Před 5 měsíci

    Betami des tilalachihu esheni degagimeki akiribilini

  • @SenaytDerara
    @SenaytDerara Před 5 měsíci +7

    😂😂😂😂 የራሴንም ብበላው ወይ ሰይፉ😂😂😂

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 4 měsíci

    ❤❤❤ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን❤❤❤

  • @danikoki7247
    @danikoki7247 Před 5 měsíci +4

    እኛ ካለንበት አገር የደሮ እግር በጣም ተወዳጅ ምግብ ነው

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Před 5 měsíci +2

    እሸ ምርጥ ሰው ስወድህ 💕💕💐💕💐💐

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 Před 5 měsíci +2

    I love this game ❤

  • @yeshemebetnigatu6131
    @yeshemebetnigatu6131 Před 5 měsíci +2

    ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳችው 😂😂😂😂 አዝናንታችሁኛል

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 5 měsíci +5

    ቆንጆ ምግብ ነው

  • @GirmaKefelegn-kl8lm
    @GirmaKefelegn-kl8lm Před 4 měsíci +1

    Waw new

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 5 měsíci +3

    ስወዳችዉ ሁለታችዉንም❤❤❤❤❤

  • @yetimworkfetene2112
    @yetimworkfetene2112 Před 5 měsíci +4

    እሸ የኢትዬጲያ እንቁ ሁሉምነገርህ ያስተምረኛል እግዚአብሄር ይጠብቅህ የመጨረሻዉ ፕሮግራምግን ብዙም አልወደድኩትም የቤትእና የአደባባይ ንግግር የሚባል ጥሩበህላችንን ይጋፋል በሠዉፌትመትፋት ደስአይልም

    • @BeminiAlmu
      @BeminiAlmu Před 5 měsíci

      በርሜን ነው ማቅረብ የነበረባችሁ።

  • @user-cz4st2bb3c
    @user-cz4st2bb3c Před 5 měsíci +6

    የህ ጫዋታ ይቀጥል በየ ሳምንቱ

  • @user-zr8dc2nc5i
    @user-zr8dc2nc5i Před 4 měsíci

    እግዜሩ ይጠብቃችሁ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 3 měsíci

    እሼ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @leastu8980
    @leastu8980 Před 5 měsíci +2

    ምን ያህል ግልፅነት እንደሚጎለን ነው የሚያሳየን:: በአሜሪካን የሚገኘው ተመሳሳዩ ጨዋታ አብዛኛውን ይመልሱታል::