ጀግናው ዶክተር… የልጆቹን ስቃይ ሳይ እያለቀስኩ የምሰራበት ወቅት አለ ለኔ ትልቁ ክፍያዬ ድነው ሳይ ነው ዶ/ር አብይ ታደሰ || Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ዶክተር ፈቀደ አግዋር • ደረጃ መውጣት ነበር የናፈቀኝ ..በ...
    እያለቀስኩ ሰርጀሪ የምሰራበት ወቅት አለ የልጇቹን ስቃይ ማየት ያስጨንቃል ለኔ ትልቁ ክፍያዬ ድነው ሳይ ነው
    ጀግናው ዶ/ር አብይ ታደሰ
    ጀግናው ዶክተር… ጎንደር አፍርቶት ጅማ ላይ ታሪክ እየሰራ ያለው ዶክተር አብይ
    የሰይፉ በኢቢኤስ ጀግና ተሸላሚ...
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 1,5K

  • @dr.abiyent9094
    @dr.abiyent9094 Před 5 měsíci +1831

    በጣም አመሰግናለሁ ሰይፉ ሾው

    • @learnamhariclanguageethiop5500
      @learnamhariclanguageethiop5500 Před 5 měsíci +26

      Tebark Dr

    • @Liya.newlife.
      @Liya.newlife. Před 5 měsíci +26

      May God bless you, Doctor

    • @btafe
      @btafe Před 5 měsíci +38

      ተባረክ ዋጋህን እ/ር ይከፍልሃን

    • @Bokime-tube
      @Bokime-tube Před 5 měsíci +36

      እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ እንድታገለገል እድሜ ከጤና ያጥግብክ❤❤❤

    • @kefetatube3338
      @kefetatube3338 Před 5 měsíci +24

      ዶ/ር አብይ ተባረክ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ።

  • @samrawitsamuel5726
    @samrawitsamuel5726 Před 5 měsíci +468

    😢😢😢😢 የዚን ቀን ለቀረፃ ከጂማ ሲወጣ ለመጨረሻ ጊዜ የኔን ልጅ ሰርቶት ነበር የሄደው በማግስቱ ደሞ እኔን ሰራኝ ጠዋት እንደመጣ እግዚአብሔር ያክብርህ ዶክተርዬ the whole team are so humbel tnx smael tnx everyone tnx jimma ❤❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před 5 měsíci +209

    እውነትም የጨዋ ሰፈር ልጅ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme Před 5 měsíci

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤😢

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 Před 5 měsíci +137

    ገና ዛሬ ነው ተገቢና ትክክለኛ ሰው የገባዝክልን። እንዲህ አይነት ጀግና ዶክቶሮችን መመስገንና እውቅና መስጣት ይቀጥል። ዶ/ር አብይን በጣም እናመሠግናለን እንወዳለን።

  • @user-mz8wr1qv4v
    @user-mz8wr1qv4v Před 5 měsíci +65

    ባለ ሃብቶች እስኪ ለዚህ ጀግና መኪና ሸልሙት አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ🤲🤲🤲🤲

  • @alemayehuduresa4067
    @alemayehuduresa4067 Před 5 měsíci +228

    ጀግንነት ሠውን መግደል ሳይሆን እንደዚህ ሰውን ማዳን ነው እውነትም ጀግና ኑርልን ግን አደራ ከኢትዮጵያ ህዝብ ችግር አኳያ አደራ ተተኪ ፤ተተኪ ፤ተተኪ አፍራ አዘጋጅ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @ccu3907
      @ccu3907 Před 5 měsíci

      ትክክል

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 5 měsíci

      በትክክል

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Před 5 měsíci

      እረዥም እድሜ ና ጤና ዶክተር ፀጋው ይብዛልህ።

  • @abdlikreimm4192
    @abdlikreimm4192 Před 5 měsíci +153

    ሴፊሻ ዛሬ ገና ወሳኝ ሰው አቀረብክልን
    ዶ/ር አብይ ከልቤ ነው የምወድህ አላህ ያቆይህ ስራህ በጣም ነው ደሰ የሚለኝ

  • @SamiSalon-kf6ve
    @SamiSalon-kf6ve Před 5 měsíci +231

    በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ እንደዚ አይነት ሰዎችም አሉ።

    • @ccu3907
      @ccu3907 Před 5 měsíci

      ትክክል

    • @chuchubelay
      @chuchubelay Před 5 měsíci

      kalhe aykyer@@ccu3907

    • @hanaasefaw4020
      @hanaasefaw4020 Před 5 měsíci

      Its true

    • @Brikti
      @Brikti Před 13 dny

      አንተ ለኢትዮጲያ ምን አድርገሃል? ተስፋ እንዳልቆርጥ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @shewi3943
    @shewi3943 Před 5 měsíci +60

    እናቴ ጎንደር ልጅ ናት እና ሰለ ጨዋ ሰፈር ነግራኛለች በጣም የተከበረ ሰፈር ነው ትለኝ ነበር ከዚህም በላይ ይገባሀል እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን🙏

  • @mary21949
    @mary21949 Před 5 měsíci +44

    የአመቱ ምርጥ እንግዳ ደግነት ርህራሄ ፍፁም የሆነ የሙያ ስነምግባር አየሁ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 5 měsíci +54

    የተረጋጋ ምሁር ሀኪም ማለት እንዲህ ነው ብዙ ሀኪሞች ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው እውቀትህን ህዝብን ለማገልገል እያዋልክ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይባርክህ🙏🏾 ክትዳር አጋርህ ጋር አብረህ አርጁ ልጅህ ትልቅ ደረጃ ይድረስልህ🙏🏾❤️ ተባረክ🙏🏾

  • @danielk.4183
    @danielk.4183 Před 5 měsíci +53

    ዶ/ር አብይ ትልቅ ሰዉ ነህ !!! እግዚአብሔር ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህንም አብዝቶ ይባርክልን ። ሽልማቱን ሰይፍሻ ጀምሮታል በቅርቡ ደግሞ " የአመቱ በጎ ሰዉ " ተብለህ እንደምትሸለም ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @sarayetbarek2863
    @sarayetbarek2863 Před 5 měsíci +94

    አገሪ እናታለም ጎንደር ልጆችሽ የተባረኩ ፍሬሽ ያማረ ❤ የእውነት ዶክተር ከእርህራሄ ጋር አብዝቶ መድሐኒያለም ጥበብ ይስጥህ❤

    • @menbilove2757
      @menbilove2757 Před 5 měsíci +6

      እሱ ኢትዮጵያዊ ነው እረ በሰፈር አንከፋፈል

    • @sarayetbarek2863
      @sarayetbarek2863 Před 5 měsíci

      @@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ በነጌቲቭ አትውሰድብኝ ደስተኛ ነኝ የትም ቦታ ኢትዬኖችን መረዳቱ ግን ይደክበት የተወለድክበት የተማርክበት ቦታ ሲነሳ ትዝታ አለ ይቅርታ ካአስቀየምኩ

    • @sarayetbarek2863
      @sarayetbarek2863 Před 5 měsíci +5

      ውድ ወንድሜ ወይም እህቴ እኔ በሰፈር መከፋፈሌ አይደለም እንደ ሰው አካባቢህ ት/እቤትህ ቦርቀህ ያደክበት ሰፈር ሲነሳ የሚሰማህ ነገር አለ በኔጌትብ አትውሰድብኝ ወይም አትውሰጅብኝ ከአስቀየምኩ ይቅርታ

    • @sarayetbarek2863
      @sarayetbarek2863 Před 5 měsíci

      @@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ ለመከፋፈል ብዬ አይደለም ያደኩበት ሰፈር ት/ከቤት ሲነሳ የሚሰማ ነገር አለ ከአስቀየምኩ ይቅርታ

    • @sarayetbarek2863
      @sarayetbarek2863 Před 5 měsíci

      @@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ ለመከፋፈል ብዬ አይደለም ያደኩበት ሰፈር ት/ከቤት ሲነሳ የሚሰማ ነገር አለ ከአስቀየምኩ ይቅርታ

  • @gamebirhanu
    @gamebirhanu Před 5 měsíci +17

    የዓመቱ በጎ ሰዉ ሽልማት ለዚህ ድንቅ ሰዉ ይሰጥልን

  • @setotawfetene7793
    @setotawfetene7793 Před 5 měsíci +142

    ተክክለኛ ሰው ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት አግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 Před 5 měsíci +56

    ውይ ሰይፍሻ ዛሬ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ዶክተር አብይ ታደሰን በማቅረብህ ክብር ለሚገባው ክብር ስለሰጠኸው እኛም እናመሰግነዋለን በጣም ታታሪ የዋህ ቅን ሰው እንዲሁም በሙያው እጅግ በጣም ጎበዝ የብዙ ህፃናትን ጭንቀት ሞት ያስቀረ የወላጆችን እምባ ያበሰ ድንቅ ዶክተር ነው ከልብ እናመሰግነዋለን ❤❤❤❤

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před 5 měsíci +43

    I have never seen such a humble & a kind doctor who is crying after his patient. God bless u.

  • @SenaitMitiku-wz9bp
    @SenaitMitiku-wz9bp Před 5 měsíci +14

    ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የ10 ወር ልጄን ከፍታሪ በታች ያዳንክልኝ አንተ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ጥላከለላ ትሁንልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የወለድከው ይባረክ🙏🙏🙏

  • @muhammedredwan5988
    @muhammedredwan5988 Před 5 měsíci +39

    ዶር• እድሜ እና ጤና ላንተ ይሁን፣ ክብር ለዶክተሮች

  • @user-ew6zs4km5w
    @user-ew6zs4km5w Před 11 dny +2

    ዶ/ር እድሜህ ይባረክ መልክም ስነምግባርም ሲያምር እንዳንተ ነው ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ቢወልድህ ነው የጨዋ ልጅ ጨዋ ነህ።

  • @AndamlakKifle
    @AndamlakKifle Před 5 měsíci +10

    ጀግንነት ሠውን መግደል ሳይሆን እንደዚህ ሰውን ማዳን ነው እውነትም ጀግና ኑርልን::

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Před 5 měsíci +32

    አረ ትለያለህ ዶክተር የኛ ሀገር ዶክተሮች የሰው ችግር የሰው ልጅ ህመምና ስቃይ መዝናኛቸው አርገውታል ምንም ቢፈጠር አያስደነግጣቸውም እንዳንተ ያለውን ፈጣሪ ስለሰጠን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bg3hk5ez6o
    @user-bg3hk5ez6o Před 5 měsíci +20

    የኔ ጌታ እድሜ ይስጥህ ብሩክ ከቶሮንቶ እንዳንተ አይነት ህሊና ያለው ሰው ሳይ በሃገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ስንቅ ይሆነኛል ማርያምን አከብርሃለው እድሜ ጤና ይስጥህ ውይ አታልቅስ ጅማ ላንተ በሂወት እያለህ በአደባባዩዋ ላይ ምስልህን ቀርፃ በስምህ አደባባይ መሰየም አለባት ህሊና ያለው መሪ ካለ ደሞ ይሆናል።

  • @user-ow4mb8tu9b
    @user-ow4mb8tu9b Před 5 měsíci +49

    ዋው የሚገርም ዶክተር ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Před 5 měsíci +73

    በጣም ጀግና ነው እግዚአብሔር ውበትና እውቀት ትህትና ተሰጥቶታል

    • @ccu3907
      @ccu3907 Před 5 měsíci

      ትክክል

    • @ccu3907
      @ccu3907 Před 5 měsíci

      እውቀት ከውበት እና ከትህትና ጋር ሰጦሐል

  • @fatumamohammed1661
    @fatumamohammed1661 Před 5 měsíci +20

    ያአላህ ያረቢ ለሰው ልጆች የሚያዝኑ ሰወችን አብዛልን ወድም እድሜህንም ሙያህንም አላህ ይባረክልህ ሁሌም እጅህን ለሰወች መድሀኒት ያድርግልህ! ትለያለህ እዝነትህ

  • @user-tr6xl5vq4p
    @user-tr6xl5vq4p Před 5 měsíci +27

    ለኔ ጀግና ማለት እሄ ነው ♥️♥️♥️♥️

  • @DerejeeshetuDerejeeshetu
    @DerejeeshetuDerejeeshetu Před 21 dnem +4

    የሰውነት ውሃ ልክ ፈጣሪ አንተን የመሠለ መልካም ሰው ያብዛልን አንተንም ይጠብቅልን

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 5 měsíci +81

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @melmeja
    @melmeja Před 5 měsíci +30

    ሆደ ቡቡ ፡ በጣም ሩሩህ ነው። እግዚአብሄር ይጠብቅህ!

  • @danieladdis4147
    @danieladdis4147 Před 5 měsíci +15

    ሥይፍሻ በጣም እናመሠግናለን የእኛ የኢትዮጵያዊያንን ሀላፊነት ሥለተወጣህልን እጂግ በጣም አመሠግንሀለሁ ለሚገባው ዶክተር አብይ ክብር ሠለሠጠክልኝ ዶክተር እናመሠግናለን ሺ አመት ኑርልን

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 Před 5 měsíci +25

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ዶ/ር🎉ዋጋህ፣ደመወዝህ ከእግዚአብሔር ነው።🎉🎉

  • @user-uu4xr8du4r
    @user-uu4xr8du4r Před 5 měsíci +27

    ጅማ ፍቅር ❤❤ ሀገሬ❤❤

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 Před 5 měsíci +12

    ወሳኝ ሰዉ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ doctor። ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ።እንወድኻለን።❤

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 Před 5 měsíci +5

    ሰይፉ ይህን ቶክ ሾው ከጀመርክ አንስቶ ካቀረብካቸው እንግዶች የላቀውን ቦታ የሚወስደው ይህ ወጣት ሀኪም ነው " የክፍለ ዘመኑ በጎ ሰው " ነው ያቀረብከው አንተም ምስጋና ይገባሃል ሀገሬ ኢትዮጵያ በዚህ ዶ/ር አብይ ስራን ስሰማ ተስፋ እንዳልቆርጥ አርጎኛልና ተጽናናሁ ለካስ ይህም ዶ/ር አብይ አለ !

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 5 měsíci +33

    ሰይፍሻ እኮ ቀና ሰው ነህ ከመላ ቤተሰብህ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 Před 5 měsíci +23

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 21 dnem +2

    ምርጥ ዶኩተር ወጣልሽ ኢትዮጲያችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @genetbeneberu5163
    @genetbeneberu5163 Před 5 měsíci +11

    ሰይፍዬ እንደዚህ አይነት ውድ ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው የሚኖሩ ምርጦች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ተባረክ

  • @kuleleta9834
    @kuleleta9834 Před 5 měsíci +5

    ሰው ማለት እንዲህ ነው ቲክ ቶክ ላይ ተከታዩ ነኝ ሁሌ በማየው ቪዲዮቹ እደነቃለሁ እድሜ ይስጥልኝ

  • @merrybezuneh3961
    @merrybezuneh3961 Před 5 měsíci +21

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብድራትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @user-kx8su4ty7u
    @user-kx8su4ty7u Před 5 měsíci +8

    በጣም ክብር የሚገባዉ ዶክተር ነዉ ከዚ በላይ ይገበዋል እግዚአብሔር የህፃናት አምላክ ይጠብቅክ በቴሌግራም ለሰጠከኝ ፈጣን መል አመሰግናለሁ ተባረክልኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @aai3499
    @aai3499 Před 5 měsíci +9

    D/r በጣም ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥ ጂማን የገለፅክበት መንገድ ደስ ሲል 🎉❤❤❤❤ተባረክ

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Před měsícem +2

    ይሄ ጀግና እናት ትወልዳለች ይሉሀል ዬሄ ነው ከሱ በላይ ለሰው መኖር ሰላም ከጤና ጋር ይብዛልህ ወድሜ❤❤❤

  • @yibeltalasfaw2363
    @yibeltalasfaw2363 Před 5 měsíci +79

    አንተን የወለዱ ቤተሰቦች ምን የታደሉ ናቸው? እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ::❤❤❤

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 Před 5 měsíci

      Yesfra lije ne betam mirt betseb chewa enat nw yasdgchew 🥰

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 5 měsíci +16

    ተባረክ ሰይፉ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 5 měsíci +9

    የኔ የዋህ ኡፉ እዲህ የሰውን እመም እደራስ እመም ማየትህ በኡነት ጀግና ነህ❤ ፈጣሪ እውቀት ሰላምን ያድልህ

  • @yaredteshome3078
    @yaredteshome3078 Před 5 měsíci +4

    እንዲህ አይነት ሰዉ ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያረገኛል። ተባረክ !
    ሰይፉ ዛሬ ሰዉ መርጠሀል!!

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 Před 5 měsíci +37

    ዘመኑ ሁሉ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před 5 měsíci +5

    እንደአንተ እና አንደ ዶክተር ፈቀደ አይነቱን ያብዛልን በሀገሬ ተስፋ አንዳልቆርጥ ሰላደረጋቹህ ክበሩልኝ❤❤❤

  • @keralem
    @keralem Před 5 měsíci +43

    እውነትም የጨዋ ሰፈር ልጅ 🙏🙏🙏

  • @yaredtigabu5089
    @yaredtigabu5089 Před 5 měsíci +9

    He has amazing personality and ethics beside to his profession ...God bless you Dr Abiy...!

  • @hanialem0399
    @hanialem0399 Před 5 měsíci +3

    ዶ/ር አብይ ጀግና ታማኝ ፤ሩሩህ ለብዙዎች ህይወት የሰጠ እናመሰግናለን የጅማ ና አካባቢ ህብረተሰብ እድለኞኛ ናቸው እንደ እንቁ ሊከባከቡክ ይገባል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Před 5 měsíci +31

    የጂማ ልጆች አረ የታላቹ 👍

    • @zufantesfaw
      @zufantesfaw Před 5 měsíci +1

      የጎንደር ልጅ ነው እኮ

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 Před 5 měsíci

      Ye gonder yesfra lije nw tenkbakbut gimwoch

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Před 5 měsíci

      ​@@eyerusgirma9811shut up

    • @makiabebe4211
      @makiabebe4211 Před 5 měsíci

      የጂማ ልጆች አማርኛ ከፍተው አይሰሙም ስገምት

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 Před 5 měsíci +1

      😅😅ልጁ ጎዴሬ ነዉኮ

  • @mitubeyene6211
    @mitubeyene6211 Před 5 měsíci +32

    ከተማችን አንተን የመሠለ ዶክተር ስላላት ኩራት ይሰማኛል ክበርልን ኑርልን

  • @seifumustefa1429
    @seifumustefa1429 Před 5 měsíci +12

    Jimma yefker Hager
    Jimma bemwlede I am proud

    • @aai3499
      @aai3499 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤እኔም

    • @user-bj1fx4nn6s
      @user-bj1fx4nn6s Před 5 měsíci

      Heroes jgena malet yeswen hiowt madan new ..ongi kuzghi temrwu

  • @roberazewede4001
    @roberazewede4001 Před 5 měsíci +11

    what a person.no word to thank you

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 5 měsíci +6

    ሰይፉ እጅግ በጣም እናመሰግንሐለን እንደዚህ አይነት ጀግና ሰላቀረብክልን

  • @AberraChekol-qg4rc
    @AberraChekol-qg4rc Před 5 měsíci +4

    ተሰጥኦ ከእግዚአብሔር ፣እውቀት በጥረት የሚገኙ ሲሆን መልካም ስብእና የጥሩ አስተዳደግ ውጤት በመሆኑ ፈጣሪም ወላጆችህም አንተንም እናመሰግናለን።

  • @Cr7-13g
    @Cr7-13g Před 5 měsíci +13

    He is so kind ❤

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Před 5 měsíci +10

    ጎንደርየ መአህፀነ ለምለም

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 Před 5 měsíci

      Entau min aynet chewa endhonch betam yetrgagach ye betkirstyan sew nat 😍

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta Před 20 dny +1

    እግዚአብሔር የበለጠ ጥበቡን ይስጥህ እድሜውን ጤናውን ያብዛልህ እንዳይተ አይነቱን ዶክተር ያብዛል ❤❤❤❤❤❤ ኑርልን ።

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před 5 měsíci +3

    የህፃናት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶክተር

  • @kgkg9156
    @kgkg9156 Před 5 měsíci +11

    ጌታ ይባርክህ

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw Před 5 měsíci +13

    ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 Před 5 měsíci +1

    ዶክ !!የህፃናቱ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በዘመንህ ሁሉ ደስብሎህ ኑር.. የሕክምና ስራ እጅግ አድጋሚ መሆኑን ማንም ያውቀዋል.በመንግሥት ደረጃ መሸለም አለበት.

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 5 měsíci +8

    As a health practitioners this is heartwarming to see children’s livelihood change over a simple procedure. Thank you for your services all the medic’s. Is sefiu okay , he looks burnt out.

  • @senayitlegesse5614
    @senayitlegesse5614 Před 5 měsíci +6

    Dr. Thankyou 🙏 እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-ld1gu5pi5d
    @user-ld1gu5pi5d Před 5 měsíci +12

    በቃ የምትገርም ጨዋነትን የተላበስክ በስርአትህና በሞያህ የታደልክ ምርጥ የሀገራችን ልጅ በአንተ እጅ ምህረት በማግኘቴ ዕድለኛ ነኝ ኑርልን

  • @yonastadesse9096
    @yonastadesse9096 Před 23 dny +2

    አቡነ ኪሮስ ጥበቡን ይጨምሩልህ ተባረክ።

  • @netsanetmandefro5136
    @netsanetmandefro5136 Před 5 měsíci +13

    ምርጥ ሰው

  • @lelijoche517
    @lelijoche517 Před 5 měsíci +4

    besemam Dr. Ante rasu eko betam new mtasaznew alkeseh aslekesken eko tebarekilin

  • @mulukenmussie2303
    @mulukenmussie2303 Před 5 měsíci +16

    #Dr Abiy Great respect

  • @dagnachewzyigezu9782
    @dagnachewzyigezu9782 Před 5 měsíci +2

    This by far the best interview on EBS. Doctors like this are angels on earth. May God bless you and your family abundantly. Why does it feel like someone is cutting onions?

  • @kumamulessa6440
    @kumamulessa6440 Před 5 měsíci +5

    God bless you, doctor
    You are real humanitarian doctor
    Thanks again, safu

  • @siyamab2893
    @siyamab2893 Před 5 měsíci +8

    thank you for your service Dr.

  • @genetadise1643
    @genetadise1643 Před 5 měsíci +12

    ጄግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AlemtsehayEnyew-z2q

    ዶ/ረ ዘመንህ ይባረክ። በእውነት የሰው ልክ ነህ።

  • @tigi886
    @tigi886 Před 5 měsíci +4

    ሀገሬ ኢትዮጵያ በየዘርፉ ጀግና ሀኪሞች እና ጀግና ልጆች የምታፈራ በመሆኗ እድለኛ ነን🙏🙏🙏

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 5 měsíci +11

    በጣም.እናመሰግናለን

  • @Kingdomofheaven942
    @Kingdomofheaven942 Před 5 měsíci +3

    Dr. Abiy , thank you for your service. Your are amazing doctor. I am proud of you!

  • @user-armacheho
    @user-armacheho Před 5 měsíci +18

    የአማራ ህዝብ ምን ያክል የዋህ ህዝብ እንደሆነ ።እግዚብሄር ይጠብቃቹሁ ከሀዲያ

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 Před 5 měsíci +5

    I knew u undergraduate and i had good feeling about ur vive and energy...... keep up the good work doc...thank u

  • @user-uo5ex1fk6g
    @user-uo5ex1fk6g Před 5 měsíci +2

    Long life Dr.🙏🙏🙏🙏

  • @kakokalo500
    @kakokalo500 Před 5 měsíci +3

    መታደል ነዉ የክፍለ ዘመኑ ጀግና ነህ አንተ ❤❤❤❤ እናትዋ ጎንደር

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 5 měsíci +19

    ስምና ተግባር እድህ ሲገጣጠም ደስ ይላል አሉጅ እነስም አይጠሬ ያለ ተግባር ስሙን ተመሸክሞ እሚኖር እድሜ ይስጥህ ወድማችን

  • @user-tr4ou6ff6j
    @user-tr4ou6ff6j Před 5 měsíci +15

    thank you Dr'ye , you are our blessing .
    GOD BLESS YOU MORE !!!

  • @almazabdulkadir7585
    @almazabdulkadir7585 Před 5 měsíci +7

    ዶክተር እደሜ ና ጤና የሰጥህ ልጀህንም እግዚያብሄር ይባርክልሆ

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Před 5 měsíci +3

    ይህ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት❤❤❤❤

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před 5 měsíci +1

    አንተ የተማርክ ቅን ወጣት ዶክተር የህጻናቶቹ አምላክ ይጠብቅህ፡ያኑርልን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን።ክፉ አይንካህ።መልካም ስራህ በሰማይ ቤትም ለነብስህ ሁሉ ይመዝገብልህ ግን ሌላ ሙያተኛም አፍሩ አደራ አደርስ አደራ።ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሰውን በቁሙ ማመስገን ተገቢ ነው ልዩ ጅማሮ ነው፡ልጁ ከዚህም በላይ ይገባዋል።

  • @user-uk8dt7mv7p
    @user-uk8dt7mv7p Před 5 měsíci +3

    ያንሠዋል ጀግና ወላሂ አላህ መጨረሻህን ያሣምርልህ ወንድሜ በጣም በጣም ጎበዝ የአላህ በረከት እዝነት ተሠጥቶሃል እንጂ ዛሬ ሥንት ሠው አለ ጬካኝ

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 Před 5 měsíci +20

    ፈጣሪ እንደዚ አይነት ሰዎችን ያብዛልን 🙏🙏🙏 እኛንም በተሰማራንበት ሙያ መልካም አገልጋይ ያርገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahletgetachew1347
    @mahletgetachew1347 Před 5 měsíci +9

    ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Nina44482
    @Nina44482 Před 5 měsíci +1

    ዶክተርዬ የቲክቶክ ፎሎወሩ ነኝ በጣም ነው እማደንቅህ እማከብርህ ነህ ከዚህ በላይ ህዝብህን አግልግል ጥበቡን ይጨምርልህ መልካምነት ለራስ ነው

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z Před 5 měsíci +4

    የፆም ወቅት ነው ዱዓና የፀሎታችን ይቀበለን የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን አኗኗራችንም ያማረ ሞታችን ያማረ ያርግልን ሞት አይቀርምና😢😢😢

  • @getachew20
    @getachew20 Před 5 měsíci +2

    ቃል የለኝም ብቻ ትለያለህ እመቤቴ ከልጇ ጋር አብዝታ ትጠብቅህ ትባርክህ ወንድሜ

  • @thevoiceofhope3694
    @thevoiceofhope3694 Před 5 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይምስገን

  • @Betty-hh2rj
    @Betty-hh2rj Před 5 měsíci +6

    He is blessed indeed 🤩

  • @BirhanuSuleman
    @BirhanuSuleman Před 5 měsíci +3

    ታዉቃለህ ሠይፍሻ አንተራሱ በ 1 ሳምንት በጣም ብዙ ሰዉ ታክማለክ እግዚአብሔር ለምሥኪኖች ሲል እድሜክን ያርዝመዉ አንተን የመሳሰሉ ሰዎችን ያብዛልን አንድቀን በራሥክ ኘሮግራም ኢንተርቪ የማደርግክ ብዙነገር አለኝ ፈጣሪ ከፈቀደ በጣም ነዉ በዚአጋጣሚ እማከብርክ እምወድክ እንገናኛለን ደሞ ታዋቂዉን የሚዲያ ዶክተር ሠይፉ ፋንታሁን ቃለመጠይቅ ያደረገ በዛዉም የፈመሠ የሜክሲኮዋ ልደታልጅ እንደምሆን ሠይፍሻ❤❤❤

  • @TsigeredaDesta-xf3ni
    @TsigeredaDesta-xf3ni Před 5 měsíci +1

    እግዛብሔር ከዚ የበለጠ በእንተ ውስጥ እውቀት እና ማስተዋል ይጨምርልህ ጌታ ከነ ቤተሰብክ ይባርክህ ይጠብቅህ !!!❤️🙏