/የቃጠሎ ፍልሚያ/ በድሮ ህይወትህ አስለቃሽ ነበርክ😄 ረሰረስክ እንጭመቅህ🤣😁... //እሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2024
  • በቃጠሎ ፍልሚያው ቲክቶከር ታኩር እና ቲክቶከር አኩቻ ቀርበው በሚያቃጥለው ምግብ ተፈትነዋል፡፡
    In the latest "Katelo Filmiya "episode, we invited TikTokers Thakur and Akucha to participate in a fiery spicy food competition. Watch as they take on the challenge of devouring flaming hot dishes. Tune in for some spicy entertainment!
    የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
    "Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program featuring renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 1,3K

  • @TesfayBeyene
    @TesfayBeyene Před měsícem +987

    የታኩር ኣድናቂ የሆናቹ የት ኣላቹ እስኪ ታኩሩን የምትወዱ like ግጩት

  • @mohemednasser192
    @mohemednasser192 Před měsícem +1495

    ታኩርን አይቶ እሩጦ የመጣ ማነው 👍👍😄😄😄

    • @gvsvsvzb1598
      @gvsvsvzb1598 Před měsícem +10

      እኔ ተመምጣቴም ኮመትላይእየሮጥኩ

    • @user-ih2pn5bx8n
      @user-ih2pn5bx8n Před měsícem +6

      እኔ ከቲክቶክ ነዉ የመጣሁት😂😂😂

    • @user-cy5tr6ue4t
      @user-cy5tr6ue4t Před měsícem +5

      እኔ ወለህ

    • @Jemu6
      @Jemu6 Před měsícem +1

      እኔም

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj Před měsícem

      እኔ ቲክቶክላይ አየሁትና ስሮጥ መጣሁ

  • @AnanuKibret
    @AnanuKibret Před měsícem +577

    እስቲ የታኩር አድናቂ like

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před měsícem +409

    ታኩር በጣም ጐበዝ እና ያሰበበት መድረስ የሚችል ነው የምትሉ 👍

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před měsícem +134

    ታኩር ያራዳ ልጅ ባጭር ጊዜ ውስጥ በሁሉም የኢትዮጵይ ህዝብ ልብ ውስጥ የገባሽ ተወዳጅ ልጃችን ነሽ በርች

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +348

    ማነው እደኔ ታኩርን አይቶ የመጣ ቻለው ታኩሬ ግን አለሀምዲሊላህ በል ማሻ አላህ ስምህ ቶፊቅ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v Před měsícem +130

    መልካም እለተ ሰንበት❤ ታኩሬ በህዝብ የተወደደ ልጅ ነው👍👏👏👏👌

  • @ebrahimmouhamed5013
    @ebrahimmouhamed5013 Před měsícem +115

    ታኩርን አይቼ እሩጬ የመጣሁት እኔነኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ😮

  • @FoziaAli-yb9kd
    @FoziaAli-yb9kd Před měsícem +132

    ትኩር እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ ነው መታመሙን ሳላውቅ መንገድ ላይ አግኝቸ እቃ እገዘኝ ብለው ምንም ሳያቅማማ ነበር ያገዘኝ ሰውነቱ ለራሱ እየተንቀጠቀጠ ሲነግረኝ ነው ያወኩት ግን በቃ ተወው እያልኩት እቤት አዳረሰኝ መቸም አረሳውም ቅድም ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰህ እንደ ይህ ተስፋለኝ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před měsícem

      የኔ ውዲ ዴምሪኝ

    • @user-gv6wi4hm6t
      @user-gv6wi4hm6t Před měsícem +1

      አላህ ጥሩ ደተጃ ያድርሰው

    • @silasila926
      @silasila926 Před měsícem +1

      ❤❤

    • @BabyAddisu
      @BabyAddisu Před měsícem +2

      መታመሙን ሳታቂ እየተንቀጠቀጠ ቤት አደረሰሽ ፐ ትገልጭው የለ እንዴ ሆ

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw Před měsícem

      😄😏

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před měsícem +110

    ታኩርን ብቻ ብየ እንዳየሁ ይሰመርበት❣️

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před měsícem +1

      WARGA.BANDA

    • @Tewahido4everTube
      @Tewahido4everTube Před měsícem +5

      ግን እንደዚህ ስትፅፉ አይሰማችሁም። ኧረ ሰወች ተው እናስተውል🤔🤔🤔🤔👇።ሚሊየኖች በሚያዩት ሚድያ ወይ ዝም አይነቅዝም ነው ወይ Think optimisticly. 2ቱም best

    • @yeneyene3427
      @yeneyene3427 Před měsícem +4

      አንቺ ፋራ ገጠሬ ነፃ ዋይፋይ አገኘሁ ብለሽ አትበጥረቂ

    • @Sim17261
      @Sim17261 Před měsícem +3

      me too

    • @zinashethiopia502
      @zinashethiopia502 Před měsícem +1

      አንቺ እንጭጭ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před měsícem +75

    ማርያምን ታኩሬ ጎበዝነው የሚያቆርጥ መስሎኝ ነበር ጎበዝ❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před měsícem +145

    አኩቻ እኮ አልዛቀም ለዛ ነው ብዙም ያላቃጠለው ታኩር ጀግና ተወጣከው የዛሬው እዝቃለን እንዝቃለን ይለያል ይመቻቹ ታኩር በርታ እራስክን ግን ጠብቅ ከሱስ ከአጉል ድርጊቶች አደራ እራቅ መጥፎ ነገር ውስጥ እንዳትገባ እንዲያልፍልክ ሱስ ከሰው በታች ነው ሚያረገው የእህትነት ምክሬ ነው 🥰

    • @ednasamuel3941
      @ednasamuel3941 Před měsícem +2

      እውነት ነው ሱስ ያለበት ይመስላላ!

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa Před měsícem

      ይመስላል የሚባል አማረኛ ሳታውቁ አትገምቱ ምንም ሱስ የለበትም እንጀራ እየሸጠች በድህነት የምታሳድገው እናቱ ናት ለእናቱ በጣም ያስባል ለዛ ነው​@@ednasamuel3941

    • @ZeheraJemal
      @ZeheraJemal Před měsícem

      ለምሳሌ የምን ሱስ ​@@ednasamuel3941

    • @user-uy5lh9nv8l
      @user-uy5lh9nv8l Před měsícem +3

      ምርጥ ምክር ከአነበበው እና ከተገበረው ይጠቅመዋል ሁላችንንም ከጥሩ ነገር ከተጠቃሚ ያርገን 🎉🎉🎉😘✅

    • @user-eq7gh2dh7c
      @user-eq7gh2dh7c Před měsícem +5

      @@user-uy5lh9nv8l ሱሱ ዋጋ ያስከፍላል በጣም መጥፎ ነው የእውነት አመጣጡን ስላየውት እንዳይበላሽ ሰግቼ የእህትነት ልንገረው ብዬ ነው በወንድሞቼ ስለማቅ ሱስን በያነበው ደስ ይለኛል

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq Před měsícem +63

    ታኩሬ ያልተጠበቀ ሰው ጨረሰ ይመችህ አኩቻው የቀመሰ ሳይመስል ጨርሷል ይመችህ ያራዳ ልጅ 👍👍

  • @Mesi971
    @Mesi971 Před měsícem +49

    ታኩሬ እያደገ ነው ይመችህ
    ሁለት ምርጦች

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey Před měsícem +126

    የታኩር አድናቂ በላይክ

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil Před měsícem +4

      በገዛ እጃችን ክፍት አፍ አደረግነዉ ሠዉ መሣደብ ሠዉ መናቅ ጀመረ ዘጊ ሆነ

    • @yemariam628
      @yemariam628 Před měsícem

      ​@@ElsaAbilኧረ በሰመአብ በይ ምቀኛ

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil Před měsícem

      @@yemariam628 ካንተ በላይ ምቀኛ አለ ልጋጋም

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před měsícem

      WARGA.HULLA.LYCHUT..MSEKBTE..ZUM.BLCHU.EYU..KKKK❤❤❤

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl Před měsícem +40

    ታኩር ያሳቀው❤❤❤

  • @user-bv4so5ht4l
    @user-bv4so5ht4l Před měsícem +30

    ለመጀመሪያ ግዜ አየሁ ይህን ፕሮግራም ለታኩር ብየ❤️❤️❤️👌

  • @geez2115
    @geez2115 Před měsícem +24

    አዝናኝ ነበር አኩቻ ምርጥ ተጫዋች ነው ታኩር የሰውን ልክ የሚያውቅ ጀንተል ነው አኩቻ ሲናገር ምን አለ ስለሙዚቃው በፊት ከነበረው ከፍ አርገን ነው የሰራነው አለ!እውነት ነው ምርጥ ሙዚቃ ነው የሰራው ደስ ይላል ተጋበዙ👍

  • @user-de2yb3kx9b
    @user-de2yb3kx9b Před měsícem +65

    የቃጠሎ ፊልሚያ አይቸ አላውቅም ታኩርን ሳይ ነው እየሮክ የመጣሁት 🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😂

  • @binjamtesfay8512
    @binjamtesfay8512 Před měsícem +42

    ታኩር ያራዳ ልጅ ምችት ይበልክ ❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ያራዳ ልጅ ነው አኩቻም ያራዳ ልጅ ነው አቦ ይመቻቹ

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 Před měsícem +26

    ማሻአላህ ሁሉም ኮሜት ታኩር ታኩር ነው የሚለው ፈጣሪ የሰው መውደድን ሰጥቶታል ማሻአላህ 😊

  • @yeneyene3427
    @yeneyene3427 Před měsícem +11

    አኲቻዬ ያራዳ ልጅ እርድና ሲያምርብህ የአዲስ አበብዬ ልጅ እዋዋን ትመቸኛለህ 👌

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg Před měsícem +37

    ቀጣይ ናሆም ፎንቲ እና ራቼንአቃጥሏቸዉ😂

    • @zeritutube
      @zeritutube Před měsícem

      👌👌👌

    • @Hiwot-jq2cc
      @Hiwot-jq2cc Před měsícem

      𝐡𝐚𝐛𝐬𝐡𝐚 𝐍𝐀𝐂𝐇𝐄𝐰🤔

  • @FatumaOmer-gw3eh
    @FatumaOmer-gw3eh Před měsícem +52

    ታኩርን አይቺ ነዉ የመጣሁት😂😂😂

  • @user-tr6xl5vq4p
    @user-tr6xl5vq4p Před měsícem +38

    ገና ሳየው ያስቀኛል ታኩር ♥️🥰😂

  • @yewalashettadesse2463
    @yewalashettadesse2463 Před měsícem +16

    ከአርቲስቶች ይልቅ የቲክቶከሮቹ ያዝናናል::

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před měsícem +26

    እመኑኝ ታኩር የሚባል ልጅ የሸቱ መለሰን መንገድ እዬተከተለ ነው ስኬታማ ለመሆን ብዙም ሩቅ ኣይደለም ጀግና ልጅ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před měsícem

      ዴምሪኝ እህቴ

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs Před měsícem

      @@SebrinaTube- ደምርኣለሁ የኔ ኢትዮጵያዊት

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před měsícem

      ነይ እንደማመር​@@SebrinaTube-

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před měsícem

      ​@RehimaBነይ እንደማመመርint-hm9bs

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před měsícem

      ​@@RehimaBint-hm9bsየኔ ልዩ የኢትዮጲያ ፍቅር እንደኔ በልብሽ ነግሷ ልዕልቷ ኢትዮጲያዊት ስትይ ማር ማር አልሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለእማማ ሀገሬ😢😢😢❤❤❤

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p Před měsícem +23

    ታኩርን አይቸ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር😂😂❤❤❤❤

  • @user-tv6lr5cz5u
    @user-tv6lr5cz5u Před měsícem +7

    አኩቻ እና ታኩር አደኛ ይመቻቹ አኩ ይለያል አኩ ይለያል ምርጥ የሰፈሬ ልጅ አኩቻ ሽዴወች የታላቹ አኩን እደግፋ አኩ ይለያል አኩ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před měsícem +36

    ታኩርዬ ኧረ በምን አጀትህ ትቃጠላለህ🥺ገና ትንሽ ነህ 20አመት ሳይሞላህ😁እሲ ልያችሁ🙄

  • @ami1285
    @ami1285 Před měsícem +41

    ታኩሬን አይቸ ነው የመጣሁት የኔ መለሎ❤😂

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 Před měsícem +22

    ታኩርን አይቸ ነው የመጣሁ

  • @betemariymseifu6709
    @betemariymseifu6709 Před měsícem +23

    ታኪራ ሁለት ይራዳ ልጆች የመጬ ይመቹኝል😍😍😍
    ደሞ ይሄን አይቶ እስጢፍ ካልቀረብኩ እንዳይል አይመቸኝም

  • @abc12452
    @abc12452 Před měsícem +19

    አዎ እንደዚ አሳትፏቸዉ እንጂ ሁሌ በጣም ዝነኛ የሆኑትን ብቻ አታቅርቡ

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +15

    ታኩር ይጨርሳል ብየ አልጠበኩም ነበር አበሳ በረታህ

  • @Lijrich
    @Lijrich Před měsícem +21

    ታኩርን አይቸኖ የመጣሁት😂😂😂

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Před měsícem +6

    አኩቻ አንደኛ የሰፈሬ ልጅ የሽሮሜዳ ልጅ ሆኖ የሚያቃጥል ያልበላ የለም አስመስክረሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před měsícem +51

    ቅመሞችዬ መቼም የሔ ነገር ከማዳምና ከልጆቿ ጩህት የሚብሰ አይመሰለኝም ሰለዚህ ሀገር ሰንገባ እኛንም የሚያሳትፍ ከሆነ እንሞከርዉና እንላቀሰ የእኔ ምርጦች 😂😂ታኩር ወንድሜ ብሩ መርቅ ጠጣበት ያለዛ 😂😂😂❤❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před měsícem +1

      ጥሩ ሀሳብ ነው እኔእና አንቺ እንጀምረዋለን😍😍😍

    • @TeyibaumerDejen-dv8dm
      @TeyibaumerDejen-dv8dm Před měsícem

      Kkk🎉🎉❤

    • @user-gc6io8qo7r
      @user-gc6io8qo7r Před měsícem +10

      የኛ ልብ አይችልም ምክንያቱም ልባችን ጨጓራችን የመዳም ጮህት ከነ ልጆቿ ልጣ ጨርሳዋለይ ♥♥♥♥😁😁😁😁😁😁

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 Před měsícem +1

      @@Helenabebe-fu5sl ጎሸ የእኔ ዉድ እንጀመርዉ በቃ

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 Před měsícem +4

      @@user-gc6io8qo7r ከከከከከሸ ከጨጓራችንም አልፎ ጭቅላታችንም ጨምር አቃጥለዉብናል ቢሆንም እንሞከርዉና ይለይልን

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k Před měsícem +13

    ታኩሬን አይቸ ነው ስሮጥ የመጣሁት ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ ይጨርሳል ብየ አልገመትኩም ነበር

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g Před měsícem +12

    ታኩር ና አኩቻ ምርጥ ሠወች ታኩር በርታ እራሥህን ጠብቅ

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Před měsícem +26

    ታኩር የሳቄ ምጭ

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa Před měsícem +24

    ወይኔ የዛሬው ይለያል በሳቅ ነው ያየሁት ታኩር😁

  • @user-um4wo1bi7f
    @user-um4wo1bi7f Před měsícem +10

    ወይኔ ዛሬ ኮሜንቱሁላ ታኩር ታኩርነው የሚለው ትልቅ ደረጃ ያድርሥህ❤❤❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před měsícem +5

    እረ ኢቢኤሰ እረ ሰዉ እንዳይሞትባችሁ ይሄን ኘሮግራም ሌሌ ብትሰሩበት እረ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 Před měsícem +27

    ታኩርየ የኔ ወሎየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před měsícem +5

    ዋዉዉ በጣም አዝናኝ ነበር ታኩር እንዴት ቻለው😂😂😂😂😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Před měsícem +3

    ትንሱ እንዝቃለን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před měsícem +15

    ወይ እሄ ብር አይኑ ይብረርና እኛን በሰዉ አገር ያከራትተናል በአገራቸዉ ያሉትን ደግሞ በየአይነት ዳጣ ይለበልባል ወይ እቺ አለም
    ያለዉ ያቃጥልላ የሌለዉ ደግሞ እንደዚ ይቃጠላል🔥🔥🔥🔥 🤔🤔🤔🤔

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před měsícem +8

    ሑለት አራዶች ስወዳቸው የኔ አዝጎች😂😂😂😂የትንሱ ማሽቃበጥ😂😂

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před měsícem +6

    ወይ ታኩር በቃ ፈመሰ እኮ ይመቸው አቦ ❤😂😂😂

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Před měsícem +10

    ታኩርን አይቶ እደኔ የመጣ😂😂😂😂

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před měsícem +42

    ፈጣሪ ሆይ ታኩር አንጀትህ ይችለዋል ገና አላየሁም

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 Před měsícem +13

    በሳቅ ሞትኩ እኔ ሀሀሀሀሀሀ ወይ ትንሱ ምርጥ አላቃሽ ነህ ነኮ

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c Před měsícem +2

    የሚገርመው ኮሜቱ ሁላ ታኩር ታኩር ነው ዋው ትንሹ ይለያል❤❤❤❤ታኩሬ ወሎየው

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 Před měsícem +1

    ታኩር ስሙ ተውፊቅ ነው ደስ ሲል ደግሞ እሱን አይቸ ነው የመጣውት ግልፀኝነቱ ስወደው በማንነቱ የሚኮራ

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q Před měsícem +31

    ታኩርየ❤ የኔ አበሳ ጎበዝ ላመክበት ወደሇላ የማትል ድቅ ልጅ በርታልን ገና ታሪክ ትሰራለህ ደሞ ውድድድድድድድ ነው♥♥ ማደርግክ♥♥♥♥🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘

  • @askme7620
    @askme7620 Před měsícem +3

    WOW እኔ ሁለቱንም አላውቃቸውም(እኔ ቲክ ቱ ተጠቃሚ አይደለሁምና ) በጣም ተጫዋቾችና የአራዳ ቀልድ የሚያውቁ አሪፍ ልጆች ናቸዉ ።

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před měsícem +2

    በስማም ደስ ሜሎ ቀልደዮች ተመቻቹዬ

  • @user-ff7ir5sp7m
    @user-ff7ir5sp7m Před měsícem +1

    ትንሱ በሳቅ ደከመ እኮ😂😂😂ምርጦች አዝናኑን ❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před měsícem +3

    ወይኔ ታኩር በርታ በርታ አተላይ ብቻ ይዘንባል አላለም ምሥኪን አሣዘንከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rhinocerostour5280
    @rhinocerostour5280 Před měsícem +5

    ታኩር አስቅኝ እና ጎባዝ ነው

  • @Ethio36055
    @Ethio36055 Před měsícem +1

    አኩቻ ምርጥ ሙዚቃ ነው የሰራኽው በርታ ❤

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513 Před měsícem +9

    ወይኔ ታኩሬን አይቸ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር

  • @user-ip4yl1se4y
    @user-ip4yl1se4y Před měsícem +8

    የዛሬው ዘና ነው ያልኩት ክክክክክክ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před měsícem +10

    ታኩርን አይቸ ከች

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před měsícem

    ክክክክክክ ገደሉኝ እንደደዛሬ ምርጥ ያቃጠሉ ፍልሚያ አይቼ አላውቅም አንደኛ ነው

  • @tesfayeanatoli1129
    @tesfayeanatoli1129 Před měsícem +37

    ታኩር ጀግና ነህ የምታቋርጥ መስሎኝ ነበረ የምር እንዴ ቃጠሎ ቀላል ነው መሰለኝ አሁንስ ታኩሬ ከቻለው 😂😂😂😂

    • @Sim17261
      @Sim17261 Před měsícem

      @@Eyutube19 seriously🤔 ደሴ ገጠር ነው እንዴ? 🤭🤣😂I think you have no information about Dessie. or you don't know how to meet urbanization standards. In the 1950s, Dessie was one of the four modern cities. Even at this time, Dessie is the economic center of the northern part of Ethiopia. Fyi, the Amhara region gets the highest income from dessie.😜🤪

  • @brucklulsegged2337
    @brucklulsegged2337 Před měsícem +10

    በስመአብ ቪዲዮውን ለማየት ስሮጥ ወድቄ ነበር አስኪ ታኩረን የሚወድ

  • @user-wx7sq8ss5f
    @user-wx7sq8ss5f Před měsícem +2

    መጨረሻውን ያሳምርለት ፍጣሬ በጣምነው የምወደው

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před měsícem

    ዋውውውውው
    ቱኩሬ❤❤❤❤❤ጎበዝ የኔ ጀግና አኩቻ ማንንም አልሰሜም😂😂

  • @user-xj6ne1zy8j
    @user-xj6ne1zy8j Před měsícem +5

    ታኩረየን አይቸ ነው።የመጣሁ

  • @tsegayeshibru9548
    @tsegayeshibru9548 Před měsícem +3

    ታኩር ይለያል አንደኛ ነው 👍👌

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s Před měsícem

    ታኩር ደሰ ይላል በርቱ በጎ ነገርለራስ ነው

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před měsícem +3

    ወላሂ ሁለቱም ደስ ሲሉ❤❤❤❤😂😂😂

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před měsícem +23

    ታኩር እንዴት ቻለው 😂😂😂😂

  • @user-si4hm2ty4h
    @user-si4hm2ty4h Před měsícem +5

    Kkkkkkk እንባዬ ተንጠፈጠፈ አኩቻ በደንብ አልዛቀም ታኩር ጀግና ነህ

  • @Tolinadadi19
    @Tolinadadi19 Před měsícem +1

    🤔ታኩር ምላሱ ልክ እደራሱ ብል ነው ተወዳጅ ነሆኑ ንግግሮችን ያዘባል ከነኩት ተስፋ አስቆራጭ ስድቦችን ያዘባል እና 🤔 ይመቸኛል ጎበዝልጅ ነው 😍

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před měsícem +2

    ዛሬ ሙሉ በሙሉ መተራረብና ሳቅ የሞላበት❤ አኩቻዬ ትችላለህ❤❤ ይመችህ። ታኩሬ በርታ ይቺ etv ላይ ነን ወይ ያልካት ታስወቅስሀለችና ቻለው❤

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr Před měsícem +4

    ,ውታኩር ያገሬልጂሥላየሑሕ ደሥብሎኛል

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 Před měsícem +5

    Ye Akucha Adinaqi neygn❤️

  • @z1zz954
    @z1zz954 Před měsícem

    ታኩሬ በዚ ዕድሜ ቃጦሎ ጅግና ነሽ እዉነት ❤

  • @selamwitkassyefromgonder
    @selamwitkassyefromgonder Před měsícem +1

    ታኩር ጀግና ነው ቀስ እያለ. እያቆለባበሰ. በዘዴ በላ 👍👍

  • @WoloBorena
    @WoloBorena Před měsícem +13

    አይይይ ታኩር ተብየው ግን እየተበላሸክ ነው አልሀምዱሊላህ ማለት ለምን አፈርክ ይመስገን የምትለው😳😏

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před měsícem +2

    ❤❤❤እስኪ የታሪኩ አድናቂ 👍👍👍👍👍

  • @rahelbelachew2642
    @rahelbelachew2642 Před měsícem +1

    አሪፍ ነዉ ዘና አርገዉኛል

  • @tinaye964
    @tinaye964 Před měsícem +2

    ኮመንቱ ሁሉ ታኩር የሰው ፍቅር እኮ ከፍጣሪ ነው❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Před měsícem +4

    ታኩረን አይቼ ነው የመጣውት😂😂😂😂

  • @saadas1965
    @saadas1965 Před měsícem +5

    ታኩር አንበሳው አውቆ ነው የከሳው

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Před měsícem

    ታኩራ ጀግና የገበሬ ልጅ።ወዳጅሽ ከጨርቆስ ፈላው ታናሼ

  • @user-zl1ok8rn4f
    @user-zl1ok8rn4f Před měsícem

    የዛሬዉ አሪፍ ነዉ ተመችተዉኛል

  • @egghffuuhfh2706
    @egghffuuhfh2706 Před měsícem +9

    የፋኖ ዘር ነኝ ማንንም አልሰማም

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n Před měsícem +7

    እንዝቃለን እንዝቃለን ቲሱዬ የኔ ተራ አይደርስም 😊🥰 የዛሬዎቹ ተወዳጆች ታኩር አኩቻ ምርጦች ❤❤😂😂

    • @joeyanderson6660
      @joeyanderson6660 Před 27 dny

      Lol, give it a chance and it'll take on a life on its own 😊

  • @mintesnotminte-dy9jf
    @mintesnotminte-dy9jf Před měsícem +1

    Takur eko yileyali man 😂😂😂😂😅😅😅

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 Před měsícem +1

    Both are great

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před měsícem +12

    በፍጥነት ታኩር እና እኔ አኩቻነኝ አይቼ ገባዉ
    መልካም ቃጠሎ😳

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před měsícem +8

    ታኩር ብሬክሱ ስጋኮ አይበላም😉

    • @meseret7512
      @meseret7512 Před měsícem +1

      ሽልማቱኮ 25,000ሺ ነው 5000 ሺ ብር ከፍሉ ብሬክሱን ያስተካክላል አይሻልም 😂

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před měsícem +1

    ሁለታችሁም በጣም ጎበዝ ናቹ ♥♥♥♥👍👍👍

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před měsícem +2

    ውይ ምስኪን ታኩሬ አሳዘነኝ አላበውኮ😅

  • @chubawtube2661
    @chubawtube2661 Před měsícem +3

    Welahi takur lmayet new ygebahut😊

  • @febenfebi2892
    @febenfebi2892 Před měsícem +12

    Ketay nahome ena rache yemil like yadirg