ባለቤቴ 19 ዓመት በትዳር ቆይተን ልጅ ባለመውለዴ ሰራተኛዬን አግብቶ ወለደ !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • ትላንት የቤት እመቤት የነበረችው ወ/ሮ ልጅ ባለመውለዷ የገዛ ባሏ ሠራተኛቸውን አግብቶ ወለደ የባሰው ደግሞ የወለዱትን ልጅ በሰራተኝነት እንድታሳድገው አደረጓት!..
    Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 425

  • @Azitube-kx4oz
    @Azitube-kx4oz Před 21 dnem +81

    ጤና ከሆንሽ ፈጣሪ ላንች ያለው አይቀርም ዋና ጤና የምትሉ በላይ👍👍👍ሽገር ኢንፎ እንውድሻለን🌹👏

  • @Efrata288
    @Efrata288 Před 20 dny +28

    እህኔ እሱ ቢታመም እኮ ታስታሚው ነበር የመኑት ሲከዳ በጣም ያማል አንች ግን ደግ ሰው ታጋሽ ነሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ጨምሮ ይስጥሽ ፀድቃነ ፀበል ተጠመቂ መልካም ሰው ነሽ እና ድንግል አትለይሽ ።

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 20 dny +41

    ሴቶችዬ ከልብ አድምጡ ፍቅር ፍቅር እያላቹህ መስዋት አትሁኑ መሲ እግዝያብሔር ይስጥሽ።

    • @user-mx4jy7cp7f
      @user-mx4jy7cp7f Před 20 dny

      Endehe ayenetune wagawene mesetete new zeme selemebalu new yarute

  • @user-bk5lf9mn6w
    @user-bk5lf9mn6w Před 21 dnem +63

    ኣይ ወንድ 😢 ኣይዞሽ የኔ እናት እኛም ልጆችሽ ነን እናቴ ♥️

  • @user-js6gr2de4s
    @user-js6gr2de4s Před 20 dny +47

    የዋህ ናት ወጣጥነቷን እንደ ሸንኮራ በልቶ ተፋት ግፈኛ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል ፀልይ ሁሉን ለእግዚያብሔር ስጪ

  • @mesitube2677
    @mesitube2677 Před 20 dny +33

    የኔ እናት ቆንጆ እኮ ነች ደሞ ተጫወቱብሽ አይ ማጣት የበኩላችንን እንወጣለን ህመሞም እኮ መሢ ህክምና ካገኘች ትድን ይሆናል ስፖንሰር ፈልጊላት እባክሽ መሢዬ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 21 dnem +100

    እናታችን ቅድስት ሳራን ና ቅድስት ኤልሳቤጥን ሀና ወእያቄምን የጎበኜ አምላክ አንችንም ይጎብኝሽ ታሪክሽን ይቀይር ለ እሱ የሚሳነው ነገር የለም።

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před 21 dnem +67

    ዘንድሮ ስንት ጉድ ሰማን😢😢
    መጨረሻያን አሳምርልኝ።

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 20 dny +31

    አይዞሽ የኔ ውድ እናት እግዚያቤሔር ፈራጅ ነው ። መውለድ ባትችይም እኛ ልጆችሽነን ኸረ ውይ ችግር አይኑ ይፍሰስ የኔ እናት መስዬ ዘርሽ ይባረክ😢😢😢😢😢

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Před 20 dny +23

    የሰውየው ድፍረት በጣም ይገርማል ለልጆቹ ግፍ ይሆል ብሎ አያስብም 40ዓመትኮ ገና ወጣት ነች እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔናት ያሳዝናል

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 Před 20 dny +19

    እናቴ ያልነበረውን አለም የፈጠረው ያ የድንግል አንድ ልጇ ታሪክሽን ይቀይር
    ህክምና ቢታገኝ ጥሩ ነበር ለነርቡ ማለቴ ነው
    አይዞሽ የእኔ እናት

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před 20 dny +34

    አየ ማጣት የቤት ሰራተኛው ወልዶ የሱን ልጂ ማሰደግ በጣም ያሳዝናል የጤናዋ ጉዳይነውጂ ለሱ ገደል ይግባ

  • @user-so4hf6wo7f
    @user-so4hf6wo7f Před 21 dnem +25

    አይዞሽ እናቴ ጤናሽን ይስጥሽ ዋናው ጤና ነው ሁሉም በምክንያት ነው ፈጣሪይ አለህ እውነትም የዛሬ ታሪክ ይለያል ለሁላችን ትምህርት ነው እኔ ለሚዲያ ሳይወን አልቅሼ ልሞት ነው ከዚህ ታሪክ መማር ያለብን በስጠን ጤና ፈጣሪይ ማመስገን ነው እናታችን እኛ ልጆችሽ ነን እውድሻለው❤❤❤

  • @Ayehut
    @Ayehut Před 21 dnem +23

    አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ የኔእህት አይ ጤና ማጣት እንጂ እኮ እድሜዋ ገና ነበር 😢😢😢😢

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu4757 Před 20 dny +11

    የኔ እናት ስታሳዝን 😢😢😢

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před 20 dny +11

    አይዞሽ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ ዘድሮ የማንሰማው ጉድ የለም 😢😢😢የሴት ልጅ እድሜ መጣችሁ ለምትጥሉ ወዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጥ 😢

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 20 dny +36

    እንደማጣት እንደበሽታ ግን ምን ክፉ ነገር አለ አዋራጅ ነው ሰው አማራጭ ሲያጣ ህሊናው እየቆሰለም ቢሆን የሚገባበት ነገር ልብ ይነካል ነገም ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ የተገፉትን ያያል አይዞሽ እህቴ።

    • @user-if2ti4jq1p
      @user-if2ti4jq1p Před 20 dny +1

      ወንድ ባዳ ነዉ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ትንሽ ጎስቆል ካልን አለቀ አሁን እሱ ቢሆን የማይወልደዉ እስዋ ሄዳ አትወልድም

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 20 dny +1

      ወላሂልክብለሻለ የአይሞሮቁስለት😢

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 6 dny

      አዎ ሴቶች ስሙ እንስማ ባንድላይ. እኛ ዕድምያችንን ሄደት ካለ. ፊታችን ጦቀር ገርጠት ካለ. በቃ የሱ ፊት የሱ ዕድሜ ብዙም ኣያሳስበዉም. ክድት ቅይር ነው የምያረገን 😏🥲

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 21 dnem +27

    የስው ልጅ የክፋቱ ጥግ በጣም የከፋ እየሆነ ነው:: በጣም የሳዝናል::

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 21 dnem +24

    ውይኔ.ያረብ. ጤናዋን. መልስላት.ያማል.ልብ.ይነካል.😭😭😭😭

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k Před 21 dnem +41

    ምሰኪን ሴት ናት እንዳትወልድ መድሀኒት ሲያሰቅማት ኖሮ አሁን ልጅ ሰትወልድ የገዛ ገረዷን አሰወለዳት ይሄ ውሻ ሲያናደድ ምሰኪን ፈጣራ ይርዳሽ

    • @StmarryTega
      @StmarryTega Před 20 dny +1

      Egzabhar yeferdlat

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 Před 20 dny

      Yezendro chekanema tesemeto ayalekem😢

    • @ef6079
      @ef6079 Před 20 dny +2

      ወንድኮ የሴትልጅ በሽታነው

    • @ef6079
      @ef6079 Před 20 dny +1

      መሲ እሚገርምሽ እኔ በአሜሪካን ሀገር ነው እምኖረው ከባሌጋ ተመርምረን እኔ መውለድ እንደማልችል ተነግሮኝ ስድስት አመት ኖሬ መውለድ ችያለው ከዛው ወንድ እናም ትንሽ መታገስ መልካም ነበር ሰውዬው ባለጌ ህሊናየሌለው ስለሆነ አውቶ ጣላት እኔብሆን ፎቶውን ሚድያላይ ነበር እምለጥፍለት 😢😢 በጣም ተቃጠልኩ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 20 dny

      እንዴ 20አመትአካባቢ ኑረዋል መታገሥ ከዚህበኋላ​@@ef6079

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 21 dnem +23

    ከወንዶች መኅል ስንቱ ይሆን ልብ ያለው:- እንስሳ እንኳን ያበላውንና ያጠጣውን አይዘነጋም:- ወንድ ልጅ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ስብዕናውን አጥቷል:: ያሳዝናል:

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 21 dnem +10

    የኔ እህት አይዞሽ በርቺ ብዙ ደጋግ አሉ ይረዱሻል እሷም የ እጇንቨታገኛለች ጥሩ ብትሆን ኖሮ ተከባብራችሁ መኖሮ ትችሉ ነበር የቤት ሰራተኛ መሆኗ ችግር አያመጣም ነበር በአኦሮሞ ባህል ሚስት ካልወለደች በሏን ለላ ሴት ድራ ልጅ እንዲወልድ ታደርጋለች ችግሩ ይህቺ ሴት ላንቺ ጥሩአለመሆኗ ይመስለኛል የጎዳሽ

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před 21 dnem +21

    አይ የሴት ነገር ከጠወለግን ማን ይፈልገናል 😢😢😢😢

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 Před 20 dny +1

      እኛ እንፈልጋቸዋለን😂እኛም እንጠወልጋለን እኮ

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Před 20 dny

      😂😂😂​@@shemeleskebede5028

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před 19 dny

      ​@@shemeleskebede5028አይይይይይ እስኪ ተወኝማ ይህንማ ብታስቡ 😢😢😢

  • @user-tn6tv7zg5z
    @user-tn6tv7zg5z Před 20 dny +4

    በእናትሽ መሲዬ እናግዛት እኛ ተጋግዘን እኔ አፈር ልብላልሽ😢😢😢😢አይ ወንድ😢

  • @JonyLike-y2p
    @JonyLike-y2p Před 20 dny +2

    ይህ ሰው በጣም በድሏታል መውለድ በምትችልበት ወቅት በሗላ ሲያልፍልን እንወልዳለን እያላት የወሊድ መከላከያ እንድትጠቀም አድርጐ የእድሜዋ ግማሹ ቤቱ ውስጥ ሲያልቅ ሌላ ማግባቱ ይህ ድርጊቱ ለሴት እህቶቻችን ትምህርት ነው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 20 dny +15

    አቤት አቤት የወንድ ልጅ ግፍ በምን ቃላት ልግለፀው ፈጣሪ ይፋረድህ 😢😢😢😢

  • @zed8788
    @zed8788 Před 20 dny +6

    ጌታ ሆይ ከባድ የሞራል ስብራት ነው በእውነት እግዚአብሔር ያስባት : የሚገርመው ግን ሀይለኛ ሲሆኑም ችግር ልበ ቀናም ሲሆኑ ችግር አለ ::🙏🙏🙏 ልጅ ወልደው ግን በሆነ አጋጣሚ ትዳር የሚፈልጉ ይኖራሉ ::ከትከክለኛ የትዳር አጋር ጋር እግዚአብሔር ያስታውውቅሽ ::

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před 20 dny +4

    እሕቴ እስኪ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ሒጅና አልቅሰሽ ተሳይ ልጅ ታገኛለሽ መዉለድ ትችያለሽ በ40 አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ መዉለድ ይቻላል

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před 20 dny +5

    በሰው ገመና እና ችግር ለመዝናናት የተሰበሰባችሁ ሁሉ እስቲ አዋጡና ለእሳቸው የአትክልት ጉሊት ማስጀመሪያ ለግሱ። 22 ሽህ ተመልካች አለው ከዚህ ውስጥ 5ሽ ሰው መቶ መቶ ቢለግስ ለእሳቸው 5 መቶ ሽ ይሆንላቸዋል። ደግሞ ተመቀኙ አሏችሁ። መሠረት ይህን ሥራ ሥሪ ሰው ከሆንሽ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 20 dny +11

    የእህት የወንድም ልጅ ማሳደግ ይሻልሻል ጥለው አይጥሉሽም

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭የኔ እናት መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰🥰🥰እቺ ሴት የእማሙ ማንዜ እች ስራትኛ ናት ፀባል ትግባ ባመርያም 🤲🤲🤲🤲መሲዬ ፀቧል ትግባ የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናሽ ይማልስልሽ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před 21 dnem +20

    የኔ ውድ አርባ ነው እድሜዬ አለች😢ወጣትነትሽን ተጠቅሞ ሀብት ይኑረንና ትወልጃለሽ እያለ ያለልጅም አስቀረሽ😢😢😢

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g Před 20 dny +3

      መውለድ አልችልም አሉኮ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před 19 dny

      በፊትኮ ትችል ነበር አልሰማሽም ቆይ ገንዘብ እንያዝ እያለ እድሜዋን የጨረሰው😢​@@user-gb4nz4tk1g

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Před 20 dny +5

    እዴት አጀት አደሞትበላ ወጣትነታን አቃጥሎ አዉጥቶ መጣል ፈጣሪም አይወደዉ ፈጣሪ የዘራሀዉን እድታጭድ ያርግህ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před 20 dny +5

    እረ ኡኡኡኡኡ ዘንድሮ በምሰማው ነገር ታመምኩኝ

  • @asresachteshale812
    @asresachteshale812 Před 21 dnem +13

    በጣም ከባድ ነዉ ያሳዝናል ጤነኛ ብትሆን አይጫወትባትም ነበ

  • @user-ie3qr5lc7n
    @user-ie3qr5lc7n Před 21 dnem +60

    መሲዬ የኔ መልካም በቀደም በአቀረብሽው ህፃን ልጅ ታረቁ በሚለው አባትየው ዘመናዊ ልመና የጀመረ ይመስለኛል በመልካምነት እናቱ እንድትገኝ በአቀረብሽው መልእክት ተናዶ ለምን እያለ በቪዲዮ መልስ ሰቶል ለሊት ላይ የኔም ጥያቄ እናት ልጇን በዚህ ሁኔታ ጥላ ትሄዳለች ማለት ይከብደኛል ባለ አደራው ላይ በቀረበ ሰአት ሚስቱ የ 6 ወር ነፍሰጡር መሆኗን ተናግሯል እኔ ምኑም አላማረኝ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስለኛል እግዚአብሄር ያጋልጠው ።

    • @user-jn9lg7pd2s
      @user-jn9lg7pd2s Před 20 dny +5

      በትክክል

    • @fennybrukfennybrukfenny914
      @fennybrukfennybrukfenny914 Před 20 dny +10

      ልክ ነሽ ጥላ የሄደች አይመሰለኝም እየተማከሩ ህዝቡን እየተጫወቱበት ነው እኔም አልተዋጠልኝ እየሸቀለ ነው

    • @user-ie3qr5lc7n
      @user-ie3qr5lc7n Před 20 dny

      @@fennybrukfennybrukfenny914 ፈጣሪ ያወጣዋል እኔ ያናደደኝ ለመሲ መልስ ብሎ ለሊት መተኘት አልቻልኩም እንዴት እንደዚህ አለችኝ ብሎ ሲዘባርቅ ሰማሁት ኮመንቶችን ሳይ አንዳንድ ጅሎች ጀግና አባት ይላሉ ሌላው የእናቱን ፎቶ ለጥፍ ትፈለግ እልም ያለ ዱርዬ ነው እውነት ተደብቃ አትቀርም አሁን ሽቀላ ላይ ነው የልጁን ልጅነት እየበላ

    • @user-ep8gh1lj2y
      @user-ep8gh1lj2y Před 20 dny

      እኔም ሀሳቤ እንደሱነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢​@@fennybrukfennybrukfenny914

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy Před 20 dny +2

      Yaliterter temneter enam enideza new yetsemagne

  • @user-fe7cq8hj3r
    @user-fe7cq8hj3r Před 21 dnem +7

    አላህ ጤናሺን ይሥጥሺ አላህ ይሠጥሻል አብረሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Před 20 dny +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ ጤናሽን አስቢ ስለእነሱ አታስቢ ጤና ከሆንሽ ሁሉም ነገር ያንቺ ነው።

  • @Sara-sm6wm
    @Sara-sm6wm Před 20 dny +2

    በጣም ቅን ሰው ነች እንኳን ልጁን ላሳድግ ለምን ልምኜ አልበላም

  • @makekonjo1253
    @makekonjo1253 Před 21 dnem +7

    አይዞሸ 😢

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 20 dny +3

    የኔ እናት አይዞሽ ደሞ ስታምር

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc Před 9 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢ሰዉ መሆኔ ስተኔዉ ሚቆጨኝ የሰዉ ክፋት በምን ይለካል እደክፋታችን እኮ መተፈሳችን በራሱ ቸርነት ነዉ 😢😢😢😢😢ሰዉ ልቡ ጠፍቶዋል ሰዉ ሰዉ መሆን አቆሞዋል አሁን ይቺ እህታችን ዉስጥዋ ምን ያክል እደተጎዳ ፌትዋ አይቶ መገመት ይቻላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እድሜዋ የገበረችለት ወድ ነዉ ተመልከቱ ጥሎዋት አሻሼገዳይ ሚለዉ 😢😢😢😢አይ ሰዉ ፈጣሪብቻጤናሽ ይመልስልሽ ፈጣሪ ሁሉም ይቻለዋል ያቺም ማህፃን ይፈታል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-di2ur8bn2h
    @user-di2ur8bn2h Před 20 dny +2

    እህቴ አንቺ ጤና ይስጥሽ እንጂ እሱ ገደል ይግባ ልጅ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እንጂ ሰው በራሱ ጠፍጥፎ የሚሰራው አይደለምና፡፡

  • @FIKRETEKLEWENZERE
    @FIKRETEKLEWENZERE Před 15 dny

    መሲ የመጨረሻው ያልሽው ቃል ደስ ይላል ሁሉም ነገር ተስተካክሎላት ማየት እፈልጋለሁ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před 20 dny +1

    እግዚአብሔር የልቦናሽን ገርነት አይቶ ጤናሽን ይመልስልሽ 🙏

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 20 dny

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 20 dny

    አይዞሽእግዚሃብሄርአለልሽ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před 13 dny +1

    የእኔ የዋህ ለአንቺ እግዝያብሔር መብትኤ አለው ለእሱ ግን ትልቅ ዋጋ ያስከፍለዋል

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 21 dnem +24

    ጥሩ ባል ቢሆን ነው ምክንያት እያየን ነው አይድል ልጄ ያልሰጣች ሚስት ልጄ ስትወልድ መጥፎ ቢሆን ጥሎአት አንድ ብር አይከፍልላትም ነበር ጥሩነት ለእራስ ነው አሁንም ህይወትን አጭር ናች ፈጣሪ ሁን ሰላላው ነው ልስጄ ያልሰጣች ከቻልክ እስከ ሞት ባለህ ክፍልላት የቤት ክራይ 😢ግን ሴቶች ተማሩ ስያልፍልን እንወልዳለን የሚላችሁ ወንድ አትመኑ

    • @Habesha_vlog-s
      @Habesha_vlog-s Před 21 dnem +5

      በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tutubeke8157
      @tutubeke8157 Před 20 dny

      Men malet new teru bal???
      Betedar lay tedar???

    • @tutubeke8157
      @tutubeke8157 Před 20 dny

      Anchi gen yesenelboba balemoya yasefelgeshal
      Tanchi bal endeat newe

    • @ef6079
      @ef6079 Před 20 dny +4

      አሁን ይሄወንድ ጥሩ እሚያስብል ነገር አለው ሼምምምምምምም😢😢😢

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 20 dny

      ሰው በራሱ ካልደረሰ አይረዳውም በበሽታዋ ላይ ተጨማሪ ህመም እኔስ ብሆን ባሌ በሌላ እቅፍ ከማየው የቀረ ይቅር 😡😕😏🤫🤭

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-vf4tl9pf9u
    @user-vf4tl9pf9u Před 21 dnem +1

    እፉ እፉእፉ እግዜብህረ ይሪዶሺ❤❤❤❤

  • @daniaesmail1442
    @daniaesmail1442 Před 20 dny

    መሲዬ የኔ መልካም ሰላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበል ማሬ እኔ በግሌ ውድድድ ነው ማረግሽ❤

  • @kon9394
    @kon9394 Před 20 dny

    አይዞሽ እህቴ ያልፋል እግዚአብሔር ሰጪ ነው ቀድሞ እሱ ጋ መድረስ የለባትም እዛው ልጆቹን ይዞ ጠቅልሎ ይቀመጥ ስታሳዝን እሷ እኮ ገና ነች ዋናው ጤና ትሁን ሳራን የጎበኘ አምላክ ይጎብኝሽ ስራ ከጀመረች ሙሉ ጤነኛ ሰው ነው የምትሆነው ፈጣሪ ይርዳት

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Před 20 dny

    አይዞሽ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 Před 20 dny

    መሰዬ እየሱስዘመንሸን ይባርክሸ አንጀቴን በላችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 Před 21 dnem +3

    በጣም ነው የማዝነው

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 20 dny

    Mesre t tebareke

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ 🙏

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před 15 dny

    በጣም ይገርማል የሰው ነገር እህቴ ፈጣሪ ይሩዳሻል አይዞሽ እህቴ ወንድ እንደሆነ ልባቸው አይገኝም የሰው ልጅ አይጣ

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 Před 13 dny

    በጣም፣ያሳዝናል፣ፈጣሪይርዳሽ፣እህቴ

  • @Habesha_vlog-s
    @Habesha_vlog-s Před 21 dnem +15

    የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asmerethabtu6860
    @asmerethabtu6860 Před 18 dny

    God bless you sister

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Před 20 dny

    የኔ ዉድ እናት እፍፍ የኔ መልካም❤ እግዚአብሔር አለ አይዙዎት። ሰው ግን ግፉ በስማም።

  • @nebretabera-qn9rn
    @nebretabera-qn9rn Před 21 dnem

    የኔናት አይዞሽ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 20 dny

    አይዞሺ፡እህቴ ዋናው ጤናሺነው ጤናሺን ይስጥሺ አትበሳጭ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 20 dny +1

    እንደማጣት ግን መጥፎ ነገር የለም ጤና ስለሌላት ነው እንጂ ሰርታ መብላት ትችል ነበር አይዞሽ እማዬ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል

  • @freweinizeray8426
    @freweinizeray8426 Před 20 dny

    ውይይይይይ የኔ እናት መልካም ሰው አይዞሾ

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Před 18 dny

    የኔእህት ፈጣሪ ይማርሽ ጤና አገት ያስደፋል😢 መሲ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @woine123
    @woine123 Před 21 dnem +15

    አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ! ያሳዝናል! ህግ የሌለበት ሀገር !

  • @sintayehugebreselassie2251

    መሲ የኔመልካም ሰው ነሽ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před 20 dny +2

    አምላኬ ሆይ ለተቸገረ ሁሉ ስጠው እባክህ😭😭😭😭😭

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s Před 20 dny

    Good job

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 Před 20 dny

    አይ የኔ እህት አይዞሽ ወጣትነትሽን በልማት ጣለሽ❤❤❤❤
    አንተ

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide Před 19 dny

    ጥሩ ሴት ነሽ

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 Před 19 dny

    መስዬ አንቺም እንዳልሽው የዝች ርህታችን ታረክ ለየት ያለና ለማመን የሚከብድ ነው የጣለኝ ስው ነው ያነሳኝም ስው ነው ብላለች አንዲት እህታችን እኛም ሁላችንም ተባብረ ይቺን ምስኪን ከወደቀችበት እናንሳት እኔ መተኛት ነው ያቃተኝ በጣም ያማል ልጅነታን መልካን ሁሉ ነገራን እንደ ሽንኮራ መጦ የጣላት አንሶት ልጅ ያስጠብቃታል አረጉድ ነው ያማልብ😢😢😢 መስዬ አንቺ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ለብዙዎች ድልድይ ሆነሻል ይህ መታደል ነው በርቺ እግዚአብሔር ከፊት ከኃላ ይከተልሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ 🙏🏿🙏🏿😍♥️♥️

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 Před 18 dny

    ዋዉ ይገርማል😢

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i Před 20 dny

    ፈጣሪ ይርዳሽና ካለሽበት ወጥተሽ ጥሩ ቦታ ደርሰሽ እንይሽ ግን አብዛኛው ወንዶች ግን በጣም ታመዋል

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 Před 20 dny

    መሥየ.የኔ.አዳማጭ.ትሁት.ወይጉድእማሠማዉየለም😢😢😢😢

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 20 dny +1

    Really this is painful.

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 20 dny

    የኔናት በጣም ያሳዝናል ግን እንዴታይነት ሰው አለ ፈጣሪ ላንቺም ያዘጋጅልሽ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 21 dnem

    አላህ ጤናሽን ዪስጥሽ

  • @user-er1dj6mh4c
    @user-er1dj6mh4c Před 21 dnem +2

    እግዚኦ የማሰማው የለም😢

  • @user-cg1hx8ys3q
    @user-cg1hx8ys3q Před 20 dny

    ኡፍፍፍፍ ዘንድሮ ስንት አይነት ግፍ ስንት አይነት ጉድ እየሰማን ነው አምላኬ ታረቀን አይ ወንድ ማስተዋሉን ይስጠን 😥😥💔💔💔ስታሳዝን እመአምላክ ከእነልጅዋ አለሁ ትበልሽ😢😢

  • @Yerutawedag-f4i
    @Yerutawedag-f4i Před 21 dnem +6

    ወንድ ግን😢

  • @user-ss4cg1fx6s
    @user-ss4cg1fx6s Před 20 dny

    EGZIABHER KANCH GAR YHUN Wde Enat Ayzosh

  • @SameeraEth
    @SameeraEth Před 19 dny

    😢😢😢😢ያማል

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Před 20 dny

    አላህ ጤናሽ ይመልስልሽ😢😢

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 20 dny

    የኔ እናት!

  • @hawakonjoo
    @hawakonjoo Před 20 dny +1

    መጨረሻየን አሰምርልኝ ህይወት ሁሉ ከባድ ነው

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před 20 dny +1

    ወይ ግፍ 😢

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf Před 20 dny +1

    እማማማዬ አይዞን ሴቶችዬ በሥአታችን እንዉለድ😢

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 19 dny

    እግዛቢሔር ይፍረድብሕ

  • @MeronSarah
    @MeronSarah Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤😢😢ፀበል

  • @kokisweet4121
    @kokisweet4121 Před 20 dny

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ አይ ሰው 😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Před 21 dnem +8

    የኔ እናት 😢😢 አይ ወንዶች ግፋችሁ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Před 19 dny

    Abshere mamaya enam endhe naweyhonkute allah yfrdane

  • @user-kz1vn3gw3x
    @user-kz1vn3gw3x Před 21 dnem +17

    የስራህን ይስጥህ እንደው ኣይለፍልህ እያለቀስክ ኑሩ በቁምዋ እንደቀበርካት በቁሙህ ይቅበርህ ያመንካቹው ይካዱህ ኣንተ ብቻ ሳትሆን ሴትን ምትበድሉ ወንዶች ሁላቹሁም እሳት ይፍሰስባቹ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 21 dnem +2

      አይባልም ምን አረገ ልጆች እንኳን ወልዳለት አረስ ሆና ሌላ ጋር ሄድ ምተኛ ሚያገባ ስንት ወንድ አለ ምን በድለ ያለው በአቅሙ እየገዛት ነው ለእኔ እርግማን ሚያድርስ ነገር የለም

    • @Ayehut
      @Ayehut Před 20 dny

      @@user-kz1vn3gw3x እግዚኦ እረግማን ሴትየዋም እንደዚህ አልረገመችው

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 Před 20 dny

      @@user-gp9sf9cn7gምን አረገ የስራህን ይስጥህ ባለጌ

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g Před 19 dny

      @@AyehutI know!😂

  • @user-kv7qr3zd6m
    @user-kv7qr3zd6m Před 18 dny

    እንቺ በእግዚአብሔር ፊት የበፃሽ ነሽ እይዞሽ ከሱ ግን ፍርዱን ይቀበላል

  • @Eurael
    @Eurael Před 20 dny

    This is really heartbreaking!