የገዛ ጓደኛዬ አሳልፋ ሰጠችኝ! የልጅነት ውበቴ በቤይሩት እስር ቤት ረገፈ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ደሞዜን ከልክላ እስር ቤት ከተተችኝ!ህይወትን ለማሸነፍ ቤይሩት የሄደችው ወጣት አለምንም ፍርድ 5 ዓመታትን በ እስር ቤት አሳልፋለች!
    Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 603

  • @genetadefres7204
    @genetadefres7204 Před měsícem +103

    አረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቸ ቅዱስ ገብርልል ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤🎉

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před měsícem +68

    እህቴ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ስደት ከባድ ነው ቤሩት ከጥሩው መጥፎው ይበልጣል በዛላይ የእኛ ልጆች ክፍት ዘረኝነት

  • @elda554
    @elda554 Před měsícem +20

    ቤሩት የጃቸውን ነው ያገኙት በጦርነት ወደሙ አሁንም እየወደሙ ነው እህቶቻችንን ያስለቀሱ ዘመናቸው ለቅሶ ይሁን

    • @hiwotkiya7612
      @hiwotkiya7612 Před měsícem

      አሜን ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @etaltube5311
      @etaltube5311 Před měsícem

      አሜን
      አሜን
      አሜን

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Před měsícem +33

    እግዚኦ። ይህንን ሁሉ ግፍ ተሸክመሽ ቆመሽ መሄድሽ እራሱ የፈጣሪ ተዓምር ነው።
    አይዞሽ እህቴ። እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን የተባረከ አድርጎ ለበደልሽ ካሳ እንዲያድረግልሽ እመኝልሻለሁ። ክፉ ያደረጉብሽን ብድራቸውንን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልልሽ።

  • @ZinuTub
    @ZinuTub Před měsícem +75

    አንዲት ኢትዮጵያ ብቻ አይዴለም መስዬ በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊ በቤሩት ህይወታቸው አልፏል😢😢😢

    • @msrt2127
      @msrt2127 Před měsícem

      👍👍👍

    • @MuluGermay
      @MuluGermay Před měsícem

      😢አሁን በተለይ ፈጣሪ ይጠበቀኝ

    • @eftumohammad4926
      @eftumohammad4926 Před měsícem

      ውይኔ እህቶቼ ያልፍልኛል ብለው ሒወታቸው ያልፋል

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t Před měsícem

      Ewenetnew 😢😢😢😢😢😢

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x Před měsícem

      ትክክል ነህ ለመጀመርያ ጊዜ ሀበሻ የተገደለችው ቤሩት ላይ ነው

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před měsícem +44

    የቤሩት ቆንሥላ ኑኖም ሥላልጠቀመ ይዘጋ የምትሉ እጅ ወደላይ😢😢😢

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t Před měsícem

      Ewenetnew..😢😢😢😢😢😢😢menem.ay3siram

    • @Hiwot19981
      @Hiwot19981 Před měsícem +1

      ይዘጋ ሀበሻ ሆነው የሀበሻ ደም እየመጠጡ ነው😢

    • @Ahlu567
      @Ahlu567 Před měsícem

      ችግሩ ምንድን ነው ቤሩት​@@Hiwot19981

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @@user-ed1mp9cp4t

  • @mahliettefera31
    @mahliettefera31 Před měsícem +23

    ቤይሩት 8 አመት ሰርቻለው መጀመሪያ ያመጣችኝ ሴትዮ በጣም ክፋ ነበረች ለ7 ወራት በጣም ታሰቃየኝ ነበር በጣም ሲመረኝ እራሴን ሁሉ ከአራተኛ ፎቅ ለመውደቅ አስብ ነበር በመጨረሻም ጠፋው ከጠፋው በሀላ ብዙ ጥሩም መጥፎ ነገሮችን አልፌ በሠላም አገሬ ገብቻለው በእግዚያብሔር እርዳታ

    • @user-fu5rj7mf2y
      @user-fu5rj7mf2y Před měsícem +8

      አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ እንኳንም ሒወትሽ ተረፈልሽ ብር ሰርተሽ ታገኝዋለሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      @@user-fu5rj7mf2y
      ነገር ግን ፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ•ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🫢
      * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ትክክል እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ፡ በተለያዩ አንቀፆቹ መስክሯል። 🤔

    • @YeshiKebede-ob8ms
      @YeshiKebede-ob8ms Před měsícem

      Maliet sable nih

    • @YeshiKebede-ob8ms
      @YeshiKebede-ob8ms Před měsícem

      Daninish sabela

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před měsícem +22

    እህቴ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ለሌላውም ትምህርት ነው ሀገራችሁ መግባት እየፈለጋችሁ በተለያየ ምክንያት መግባት ያልቻላችሁ ሁሉ ፈጣሪ በህይወት በሰላም ጠብቆ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ።

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před měsícem +35

    እኔም ይህንን መከራ አሳልፌው አለሁ የኔናትቤሩት መጨረሻዋ አይመር

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před měsícem +1

      Lerasa betorinet lititefa chafing derisalech.

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e Před měsícem +4

      አሁንስ መች አማረች ብለሽ ነው ቤሩቶች እንዳሉ ዱባይ ነው ያሉት

    • @gfg4073
      @gfg4073 Před měsícem +3

      እስራኤል እያወደመቻትነው

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t Před měsícem

      Ewenetnew..chegaram.hunewale😢😢😢😢😢😢😢

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před měsícem

      @@mazadaneal3775 ቲክቶክ ላይ ስናያቸው ደግሞ እንደነሱ ደግ ያለ አይመስልም ይገርማል ግን

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před měsícem +12

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ አርብ አገር ኑሮው እራሱ እስር ነው በስደት ላይ አምስት አመት እስር ቤት ከባድ ነው በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh Před měsícem +153

    የቤሩት ቆንፅላ የት ናችሁ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን እዚህ ቤሩት ያለን😢😢😢የአለም ህዝብ በደላችንን የሚፈፀምብንን ግፍ ማወቅ አለበት አለም ይስማን ቤተሰብ እርሙን ሳያወጣ ልጄ ሞታለች ቀርታለች ትመጣለች እያለ ደጁን ደጁን የሚያይ ቤት ይቁጠረው እርስቤት ያሉትን እንማ !!!!!!!

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před měsícem +1

      ምን ይሁን ብላችሁ ወሬኛ ያለፈ ታሪክኮ ነው ማን ይሰማሻል

    • @user-wp1js4qp2z
      @user-wp1js4qp2z Před měsícem +21

      @@AaBb-kr3bi
      ደላሎች ያለፈው ለናንተ ነው ለተጎዱት ቁስሉ ትኩስ ነው የግፍ እንጀራ ብሉ አንድ ቀን እግዚአብሄር ይፈርዳል

    • @SaraSarita-wv9sh
      @SaraSarita-wv9sh Před měsícem +19

      @@AaBb-kr3bi እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ ሁልሽም የዘራሽው ታጭጃለሽ ነብሰ በላ ሁላ ከእናተ አረቦቹ ይሻሉናል

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 Před měsícem +11

      አወ መውጣት አለብን በጣም እየተጫወቱብን ነው ወንበር ላይ ቁጭ ብለው ብራቸውን መብላት ብቻ ሁኗል ስራቸው

    • @user-ol4hx3zy8m
      @user-ol4hx3zy8m Před měsícem +8

      ትክክል ቆስላወች ከተኙ እናተ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለባችሁ በሚድያም ይሰራጭ የኛ መግስት የለንም ከሸጠን በዃላ ጠያቂ የለንም እርስ በርሳችን መተባበር አለብን ህዝባችን መገላታት የለብንም ወገን

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před měsícem +24

    የአረቦች የመጨረሻ የክፋት ጥግ ቤሩት ዛሬም ከክፋታቸው ያልተመለሱ አሉ ማለት ነው ይገርማል

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 Před měsícem +12

    የእድል ጉዳይ እንጂ መልካሞች ብዙ አሉ የእውነት ሲወዱ ጥግ ድረስ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před měsícem +10

    የኔ እናት እንኳን በጤናሽ ወደ ሀገርሽ አስገባሽ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከዚህ የተሻለ ህይወት አዘጋጅቶልሽ ይሆናል ወይኔ እኔም ተበደለኩ ተጎዳሁ እላለሁ ለካ የባሰም አለ ጌታ ሆይ ተመስገን አላማርርህም

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 Před měsícem +74

    አረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቸ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹሁ🙏🏻

    • @CelenaAklog
      @CelenaAklog Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-pe5en4um6i
      @user-pe5en4um6i Před měsícem

      Ameen

    • @saadahsaadah5302
      @saadahsaadah5302 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

    • @kalkdantads
      @kalkdantads Před měsícem

      AMEN
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @HayatHayat-rp6tz
      @HayatHayat-rp6tz Před měsícem

      አሜን❤❤❤

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před měsícem +13

    እንኳን አላህ አተረፈሽ እንኳን በሰላም ለአገረሽ አበቃሽ ከባድ ነዉ ማማማየ አላህ ይጠብቀን ወገኖቸ ፣የመዳም ቅመሞች

  • @kobenora3528
    @kobenora3528 Před měsícem +8

    እባክሽ እህቴ የደረሰብሽን ግፍ የአሰሪሽን ስም ጠቅስሽ በአረብኛ አንድ ቪድዬ ስሪ ቲክቶክ ላይ ሽር አድርገን ለአለም እናዳርሰው የፓሊሶችንም ግፍ ጠቅሰሽ

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před měsícem +1

      በትክክል የእኔም አሳብ ነው

  • @ALEMALEM-ki4kv
    @ALEMALEM-ki4kv Před měsícem +7

    ቤሩት ጥሩ አገር ነው ይባላል ግን ብዙ እህቶቻችን ህይወታቸው የጠፍ ቤሩት ነው😢😢

  • @fetikedir
    @fetikedir Před měsícem +2

    ቤሩትና ጆርዳን ለሰራተኛ በጣም የከፉ ሀገሮች ናቸው ፈጣሪ ከስደት ፈተና ይጠብቀን አንቺም እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi Před měsícem +27

    አይ ስደት ኢትዮጵያውያን መከራ እንኳ በሰላም ወጣሽ እንኳ ንም ለሀገርሽ አበቃሽ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      በጣም እንካን ላገርሸ አበቃሸ እህቴ አይዞኝ የሰራዋን ይሰጣት አይ ቆንሲል ለፎቶ ነው በቃ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před měsícem +3

    እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ በጣም የማያሰሳዝን ጊዜ ነው የደረስነው የምንሰማው ሁሉ የበደል ጥግ ።
    ልዑል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን እያልን እንማጸን እንጂ ሌላ የሚባልም የለ ።
    ቤሩት እየተሯሯጡ የሰውን ችግር የሚፈቱ በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይጠብቸው በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ።

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ Před měsícem +15

    ይች ልጅ ልክ ነች አብርሽ የቄራው ታማኛ በየነ አሥታውሣለሁ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před měsícem

      አብርሸየቂራውሁሊየጮሀልየሜሰማየለምወገንአለቅቢሕሮትላይፍጣራበቃቹይበለን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      @@semiraabdela5479
      ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před měsícem +2

      አዎ ታማኝ ግሎባል አልያንሱ በኩል እነ ሰላም ኤደን ሔለን ሳሚ ብዙየተባበሩበት ወቅት ነው አረሳውም

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před měsícem +11

    ሰላም መስዬ ለማየት ድፍረትን ይጠይቃል እባካቹ ባለ ጓደኞች ተጠንቀቁ ሰላሙን ያሰማን

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df Před měsícem +10

    እንኮን ለሀገርሽ አበቃሽ የህይውት ፈተና በተለይ በስደት ከባድ ነው

  • @aminahtaher9633
    @aminahtaher9633 Před měsícem +2

    የቤሩት አረቦች ሶሪያ በጣም ጨካኞች ናቸዉ ከሚገባው በላይ መሲዬ እኔ ያለሁት አልሐምዱሊላህ ያለሁት ሳዉዲ ነው ያለሁት በአንድ ወቅት ከአሰሪዬ ጋር ሳዉዲ ቤሩት ሔጀ ነበር የአሰሪየ እናት እሷ ቤት የወንድ ልጇ ቤት ሠራተኞች ሐበሾች ናቸው የአሰሪየ እናት እህት ደዉላ ሰላም ነዉ ምን እያረግሽ ነው ስትላት ምንባክሽ የኢትዮጵያ ዝንብ ወሮኛል አለቻት እኛን ዝብ አለችን የዚህን ያህል መጥፎዎች ናቸዉ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před měsícem +13

    በሰላም መልሰን አምላኬ ጌታወይ ሀደራህን 🥹🥹

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Před měsícem +14

    ቤሩት አራቸውን እየበሉ ነው ፈጣሪ ይፍረዳቹው

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 Před měsícem

      Yeqre yeblshe menaw norbatalu

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@privatecell3665

  • @mamaetessma4535
    @mamaetessma4535 Před měsícem +7

    ትክክል ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም ተመለሽ በጣም ጨካኝ አረብ ቢባል ቤሩት

  • @user-cb5kz9de3v
    @user-cb5kz9de3v Před měsícem +5

    የኔ እህት እንኳን በሰላም ለሃገርሽ አበቃሽ😢😢😢 ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 Před měsícem +16

    ጌታ ሆይ ጠብቀን በሰላም መልሰን

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 Před měsícem

      ቤሩት ሁለኛ ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @Mastawesh
      @Mastawesh Před měsícem

      Aminnnnnn ♥️

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t Před měsícem

      Amenamenamen 😢😢😢😢😢

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Před měsícem

      ያልተነካ ግል ግል ያቃ አለ ያገሬ ሰው በይ እግዚአብሔርን አመስግኝው

  • @samsom1388
    @samsom1388 Před měsícem +6

    ብኤሩት ያሉ ደላሎች በጣም ባለጌወች ናቸው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ባርነት ፡ የተፈቀደ መሆኑን ከሚጠቁሙ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ አንዱን እነሆ፥ 🤔
      - ካገቡት ሴቶች በስተቀር ፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)።
      📖👈🏾🫢

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru Před měsícem +1

    ቤሩት በጣም ምጠላው ሀገር
    ነገርግን ዱባይ ሊብናኖች ጋነው ምስራው በጣም ጥሩ ናቸው ግን ክፉዎችም አሉ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አሁን ድረስ እነሱጋነኝ እህቴ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ❤❤❤❤

  • @user-gl9zf2yj1y
    @user-gl9zf2yj1y Před měsícem +6

    ታዲያ ይኸው እየከፈሉ ነው ቆየ እኮ ቬሩት መከራ ከወረደበት የሰው ግፍ አምላክ እየከፈላቸው ነው በርግጥ አንዳንድ ጥሩ አሉ ሁሉም በዚህ ምድር ዎጋ ከፍሎ ነው የሚሄደው

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Před měsícem +21

    ይቅርታ አረጉልኝ ቤሩት የሚባለውን አገር አልወደውም ሰው የሚሞተው ከፎቅ የሚከሰከሰው ደሞዝ የሚከለከሉት እዛ ነው😢

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před měsícem +1

      😢ename ye 2 ameti demoze saysxune mecersalaye sewe erdtone be heweti xefawe😢

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před měsícem

      አላህይጠብቀን አሷንመአላህየስራዋንይስጣት የኔሚስኪን እኛንም አላሀበሰላም ለሀገራቺንያብቃን

    • @Ayehut
      @Ayehut Před měsícem +2

      ግን ሁሉም አይደሉም በእውነት የኔ ሴትዮ ከእናት በላይ ነች እንኳን የምፈልገውን ተናግሪ ምን ትፈልጊያለሽ ትንሽ ኮሰተረ ካልኩኝ ገንዘብ ሰጥታ እንደ ህፃን አባብላ ደመወዝ ከፈለኩ አሁን እራሱ ቀድማ የሁለት የሶስት ወረ ሰጥታ ብቻ አላውቅም እኔ ሰላም ነኝ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልኝ ግን ብዙ መጥፍም አሉ ብቻ እድል ነው😢😢

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před měsícem +1

      ሁሉም ቦታ ያው ነው ጆርዳንም ከዚ የከፋ ነው ።

    • @user-dk7oc9gl4f
      @user-dk7oc9gl4f Před měsícem

      ሁለም አደለም በ አብዛኘው ጥሩ ናቸው

  • @user-in5nq3wm2e
    @user-in5nq3wm2e Před měsícem +2

    የቤሩት ጉድ ቢወራ አያልቅም መሲህዬ ከአረብ አገር ሁሉ ይለያል ቤሩት ያለው ግፍ

  • @useruse6250
    @useruse6250 Před měsícem +2

    እድል ይጠይቃል ቤሩትን በጣም ነው ምወዳት ለኔ ሁለተኛ ሀገሬነች አንዳንድ አሉ መጥፎውቾ ኦ ያውም በርቢር እየኖርሽ ቋንቋ እየቻልሽ በርቢር ማለት የሀበሻ መናኸርያ እድልሽ ነው ዋናው ሀገርሽ በሰላም መግባትሽ ነው

    • @fatoye123
      @fatoye123 Před měsícem

      እሷ ስትለው በርቢር ያለች አልመሰለኝም ወደገጠር ነበር የመሰለኝ

    • @YeshiKebede-ob8ms
      @YeshiKebede-ob8ms Před měsícem

      Anm maery azgiber ymasgan

    • @YeshiKebede-ob8ms
      @YeshiKebede-ob8ms Před měsícem

      Labies mishawo

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před měsícem +2

    ቤሩት በጦርነት የደቀቁ ከኢትዮጵያ የባሰ ደሀ ናቸዉ ይህ 1983 ኢትዮጵያ ይሰማ ነበር የቤሩት መጥፎነት እንኳንም በህይወት አተረፍሸ እግዝያብሔር ይመስገን

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před měsícem +4

    5 አመት😢😢😢😢ቀላል አይደለም የአላህ ብቻ እህቴ እንኴን ለአገርሽ በሰላም😢😢😢አበቃሽ ወይ ቤሩት የድሮ የጭካኔ ታሪካቸውን እየደገሙት ነው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před měsícem +3

    በጣም አሳዘንሽኝ እህታችን ያለምንም ጥፍት 5 ዓመት በእስር ቤት ቤሩት ክፏወች ናቸው አብዛኞቹ ወዮላችሁ እናተ አረመኔ እግዚአብሔር ይቃጣችኀል

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      አክራሪው ሂዝቦላ በሚያስተዳድረው ሀገረ ሊባኖስና ቤሩት ከተማ ፡ ክፋት፣ አረመኔነትና ጭካኔ አስደንጋጭ ተግባራት አይደሉም።

  • @zed8788
    @zed8788 Před měsícem

    እንደህ አይነት ታሪክ ሰስማ ሁልግዜ ትዝ የሚለኝ ትምህርት አቋርጨ አረብ ሀገር ላኩኝ ብየ ሀገር ይያዝ ያልኩት:: የናቴ ልጅ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው::🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před měsícem +11

    😢😢 አምላኬ ሆይ.. መስዬ ይህ ነገር እኮ ሲወራ 20 ምናምን አመት አለፈው.. በ 1997 በግርግሩ ከአገሬ ወጥቼ በሰው ቤት ስራ ባህሬን ሄጄ ነበር. የገባሁባቸው ሰዎች እናት አባት አሮጊቶች ትልቅ ቤቱውስጥ 2 የወለደች መጥፍ ልጆቸውን ይዘው ይኖራሉ እሷ የቢሮ ሰራተኛ ነች ባሏ ደሞ ትልቅ ቢዝነስ አለው እኔ እንግዲ የሄድኩት የሷን ልጆች እንድጠብቅ እና ልብሳቸውን እንዳጥብ በሳምንት አንዴ ደሞ ሌላ ቤት ከባሏ ጋር አንዳንዴ የሚኖሩበትን እየሄድኩ እንዳፀዳለሁ ..ቤቱን በሳምንት አንዴ ወይ ሁለቴ ስለምትሄድበት ብዙ ቆሻሻ የለውም.. ታዲያ እናቷ ቤት ምግብ የምትሰራ ባንግላዴሺ አለች ... እንደዛ ለ 3 ወር እየኖሩኩ አንድ ልጅ የ4 አመት በጣም ይታመማል ከዛ ሁሉም እኔ ላይ ማጉረምረም ይጀምራሉ.. የአሮጊቷ እህት ደሞ ከነሱ ፊት ለፊት ብቻዋን ትልቅ ቪላ ውስጥ ትኖር ነበር. የሷን ቤት የምታፀዳ ኢትዮጵያዊ ፀሀይ የምትባል ቀይ ልጅ ብዙ የቆየች አለች በቃ ደስ አለኝ..በኃላ እሷ ፀሀይ እራሷ ልጅ የታመመው እሷ እኔን ማለት ነው መድሀኒት ከኢትዮጲያ የመጣ ሰታው ነው ብላቸው አስደበደበችኝ በመጣው 5 ወር ሳይሞላው ባህሬን ታሰርኩ እግዚአብሔር መቼም ትልቅ ነው በ2 ሳምንቴ ከእስር ቤት ጠርዘው ወደ አገሬ ላኩኝ..😢 ከዛ እልክ ይዞኝ ባህሬን ተመልሼ ሄጄ ቀጥታ ጠፍቼ ውጭ እሰራ ጀመር ያኔ ባህር ከአሰሪዎቼ ጋር ስንሄድ ሁለት ሰው ተዋውቄ ነበር .... ከሁለት አመት በኃላ አሜሪካ ገባሁ ይህው እግዚአብሔር ምን የመሰለ ኑሮ ሰቶኛል. ሁለት ልጆች የተሟላ እውቀት ከአሪፍ የመንግስት ቢሮ ስራ ጋር.
    አረብ አገር ያኔም ቢሆን ሞት እስራት መደብደብ ደሞዝ መከልከል አለ... እንዴት ነው ይህን የምናስቀረው እሚለው ላይ ምን እየተሰራ ነው ያለው!? እንዴ እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ አረብ ሀገር ላይ በጣም የተናቅን ህዝቦች ነን መንግስት መቼም ዴንታ አይሰጠውም... ይቅርታ ብዙ ፃፍኩ ከሆዴ ዛሬ ይውጣ ብዬ ነው!! ❤

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h Před měsícem +2

      ይውጣልሽ እኛ እህቶችሽ እንሰማለን እንኳንም ለዚህ በቃሽ ነገም በልጅ ልጆችሽ ትደሰቻለሽ ያሳለፍሽው ትምህርት ጥንካሬ ነው ላንቺም

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před měsícem

      ተመስገን ግን እንዴት አሜርካ ገባሽ እኔም ሳኡዲ ነኝ ወደዛ የመሄድ አላማ አለኝ

    • @godislove8937
      @godislove8937 Před měsícem +1

      አሰይ እንኳን ተሳካልሽ የኔ ቆንጆ
      እና እንረዳሻለን ሓሳብሽ በነጻነት የመግለጽ መብት አለሽ👌

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h Před měsícem

      @@user-fz9ie5ih8m ከፊልሽ ጥሩ ከሆነ ይቻላል ወይም እንደኔ ባል ፈልገሽ 🤣😁ከምሬን ነው

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u Před měsícem +1

      @@user-iy4wx3xn7hአሜሪካዊ ባል አግብቼ ነው የመጣሁት. እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před měsícem +8

    ውይ ቤሩት አንቺ የምድር ገሃነም

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před měsícem +1

    እደው በስደት የምትኖሩ ወገኖቻችን በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የሰዋገር ከባድ ነው ለሀገራቹ ያብቃቹ !!

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +5

    እማማ ኢትዮጵያ እባክሽ ለምልሚ እባክሽ እንደ ስው አገር ሁኛልን አየርሽ ጡረ መሬትሽ ስፉ የእግዚአብሔር ሱጦታሽ በአለም አንደ ኢትዮጵያ ያለች አገር የለም እኮ 😢😢😢😢😢😢😢 እህቴ እንኳን እግዚአብሔር. አተርፈሽ

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před měsícem +1

    እንኳን ለአገረሽ አበቃሸ ይሄ ሁሉ መንግስታችን በሰላም የስራ አድል ቢፈጥርልን ለስደት አንወጣም

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před měsícem +1

    ቤሩቶች እግዚአብሔር የስራቸውን እየሰጣቸው ነው ክፉዎች ናቸው

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před měsícem +9

    5 አመት ቀላል አይደለም በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢 ብቻ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርሽ ገባሽ

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 Před měsícem +11

    የ ዕድል ጉዳይ ነው፡ ስንት መልካም ነገር የሚገጥመው አለ መጥፎም ጥሩም ማለት ይከብዳላ 50 % 50 % ነው

    • @soso-ji9np
      @soso-ji9np Před měsícem +6

      እውነት ነው ፈረሀ እግዚያብሄር ያደረባቸው መልካሞች አሉ አንዳንዴ ዕድል ነው የትኛውም አረብ ሀገር

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před měsícem +3

      በአረብ ሀገር በእህቶኛ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮውን እየገፋ ያለው አሁን ላይ አለበለዚያ ሁሉም እራቀቱን ነበር

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 Před měsícem

      90 0/0matifo nachaw

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před měsícem

      @@privatecell3665 ከኢትዮጵያ አሰሪ 10 እጅ ይሻላሉ ስንቱ ሂወቱ ተቀይራሉ አሁንም ክፍት የ ትም አለ

    • @Ayehut
      @Ayehut Před měsícem

      በጣም የኔ ሴትዮ ከቃል በላይ ነች ማሪያምን❤

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj Před měsícem +3

    አሁንም ቆንጆ ነሽ ዋናው በሕወይት መኖርሽ እህቴ

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4v Před měsícem +5

    አይዞሽ፣ለበጎነው፣ማስቲ፣ሲበሉ፣ይላልቅጭቅጭ፣የዛሬስ፣ጓደኛ🎉በቀርምአይቆጭ፣የተባለውነገእደዚህአይነትጓደኛነ

  • @zaharamudesir8570
    @zaharamudesir8570 Před měsícem +2

    በህይውቴ የምጠለው ሀገር ቤይሩት እፍፍፍፍፍ እንኮን አላህ በስላም ለሀገርሽ አበቀሽ ግን አረብ ሀገር ጥሩ ከለግጠማሽ ስቃይ ነው ሳውዲም ዱባይም አለ መጥፎ ቤት

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw Před měsícem +2

    የኔ ቆንጆ የቤሩት በዳም ሁሉም መጥፎ አይደሉም እንደህድል ሆኖ መጥፎ መዳም ነዉ የደረሰሺ የኔ መዳም እንካን ሰዉ ልትገል በረሮ መግደል ትፈራለቸ አረቦች በጣም ፈሪወቸ ናቸዉ

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Před měsícem

      Leke neshe yezare 18 amete eza neberku 2amet ke 45 ken yekoyehute keza geze eske ahune endewawelalen hagerachew selame behine le visit ehede neber sete lije yelacheweme be tekaranew ene beteyeke ezih tekekarane ke Ethiopia seratigenete ensu teshelew new yemawerawe hulume ande ayedelume yene Madame sewedat seweduig lije ke memote befit ande neye enyeshe new yemeluig eneme bayachew des yeligale

  • @zxy8006
    @zxy8006 Před měsícem +1

    ያችን አሳልፋ የሰጠችሽን ፣ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት።

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Před měsícem +21

    በእውነት የደረሰበት ነው የሚያውቀው የአረብ መጥፎም አለ ጥሩም አለ በተለይ ኩንትራት ያልሰራችሁ የአረብ ክፍ መኖሩን አታምንም ግን በኩትራት ክፉዎች ይበዛሉ😢😢😢እኔ ሳኡዲ በኩንትራት ቀምሸዋለሁ የመጨረሻ ተስፋ ስቆርጥ ልብሴን ከነሻጣው ሴትየዋም ሰውየውም እያዩ እዝባለ እቃውስጥ ከትቻለሁ ሰውየው መሞትም ትችያለሽ ይለኝ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን አትሙቺ ሲለኝ በአንድ አመት ከስድስት ወር በሆላ ለመጥፋት ችያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስጠፋ ሾርጣ ያዘኝ ከቤቱ አስገብቶኝ አራት አመት ሰርቼ አገሬ ገባሁ ተመስገን ለመውለድ በቃሁ ያ ሁሉም አለፈ😢😢😢በዚህ ሂደት ያላችሁ እግዚአብሔር ያውጣችሁ😢😢😢

    • @user-qr7vr9fl3b
      @user-qr7vr9fl3b Před měsícem +2

      ወጥተንም የምንሰራዉ ብዙ ነገር ደርሶብናል እኔን አፍነዉ ሊገሉኝ ሰዉ ደርሶ ነዉ ያተረፈኝ ብሬንም ልብሴንም ስልኬንም ቀምተዉ ነፍሴን ይዠ ወጣሁ😢😢😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem

      ምን አይነት ሃይማኖት የሌላቸዉ እርኩሶች ቢሆኑ ነው እንደዚህ የሚያደርጉት? ጥፋት ሰርተሽ ተናደውብሽ መሆን አለበት።

    • @user-bl4zj2ue9f
      @user-bl4zj2ue9f Před měsícem

      እኔም ሳኡድ 4 አመት ያለምንም ስልክ ተሰቃይቸ ለመጥፋት በቅቻለሁ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      @@abuhaile6517
      ነገር ግን ፡ ሴቶቻቸውን እንዲያጉላሉ ከሚፈቅዱ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ አንዱን እነሆ ፥ 🤔
      - የምትፈሯቸውንና የማይታዘዟችሁን ሴቶቻችሁን ፡ ተቆጧቸው ፡ ምኝታችሁንም ለይታችሁ ምቷቸው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፴፬)።
      📖👈🏾🫢

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před měsícem

      ​@@abuhaile6517
      ምንም ጥፋት አንሰራም እነሱ ሲጀመር ባለጌ ና መጥፎ ናቼው ጌታችን ራሱ አረቦች ሙናፊቅና በጣም የከፉ ካሀድያን መሆናቼውን ተናግሯል ይባስ ብሎ አገራቼው አደገ ከዛ እኛ ባሪያ ሆንን ግን ዋጋ ይከፍላሉ ! ከድሮ ጀምሮ ባሪያ ይገዙ ያሰቃዩ ነበር አሁንማ እኛ በፍቃድ በራቼው ድረስ ሄድን ታዳ ለነሱ መክፋት የኛ ጥፋት መኖር አለበት !?

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Před měsícem +1

    እንኳን በሰላ ለአገርሽ በቃሽ እህትየ ሁሉም ለበጎ ነው እሽ በርግጥ የኔ ሰትዮ መልካም ነች እና ልጆች ሲያወሩ ብዙ መጥፎወች እንዳሉ ያወራሉ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před měsícem +7

    😭😭 ሰው ብታገ ኝ እንዲህ ችግር ውስጥ አትገቢም ነበር 😭 ፍርሃትሽ እንጅ ዎጠሽ መጥፋት ትችይ ነበር 😭 እንኩዋን ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @user-dw4oh1sk9p
    @user-dw4oh1sk9p Před měsícem +3

    ወይኔ በይሩት😢 2አመት ያለ ምግብ እየራበኝ በዉሃ ሆዴን ሞልቼ ሲሰራ ዉሃው ቦጪ ቦጪ ይላል ከሆዴ ያሳለፍኩት መከራ እኔና እግዚአብሔር ብቻነው ማዉቆው በስንት ፀሎት ከ 2 አመት ቡሃላ ባዶ እጄን አሳፈሩኝ🥹

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 Před měsícem

      😭😭

    • @Hiwot19981
      @Hiwot19981 Před měsícem +1

      የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በጥፍ ይክስሻል ህወትሽ ብርሀን ይሁን እህቴ 😊❤

  • @user-mp1pu1rt2q
    @user-mp1pu1rt2q Před měsícem +1

    አይ ስግደት አይኑ ይጥፋ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከስግደት አላህ ያዉጣን ከደህነትም አላህ ያዉጣን እንኳን አላህ ለሀገርሽ አበቃሺ ካንቺ ብዙዎች ይማራሉ ሀረብ ሀገድ ብዙ ስቃይ ነዉ ያለዉ ቤሩት ላይ ብዙወቹን አተናል ፈጣሪ ስግደት በቃቹ ይበለን

  • @eyerusalemtassew7768
    @eyerusalemtassew7768 Před měsícem

    በርግጥ የስደት ጥሩ ባይኖርም የሰው ልጅ እንደተሰጠው ነውና ማንነቱ ብዙ ክፉዎች እንዳሉ ሁሉ ብዙ መልካሞችም አሉ ፈጣሪን የሚፈሩ ደጋግ ልቦችና እናም እህቴ ሀገርንም ሆነ ግለሰብን ስሙ አይወክልም የኔ እናት የልጅሽ አምላክ እንኳን በሰላም ለቤተሰብሽ አበቃሽ ክፉ ሰው ስራው ይከተለዋልና አትዘኝ ሁሉን እንድታይና እንድትበረቺ አምላክሽን ይበልጥ እንድታውቂው ህኖልሻልና ተመስገን በይ❤

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před měsícem +3

    አይዞሽ በልጆቻዉ ያወራርዳሉ እግዜአብሒር ይፍርዳል

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před měsícem +1

    ,በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ትጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት ትሰውረን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před měsícem +2

    እግዚአብሔር እንኳን ለሀገረሽ አበቃሽ❤❤አይዛሽ ፈተና ለበጎነው ።ከክፉነገረ አንዳዴ ያጋጥማል😢😢❤ይሁሉም የደላላ ክፋትነው😢😢

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Před měsícem +2

    የአረብ አገር ሂወትም አገሩም የተረገመ ይሁን አረቦች የጄሀነብ ይሁኑ😊😊

    • @user-ll3hr6xv1c
      @user-ll3hr6xv1c Před měsícem +2

      ALLAHUM AMEN YAREB 👍👍👍🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🙏🙏

  • @bettymolo8711
    @bettymolo8711 Před měsícem

    ለካአ እዲም አለ እኔም ብዙ ነገር አረገችኛ እላለው ብቻአ ፈጣሪ ይመስገን እህቴ እንኳን ለሀገርሽ በሰላም አበቃሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያድልሽ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Před měsícem

    የኔ ሴትዮ ከናት በላይ ነች ማሪያምን እረጂም እዲሜ ከጤናጋር እመኝላት አለሁ የኔ ውድ ማሚየ ሲከፍኝ የማትወድ ግባሪን አብባ የምትረዳኝ የኔን ሰው መሆን የሚስደስታት ቃላት የለኝም ለሴትዮየ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mg2vm3un5l
    @user-mg2vm3un5l Před měsícem

    ለኔ ማዳም ረጅም እድሜ ወለሒ ሁለት አመት ሳይሞላኝ ታምሜ አመልያ ሆንኩኝ እደ እህትሽ እይኝ አለችኝ አስታመመችኝ ለህክምና ብዙ አውጠናል አለችኝ ከናት በላይ ናት

  • @JKGedlu
    @JKGedlu Před měsícem +1

    በምድር ላይ እንደአረብ ጨካኝ የለም፤ በተለይ ሴቶቻቸው፤ ለዚህ ነው መከራ የበዛባቸው።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před měsícem +7

    ቤይሩት እስር ቤት ነው የደረሰባቸው ሲናገሩ እውሸት ሊመስል ይችላል እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t Před měsícem

      Enam.ayechew alew...betam.fetenanew..100.sew..baned.kefel..neber..emetegew😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @beliyugurmu3356
    @beliyugurmu3356 Před měsícem +2

    ትክክል ብለሻል ውዴ ይገርምሻል 2ሳምንት በፊት ኢትዮጵያ ነበርኩኝ ኤርፖርትውስጥ ግርም እዝን ነው ያልኩት 😢 ምንም የማያቁ ህፃን ልጆች ናቸው ወዴት ነው የምትሄዱት ስላቸው ቤሩት ነው ያሉኝ ደሞ ብዛታቸው በትንሹ ከ30 በላይ ናቸው 😢😢

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Před měsícem +5

    የድል ጉዳይ ነው ስንቱ በነፃነት የሚኖር አለ

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před měsícem +1

    እንካን.ለአገረሽ.አበቃሽ.እህት😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤❤❤👌ተመስገንነው.በሂወት.መምጣትሽ.ግን.አረባየስራዋንይስጣት😭😭😭

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před měsícem +3

    የፈረደበት የኢትዮጵያ ህዝብ ሳይበላ በሚከፍለዉ ግብር ቆንሲልና አምባሳደር እየተባለ በየአገሩ እየተላከ ዶላር ይሰበስባል የድሀ ልጅ ደግሞ ይህን አይነት የግፍ ፅዋ ይጠጣል😭

  • @MohammedLeena-lb1qe
    @MohammedLeena-lb1qe Před měsícem

    አይዞሽ እህቴ ዋናው በሰላም በጤና ወደ ሀገርሽ መግበትሽ ነው እኔ የዛሬ አስር አመት ሊብያ ሀገር ሄጄ ሁለት አመት ያለ ደሞዝ ነበር የሰራሁት አልሃምዱሊላህ አሁን ላይ የለሁበትም ሁኔታ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ከራሴም አልፌ የተቸገሩትን የመርደት አቅም ሰጥቶኛል ጤና ከአለ ሌለው ይደረስበታል አንቺን በዚህ ውስጥ ያካተተች ልጅቷ በህግ መጠያቅ አለበት

  • @egziabherfkirnew
    @egziabherfkirnew Před měsícem +4

    አየ እኛ በኛ በጣም ጨካኞች ነን እኔ የዛሬ 8 አመት ጎረቤቴ ናት ስራ አስገብታኝ አንድ ወር ስርቸ አልተመቸኝ ሁኖ ልወጣ ስል እኛ ሰሚራ ለስድስት ወር ነው ትሰራላችሃለች ያሉኝ ሩቅ ነው 2:30 ስአት ነው መንግዱ ቢሆንም ግን ስንት አልቅሽ ደሞዜን ጥየ የወጣሁት በስንት መከራ አረቦቹ ከአበሻ ፊት ያያሉ አየ ያ ግዜ አለፈ😢😢😢😢😢😢ተመስገን ገንዘቡ ሳይሆን የሚያናደኝ ለ6 ወር ብላ መላኳ ነው

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Před měsícem +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ቆንጆ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር፡እንኳንረዳሺ፡እህቴ፡ከኩፉ፡አሰሪ፡ፈጣሪ፡ይጠብቀን

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h Před měsícem

    እኔም ሴትዮየ ክፉ ነበረች ከዛ ጠፈው አሁን6 አመት ሆነኝ መግቤውን በ አመላክቱን ወደ ሀገሬ በሰላም ልግባ ስደት ክፉነው😢

  • @bettysara9045
    @bettysara9045 Před měsícem

    ከባድ ነው ግን በዚህ መልካም መዳምወችም እኔ እግዚአብሔር ይመሥገን ጥሩ መዳም እሚገጥመኝ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 Před měsícem +2

    የቤሩት ማደም መልካም ናቸው ይባላል ግን ያው ሰው ይለያያል

  • @user-ji2ci3vd1g
    @user-ji2ci3vd1g Před měsícem

    ሳኡድየ እድሜሽ ይርዘም ሁለተኛ አገራችን ምንምአይነትችግር አልደርሰብኝም አልሀምዱሊላህ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Před měsícem

    እፍ በጣም ያሳዝናል እግዛአብሔር እሱ የፈጠረን ይጠብቀን በመከራ ያሉት እሱ ይድረስላቸው እንደ ስደት ክፉ የለም የሌላ ዜጐች እና እኛ ልዩነት አለን ይህም የመግስታችን ድክመት ነው ለዚጐቹ ዴታ ስሌላቸው

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Před měsícem +3

    ይሄ ቤሩት የሚባለዉን ሀገር አልወደዉም ልብናኔ መርዞች ናቸዉ መጥፎ ስጠላቸዉ

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t Před měsícem +1

      Ewenetnew..😢😢😢😢😢😢.terem.alu.gen...anedaned

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před měsícem +1

      Yemigermeshe berut abezhagaw betam teru sewche alu yetgawem ager endale wela gen ETHIOPIAYANOCHUM EKO BEABEZHAGAW ENSU BERACHEWEN AWETETEW KAMETUWACHEW BEWALA YETEFZLU LEZYAWEM RASACHEWEN YESHETALU SO MEFERED KELAL NEW WELUM SIGODA ENINEGE EWENETEGA NEW YEMILUT

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 Před měsícem

    እንክዋን በህይወት ተመለስሽ እህቴ ሌሎቹንም እንዳ አንቺ አምላክ ያስባቸዉ ❤

  • @mesur5022
    @mesur5022 Před měsícem +2

    My blood was boiling and my blood pressure went up the roof as I was listening to her, talk about the injustice and cruel treatment by her Lebanese, “madam.”

  • @bezawitdaniel3348
    @bezawitdaniel3348 Před měsícem +2

    እረ እነዚ አረቦች ግን ሰውም አንመስላቸውም እንዴት እንዲ ያሰቃዩዋቹሃል ወገኖቼን

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 Před měsícem

    😢😢😢😢ኡፍፍፍ እንኳን ነብስሽ ተረፈልሽ ለልጅሽ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ በሀገርሽ ቆሎ በልተሽ ብታድሪ ይሻልሻል እህቴ አይዞሽ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před měsícem +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይኔ ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 Před měsícem

    የቤሩት እሰር ቤት እና ህግ በጣም ነው የሚዘገንን እንኳን ለአምሰት አመት ለሁለት ወር ለማበድ ነው የሚገፋፋን

  • @AlemamsalutoAlemamsaul
    @AlemamsalutoAlemamsaul Před měsícem

    ሚዲያ ያልወጡ ብዙ ሰዎች አልው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሉምበብዝው ስቃይ ውስጥ ነው የሚገኙ

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před měsícem

    እንኮን ለሀገርሽ አበቃሽ የቤሮት ሊባኖስ አሰሪወች ክፎ ናቸዉ

  • @zouzoutaklyee3047
    @zouzoutaklyee3047 Před měsícem

    የኔ ማረ እንኮንም እግዚአብሔ ላገረሽ አበቃሽ እኔ አሰረ አመቴ ነው ገብቼ ሊሰትሩም ቢሖን አሰረለው ብረቻው አያበረክትም ሞዴስ እንኳን ያማያገዙ ናቸው

  • @hanaburuk1363
    @hanaburuk1363 Před měsícem +1

    እኔ ደሞ ቤሩት ስወዳት የዛሬው ኣያርገው ከኩንትራት ቤት በኣንድ ወር ነበር የጠፋሁት ደጅ ላይ 5ዓመት ከ6ወር ቆይቸ ቤት እየቀያየርኩ ስሰራ መጥፎ ቤት አለ መልካም ሰዎች አሉ 😢በዝይ ልክ ባይሆን የተሰቃየሁት አገር ሳውዲ ነበር ለ11ወር መዳኒት እየሰጠ አደንዝዘዎ የላኩኝ😭በየ አገሩ ስንት ጉድ አለ ቲሽ የኛ ሂወት ግን ምንድነው

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube Před měsícem

    ቤሩት ላንዳንድ ገሃነብ ለአንዴንድ ደሞ ደስቴ ነች ብቻ የሐረብ ጥሩ የለውም ሁሉም ሰደት ያላቹ እህቶቼ ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před měsícem

    እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው የእውነት አምላክ ይፍረድባቸው ፈጣሪ በህይወት መኖርሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @AbatMehamed
    @AbatMehamed Před měsícem

    አይዞሽ ስደተኛዋ እህቴ መገፋትሽ መቸገርሽ ለበጎ ነው እግዝያብሔር መልካም ነገር ነው

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 Před měsícem

    እግዝያብሔር በስራው ትክክል ነው ሶሪያ እና በሂሩት በዘራችሁት ልክታጭዶታላችሁእህቴ በሰላም እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ አኔም የመጀመሪዋ የበሂሩት ስደተኞ ነኞ በ75$ዶላር ነበር ያሰቃዩን ግን ካልሞትሽ እግዝያብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞሽ

  • @bizunishtasfay761
    @bizunishtasfay761 Před měsícem +2

    እንኩዋን ላገርሽ አበቃሽ ሁሉም አረብ ሀገር ለኔ አንድ ነው ጥሩ ካልገጠመሽ ችግር ነ የኛ እንባሲ ኖረም አልኖረ ያው ነ እህቴ ብቻ መልካሙን ይግጠመን እኔ ቤሩት 12አመቴን ልጨርስ ነው አንድቤት ጥሩ እንዳለም መጥፎ ሞልቶል

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t Před měsícem

    ወይይይይ የስደት ሂወት በጣምምም ከባድ አየገልዐውም እህት ወንድሞቺ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት የጠብቃችሁ😢😢😢😢

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před měsícem +4

    በኢትዬጵያ የሊባኖስ ቆንስላ በመክሰስ በህግ የተበደሉት የሊባኖስ መንግስት የካሳ ገንዘብ መክፈል አለበት በፍላጐት ጠበቆች ቆመውላቸው አንድ ማድረግ ይችላሉ

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před měsícem +2

    አቤት ጉድ ነው እኮ የሚስማው ምላስ እስከመቆረጥ አይ ወገኖቼ ስቃይ በጣም ያሳዝናል እኔ 30 አመቴ አረብ ሀገር ሁለተኛ ሀገሬ ነው ኩዌት በኛጊዜ ኢትዮጵያ የሚባለውን ስም ብዙ ስው አያውቀውም ነበር ሀበሻ ስንላቸው ነበር ይሚያውቁት ያላቸው ክብር ለሀበሻ

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před měsícem +1

      ኣሁንስ ሀገርሽ ገባሽ ወይስ😢ምላሷን ከቆረጣትእንደት ኣወራች😯🤔

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před měsícem +1

      ምላሴ ተቆርጦል አለችዴ

    • @zaharamudesir8570
      @zaharamudesir8570 Před měsícem +1

      30 አመት የበስ አላ ሀገርህን አተልቀቅ አሉ አሁንስ ሀገርሽ ገበሽ ወይስ በስው ሀገር ነሽ ?

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před měsícem

      @@zaharamudesir8570 ውይይእኔ15,አመት ዴክሞኛል ማሻአላ አላህ ወይ ጥንካሬስጠኝ

    • @jamila8885
      @jamila8885 Před měsícem

      @@fatma6629 እስርቤት ውስጥ ምላስ የተቆረጠ ልጅ አገኛሁ አለች