የሀይማኖት አባቶችን ጉድ ያስባለቸው አስገራሚዋ ሴት @EyitaTV እይታ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Komentáře • 154

  • @user-cd7ct7rr9t
    @user-cd7ct7rr9t Před 14 dny +18

    ውይ ቀለምዬ ምንም አልዋሸሽም የምናውቀውን እውነታ ነው ይታወቃል ይታወቃል ይታወቃል የተናገርሽው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አንድም ቀን ሳታመሰግኝ አታልፊም ሳውቅሽ ማንም ይህን እያደርግም ሁሉ ጊዜ አመስጋኝ ነሽ እምነትሽ ጠንካራ ነሽ ሌሎች ባንች ይማሩ አዎ ጠንካራ ሴት ነሽ በቅርብ እውቅሻለው ሳላደንቅሽ አላልፍም ታሪኳ ሰፊ ነው ባጠቃላይ አምነቷ ሁሌ ይደንቀኛል እሷ ትለያለች!!!!

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 17 dny +25

    ❤❤❤❤❤ አንዳንድ ሰው ሲፈጠር ከፀጋ ጋር ነው
    ያለ ጥርጥር ይኼ ፀጋ ነው ❤ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ
    እርግማንም መተትም አምልኮም...ከሆነ ቸሩ መድሐኒያለም ቆርጦ ያጥፋላቹ በምረቱ ይጎብኛቹ ልፋትሽን አምላክ አይቶ የደስታ የሰላም የጢና የእረፍት ...ኢወት ይስጥሽ❤ አይዞሽ

  • @user-qd3kb2ls5y
    @user-qd3kb2ls5y Před 18 dny +33

    የቅድስት ማርያም ወዳጆች የማርያም አራስ ነች በቅድስት ማሮያም ስም እንርዳት እህታለም ባለቤትሽን ልጆችሽን እግዚአብሔር ይማሮልሽ ወላዲት አምላክ እንባሽን ታብስልሽ

  • @HanaAli-hz2vm
    @HanaAli-hz2vm Před 18 dny +19

    በጣም ድንቅ የተከበርሽ ሴት ነሽ አሏህ ልጆችሽ ጤና ሁነው ያንቺ ጧሪ እና ደጋፊ ያርግልሽ ተባረኪ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን❤

  • @tigistdemewoz5696
    @tigistdemewoz5696 Před 17 dny +15

    አንች የአለማችን ድንቅ ሴት ነሽ የታመንሽለት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ልጅሽንም ባለቤትሽንም ያድንልሽ አይዞሽ❤❤❤

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Před 18 dny +38

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ጀግና ነሽ አይዞሽ ፣ እይታዎች እባካቹ EBS tv ላይ እንድትቀርብ እርዷት እንዲረዱ ።

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před 18 dny +22

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ጤናሽን ይስጥሽ የደግነትን ጥግ በተግባር አሳይተሽናል እምነትን ከምግባር ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 Před 18 dny +26

    የሴት ልክ ነሽ ሙሉ ሴት አቤት ጥንካሬ

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 Před 14 dny +8

    አንቺ ማለት ምድር ላይ ካሉ ሤቶች ትለያለሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ የኢትዮጵያ ህዝብ ሩህሩህ ነው ፕሊሥ ከጎንዋ ቁሙላት ህይወታ ይቀየር እባካችው

  • @woine123
    @woine123 Před 17 dny +7

    ቀለሟ ይሄንን ብርታትና ጠንካራ የእምነትን ፀጋ የሰጠሽ አምላክ ችግርሽን ያስወግድልሽ::
    ልጅሽንም አንደበቷን ይፍታት:: አባቷንም በቃህ ይበለው:: አይዞሽ በርቺ::

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Před 18 dny +17

    በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ጌታየሡሥ ክርስቶስ ይፈዉስልሽ ፀልይ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 17 dny +15

    ለእግዚዓብሔር የተገዛች ነብስ ❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 17 dny +11

    እጅግ ድንቅ ሴት እመቤቴ ጎዳሽን ትሙላው በእውነ ደግ ሰውች አላች አ ይችን መልካም ደግ ሴት ታዮት ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 17 dny +15

    በእውነት ድንቅ ነዉ እመብርሃን ልጅሽን ትፈውስልሽ አይዞሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ በርሜል ጊዮርጊስም ሆነ ጻድቃኔ ማርያም ይዘሻት መሔድ ነዉ አይዞሽ ትድናለች ይሔ እርኩስ መንፈስ ነዉ መቼም አያቶቻችን ከባእድ አምልኮ ነጻ አይደሉም እግዚአብሔር ይማርልሽ ሁሉንም ጠንካራ ነሽ እምነትሽ በጣም ይገርማል አቤቱ እንድህም አሉህ ለካ

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse Před 17 dny +9

    ጀግናነሽ ያማከርሻት እማምላክ ወላዲት አምላክ አሁንም ካንች ጋነች አይዞሽ እ lማምላክ የስውሮ ማር ያም ውሰጃት

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 18 dny +10

    ጠንካራ ሱት ነሺ ፈጣሪ በጤና ያሳድግልሺ አይዞሺ ትልቅ ብርታት ነው እህቴ

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 Před 17 dny +7

    የመልካም ሴትን መልካምነት ጥግ የሳየሽን አንቺ ነሽ። ምንም አይነት ምስጋና አይገልጽሽም።

  • @tekotatari
    @tekotatari Před 17 dny +7

    I am speechless!!! What can I say??? She is just unbelievable!!! Beautiful woman!!! ❤🎉🎉🎉

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 18 dny +10

    እግዚአብሔር ከመጀመርያው የበለጠ ፀናቱን ይስጥሽ ግን እናላየጋ አግናኛት በረሚል ጊውረጊስ ትሄድ

  • @XrO_BS
    @XrO_BS Před 17 dny +6

    እመብርሀን ልጅሽን ትማርልሽ አንቺ በጣም ጅግነ ናሽ አይዞሽ የኔ እህት

  • @mekdesshifraw6237
    @mekdesshifraw6237 Před 16 dny +4

    የቅድስት በየተክርስቲያን ልጅ መሆን እንደ እህታችን ጠንካራ ያደርጋል የታመንሸባት ወላዲተ አምላክ ከእንንተጋር ትሁን

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 Před 12 dny +2

    ይህ ነው የተዋህዶ ልጂ ተባረክ የእኔ እህት

  • @YoniYoni-mj7rz
    @YoniYoni-mj7rz Před 17 dny +3

    እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜና ጤናውን ይስጠሽ የድንግል ልጅ ምህረቱን ልጅሽንም ከነ አባቷ ይስጥልሽ እግዚያብሄር ያክብርሽ !!! እመ አምላክ የጭንቅ አማላጅቷ አለሁ ትበልሽ!!!
    የእይታ tv አዘጋጇን ራሄል እናመሰግናለን እንወድሻለን አንችንም ክብረት ይስጥልን ላንቺም ያሰብሽውን ይሙላልሽ!!!

  • @TsedyBazezew
    @TsedyBazezew Před 18 dny +13

    ይችን መልካም አህት ያደረገችዉን ታምር አይቶ መልስ ያልሰጠ ልብስ የለበሰ አስከሬን ማለት ነዉ እባካችሁ ላይክ ሸር አርጉ ቀፈጠራችሁ በመቤቴ ማርያም ይጃችሁ አለሁ!!!!!!!

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Před 17 dny +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ አንች እንደ እዮብ ትግስተኛ ነሽ የኔ እህት አይዞሽ እህቴ የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳሻል

  • @abinaturaltube
    @abinaturaltube Před 17 dny +2

    በጣም ብዙ እጅግ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ፤ ተባረኪ ያበረታሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ትርዳሽ እህቴ እርስዋ ትድረስልሽ

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 Před 17 dny +4

    ክርስትናን በተግባር ያሳየሽ ጀግና ነሽ

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 Před 18 dny +8

    የኔ እናት እናቴን መሰልሽኝ፣ የኔ እናት በእኔ ህመም ከስታለች ጠቁራለች፣ ስውሯ ማርያም ውሰጃት አይዞሽ።

    • @azebabraham8903
      @azebabraham8903 Před 17 dny

      ስውርዋ ማርያም አድራሻ የት ነው

    • @lovelet0124
      @lovelet0124 Před 17 dny

      ላምበረት መናኽሪያ ስውሯ ማርያም የሚል አለ

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 16 dny

      Ferencye sefre new lalame yehonale

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 17 dny +5

    እግዚአብሔር ልጅሽ ምህርት ይስጥልን የማይሳነው አምላክ

  • @user-wy2py5mu1l
    @user-wy2py5mu1l Před 18 dny +4

    እግዛብሄር ያክብርሽ

  • @mintamerbayew5538
    @mintamerbayew5538 Před 17 dny +2

    መንፈሳዊ ብርታትሽ እና የእምነት ጥንካሬሽ በምን ቃል ይገለፃል ጀግኒት!

  • @Geesad
    @Geesad Před dnem +1

    በእውነት በእንባ ጀብሬ 😢😢 በእንባ ጨረስሁት 😢 ጥንካሬን ትቅስትን እምነትን ውሉን አሟልት የስጠሽ ጠንካራ ሴት ነሽ መጽሐፍ ቅዱስ ቃለ እግዚአብሔርን የእውነት እምትኖሪው ጠንካራ ልባም ሴትልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። መጽሐፈ ምሳሌ 31:10

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Před 17 dny +2

    😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ በፆሎትሽ ጠንክሪ ያመነ ይድናል ፈጣሪ ምህረት ይላክላቸው

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před 14 dny +1

    በጣም ቅን ሴት እግዚአብሔር ይስጥሽ የባለቤትሽ ታሪክ እንደቀየርሽ ቀሪ ህወትሽን ደግሞ መልካም ያማረ የደስታ ፍቅር የልጅሽ አንደበት ተፈትቶ ደስታሽን ያሳየኝ እመአምላክ አትለይሽ

  • @meron7563
    @meron7563 Před 7 dny +1

    እማዬ የኔ ንግስት ነሽ ጎበዝ የክርስቶስ ሙሽራ ነሽ።አሁንም።ለምን የታመመ ሰው ሁሌም ክርስቶስ አብሮ አለ።የምታደርጊለት ነገር ሁሉ ክርስቶስ እራሱ እየተቀበለሽ ነው በርቺ።እና ደሞ ስገጂ ስግደት።የቅዱስ ኡራኤልን መልክ እየደገምሽ ውሀ አጠገቡ አድርገሽ ስጨርሺ እፍፍፍ በይበት እና አጠጫት ለልጅሽ እውነቴን ነው ምልሽ ደህና ትሆናለች ታወራለች።ብቻ ሁሌም አድርጊው ቅዱስ ኡራኤል ተአምረኛ ነው።በርቺ።ካንቺ ብዙ ተምረናል።እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 Před 17 dny +6

    ስልኳ ፡ ስጡን

  • @RuhamaRuhamaermiyas
    @RuhamaRuhamaermiyas Před 2 dny +1

    ልባም ሴትን ማን ያገኛታል የተባለላት የመፅሐፈ ሲራክን ሴት በአካል አየኋት የእውነት ጠንካራና መልካም እናት ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
    የባለቤትሽ ግን ምን አልባት የሰው እጅም ይሆናል

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 Před 12 dny +1

    ቀናሁቦሽ በሩህሩህነትሽ ልዑል እግዚአብሔር እረዳት ይላክልሽ

  • @Geesad
    @Geesad Před dnem

    እመብርሃን እባሽን ታብስልሽ አይዞሽ እመቤቴን የያዘሰው መቸም አያፍርም የሰውን ደስታ የማይወድ እርኩስ መንፈስነው እደዚህ የሰውን ሂወት እሚያበላሸው እህቴ የቤተ ክርሲቲያን አገልጋይ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ብቻ በቂ አደለም ሰለ እርኩሳን መናፍስት ሴራ ማወቅ መቃት አለብሽ ምክነያቱም ፀበል ከመሔድሽ በፊት ያብልኮት ስግደት እና በመቁጠረያ መቃጠል መታሰር አለበት እደዚያ ካልሆነ እፀብል ቦታ ይሔዳል እቤት ስመት ይመለሳል። በደብ ለመቃት እና ለመዳን እዲ ቀናሽ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት በደብ አዳምጪ እመብርሃን ምስክሬነች በደብ ይድናል ባልሽም ልጅሽም❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před dnem

    እግዚአብሔር አንደበቷን ይፍታልሽ የታመንሻት እመቤቴ ትታመንልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይችላል ሁሉም ነገር ተስተካክሎልሽ ለመስማት ያብቃን

  • @mekdesgemechu9755
    @mekdesgemechu9755 Před 17 dny +4

    Strong Woman ❤

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před 4 dny +1

    ይገርማል!!! እራሴን አየሁት! ታዘብኩት... በጣም... እኔ እንጃ... ዝም ብል ጥሩ ነው መሰለኝ። ግን ... እግዚአብሔር ይመስገን! ይህን እንድሰማ ፈቅዶልኛልና!

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 dny

    ❤❤ተባረኪ የእግዛብሔር ወዳጅ ብርቱ ሴት ፀጋዉን ያብዛልሽ🎉🎉

  • @Kidist1621
    @Kidist1621 Před 17 dny +11

    መምህር ተስፋየን አግኝተሽ አማክሪው ድንግል ማሪያም ትርዳሽ

    • @Asmi715
      @Asmi715 Před 8 dny

      አዎ ትምህርቱን ተከታተዮ

    • @Geesad
      @Geesad Před dnem

      በትክክል ስለ እርኩሳን መናፍስት ሴራ ህዝቡ በደብ አልነቃም😢

    • @user-ce2hv3ti7l
      @user-ce2hv3ti7l Před 22 hodinami

      በጣም እንድታገኘዉ እባክቭ!

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye Před 3 hodinami

      ሌላ ሴጣን ነው የምታዙላት​@@user-ce2hv3ti7l

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu Před 6 dny +1

    እደአቺ አይነት ሴቶች ያብዛልን የማደቅሽ ቃላት የለኝም

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 18 dny +4

    ራሄልዬ ስወድሽ ጀግና ሴት ነሽ እማምላክ ከናተ ተሁን

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před 2 dny

    ሰላም፣ በዚህ ፕሮግራም ያቀረብሻት ሴት በእውነት በዚህ ምድር ላይ ያለች ሳይሆን ተረት የምትናገር ነው የሚመስለው። ፈጣሪ ድካምሽን ቆጥሮ ባለቤትሽንና ልጅሽን ጤና ሰጥቶልሽ ለእዮብ የመለሰለትን ፀጋና ሰላም ይስጣችሁ። አንቺ የልደታ ሰንበት ት/ቤት አገልጋይ ስለነበርሽ የሰንበት ት/ቤት አባላት በየወሩ በትንሹ 50 ብር በቋሚነት እያዋጡ ቢረዱሽ መልካም ይመስለኛል። አዘጋጇ ይህን ጥያቄ ብታቀርቢላቸው የሚያሳፍሩሽ አይመስለኝም።

  • @amsalmulugetadisasa8339

    እንዴት የምትገርሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ ይርዳች የኔ እናት❤❤❤

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 11 dny +1

    የንየ ውድ እግዚአብሔር ይመራቸው አይዞሽ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm Před 11 dny +1

    እባክሽ ኢቢኤሶች ለሰው መድሀኒቶች ናቸው እባክሽ እንድትሄድ አድርጊያት ሁሎቹንም መላ ይፈልጉላቸዋል እባክሽ አደራ አደራ ድረሺላቸው እግዚአብሔር በጣም የሚወዳት ሰው ናት ስልኳን እባክሽ በርሜሉ ጊዮርጊስ ሂጂ ሁለቱም መፍትሄ ያገኛሉ ከወርቅም ወርቅ አስተማሪ ቢቻ ሳይሆን ትምህርት ቤትም ጭምር ነች ቃላት ያጥረኛል

    • @zewditudano5897
      @zewditudano5897 Před 10 dny +1

      ሰውን ሊያድን ሊታደግ የሚችለው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እህቴ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ ያግዝሽ ግዋደኛሽንም የጌታን ሚስጥር ይግለፅልሽ ::

  • @selamGbrkurstos
    @selamGbrkurstos Před 18 dny +3

    E hr yerdash ehetey euffff betam tenkara nesh betam embrhan terdash 🥹🥹🙏🏾🙏🏾

  • @Mimi-io2pl
    @Mimi-io2pl Před 17 dny +1

    God bless you all families. Please give us her bank information. Thanks

  • @GenetAsefa-ou1uy
    @GenetAsefa-ou1uy Před 18 dny +1

    የኔ እናት

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 dny +2

    ኧረ የኦርቶዶክስ ሰንበት ተማሪዎች የሆናችሁ የት ሄዳችኋል። አባቶቻችን የት ናችሁ። ይህችን ልጅ ምስል የትሆን ንጹህ የእግዚአብሔር ልጅ ምስል የትሆን አትረዱም? አይዞሽ ምስክርም ሲጠባ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ብትሄጅ ህይወትሽ ይለወጣል አይዞሽ እናላዬ በነጻ ይወስዳሉ።

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 7 dny

    እግዛአብሔረ ፀጋውን ያብዛልሸ.ግን ቤቱን ብትቀይሩ ጥሩ ነው..

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 Před 17 dny

    Ere yihes dink new. Bereketish yideribin. Set lijishin emebete afuanim libuanim tikifetilish.

  • @bebebekele6202
    @bebebekele6202 Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @HT-ov3dh
    @HT-ov3dh Před 3 dny

    Betam yidenqal...huletunim EGZIABHER YIMARILISH gin pls ewiqina bisetat tiru nw

  • @user-ni8vr1ho3o
    @user-ni8vr1ho3o Před 18 dny +1

    ❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 9 dny

    የኔናት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመቤታችን ትድረስልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @woine123
    @woine123 Před 17 dny +2

    በስማም እንዴት ብስል አስተዋይ ጋዜጠኛ !
    ግንዛቤሽ ጥልቅ ነው::

  • @dimletse425
    @dimletse425 Před 15 dny +5

    እይታዎች ጥሩ ስራ ነዉ የሰራችሁት
    EBS ላይ እንድትቀርብ እና ሎሎችም የኦርዳታ አማራጮች ቢመቻቹላት የበለጠ ደስ ይላል

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 7 dny

    በረች አይዞሸ

  • @astermulugeta2134
    @astermulugeta2134 Před 13 dny

    Egzhbeare yerdashe anchi gobez neshe hulum begizeaw yehonal

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před 17 dny

    Abet yabrahamu silasewoch sint aynet hiwot ale libam set malet anchi nesh ahunim fitsamewin yasamirilish

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 Před 16 dny

    የኔ እናትት እግዚአብሔር አለ
    እግዚአብሔር ይማርልሽ እመቤት የልጅሽ አንደበት ትፍታልሽ ስዉርዋ ማርያም ወሰጂያት 🤲🤲🥰

  • @6s8f7d
    @6s8f7d Před 17 dny

    Rahal teregagi enji atadefeshat eko beteyak aschereshat eji hoo min neshal zare

  • @user-tw5og4dx3d
    @user-tw5og4dx3d Před 4 dny

    እግዚአብሔር ያበርታሸ እህቴ ለብዙዎቻችን አርአያ ነው የሆንሽን ጓዳን የሚሞላ መድሐኔዓለም ይሙላለሸ

  • @yambelhailu8022
    @yambelhailu8022 Před 3 dny +1

    ስዉሯ ማርያም ሂጂ ሁሉም ነገር ታስተካክለዉአለች

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 4 dny +2

    ይህ ሁሉ የእናቱ አማልኮ ይኖራል, 1ኛ 5 ልጆች የገድልባችው የማምልኩት አማልኮ ነው, የዛር መንፈስ, የጫለ መንፈስ ይኖራል ይህ በሰላም አይድልም, ስለዝህ እቺ ልጅ የመምህር ተስፋዬ አበራ መክርና ተምህርታችው ያስፍልጋታል, ደሞ እናታችው ታርካችው ጠይቅ..... አንቺ ግን በዝህ ዘመን ክርስትና በተግብር የኖርሽ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን........ ይህ የዛር መንፈስ ነው በቃ ይህ... በጸሎት, በስግደት, በጸበል ባርች 🥲

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 Před 17 dny

    በጣም ጓበዝ ነሽ እግዚአብሄርህይወታችሁን ያስተካክለዉ

  • @hybirdgenetic7096
    @hybirdgenetic7096 Před 17 dny +1

    ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @haregashine7998
    @haregashine7998 Před 17 dny +1

    ቤተክርስትያኒቱ እንዲህ አይነትን ሰዎች መርዳት እንዴት አልቻለችም?? እናንተ የካህናትን ስራ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-hc3kn6lw7g
    @user-hc3kn6lw7g Před 17 dny +3

    አንች በኛ ዘመን የተገኘሽ አርአያ የምትሆኝ ቅድስት ነሸ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 11 dny

    Ewinetegna chiristkna yenorsh gobez set nesh Emebete tirdash!bertu!

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 4 dny

    እመብርሐን አሁንም ከነ ልጇ አትለያችሁ አይዞሾ

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 Před 12 dny

    Geta/Eyesus yidresilish......best emegni

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Před 14 dny +1

    ንአንቺ የእግዛቤር ሙሽራ

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Před 17 dny

    ❤❤❤ tirachu tiru new please send her to EBS

  • @asterdesalegn2556
    @asterdesalegn2556 Před 8 dny

    Ebakish Yebank Akawunt Ena Silk Kutir Sichign Yeakmen Ladrglat!

  • @BekerhNv
    @BekerhNv Před 14 dny +1

    ልጅቱ ኦቲዝም ይሆናል በጣም ጠንካራነሽ

  • @user-kz9un7du1s
    @user-kz9un7du1s Před 17 dny +1

    Kirisitina kibad newu yehe erasu semaitinit newu embete tasibishi yene emint tankard lesewu bilo waga mekifile

  • @Tami23mobile23
    @Tami23mobile23 Před 17 dny

    ❤የሰዉ ልክ ነሸ❤ ረሄለ ደም ትንሽ ሀሰባውን አሰጫረሸታ ። በተረፈ ሁለም ሊሰማ ይገባል ##

  • @user-ni8vr1ho3o
    @user-ni8vr1ho3o Před 18 dny +1

    እፍ

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 Před 7 dny

    ክብር ይሰጥሸ የማታ እንጀራ ይሰጥሸ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 dny

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ይምራታል❤❤❤

  • @HIYOTGetu
    @HIYOTGetu Před 23 hodinami

    Mamir tasifaye gaa hijii ibakishin mafite tagenyaleshii😢😢😢

  • @tsigeredatedela9856
    @tsigeredatedela9856 Před 14 dny

    እመቤቴ ትርዳሽ የኔ እናት❤❤❤

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Před 17 dny

    GAZETGNAWA E AKSHE TAWERABET

  • @niniz8365
    @niniz8365 Před 17 dny +1

    Bermel Giorgis wesejachew.

    • @lidya4781
      @lidya4781 Před 12 dny

      አቀቀሙ እኮ የላትም

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Před 18 dny +1

    Anquan dehna metachu ❤❤❤❤

  • @tsigetadele1507
    @tsigetadele1507 Před 8 dny

    yene ehet semetesh keresetenashen eredawalew ehete enem tsebeletenya men yaderegeleshale sebale kewechi meteche enate metet aregabeny sileny kenat belay men ale beye kegonu honye edekerestina lemeredat lenefese beye eresu gen bedebetera sera legzeb belo neber leka deramaw bahun seat kene 2lejoche mekina yezo weteto beten lemashet kenelejoche lemebeten kes lay new ayesh kerestena wede ene ayehonem sebale neg bene beye gebahu mekere yalemesemate waga asekefeleny yene wed ehet gedele kedusan sekesar eyanebebu bebetu madeg waga biyasekefelem yesemay amlak waga yekefelenale ehete yenem leb asetesaseb edanch neber gen teseberku ahun weladite amlak kebr yegebat alew bemlejawa ayezosh ehete wegenoche gezeb yalachu yezih berekt tekafay hunu edezih ayenetu bet egziabher ena kedusan alu tebareku beberachu😂

  • @user-fb7iv6zp9i
    @user-fb7iv6zp9i Před 10 dny

    እማብርሃ ትርደሽ ለተጨናቁት የምትደርስ እማብርሃን ትድረስልሽ ።

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam Před 12 dny

    ጀግናነሽ:: ትምህርት ቤት ነሽ:: ደግነትን ተማርንብሽ::

  • @fantayedesta2790
    @fantayedesta2790 Před 18 dny +2

    EBS TV LAAY KERBA ERDATA YADIRGULACHEW

  • @MeAk-eq9yu
    @MeAk-eq9yu Před 4 dny

    Egiziabiher indedegnetish yimarilish

  • @felekechbender8373
    @felekechbender8373 Před 15 dny

    Uffff bke alichleku😢😢😢

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 17 dny +1

    ስልክ ቁጥራን ፓስቱልን ፕሊስ

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Před 17 dny

    Lejesh mnem athonem

  • @user-dz7hr4zn5t
    @user-dz7hr4zn5t Před 2 dny

    እመቤቴ ትፈውስልሽ