ክፍል 1 - ጠላ በመጥመቅ ባለሃብት የሆነው አስገራሚው ወጣት @EyitaTV እይታ ቲቪ
Vložit
- čas přidán 7. 06. 2024
- Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.
የሀገራችን ወጣቶች ዝቅ ብሎ ከመስራት ይልቅ መስረቅ እና የሰው እጅ መጠበቅ ምርጫቸው ባደረጉበት ሰአት አንተ ጀግና ሆነህ ተገኝተሀል ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለአባትህ ያለህ ፍቅር እና ክብር የተባረክህ መሆንህን ያሳያል
ጀግና አንበሳ ሁላችን እንደ አንተ ስራ ሳንንቅ ብንሰራ የት በደረስን ነበር በርታ ወንድማችን::
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ለእንግዶችሽ ያለሽ ክብር የአነጋገር ዝይቤሽ ሁሉን አሞልቶ የስጠሽ ልእልት ነሽ በዚህ ቀጥይ እንዳትቀየሪ ስወድሽ
አለመስራት እንጂ መስራት ያስከብራል ጎበዝ በርታ
የጋዜጠኛዋ ስነ ስርአት ፥ እርጋታዋ ደስ ስል።ምርጥ የጋዜጠኛነት ስነምግባር።
የኢትዪዽያ ወንዶች እስኪ ተማሩ ከዚህ ወጣት 👏👏
የገጠር ቤተሰብ እኮ አያሣድግም የልጅ እጅ ጠባቂ ነው።
ዳባት ደባርቅ የጠላ ሀገር ያገሬልጂዋ ጀግና
Dabte neshe??
አድራሻ ንገሪኝ
በእውነት ዝቅ ብሎ መስራት ትልቅነት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ብርታቱን ይስጥህ ❤
ጀግና ነህ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይርዳህ
አንበሳ ነህ የእውነት ድንቅ ወጣት ነህ
በጣም ጀግና ልጅ ነው መጀመሪያ ስራ ላይ ሆኖ ቴክቶክ ላይ እራሱን ያስተዋውቅ ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ትልልቅ ሚዲያዎች ላይ በመቅረብ ታዋቂ ሆነ🙏 አሁንም ከዚህ በላይ ይቀጥላል
ምክንያቱም የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች እና መጠጦች ብዙ ተጠቃሚዎች እየጨመሩ ስለመጡ👍👏👏👏
ጀግና አቦ ይመችህ አሉ ቁጭ ብለዉ የቤተሠብ ዉርስ የሚጠብቁ
እግዚአብሔር ከትልቅ ቦታ ያድርስህ የአባት ምርቃት ስንቅ ነዉ
የእንጀራ እናት ከናትም በላይ ናት አይባልም ደግ ሊኖሩ ይችላሉ ።
በርታ ሕግዚአብሔር ይርዳህ ወሬኞች ምላስ እንጂ ባዶ ክሶች ናቸው
ንፅህና ው ሲያምር ትልቅ ደረ ጃ ደርሰህ እንድምናይሕ ተስፋ አለኝ
እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ ወንድምዓለም። በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ብርቱ ሰው ነህ። ተስፋ ለማስቆርጥ ክፉ ቃል የሚናገሩትን ወደ ጎን ትተህ በስራህ መበርታትህ በጣም ጥሩ ነው። በርታ።
ፈጣሪ እኛን የመዳም ቅመሞችን ያስበን 👍😊
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉@@zewdneshtadese
አሜን አሜን አሜን
በጣም ጎበዝ በርታ አላማሕን አምላክ ይርዳሕ
ከዚህ ልጅ ብዙ መማር ይቻላል ትህትናን፡ገንዘብን አለማምለክ፡ጠንካራ የስራ ባህል፡የተባረከ ሰው ነው አብዝቶ ይባርከው።
የኔ ጀግና ደሜ❤❤❤❤
ይሄ ቅን ሕሊናህ ነው እግዚአብሔር የሚያሳካልህ እግዚአብሔርን የመፍራትህ ውጤት ነው እዚህ ያደረሰህ እንዳትለውጥ በርታ
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ🤲🤲🤲
Honestly, he is a beacon of hope for many. I am also impressed by the journalist; she is very respectful.
የምር የዚች ልጅ ውበት ለኔ ብቻ ነው እሚታየኝ ወይስ ለእናንተም ይታያል እሚስብ ደስ እሚል ነገር አላት
ልክ ወንድ ሆኖ አረገዘ የሚል ያህል ነው የመጀመሪያው አባባል። ብዙዎቹ ወንዶች እኮ የማይሰሩት ገልቱ ስለሆኑ ነው።
ጎበዝ ጠንካራ ሰው ነው:: ወደፊት ትልቅ ንግድ ከፍቶ አከፋፋይ መሆን የሚችል ሌሎችንም ቀጥሮ ማሰራት ይችላል::ጎበዝ ነህ በርታ🙏🏾
ጀግና ስራ መናቅ ምንም ዋጋ የለውም በርታ ወንድሜ
በረታያ ወንድምአችን ፋጣሪዳሕ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንቺ ልጄን መሳይ የኔ የፀይም ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤ አንተ ጀግና ❤❤❤
ጐበዝ ጠያቂ ነሽ አልልም ጐበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በዚሁ ቀጥዪ ስርአትሽ የ አጠያየቅ እውቀትሽ ውበትሽ አንደኛ ነው የ ኢቢኤስ ጋዜጠኞችን ያስንቃል በዚሁ ቀጥይ
ቀጥል ጎበዝ የሰው የሚለህ አትስማ መሰረቅ ጉልበት እያለህ መለመን መጥፎ ስራ ክብር ነው ቀጥል በት ጎበዝ
በእውነት ጥረትህ ሀቀኝነትህ እምነትህ ደግነትህ ፈጣሪ እዚህ አድርሶሀል ካሰብከው በላይ ፈጣሪ ያሳካልህ
This Interviewer is graceful
ጄግና ነህ 👍
አንቺ ልጅ ስወድሽ
ያች በሬ ካምላክ በታች መነሻ ለቁምነገሬ "!
ሰወድሸ እርጋታሸ ትእግሰትሸ and also natural beauty wow❤️
Mereymin jegna nak sira yeskbrel❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
አይ የወንድ ልጅ ፈተና😢
ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤ የሀገሬ ሠው ታታሪ እና የዋህነት ጋአ
ጀግና እግዚአብሔር ይርዳህ
Wow ጎበዝ ነህ በርታ ቀጥልበት🎉🎉🎉
God bless you
እውነት በጣም ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ
ሥራ ወንድ ሴት አይልም እዉቀቱ ካለህ ሠርቶ መብላትን የመሰለ አስከባሪ ነገር የለም
በፈረንጅ አገር ትከበራለህ ትወደሳለህ እንጂ ቅጽል ስም አይሰጥህም ። የዲፕሎም ሥም ሊሰጥህ ይችላል ።
ሆነም ቀረ በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ በዚሁ ቀጥልበት የወደፊት ታዋቂ ነህ ። ፈጣሪ ይባርክህ ሥራህንም ይባርክልህ ። 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚❤💚💛❤💚💛❤💚❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
የኔጀግና በርታ ውው ጠላ አሳመርከኝ ❤❤❤
ጀግና ስራ ወዳድ ነህ
wow she is talented journalist
ጄግናቺን በርታልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጋዜጠኛዋን ሰወዳት
ጎበዝ ስራ ኩቡር ነው
ጀግና ልጅ ነው ጥሩ ልብ አለው
Life struggle made people so strong. You are an amazing young man, wow teach those who are waiting others to offer
በእውነት ጀግና ልጅ ነው
❤❤❤ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
በጣም ጎበዝ ጀግና ነክ በርታ👍👍👍
በጣም ጓበዝነህ ወድሜ በርታ
በጣም ጎበዝ በርታ ወንዲማችን
እራሂ በተፍጥሮ ውበትሽ የምትተማመኝ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ ጋዜኛ ❤❤❤❤
ምርጥ ጀግና በርታ ወንድሜ❤❤❤
በርታ ጎበዝ ሰው ሰርቆ ይበላል እንኳን ሰርቶ አይዞህ
Gegnaaa ye ageara lege bertalggg❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wowwww ❤❤❤❤ batame gwbaze
ጎበዝዝዝ ጅግና ❤🎉🎉🎉
ጎበዝ
በርታ
ጎበዝ በረታ እና ባለፍዉ ቲጂ አገልግል ባተ ነበረ ሰትሰቅ የነበረ ቆጆ ነህ
success through changing
አንተና ትግስት ብትጋቡ በሥማም 😅😅 እሪ ጦስህን እሣ እኮ ቀዉሥ ናት በርታ ተበረክ እጂህ ይባረክ ወንድም አለምነህ👌💓🙏👌💓🙏👌❤🙏
ዋውው ጎበዝ ጎደሬ እኮንም የአገሬ ልጅ ሆንክ ጠካራ በርታ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
ጠያቂውን አለማድነቅ ከባድ ነው አጠያየቋ የልብ አድርስ ነው
እንኳን እረዳህ።
Gobez tatari aseri egeziabher yebarkhe yetbkhe
የምር ጀግና ነህ ወድም በርታ❤❤❤❤
ጎበዝ ልጅ ነው !
ጀግና ነህ በርታ ስራ ክቡር ነው
ጀግና በረታ
Gobez tela malet eko like bera malet new 👌👏
ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውው
Gobeze Jegena Geta yelebonahen yasakalhe berta
ጎበዝ
ጀግና ነህ
በርታ ጎበዝ❤❤❤❤
ጀግና!!!!!
በርታ
ውውውውውው ቆንጆ ውውውውው ❤
yene wendhme betame letbertata yemigbeha nhe bereta
Manem atesema kentew newe
Berta sera kebur newe sera tshota
Ayemertem kentew newe berdero
Bere mares yelem dero wonde
Megeb ayesram yebalal betley
Egna Hager berta Hager Bet semeta ekemsewalew❤❤❤❤
ጀግና
እችን ልጅ ስወዳት ባካችሁ አገናኙኝ
ከዛስ😂
@@shemeleskebede5028😂😂😂😂
@@shemeleskebede5028😂😂😂
@@shemeleskebede5028 አወራታለሁ
ሽንኩርት ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስው ትልካለች ውሃ ትልካለች
ዋውውውውውውውውውውውውውውውው👌👌👌🌷🙏🙏🙏👍👍👍👍
❤❤❤❤❤man boro barta gobazh❤❤❤
ሽንኩርት እኛአገር አልተለመደም ኤዝያኖች ሪስቶራት ተልጦ እደፍሩት ነው ጥሬውን የሚበሉት ከተለመደ ችግር የለውም
😮Dear brother, you are a very good young person, to make yourself enabled to be creative that nobody tried before. I appreciate you, to continue ahead your work.
Those men who work, in different beer factories are not insulted, don't feel that your work is bad. People are sometimes jealous.
ዋወ🎉🎉🎉❤❤
jegena nh ketelbet egnam orderun enjemeraln gebjea senoren ❤
Yena gegnaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ያገሬ ልጅ በርታ ግን የት አካባቢ ነክ ወንድም የወገራን ጠላ እፈልጋለው
ያያቴ ሀገር ነዉ ወገራ😘😘😘😘😘
ጉንኮ ነው
አንባ ጊወርጊስ
ወይስ ገደብየ
@@user-ue8vc3ic2k ገደብየ