Ewnet nw sijemer ye mtete as asrare nw enanm ke btseb mtete yefetagin ye zebr gbreal nw ye ehtachen bale be mtete btesabchene btno nber gn ye kdus gbreal hayel blto zare tefewshalew please lesum tselot adrgi
This is a good lesson! instead of celebrating a Birthday in celebration of with fancy cake with a valueless party, it is good to celebrate in this kind of way! Thank you for teaching us!
የኔ የዋህ እርግብ ንፁ ሴት አንቺን ያማለደሽ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ያማልደን ይስማን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amen
Amen 🙏🏻
የገብርኤልን ታምር ምስክርነት ስሰማ እንባየ ፈሰሰ የእምነቷ ፅናት በጣም ሚገርም ነው ላንች የደረሰ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን
Amen
❤betam eng 😢
Amen amen amen ❤️ 🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን
መላእኩ ቅዱስ ገብርሄል የአምላክ ባለሞል ክብር ምስጋና ይድረሰው❤❤❤
ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ይደረሰ አረብ ሀገር 14አመት ልፈቻለሁ ከንቱ ልፍት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የጨነቀኘን ታወቀዋለህና እርዳኘ😥
አይዞሽ እሆቴ
ቲጂ የምትገርም ሴት ነት ያቀረብሽልን በአምላኳ ያላት መመካትና እምነት እጅግ ያስቀናል በእንባ ነው የሰማኋት እጅግ አስተዋይ ሴት
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገና ይሁን🙏 እህቴ እ የምትወጂው መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከኋላ ከለኝ ከግራ አሁንም ካንቺ ጋር ከልጆችሽ ጋር ይሁን እህቴ አንቺ ጀግና እና ጠንካራ ሙሉ ቆንጆ ሴት ነሽ ፈጣሪ ሞገስ ሰጦሻል ❤
በጣም የሚገርም የእምነት ጥግ ቲጂዬ ለግኛት እባክሸ ለኔ ታሰፈልገኛለች ቅዱሰ ገብርኤል ምሰጋና ይድረሰው !!!!
ትልቁ ችግር አለቀብኝ አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ቅዱስ ገብረኤል አሁንም ይጠብቅሽ እንባ እየተናነቀኝ ጨረስኩ
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው
የሚገርመው በእግዚአብሔር ያላት መተማመን እስከ ጥግ ነው ካመኑት ከተመኩበት እንደዚህ ነው በጣም ጠንካራ ወጣት ነሽ አምላክሽ መጨረሻሽን ያሳምረው።
ትጂዬ በማርያም እቼን ልጅ አገናኝ በጌታ ለእኔ በጣም ብርታት ትሆነኛለች በማርያም በጣም ደሰ የምትል ልጅ የተባረክሸ በዚህ ልክ የእግዚአብሔር ፍቅር በወጣትነት በጣም ያለቀስኩት
የሚመካ በእግዚአብሔረ ይመካ
የድንግል ማረያም ልጂ 🙏🙏🙏
ምን መታደል ነው የእምነት ፅናትሽ ❤እኔም እንዳንች መላክ ቅዱስ ገብርኤል አለሁ ይበለኝ በእውነት እኔም የግቢው ገብርኤል ወዳጄ ነው በጠራሁት ጊዜ ሁሉ ይደርስልኝ ነበር አሁን ሀጢያቴ በዛ መሰል የራቀኝ ይመስለለኘል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አለሁ በለኝ
አንዴት በዚህ ቪዲዮ እንደተማርኩ የኔንም ጭንቀቴን አንቺን የሰማ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድረስልኝ ❤
በጣም የሚገርም በእውነት ፊልም የሚመስል እውነተኛ ታሪክ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ሲገለጥ ቅድስ ገብርኤል አሁንም ይባርክሽ
ዋውውው ምርጥ አስተማሪ ታራክ ነው እንደዚ ከችግር ወደ ለውጥ ያሉትን አቅርቢልን ሁሌ የምንሰማው የወደቁትን ነው እንዲ ጠንካራ ሰዎችን አቅርቢልን አቦ ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛ ይድረስ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ታምር የታየበት ህይወት ነው፣ክብሩን እሱ ይውሰድ፣ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን።
ስለ ሁሉም ነገር እግዘብሄር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አንተ ክብሩን ሁሉ ውሰድ አባቴ
እኔም የንጉስ ልጅ ነኝ😭 የኔ ታሪክ ነዉ 10 አመት ሆኖኛል ከባሌ ጋ በቁማር ምክንያት ከተለያየሁ 2 ልጆቼን ጠንክሬ እያሳደኩ ነዉ ሴቶች ከሱሰኛ ሰዉ ተጠንቀቁ
አይዞሽ በፀሎት አስቡት ከነ ልጆችሽ 😍🤲
ዋዉ ሲያልፍ እንደዚህ ነዉ ታሪክ ይሆናል አቤቱ ፈጣሪ ላንተ ምን ይሳንሀል
መለኩ ቅዱስ ገብሬኤል ፈጥኖ ደረሽ miracle sertolishal.
ግን ሰውየዉ የለዉን ሁኔታ ብተዉቅ
እግዛብሄር ይመስገን ምን እንደምቀና ታውቃላችሁ ሰው ምስክርነት ሲሰጥ አቤት መታደል ላንች የሰማ መላአኩ ቅድስ ገብርኤል ለሁሉም ይስማ በጣም ጎበዝ ጀግና እናት ነሺ
አንቺም ምኞትሽ ተሳክቶልሽ ለመመስከር ያብቃሽ ውዴ
አንቺ አልገባሽም እንጂ ባልሽ ከፈጣሪ ውጪ ነው እምነቱ በሰይጣን የሚገኝ ሀብት እንዲህ ይጠፋል ያንቺ ብርታትና እምነት ከሞትም አድኖሻል ቁማርና ሱስ በመንፈስ ማመንና መያዝ ነው ብዙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ይሄንእንድናውቅ ይረዱናል
የልጆችሽን አባት ገብርኤል እሱንም ከጨለማ ያውጣው
ጎበዝ በርቺ
ቲጅ ቀጠሮ ይዛቹህ ነዉ የተገናኛቹህት
ድንገት እንዳገኘሻት አክት ስታደርጊ አልተመቸኝም
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሽ አቤቴ ሁሌም ድረስልን አሜን🙏
ለወጣቶችም ለእናቶችም ትልቅ ትምህርት ማስተማር ምትችዪ ጠንካራ ሴት ነሽ የራስሽን ዩቲዩብ መጀመር አለብሽ 👏👏👏
የምንቀባረረው በእግዚአብሔር አልሽ እውነት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ እንዴት እንደነዘረኝ ዘብር ገብርኤልማ በስመአብ ከሰማይ የተላከ መልአክ እኔንም እንዴት ከፈተና ከችግር ከሀዘን እንዳወጣኝ ዛሬ ታሪኬን ከነልጆቼ የቀየረ ነው እኔም ምስክርነት እንድሰጥ ይርዳኝ ቲጂዬ ብዙ ያለፈ ታሪክ የሚያስለቅስ የሚያሳዝን ታሪክ አሳልፌ ይኸው ዛሬ ዘብር ገብርኤልን የላከ አምላኬን እያመሰገንኩ እንደጓደኛ ዘብር ገብርኤልን እየጠየኩ እያናገርኩ አለሁ በሰላም በደስታ ፈጣሪዬን እየመሰገንኩ ብቻ ተነግሮ አያልቅም የሱ ውለታ የሰላም ገብርኤል እስኪባል ድረስ
ውደቆ መነሳትን በተገባር ሰላሳየሸን 🙏🙏🙏
የኔእህት ላንቺ እግዚሀብሄር ደርሶልሻል ባልሽን ግን እባክሽ ድረሽለት የልጆችሽ አባት ነው
ትክክል 🙏🙏🥰🥰
ትክክል እኔም የተሰማኝ ስሜት ነው
Ewnet nw sijemer ye mtete as asrare nw enanm ke btseb mtete yefetagin ye zebr gbreal nw ye ehtachen bale be mtete btesabchene btno nber gn ye kdus gbreal hayel blto zare tefewshalew please lesum tselot adrgi
አዎ ሴት ልጅ ጨክና የቆመችበት ቁስል አያማትም የሚባለው ይኼ ነው ጀግና ሴትን ነው ቲጂዬ ያቀረብሽልን ታዲያ ስለሆነው ሁሉ እግዚያብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ❤❤❤
በእግዚያብሔር ክንድ መደገፍ እንዲህ ያኮራል ሀብት ንብረት በቅፅበት ይጠፋሉ አንቺ የገባሽና የተመረጥሽ ነሽ በልጆችሽ ተደሰቺ ለአንቺ ያልተፈቀደ ሀብት እንኳንም ቀረብሽ በእውነት የንጉስ እና የንግስቲቱ ልጅ ነሽ ተባረኪ
ወ/ሮ ትግስት ግርማ አድናቂሽ ነኝ በጣም የግዜር ሰው የጓህ ለሰው አዛኝ ነሽ በዙ ታሪክ ያለኝ ሰው ነኝ እና ካች ልቀርብ እፈልግ አለሁ ሥልክ ቁጥር ብታስቀምጭ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
ምን መመረጥ መታደል ነው!! ለአንች የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን❤
አቤቱ መድኃምኒያለም በእለተቀንህ ስምህ ከመጠን በላይ ሲጠራ ሰትመሰገን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቅዱስ ገብርኤል ለእርሷ የደረስህ ተዓምረኛው መልአክ ለኔም ድረስልኝ ለምስክርነት አብቃኝ እጅግ በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በእምነትሽ ያፅናሽ❤❤❤
አብ አባቴ ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስ የሰጠን እግዚሀብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
በፀሎት አስቡት ከልጆችሽ ጋ ንብረቱ የመጣበት መንገድ የሱ ሱስ የመናፍስት ስራ አለበት አባታቸውን ይወደዱ ማታ ማታ ስትፀልዩ አስቡት በያቸው ሱስ አዋራጅ ነው ስለዚ ንቁ😍
ትዕግስት እባክሽ የሰውን የግል ሚስጥር ለማወቅ በተለያየ ጥያቄ ለማወቅ አትሞክሪ። አለመናገር ከፈለጉ ተረጃቸው። በተረፈ አስተማሪ ታሪክ ነው። እናመሰግናለን። ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደጎረቤት አይኖርም። ለኢትዮጵያኖች አስተማሪ መልክት ነው።
እንዴት ለአንቺ ደስ እንዳለኝ ለመግለፅ ቃላት አጠሩኝ፤እግዚአብሔር ይመስገን። ''እግዚአብሔር ገዛልኝ ''ምን አይነት ልብን የሚነካ ቃል ነው።❤❤❤❤❤❤
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገና ይሁን እህቴ እ የምትወጂው መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከኋላ ከለኝ ከግራ አሁንም ካንቺ ጋር ከልጆችሽ ጋር ይሁን እህቴ አንቺ ጀግና እና ጠንካራ ሙሉ ቆንጆ ሴት ነሽ ፈጣሪ ሞገስ ሰጦሻል
የኢትዮጲያ ህዝብ እኮ እጅግ ደግ ህዝብ ነው ሰይጣን ገብቶ ይበጠብጣል ግን እስከ አሁን በጣም በሚገርም ሁኔታ መልካም ሰዎች አሉ የሀገሬ ልጆች እወዳችሁዋለሁ ፍቅር ይበልጣል አንዱ ለአንዱ ማሰብ መድረስ ባህል ብቻ ሳይሆን በደማችን ውስጥ አለ በቃ ኢትዮጲያዊ በደሙ ውስጥ ደግነት መልካምነት አለ፡፡ ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
🥰🥰🥰uff ketikikilegna asteway sew nigigir ❤❤❤egzabiher agerachinin ytebkilin selamuwan ymelsilin🙏🙏🙏
ቲጅዬ የኔእናት የምወድሽ ፍልቅልቋ
በስደት ያላችሁ የረፍት እንጀራ ይሥጣችሁ😢❤❤❤ጉሉ አሜን
አሜን🙏🙏
ቲጂዬ ዛሬ ገና አስተማሪ አመስጋኝና ተምሳሌት የሆነች ሴት አቀረብሽልን እናመሰግናለን ያንቺም አድማጭነት ጨዋነት የተሞላበት ጠያቂነት ደስ ይላል ጥሩ ግዜ ነበር
ቅዱሥ ገብርኤል ምሥጋና ይድርሠው እኛቤትም ታምር ሠርቱዋል ገጠሪወችታቁታላችሁ የቁጥ አልጋላይ ወደቀ በለተቀኖ ታሺቱዳነ ሳይሞት ሌላኛው ወድሜደሞ ቡብአገቱ ቀለበቱን ለመጫወጫ ሢያወልቀው ፍነዳ እህቲ ፌት ለፌቱ ነበርች ሥፌት እየሠፍች እኒም አለሁ በጎን በርዳላይ ነበርን አሥቡት ቡብ የቅዱሥ ገብርኤል አምላክ እገዜአብሔርይመሥገን ምንም ሳንሆኖን ከቆርቆሩው ጭሥብቻ አለው እኩዋን እኛ ቤቱ ምንም አልሆነ እገዜአብሔር ይመሥገን ቅዱሥ ገብርኤል እኛቤትም እደሦሥቱ ህፀአናት ከሳቱ አውቱናል ቅዱሥገብርኤል አባታችንእደትናቱ ከክፍ ይጠብቀን ቅዱሥ ገብርኤል አሥቀናሺኝ ደሞ አች አገርሺ ሁሌም ይታደገሺ ቅዱሥ ገብርኤል ቲጂየ ምርጥ ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤
አቤቤቤቤት እንዴት ንፁህ ልብና በመከራ የተሞረደ ህይወት አለሽ። ላንቺ የደረሰ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ድረስልኝ እባክህ?
መላኩ ገብረኤልን በጣም ነው የምወደው አንች ጠንካራነ አማኝ ሴት ብረታቴ ሰለሆንሸኝ አመሰግንሸ አለሁ
ላንች የደረሰ እግዚአብሔረ መላኩ ገብረኤል ለኔም ይድረሰልኝ
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለአንች የደረሠ እኛንም ይጎብኘን 🙏🙏✝️✝️⛪️⛪️⛪️
ሙሉውን በአንድ ጊዜ መከታተል አቃተኝ። እያረፍኩ፣ እያረፍኩ ስንቴ አየሁት። ይገርማል! ለካንስ ከእኔ የባሰ ታሪክ የያዘ ሰው አለ!? እኔ የቅዱስ ገብርኤልን ተዓምር ምንም መግለጫ ቃላት የለኝም። ከጎዳና አንስቶ እዚህ አሜሪካ ውስጥ ፣ ለዛውም ትልቅ ቦታ አድርሶኛል። የተደረገልሽን ስሰማ ብዙ ነገር ወደ ኋላ ወሰድሺኝና ንግግርሽን በሙሉ አቅም መስማት አቃተኝ። አንቺስ ደፍረሽ ወጣሽና ተናገርሽ እኔ ይኼንን ለመፃፍ እንዴት እንዳመነታሁ እኔ ነኝ የማውቀው። ገብርኤል ስራው ምስራችን ብቻ ማብሰር እንደሆነ ምስክር ስለሆንሽልን ከልብ እናመሰግናለን ። ገና ምን አይተሽ፣ የቀድሞውን ትልቅነትሽን ሁሉ እንደምትመልሺ እርግጠኛ ነኝ
አሜን 🙏
የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ
እሚገርም ነገር ነው የእግዚአብሔር ድንቅስራ ሁሌም ቢሆን በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር መጥራት ብቻ
እግዚሐብሔር ለቃሉ ታማኝ ነዉ!!!!!❤❤ የዘብሩ ገብርኤል ለአንቺ ደርሶልሽ ታምር እንደሰራልሽ ለኔም በስደት ሀገር እያመመኝ ተቸግሬያለሁ እንዴት ኮንትራቴ እንደምጨርስ ሳስብ ከስራዉ ብዛት ጋር ከልብሱ ብዛት እግሬን አልቻልኩም እያመመኝ 24 ስሀት እየቆምኩኝ የዘብሩ ዳኛ ጤናየን ሰቶኝ ኮንትራቴን ጨርሼ ዘብር ለሁለተኛ ግዜ ደጅህን እንደምረግጥ ቃሌ ነዉ ቅዱስ ገብርኤል እርዳኝ አብሳሪዉ መላክ አበርታኝ😢😢😢
አንቺ ጠንካራ ሴት የምርም ብርቱ የእግዚሐብሔር ንፁህ ልጅ ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ የጎደለኝን ሳይሆን ያለኝን እንዳመሰግን ታሪክሽ አስተምሮኛል እህታለም ያንቺን ብርታት ለኔም ይስጠኝ የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል
የኔናት ምን ልበልሽ እዲ ነው እግዚአብሔር በጣም ደስ አለኝ
መጨረሻሽን ያሳምር እህቴ ጠካራ ሴት
በእግዚአብሔር የሚተማመኑ አይወድቁም
እምነትሽ ይህን ሁሉ አድርጎልሻል አንቺ
የተባረክሽ ሴት ነሽ ! ይህን ሁሉ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ! ተባረኪ👑
ሴት ባሏ በሕይወት እያለ አታገባም !
በተለይ የደረሰች ሴት ያላት ሴት ባታገባ
መልካም ነውና በርቺ ጽኚ
የሚአመሰግኑ አንደበቶች ምንኛ የታደሉ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ፍሬዋችሽን ጤናችሁን ስራሽን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልሽ የሰው ልጂ ፍፃሜው ሲያምር ነው እና ደስ የሚለው የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አሜን 🤲🏾
አሜን 🙏🙏🙏
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር ላንተ ይሁን፡፡
ከዚህ ታሪክ ብዙ ተማርኩ እግዚአብሄር የኛ ንጉስ ሁል ጊዜ አዲስ የማይለመድ መልካም አምላክ ግን ከዚህች ልጅ ከተማርኩት ነገር ሰዋችን መውደድ አስተማረችኝ ሰው ስንወድ እግዚአብሔር እንወዳለን
ዮሚዬ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት በጣም ሞትቬት አድርገሽኛል ተባረኪ ፈጣሪን ያመነ ሠው አይወድቅም ልጆችሽን በሞገስ አሣድጎ ትልቅ ደረጃ አድርሶልሽ ፍሬአቸውን ለማየት ያብቃሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ተመስገንን።ስራው ድንቅ ነው❤
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
ድንቅና ልባም ሴት እግዚአብሔር አንችንም ልጆችሽንም ይጠብቃችሁ
ብዙ ተምሪያለሁ በሂወትሽ ጥንካሬሽ እምነትሽ ብዙ አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏ግን ያንቺ ለእግዚአብሔር ያለሽን እምነት ለባልሽም ብትጠቀሚበት ችግሩ ሱስ ብቻ ከሆነ እግዚአብሔር ምንም አይሳነዉም ለሱም እስከመጨረሻዉ ከገባበት ሱስ ብታወጪዉ ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነዉ
አቤት በጌታ ያለሽ እምነት ተባረኪ
ባልሽንም ጸበል ውሰጂው ❤❤❤
እምቢ አለ አሉ መንፈስ ያለበት ሰው እንዴት እሺ ይላል ቆይ ቤት ማለማመድ መፀለይ መስገድ
ፈጣሪ ይ መስገን 🥰🥰🥰🥰💕💕ሙኑ ያምረል ለእግዚኣቢሀር መነር በጸለታቹ ኣሱበን ወለተኪደን ❤❤❤
ዉ የኔ ቅመም ታድለሽ አንቺ አስተማሪ ነሽ እግዛቤር ለታመኑት ታማኝ ነዉ
እውነት ነው በምንም መስፍርት ባል ለማግባት እንዳታስቢው በምንም ተአምር እንዳታገቢ ልጆችሽ ከአንቺ ወጥው መኖር እስከሚጅምሩ ድርስ አደራ አደራ
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የዕምነትሽ ፅናት እጅግ ደስ ይላል አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም አብዝቶ ይባርክሽ፡፡
መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ላቼ እደደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን🎉🎉🎉
ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻሽን ያሰምረው
የመንሽእ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ውብ ያርገው በቤቱ ያፅናሽ:; አውደምህረት ላይ የምንሰማውን ምስክርነት እዚህ አመጣሽን ባረኪ:❤️
ማንም እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ ማደር የለበትም :: ልጆቹም ቤተሰብን አይቶ ነው ምግባራቸው ጥሩም ብልሹም የሚሆኑት ስለዚህ እራስን መሆን ነው
ዋው ዋው ግሩም ታሪክ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብረኤል ለኛም ይድረስልን ጅግና እናት ነሽ በዛለይ ውብ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሞጎስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤
በጣም በጣም ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው በህይወት ያስተማርሽኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ጀግና
በህይወቴ የተደሰትኩበት interview ❤❤
እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ስለልጆችሽ አባት እና ስለቤተሰቡ ስትጠየቂ የሰጠሽው መልስ ይቅር ባይነትና የዋህነት አይታይበትም። እግዚአብሔር የታመነ አምላክ ነው በመላኩም አማላጅነት አምናለሁ።
በስማም ብዙ ት/ ት ነው የተማርኩት
አረ ድንቅ ነው አትሮኖስ ስር ቁጭ ብዬ የምማር እኮ ነው የመሰለኝ የንጉስ ልጅ ነን የቅዱስ ገብርኤልን ነገር ስታወሪ እምቧ እየተናነቀኝ እምነትሽ ድንቅ ነው የኔ ጠንካራ ሴት በርቺ ብዙ ተምሬያለው እግዚአብሔር ሊሰራ ሲል እንዲህ እና እንዲያ ያደርጋል
በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን 🙏
This is a good lesson! instead of celebrating a Birthday in celebration of with fancy cake with a valueless party, it is good to celebrate in this kind of way! Thank you for teaching us!
እግዚአብሔርን የታመነ አይወድቅም ።
wise woman.may God bless your life. proud of you for seeking God's way.
ድንቅ የጥንካሬና የእምነት ውጤት ነው። ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።
ወይኔ በጌታ አልቅሼ ነው የጨረስኩት የአንቺን ታሪክ የቀየረ አምላክ የሁላችንንም ይቀይር እውይይይይይ
Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏
መልካምዬ በረከትሽ ይደርብን 🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ ዛሬም ነገ ም ለዘላለሙ አሜን
❤❤ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
Tg betam gobez nshe malete yemtyekew teyake mawek yalbenen hula asaweken thank you so much ♥
ድንቅ ምስክርነት መድኃኒዓለም ሁሌም የተመሠገነ ይሁን ❤ 🙏
tebareki tgya ye miyasetemere tarike share seladeregeshene baletarikoneme yewenete jegena sete neshe anechine yereda amelake enaneme yeredaghe keduse gebereal yeredaghe
Yemimka be egzabhier yimeta Gobez set nesh stay blessed with yr family ❤
ደስ የሚል ታሪክ ያልፍል ያልፍል❤❤❤❤
ውይይይይይይይይይይ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ከዚህ በላይ ከፍ በይ ልጆችሽ ይደጉልሽ ይጡሩሽ እስክትጃጁ ኑሩ ❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
ድንቅ ተአምር ነው ቅዱስ ገብርኤል እዲደርስልኝ ጸልዩልኝ ምክንያቱም ልጆቼተርበው ማየት ከበደኝ መግቢያ አጥቻለው በዚህ ምክንያት እራሴን ላጠፋነው ሰሚ በሌለበት ከተማ ብቻዬን ቀርቻለው እባካችሁ ጸልዩልኝ ለኔአይደለምለልጆቼ ስትሉ እራስን ማጥፋት ሀጥያት ነው ግን ወዴትልድረስ ሁሉ እደትላንት አይደለም ና ሁምሸሽቶኛል ገብረስላሴ እያላችሁ ጸልዩልኝ ጸልዩልኝ በእግዚአብሔር
በስመአብ በውልድ ዎመንፈስ ቅዱስ ጥንካሬ እያስትማረችህ አንተ ይህን ታስባለህ የት ነህ የምትኖረው ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥ
የሰውልጅ ባለብዙ ፈተናነው አትፍረዱ
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል እኮ ስሜትህን እረዳሀለሁ ግን በፍፁም ይህንን ሀሳብ ደግመህ እንዳታስበው ለልጆችህ ከሁሉም ነገር በላይ አንተ ታስፈልጋቸዋለህ ኑርላቸዉ። መቸም ከታሪኩ ሁላችንም ጥንካሬን፣ በፀሎት መትጋትን፣ ትግስትንና በመንገዳችን ሁሉ እ/ርን ካስቀደምን ጨልሞ እንደማይቀር ተምረናል እና በርታ ወንድሜ ይኸ ቀን አልፎ በርግጠኝነት እንደ ታሪክ ታወራዋለህ።
ከዚህ በላይ በምን ትማር ወንድሜ አባክህ በለበናህ ሰማ ያለጠርጥር ፈጣሪን ማመን መደገፍ ውጤቱን ተመልከት
እግዜአብሔር የሚወደውን ሰው ይፈትናል እና ለሱ ፍቅሩን የምትገልፅበት ነው እና ክፉውን አታስብ። እንድንተባበርህ ስልክ ወይም አካውንት አስቀምጥ ሰው የሚችለውን ይረዳሃል። በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ።
ተመስገን ፈጣሪ ቁዱስ ገብሪአል አባቴ ስምህ ይባርክ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ጌታ ነው ማመሰግነው ❤❤
ካንቺ ብዙ ተማርኩ ለአንቺ እንደደረሰልሽ ለእኔም በጭቆና ውስጥ ላለሁት ይድረስልኝ ይስማኝ እህተሚካኤል እያልሽ አስቢኝ
Zemeneshen ulu Egzyabeher kefit yekedemesh❤
what a belief she has on GOD. May God be with you even more.