ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
  • 106
  • 4 285 593

Video

በእምባ የታጀበው ልደት
zhlédnutí 68KPřed 21 dnem
ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
zhlédnutí 102KPřed 28 dny
ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።
በ 15 አመቴ አግብቼ በ23 ፈታሁ...ፊልም የሚመስለው የወጣቷ ታሪክ! ሰኞ ይጠብቁን @comedianeshetu @realityshow7187
zhlédnutí 2,2KPřed měsícem
ማኪባ ቲዩብ ወደ ዉድ ትመልካቾቹ በአዲስ አቀረረብ፣ በአዲስ መንፈስ ልዩ የሆነ ቤተሰባዊ፣ አስተማሪ የልጆች እና የአዋቂ ፕሮግራሞች፣ ልዩ ዝግጂቶችን ይዞላችሁ መጥቷል። ስለዚህ እርሰዎ ከማኪባ ጋር ከሆኑ የተለያዩ አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ቁምነገርን ይሸምታሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።
ይሄን እንዴት ካንቺ ልጠብቅ
zhlédnutí 38KPřed měsícem
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው። ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል! ©Copyright: Makiba Tube Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
ቲጂ እና ገኒ ልዩ ጨወታ ሰኞ ማታ ይጠብቁን
zhlédnutí 3,2KPřed měsícem
ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ። የገኒ እና ቲጂ ጨወታ በልዩ ሁኔታ ሰኞ ማታ ወደ ውድ ተመልካቾች ይደርሳል። የትዕግስት ግርማ ቤተሰቦች ሼር እና ሰብስክራይብ በመድረግ ለሌሎች አድርሱ።
ገኒን በግድ ስፖርት አስጀመረቻት፣ ወገብ ተፈተነ........@comedianeshetu @seifuonebs @SAMTELLA. @beINSPORTS
zhlédnutí 16KPřed měsícem
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው። ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል! ©Copyright: Makiba Tube Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
"ይቅር በሉኝ" በድምፅ ምክንያት በድጋሜ ለተመልካቾች የቀረበው የበዓል ፕሮግራም።
zhlédnutí 39KPřed měsícem
ቲጂ እና ገኒ በተሰጣቸው 6000 ሺህ ብር 3000ሺህ፣ 3000ሺህ ብር በመከፋፈል ለበዓል የሚሆን ለአቅመ ደካማ እና ለተለያዩ ሰዎች #ዶሮ፣ #እንቁላል፣ #ዘይት፣ #ሽንኩርት እና የትላያዩ ነገር ለሰዎች በስጦታ አበርክቷል። czcams.com/video/TPPnOTXyoZo/video.html ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው። ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል! ©Copyright: Makiba Tube Any unauthorized use, copying or distribution...
አቁፋዳ የኢትዮጲያኖች። new best Ethiopia advertising
zhlédnutí 9KPřed měsícem
አቁፋዳ የኢትዮጲያኖች። new best Ethiopia advertising
ገኒን አስለቀስኳት!፣ መተራመሱን እወደዋለሁ!
zhlédnutí 61KPřed 2 měsíci
ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።
ትዕግስት እና ገኒ አዲስ ቁምነገር በትዕግስት ግርማ ዩቲዩብ ቻናል coming soon trailer
zhlédnutí 4,3KPřed 2 měsíci
ትዕግስት እና ገኒ አዲስ ቁምነገር በትዕግስት ግርማ ዩቲዩብ ቻናል coming soon trailer
በ27 ሺህ ብር የተሸጠ ህንፃ፣ ልዩ ፕሮግራም በቅርቡ ይጠብቁን
zhlédnutí 1,6KPřed 2 měsíci
ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ። ልዩ ፕሮግራም በቅርቡ ይጠብቁን።
/ፍጠኑና መልሱ/ በትክክል የተጠየቀውን ጥያቄ የመለሰው ከትዕግስት ጋር......
zhlédnutí 1,2KPřed 2 měsíci
ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።
"የማይታመን_እውነት" 🔴በ23 ዓመቷ 3 ልጆች የወለደች እና ሌሎች አዝናኝ ፕሮግራም በቅርብ ቀን በማኪባ ቲዩብ ይጠብቁን…. #makiba
zhlédnutí 2KPřed 2 měsíci
ማኪባ ቲዩብ ወደ ዉድ ትመልካቾቹ በአዲስ አቀረረብ፣ በአዲስ መንፈስ ልዩ የሆነ ቤተሰባዊ፣ አስተማሪ የልጆች እና የአዋቂ ፕሮግራሞች፣ ልዩ ዝግጂቶችን ይዞላችሁ መጥቷል። ስለዚህ እርሰዎ ከማኪባ ጋር ከሆኑ የተለያዩ አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ቁምነገርን ይሸምታሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።
🔴"ይህን ሳላይ ብቀር ይቆጨኝ ነበር"
zhlédnutí 16KPřed 4 měsíci
መንፈሳዊ ገዳም 755 ዓመት ወደኋላ
🔴 ማጅኩ ሰርቷል!!!...@chochamagician @-tigistgirma
zhlédnutí 2,2KPřed 5 měsíci
🔴 ማጅኩ ሰርቷል!!!...@chochamagician @-tigistgirma
🔴 እሮጣለሁ ወገኖቼን ከጎዳና አነሳለሁ፣ አራጋውያንን አከብራለሁ በምርቃታቸው እበራካለሁ፣ @guramaylenewsethiopia @tigistgi
zhlédnutí 1,1KPřed 5 měsíci
🔴 እሮጣለሁ ወገኖቼን ከጎዳና አነሳለሁ፣ አራጋውያንን አከብራለሁ በምርቃታቸው እበራካለሁ፣ @guramaylenewsethiopia @tigistgi
🔴 ሰኞ ማታ 12፡00 በትዕግስት ግርማ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን..@-tigistgirma @comedianeshetu
zhlédnutí 1,4KPřed 5 měsíci
🔴 ሰኞ ማታ 12፡00 በትዕግስት ግርማ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን..@-tigistgirma @comedianeshetu
ከሚስቴ ጋር ተጣልቼ ተስርያለው....!!!@-tigistgirma @comedianeshetu
zhlédnutí 2,3KPřed 5 měsíci
ከሚስቴ ጋር ተጣልቼ ተስርያለው....!!!@-tigistgirma @comedianeshetu
የቁርጥ ዘመን @-tigistgirma @comedianeshetu @abbay-tv
zhlédnutí 6KPřed 6 měsíci
የቁርጥ ዘመን @-tigistgirma @comedianeshetu @abbay-tv
ሰኞ ማታ 12፡00 ሰዓት ይጠብቁን @TigistGirma
zhlédnutí 1,5KPřed 6 měsíci
ሰኞ ማታ 12፡00 ሰዓት ይጠብቁን @TigistGirma
🔴"እንደ ማር ይላሱሽ" @comedianeshetu @-tigistgirma #ethiopia
zhlédnutí 73KPřed 6 měsíci
🔴"እንደ ማር ይላሱሽ" @comedianeshetu @-tigistgirma #ethiopia
በትዕግስት ግርማ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን
zhlédnutí 6KPřed 6 měsíci
በትዕግስት ግርማ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን
🔴 ፋጢማ ቆሪ ምንድን ነው ሚዲያ ላይ የማይወራ !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
zhlédnutí 50KPřed 6 měsíci
🔴 ፋጢማ ቆሪ ምንድን ነው ሚዲያ ላይ የማይወራ !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
🔴 የማርያም ብቅል እየፈጨው ነው
zhlédnutí 26KPřed 7 měsíci
🔴 የማርያም ብቅል እየፈጨው ነው
አዳም ፈርስት ብላቹህ ነው ጉድ የሰራችሁን
zhlédnutí 20KPřed 7 měsíci
አዳም ፈርስት ብላቹህ ነው ጉድ የሰራችሁን
🔴 በጨዋታው ምን ሆነን ነው!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
zhlédnutí 10KPřed 7 měsíci
🔴 በጨዋታው ምን ሆነን ነው!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
ከባለቤቴ ጋር በመጀመሪያ ደሞዙ ነው መኖር የጀመርነው :: አርቲስት ትዕግስት ግርማ
zhlédnutí 4KPřed 7 měsíci
ከባለቤቴ ጋር በመጀመሪያ ደሞዙ ነው መኖር የጀመርነው :: አርቲስት ትዕግስት ግርማ
🔴ቤተሰቦቼ በሳቅ ገደሉኝ ምን አይነት ጨዋታ ነው!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
zhlédnutí 93KPřed 7 měsíci
🔴ቤተሰቦቼ በሳቅ ገደሉኝ ምን አይነት ጨዋታ ነው!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
🔴ጃኒን ምሳሌያዊ ዓነጋገር ፈተንኩት/ PART 3
zhlédnutí 2,2KPřed 7 měsíci
🔴ጃኒን ምሳሌያዊ ዓነጋገር ፈተንኩት/ PART 3

Komentáře

  • @SleepyHoldingCards-or3nh
    @SleepyHoldingCards-or3nh Před 9 hodinami

    ወይኔ ቲጂዬ የምር ትችያለሽ

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 Před 12 hodinami

    What’s the sunglasses 🕶️ in side the house? I can’t stand it

  • @Mimi-ur8jl
    @Mimi-ur8jl Před 12 hodinami

    ጠጣም ጠንካራ ሴት ነች የኔ ከስተምር ነበረች በተወሰነ ቀን ባቃትም ብዙ አመት እንደማቃት ነው የመከረችኝ እንኳን ደስ አለሽ ለዚ መብቃትሽ

  • @user-ds5vg9rd6y
    @user-ds5vg9rd6y Před dnem

    Tejeye yene wubi allaahi yetbikligne ehite ❤❤❤❤❤🎉siwodeshe

  • @user-dn2do9cs3i
    @user-dn2do9cs3i Před dnem

    ትግስት ምን አይነት በተሰብ እዳሳደገሽ የተባርከ እሩሩ ስወድሽ

  • @Alimohamedali-iy9gt

    ምን አይነት ትግሥተኛ ሤት ነሽ አርቲሥቷን አለማድነቅ አይቻልም ትህትና...

  • @Genemo-p8f
    @Genemo-p8f Před dnem

    Melkammm 🙏🏻🙏🏻🙏🏻God

  • @Genemo-p8f
    @Genemo-p8f Před 2 dny

    Please,I know her in shashe, we learned in college together (Beza college)please how I contact her ,she talked her real history omg

  • @Biruk_Egziabher
    @Biruk_Egziabher Před 2 dny

    Wow wow tg tebareki betam newu yetezenanawut

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s Před 2 dny

    እግዚሐብሔር ለቃሉ ታማኝ ነዉ!!!!!❤❤ የዘብሩ ገብርኤል ለአንቺ ደርሶልሽ ታምር እንደሰራልሽ ለኔም በስደት ሀገር እያመመኝ ተቸግሬያለሁ እንዴት ኮንትራቴ እንደምጨርስ ሳስብ ከስራዉ ብዛት ጋር ከልብሱ ብዛት እግሬን አልቻልኩም እያመመኝ 24 ስሀት እየቆምኩኝ የዘብሩ ዳኛ ጤናየን ሰቶኝ ኮንትራቴን ጨርሼ ዘብር ለሁለተኛ ግዜ ደጅህን እንደምረግጥ ቃሌ ነዉ ቅዱስ ገብርኤል እርዳኝ አብሳሪዉ መላክ አበርታኝ😢😢😢 አንቺ ጠንካራ ሴት የምርም ብርቱ የእግዚሐብሔር ንፁህ ልጅ ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ የጎደለኝን ሳይሆን ያለኝን እንዳመሰግን ታሪክሽ አስተምሮኛል እህታለም ያንቺን ብርታት ለኔም ይስጠኝ የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል

    • @Yomfisiha2833
      @Yomfisiha2833 Před dnem

      ዊ የእኔ እናት አሜን እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ 🙏🙏🙏

  • @BirhanuKassa-gd9qo
    @BirhanuKassa-gd9qo Před 2 dny

    Mn aynet ntsuh lb binorsh new fetari yihen yahl yemimerash yemidegfsh? ewnet betam kenahubsh tadlesh. I wish I could have a friend like you ❤❤❤

  • @YuyuYuyu-hi2pg
    @YuyuYuyu-hi2pg Před 2 dny

    ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @genetethiopia3817
    @genetethiopia3817 Před 2 dny

    czcams.com/video/fP157RBhtdM/video.htmlsi=YHyHiR2EfKWjLbzf በላይ ውያን እንኳን ደህና መጣህ

  • @binalfewgebrie5595
    @binalfewgebrie5595 Před 2 dny

    ደግና የዋህ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @MekedesMelese-gj9gx

    ቲጂዪ እግዚአብኤር ይባርክሸ🙏❤️❤️

  • @MekedesMelese-gj9gx

    Happy birthday yene konjoo 🎉🎉🎉🎉

  • @MekedesMelese-gj9gx

    አሜን እግዚአብኤር ክብር ምሰጋና ይግባዉ🙏

  • @adanechgeder8372
    @adanechgeder8372 Před 3 dny

    😂

  • @adanechgeder8372
    @adanechgeder8372 Před 3 dny

    እድሜህ ይርዘም

  • @AminaUtopia
    @AminaUtopia Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v Před 3 dny

    ንጹህ ሀብታም የለም ወይም የባንክ እዳ ዉስብስብ ነገር አያጣዉም

  • @woubshettesfaye9607

    God is love tnx so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyenalemNati
    @AyenalemNati Před 3 dny

    በስላም ተግላግይ

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 Před 3 dny

    Good luck 🙏🏾🥂🎊🎊🥂

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 Před 3 dny

    🎊🙏🏾❤️🙂🙏🏾❤️🍾🥂🎊🎊

  • @meleketeyohannes2588

    Fetari yemesgen dese yelale........Yet sefer nw betekreseteyanu aregaweyanu yalubete

  • @EdenMeda
    @EdenMeda Před 4 dny

    የእምነት ልክ 🥺❤

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 Před 4 dny

    I have noticed something out of her story that she's dealing with God as a trader "if he does or doesn't " you can't threaten your God 😢

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 Před 4 dny

    አባትየውን ያለበትን ሁኔታ አውቃችሁ አምጥታችሁት በይቅርታ ሰርፕራይዝ ብታደርጉን ደስታችን ሙሉ ይሆን ነበር

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 Před 4 dny

    ወይ አንበሳ እናት ፈጣሪን የተደገፈ እንዲህ ያምርበታል በማጣትም ሆነ በማግኘት የማትናወጥ ምርጥ እናት የንጉሱና የንግስቲቱ ልጅ መሆን እንዲህ ሞገስ ያለብሳል

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 Před 4 dny

    በእግዚያብሔር ክንድ መደገፍ እንዲህ ያኮራል ሀብት ንብረት በቅፅበት ይጠፋሉ አንቺ የገባሽና የተመረጥሽ ነሽ በልጆችሽ ተደሰቺ ለአንቺ ያልተፈቀደ ሀብት እንኳንም ቀረብሽ በእውነት የንጉስ እና የንግስቲቱ ልጅ ነሽ ተባረኪ

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 Před 4 dny

    ይህ እኮ የምቀኛ መተት ነው በስራው የቀና ነው እሱንም ሱስ ውስጥ እንዲገባና በምክንያት ንብረቱ እንዲጠፋ ያደረገው

  • @tsegamebrahtu2546
    @tsegamebrahtu2546 Před 4 dny

    መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር ላንተ ይሁን፡፡

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s Před 4 dny

    ቲጅየ ፕሊስ እኔንም አስደስቺኝ የ20ኛ አመት የጋብቻየን ቀን የልጄን 19ኛ አመት ተይ ሰርፕራይዝ አርጊኝ ቲጅየ

  • @alexg.889
    @alexg.889 Před 4 dny

    በእግዜብሄር ማመን፡ በቅድስት ድንግል ማሪያም ማመን እንዲህ ህይዎትን ያሳምራልና እግዜብሄር ይመስገን።መታደል ነው።

  • @EeeTtt-df1si
    @EeeTtt-df1si Před 4 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አብራችሁ አርጁ ቲጅየ

  • @yetymoges2524
    @yetymoges2524 Před 4 dny

    እህቴ ጉበዝ ነሽ አሁንም እግዛህቤር ይጨምርልሽ። የልጆችሽን ባለቤት ግን በተቻለሽ አቅም እርጅው ሱስ በሽታ ነው ወዶ አይደለም የሚወጣበትን መንገድ ፈልገሽ የአቅምሽን ሞክር የምትተማመኝበት አምላክ ይረዳሻል እሱም የሚረዳው አቶ ይሆናል ከገባበት በኃላ እንዲት እንደሚወጣ ማሰብ ይሻላል ምንም ቢሆን ለልጆችሽ አባትነው ። ልጆችን እንደዚ ቢሆን አንተዋቸውም ትዳርም አንድ ከሆንን በኃላ ለህይወታችን ካላሰጋ ከቢተሰቦቹ ጋር ተነጋግራቹ እርዱት በህክምናም በፀበልም

  • @hannateklemariam341

    Be Egziabher drama eyeserachu new? Tasafiralachu

  • @hannateklemariam341

    Yawoksh meslosh mew. Betam yasafiral

  • @user-vp8pp6mi3z
    @user-vp8pp6mi3z Před 5 dny

    ቲጂዬ አንድ ነገር ልንገርሸማ እሰኩል ኦፍ እሰራ ነበር እና ያልከፈሉ ተማሪዎች ጋር እደዉል ነበር እና እኔ ታሪኳን ሰለማዉቅ መደወል እሳቀቅ ነበር አንዳንዴ ደሞ አልፉለዉ ደሞ ይዉጡ ያልከፈለ ተማሪ ሲባል ሚሰ እኔ ልዉጣ ወንድሜ እንዳይወጣ ትለኝ ነበር እያለቀሰኩ ነዉ ያየሁት በጣም ደሰ ብሎኛል ደሞ ሁሌም በአይምሮዬ ወሰጥ አይጠፉም ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ይህንን በማየቴ

    • @Yomfisiha2833
      @Yomfisiha2833 Před 5 dny

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ስላደረግሽልን ነገር እግዚአብሔር ያክብርሽ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @hannateklemariam341

    Egziabher lachu bicha new asafari

  • @hannateklemariam341

    Woy lebinet

  • @hannateklemariam341

    Ye lebaaa wutet new

  • @user-zi8zs4os5t
    @user-zi8zs4os5t Před 5 dny

    እረ ቲጂ ይሄ ፍራንክ ሳይሆንዶላር ነው በጣም አበዛሽዉ

  • @hannateklemariam341

    Bezih edme habitam mehon malet lebaaaaaa nachu malet new

  • @hannateklemariam341

    Yhe Egzabher yadalal?? Ebakachu atwashu

  • @hannateklemariam341

    Ay wore

  • @user-vp8pp6mi3z
    @user-vp8pp6mi3z Před 5 dny

    ወይኔ አቅሻለሁ እሰኩል ኦፉ አቅሻለሁ በጣም ደሰ ብሎኛለሁ

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 Před 5 dny

    tigeya tebarke

  • @mekdesendaleendale751

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው አስተማሪ ታሪክ ነው