"የማይታመን_እውነት" 🔴በ23 ዓመቷ 3 ልጆች የወለደች እና ሌሎች አዝናኝ ፕሮግራም በቅርብ ቀን በማኪባ ቲዩብ ይጠብቁን….

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 04. 2024
  • ማኪባ ቲዩብ ወደ ዉድ ትመልካቾቹ በአዲስ አቀረረብ፣ በአዲስ መንፈስ ልዩ የሆነ ቤተሰባዊ፣ አስተማሪ የልጆች እና የአዋቂ ፕሮግራሞች፣ ልዩ ዝግጂቶችን ይዞላችሁ መጥቷል።
    ስለዚህ እርሰዎ ከማኪባ ጋር ከሆኑ የተለያዩ አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ቁምነገርን ይሸምታሉ።
    ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።
  • Zábava

Komentáře • 6

  • @temebiakvlog7108
    @temebiakvlog7108 Před 2 měsíci +2

    👏👏👏👏

  • @andualemtewabe-pu8dm
    @andualemtewabe-pu8dm Před 2 měsíci

    Hi ፕሮግርስሙ ደስ ይላል በርቺ

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před 2 měsíci +1

    ቲጂዬ.የኔ.ፍቅር.የት.ላግኝሽ
    መገኛሸ.የትነው.ጣፎ.ብመጣ
    አገኝሻለው.እንዴ.ቲጂዬ.በዚህ
    አጋጣሚ.በጣምነው.የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ic3cs7xm9b
    @user-ic3cs7xm9b Před 2 měsíci

    ምነው የኔ መልካም በሰለም ነው የጠፋሽው ከልጆችሽ ጋ መስራትም ትተሻል ቲጂዬ ደስ ትያለሽ መልካምነት በገጽሽ ላይ ይታያል ታድለሽ ስጦታው ከላይ ነው ሰኞ ሁሌ እጠብቃለሁ ግን ጠፋሽብኝ ደህንነትሸ ሰከላ ላይ ስለማይሽ ደስ ብሎኛል የኔ ወድ ቲጅዬ አትጥ
    ፊብኝ የእማምለክ ወዳጅ እማምላክ ሁሌም በበረከት ታትረፍርፍሽ ለሚሰጥ ይሰጠዋልና!!!❤❤❤በስልክ ባገኝሽ ምንኛ ደስ ይለኝ አንዴ እንኳን ብርታቴ ነሽ ዘመንሽ ይበረክ የአንቺን መልካምነት በፕራን ማየት ይቻላል🙏🙏🙏❤❤❤

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  Před 2 měsíci

      አመሰግናለሁ🙏❤🙏ከዚህ በኂላ አልጠፋም ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 2 měsíci +3

    እረ ትጉ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ አክባሪሽነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤