ከ ቤተ መንግስት ያልተናነሰዉ የ አርቲስቶቹ ኑሮ- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2023
  • ሰከላ ቶክ ሾው
    ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
    እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
    Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
    Also, watch on Abbay TV CZcams channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
    በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv CZcams channels.
    CZcams: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: abbay.tv?igshid...
    TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Komentáře • 672

  • @user-xo5nu7po8s
    @user-xo5nu7po8s Před 9 měsíci +757

    ፈጣሪ ከአዳነች አበቤ አይን ይጠብቅላችሁ 😢😢

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 9 měsíci +161

    እባካችሁ ለወዳጅም ለጠላትም የሰዉን ኑሮ /ገመና ሙሉ በሙሉ አታሳዩ ለሁሉም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ለሁላችንም

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 Před 9 měsíci +253

    በጣም የሚያምር ቤት ምርጥ ኢትዮጵያውያን ከዚህ መንግስት ክፋት አሏህ ይጠብቃችሁ

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 Před 9 měsíci +1

      ያረብበጣምወላሂ

    • @sewasewu
      @sewasewu Před 9 měsíci +2

      እዉነት ነው መንግሰት እደገት አይፈልግም ዉደመት እንጂ ጀብ መንግስት 😢😢😢😢

    • @user-oj9dm1xy8k
      @user-oj9dm1xy8k Před 9 měsíci

      Ashkabach

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 Před 9 měsíci +1

      Mn ametaw

    • @selemantiztatube5983
      @selemantiztatube5983 Před 9 měsíci +1

      @@user-oj9dm1xy8k የናትሽ እምስ ያሽቃብጥ የጀላ አምላኪ ልጅ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 9 měsíci +95

    ይህ ቤት ከነግቢውየዚህ ዘመን አይመስልም ምናልባትም ከቤተሰብ የተወረሰ ይመስላል። በአዴስ መልክ ዲዛይኑ ተሰርቷል በጣም ያምራል። ንጽህ ኢትዬጼያዊ ደስ የሚል አርቲስት ይጨምርልህ!!🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 9 měsíci +6

      የእናት አባቱ ውርስ ነገር ነው🤷🏽‍♀️

    • @RomanAhmedRoman-ny7fy
      @RomanAhmedRoman-ny7fy Před 8 měsíci

      ​@@friyeamen9579😂😂😂😂😂

  • @user-rw4cb8gp9b
    @user-rw4cb8gp9b Před 9 měsíci +105

    ንጉሱና ንግስቲቱ ሺአመት በሰላም በጤና ኑሩልኝ ቲጅየ የኔ ማር

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 8 měsíci

      በትክክል አሜን አሜን

    • @tenkerze9335
      @tenkerze9335 Před 8 měsíci

      በአዳነች ድጋፍ መሰለኝ እነዚህ ሆዳም አርቲስት ተብዬዎች እንዲህ ህዝብ በሚታረድበት ሀገር ልክ ሰላም እንዳለ አስመስለው ህዝቡን የሚያደነዝዙት ያሳዝናል😢

  • @user-qk8os1qy7u
    @user-qk8os1qy7u Před 9 měsíci +36

    በዚህ ሰዓት ቢቀርባቹ ጥሩ ነበር ሰዎቹ ጥሩ ነገር ሲያዩ ያማቸዋል፣ ባታደርጉት ጥሩ ነበር ከሆነም ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @user-yf1ld5vk5r
    @user-yf1ld5vk5r Před 9 měsíci +36

    እነሱን አለመዉደድ ከባድ ነዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

    • @user-kk7mp8wy6z
      @user-kk7mp8wy6z Před 9 měsíci

      እኔግን አላወኩትም ፊልምሰሪነዉ እዳስቄ ወላሂ ሰለማላይነዉ😅😅😅

    • @Meklitdere12
      @Meklitdere12 Před 9 měsíci

      ​@@user-kk7mp8wy6zአዎን እህቴ ፊልም ሰሪ ነው በአብዛኛው የሚታወቅበት የነበረው የወንዶች ጉዳይ ፊልም ላይ ነው

    • @RibkaAlne
      @RibkaAlne Před 9 měsíci

      ​@@user-kk7mp8wy6zawo ye wendoch guday lay sertual

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 9 měsíci +1

      በአርቴ ፍሻል የማያምኑ የባህል ንጉሶች ናቸቸዉ 😢

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 9 měsíci +23

    እግዚአብሔር ከዘመኑ ምቀኞች ይጠብቃችሁ ❤

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 9 měsíci +13

    በስመአብ የሚገርሙ ጥንዶች እኮ ናቸው ባህላቸውን የማይረሱ ኩሩዎች❤❤❤

  • @user-sg3bq7uw4v
    @user-sg3bq7uw4v Před 9 měsíci +9

    ከሰው አይን ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @asds8008
    @asds8008 Před 9 měsíci +11

    ወይን ነፍሴ እስኪወጣ የምወዳቸው 3አርቲስቶች❤❤❤❤❤❤❤

    • @rabiyayerga9371
      @rabiyayerga9371 Před 9 měsíci

      አህ።ከአቢይናከአዳነች።አይንይጠብቅላቹ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 9 měsíci +5

    በእውነት የሚገርም አርቲስቶች ባህላቸውን በግልጽ የገለጹ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ከክፉ ዘመን ሰው ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች ኢትዮጵያዊ የአጼ ሚንሊክ ልጆች 💚💛❤🍀🌼🌹የሚገርም ነው በእውነት።

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 Před 9 měsíci +13

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ እነ መአዚ ውብ ኢትዮጵያዊ❤❤

  • @Adne_
    @Adne_ Před 9 měsíci +33

    ❤❤❤እራሱን በነጠላ ሸብ ሲያደርግ ምኒልክን ይመስለኛል መልካም ዓውደ ዓመት ይሁን ለመላው ኢትዮጵያ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር አሜን

    • @magdes6631
      @magdes6631 Před 9 měsíci +3

      ዘሩ ነዋ የምዬልጅ ሰለሆነነዋ ❤❤❤❤

    • @sintaysintay5186
      @sintaysintay5186 Před 9 měsíci +6

      ባለዚህ ኮመንት አጥፊ ደሞ ሚኒሊክ ተነሳ በለው ዳው ዳው ሚኒሊክ ብለው ይዉረሩት እንዴ ሆይ መቼም እነ ሰም አይጠሬ😂😂😂😂😂

    • @Adne_
      @Adne_ Před 9 měsíci

      @@sintaysintay5186 😬😀😂😂

    • @magdes6631
      @magdes6631 Před 9 měsíci

      @@sintaysintay5186 🤣🤣እያርሩ መሣቅ ሆነ ያው የምዬልጅ ነው ብዬ ነዋ እነሡኮ ደፉሮች ናቸው ዳውዳውን ሚኪ ይሉ ይሆናል አጀብ ጋላ🤣

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb Před 9 měsíci

      ​@@sintaysintay5186ክክክክክክ ኧረበሳቅ ሞትኩ

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 Před 9 měsíci +11

    ትንሿ ኢትዮጵያን በመአዚ ቤት።ስወዳቹ ሶስታችውም ሁሌም ኢትዮጵያን ባላቸው ነገር ማስተዋወቅ እና ሀበሻነታቸው የማይለቁ ቱፊታችን ይህ ነው።

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 9 měsíci +30

    በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Před 9 měsíci +11

    የምር ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ቤቱ እናተ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ በጣም ነው እማከብራችሁ

  • @user-ze7ql6gs4j
    @user-ze7ql6gs4j Před 9 měsíci +8

    ስወዳቸው እነዚህ ጥንዶችን ወግ ባህላቸውን ያለቀቁ❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 8 měsíci +3

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርከው እንዲህም በሀገር ይኖራል

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው የሚያምር እግዚአብሔር ከክፉ አውሬዎች ይጠብቃቹህ

  • @user-py2ut9ol2o
    @user-py2ut9ol2o Před 9 měsíci +25

    አላህ ከአዳነች በቅሎ ይጠብቃላችሁ አሚን ❤😂

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 9 měsíci +5

    ሚኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዳግማዊ ሚኒሊክ ነው ሚመስለኝ ሳየው ዋዉዉዉ አዲስ ቤቱ ግቢው ሲያምር😍😍🌼🌻🌻

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Před 9 měsíci +16

    ቤተመንግስታቾንማ በዘንዶ መንፈስ ታስሯል ይሄን ደግሞ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 9 měsíci +18

    እግዚአብሔር ይጠብቅለቹው ከክፉ አይነ ይሰውሪቹ ቅዱስ ሩፊኤል ይጠብቅላቹ❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 9 měsíci +23

    በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቸው እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 9 měsíci +8

    ከአዳነችአበቤአይንይጠብቀልህ💚💛❤😘

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Před 9 měsíci +2

    ❤❤ማሻ አላህ በጣምነው የሚያምረው

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni Před 9 měsíci +19

    ዘመኑ እንደው ከፍቷል ምነው ባትቀርፆቼው የምር ፈጣሪ ከዘመናችን መሪዎች አይን ይጠብቅልን እመብርሃን አደራሺን ሸፋፍኝልን ይሄን ቤትና ቤተሰብ

    • @anezinmulatu6713
      @anezinmulatu6713 Před 9 měsíci

      እውነት የኔም ምኞት ነው ይጠብቅልን እንወዳቸዋለን

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Před 9 měsíci +3

    እጂግ በጣም ደስ የሚል ልዩ ነው ከሰው አውሬዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ቱቱቱቱቱ ብለናል

  • @RedietTenaw-eo8os
    @RedietTenaw-eo8os Před 9 měsíci +3

    ምንም የምለው ነገር የለኝም ከክፎች ተንኮል አይን ብቻ ይሰውራችሁ ሚኩና መሃዚ ታኮራላችሁ ሁሌም!!❤❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před 9 měsíci +12

    WOW!!! ይሄንማ ማስጎብኘት አለባችሁ እያስከፈላችሁ ምርጦች የኢትዮጵያዊነት ጥጎች ክበሩልኝ💚💛❤️ መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼🌼🌼

  • @birtukankebede-bz8rp
    @birtukankebede-bz8rp Před 9 měsíci +2

    ሠው ሲኖር አይማኖቱንና ማንነቱን አውቆና አክብሮ ለትውልድምአሳልፎ ሲኖር በጣም አዋቂና ታላቅ ሰው ነው

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 9 měsíci +4

    በጣም የምወዳቸዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መአዚ እና ሚካኤል ሠላማቹህ ብዝትዝት ይበልልን በጣም ትለያላቹህ የኢትዮጵያን በዓል ሥነስረሀት የጠበቃቹህ ልዩ ጥንዶች ናቹህ ቃላት የለይም እመብረሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናቹህ ዉድድድድድድድድ❤❤❤❤❤ቲጅዬ የኔ ፍልቅልቅ መልካም በዓል ይሁንልን

  • @keditube7321
    @keditube7321 Před 7 měsíci +2

    የምወዳጀው ጥንዶች አገርና ወገን ወዳዶች

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před 9 měsíci +9

    ማሻአላህ ሲያምር ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ከሩ ኢትዮጵያዊ🇪🇹✊😍ከመጥፎ ከምቀኛ አይን ይጠብቅላችሁ

  • @mahbubamehamed3683
    @mahbubamehamed3683 Před 9 měsíci +6

    ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ቤት አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @amhara74
    @amhara74 Před 9 měsíci +12

    የሚዬ ልጆች ያባቱ ልጅ ንጉሱ እና ንግስቲቱ💚💛❤ቲጂዬ የኔ ሳቂታ ጣይቱ😍😍😍😍😍

    • @user-kk7mp8wy6z
      @user-kk7mp8wy6z Před 9 měsíci +2

      የማንኛቸዉ ቤትነዉ ግን መሻአላህ ተባርክ አላህ

  • @user-jv8uf1vg4q
    @user-jv8uf1vg4q Před 9 měsíci +4

    ሚኪ እና ማአዚ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።።።። ጀግና ባልና ሚስት መልካም አዲስ አመት❤❤❤

  • @wewee6506
    @wewee6506 Před 9 měsíci +17

    ዋውውውው ከኖሩ አይቀር ከአይን ያውጣቹ እስኪ ጊቢውስጥ ካለው ቤት አንድ ክፍል ስጡኝ 😅❤🎉

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Před 9 měsíci +4

    ሚገርሙ ኢትዮጵያዊ ናቸው ትዳራቹ ይባረክ ልጆቻቹ ህባረኩ ፍፃሜአቹን ያሳምረው

  • @amenpipi2013
    @amenpipi2013 Před 9 měsíci +9

    እውነተኛ አኗኗርን እየኖሩ ያለ አርቲስቶቻቾን

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 9 měsíci +10

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ሁለታችሁንም ስወዳችሁ

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi Před 9 měsíci +4

    ሚኪ እና ባለቤቱ እዲሁም ቲጂ መልካም አዲስ አመት ይሁን ላቹ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ከክፉወች ይጠብቃቹ ምርጥ ኢቲዮቢያዊያን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @FatimahAlhabshi-tq8jn
    @FatimahAlhabshi-tq8jn Před 9 měsíci +3

    ፈጣሪ ከአዳናች አቤቤ ይጠብቅህ ወንድሜ 😢😢

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 Před 9 měsíci +11

    ፈጣሪ ከነ አዳነች አበቤ አይን ይጠብቅልህ የምውዳቸው አርቲስቶ❤❤❤መልካም አድስ አመት🎉🎉🎉

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 Před 9 měsíci +2

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 9 měsíci +1

    ዋው የምገርም ነው እውነት ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እውነት ትለያላችሁ አኗኗራችሁ የአትዮጵያ ባህል የጠበቀ🥰🥰❤️

  • @emukalid25
    @emukalid25 Před 9 měsíci +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲልሉ አላህ ይጠብቅላላችሁ ከሰው አይን ይስወራችሁ 💚💛❤🌹🌻🌻😘😘😘😘😘

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j Před 9 měsíci +3

    ከከብቶች አይን ይጠብቅልህ ሚኮዬ❤

  • @azebitadesse918
    @azebitadesse918 Před 9 měsíci +1

    አዬ ቢቀርስ ላላየ ማሳየት ባልሆነ ለዛው የሚኒሊክ ተከታይ ጠላቱ ብዙኮ ነው ብቻ ጌታ ይጠብቃቹህ❤

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym Před 9 měsíci +3

    ከባለግዜዎች አይን ይጠብቃቹ

  • @birukyosef2951
    @birukyosef2951 Před 9 měsíci +1

    ሚክየ የኔ የዋህ እና ቅን በርታልን

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l Před 9 měsíci +1

    በጣም የሚገርም ቅርስ ነው ተባርክልን❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 9 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይሽፍንለት በእውነቱ ግዜ ጥሩ አይደለም ብዙም ለታይታ አታሳዩቤቱን

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 9 měsíci

    ማራኪ ሲያስጉበኝ እንደዚህ አላሰየንም በጣም ነው የሚያማረው❤❤❤❤❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před 9 měsíci +4

    ማሻ አላህ ሲያምር አላህ ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 Před 9 měsíci +3

    አረ ምነው ሚዲያ ላይ ባይወጣ 😪
    ማርያምን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ።

  • @zeynbeshafi4010
    @zeynbeshafi4010 Před 8 měsíci

    በጣም ነው የምወድህ በርታልኝ ወንድሜ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před 9 měsíci +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጅዬ ሚኪ ማአዚዬ ስወዳችሑ መልካም አዲስ አመት መጪው አመት የሰላም የጤና የፍቅር ይሑንልን 🙏የእውነት ዋው ነው 👌👌

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 9 měsíci +1

    WOW 🤩 በጣም ቆንጆ ቤት ነው ያላቸው ደስስስስስ ይላሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 9 měsíci +1

    በጣም ነው እምወዳቸው ማርያምን

  • @user-ne8oz8mc9z
    @user-ne8oz8mc9z Před 9 měsíci +1

    ።በእውነት ሚኪ የምንኮራበት አርቲስት ነው እግዚአብሔር የጨምርልህ

  • @eknah5480
    @eknah5480 Před 9 měsíci

    Love it !!!

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 9 měsíci

    በጣም ነዉ እመወዳቸው❤❤❤❤

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 Před 9 měsíci +1

    እኔ የሚገርመኝና ሁሌ የሚያስቀኝ በቲቪ ላይ የምትገለብጣት ሴት ታዝናናኛለች

  • @user-bs5hm6oj7m
    @user-bs5hm6oj7m Před 9 měsíci

    በጣም የሚያምር ቤት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድድድ❤❤❤

  • @foodandfashiontv
    @foodandfashiontv Před 9 měsíci

    wow just wow ሚኪ you are living your best life love it ❤

  • @habviral22
    @habviral22 Před 9 měsíci +2

    ሚኪ ትመቸኛለህ - ትግስት አዘጋጇ መገልፈጥነው የረባም እንግዳም ጥያቄም የላትም 😂😂😂

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 9 měsíci +1

    በስመአብ ደስ ማለታቸው

  • @fhdh9770
    @fhdh9770 Před 9 měsíci +1

    ማሻ አላህ፡አላህ ከምቀኛ አይን ይጠብቅላችሁ

  • @heavenahemed5283
    @heavenahemed5283 Před 9 měsíci +1

    ጎበዝ ሰው ህልሙን ሲኖር ደስ ይላል

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 9 měsíci

    በጣም ያምራል በሀላዊ ዘመናዊም ሁለት ጄግና ❤

  • @saedmohammed8159
    @saedmohammed8159 Před 9 měsíci

    Mashalha❤

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 9 měsíci +1

    እንኳን ኣደረሳቹህ መልካም በኣል 🌼🌻🌼🌻🌼

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 9 měsíci +4

    እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤

  • @enattube5599
    @enattube5599 Před 9 měsíci +4

    እዳው በሚዲያ ባይታይ ይሻል ነበር አዳነች አበቤ ካየችው አለቀላችሁ😢

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 9 měsíci +9

    ንጉስና ንግስት ዛሬ ተገናኙ ዋውውውው ስወዳችሁ በማርያም ።🌼🌼🥰🥰🌼🌼

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x Před 9 měsíci +1

    እኔ በነዚህ ባለትዳሮች እና በሸቱ መለሰም በጣም እቀናለሁ መንፈሳዊ ቅናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ወረተኛ ስላልሆናችሁ ድስ ትላላችሁ እመብርሀን ለኔም እደናተ አይነት ትዳር እዲሰጠኝ እመኛለሁ

  • @aratya_tube
    @aratya_tube Před 9 měsíci

    long live for both of you

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 Před 9 měsíci

    Wowww gerami new❤

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před 9 měsíci

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ስወዳችሁ ባልና ምስቶች❤❤❤❤

  • @user-sg3bq7uw4v
    @user-sg3bq7uw4v Před 9 měsíci +1

    እመአምላክ አደራሸን,ይህን ቤተሰብ,ጠብቂልን ❤❤❤❤❤

  • @abrahamtilahun9399
    @abrahamtilahun9399 Před 9 měsíci +1

    ከጥምቦቹ አይን ይጠብቃቹ ሚኒሊካውያኖችን❤🎉

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 9 měsíci +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🥰🥰

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 9 měsíci +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ፍትህበማንነቱ ለሚታረደውአማራ😢😢😢

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 9 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ei4sm2mx3b
    @user-ei4sm2mx3b Před 9 měsíci +2

    የሚገርም ነው ዋው

  • @Teki1986
    @Teki1986 Před 9 měsíci +1

    Amazing studio! Ethiopian movie is gonna be another level with this amazing studio 😢

  • @meskremtamene2653
    @meskremtamene2653 Před 8 měsíci

    ዋዉዉዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 9 měsíci +2

    ከይን ይጠብቃቹሁ በእውነት ሁለት ጀግና ባልና ሚስት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alamal2812
    @alamal2812 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን መልካም አድስ አመት

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Před 9 měsíci +4

    ጥሎብኝ ሰወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባልና ሚሰት ባአህልን ወግን ያርሳችሁ❤❤❤❤❤እኳን አደርሳችሁ ሺ አመት ኑሩ

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 Před 9 měsíci +1

    ግቢዉ መንፈስን ያድሳል ዋዉ በሰላም በጤና እምትኖሩበት ያድርግላቹህ ከመቀኞች አይን ይጠብቅላቹህ❤

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 Před 9 měsíci +2

    ምናለ አቅፈሽ ሰላም ብትይው የወሬ ቋጥ

  • @AtoMedia
    @AtoMedia Před 9 měsíci +11

    እንኳን ብሰላም መፃኹም ፍትዋተይ ሩሑስ ሓድሽ ዓመት ይግበረልና ❤️🌻

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 9 měsíci +2

    እንክዋን አደረሳችሁ !!
    በጣም የማስድንቀው አርቲስት ያምራል ቤቱ አያያዙ ያምራል

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 Před 9 měsíci

    ማሻላህ

  • @taricakne1
    @taricakne1 Před 9 měsíci +2

    ዋው ዋው ቲጂዬ እንኳን አብሮ አደርሰን 😍😍😍😍😘😘😘

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 Před 9 měsíci +33

    ድል ለታላቁ ህዝባችን ለአማራ ፋኖ 2016 አማራ የሚነግስበት መከራው የሚያበቃበት ዘመን ይሁንልን 😢

    • @amhara74
      @amhara74 Před 9 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

    • @meseretgysus4607
      @meseretgysus4607 Před 9 měsíci +2

      😂😂😂😂😂

    • @amhara74
      @amhara74 Před 9 měsíci

      @@meseretgysus4607 የሳቁ ጥርሶች ይረግፋሉ😏😏😏

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot Před 9 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-gv8xx3dg3d
    @user-gv8xx3dg3d Před 9 měsíci +1

    ሰወዳቸው💚💛❤️