//ኢቢኤስ አይዶል// እመኝ እና ብርቄ ከታዋቂ ዘፋኝ ጋር ተወዳደሩ…🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
Vložit
- čas přidán 16. 09. 2023
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
መቅደስ መቼም ኮሜዲና ዘፈን ብትዘፍን እንደሚሳካላት ነው በሳቅ ገደሉን እኮ ትችላላችሁ❤
😅😅 በሳቅ ነው የጨረስሁት ፈታ በሚለው መቅዲ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤
ወይ መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት እኮ ነሽ❤❤❤ ሊያም ሊጀማምራት ነው በቃ😂😂😂😂😂
በአገረ ጉዳይ ቢከፋኝም እናተ ኑሩልኝ 😂😂😂😂Love እድረኝች
🎉🎉🎉🎉🎉እኔም 😂😂😂😂
አረ በሳቅ ገደላቹን 😁😁😀😀😀😀😀😄😄😃😃😆❤❤❤❤❤❤ በተለይ ሊያ በጣም ነዉ ያሳቀችኝ 😆😆😆😆😆😁😁😃😄😀😀😆😁 💃💃💃💃💃💃💃💃 መቅዲ ቀስ በይ ነብሰ ጡር ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ፖርት 3 ይቀጥል ተመችቾናል 👍👍👍👍
የመጀመሪያዋ ግን ድምፃዊ ነች አደል ❤❤❤❤ ጀግና ነት
መቅዲ ሁሉ ሲያምርብሽ 😂❤
ጨለሌ 😂😂
part 2 እፈልጋለው😅
ልያ ኣስቃ ልትደፋኝ ነው😅
ወይኔ የኔ ሳቆች እመኝና ብርቄኮ ጨረሱን😂😂😂
ይሔኮ የባለፈው ነው የቀጠለ መስሎኝ ነበር
ብርቅየ እኳን ደህና መችሁ ❤❤ የሳቄ ምንጭ የመኝየ ❤❤❤
አይ መቅድየ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤ሊያ ምርጥየ 😂😂😂
የኔ ፍቅር መቅዲዬ ድምቀት ነሽ::❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መቅዲየ ሁሉም ያምርብሻል😘
እመኝ ባንጃዉ የኔ ቆንጆ😂😂😂
😂😂😂😂😂
የኔአዝናኞች እመኝየ ብርቅየ
😂🤣🤣🤣 እግዙ መቅዴ በሳቅ ገደልሽኝ ውስጢ ያለውን ማውጣት ያልቻልኩትን ችሉታ ነው የምታሳይን
መቅዲዪ 🤣🤣የኔ ጣፍጭ💋💋💋
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤
ከሊያዬ እና ከመቅዲ የሀብትሽ ሳቅ ለሁለተኛ ጊዜ ሳዬው በጣም ነው ያሳቃችሁኝ😂😂😂
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤
Everybody ready 😅😅😅😅 ብርቅዬ ready ዋጓን 😂😂😂😂😂
ትችያለሽ አንዳንዴ እንዲህ ፈታ አድርጉን አዘናችን በዛ።
መቅዲ እረ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Mekdiye ye ebs demket ❤
ኤርትራዉት ነኝ 💗 እናንተስ የልቤ ናቹ ያስተዋስክዋቹ ነበር 😅😅😅
ልያ ብተለይ በባለፈው ሳቅ በሳቅ ኣረግሽኝ 😂 እግዚአብሔር ይስጥሽ😘 ልጁም የኡነት ያስመስላል ስያስፈራ
ሁላቹሁም እወዳቹዋለሁም ማሮች💗💗💗
ዘና ኣሩጉን ባካቹ በኢሰያስና ኣብይ ኣልተመቸንም😅😅😅
ግን ባሎጣስ የምትለው ነገር😂😂
ሊያዬ ስወድሽ እኮ እማምላክን
Mekdi 1gna yesak minch😂😂😂😂😂😂😂😂
በማሽሻ ሙት የጫማው ነገር 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ወይ መቅዲዬ😂😂😂
አይ ቢጫ ወባ ጥበብን ጭውት ነው ያልክባት 😂😂😂😂
ሀሉም ይችላሉ ጨዋታ ጎበዞች።
አረ እስቲ ናፍቆትን ገብዙልን የኔ ፍልቅልቅ ጠፈችኮ❤❤❤❤
መቅዲዬ የእኔ ቅመም ስወድሽ🌻💐🌼🏵🌹❤❤❤🙏
መቅድዬ ኮሜዴው ላይ በርቺ😂😂😂😂😂❤
Mekedi liya😂😂😂😂😂😂😂 my favorite ❤😂😂😂😂😂
ጨጨጨጨጨለለለለለለሌሌሌሌሌሌሌሌ 😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻቹ
የኔ ቢጫ ወባ ሂወቱ ራሱ ካራክተር ነው
ውይ መቅዲ😂😂😂❤❤
ለመመዝገብ በምንድነው ቁጥረ ነው የምናናግራቹ
መቅዲ😂😂😂😂😂 ገደልሽን😂😂😂😂
ሊያ መቅዲ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ያማል ቅኔዉ ለገባዉ መልእክት አለዉ
መቅዲ ያለችበትኮ ይደምቃል
አረ አልተቻላችሁም በሳቅ ደክምኩኝ😂😂😂
ና እስቲ ጠላቤት አንተ አላለችም አይ መቅዲ❤❤😂😂😂
❤❤❤በጣም አሳቃችሁን
የኔ ልዮ መቅድዬ ፈታ አደረግሸን
የቤቱ ድምቀት ብርቅዬ
መቅዲዬ ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏😂😂😂አንደኛ
መቅዲ ካለቦታሽ ነው ያለሽው ኮሜዲያን ብትሆኝ ያዋጣሻል
Damozi chemare yigebashal makdiyeee❤❤
ቢጫ ወባ😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ መቅደስ የተመታሽ 😂😂😂
Mekdeye❤❤❤
Part2 😅😅😅❤❤❤
የኔ ቆንጆ 🤣❤️❤️❤️❤️
አይ መቅዲ አንቺም አብደሽ ሊያንም አሳበድሻት😂😂😂
እነመኝ አኑብርቄ ታዝናናላችሁ
በሳቅ ደከምንኮ አየ መቅድ 😂😂
እውነት ጨለሌ ዘፈን ግን ለኢቢኤስ ጋዜጠኞች መታሰቢያ ይሁንልኝ ተጃጃሉኮ
ሊያዬ አደኛ የኔ አደኛ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይ መቅዲ
ከብዬ እንዴት ነህህህህህ እ አፈር ብላ 😂😂
እደዚህ አስቁን እንጂ እናንተ 😂😂😂😂😂ሌላዉም በጭቅት ሊገሉን ነዉ😢😢😢
ያረቢ በሣቅ ጨረሣችሁን ክክክክ
መቅድዬየኔዉድስዉድሽ❤❤❤❤❤❤❤
Weyine mekede ena liya besaki defachugn 🤣🤣🤣🤣🤣
Birqiy tilyalshi ❤❤❤❤❤
የሀሪቱ ችግር ነው አይጨረሽም አይ መቅድ እንደውኮስታስቂ ሊያየ የዳንስሽ ነገር 😂😂😂😂
ሜሮን ጆሮ ጌጡ መስቀል ነው 😢😢😢😢😢
ምን ችግር አለው ወሬ 😏😏
መቅድየ በጣም ትችያለሺ
ቢጫ ወባ 😂😂😂
መቅዲዬ ስትመቺኝ እኮ😂😂😂😂😂
ወያ ብርቅያ
Woye zadiro idszi sewoch😂😂😂😂😂❤😊
😂😂😂😂😂 lya batm asekshig kateybat makidem yane filkelk batm naw yamwadachu
Weye makedeia gadaleshege basake hòo❤
ይሄማ የሀገር ችግር እኮ ነው... አይጨረስም
😅😂😂 ሊያዬ & መቅዲ
ጩለሌ😂😂😂😂😂😂❤
አይ መቅደስየ😂❤❤❤
እኔ ነኝ የዞረብኝ ወይስ ተደግሞ ነው
አረ በሳቅ😂😂😂😂
ድጋሚ ነው
It's so funny 😂😂😂
መቅድዬ 1st
😂😂😂😂😂😂😂so funny ebs idol 👍👍👍
ሥወድሺ ወቅድ😂😂😂😂😂😂😂😂❤
Admasu አንደኛ
መቅዲነች:የቻለችበት
I'm dying of laughing 😅😅😅😅😅
ክክክክክ የወረሰኩትነውአለለችም
ክክክክክክክክክ ሊያዪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Mekdi leya 😂😂😂
ሠላምናችሁ
አላሰራ አለኝ የመግስት ግቢ ብርቅየ ትክክል መቸ ያሰራሉ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰መቂድ 😊
Leya😂😂😂😂yene kewty
Bede bede bede