//እድርተኞቹ //"ጥፍራችንን፣ ቅንድባችንን ሳንሰራማ ቀብር አንሄድም"...🤣🤣 እድርተኞቹን ምን እየሆኑ ነዉ..?//እሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 25. 03. 2023
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
- Zábava
እንደኔ መቅደስ የምታዝናናው ግን አለ
እኔም አይኔ ከመቅዲ ሌይ ነው ያተኮረው😂
እኔም የምታዝናናኝ
እኔም
Leya too so funny
@@asiasaed1251 ]
ማሳቁንም ማስለቀሱንም ቁምነገሩንም በጣም ጎበዞች ናችሁ #1 EBS employees
እውነት ነው በጣም ነው
You are right ✅
@@hdbnokjul😅😅
😂😂😂😂
ለሠዉ ማዘኑንም ታዉቁበታላቺሑ ማሣቁንም ጭምር❤❤❤
ማነው እደኔ ይህን ድራማ በጉጉት እሚጠብቀው በተለይ መቅዲ ስትመቸኝ እሊያም በመጣቷ ደስ ብሎኛል
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
አሜን ትንሽ ሳቅ ትንሽ ማልቀስ አየ የኛነገር😢😢😢
አሚን
አሜን አሜን አሜን
Bahun Seat le agerachu yabekachehu merekat sayehon eregeman
አሜን❤
መቅዲ የምትወደድ ፈታ ያለች ያራድዬ ልጅ ናት እዋዋን
እዋዋን😂😂😂😂😂
😊
😊
😊
የሊያ ሁኔታ የድሮዉን ትክክለኛ ጉርብትና ያስታዉሳል አሁን ለቅሶ ቤት መታያ ሆነ አይ ሀገሬ😭😭😭
absolutely 💯
😂
9:46 ❤😊😊😂
ለቅሶ ሆነ እንጂ ድራማውንስ በጣም ስርታችሁታል መቅደስን ፊልም ማስራት ያስፈልጋል 😂 ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ👍
ልቅሶ ጥሩ ነው
A r S e n a l ❤😊
ን ብ L o o p P 😊
E y a y L h 😢
መቅዲየ ትለያለሺ እኮ ❤❤❤❤ ግን ናፍቂ የናፈቀቻችሁ
እኔ😢❤
መቅዴዬ ፍቅርዬ ሳምንቱን በጉጉት የምጠብቅ በጉጉት ሞክሼሽ ነኝ ስወድሽ እናትዋ❤❤
ጎበዞች ሁሉን አሟልቶ የሠጣችሁ ሢምርባችሁ በጣም አሥተማሪነዉ
ወይኔ ሊያየ ተመለሰች ደስ ሲል ናፍቂም ብትመለስ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እመኝ ናት የተመቸችኝ ባህላን ማነታን ነውያሳየችሁ ነጭ እንዳይመስላቹ በጣም ያዝናል እንካን የሰው ነብስ የውሻ ነብስ ክብር አለው በር እዘግተው ፀጉራቸው ይሰራሉ ሰው ሲሞት ሲሉ ገረመኝ ጥሩ ነው መሬት ያለውን ነው የተወናችሁት
እውነት በጣም ነው ያሳቃችሁይ ለአገራችን ሰላም ይመልስልን❤❤❤
ዋዉ እንናተን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ምርጥ አርጋችሁ ነዉ የተወናችሁት
ትለያላችሁ የምታቀርቡት ሁሎ ምርጥ መልእክት አለው ናፍቆትም ብትኖር ግን ባለችበት ሰላም ትሁን❤
በልያ ትወና ኢትዮጵያን አየዋት😢😢😢😢😍😍👌ይች ናት ሀገሬ💚💛❤
የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እኔ እደገባኝ አብታሞች በቲሪና በሞስብ እዝን ሲሄድላቸው አይወዱም ከሞተው አስቀድሞ አይምሮቸው ስለሞተ
ውዶች ድራማውም ኣስተማሪ ትወናውም እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነበር በርቱ EBS
ትቢኤስ ቤስት ቲቪ ቻነል የቀናባችሁ ብዙ ያወራል በርቱ። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው፣ በዚህ ውስጥ ብዙ እምትማሩበት ነው።
የነ እናት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ልያ ጋር የምታዬው ወይ አገሬ
ወይኔ መቅዲየ ስትቺልበት ግን ሁላቺሁም በጣሞ ደስ ትላላቺሁ
ጸ
ወይኔ የመቅዲ ጫማ 😂😂😂😂😂😂 ያስፋው ነው መሠል በመሸሻ መሞት 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
አ😂😂😂😂
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የድሮዋን ኢትዮ በሊያላይ ያየ እደኔ ልክ እደናቱቻችኝ ናት ዘና አድረጋኝ አስተምራኛለች ሊሉችም የዘመኑን ለቅሱ ቤት አሳይተዉኛል የድሮዉ ምነዉ ተመልሱ ቢመጣ መተሳስቡ መዋደድ መከባበሮ ሀዘንም ደስታም በባህላችን እንጂ በፍረጂ ባህል አይነፉም በረቱ ❤❤🕌⛪️🥰🥰🥰🤣🤣🤣
ብዙ ኮሜዲ ድራማ ፊልም አይቻለሁ እንደ ዛሬ በህይወቴ ስቄ አላውቅም 😂😂😂
ይህ ስራ በጣም ጥሩ መልክት ነው የ ሀገራችንን ወግና ስርአት የሚያሳይ አጉል ዘመን አመጣሽ ባህል ጠቃሚ እንዳልሆነ ያሳየናል መልካም ነው 🙏🙏🙏👍👍👍
መቅድን መችም ገና ሳያት ነው ሳቄ የሚመጣብኝ 😁
እኔስ ብትይ ክክክክ
ወይ ዘና አርጋቹውን❤❤❤
ትችላላችሁ EBC በቃ አንደኛ!!❤
@@nebilmusema6344😂😂😂በጣም መቀላቀል ብቻ
ebs እና ebc አንድ ላይ ሲነበቡ🤣🤣 ደሞ 25 ላይክ በተሳሳተ የባንክ ሂሳብ ገባ🤣🤣🤣
@@saraamagreedavid6763 ያንቺ ከፋ 😁😂😂
@@saraamagreedavid6763 ክክክክኬያንቺ ኮመንት በሣቅ
Weyi mekidy chamawa
የሊያነገር ያጥሚቱ ነገር 😅😅😅😅😅
በእውነትነውየምላችሁበጣምነውየምታስቁትመቅዲደሞበጣምየምታዝናኚምርጥልልነሽ።በርቱበጣምታምራላችሁ።ኢትዮጵያንሀገራችንንሰላሟንይመልስልን
ሊያዬ እና መቅደስ ችሎታችሁ ድንቅ ነው
ሊያዬ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ 😊😊😊😊
እንደኔ የአስፋው መሞጣሞጥ ያሳቀው😂😂😂😂
እኔ፣ጀርመን ፣ነው ፣የምኖረው ፣ሃያ፣ሰባት፣አመት ፣እዛ ፣በመጣሁበት ፣ግዜ፣አይቼ፣ተገርሜያለሁ ፣
ወይኔ በሳቅ ግን መልእክቱ ልክ ናችሁ ቁም ነገር ያለው እያዝናና
😂😂😂😂 የመቅዲ መሀል መሀል ላይ የምትለፈልፈው ነው የሚያስቀኝ
Mekdes is hilarious 😂😂😂 “wataguan, this is not good” 😂😂😂😂😂
አጥሚቴን እንኳን ሳትጠጣ አጥሚት እህል ስንት ብር በገባ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
መቅድዬ ይመችሺ❤❤❤❤
እውነት አልተቻላቹም በጉጉት እየጠበኮቹ ነው ሌላም ካለ😂😂😂😂❤❤❤❤
ስላም የሀገሬ ልጆች ያስባችሁት ይሳካላችሁ❤❤
እጅግ በጣም እናመሰግናለን አስታማሪ ነው ወገኖች በህላችንን እኮ እያጠፈን ነው አረ የስልጣኔ ጎርፍ እየወሰደን ነው
ሾካካ😂😂😂😂😂ሀሰ
EBC አዲሱ ግቢ እንዲህ አይነት ሰራተኛ ነበር የሚያስፈልገው:: You are so creative. I enjoying your entertainment program ❤you.
ዛሬ ለኔ ያሳቁችኝ ሊያነች ወላሂ😂😂
እውነት ነው ባህላችን ጠፍቷል ጥሩ ትወና ነው
ያስቃልም በገአዱ አለም ስላለም ይገርማል ወደ ባህላችን እንመለስ
የሀገራችን ባህል እንዳይጠፋ ለተወናችሁት አስተማሪ ድራማ እናመሰግናለን እኛ የመልካሞቹ አባቶች የልጅ ልጆች ነንና
በጣም የዘመኑ ለቅሶ ኢቤሶች ሰርታችሁታል እውነት የሚያደርጉትን በዚመልኩ ያሳዩን ኢቤሶች አንደኛ
በእውነት ሥልጣኔ ብለው እዲህ ከሆነማ እዛው ምእራባውያን አምላኪ መሆነው ማለት ነው የእውነት ሠርታችውታል በዚህ አይነት ክፍለሀገር ይማረኝ አዲሣባማ ተበላሽቷል
አይ መቅዲ ሌላውን ተይውና የአስፋው ጫማ ነው ያደረግሽ😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ
😂
😂😂
ክክክክክ
እውነ፣እውነት፣ሰራችሁት፣፣የቆጡን፣አውርድ፣ብላ፣የብብቷን፣ጣለች፣ሆኗል፣የኛ፣ነገር፣፣ባህል፣ማስበረዝ፣ስልጣኔ፣አይደለም፣፣በርቱልን፣፣🙏😍
ጥሩ አስተማሪ ነው የሚሰማ ቢኖር ከዚህ በኋላ ያቆማል ጌጣጌጥ
ፖለቲካ የሚሉት ዘመን አመጣሽ ጎርፍ
እያዱመጥን አንጎል ከመሆን በጣም ጥር ስራ
ebs በርቱ ጎብዞች
All are best👏👏, but Mekdy really talented 👌
ክክክክክ😅😅😅😅😅👍👍
ሁላችሁም ትችላላችሁ የ ebs ቅመሞች ናችሁ እወዳችዋለሁ 😃😃😃
እረበሳቅ ሞትኩ መቅዲየ የኔፍልቅልቅ ሁሉምያምርብሻል ሊያ ትክክለኛዉን ያገራቺንባህልይህነበር ዱሮለታ አሲፊቲ አቺሾካአላልክም ሁላቹህምደስትላላቹህ ናፍቅየትመጣእየመሰለኝ እሁዲሲሆንሰፍእላለሁ
ጥሩ መልክት እንደወጋችን ይመኝ ያደረገችው ነው ኢትዮጵያዊነት
ብሀላችንን የመሰላ የለም ጡሩ ትምህርት ነው 😅😅
ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ኑ
እሚገርም ትምህርት ነው ወፍ ዘራሽ ወረርሽ ከውጭእያመጡ የሃገር እሴታችንን ይበክላሉ ያጠፉሉ ቀስ በቀስ አንዴ በእምነታችን እረ ምን ቀራቸው ስለሚቁኑብን ፍቅራችን ሀዘናችን በጣም ውብ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤
እመይ እኮን ደና መጣሺ❤❤❤❤ በጣምነው የምትችሉት በርቱ👍👍👍👍
እዚህ ጋ ግን ሊያ አንደኛ
ተመቻችሁኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አብሮ ያኑራችሁ
Thank you it's awesome 👍
የመቅዲ አድናቂና ወዳጅ ❤❤❤
ሉላዬ ሳቅሽን መቆጣጠር አቅቶሻል😂😂😂
ሊያዬ፡እንኳን፡ደህና፡መጣሽ! ባሕላችን፡ ጨርሶ፡እንዳይጠፋ፡በርቱልን።ለቅሶ፡ቤት፡ፋሽን፡ማሳያ ???
All ebs family god bless you ❤mekid yene konjo betam techiyalsi😂😂😂😂😂😂❤❤❤ well come my Dear leya ❤❤I miss bura Bure enjera 😢😂😂😂
መቅድዬ ሁሉ ነገሮ ሲመቸኝ ያለሶ ኢቢስ አይታሰብም😂❤🎉
ሽንቅጥቅጥ ያልኩ 48 አመቴ እመስላለሁ አላለችም 😂😂🥰
በጣም ጎበዞች ናችው ሊያዬ አለቃቀሱን ትችይበታለሽ መቅዲ ሁኔታሽ በጣም ታስቂያለሽ
በጣም አቀራረባችሁን አሳምራችሁታል በጣም ጎበዞች ናቸው
የዘመኑን ነገር ነው ያሳያችሁት።
የዛሬዉ የተለየ ነው😂😂😂😂😂😂😂❤
እትዬ መቅደስ ግን በጣም ችሎታቸው ይገርማል bra ebs 👏
እመኝ እመኝ መቅድየ እዚህጋ ደግሞ ሌላ ፈገግታ የኔ ቆጆ
EBSአንደኝናችሁ. ሁላችሁም. ❤❤❤❤❤❤❤❤
መቅድ😂😂😂 አሁን እንዳይሞት ሳልሸጥ ጠላየን😢😢😢😢
እነዚህ ልጆች የወታደር ልጆች ናቸው ቆሚ የቤት ችግራቸው መፈታት አለበት አዳነቼ አቤቤ ለብሄርሽ ከምታድይው ኮንዶምኒየም አንድ ቤት ቁልፍ ለነዚህ ምስኪን ልጆች የእናንተን የፓለቲካቁማር ለማራዘም አባታቸው መስዋትነትን ከፍሎል ቤት ስጦቸው የቤት ችግራቸው በችብስ እና እንጀራ በመሸጥ ከለት ምግብ አልፎ ቤት ኪራይ አይከፍልም የአባታቸው ጡሮታ ይሰጣቸው ሆዳሙ መንግስት የደም እጅህን ታጠብ
ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ
መቅደስ ትስፋ የተጣለባት እርቲስት ናት በሳቅ ገደልሽን በጣም ትችያለሽ ዋዉ
ዬ EBS dimiqat maqidiye❤️❤️❤️
አየ መቅድ በክክ ስታስለቅሳ"ኝ ኑራ አላለይም የሳቄ ምጭ😂😂😂😂😂
ወላሂ ይህን ስትል በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
ከዚሁሉ የሚያዝናናኝ ማን እንደሆነ ታውቃላቹ መቅዲዬ ነች ሳታወራም እኮ ታዝናናለች
ድራማውን መቅድ ትስራው ናፍቂም ጎበዝ ነበርች
ሊያ የሊጡ ጉድ😂😂😂😂😂😂 ሉልየ አስፍየ መቅድ ሁላችሁም❤
አይ መቅድዩ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤
Mekedeye betam tamereyalesh endihu meak up batetekemi des yelal konjie nesh bayehon ❤❤❤
ሉለዬን እንዳኔ የሚወዳት በለይክ❤❤❤
ዛሬ ደሞ ምኑን አመጣችሁት መቅድዬ ሲያምርብሽ ምነው ፊልም በጀምሬ
ያምርብሻል መቅዲ 🤣🤣🤣🤣
ደስስ ሰትሉበጣምታዝናናላችሁ💕❤️💕❤️
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ
የእውነት ሊያ እና መቅዲ ፊልም ቢሰሩ በጣም ችሎታው አላቸው
ሉላቲ ሊያ አስፍሽ ሁላቹም ምርጦች ናቹ መቅዲሻዬም ጭምር
ሊያ መጣሽእንዴ ቆጆ ልጂሽስ ደህናነች ሳሚልኝ ህፃኖን
እደዉ ወይኔ ጨኋረየ እዴት እደሳኩ የሊያ ነገር እና መቅዲ እዴት እደተመቹኝ ኪኪኪኪኪ
እስከ ዛሬ አለመከታተሌ ቆጨኝ የሳቅ. ምንጭ እኮ ናችሁ😅😅😅
ፍታእኮነውየሚያደርጉትበይከዛሪቀጥለሽእዳቀሪክክክክ
ው ይ መቅድየ ስያምርብሽ ❤️❤️❤️
መቅድየ ድምቀታችን ስወድሽ
ሊያየ የዱሮውን ዋው አሁላይ የለም በጣም ያሳዝናል ያችን መኮረኚ አላለም አሉኮ እደዚህ የሚሉ ባህላችን ጠፋ 😢😢
ይሄን ድራማችሁን ስወድላችሁ😂😂❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂መቅዲ ❤
መቅደስ የምትባየ ልጅ በህግ አምላክ የኔ የመዳም ቅመም በሳቅ ልምትብሽነው እባክሽን እሰቢልኝ ፍትህ ለሳቄ ከከከከከከከከ
Gobezoch des telalachu, enamesegenal 🎉🤗🤗👌👌👌👌🤣🤣🤣🤣🤣