ጎረቤታሞቹ በአውዳመት...አዝናኝ ድራማ //ፋሲካ በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 24. 04. 2022
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
- Zábava
እስኪ ቢንስ በሳምንት አንዴ ድራማ ስሩልን ከማይርባ 2ስአት ፊልም ይሄ ይሻልላ እና ስሩልን የምትሉ ላይክ
ዋው መቅዲዬ ወ/ሮ ዋይፍ 🤣
በጣም ትወና ያምርብሻል።
ሁላችሁም በጣም አሪፍ ናችሁ‼️
Thank y’all👍👏🏼
Chuh!
ልብ ያለው ልብ ይበል ያለው ለሌለው መስጠት እና ልብስ ማልበስ ተጣልቶ ካለ አስታራቂ መታረቅ ባህላችን እደሆነ ያስተምራል!!!
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@@hayutube3193 ነይ እንሁን ወዴ
@@hayutube3193 እሺ
@@hayutube3193 kko
@@hayutube3193nnmm
መጨረሻ ላይ መቅደስ ያስተላለፈችውን መልእት እንደ እኔ ልቡ የተነካበት👍👍👍👍
በዚህ ድራማ ትንሽ የሀገሬን ናፍቆት አስታገሰልኝ ❤️ ተጣልተን ማንጣላ አብረን ምንበላ 😭
የሊያ አለባበስ የናፍቆት አስተነጋገድ የመቅደስ እብደት ወየው በሳቅቅ አቆሰላችሁኝ ጥሩ መልክት አለው መልካም በአል😍😍😍😍
ወይኔ ebsዎች እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም
መቅዲ ሲያምርብሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አንደኛ ናቹ በተለይ መቅደስ ወንበር የለ በቤቱ ቂ* ብቻ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ናፍቂ እና መቅዲ🥰🥰😘 አንደኛ ሁላችሁም ትችላላችሁ በዚሁ ቀጥሉ
Kkkkkkkkkkkkkkk
ወይኔ ደስ ስትሉ እኮ እትዮጵያዊነትን ይገልፃል።ወግ ባህላችንም ይህንን ይገልፃል ።
አምላኬ ቀኑን መልስልን ኡፍፍፍ
በጣም ምርጥ ነው ብትቀጥሉበት ያዋጣል !! Thanks
ጎርቤት ማለት ይህ ነው የማይጋጭ የለም
እረ ናፍቂ ለካ እንደህ ነሽ እንደ ❤❤❤
ማነው ከ tik tok meder yemeta ende ene👍ወይኔ ወይዘሮ wife😂😂mekdi tichiyalesh
ወይኔ ባለ ዶሮዋ አንዳንዴም በ በል ወይ ብርቄ የኛን ሰፈር ነገረኛ አሮጊት ቁጭ 😂😂😂 ቤብና ቤብ 😂😂😂 ቀጥሉበት ዘና ያደርጋል
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
Kkkkkkk
J9
aHahahaha😘😘😘😘
ደምሩኝ😍😘
በአውነት በጣም ታምራላችሁ እንዲህ ነው የኢትዮጵያ ባህል አሳይታችኋል እግዚያብሔር አይለያችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ...🤣 በተለይ ሊያ ደሞ አሪፍ 👌 ተዋናይት ይወጣታል... ለሁሉም ትልቅ መልዕክት ነው!
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
ናፍቆት ቆንጆ ሴት ወይዘሮ እና ነገረኛ አማት መቅዲ ምርጥ ተዋናይ ሊያም እንደዝያው❤❤❤❤ መልካም በአል
በጣም በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ውይ እንዴት እደምወድሽ መቅዲ ❤️❤️❤️🤣🤣🤣 ሁላችሁንም ❤️❤️🤣🤣 ምነው ቅንድብሽ ዘለለ🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️
Kkkkkkkkk እረ ወይኔ አዳሜ ጆሮሽ ሰምቷል እ በጣም ደስ ትላላችሁ የምር ከዘንድሮ ተዋናዮች ትበልጣችሁ
Mekdes and Nafkot, you guys are hilarious! You both are amazing actors. Thank you for the laugh you gave us.
Juutrv greqzሥዝግርግርዝአዝ
.
..
መቅዬ በጣም ነው እኔና ልጅቼ የምንወድሽ😍😍😍
ወይኔ መቅዲ በሳቅ ፍርስ ክክክክክክክክ የዶሮው ነገር
ወይኔ በሣቅ ገደላቹኝ ናፍቆትዬ መቅዲ ባለዶሮዋ አረ ሁላቹም አቡሽ በቃ ትወና ትችላላቹ ዘናም እያልን ትምርትም አለው ጎበዞች በርቱ
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ አቤት ስውድሽ ፍጣሪ አይለያቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት አመት አመት ያድርሰን መልካም አዲስ አመት🙏❤🌻🌼
ዋው ደስ ሲል መልካም አዲስ አመት ለአመቱ ያድርሰን ፈጣሪ የኑሮ ውድነት ቦታ የሠው መወደድን ያሠማን
በእውነት በዚህ ድራማ የድሮዋን የ90ዎቹን ኢትዮጵያ አገሬን በዚህ ድራማ አስታወሳችሁኝ በርቱ ቀጥሉበት አስተማሪ ድራማ ነው እንደ ሞኝ ደጋግሜ ነው ያየውት
ናፍቂ መቅዲ ድክም አረጋቹኝ ግን ሁላቹም ደስ ትላላቹ😘😘
እንኳን ለብርሀን ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። በርቱ በጣምም ደስ ትላላችሁ በርቱ❤❤
It’s fun and educational l loved it thank you so much for sharing happy Easter everyone
በጣም አስተማሪ ከሚገርም ትወና ጋር ..እናመሰግናለን
በጣም ታምራላችሁ ebs ትለያላችሁ 😍😍😍
Very good comedy I was laughing hard thank you Ebs
ክክክ እማማ ብርቄ ዋው ስችሉበት በተለይ ነገረኛዋ ሴትዮ ዶሮ ገዝታ ተቃጠሉ ገዛሁ ሙክት የገዙ መሰላቼው ወይ እማማ ብርቅዬ
መቅዲዬ ሁሌም ትችያለሽ ቆንጅዬ ሁሉም ያምርብሻል 😍❤️👍🏿
You guys are playing good thanks mekdey perfect.
ሁሉም ሰርተውታል ድራማውን ያስተምራል
ዋውውውው ዲያስፖራዎች እራሳችሁን እየታዘባቹ እዩት ግን መልክት ያለው ነው
መቅዲ ግን የመጨረሻ እብድ ነሽ እንግዳ ዘርን ታስታውሽኛለሽ😘😘😘👌
Mekdi you are so good. keep it up.
መቅዲ አንደኛ እስኪ እደበግ በአ በል አለች😂😂😂
😅😅😅😅 በሳቅ ልቦ ቆሰለ ሁላችሁንም ውድድ💕💜🥰
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@hayutube3193 ነይ እንደማመር
ወይ ኔ በሳቅ ወላሂ ትችላላችሁ ቀጥሉበት😍😘😘😘
ደምሩኝ😘
Thank you so much 🙏🏾👍!!!!!!
በጣም ጥሩ ድራማ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት አወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣
Mekdu this is your talent, journalism is not your fate.
በጣም ዴሥ የሚል ድራማነው መቅድ በጣም ትወና ትቺያለሺ ባይዘወይ ሁላቺሁም በጣም ተዴናቂናቺሁ ሌላም ሥሪልን
በጣም ምርጥነዉ በአጭሩ ኢትዮጵያ ዊነትን ነዉ ። ያሳያችሁን😘😘😘
መቅዲ ወደ ትወና🤣አንደኛ ነሽ
እንካን አደረሳችው ከዚሕ ድራማ ብዙመማር እንችላለን ❤️❤️❤️
አሪፍ ናቹ ከምር የአርት ሰዎች እንኳን እንደናተ አላማረላቸውም አስተማሪና አዝናኝ ነበር እንኳን አደረሳቹ
Amazinggg talent u guys remind me those good old days
ዋው አሪፍ መልክት ያለው አዝናኝ ድራማ ያመት ሰው ይበለን
በጣ ም ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ🙏🙏👍👍👍💚💛❤️
Medkes and Liya are hilarious!
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ
እረወላሂ በሳቅ ነው የነፈርኩት ክሰሰኝ የሚለው ተመቸኝ 😂😂😂😂
በጣም ነው ያዝናናቹኝ የወደድኳቹ
በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
🤣😂😂🤣😂🤣 you guys are soooo funny. I laughed so much. 😍😍😍
አረ መቅዲ!! አልተቻልሽም።👍👍👍
ሁላችሁም ጥሩ ትወና ነው የስራችሁት አዝናናችሁን👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
አሪፍ ነው።💅💅💅💍💍💍💍💍💄💄💄💄💄💄💄💄👄👄👄👄👄👠🥿👠👠👠👠👠👠👗👗👗👗👗👗👙👙👙👙👙👙👙🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎓🎓🎓🎓🎓👒👒👒👒💼💼💼💼👜👜👜👛👛👛👛👛👝👝👝👝👜👜👜👜👜👜👜❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘💘💘💘💗💗💗💗🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💖💖💖💖💖💖💖💖💘💟💟💟💟💟💟💟💟🔯💟💟💟💟💟💓💓💓💓💓💓💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕❣️❣️❣️❣️❣️❣️💔💔💔💔💔
በጣም ያዝናናል ጎበዞች😍😍😄😄
Enamesegenal, gobezoch des telalachu 🤗🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏
መልካም ፋሲካ ይሁንላቺው ኢቢኤሶች አስደሰታቹን
የምር አዝናኝ ነዉ
የመቅዲዬ የዶሮዋ ነገር እና የናፍቂ ከዋላ ያለዉ ነገር 😁😁😁 ማለቴ መቀመጫሽ
በጣም ታስቀናላቹህ።
ዋው ደስ ይላል እንኳን አብሮ አደረሰን
እረ ወየው ብርቄ በጣም ነው የምታስቀው ታምራላችሁ በርቱልን
በጣም ደስ ይላል ደግሞ ተከታታይ ቢሆን በጣም ደስ ይላል ብዬ አስባለው
ቀል አይገልፃችሁም ምርት ልጆች ናችሁ ስያምርባችሁ❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ውዶችዬ😍😍
OMG, you guys can act! Nice message!
በጣም ነው የተመቻችሁኝ አይ መቅዲዬ ❤❤❤ ሁላችሁም ሰርታችሁታል❤❤
Betam arif zigijit Dramawun bagibabu newu yakahedachihut tinsu ferenj hager endekoye englizgnawun mazineb neberebnllk
መቅዲ በጣም ነው የሚያምርብሽ
Wwwww so Amazing massage we Love you All
ወይይይይ በቅዲ አልተቻላችሁም 👏👏👏❤❤❤❤
very fanny God bless you ebs tv .happy easter
አይ ናፍቆት በሳቅ ገደለች ከዃላ ያረገችው ነገር 😂😂😂😂😂
በሳቅ ገደላችሁኝ ምርጦች ❤️❤️❤️❤️❤️😁😁😁😁😁 ስም መቀየራችሁ ድቅ ነው
ስታምሩ
በሳቅ ገደላቹኝ😂 መቅዲ አንደኛ ሁላችሁም ትችላላቹ አይገልፀውም
ምርጥ ድራማ
ክክክ ሊያዬ በጣም ነዉ ሚያምርብሽ ሁላቹም ትችላላቹ ሰወዳቹ 💐💐💐💐💐
You are really making me laugh . ጨፈለቀችኝ: ኮቴን አስታጥቆኝ የቀረው:👏🏽👏🏽👏🏽
ወይ የአገሬ ልጆች በስደት ሀገር በአልን በጣም ክፍት ብሎኝ ነበረ እናንተን ሳይ በደንብ ሳቅሁ😀😀😀😀
አይዞን እንኳን አደረሰሽ
ሰላም
አይዞሽ እማ
ደምሩኝ😘😍
Enini ayezoshi
የ ebs ምርጦች ትችላላችሁ
ሁሉ ነገር ሲያምርባቹ በጣም ደስ ትላለችሁ ሁላችሁም
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አይ መቅዲ በሳቅ ገደላችሁኝ
ውይ መቅዲ መቀመጫሽን ላይክ አድርጌዋለሁ
WOW betam temechitachihugnal!
ናፍቆትየ በደንብ ትተዉኛለሸ የእኔ ድንቡሾ ስወድሸ እኮ
ዋው የኔ ውዶች ስወዳቹ ኑሩልን
ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ እንዳታቆሙብን ሁላችሁም በደንብ ተውናችሁታል የዲያስፖራው እናት ቁጭ ጉዋደኛዬን ክክክክ ሁላችሁም ውድድድ
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ታምራላችሁ 😍😍😍😍😍
ክክክክክክክክክክ. ቂጥ ብቻ. አላለችም. በሳቅ. ድክም ነው ምታደርገት አይ ብርቄ. እመኝ አብሽ ብሌን መቅዲም. ድገሙልን. ድራማው ደስ ይላል
mekdi yeአንደኝ በዉነት ታስደንቂኛለሽ
ደስ ይላል