"መጀመሪያ አስመልሼ ልምጣ?" 🤣 አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 24. 12. 2022
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
- Zábava
ማነው እንደኔ ናፍቆትን የሚናፍቃት በ ላይክ ኣሳዩኝ
መቅዲዬ ሁሌም የቤቱ ድምቀት ሁሉ ያምርብሻል ፍልቅልቅ ስታምሪ 😍👍🏿
ተባረኩ😅 ከሳምንት አንዴ እንኳን እንሳቅ እንጅ! ፈጣሪ ሆይ መሳቀቃችንን አስወግደህ ሳቃችንን ጨምርልን።🙏❤️
Aameen
አስፊቱ የምትሉ ገራገር ለሰው አዛኝ 👌🇪🇹
አስፊቲ ምርጥ ሰው ለሰው አዛኝ እረጅም እንድሜ
እህቴ ደምሪይ
ጌም ላይ በመቅዲ ለመዝናናት የሚያይ ስወዳት
ምርጥ ፕሮግራም ኢቢኤሶች ምርጦቼ
አስፊቲ፡የኔ፡አባት እድሜ፡ይስጥ፡መቅዲ፡ቀልቃላ፡ስወድሺ፡ሁላቹሁንም፡የኢቢኤስ፡ምርጥ፡ቅመሞች፡በተለይ፡አዲስ፡ምዕራፊ፡ላይ
በጣም ደሰትላላችው ከምር በሳቅነው የፈነዳውት❤❤❤❤
ስታምሩ ይደገም ጊም አሬፈአዝናኝነው
አዝናናችሁን በርቱልን
😂😂😂😂በሳቅ ገደላቹኝ መቅዲ 😂
Yሴቶች አሁን ጥሩ አለባበስ ነው እራቁታችሁንአትምጡ ይልመድባችሁ ሙሉ መልበስ አስፊቲ የኔ መላጣ ስወድህ
ታምራላችሁ 🥰🥰🥰
ebc yalebabes sarahatachun bexam new yemahodalachu 🥰🥰🥰🥰
አስፋው መሸሻ ሙቸነው እምወደው ደሞ መሸሻ ያያቴ ስምነው ጀግና አያት ነበረኝ ናፍቆትም እወድሽ አለሁ
የመጀመሪያ ነኝ አላህዬ ሀገሬን ሠላሙን መልሥልን ፍቅርሩን መልሥልን
Aminnnn
@@nesredintube227 በቅንነት እነደማመር
ናፈቂአለባበሰ1ኛ
አስፊቲ መጀመሪያ አስታውኬ ልምጣ አላለም😂😂😁😁😂
አዝናንታቹሁናል💖😂😂😂
kkkkkkሰታምሩ ዉዶች
Wened lije senzro aymlsem🤣🤣🤣❤️
Kalye siwedsh bale leza
Nigst eko Nate yena astwaye kaliya deg sat
Kaliye yene wud siwodishhhhhhhhh
አሞኝ ነበር ህማሜን አስረሰቹኝ ክክክክክ
🤣🤣🤣🤣አይመቅዲ አስፊቲ
ምርጦች
ናፍቆት ነፍሰ ጡር ናት
they are so funny😍
አረ ፀጉራችን ሳስቶል አላለችም ሁማንሄሮን አድርጋ🤣🤣
መቅዲዬ የኔ ፍልቅልቅ😘😘😘😂😂❤❤
እንቁላል እና የቱና ዘይት ምን ያደርጋል ሌላ መቼ ጠፋ በፆም ይሄን የምታደርጉት
በጣም ይገርማሉ ካልጠፋ የጾም ምግብ
እረ እናንተ ሰዎች ምን ሆናቹህ ነው ሁሉም ሰው ይፆማል እንዴ ከተማው ውስጥ አንድም ስጋ ቤት የተዘጋ ነገር የለም ስለዚህ አብዛኛው ሰው አይፆምም እንደውም እንዴት በፆም ታርዳላቹህ ማን ይገዛቹሀል ብለን ስንጠይቃቸው ብዙ ሰው አይፆምም ሸጠን እየጨረስ አይደለም ወይ አሉን ስለዚህ እነዚህም ወይ አይፇሙም ይሆናል
@@kidanabera5960 ደምሩኝ
@@mubereknegash3994 ደምሩኝ
ናፍቂ ወፈርፈር ብለሻል እርጉዝ መሰልሽኝ
እሰፊይቲይ የኔ ጌታ
እርፍ እንዴት ነው የሰው ልጅ ጌታሽ የሚሆነው
@@user-kv2ws1kc2e በቅንነት እነደማመር
Yena astwaye kaliya hulum negre eko yamrebeshale yena nigst
Woww
So funny 🤣🤣🤣🤣
nafkot my favorit gril
መጀመርያ አስታውኬ ልምጣ አላለም
በቅንነት እነደማመር
nafekiii konjo
Wey asfaw😂🤣
ሁላቹሁም ታምራላቹ😂😂😂😂
ውዶቼ ውድድ አደርጋችሁሃለሁ
Yechewata dmket mekdishaye
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
ሰአት ገደላችሁብን
EBS hulum entertainmentu endale የተሰረቀ nwa bka yerasachun program lmn atazagajum
ምርጦች በጉጉት የምጠብቃችሁነገርስ
ደስትላላችሁ
👍🤣👏
👍❤
ፀጉራችሁን ያሳመርዉተልባነዉደ ክክክክ
❤️❤️❤️❤️
😂😂😂😂❤
አዠስፊቲ አንበሳ 👏👏
በቅንነት እነደማመር እህቴ
😂😂😂😂🙆
አስፋው ኧረ በህግ ለማዝናናት ተብላችሁ ያለደረሰኝ ግብይት እየፈጸማቸው ነው እየተስተዋለ
በቅንነት እነደማመር
ናፍቆት እርጉዝ ናት
😂😂😂😂
Kkkkkk
❤❤❤🥰😘😘
Kkkkkkkkkkk 👍
dise telalachehu ewnet
🤣🤣🤣tuna🙄🤗😞
😃😃😃😃😃😃😃😃
ክክክክክክክክክክ
Ar Asefshe
ቱናው ፆም አይሖንም እዴ ፈጣሪ ሖይ ድረስ
እኮ
ለምን ሁሉም ሰው እንዲፆም ትጠብቃላችሁ ሁሉም የራሱ ህይወት አለው እንኳን ሰው ፈጣሪም በግድ አምልኩኝ አይልም እያንዳንዱ ሰው ለሰራው ስራ መልስ ይሰጥበታል
ኦኦቴ ታዲያ ፆምና ፆሎት ቀን ካለየን ምኑን ክርስቲያን ሖንነው
@@kelemkelem8116 ውዶቼ ደምሩኝ
Kkkkkkkkkkk
😂😂
❤❤❤😅
ኣስፊ😢😢😢😢😢
እንዳዛሬ አሲቃቹን አታቁም🙄😂😂😂😂🤔
😁😁😁😁
😅😅😅😅
ናፍቂበፁም
😢😢😢😢😢😢😢😢
Betam telfelefalachehu ena askdemachehu eytnagerachehu chewata ayebalem, kele ras nachehu
ከከከከከከ
🤣🤣🤣🤣❤❤🙏
Dess setlu
Is nafkot pregnant?hoduam mola mola, fituam mola mola blual 😂
lesrachu brtat yemtset tafach chwwt neaw!!!!
አስፋው ወንድ እታሳድብ
😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
Tuna oil disgusting 😑
Swadshco
ጠቅላላ መናፍቅ ናቸው እንዲ??🙄 ቱናውና እንቁላሉ በዛላይ ያች ስትቀምስ የነበረችበት ይች ጥልቅ ብትልበት አይቀየርም ለጾሙ?😭 አስፍሽና የፕሮግራሙ መሪኮ ኦርቶ ነበር የሚመስሉኝ
@@emnetzewdie329 አንዳንድ ሰው የግድ አስተያየት መስጠት ያለበት ይመስለዋል አፆሙም እንዴ የሚሉት እህኔ ራሳቸው አይፆሙም
@@emnetzewdie329 በቅንነት እነደማመር
Ere men ayenet sewoch nen gen lemne lerasachn anenorem men adregu ere enaseb
CBE 2399
Yena astwaye kaliya hulum negre eko yamrebeshale yena nigst
❤️❤️❤️❤️
😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂