የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 06. 2024
  • Untold stories if Ethiopian enterpreneur Rahel skillus addis on maraki weg with journalist Gizachew Ashagrie

Komentáře • 2,5K

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 11 dny +585

    እናመሠግናለን !!ደስ የሚል ዝግጅት ነው። ጥያቄዎችህ በሙሉ ተገቢና ወሳኝ ናቸው። እንደተለመደው ምርጥ ጠያቂ ነህ!!

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 11 dny +45

      አዎ ምርጥ ጠያቂ ነው እሷም ጀግና ሴት ናት በርቺ ጎበዝ 👏

    • @elianatigist8816
      @elianatigist8816 Před 11 dny +8

      Yemertoch mert nat

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ኤሊያናቲጊስት
      ​@@elianatigist8816

    • @mustafayildirim6350
      @mustafayildirim6350 Před 10 dny +5

      Rich Bexame salceris gwagwe edme kxena gara yesxish

    • @mustafayildirim6350
      @mustafayildirim6350 Před 10 dny +3

      Endet new minagnesh pls bsew Ager niran single mam ney lijochen Aqim bfqedwe Astemiralew xekara ennate ney biyye Am proudid on my self

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k Před 11 dny +631

    ሴት ልጅ እንደዚህ ጀግና ሆና ሳይ ደስ ይለኛል
    በርቺ።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 11 dny +494

    ዛሬ ያቀረብካት ውብ ኢትዮጵያዊት ከእስከዛሬዎቹ እንግዶችህ ሁሉ አንደኛ ነች ለኔ የማትኩራራ ፣በባህሏ የምትኖር ፣ አማርኛዋን በትክክል የምትናገር። ግልፅ የሆነች ጠንካራ ወይዘሮ።🎉🎉🎉❤❤❤

    • @ethiobahlmedia
      @ethiobahlmedia Před 10 dny +18

      ዋው ምርጥ አድርገሽ ገልፀሻታል

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 10 dny +2

      ብጣሻም ነች

    • @lubabahussain6718
      @lubabahussain6718 Před 10 dny +4

      በጣም ጠንካራ እና አስተማሪ የሆነች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት:: እድሜሽን ያርዝመው::👍

    • @sambaluad4054
      @sambaluad4054 Před 9 dny +1

      Wow betam Gobez set 👌🏼

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br Před 7 dny

      @@Mercy-mw9nt complexam

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q Před 10 dny +193

    ማራኪ ቱዩብ እባክህን ራኤል የማገኝበት መንገድ ፈልግልኝ/አገናኘኝ በፈጠረክ እኔ ሴት ነኝ ምናልባት ለሌላ ነገር የምቀልድ እንዳይመስል እባክህን እባክህን ክፍሌ አገር ነው ያለሁት በዚህ አጋጣሚ ራኤልም ካየች እንድታወራኝ ላይክ አድርጉልኝ ወገኖቼ

    • @emebethagos6066
      @emebethagos6066 Před 9 dny +5

      የራሷ ቲክቶክ አላትኮ ለምን አትጽፊላትም

    • @user-th8gl7kw8q
      @user-th8gl7kw8q Před 9 dny +1

      @@emebethagos6066 ፅፈላት ነበረ ግን አታይም እህቴ አመሰግናለሁ ስለጥቆማሽ

    • @user-cp8tp5jl7s
      @user-cp8tp5jl7s Před 8 dny

      Fetare yirdash wud🙏​@@user-th8gl7kw8q

    • @afs5efs986
      @afs5efs986 Před 8 dny +1

      Bole lay Medhanialem Moll wist suk alat ezaw letaggnat techyalesh ...

  • @genetgetachew2150
    @genetgetachew2150 Před 10 dny +42

    አገሬ ሰው አላት ተመስገን ወ/ሮ አኢትዮጵያ ብየሻለሁ ❤ 🎉 ማራኪ ወግ ደሞ ተባረክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Před 11 dny +444

    ውይ ገና ሰራተኛዋን እህቴ ስትል መልካምነትሽን ይገልፃል አብዝቶ ይጨምርልሽ እድሜሺን ❤

    • @user-bg6fz3ek8c
      @user-bg6fz3ek8c Před 11 dny +1

      Eahtem Aelcet 3 honew new yemnrut bedenb semew

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před 10 dny +14

      የተማረ ይግደለኝ የምባለዉ አባባል በተግባር አሳየችን አሜን

    • @zabibamechalmechal4501
      @zabibamechalmechal4501 Před 10 dny

      Yetemare endih new agul medam medam miyachawitachewm alu serategnan eyeredachachew miniku..

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 10 dny +2

      ውስጡን ለቄስ ስም ግንባታ ይዛ ነው በጣም ሰው የምትንቅ መጥፎ ጅንታ ነች

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 10 dny +3

      @@Mercy-mw9nt አላየንም ግን ለአፋቸውስ ሰራተኛዬ ሲሉ እሚቀፉ አሉ መቸም የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኛ ከመሆን ክፍ አረብ ትሻለኛለች እኔ ለዛ ነው ጥሩ ያልኩት ውደ

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Před 10 dny +245

    በጣም ደስ ያለኝ ንግግር: "አሁን ያለኝ maturity ድሮ ቢኖሮኝ ኖሮ ትዳሬን አልፈታም ነበር::" የትዳር ፎርሙላውም ይሄው ነው:: ትዳር ማለት ተቻችሎ መኖር ማለት ነው::

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před 9 dny +2

      ትዳር እግዚአብሔር ሲባርክ ነው ሁሉም ትዳር ተብሎ አይጠራም ሱባኤ ግቢ እማ እግዚአብሔር ያች ያለው ይመጣል ለበጓ ይሆናል የተለያየሽ

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 Před 8 dny +5

      20አመት ጠበኩ አልበስል ብሎኝ እኔ አረርኩ

    • @user-le4uq2ck9h
      @user-le4uq2ck9h Před 3 dny +1

      የእሷን የትዳር አጋር ታውቀዎለች በቀላሉ ያንን የትዳር አጋሯን መፍታት አልነበረባትም (ወይም እንደዛሬ ቢሆን ታቅበት ነበር )ነገር ግን ይሄ አባባል ለሁሉም ሰዎች አይሆንም ምክንያቱም የሁሉም ሰው ባህሪ የሚቻል አይደለም ሂወት የሚያሳጣ ሰው አለ ያንን እንለየዎለን እንጂ ባንድ ቃል ትዳር መቻቻል ነው የሚለው ለሁሉም ሰዎች አይሆንም እንደ ሁኔታው ነው

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Před 10 dny +32

    ልዩ ሴት! ሙሉ ሴት! አይን የምታፈዝ ልብ የምታጠፋ ባለ ብዙ ልምድ፣ አንቂ አነቃቂ ሴት ነች። a Wise and warrior woman

  • @elg9049
    @elg9049 Před 10 dny +14

    የነገዋን እራሴን ባንቺውስጥ አየሁት
    በደንብ ነገዬ ላይ እንድሰራ እና ህልሜን እንደማሳካ ዛሬ አረጋግጫለሁ!!! አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 Před 11 dny +251

    ቅን እና አስተዋይ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ:: ለብዙ ወጣቶች አርዓያ እና ድንቅ ተምሳሌት ነሽ:: ከአንቺ ብዙ መማር ይቻላል:: እግዚአብሔር አሁንም በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደምልሽ እሱ የፈቀደው በሙሉ ይከናወንልሽ ምክንያቱም ከእንደአንቺ አይነት አስተዋይ እና ቅን ሴት ብዙ ሰው ይጠቀማል ይማራል እና እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው የአንቺ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን እህታችን:: (Stay blessed)

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před 11 dny +109

    በስመአም እኔ የአየሁት ጀግና ሴት ረጋ ያለች ሴት አስተማሪ የሆነች ወይዘሮ አቀረብክ ተባረክለኝ ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @nebebeandargie5437
    @nebebeandargie5437 Před 8 dny +19

    እሷ ሁሌም የማትቀየር ጎበዝ ጠንካራ ሴት ጀግና ነች ሁሌም የማከብራት የድሮ አለቃዬ ራሄል እድሜ ጤና ሞገስ ይስጥሽ ❤አምላክ

  • @aby7200
    @aby7200 Před 10 dny +36

    ጥበበኛ ሴት ጌጧ እግዚአብሔር ነው አለቀ። አንዱን ልጅሽን ይባርክልሽ

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 Před 11 dny +147

    ጀግና ሴት ዋው ስታምሪ ንግርሽ ትህትናሽ በጣም ደስትያለሽ❤❤❤❤

  • @lovehope721
    @lovehope721 Před 10 dny +15

    እኔ ለመጀመሪያ ግዜ እንደዚህ ተመስጨ ስሰማ እናም ባላለቀ ብየ የተመፕሁት ፕሮግራም she is so nice and kind love her so much❤ God blesse you

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Před 9 dny +18

    ምን አይነት ድንቅ ሕይወት የገባት ንፁህ ሴት ልጅ ነች ተባረኪ ድንግል ትከተልሽ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 11 dny +111

    ራሄል ስራ ፈጣሪ ብቻ አይደለችም ልቧ ንፁ የሆነች መልካም ሴት ናት ምክሯ ለውጦኛል ተባረኪ ከዚህም በላይ ያሰብሽበት እንድትደርሺ እመኛለሁ ❤❤❤

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 Před 10 dny +100

    ጋዜጠኛ ግዛቸው በአጭር ጊዜ እያየነው በሁሉም ነገር እየበሰለ ነው። ጥያቄዎችህና እንዲያወሩ እድል የምትሰጥበት መንገድ ንደነቃል..ብዙ ሚዲያዎች ሳያዳምጡ መሳሳቅና ለሙያው እንዳልተፈጠሩ ያሳያል። እግዚዓብሔር አሁንም ሞገሱን ይጨምርልህ።

  • @user-di6ig9qn4p
    @user-di6ig9qn4p Před 10 dny +20

    ወ/ሮ ራሔል በጣም የምወዳት ኢትዮጵያዊ ናት የማሳመንና የመምከር ተሰጥኦ አላት ያላትን ሀሳብ የምታካፍል መልካም ሴት ናት እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @senaitzewdie7460
    @senaitzewdie7460 Před 9 dny +14

    እውነት ለመናገር እራሴን ከ10 እና 15 አመት በኃላ እንድመለከት ነው ያደረገችኝ በጣም ለብዙ ሴቶች አራዓያ የምትሆን ሴት ናት፡፡ ትዳር ላይ ያለንን አመለካከት እንድናስተካክል እና ትዳርን የምናይበትን መንገድ እንድናስተካክል የሚረዳ አመለካከት ነው ያላት፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @SERWNA941
    @SERWNA941 Před 10 dny +90

    በመጀመሪያ ጋዜጠኛ ግዛቸው በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት የሴት ወይዘሮ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ድንካሬ ,ድፍረት ,ብርታት ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ከዚም በላይ እንደምማር አምናለሁ ራሔልዬ እና በድጋሚ ክፍል 2 ብትቀሪብልን የምትሉ like አድሪጉ Please

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 10 dny +2

      እሶ እንዴት ሰው እንደምትንቅ ሚዲያ ላይና ሂወቶ ምንም አይገናኝም ብጣሻም መጥፎ ፎው ነች

  • @mzmlalhasan1697
    @mzmlalhasan1697 Před 11 dny +166

    ትግስት ዋልተንጉስ ትመስላለች ድምፃም መልኮም ጀግና ሴትነች❤❤❤

    • @mehrets.tadesse1170
      @mehrets.tadesse1170 Před 11 dny +11

      አነጋገሯ እና ድምፇ ይመሳሰላል

    • @tsiondubale1293
      @tsiondubale1293 Před 11 dny +2

      እረ ምኗም አይመስል ጥጓ ጋ አትደርስ ያች የፌክ ሴት አይደለች እንዴ እረ ማጠጋጋት

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 10 dny +7

      ልክ ነው ድምፃቸውም መልካቸውም የሚመሳሰል ነገር አላቸው እኔም እንደዚሁ ነው የተሰማኝ 😂🤭🤓✌️

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 10 dny +17

      ​@@tsiondubale1293አረ አይባልም ነፃ አስተያየት መስጠት መብት ነው ከተስማማሽበት ጥሩ አለዛ የማትስማሚበት ካለ ፅፎ ማሳወቅ አለቀ እላፌ መናገር እራስን ማስገመት ነው 😉😳🤭

    • @wasera09
      @wasera09 Před 10 dny +1

      ቁጪ

  • @rising1786
    @rising1786 Před 9 dny +13

    ተባረኪ Madame Rahel! I respect you for what you said about the great leader Meles, and the advice you took from him.

  • @ayelezerihun6970
    @ayelezerihun6970 Před 9 dny +12

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አንተም ስራህ ይባረክ እንዲህ ትምህርት የሚሆኑ ሰዎች እንድናይ ረድተህናል።

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 10 dny +77

    እውነታን እኔ አሳባን ደጋፊ ነኝ መጀመሪያ ለቤተሰቦቼ እምችለውን አድርጌ ነው ወደትዳር የገባውሁት በቤተሰብ ተመረቁ መንገዳችሁ ሁሉ ቀና ይሆናል❤❤❤❤❤

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před 9 dny +2

      እኔ ለቤተሰቦቸ ነው የኖርኩ ስምት አመቴ ትዳር ከያዝኩ አሁን ቤተሰቦቸ እድሮ መርዳት አልቻልኩም ብቻ መሆን ነጻነት አለ ልጆች ስለወለድኩ ነውጅ😢

  • @Legna27
    @Legna27 Před 11 dny +177

    ሴት ከምንም በላይ ስራ ስትሠራ ደስ ይለኛል የሠው እጅ እየጠበቁ መኖር ለኔ የሞት ልምምድ ነው ሁሉም በተሠጠው ራስን መቻል ትልቅ እረፍት ነው❤❤❤

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Před 11 dny +12

      አዎ በጣም ከባድ ነው ትዳር እራሡ ሥራ ሣይኖር ማግባት ጥሩ አይደለም የወንድ መጫወቻ መሆን ነው

    • @Belaynishyimer
      @Belaynishyimer Před 11 dny +5

      ደመሩኝ የስደት እህቶቼ

    • @ggd5773
      @ggd5773 Před 11 dny +2

      ❤❤❤❤❤

    • @gashawtakele2922
      @gashawtakele2922 Před 10 dny +1

      Of course

  • @user-qz2we9po8z
    @user-qz2we9po8z Před 7 dny +5

    እንዴት ልብ ሙልት የምታረጊ ሴት ነሽ በማርያም❤❤❤ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካል ምንክንያቱም ከጥንካሬሽ በላይ እግዚአብሔርን ስለምታስቀድሚ...

  • @tegegngashaw4828
    @tegegngashaw4828 Před 10 dny +16

    በጣም ጨዋና ስርአት ያለሽ ሰው ነሽ።ክብር የሚገባውን መመስገን ያለበትን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር አንስተሽ ያመሰገንሽበት መንገድ የሚደንቅ ነው ከጥቂት መጥፎ ነገር የሚመሰገን ብዙ ጥሩ ነገር ያላቸውን ሰው ማመስገንሽ እውነተኛነትሽን ያሳያል።አክባሪሽ ነኝ

    • @brightlife3177
      @brightlife3177 Před 5 dny

      I love Meles Zenawi everybody has a mistake. Respect

  • @Maereg-
    @Maereg- Před 11 dny +55

    ግሩም ቃለመጠይቅ ነው። ራሔል ሞገስ ጀግኒት ብያታለሁ። እርግጠኛ ነኝ እሔ ቪድዮ ማራኪ ወግ ከለቀቃቸው ቪድዮዎች ሁሉ በተመልካች ብዛት ሪከርድ ይሰብራል። ማራኪ ወግን ሁሌ እከታተለዋለሁ የዛሬው ደሞ በጣም ደስ የሚል ነው👍ከ 1 ሚልየን ጊዜ በላይ ይታያል ብዬ አስባለሁ። ውሸት, ክሕደትና ቅጥፈት እንደባሕል በተወሰደበት ወቅት እንዲህ እውነትን የሚናገር ሰው መስማት ያስደስታል። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስን ቤተሰቡንና አኗኗሩንም አስመልክታ የሰጠችው ምስክርነት ግሩም ነው።

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET Před 11 dny +601

    እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርኀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🌸

  • @netsanetyibelital-lk3db
    @netsanetyibelital-lk3db Před 9 dny +9

    በጣም ምወዳት የሴት ወይዘሮ የተከበረች ሴት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሪችዬ ተባረኪ☺️

  • @haregadmasu6361
    @haregadmasu6361 Před 9 dny +8

    እስከዛሬ ከጋበዝካቸው እንግዶች አንደኛ ነች እናመሰግናለን ማሪኪ ወግ አዘጋጅ

  • @melkamucord9880
    @melkamucord9880 Před 10 dny +44

    በጣም ጎበዝ፣ በራስ መተማመን፣እና የምታወራውን ጠንቅቃ የምታቅ። ለምሳሌ ለመለስ ዜናዊ የሰጠችሁ ምስክርነት በጣም ደስ ብሎኛል። በርቺ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před 11 dny +37

    ከተናገርሽው ሁሉ አንድም የሚጣል ነገር የለውም ይገባል በጣም ጠንካራና እድለኛ ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥህ እህታችን።አድናቂሽ ነኝ

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Před 3 dny +2

    High Respect. ከሚሊዮን አንድ። የአገር ኩራት። ሰላምና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልሻለሁ።

  • @ethsport24
    @ethsport24 Před 2 dny +4

    መለስ የአዋቂነት የጨዋነት ልክ ነው!!ነብስ ይማር የኛ ጀግና!!

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 Před 11 dny +83

    ጀግና ሴት የአመለካከት እይታዋ የራስ መተማመን ችሎታ ለስራ ያላት ፍላጎት ገራሚ ከአንች ብዙ እንማራለን እራሴን እንዳይ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ🙏

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před 10 dny +80

    ባለመሀትቧ ማእድሽን በእግዚአብሔር ስም ባርከሽ ስትጀምሪ የተመረቅሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ማንንትን ;ስው መሆንን ;ዝቅ ብሎ በመስራት ;ክፍ ማለትን እሳይተሻል !! እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ ልዩ ነሽ እንደበተ እርቱኡ ጨዋ የጨዋ ልጅ በጣም ልቤ ውስጥ ነው የገባሽው ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ያስብሽውን መድሀኒእልም ይፍፅምልሽ ተባረኪልኝ 🙏🏾❤️🌿

    • @Tsss646
      @Tsss646 Před 8 dny

      ፐፐፐፐፐ ክርስትና 😂😂😂 ሳታገባ ግን ትማግጣለች:: ዝሙት ለካ ሀጥያት አይደለም እናንተ ጋር:: ደግሞ ባደባባይ ታውራለች

    • @bazawitmengesha1147
      @bazawitmengesha1147 Před 8 dny

      @@Tsss646 እይትሻታል? ቅናት ነው!! ምንም ትሁን ምን እሁን የደረሰችበት ይዛ ተገኝታለች የቀና ብዙ ስለሚናገር ማንም እይስማሽም ስም እያጠፉ መኖር ትርጉም የለውም !! ተምራ እስተምራ ሰርታ እዚህ ደርሳለችና እሁንም ባላት ላይ ይጨምርላት መድሀኒእለም ሰው እክባሪ ናት!! ስም ለምታጠፉም ልቦና ይስጣችሁ! ! እለቀ 🥹

    • @Tsss646
      @Tsss646 Před 8 dny

      @@bazawitmengesha1147በማን ነው የሚቀናው 9:46 ደቂቃ ላይ እይው! She said it. So called religious. ሌላው ቢሆን አቃቂር ታወጡ ነበር ገልቱ::

    • @Tsss646
      @Tsss646 Před 8 dny

      ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቲፎዞ ለማግኘት አንገትህ ላይ እንጨት/ብር/ወርቅ ቅርፅ በክር አድርግ:: ክርስትና ይባላል ከዛ! 9:46 ደቂቃ ላይ single ብሆንም relationship ሰው አለኝ ግን! ፐፐፐፐ ክርስትና! ሳያግቡ ፍትወት በመፅሀፍ ቅዱስ ዝሙት ነው:: በምድራዊ የትኛውም ጥግ ብትደርሱም እንደክርስቲያን ግን አትኖሩም ቃሉንም አታውቁም አትፈፅሙምም:: ሁብታም መሆን ቃሉም ይደግፋል ግን ጥለሽው ለምትሄጂው አለም ከኢየሱስ በላይ ማየትሽ ተገቢ አይደለም:: ሌላው እውነት እንነጋገርና ሙለስ ዜናዊ ልጅች አስጠኚ የሆንሽው በጉብዝናሽ ብቻ አይደለም ትግሬ ስለሆንሽ ነው:: ለዚህም ነው ስለመለስ ያጎበደድሽው:: ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ እያጨድን ያለነው እሱ የዘራውን የብሄር ክፍፍል መርዝ ነው:: አንቺም በጊዜው ተጠቀምሽበት:: ጎበዝ ስለሆንሽ ብቻ የሱ ልጆች አስጠኚ ሆንሽ! ኧረ ባክሽ? ሀገር በጎጥ እንደቅርጫ በብሄር ስም ከፋፍሎ አማራ አፋር ኦሮሞ ዛሬ ሰው የሀገሩን ድንበር ትቶ ለክልል ድንበር ይዋጋ ገባ! ዛሬ እያጨድን ያለነው እሱ የዘራብንን ነው:: ይህንን ኮመንት ዴሊት እንድምታደርግ አውቃለሁ! ምክንያቱም እውነት መራራ ስለሆነ:: አብይን ለመወረፍ ሞራሉም የለሽም::

    • @tinsaelabebe7161
      @tinsaelabebe7161 Před 6 dny

      ​@@Tsss646የአበሻ ምቀኛነት ይታይብሻ ጭንቅላትህን/ሽን አሰሪው ቅል አደለም መቼስ

  • @MeryMery-wr5yu
    @MeryMery-wr5yu Před 8 dny +5

    የምር ደስ የሚትል የተማረች ጠንካራና ልባም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ድንግል ጨምራ ትባርክ አሜን

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 9 dny +5

    የኔ ቆንጆ እናት አደበቷ ንፀህ ነዉ ሰራተኘዋን እራሱ እህቴ ስትል እዴት እዳስደሰተኝ በጌታ 🥰🥰🥰❤❤እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይሽ ማማየ ጠካራ ጀግና ነሽ👍👍👍

  • @zelisho
    @zelisho Před 11 dny +38

    One of the best ማራኪ ወግ I have ever seen so far, she is so wise, humble, and mature as she mentioned she's the most motivational person not only that she's honest with herself which she can open up about how she gets here.
    Bless her more.

    • @yehunlavolontededieu322
      @yehunlavolontededieu322 Před 3 dny

      oh really? 😂 so there are none who work hard like her but can't even afford to provide for themselves? but somehow she's some kind of unique person born with luck and built such empire without nothing? 😂 ask yourself

  • @AnnoyedCrow-xe7ui
    @AnnoyedCrow-xe7ui Před 11 dny +52

    በርግጥ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን በጣም ጀግኖችን ሳይ ዝንም ብዬ ለማለፍ ሂልናዬ አይፈቅድም እና በጣም ጠንካራ እና ትሁት ሴት ነሽ❤❤❤👍👍

  • @TedyMomona-nc8tp
    @TedyMomona-nc8tp Před 9 dny +4

    ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር።በተመስጦ በደከመ ኮኔክሽን ረጅም ሰአት ወስዶብኝ ያየሁት ።ምርጥ የተማረች የገባት ትሑት ግልጽ ጠንካራ ሴት ወይዘሮ በቋንቋዋ የምትጠቀም አስተማሪ ናት።አንተም ወጣት ጎበዝ ትሕትናህ የሞላህ ሞገስ ያለህ በጣም የምታድግ ጋዜጠኛ ነህ።ዘመንህ ይባረክ❤

  • @melkammasseb3796
    @melkammasseb3796 Před 6 dny +3

    She is Very Inspiring, confident and remarkable lady! Thank you, Rahel & of course, the host too! Appreciated!

  • @birahn6172
    @birahn6172 Před 11 dny +100

    ምን ዓይነት ድንቅና ውብ የሆንሽ ሴት ነሽ?!!!ዋው! እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በስመ ስላሴ ስም በመጀመርያ አክባሪሽ ነኝ ባርከሽ ስትበይ አንገትሽ ላይ ሳይ ማህተብሽን እግዚአብሔር ስላከበርሽው አከበረሽ በበረከት ይህን ያልኩበት ምክንያት እንጃንቺ ስኬታማ የሆኑ ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ ዘመናዊነትን መርጠው ማህተብ አያደጉም ካንቺ ይማራሉ ብዮ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳን በርቺ

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 10 dny +3

    እጅግ አስተማሪ እና ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የሆንሽ የሰለጠንሽ ጥንቅቅ ያልሽ ምርጥ ጠንካራ ሴት ፡ በተለይ የሀገራችን ሴቶች እንደዚህ ጠንካራ እና ውብ ሲሆኑ እጅግ ያኮራል ፡ ከሚሚ ቀጥሎ አስገራሚ ጀግና ሴት አቀርብክልን ተባረክ ፡ ሪችም አሁንም ያሰብሽው ሁሉ ይሳካ የሀገር ኩራት ነሽ በቃ big respect 🙏❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 6 dny +3

    በጣም ደስ የምትል አንደበቷ ጣፋጭ አነጋገሯ የተቀመመች መልካም ሴት ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ በእውነት ስለ ሰራተኛዋ የገለጠችበት መገድ ወይኔ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያክብርሽ እኅቴ ራሔል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ግዞ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kquint9628
    @kquint9628 Před 11 dny +48

    I haven’t seen this lady before but I must say that she is the most humble, eloquent and intelligent woman . Kudos to you 👏🏾

  • @FertunaBalayi
    @FertunaBalayi Před 11 dny +119

    ስለዚህ ጀግና የኢትዮጵያ መሪ በመስማቴ የተሰማኝ ደስታ ልዩ ነዉ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ያየሸዉን በማዉራትሽ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @alemtsehayweldeyes2500
    @alemtsehayweldeyes2500 Před 10 dny +8

    ራሂል ሞገስ የሸዋዪ ክፍሌ ልጅነሽ ወይ እህትሽ ስላም ሞገስ ትባላለች አንድ ውንድም እለሽ እዚህ ደረጃ በመድረስሽ ደስ ብሎኛ❤🙏

  • @haregshita9685
    @haregshita9685 Před 10 dny +5

    በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው፡፡ ድንቅ የሆነ አርያ የምትሆን ናት ሪች ተባሪኪ አስተማሪ ነገሮች አላት፡፡ በዕድሜ በፀጋው በጤናው ያኑርሽ፡፡

  • @tru1614
    @tru1614 Před 10 dny +31

    የኔ እመቤት ተባረኪ ክብር ለመዳህኒ አለም ስላልሽ ክብርን ለሱ ሰለሰጠሽ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @GG-rm2py
    @GG-rm2py Před 11 dny +37

    What a wonderful interview with a hero & role model women for others. Love and respect from Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-of2zp8zu1i
    @user-of2zp8zu1i Před 9 dny +2

    የተዋጣለት ቃል እና ምልልስ! ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጉጉት ነዉ ያደመጥኩት።
    ራሄል ተመክሮሸን እና ስኬትሸን ስላጋራሸን እናመሰግናለን። በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሸ።
    ለብዙዎች ተምሳሌት ትሆኛለሽ።
    ጋዜጠኛው አንተም ጥሩ መጠይቆችን ነዉ ያቀረብከው። በርታ ተበራታ።

  • @user-wz3pr7qq5h
    @user-wz3pr7qq5h Před 8 dny +3

    ትልቅ የሕይወት ትምህርት ! ሰው በአንድም በሌላም ይማራል ልብ ካለ ! ተባረኪ !ትልቅ ትምህርት ካንቺ አግኝቻለው

  • @weldebrhanhalefom3061
    @weldebrhanhalefom3061 Před 11 dny +22

    ኣንተ ለዚች ውበ እሀት ለጋበዝክልን እናመሰግናሃለን።
    በጣም ድንቅ ሴት ናት።

  • @HirutWorkuZewde
    @HirutWorkuZewde Před 11 dny +28

    ጀግና ሴት፣ግሩም ተናጋሪ ፣ የማትሰለችነሽ :: ልጃችን፣እህታን በሚዲያ መተሽ የእናቶቻችንን ጀግንነት ሳይማሩ የተማሩትን ታሪክ እደገና በዘመነ መንገድ አድሰሻል በተግባርም አሳይተሽናል:: ይህ ጀግንነትሽ በአንቺ ተገድቦ ቢቀር ያሳዝንል አንች የኖርሽውን ስለሆነ የምታስተምሪው አደራ ሴት ልጆቻችን እየጠፋ ስለሆነ ሀይ ባይ የሚል ሰው እንዳች ያ ስፈልጋቸዋል::
    እርግጥ የኑሮ ችግር ባገራችን እንዳለ ቢታወቅ
    ሴት ልጆቻችን ነጋቸውን ከማየት ይልቅ በጥቅም ተደልለው እንዳይቀሩ፣ መክሊታቸውን እንዳይቀብሩ ማስተማር የምትችይ ሴትነሽ:: እኔ አንችን የምጠብቅሽ በOprah winifry ደረጃ መተሽ ስታስተምሪ ማየት ነው የተመኘሁት::
    በሚዲያ ቀርበሽ
    የማስተማር ብቃት ብቻ ሳይሆን ፀጋውም አለሽ ጌታ ባአንች ሊጠቀም ከወደደ ፀልይበት ፈጣሪሽን ጠይቂው:: ጌታ አንችን አክብሮና፣ መርጦ ቤተመንግስት ገብተሽ እንድታስተምሪ የረዳሽ አሁንም ዙፋኑ ላይ ነው:: ይህንልል የቻልኩት ይህን ቪዲዮ ላይ ሳይሽ ስላንች የገረመኝ ልብ ሙላትሽ፣ ድፍረትሽ፣ አርቀሽ ማየትሽ: ነጻነትሽ፣ የተሰጠሽን እድልም ሆነ ምክር አክብረሽ ተግባር ላይ ማዋልሽ ፣ ከሁሉ ይበለጠ ስላች የደነቀኝ ያአንች መዝገበቃላት ውስጥ አይቻልም የሚለውን ቃል ደምስሰሽ ይቻላል የሚለውን መፈክር ይዘሽ የወጣሽ ሴትነሽ የስኬትሽ ሚስጥር ያ ይመስለኛል :: ይህ ትውልድ በራሱ ላይ ተስፋ በመቁረጡ ይመስለኛል ሱስን እንደመፍትሄ የቆጠረው ::
    እየፈረድኩ አይደለም እንዳንች እያንዳንድን የተዘጉት በሮችን ፈትሾ በመክፈት ብታስተምሪያቸው መፍትሄው ላይ ሊደርሱ ይችላሉ የሚል ምኞቴን መግለጽ ነው ::
    ለእዚህ ትውልድ የሚያስፈልገው የአፍ ካራቴ ሳይሆን ባገኘው አጋጣሜ በሀቅ ሰርቶና ኖሮ በምሳሌ የሚያስተምረው ሰው ነው:: እድሜና ጤናውን ይስጥሽ እኔየ 70 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ብሆንም ለቀረችዋ እድሜየ ዛሪ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ ምክንያቱም ለመማር ይሚረጅ ሰው የለም:: ተባረኪ ልጅሽን ይባርክሽ ጌታን አስቀዲሚ ከፊትሽ የሚቆም ማንም አይኖርም::
    Romans 8:31.25
    If God is for us, who can be against us?
    If you say the sky is the limit, you mean that there is nothing to prevent someone or something from being very successful. They have found that, in terms of both salary and career success, the sky is the limit.

  • @aaitregistrar3095
    @aaitregistrar3095 Před 9 dny +2

    ምርጥ ጠያቂ ነህ ለብዙ ወጣቶች አርዓያ እና ድንቅ ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @helentades129
    @helentades129 Před 9 dny +4

    እዉነትም ማራኪ ወግ ሁሉ ነገሯ ማራኪ አነጋገሯ ስርአቷ ለሰዉ ያላት አክብሮት ስታወራ አወሯሯ ብቻ እስከዛሬ ዩቱዩብ ላይ ያተንም ሆነ የብዙወችን ፕሮግራም አይቻለሁ ኮሜትም ሰጥቼ አላውቅም የዛሬዋግን ትለያለች በጣም ነዉ የወደድኳት አፌን ነዉ ያስከፈተችኝ አውርታ እስክጨርስ ጀግና ሴት

  • @HaniTewelde
    @HaniTewelde Před 10 dny +13

    It's not just ወግ, it's also one of the best classes I've ever taken. I greatly appreciate Rahela. Thanks Maraki Weg

  • @Ziiiaddis
    @Ziiiaddis Před 11 dny +38

    ኢትዮጵያዊያን ስኬታችንን በግልፅ የመናገር ልምድ የለንም እናማ በአንቺ በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 Před 9 dny +3

    ግዜ ተባረክ በጣም በሳል ሴት ስላቀረብክልን ባጣም ነው የተደሰትኩት የአነጋገሯ ብስለት ልክ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ ያስተላለፈችው መልዕክት በጣም ደስ ይላል ተባረኪ Bless U all

  • @almieliyas1280
    @almieliyas1280 Před 6 dny +3

    ብሮ እውነት ስራዬን አቁሜ ያየውት ሾ ዋው እርጋታዋ አነጋገሮ + ሰለ ክብር የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የገለፀችበት ፓለቲካ ሳላቅ እንዳለችው በጣም ብዙ ሰው እንዲሁ ነው ሚወዳቸው ነፍሳቸው በቀኝ ትረፍ keep up don't give up dude❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthamamo7875
    @marthamamo7875 Před 11 dny +54

    የኔ ቆንጆ ከተመረቃችሁ በኋላ በእናት በአባት ተመረቁ ላልሽው እንደው እግዚአብሔር ይባርክሽ 100% እውነትሽን ነው በተለይ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምናየው ትዳር በጣም ያስተዛዝባል

    • @user-pl8jl8yv7v
      @user-pl8jl8yv7v Před 9 dny

      እህቴ ትክክለኝ ሀሳብ ነዉ ቤተሰብየመጀመሬያ በህይወታችን ቅድሜያ መስጠት አለብን።

    • @Future979
      @Future979 Před 7 dny

      ምርቃትና ሰርግ አን ድ ላይ ደስ ይላል

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před 11 dny +63

    ጥንቅቅ ያለሸ ደሰ የምትይ ሴት ነሸ እመቤታችን ከባለቤትሸ ጋር አንድ አርጋችው ልጃችውን የምትድሩ የልጅ ልጅ የምታዩ ታድራጋችው። 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 Před 9 dny +8

    "ካለው ተወለድ፤ ካለው ተጠጋ"
    የሚለውን ዘይቤ በአግባቡ ጥረትንና ኮንፊደንስን አክላ ሰው የሆነች ጀግና።

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 Před 9 dny +4

    በእውነት ከላይ የተሰጠሽሽ ምጡቅ አዕምሮ ያለሽ ብቻ የምትደነቂ እንስት ነሽ የምድሩን ዓለም ስኬታማ እንደሆነልሽ የሰማዩንም ቤት ይባረክልሽ በጣም የምታኮሪ ተምሳሌት ነሽ ያስብሽው የነካሽው ሁሉ የተቀደሰ ነው ሠላምሽ ይብዛ ልጅሽም ሀገር የሚያስጠራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 11 dny +25

    በጣም ልክ ነሽ ሁሉም ወንድ ለመጥፎ ነገር ብቻ አየደለም የሚቀርበን

  • @user-gf2oh9jd8s
    @user-gf2oh9jd8s Před 11 dny +28

    በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽየ ንግግርሽ ስርአት ወሬሽ ከተግባር ጋር ስለሆነ ደስ ትይኛለሽ መልካም ሴት ልጅሽ ታድሎ

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Před 10 dny +2

    እጅግ የተባረክሽ ሴት ነሽ በመንፊሳዊውም በአለማዊውም ምንም አይጎልሽም ለማንኛውም በረከት ከለይ ነው ወደፊት ልጅሽ ተመርቆ ብቻሽን የምታሳልፊያትን ቀን ከባለቤትሽ ጋር ተቃቅፈሽ የምታሳልፊ ያድርግሽ ድንቅ ሴት ነሽ።

  • @mayaalgaw12
    @mayaalgaw12 Před 7 dny +2

    እንዲህ ደስ የሚል ኢንተርቪው አላጋጠመኝም ትምህርት ሰጭ ነው ተባረኪ እህቴ

  • @rmzi5915
    @rmzi5915 Před 10 dny +16

    ጀግና ሴት አባት ነኝ እና በጣም ደስ አለኝ አባትና እናትዋ አክባሪ ፣ እውነትን መስካሪ ፣ ታታሪ ፣ የአገር ኩራት ፣ ሞዴል እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች ከአንቺ ይማራሉ

  • @woinetadesse1002
    @woinetadesse1002 Před 11 dny +28

    በጣም የምትመሰኚ ሰው ነሽ።ሴት ነሽ አልልሽም ሰው ነሽ።ዛሬ ካየሁት ነገር ሁሉ ፀሎት ቤትሽ የብዙ ጊዜ ጥያቄዬን መለስሽልኝ አመሰግንሻለሁ እህቴ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አንድ ቀን አገኝሻለሁ።

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs Před 11 dny +2

      Im really happy to see successful Ethiopian women thank you gazetaghiwu

  • @meskeremabere9244
    @meskeremabere9244 Před 5 dny +1

    በጣም እምወዳት ጀግና ሴት ዛሬ ደግሞ በጣም እንዳቃት እና መውደዴ ጨመረ Big respect for her 🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiandish3361
    @ethiopiandish3361 Před 9 dny +4

    ሀበሻነቴን በጣም ነው የምወደው ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ኮራሁ❤❤❤

  • @sofiademeke-ds9te
    @sofiademeke-ds9te Před 11 dny +35

    ጀግና መንፈሰ ጠንካራ እና አስተዋይ ቅን ሴት ነሽ አቦ ተባረኪ ለብዙ ወጣቶች መልካም አርአያ እና ብርሀንን የምትፈነጥቂ አነቃቂ አበረታች ውብ ሴት ነሽ:: ከአንደበትሽ የሚወጡት ቃላቶች ብስለት እና ማስተዋል የተሞላባቸው ፈርሀ እግዚአብሔርን የተቃኙ ስለሆኑ ቢሰሙ አይጠገቡም:: እራሴንም ቆም ብዬ እንዳይ አድርገሽኛልና እንደዚህ አይነት ለወገን እና ለሀገር ኩራት የሆነች ብርቱ ሴት በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ ኮርቼብሻለሁ እህቴ:: አሁንም የምታምኝው አምላክሽ በፊትሽ ይቅደምልሽ:: ቅንነት እና ብርቱ የሆነ ትልቅ አላማሽን ደጉ እግዚአብሔር ያከናውንልሽ የሚያከብሩትን የሚያከብር ደግ እና ታላቅ አምላክ ነውና! ጀግኒት ብዬሻለሁ!

  • @user-mh2sk6tk7u
    @user-mh2sk6tk7u Před 11 dny +36

    በእውነት እንደ ስምህ ማራኪ ነገር ነው የምታቀርበው!ተባረክ!የምትገርም እህት !!

  • @genzebendalew8168
    @genzebendalew8168 Před 3 dny

    ደጋግሜ ሰማሁሽ ለብዙ ወጣቶች አርአያነትሽ በእውቀት የተሞላው ኢትዮጵያዊነትሽ አቦ የተባረከ ይሁን ቀሪ ዘመንሽ መማርና ማስዋል ለሌላው መትረፍ እንዳንቺ ነው;

  • @Hadraqq
    @Hadraqq Před 10 dny +2

    ይህችኮ ከኢትዮ አሉ ከሚባሉት ጀግና ሴትና እናመሰግናለን ለምትሰጭን ትምህርት አሏህ ይጠብቅሽ

  • @user-ql3wq8rf8t
    @user-ql3wq8rf8t Před 11 dny +15

    በጣም ጎበዝ ሴትነሽ ትሁትነትሽ ለስራ ያለሽ አመለካክት ብዙ ነገርሽ እኛን ሴቶችን የሚያበረታ ጉልበት የሚሆን ጀግና እህታችን ነሽ በጣም ነው የማክብርሽ እድሜ ክጤና ይስጥሽ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Před 11 dny +9

    በጣም ገራሚ ሴት ነሽ ንጹህ ሴት ነሽ እውነትኛና ጥሩ መስካሪ ስለ ምታውቂውና ስለ አየሽው ነገር እንደ ዘንድሮ ስው በተቃራኒ ሳይሆን በትክክል የምትገልጺ ጀግና ነሽ።

  • @user-qw1tz1xz3c
    @user-qw1tz1xz3c Před 9 dny +3

    በጣም ወድጄው ያየሁት ሲደወልልኝ እንኳን ሳላነሳ የጨረስኩት ፕሮግራም ነው ይጨምርልሽ በጣም አከብርሻለው❤❤

  • @yosefadhanom7081
    @yosefadhanom7081 Před 10 dny +2

    ድንቅ ስብእና የተላበስሽ
    ጊዜሽን በኣግባቡ የተጠቀምሽ ድንቅ እመቤት!
    በቡዙ ተበረኪ

  • @gezahegnbelete563
    @gezahegnbelete563 Před 11 dny +38

    ትክክለኛ እውነት ተናጋሪ ሴት ተባረኪ

  • @aynadisdechassa9361
    @aynadisdechassa9361 Před 10 dny +13

    ደስ የምትል ደርባባ በሳል እና ጠንካራ ሴት ነሽ ደግሞ በጣም በሳል የመሆንሽም ምስክር ስለ ቀድሞ ጠ/ሚኒስተር አቶ መለስ ዜናዊ የገለጽሽበት መንገድ ይበልጥ በሳልነትሽን ነው የተረዳሁት እኔም በጣም የማደንቃቸው ምርጥ መሪ ስለነበሩ አገላለጽሽን በጣም ነው የወደድኩት ጀግናን ጀግና ሲገልፀው እንዴት ደስ ይላል

    • @be8cab
      @be8cab Před 10 dny

      ከተናገረችው ከዚህ ሀሉ ስለ መለስ ብቻ ነው የተመቸሽ ?

    • @aynadisdechassa9361
      @aynadisdechassa9361 Před dnem

      @@be8cab በሳል እና ጠንካራ የሚለው ቃል ሁሉንም ያጠቃልላል በግሌ ደግሞ የቀድሞ ጠ/ሚኒስተር መለስን እጅግ በጣም ስለምወዳቸው እና ስለማደንቃቸው የበለጠ እሳቸውን የገለጸችበት መንገድ ተመቸኝ በቃ ይኸው ነው

  • @user-pl8jl8yv7v
    @user-pl8jl8yv7v Před 9 dny +6

    እዉነታዉ የመለስ ይሄ ነዉ የኔ አባት በጣም ነዉ የምትቁጨኝ ቶሉ መሄድክ ወድ ዜናዌ ሁሌም ትናፍቀኝለክ አንቼ ልዩ ነሽ ኩሜንት እራሱ አጣሁልሽ።❤❤❤ ሰናይ በጣም ተወዳጅ ሰዉ አክባሬ ትክክል ነሽ ።

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Před 10 dny +3

    ደስ ብሎኝ የሰማውት interview ከልብ እናመሰግናለን

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Před 11 dny +20

    ሪች ጀግኒት የእውነት በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega Před 11 dny +15

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ውይ ግዞዬ ተባረክ የኔን ጀግና ምርጥ ስላቀረብክልን ኡፍ ተባረኪ እመቤቴ ትጠብቃቹ ትጠብቀን አሜን ።

  • @TedyMomona-nc8tp
    @TedyMomona-nc8tp Před 9 dny +1

    ደስ የሚል ኢንተርቪው ስለነበር በደከመ ኮኔክሽን ከ2 ሰአቴ በላይ ወስዶብኝ ነው ያየሁት።ጨዋነትና ትህትና ቋንቋዋን በትክክል የምትጠቀም ግልጽ ነጻ ሴት ወይዘሮ ናት።አንተም ምርጥ ትሑት ጋዜጠኛ ነህ።ይመችህ❤

  • @helendejene2815
    @helendejene2815 Před 6 dny +1

    I have no words በጣም ጎበዝ ናት ትልቅ ትምህርት ይሆነናል👏👏👏

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 Před 11 dny +15

    ምርጥ ሴት ናት ቲክታክ ላይ ሁሌም እከታተላታለው ወርቅ የሆነች ሴት ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mitu1623
    @mitu1623 Před 11 dny +33

    የ30 ደቂቃ interview ለመጨረስ 3 ቀን ይፈጅብኝ ነበር።
    የዚችን ቆንጅዬ ሴት ፕሮግራም ግን 1:40 ደቂቃ ሳልሰለች ተቀምጭ ጨረስኩት
    Thank you, l learned alot from u

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 Před 6 dny +1

    ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ። ምኞትሽን ያሳካልሽ ።
    ዋዉ ጥሩ ነገር ነዉ ስለ ልጅሽ አባት የምትናገሪዉ። የተባረክሽ ሴት ነሽ።
    አቶ መለስን ብዙም አታሞግሻቸዉ ። ሶፋ መግዛት አቅቷቸዉ አይደለም ገንዘቡን ወደ ትግራይ እና ወደ አሜሪካ እየወሰዱ ነዉ።

  • @ibrahimabebe5903
    @ibrahimabebe5903 Před 10 dny +1

    ዶክተር አለ የሚገርም ታሪክ ነው እየሰማውትህ ያለህ እኔ በጤና ዙሪያ በምሰጭን ጠቃሚ ምክሮችህ ብቻ ነበር የማቅሽ የነበረው ባለ ብዙ ታሪክ ያለሽ ሴትህ ነሽ እውነትም ጀግና ነሽ አላማ ላላቸው ሴቶችህ ምርጥ አርያ ነሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ።

  • @tebabe
    @tebabe Před 11 dny +162

    ባስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች
    ያልታሰበ ሲሳይ ይስጠን በቃ በለን ከመዳም ቤት ልፍት😢😢😢😢 አሚን በሉ_/ ደምሩን ቅመሞችዬ😘

  • @hayatjelam4999
    @hayatjelam4999 Před 11 dny +39

    ጎበዝ ጀግና ናት አሰሪሺን እራሱ ሰራተኛ አላለችም

  • @alemneshtemesgentemesgen8576

    እህቴ ❤❤❤ አንች በትክክል ህይወትን ተረድተሻል። በተለይ የወላጅ ውለታ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ። ምርቃታቼው ብቻ ሰላም አለው። እኔ ተጠቅሜበታለሁ። በርች ሰላም ሁኝ።

  • @Benak2921
    @Benak2921 Před 9 dny +1

    እናመሰግናለን። እህታችን በጣም ጀግና ነሽ ከአንቺ ብዙ እየተማርን ነው። ቅንና ግልጽ ነሽ