![Maraki Weg](/img/default-banner.jpg)
- 121
- 33 151 597
Maraki Weg
Kenya
Registrace 6. 08. 2022
Welcome to Maraki Weg, where we explore extraordinary stories of heroes!
The name translates to in Amharic something "Interesting"
The channel was simple yet profound: create a platform where people from all walks of life could share their stories, weaving together the rich tapestry of human experiences.
Join us on this heartfelt journey. Subscribe and be part of our family as we celebrate the human spirit, one story at a time.
Contact us +251900394646

ችኩል ነበርኩ! #gizachewashagrie#melatnebiyou#perfume#lifestyle
Artist MelatNebiyou on maraki weg for the second time
zhlédnutí: 134 084
Video
በ30 ዓመቴ ጡረታ እወጣለሁ የሚለው የ 23 አመቱ ሚሊየነር! #ezedinkamil#rich#money#bank#innobator
zhlédnutí 664KPřed 21 hodinou
Ethiopian youngest innovator zedinnkamil lifestyle on marakiweg with journalist gizachew ashagrie #ezedinkamil#money#euro2024#cypto
የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ #rahelskillus#gizachewashagrie#ግዛቸውአሻግሬ#money#bank
zhlédnutí 800KPřed 14 dny
Untold stories if Ethiopian enterpreneur Rahel skillus addis on maraki weg with journalist Gizachew Ashagrie
ቤት ለመግዛት ላሰባችሁ ይሄን ቪዲዮ ብታዩት ይመከራል!
zhlédnutí 48KPřed 14 dny
Ethiopian Apartment located on Jemmo named Dacord review on marakiweg program
ማንም ያልሰማው አሳዛኝ የጥንዶቹ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በማራኪ ወግ! እንዲህ አልጠበኩም ነበር! #samliha#psychocouples#gizachewashagrie
zhlédnutí 511KPřed 21 dnem
Untold stories of couples Sam and Liha on maraki weg with journalist gizachew ashagrie!psycho couples love story
ቀለበቴን ሽጬ ልጄን ከእስር አስፈታሁ! ከባለቤቱ ጋር የተገናኙበት ልዩ አጋጣሚ! #pastorchere#gizachewashagrie#duet#lovestory
zhlédnutí 523KPřed 28 dny
Ethiopian pastor and counselor pastor chere interview wiyh journalist gizachew ashagrie on maraki weg about his lifestyle and family
አልተሰበርኩም! አልተከፋሁም! ብዙ ሰው ሲያየኝ ያለቅሳል! #melatnebyu#gizachewashagrie#home#lifestyle#duet
zhlédnutí 1MPřed měsícem
Ethiopian celebrity artist melat nebiyou lifestyle and sharing experinece on maraki weg youtube with journalist gizachew ashagrie
ለመጀመሪያ ጊዜ ቤቱንና ኑሮውን አሳየን! የፖለቲካ አቋሙን ግልፅ አድርጓል! #Drwedajeneh#love#gizachewashagrie
zhlédnutí 1,1MPřed měsícem
Ethiopian motivational speaker and cunsultant Dr wedajeneh Meharene life style and home with journalist Gizachew Ashagrie on maraki weg.politics,power,love,money ,bank,finance
ሰርፕራይዝ አደረገችኝ! የራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ ድንገተኛ የስልክ ጥሪ! #ride#gizachewashagrie#samrawitfikru
zhlédnutí 111KPřed 2 měsíci
Driving Tesla car in Addis Ababa streets by journalist Gizachew Ashagrie on marakiweg
5 ቤተሰቦቹን በሊስትሮ የሚያስተዳድረውን ጀግና ላስተዋውቃችሁ! #gizachewashagrie#ግዛቸውአሻግሬ#shoeshine#lifestyle
zhlédnutí 97KPřed 2 měsíci
Ethiopian shoeshine man lifestyle and his families on maraki weg by journalist Gizachew Ashagrie Getnet
አነጋጋሪው የቤተሰብ ታሪክ! ባለቤቴ ከቤት ስትወጣ እንደምትሞት ነግራኝ ነበር! #sadstory#gizachewashagrie#hope
zhlédnutí 267KPřed 2 měsíci
የአመቱን ጀግና አባት በማራኪ ወግ እናስተዋውቃችሁ!Hero father lifestyle with his childrens on maraki weg by gizachew ashagrie getnet በግዛቸው አሻግሬ
ሩቅ አይደለም! እግዚዓብሔር መንገድ አለው!#comedian#eshetumelese#motivation#gizachewashagrie
zhlédnutí 101KPřed 3 měsíci
እስካሁን ያልታዬ አዲስ የኮሜዲያን እሸቱ አነቃቂ ቪዲዮ በማራኪ ወግ ከጋዜጠኛ ግዛቸው አሻግሬ ጋር።Comedian Eshetu's new motivation video with journalist Gizachew ashagrie #gizachewashagrie#lifestyle
የዛሬው በጣም ይለያል! #gizachewashagrie#elder#mental#charity
zhlédnutí 69KPřed 3 měsíci
የዛሬው በጣም ይለያል! #gizachewashagrie#elder#mental#charity
በውፍረት መቀነስ ንግስቷ ቤት ! አባቴ HIV አስመረመረኝ#ግዛቸውአሻግሬ #billinetsi#weightloss#ቢሊነጺ
zhlédnutí 509KPřed 3 měsíci
በውፍረት መቀነስ ንግስቷ ቤት ! አባቴ HIV አስመረመረኝ#ግዛቸውአሻግሬ #billinetsi#weightloss#ቢሊነጺ
በቅዱስ ገብርዔል ብዙ ተዓምራትን አይተናል! ለመጀመሪያ ጊዜ ለውሻ ሽምግልና የተላከበት ቤት! @marakiweg2023#home#lifestyle#gizachew
zhlédnutí 572KPřed 3 měsíci
Ethiopian best couple Jr family life style in maraki weg by journalist gizachew ashagrie getnet
በፍፁም እንዲህ አልጠበኩም ነበር! ዶክተር ብቻ አይደለም! በአሜሪካ የዶክተር ህይወት እንዴት ነው? #usa#america#watch#lifestyle#ishac
zhlédnutí 93KPřed 4 měsíci
በፍፁም እንዲህ አልጠበኩም ነበር! ዶክተር ብቻ አይደለም! በአሜሪካ የዶክተር ህይወት እንዴት ነው? #usa#america#watch#lifestyle#ishac
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመልካቾቼ በጥያቄ አፋጠጡኝ! @marakiweg2023#lifestyle#question#answer
zhlédnutí 60KPřed 4 měsíci
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመልካቾቼ በጥያቄ አፋጠጡኝ! @marakiweg2023#lifestyle#question#answer
ፈጣሪን ቤት ካልሰጠኸኝ አልወጣም አልኩት! ሰይፉ ፋንታሁንን አመሰገነች!@marakiweg2023#home#lifestyle#music#jerry
zhlédnutí 118KPřed 4 měsíci
ፈጣሪን ቤት ካልሰጠኸኝ አልወጣም አልኩት! ሰይፉ ፋንታሁንን አመሰገነች!@marakiweg2023#home#lifestyle#music#jerry
እንዲህ ተጠይቀን አናውቅም!#home#lifestyle#gizachewashagriegetnet
zhlédnutí 322KPřed 4 měsíci
እንዲህ ተጠይቀን አናውቅም!#home#lifestyle#gizachewashagriegetnet
ባዶ እጄን መሞት እፈልጋለሁ! ከሞት ስለተረፍኩ ለፈጣሪ ቃል ገባሁ!#home#lifestyle#bejainaiker#gizachewashagregetnet
zhlédnutí 677KPřed 4 měsíci
ባዶ እጄን መሞት እፈልጋለሁ! ከሞት ስለተረፍኩ ለፈጣሪ ቃል ገባሁ!#home#lifestyle#bejainaiker#gizachewashagregetnet
ፊልም የሚመስለው የፍቅር ታሪክ! ብዙ ቀናት ምግብ አልበላሁም @ gizachewashagrie#gizachewashagrie#kirubae#lovestory
zhlédnutí 427KPřed 5 měsíci
ፊልም የሚመስለው የፍቅር ታሪክ! ብዙ ቀናት ምግብ አልበላሁም @ gizachewashagrie#gizachewashagrie#kirubae#lovestory
አሰደነገጥኳት!! በአካል ተገናኝተን አናውቅም ነበር! #home#ramzinrealstate#dubai#globalvillage
zhlédnutí 121KPřed 5 měsíci
አሰደነገጥኳት!! በአካል ተገናኝተን አናውቅም ነበር! #home#ramzinrealstate#dubai#globalvillage
እናታቸው ምን ይሆን ያስጨከናት? #home#challenge#story#motherchild
zhlédnutí 490KPřed 5 měsíci
እናታቸው ምን ይሆን ያስጨከናት? #home#challenge#story#motherchild
የተገናኙበት ልዩ አጋጣሚ!ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠይቅ!! #home#lifestyle#fanisamri#gizachewashagrie#germany
zhlédnutí 346KPřed 5 měsíci
የተገናኙበት ልዩ አጋጣሚ!ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠይቅ!! #home#lifestyle#fanisamri#gizachewashagrie#germany
በአንቺ መዝሙር ዘፈን አቆምኩ! ጌታ በተወለደበት ቀን ጭፈራ? ያልተነገሩ ታሪኮች በጥንዶቹ ዘማሪያን ቤት!#christmas#holiday#mezmur
zhlédnutí 203KPřed 5 měsíci
በአንቺ መዝሙር ዘፈን አቆምኩ! ጌታ በተወለደበት ቀን ጭፈራ? ያልተነገሩ ታሪኮች በጥንዶቹ ዘማሪያን ቤት!#christmas#holiday#mezmur
ያልታየው ከዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም ቀረጻ ጀርባ...ፍልፍሉ ሙያውን ሊያሳየኝ ነው! #comedian#filflu#washehuende#abaytv#gizomaraki
zhlédnutí 70KPřed 6 měsíci
ያልታየው ከዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም ቀረጻ ጀርባ...ፍልፍሉ ሙያውን ሊያሳየኝ ነው! #comedian#filflu#washehuende#abaytv#gizomaraki
ወልደህ እዬው ምርቃት ወይስ እርግማን? አነጋጋሪው ታሪክ ቀረበ!#sadstory#kiraabigaro#children#death#wedajfilm
zhlédnutí 70KPřed 6 měsíci
ወልደህ እዬው ምርቃት ወይስ እርግማን? አነጋጋሪው ታሪክ ቀረበ!#sadstory#kiraabigaro#children#death#wedajfilm
በተዋወቅን በ28ኛው ቀን ፍቅረኛሞች ሆንን! ሀብታም ናችሁ? @marakiweg2023 #hadiszema#lovestory#lifestyle#home
zhlédnutí 443KPřed 6 měsíci
በተዋወቅን በ28ኛው ቀን ፍቅረኛሞች ሆንን! ሀብታም ናችሁ? @marakiweg2023 #hadiszema#lovestory#lifestyle#home
ከጅብ ጋር ለ 10 ቀን አደርኩኝ..! ይቅርታ ያደርግላት ይሆን? በህይወቴ የሰማሁት ከባዱ ታሪክ! @marakiweg2023 #story
zhlédnutí 50KPřed 6 měsíci
ከጅብ ጋር ለ 10 ቀን አደርኩኝ..! ይቅርታ ያደርግላት ይሆን? በህይወቴ የሰማሁት ከባዱ ታሪክ! @marakiweg2023 #story
ጎበዝ ሴት ነሽ❤❤❤
ስልክ ቁጥር ሳትጠይቀው መርዳት ሚፈልገ እንኩዋን ካሉ በምን እናገኛቸዋለን ኢንተርፊው ብቻ ሆነ ቀሽም
ማአሻአሏህ አሌክ አሏህ ይጨምርልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WWOOWW ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
demeri btseb🎉❤🎉❤🎉❤
Gazetegnaw erasikin eyetebek eyeweferk new erasikin tebik
Jegina set ❤❤❤❤
Allah Erjeme edeme kemulu tina gara abizito Esetilegn Abateeeee
Wawwwww❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ የግዚአብሔር ፀጋ ንው
አንተ ልጂ ግን ምንድን አላማህ ኢትዮጵያን የሚመራት ሰዉ ሳይሆን አዉሬና የአዉሬ ተከታይ ያለዉ እንደሆነ ታዉቃለህ እናማ ሰወቹ ይኑሩበት ሌላ ስራ ፈልግ ለምሳሌ ፋቅርን አንድነትን ሰላምን ሰበክ
Yetale betun yasgobgnken wesht nw hahahahha le clickbait belek wey interview argew wey betun asgobgn
በስማም ታድለሽ
Endet yetebareka lij new Edime Tena yistih Egziabher yebarekachew beiteseb new yalut Be Egiziabher mulu eminet yetemesrete Family endezih new
ማራኬ ወግ ሳቅህ እራሱ ቤቱንም ይሞላል ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
Ewunetim Maraki Wog betam dinkoch yehonu sewoch new yemitakerbew betam enamesginalen bizu timihirtina mikir new yemigegnew thank you so much yetekeberk bijay betam des yemil hywot new edime tena yistih Amen
❤❤❤❤❤
ሁለታችሁም ለኔ ምርጥ ናችሁ ከበሩልኝ
Melat's journey is a masterclass in how to crush life's challenges and come out shining like a diamond. Seriously, she makes resilience look easy! Huge thanks to Maraki Weg CZcams Channel for sharing her incredible story. Keep the good vibes coming!❤
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስራየን እየገባችሁ በማየት አበረታቱኝ አዲስ ነኝ
Wow what a strong woman 👏 ለብዙወች ምሳሌ የምትሆን ናት
🤝
Chere you are just amazing human we need you for sometimes in this planet it's jus healing process to listen to you. Thank you.
Teshi ebakeh erdagn
Dr.wedaje lemen alshelemkewm one million view alew
❤❤❤
Am sure abrachu endemithonu ena abrachu sithonu sitota(iphone7) felgalew legimte
አልሀ ይጥበቀ
አለቅላቂ እዴት ነው የአች ቤት ሚያምር
እግዚአብሔር አምላክ የአንችን ጥንካሬ ለብዙዎቻችን ያድለን አንችንም ከዚ በላይ ከፍ ያርግሽ ሜሉ ባለማተቧ እመብርሀንን ከነ ልጇ ያመነ በምንም ነገር ቢፈተን መጨረሻው ያምራል ውዷ ንጉሱን ያሳድግልሽ ❤🎉🎉🎉🎉
Wedko menesatn tikklegnawan hiwot, tsinatn banchi ayew rasuan hona yemitnor የማታስመስል❤
እኔ አወራሱ ሳይሽ ግርም ትይኝ አለሽ ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ በሀይማኖትሽ ያለሽ ጥንካሬ ስህተትሽ የምታምኒበት መንገድ በዛላይ እንደ ማንኛውም አርቲስት አወቅኩ።ዘወቅኩ የማትል የተረጋጋች ሴት ነሽ ስግብግብነት የሌለባት ቆንጅዬ አንችን ሳይ ነገ እኔም ስኬታማ።መሆን እንደምችል ልብ ትሰጭኝ።አለሽ እኔም በሂወቴ የተሰበርኩኝ ሴት ነኝ ብቻ በዱአችሁ አስታውሱኝ ያሰብኩት እንድሳካልኝ ልጆቸጋ በሰላም አንድኖር ያረብብብ ሁላችንንም ያሰብነውን ያሳካልን በስደት ያለን ሁሉ☝☝
ለዶክተር ወዳጄነህ ስጦታ ይገባዋል ለኢትዮጵያውያን አስተመሪ የተሰበረን ጠጋኝ ዶርን የወለዱ ለኛ ነው ዘሩ ይባረክ!!!
ለኛም ሸልማት ይሰጠን የምትሉ
ሜሉ ጨዋ ሰነምግባር የታደልሽ ❤🎉🎉
አንተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ
Who cares
Tmhrt yaltemaresew kasebebet ydersal bilachuh tasbiyalesh
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አኪ ታቃለ ትለያለ
እኔ ሚገርመኝ ስንቴ ነው ሰብስክራብ አድርጉ እያልክ ምትጮህው ልንገርህ ግልፁን ሰው ባትለውም ብትለውም ስራህን አይቶ ሰብስክራብ ያደርጋል ዋናው ስራህ ነው ሚወስነው❗❗
When will he be billionaire
Ye ewnet enem eytayen tekeyrowal Anchi gar yenebergnn akebrshalew❤❤
ዶክተር ወዳጀነህና ሶፍያ ለምን አይታረቁም ብየ ብግን እላለሁ።የምር ዘወር ብየ ምን አግብቶኝ ነው በነሱ እኔ የምበሳጨው እላለሁ።አንዳዴ የምትወዱትን ሰው መልካም ነገሩን ማየት ያስደስታል ከእነሱ በላይ ለነሱ እንደማላስብ ትዝ ሲለኝ አርፌ እቀመጣለሁ።ፕሮቴስታንት ነው እግዚአብሔር ወደ ኦርቶዶክስ ይመልሰው ዘንድ ጸሎቴ ነው።ጠይቅልን እስኪ?ኦርቶዶክስን ይወዳታል ግን ወደ ኦርቶዶክስ ለምን አይመለስም?
አላህ ይጨምርልክ !!
Amen
አላህ አምሮህን ይጠብቅልህ ከሸረኛ ከምቀኛ ይጠብቅህ በዲንክም ጠክረህ ለኡማው የምጠቅም ያርግህ አቦ
ሁለታችሁ በጣም ትግባባላችሁ የእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ።ማራኪ ወግ ቅን ነህ ተባረክ። ሜሉዬ ጠንካራዋ እኅታችን በርች።