ሰርፕራይዝ አደረገችኝ! የራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ ድንገተኛ የስልክ ጥሪ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 04. 2024
  • Driving Tesla car in Addis Ababa streets by journalist Gizachew Ashagrie on marakiweg

Komentáře • 229

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Před 2 měsíci +12

    ከዚህ ቀደም ከሳምራዊት ጋር ያደረግነው ሙሉ ፕሮግራም
    czcams.com/video/DV3jz2_eeHc/video.htmlsi=T5pLYCyiwvmHvhNI

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Před 2 měsíci +84

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ሳምሪ እባክሽ ለሶስቱ ዓይነ ስውራን ድጋፍ አድርጊላቸው

    • @zenitemtem8790
      @zenitemtem8790 Před 2 měsíci +7

      ተባረክ ሀሳብህን እደግፋለሁ

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 Před 2 měsíci

      አዎ ቅዱስ ሃሳብ ነው ገንዘብ መጠቀሚያ ወረቀት ነው።በሕይወት ዘመናችን መልካም የምናደርግበት ሲሰጠን ለምስኪኖች እና ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች የምንጠቅምበት ለነዚህ ህፃናት አይንመብራት ምክንያት ብትሆን አደራዋን ተወጣች ማለት ነው

  • @user-xz1jj7mt6s
    @user-xz1jj7mt6s Před 2 měsíci +24

    ለሰንቱ ሠው የሰራ ዕድል ፈጥረሸ
    ራሰሸም ተጠቅመሸ ብዙዎችን
    ሰለጠቀምሸ እመብርሃን የሂወቴ ብርሃን ከዚህ የተሻለውን ነገር ፈጥረሸ ዳግም ላመሰግንሸ።
    l proud of you
    ግዜ ትመቸኛለክ long live long life

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před 2 měsíci +34

    በሷ ድርጅት ስር የሚሰሩ ወጣት ሾፌሮች ሰለሚደርስባቸው አደጋ consern ሆና ስትናገር ሰምተን አናውቅም። ግዜ ብትጠይቃት ደስ ይለናል

    • @yonasbiset898
      @yonasbiset898 Před 2 měsíci +1

      ምንም ስትናገር አለመሰማቷ እውነት ነው በዛ ላይ ለደህንነታቸው ለማዘጋጀት ያሰበችው ሲስተምስ የለም ወይ ብሎ ይጠይቃት ምክንያቱም መንደር አንገባም ይላሉ እንጂ ከመንደር በላይ አሁን አደጋው በቀን በጠራራ ፀሐይ በመሐል አደባባይ ሆኗል ለዚህስ በቴክኖሎጂ ለማድረግ የታሰበ ነገር ካለ በዛው ቢጠይቃት

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee Před 2 měsíci

      ወሬ

    • @yonasbiset898
      @yonasbiset898 Před 2 měsíci

      @@JesusisComingsoon-hl5ee ሐሳብ እና ወሬ ይምታታብሐል ወይም ይምታታብሻል ይቅርታ ፆታ ለማወቅ ስለተቸገርኩ ነው የኔም የልጅቷም ሐሳብ መጥፎ ጎኑ አልታየኝም ስራዋንም እናከብራለን ስድብም የለውም ከምን ተነስተህ/ሽ ለሰው ደህንነት መጨነቅ እና ለሰዎች ደህንነት የተሻለ የቴክኖሎጂ ሐሳብ እንዳላት ጠይቃት ብሎ አስተያየት መስጠት ወሬ ወይም ሐሜት አይደለም አግኝተን ስለማንጠይቅ እሱ እንዲጠይቅ ኮሜንት ማድረግ በቀናነት ለተመለከተው ክፋት የሌለው ጥሩ ሐሳብ ነው። አንዳንድ ሰዎች ነገሮችን ሳትረዱ ወደ ስድብ የምትሮጡት ያስቀኛል ለሳምራዊት ጥላቻ ካለህ/ሽ አላውቅም በኔ እይታ ገንቢ ኮሜንት ነው እንድታስብበት እና ደሞ ኮሜንት ቦክሱ የተከፈተው ሐሳብ እንድንሰጥ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ መሳደብ የፈለገ እዛው ወገቡን ይዞ መመላለስ ይችላል በቀናነት ስለመለስኩልህ/ሽ አመስግን/ኚ አሁንም ለማስረዳት እንጂ ለመሰዳደብ ከሆነ መልስ የለኝም ባለጌ አይደለሁም የአረዳድ ችግር ስለሆነ ማሰብ ከምትችለው ከምትችይው በላይ አስብ/ቢ ልል አልችልም

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ባለፈው የግድያ ወንጀል የተፈፀመበት ወጣት ፡ ከ ራይድ የአገልግሎት መረብ ውጭ ፡ በግሉ ተስማምቶ ሄዶ ነበር።

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of Před 2 měsíci

      666 እያስተዋወቃችሁ ነው ካልተመለሣችሁ ወየሁላችሁ!

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Před 2 měsíci +15

    ሳምሪ ስላወቁሽ ደስብሎኛል ሀገራችንን በተለይ አዲስ አበባን የትራንስፖርት ሁኔታ ከአይምሮ በላይ የሆነ ለውጥ የደርግሽው ታሪክ ሁሌ የስታውስሻል የከብርሻል እኔ ከቃላት በላይ ነው ምስጋናዬ አክብሮቴ ማድነቄ እግዛብሄር ያክብርልን ያብዛሽ ይጨምርልሽ ኢትዮጲያ ታመሰግናለች እኛም እናመሰግናለን ጀግና የጀግና ጀግና ነሽ❤🎉

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 Před 2 měsíci +11

    የብዙ ሰዎችን እንጀራ የከፈተች ታላቅ ሰው ሳምራዊት።

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 2 měsíci +11

    Wow በጣም ይገርማል በጣም አስደናቂ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እህታችን
    ማራኪ ወጊ እናመሰግናለን

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 Před 2 měsíci +6

    ደስታ አንተን ነው የምትመስለው። እንዳንተ በማርና በወተት።
    አሷ ሳትሆን አትቀርም ያሰጠችህ👍👍

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před 2 měsíci +95

    122 ሚሊየን ሕዝብ ያለበት ሐገር ውስጥ basic necessities ያልተሟላ ሆኖ ሌላው ሀብታም የሆነ western world ወይም ዘይት በማፍለቅ የበለጸጉትን ሐገሮች በመፎካከር ሰው የሚሰራውን ሥራ በ robot እንዲሰራ ማለማመድ ለኛ ሐገር አሁን ግዜውን የጠበቀ progress ወይም መሻሻል አይደለም።

    • @woinshetdinegde7757
      @woinshetdinegde7757 Před 2 měsíci +4

      Anchise lehagreshe mene adregeshe?selsew mawerate???

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 2 měsíci +1

      ይቅርታ አባባ AI ደክተር ፤ እና ሌላ በጣም የተማራ የሰዉ እጥረት ያለብንን ተክቶ የሚሰራ እንጂ የቀን ሰራተኛ አይሆንም በትንሸ ድሮን እርሻህን በካሜራ አንሰቶ ምን ዓይነት በሸታ እንዳለህና መድሐኒቱን ይነግርሀል

    • @tomk5529
      @tomk5529 Před 2 měsíci +6

      ቴክኖሎጂን ለመጠቀም የግድ ነዳጅ አምራች መሆን አይጠበቅም:በእኔ ልምድ እዚ አሜሪካ በሰራዋቸው የተለያዩ ድርጅቶች የሮቦት ቴክኖሎጂ ስራን ለመስራት ያቀላጥፋሉ እንጂ ሰውን ተክተው አይሰሩም:የሰው ጣልቃ ገብነትና ክትትል ካልተደረገ ምርቶች ትርምስ ምሳቸው ሊወጣ ይችላል:የወደፊቱን እድገት ባላውቅም

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 měsíci +5

      እንደ ሞዴል መታየቱ ችግር የለውም!... አልቃሻነት ጥሩ ኣይደለም ድሃሃሃሃ ያረጎታል!

    • @yeshimulugeta6933
      @yeshimulugeta6933 Před 2 měsíci +1

      @@ShegerBusiness እሜቴ እስቲ እርሶ ይበልጽጉ በመጀመሪያ ለዚህ ነው የከፋዎት።

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před 2 měsíci +10

    ወ/ሮ ራይድ፣ ደብረ ብርሀን ላይ ላሉት literally 40,000 ተፈናቃዮች ወ/ሮ ደስታ ጋር ዳቦ ቤት ብትከፍቱላቸው እባክሽን! በሳምንት አንዴ እየሞከርን ነው።

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 Před 2 měsíci +6

    ሳምርዬ ጎበዝ ልጅ ለሴት እህቶቻችን ትልቅ አርአያ የምትሆን ነች :: ፈጠራዋ ይገርመኛል በዚህ እድሜዋ ለሀገሯ ትልቅ አስተዋጾ አድርጋለች :: ከሰሜን አሜሪካ

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Před 2 měsíci +38

    እስኪ ጠይቅልን ለምን ነው እድርጅቷ ተቀጥረው እሚሰሩ ወጣቶች ጥቃት ተጋላጭ የሆኑ?🥺ስንት እንቁ ወጣቶች አጣን

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 Před 2 měsíci +3

      እሳ የከተማው ጸጥታ ዘርፍ ሀላፊ ነች እንዴ? ጥያቄ ትክክለኛ ቦታ እዚ አደለም

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 2 měsíci

      ​@@naomigetachew7214
      የመኪና ዉሰጥ ካሜራ ማረግ ትችላለች

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 2 měsíci

      ​@@naomigetachew7214
      የመኪና ዉሰጥ ካሜራ ማረግ ትችላለች

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 Před 2 měsíci +1

      ያለ አፕ ተደራድሮ እያነሱ ነው በራይድ የሚመጣን ብቻ ከሆነ ተመዝግበው እንፎ ስላለ አይደርስባቸው

    • @dagmawitkochito6898
      @dagmawitkochito6898 Před 2 měsíci

      በትክክል

  • @biniyamfisseha1096
    @biniyamfisseha1096 Před 2 měsíci +10

    can we take a moment to appritiate the editor and the camera man for delivering on each video with great quality, great job guys. keep elivating.

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 měsíci +19

    ወ/ሮ ሳምራዊት ጥንካሬሽን አደንቃለሁ ሆኖም በጣም የሚያሳዝነው በአንቺ ድርጅት ውስጥ እየሰሩ ለሚገደሉት 😢😢 የራይድ ሹፌሮች ምን እይደረግሽ ነው ? 😢😢😢 ደህንነታቸውን በምን አይነት ሁኔታ መጠበቅ አስበሻል ? መተኪያ የሌለውን ህይወታቸውን ሰርተው ለመለወጥ ብለው እንደወጡ ሲቀሩ ልብ ይሰብራል 😢💔የዝችስ ሮቦት ጥቅሟስ እምን ላይ ነው ??? ልጆችን ለማስተዋወቅ ብቻ ነው ? ? ?

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 Před 2 měsíci

      Betame ter teyaka new

    • @mimisami7086
      @mimisami7086 Před 2 měsíci

      የ ያሳዘናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mimisami7086
      @mimisami7086 Před 2 měsíci

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @meaziyoni19
      @meaziyoni19 Před 2 měsíci

      Betam teru teyake yesew nbes nw eyetefa yalew

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ዮሴፍ​@@yosefakatsukihokage4817

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Před 2 měsíci +6

    ጀግናሴትነሽ ሳምሪፈጣሪዪጠብቅሽእናመሰግናለንግዝሽ❤🙏

  • @Peace-iu5wm
    @Peace-iu5wm Před 2 měsíci +1

    ብልህ ስራ ፈጣሪ ነች። ከኢትዮጵያም ሆነ ከዚያ በላይ የንግድ ሥራ ሽልማት ይገባታል። ሳምራዊት ይህንን ጅምር ባትወስድ ኖሮ ሌሎች የሀገር ውስጥ ተከታዮች ወደ ኢንዱስትሪው ባልገቡ ነበር። እንደ ኡበር ያሉ የውጭ ኩባንያዎች ገበያውን ይወስዱ ነበር።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 2 měsíci +2

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps Před 2 měsíci +2

    እንኳን ጌታ እረዳሽ ጌታ ይመስገን

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 Před 2 měsíci +4

    ካሜራ ማኖቹን አድንቄያለሁ! ሁለቱንም ተሳፋሪዎች አነዚህ ራይድ ጠርተው ሊገለገሉ ይችላሉ ብለው ገምተው ትራይፓዳቸውን ከ ሶስት አቅጣጫ አስቀምጠው መጠበቃቸውና መቅረፃቸው ነው።
    እንዛ ካልሆነ ግን ቴስላው ከ ጉግል ካሜራ ጋ ተገናኝቷል ወይ ድሮኖች ትጠቀም ነበር ማለት ነው።
    የሁልጊዜ አድናቆቴን ለ ሳምራዊት እና ካምፓኒዋ RIDE.

  • @ethioadvert946
    @ethioadvert946 Před 2 měsíci +2

    Amazing program ⚡💥

  • @USA-Visit
    @USA-Visit Před 2 měsíci +3

    Well done! You are inspiring, and your work in pioneering IT in Ethiopia has made you an outstanding woman! 🎉🎉🎉!

  • @Sabafricans
    @Sabafricans Před 2 měsíci +3

    ጀግና ነች ስንቱን ስራ አጥ ስራ ያስያዘች።

  • @andualmewoldmariame7299
    @andualmewoldmariame7299 Před 2 měsíci +1

    We're proud of you sis

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 2 měsíci +1

    ጀግና ሴት ነሽ በርቺ❤❤❤

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Před 2 měsíci +3

    Strong. Women' Go on

  • @HadeySeid
    @HadeySeid Před 2 měsíci +4

    ምርጥ ሴት ጀግና

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia Před 2 měsíci +4

    በቅርቡ ራይድን በሰራተኝነት እንቀላቀላለን ብለን እናምናለን።ከዛም ቴክኖሎጂ ላይ የቻልነውን ያክል እንሄዳለን።ሳምሪ ግን ጀግና ነሽ💪

    • @lamrotemelse3080
      @lamrotemelse3080 Před 2 měsíci

      በጣም ያሳዝናል አብዛኛው የራይድ ሹፌሮች ይገደላሉ ብዙዎችን ቀበርን አንተም እራስህን ጠብቅ ካልሆነም ሌላ ስራ ፈልግ ሀገሪቱ መንግስት እስኪኖራት ድረስ ::

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      “ … አብዛኛው የራይድ ሹፌሮች ይገደላሉ ፤ … “ የሚለው ስንኝ ፡ የገበያ ውድድርን ለመቀነስ ፡ የተፃፈ ማስፈራሪያ ይመስላል። 🤔

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 Před 2 měsíci +1

    ወጣት ታለንትድ የሆነች ሴት ነች ግን ለምንድነው ወጣትነትዋ የማታገባው የማትወልደው የዚህ ሁሉ ውጤት ለልጅ ነው ብታስብበት ደስ ይለኛል የግል አስተያየቴ ነው ስራዋን በጣም አድናቂ ነኝ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 2 měsíci

    በድህነት አሳድገው ልጅ ደረሰ ብለው የራይድ ሹፈሮች ሆነው ያልፍልናል ያሉ ስንት ወጣቶች በአሳቃቂ ሁኔታ ሕይወታቸው ሲልፍ አንድቀንም መግለጫ ስሰጭ አላየንም ጀግና ሳምራዊት ትላላችሁ ይች የስንት ወጣቶች ደም የጠጡ ጀርጅትነው አሁንም አልቆመም እነሱ መግለጫ እንካን አይሰጡም የነሱም እጅ አለበት መሰለኝ

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 Před 2 měsíci +1

    Samriyaaa My Hero.

  • @bl8869
    @bl8869 Před měsícem

    Inspiring!

  • @AschiGetenetGetenet-lg3yw
    @AschiGetenetGetenet-lg3yw Před 2 měsíci +12

    ወቸ ጉድድ ስንት ማስተርና ፣ዲግሪ ስራጥ ሆኖ ተቀምጦ። ስንት ቀን የጨለመበት እያለ በአሻጉሊት ሰውን አታደናዙን አታጀዝቡን።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 2 měsíci +21

    እባክሽን እየተጠቁ ያሉትን ዉድ ወጣቶች ሕይወት ለመታደግ በደንብ መሰራት አለበት :: ያለበለዚያ ለጥቃት ተጋላጭ ሥራ ነዉ

    • @zainabyzz
      @zainabyzz Před 2 měsíci +1

      ትክክል

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 Před 2 měsíci +2

      ያለ አፕ ተደራድሮ ያለማንሳት ነው

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 2 měsíci +2

    She looks sad and tearful just like the rest of population in the country.Geza don’t forget to catch Tsion 🤎

  • @yonaszeleke7434
    @yonaszeleke7434 Před 2 měsíci +2

    Your First Comment👌👍👍👍

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 2 měsíci +1

    😔ሮቦታ አሳዘነችኝ ፍትዋ እናትዋ የሞተችባት ውይም የተበደለች ትመስላለች 😔ሥራ አብዝተውባት ውይም እናት ፍጠሩላት 😔የ ሮቦት ጡርም እንዳይዘን 😔የ ስው አነስንና ሮቦትንም መበደል ሽም ነው 😔😔😔አዝናለው እናትሽን ኮምፖኡተር 🤲🏿🤲🏿ይፍጠርልሽ 🤲🏿🤲🏿አሚን 😔በሉ 😭😭😭

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 2 měsíci +1

    8:36 this’s amazing future technology 😊

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 Před 2 měsíci

    Yasti jeginetii ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 Před 2 měsíci +1

    በጣም teru content creator wowww gezo betam temechgaleh

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ሰለሞን

  • @mikidesta6066
    @mikidesta6066 Před 2 měsíci +1

    Weldone

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 2 měsíci

    no gain without pain!
    She is a hard-working woman!

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z Před 2 měsíci +2

    ብርክበልልኝ ግዞ

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Před měsícem

    አላህ ሆይ ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ አላህ በክብር የፈጠረዉ የሰዉ ልጅ እያለ እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-wk8fk9ee5r
    @user-wk8fk9ee5r Před 2 měsíci +2

    NICE

  • @53067
    @53067 Před 2 měsíci +1

    እኛ ድሆች ተረስተናል እኮ መጀመሪያ ድህነትን ብናጠፋስ ሰው በልቶ የማያድርባት ሀገር የነብስ ወከፍ ሳይኖረን ሮቦት አብታሞች ግን ታድለው ሀገራቸው ደሀ መሆኗን አያውቁም

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před 2 měsíci

      ትክክል። 👍

  • @user-xc4xz3so4i
    @user-xc4xz3so4i Před měsícem

    ጌታ ምረት ያርግላችው ሰው ስራጥ ለማረግ ነው እኛ መስራቤት አብዛኛው ሰራተኛ የተቀነሰው በዚህ ምክንያት ነው በተለይ ባአንዳንድ ሬስቶራንቶች አስተናጋጅ ሆነው ሰራተኖች ተቀንሰዋል እኔ በግሌ አልደግፈውም

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 2 měsíci +3

    ቴክኖሎጂ ደስ ይላል❤❤❤

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 Před 2 měsíci

    Protection for drivers please

  • @selamawitgebreselassie-gp7ec
    @selamawitgebreselassie-gp7ec Před 2 měsíci +1

    Here most uber drivers uses Tesla’s and VW… thought we have many more in Addis.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 2 měsíci

      ለምን ተሰላ ነዉ BYD ነዉ መልሱ

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 Před 2 měsíci

    ግዜ በጣም የወደድኩት ፕሮግራም...
    ግን ምነው ደነገጠክን ግዜ

  • @hailusibhat914
    @hailusibhat914 Před 2 měsíci +1

    ኣግብተሻል 😊😅

  • @studentlifehow
    @studentlifehow Před měsícem

    Beautiful amazing woman

  • @kalewold21
    @kalewold21 Před 2 měsíci +1

    I really appreciate her but, she always say i did not know about uber at the time that is totally sacks

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 2 měsíci +1

    ሆይ ምን ጉድነው

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před měsícem

    ሮቦቷ የሠሩዋት ሠወች ዝም ብለው ስም አላወጡላትም።ሶፍያ ማለት በግሪክ ጥበብ ማለት ነው። የጥበብ ስራ ስለሆነች ። እኛም "ጥበቧ" ብንላት ይሻላል። እንጂ የማይገጥም ነገር "ደስታ"ማለት አይሆንም።

  • @samueleshetu
    @samueleshetu Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ ማሰገባቶ ጥሩ ነዉ ግን Tesla ለመጀመሪያ ጌዜ የገባ አይደለም, ከእሶ በፌት ያሰገባ ሰዉ አለ አትሳሳት

  • @newg3441
    @newg3441 Před 2 měsíci +3

    Very risky to work as driver of Ride as many our brothers are brutally killed by robbers😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci +1

      Working within the system, reduces the risk of being a victim of a crime.

  • @onelove9263
    @onelove9263 Před 2 měsíci +1

    Pa betam shwedh mothala anten eyetbkch mehonu gelits new

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ አንድ ፍቅር

  • @AbelfikreAb
    @AbelfikreAb Před 2 měsíci

    አንተ ልጅ ስለሆንክ ባንተ ብዙ አልከፋም ግን የምትሰራውን ስራ አስተውል ያስነኩህን ያሳዩህን ሁሉ አታሳየን ባልዋልክበት እንዳታድር ምክሬ ነው።
    በተረፈ እቺን ሮቦት ከሀገራችንም ከአይናችንም አርቁልን

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před 2 měsíci

    የግል ስኬትሽን እያደነኩ እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን ቅድሚያ መስጠት የሚገባን, እውቀትና ውሃ ጠምቷቸው በየመንገዱ የሚንከራተቱን ወንድም እህቶታችንን ማሰልጠንና ስራ ላይ ማዋል እየቻልን ፈረንጅ ለመምሰል መንጠራራት እንመርጣለን። ህዝባችንን በአዕምሮ አበልፅገን ከጎጠኝነት አፅድተን ሳንጨርስ ሮቦት ሮቦት ማለት ትንሽ ቆይተን በሮቦቶቹ ስም በብሄር ላለመጋጨታችን ምን ዋስትና አለን?....የኛ ነገር ሁሌም "ከፈረሱ ጋሪው" ነው....ባዶ ቂጥ መመፃደቅ እንወዳለን ።

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 Před 2 měsíci +4

    Geza yedengele Marryam legee abezeto zemenhen yebarkeleh!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ አለማየሁ ተስፋዬ

    • @alemayehutesfaye9319
      @alemayehutesfaye9319 Před 2 měsíci +1

      @@TruthEz እሸ እመሰግናለሁ እታረማለው ይቅረታ!!!!!

  • @Almi-lv3pl
    @Almi-lv3pl Před 2 měsíci +1

    I'm billioner

  • @Sisiti
    @Sisiti Před 2 měsíci +1

    Betam dess yelale

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ሲሲቲ

  • @tomk5529
    @tomk5529 Před 2 měsíci +5

    ከአመታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲተዋወቅ ሀሳቡ ጥሩ ቢሆንም ይሄ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሊሰራ ይችላል ወይ? የሚል ጥያቄ ነበረኝ ግን በሚገርም ሁኔታ ስኬታማ ሆኗል:ከዚህ የምንማረው አዳዲስ ነገር መድፈርን ነው::

  • @kidistcherent6199
    @kidistcherent6199 Před 2 měsíci

    ደስታ መቼም ኢትዮጲያ ማለት አቅቶሽ አይደለም ግን ያው ዲዛይነሮችሽ ያሰቡትን አስበው ነው ኢቶያ ምናምን የሞትይው .... ለማንኛውም ጠቢባን በከንቱ ይደክማሉ ባይሆን ደስታ ደስታ ከረሜላ ትበላ ይሆናል እንጂ ..... ኢትዮጲያ ምንም አትሆንም !
    ግዜ አንተ ደግሞ ወንድሜ በሬ ሆይ በሬ ሆይ ገደሉን ሳታይ እንዲሉ ለማንኛውም ወደ ፈተና አታግባን ስንል ይህን ጨምሮ ነው ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ....

  • @akalutadesse2729
    @akalutadesse2729 Před 2 měsíci +1

    I think he is reading his questions from his phone. Desta is pre-programmed. What is new?

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před 2 měsíci +1

    😢😢😢ይሄ እራይድ የስንቱን ወጣት ሂወት አሳጣ😢😢

  • @geez2115
    @geez2115 Před 2 měsíci

    ድንቄም ባስቸክዋይ ትፈለጋለህ እራስህን በጣም ሳይሆን በመጠኑ ዝቅ አድርግ በጣም ዝቅ ካልክ ሰዎች ሊራመዱብህ ይቀላቸዋል ውድ ካረክ ደሞ ፈላጊ ያጣሀል በመካከል ተግዋዝ የበለጠ ግን መጽሀፍ አንብብ የምታቀርበውን እያለው ሁሌ በርግጠኝነት እነግርሀለው አንድም መጽሀፍ አንብበህ አታውቅም አንብብ አንብብ🙏በርታ

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Před 2 měsíci

    ወይኔ ግዞሲየምርብህ ያንተ ያርገው

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 2 měsíci

    Almost 300k subscribers 😂

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ አቶ ሸም አስፋዉን ይባርካቸዉ! ፤ እንዲሁም ሰይፉ ፋንታሁንን

  • @eyobatechhouse10
    @eyobatechhouse10 Před 2 měsíci

    bro is living our dream😂

  • @beletechyoseph2650
    @beletechyoseph2650 Před 2 měsíci

    እኔም ይህንን እድል ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @NhattyBeatsTube
    @NhattyBeatsTube Před 2 měsíci +1

    arif nw abate gn betachewnm endebefeitu asayen endso demo dese yelalae

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ነሃተትይ ቱብ

    • @NhattyBeatsTube
      @NhattyBeatsTube Před 2 měsíci +1

      @ትሩዝ ተቀብያለው🤗

  • @yeabsiraamanuel6417
    @yeabsiraamanuel6417 Před 2 měsíci +3

    Anchi wishetam!!!! Hasabun keZayride zerfesh sile Uber alaqim tiyalesh ende? Esu beHaqegninet keUber new yametahut hasabun biluwal!!! Yemecheresha leba nesh egzabhearen demo endezi aynet sew endi wedelay endeweta awedadeqishim bezaw lik kebad new!!!!

    • @MeazaTilahun-ls9es
      @MeazaTilahun-ls9es Před 2 měsíci

      You are right brother. Everyone in the Ethiopian tech community knows she is a load of crap.

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ የአብስራ

  • @ij8588
    @ij8588 Před 2 měsíci +1

    መኪናውን ሲያርፉት አይደል😂😂

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt Před 2 měsíci +4

    ኡበርን አ ላ ቀ ው ም 😂😂😂😂 አለች

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 Před měsícem

    በዉጭ አገር Red Light Camera ይይዝሃል! ቀበቶ በአግባቡ መታሰር አለበት!

  • @Binig1992
    @Binig1992 Před 2 měsíci

    ትክክለኛ ራይድ ብትሰጥ አሪፍ ነበር ድራማ ሆነ

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k Před 2 měsíci

    እና: ሮቦቱን: ለምን: ጠቃሚ: ተግባር: እንደተገለገሉበት: ሥራም: በምን: ያህል: መጠን: እንተቀላጠፈ: ብናይ: ጠቃሚ: ነበር!

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 Před měsícem

    What about the innocent drivers brutally killed by lawlessness?

  • @kongittefera108
    @kongittefera108 Před 2 měsíci +1

    Wedmay ymeseraw eza new gne ahoe efralew wetat slmemot😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾
      @ ቆንጅት

  • @misrakseifu7087
    @misrakseifu7087 Před 2 měsíci

    Why is the robot white and in Ethiopian dress?

  • @HabtomHaile-tn8ek
    @HabtomHaile-tn8ek Před 2 měsíci

    Jegena seat

  • @kidistcherent6199
    @kidistcherent6199 Před 2 měsíci +1

    ሳሞራዊት ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮፒካሊንክን ላይ እና ዮናስ አይደሉ በደንብ ያስተዋወቁሽ ? ወይስ አሁን የ አንቺ NW እነሱን ለማመስገን እንኳን አያስተናግድም ?

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před 2 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ, የኢትዮጵያ ሪልእስቴቶች ቤት ነው ሴት ነው የሚያስተዋውቁት?...

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Před 2 měsíci

    ስቱ ተቀጠፈ ያረቢ ሰው ሰረቶ መብላት የማይቻልበት

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 měsíci

    ወይጉድ ስይጣንን ብርትን ማናገር ከስይጣን ጋር መነጋገር ማለት ነው

  • @user-tu7tt9gr9d
    @user-tu7tt9gr9d Před 2 měsíci +1

    I found this special program which maraki has arranged with RIDE to be the most irrelevant session I have ever watched

  • @mulukendese4363
    @mulukendese4363 Před 2 měsíci

    ለምን ለራይድ ሹፊሮች ለምን መኪና አስመጪልን ?

  • @yabundejgelaye3956
    @yabundejgelaye3956 Před 2 měsíci

    ሲጀመር ትክክለኛ የራይድ ጥሪ አይደለሞ

  • @eskedarayanoeskedar
    @eskedarayanoeskedar Před 2 měsíci

    ሳምሪ ያደረግሽው በጎ ነገር ዳስ ይላል በዚው ቀጥይ ነጋር ግነ አንድ ሀሳብ አለኝ ልክ እደ አምለሰት ሙጬ መጃፍቃድ ኖሩዋቸው መኪና የሌላቸው ብዙ ተቀጥረው የሚሰሩ ሰዎች ስላሉ ለነዛ የስራ እድሊ ከመፍጠር አንጻር በቀጣይ ቢታሰብ ጥሩ ነው በተለይ ሴቶችን ከማብቃት አንፃር

  • @bbt911
    @bbt911 Před 2 měsíci

    በሷ ምክኒያት ሰው ይሞታል እሷ እንዲህ ጠምደል ሆና በምቾት ትኖራለቺ መጄመሪያ ሽፌሮቺ ሂወታቼው ዬተጠበቀ በሰላም ወተው በሰላም እንዲገቡ ሲስተሙ አስተካኪው ሂወታቼው ሁሌም አደጋላይ ነው አንቺ ደረትሽን ነፍተሽ ትወጫለሽ ትገቢያለሽ ልክ እንዳንቺ ለነሱም አስቢላቼው አደገ አትበይ ገና አላደገም ብርሽን ሰለሰበሰብሽ ዬነሱ ሂወትስ አያድግም እንዴ እና ለሂወትሽ እንደምትሳሺው ለነሱም አስቢላቼው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci +1

      ከራይድ የአገልግሎት መረብ ውጪ የሚደረግ የግል ስምምነት ፡ ለወንጀል አደጋ መጋለጡ ለማንም እሙን ነው።

  • @user-en1hg7fm2w
    @user-en1hg7fm2w Před 2 měsíci

    pease ride meserat felgalew endet new mejemer mechelew

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ en hg fm w

  • @user-dj1xw7ho8u
    @user-dj1xw7ho8u Před 2 měsíci

    🌿🍷🌿🍷🌿🍷🌿

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Před 2 měsíci

    እራይድ መስራች ያልተጣራ ስራ እየሰራች የስንቱን ወጣት ህይወት አስበላች ባልመሰረተች

  • @jorgestephen7438
    @jorgestephen7438 Před 2 měsíci

    ራይዷ ድራማ ናት

  • @biniyamaklilu3852
    @biniyamaklilu3852 Před 2 měsíci

    tmechegnaleh !

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ቢኒያም

  • @amanabdulhamid343
    @amanabdulhamid343 Před 2 měsíci

    በጣም ከሳች ምግብ አትበላም እንዴ😟