//የሻይ ሰአት//ተዋናይት አቢሲኒያ ገ/ጊዮርጊስ "ጥበብ ውስጥ በልጅነቴ ነው የገባሁት ... ሁሉም እድሜ ላይ ያለ ታላቄ ነሽ ይለኛል"// በቅዳሜን ከሰአት//
Vložit
- čas přidán 14. 06. 2024
- በፋሽን፣ በሚስ ትግራይ እና በሚዲያ ስራዎቿ የምናቃት ከአቢሲኒያ ገ/ጊዮርጊስ ጋር ደስ የሚል ቆይታ አድርገናል።
In today's Tea Time segment, we introduce Abyssinia G/Gigiorgis, popularly known as Miss Tigray, discussing her fashion expertise and media career. Join us!
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
ደስ ትያለሽ ጉበዝ እናት ነሽ
ጀግና ሴት❤❤❤:: የቀኑ ብዙ ያወራሉ አይግረምሽ
Tekekel
ጀግና ሴት ነሽ ልጅ ብቻ ማሳደግ ከባድ ነው
የኔ እናት ብዙ አቅም ኖሯት ቶሎ ትዳር ላይ የገባች ይመስለኛል። ግን ተመስገን በይ ስንት ትዳር ያጣ ልጅ ያጣ አለ። አሁንም ቆንጆ ነሽ you look still young, you can do a lot ከዚ በኋላ ዋናው ጤና ነው 😊
አሁን አረጀች እንዴ?
@@rasayifat5726 No!
በትግራይ ክልል ወልቃይት እራያ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ወልቃይት ደሞ የአማራው ስብስብ ወልቀን መጣን ሲል ወልቃይት አለው ትክክለኛው ስሙ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን ነው በጀመሪያ ጥያቄያቸው ከአማራ ክልል ነው የመጣነው በአማርኛ እንማር ነበር እዬ ትግራይ ክልል ነው አንድ ሰብጀክት ትማራላቹ አማርኛ ከፈለጋቹ ከወለቃቹበት ክልል ሂዱ ተባሉ ከዛ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
ልጆችሽ የልጆቼ እኩዬች ናቸው ይደጉልሽ
🤣🤣🤣... በሀሳብሽ እስማማለሁ! "ድሮ ልጅ እያለሁ አቅሻለሁ፡ አይሻለሁ" የሚሉት ነገር ያስቀኛል፡፡ ይህንን ነገር አስቴር አወቀም አለቤ ሾው ላይ ተገርማ ተናግራዋለች፡፡ አሁንም እንዲህ አይነት አስተሳሰብ አለ ለምሳሌ መሰረት መብራቴ ገና በትንሽነቷ ነበር አርት ውስጥ የገባችው ነገር ግን እንዳንዶች እንዲህ አይነት ነገር ሲሉ ይገርሙኛል!
እኔ እምለው ሻይ ለብቻችሁ እየጠጣችሁ ከአጠገባችሁ ያሉት አዳማቂዎቻችሁ ሲቁለጨለጩ አይደብርም? ሁለተኛ ሻይየምታፈላው ደግሞ ፀዲ መሆኗ ይህ የሴት ስራ መሆኑነው?
ሆ ነገረኛ ነሽ😂
ከሻሂ ያነሰ ምን አለ ለሁሉም ቢሰጡቸዉ አይ ሀገራችን ችጋራም ሁና ትቅር
በጣም ነው የምወድሽ አቢሲኒያ❤
ብዙ ኔጌቲቨ አስተያየት ከሰጡ በልጠሀቸዋል ማለት ነው የሚል አነቃቂ ንግግር ሰምቻለሁ
ጎበዝ ልጆች ላይ ያነሳሽው ነገር ውጭ ሲባል መታደል ይመስለናል እኔ ልጆቼን የማሳድገው ውጭ ነው በጣም ከባድ ነው ማን እንደ ኢትዮጵያ በብዙ ነገር ከነ ችግሮ ሀገራችን
ኣቢስንያ ሽኮር we love you❤
ሰው ምኑን ይመስላል ኑሮውን አሁንም ውበትሽ ያው ነው😮90ዎቹ የሰረሻቸው ካምፖራዳ ፊልም ላይ የወንድ ልጅ ውበቱ ኪሱ ነው ይህ መወለወያ እራስ ያልሽው partመቼው አረሳውም!!
እውነት ነው ኑሮውን
😂😂😂😂😂
አይ የነዚህ ሰዎች ነገር ያኔ የጦርነቱ ጊዜ Denver ዋና ከጁንታዎቹ ጋር ሆነሽ በለው ስትይና fund raise እያደረግሽ እንዳልነበረአሁን ያ ሁሉ አለፈና ሳቅ በሳቅ ይሁና እናንተን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው ስትችሉበት እንደ እስስት እየተለዋወጡ መኖር
So what ? ፍራ
😊ebs tv shame on you
ደግ አረገች ! ታድያ አብይ አሕመድ እንድትደግፍልህ ፈልገህ ነበረ? ሁሉም ትግራዎይ 99.9 % ከህቡ ጋር ባንድነት ቆሞዎል !!! ለዚህም ነዉ አጎቻቹሁ አብይ አህመድ የትግራይን ህዝብ እንደ ዳይኖሰር አጠፍዎሎሁ ብሎ ያሰበዉን ያልተሳካለት !!!
ስትጠይቁ ተጠባበቁ ዮኒ ስለልጆችዋ እድሜ እየጠየቀ ፀዲ አቀረጥሽው ተናበቡ
Awo 2gna sil esuwa lela tyake meteyek jemerech
ምድነው ዝም ብሎ መገልፈጥ ኤጭ
ሳቅ ሲበዛ አስቀያሚ እንደሆነ ዛሬ ገባኝ😊
😂😂😂😂
Bezu endayeteykuat meselgn
Right
same here 🙄
Good job I am proud of you
ተጫዋጭ ነሽ እንዲ አትመስይኝም ነበር ተመቸሽኝ ❤❤❤❤❤
ኣቢስንያ ሓፍተይ 👸❤️
አቢስንያ ቆንጆ ትግራወይቲ❤❤
You are very wrong
She is Ethiopian .
ቆንጆ አታውቅም ማለት ነው?
@@Say-2424 የቅናት መንፈስ ወጋሁት ቅናታም ከቆንጃዎች በላይ ናት
@@roozhroozh ሜክኣብ ማለት ቁንጅና ነው እንዴ?
ወይ እነቆሼ አሁንም የቆሸሽው አዕምሯችሁ አልፀዳም
ጎበዝ ነሽ በርቺ
የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ሳቂታነሽ እንዴት ደስ ይላል🎉🎉🎉
ግን እኮ ምንም አያስቅም ምንድነው መገልፈጥ ሆ 🤨
ዘ ትዝብት
Ye weshet sahke new yemskew
😂😂😂 lenem gera gebagen eko
Bro lenate nw mayasekw😂😂😂
ለምንድነው በግድ የምትስቁት እንዴ😂
የሞያው ባህሪ ነው
ሳቅ ፡ የጤንነት እና የደስታ ምንጭ ነው ይባላል። 😃
@@TruthEz😂😂😂😂😂😂❤
@@user-cz4ug2kq3i😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
እናንተ ዝም ብላቹ ትስቃላቹ ግን አንድ ፊት ለፊታቹ ያሉ ተመልካቾች ፈገግ ሲሉ አላየሁም
ምንድነው የይምሰል ሳቅ የምትስቁት🤔
I love Abyssinia
ምንሞ አሎተለወጠችም ከመሰረት መብራቴ ቀጥሎ የማያረጅ ቁጅና ተገኘ
Betam❤
የሚባለው ፡ ሰዉነት አረጀ ፡ ዉበት ጠወለገ ነው።
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እርጅና እናንተ ጋር በስንት ነው ሚጀምረው?? ለነገሩ የ 25 አመት ሴት ልጂን አሮጊት ብላችሁ ስለምሳደቡ ከ 30 አመት በላይ የሆንችዋን 'አላረጀችም ብትሉ አይደንቅም። ምድረ ሰገጥ
@@Event12
እርጅና መከበሪያ እንጂ መሰደቢያ መሆን የለበትም።
ቆንጆ
አቢሲኒያ ቆንጆ የዘጠናዋ ቲቪ አቅራቢ ዉበቷ እንዳለ ነዉ 😘😘
She’s so gorgeous ❤
የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ 🙏
የምን ማግጠጥ ነው
😂😂😂😂😂😂
ግን ኢቲቪ ከ10ኛ ክፍል ይቀጥራል ምንም ትምህርት አይጠይቅም???
ዘመኑ የጁንታ ስለነበር ለዛ ነው
ትግሬ ከሆንሽ ሁሉም ይቻላል
ውይይቺ ሀገር መጨረሻዋ ናፈቀኝ ተገልብጪ ተበተኝስትያት የነበረችው ሀገር አይንሽን አፍጥጠሽ መጣሽ ይገርማል ውይ ትግራይ ትስዕር ዘይገርም ነው
Leka endene yetazebat ale gud eko new 🤔
@@bona2318 እንዴ ያን ሽርጥ አንገቷ ላይ እየጥቀለለች ስትዘልብን ነው የነበረች ብቻ ይገርማል
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾
@@bona2318
Mebtua nw tigrayem ethiopia Nat!man yante bicha aregat
@@Wtet346chedeyi hasas lamen Taya ezarabeya late zarabeye
I’m Tigrawate the poor people the one suffering!
is not y’all say if not my way Ethiopia go the hell? Interesting
እንዴ ፀጊ ምነዉ ስለትዳሯ አጥብቀሽ ጠየቅሻት 🤭?? ዬኒ ጎበዝ ቶሎ ሀሳብ አስቀየርካት👍
Atashkabchi
ፃጊ ሁሌ እንዲ ናት ሰው ይሰማዋል ብላ ካሰበች ትጠይቃለች ያስደስታታል
Konjeya ahounm konjo nshe we love u Egzyabher ljocheshein ysadegelshe
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ማኪማርሲልማ
Thank you for bringing the beautiful Mrs Abyssinia 💖💖💖 we have missed her from our screens but she sure was our favorite girl in our childhood days 🥰🥰🥰 She is what we call everlasting Beauty🌹🌹🌹 it amazes me how she looks younger as years go by just like JLo 😍😍😍I believe she needs to spill her secrets cause it looks like she found "the fountain of youth" 😘😘😘
Everlasting fountain of youth comes from proper diet, regular exercise and a good sleep.
She is such a beautiful woman ☺️
Beautiful and techawach kesht lovely 😍
ስታምርር ሳቋ❤❤
ለምንድን ነው ለታዳሚው ሻይ የማታቀርቡላቸው
ወይኔ ጃንደረባው የት ጠፋች እያልኩ ነበር
በሸይ ሰዓት ለቀጠይ መስተር አብነት ከበደ ገብዙልን❤
ሂሂሂሂሂሃ ዝም ብሎ መገልፈጥ አለ እዴ
የውሸት ሳቅ
😂😂😂 I was thinking the same
የኔ ቆንጆ እወድሻለው አንቺን ሰዎች ናቸው ያሳዩኝ ትመስልሻለች ብለው ግን አንቺ ቆንጆ ነሽ❤
የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤
አቢሲኒያ የኔ ውድ ጓል ትግራይ❤❤❤❤❤❤❤❤
She said , she love Ethiopia that why she returns in Addis Ababa not Tigray.
She is 🇪🇹
ትግራወቲ
Yene mare
❤❤❤
ስታምሪ❤
አቢሲኒያ ስወድሻሎ😊💕
❤❤❤❤ ማዓረይ ፅሩት
❤❤❤❤
❤
የ90 ትውስታችን ❤❤❤ አቢሲንያ
❤❤❤❤❤❤❤🎉የኔ ቆንንጆ
❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እያልሽ ነበር!በጊዜ ምክንያት ተለውጠሻል አስመሳይ ነሽ::
መብቷ ነዉ ቁጥሮ ያሰረከባትአለ አሁንስ መሁኑን በምን እርግጠኝ ሆንክ ይሄ ነፃ ሜዴያ ነዉ ሞቀኝ ሁላ ትግራዋይ ስብእናዉን አታቁትም
Mebtua nw tigray ethiopia nat
እና ምን ይጠበስ ካደረጋቹት ነገር አይደለሁም ማለት ሲያንሳት ነው አውሬ
ከከከከ እናንተ እንኳን በጠራራ ፀሐይ ጠብሳቹ በላቹን እረሳችሁት
@@bilatatilekaderegachu stil enanten victim aderek eko like ejachuhun atatfachu yetekemachu
ትግሬዎች ውብ ህዝቦች ❤
💛❤❤💛💛 ትግራዮች የቆንጆ ቆንጆዎች ይመቻቹ💋💋💋💋❤
Leboch nachew enji
ጅል@@lulitgetachew1529
@@lulitgetachew1529 አንቺ ከሆንሸ እንጂ የጭዋ ዘር ሰራ ወዳድ እንደሆኑ ነው የማቀዉ
@@lulitgetachew1529komchit atikgni
ዛሬ ገና ምርጥ እንግዳ ኣገኛቹ ስትድዮው ራሱ ደመቐ🎉ኣቢሲንያ big respect እንወድሻለን❤❤❤❤❤
ሙሉ ቆንጆ ስምሺም ያምራል
ሻይ በስኳር አልጠጣም ያልሽው ተመችቶኛል ለዚ ነው እማታረጂውና ቆንጆ እንደሆንሽ ይቆየሽው
ene ebi aleng😥😁
መቐለ በሊ ያዓኺ. . ለለ አጀንዳ ከይትኾኒ
ቆንጆ ❤ልጅ
ውይ ምንድነው መገልፈጥ አስጠላች
Yemekele wub yimchish ❤❤❤
ከሻይ እንጀምር በስኳር አልጠጣም ምኑ ያስቃል ወይስ በሽታ ነው እንግዳዋን ከታዘብኩት እብድ
😂😂😂😂
Ablsnya shkoir❤❤❤❤
እውነት ነው ሴት ልጅ ከ30 አመት በኃላ ሁሉን ነገር አውቃ ተምራ የራሷ የሆነ ነገር ሲኖራት እራሷን ማስተዳደር ስትችል መብትና ግዴታዋን አውቃ፣ በእድሜም በሃብትም እኩያዋ ከሆነ ሰው ጋር መጋባት ያለባት፣ እንጂ የ15 አመት ህጻን የ 30 አመት ጎልማሳ ታግባ ብሎ ነገር ድሮ ቀረ ። በ15 አመት ህጻን ተመርቼ እሄድዳለሁ የሚል ሰው ካለ፣ ወደ እናቱ ቤት ተመልሶ ኑሮንና ትምህርቱን ከ ሀ ይጀምር።
❤❤Ab
ስቱዲዮ የሚጋበዙት ሰዎች ግን ምን ሊረጉ ነው የመጡት?? ሰይፉ ሾው ላይ ጨምሮ የትም ቦታ ላይ የሚሄዱ የሃበሻ ቲቪ ሾው ተምለካቾች፣ በግድ ታግተው የተቀመጡ ነው ሚመስሉት፣ አይስቁ አያጨበጭቡ ድንዝዝ ብለው ቁጭ🤣🤣
Masallah des teyalse❤
No audience were laughing while you 3 of you were giggling the whole time.
Eneza kuch bilew miyayuts shai autetum
❤❤❤❤❤❤ምርጥ ትግራወይቲ ናት ያን ክፍ ዘመን የethipoian ህዝብ ❤ ትግራይን ❤ ስጨፍጭፍ ❤ ትግራዋይ መሆናል ❤ ያረሳች ምርጥ አርቲስት ናት በርች ትግራዋይ ❤ ሁሌም ይችላሉ ❤
😂 እና ለልጆቼ ኢትዮጵያን ማኖር እመርጣለሁ አለች እናንተን የጨፈጨፉት አገር ኢትዮጵያን መረጠች እንጂ ትግራይ አላለችም ምን ልታበላቸው ትግራይ ወርዳ
እናንተ የጨፈጨፋችሁት አየታይም አደል ?
Abessei Welcome ❤❤❤❤❤
5 ደቂቃ አየኋቹ 5 ደቂቃ ሙሉ መገልፈጥ
yoni smart
40ብዙ መሆኑኑ ነው ያውም በኢትዮጲያ ኑሮ
No comment
❤❤❤❤❤❤
ወነት ለመናገር ትግሬዎችቆጆ ጨዋ ናቸው
Tamriyalesh 😮❤
EBS tv. Shem on you! To present this gir She was a fundraiser for weyane war
ኢትዮጲያዊ አደለሁም ስትይ ነበር ግን ልጆችሽን ለማሳደግ የመረጥሻት ሀገር ወዷን ሀገር ኢትዮጲያ ነው
Fesam deg adergech Ethiopin yeman meselesh
@@user-ds9xl3yw3m ወዲ ፈርጣጭ ኢትዮጲያ የኢትዮጲያዊያን እንጂ የሎቅማጵ ባንዳዊያን አደለችም እባቦች
እትዮዺያዊነት ሰጪ እና ነሺ ያረገሽ ማነው ሲጀመር ከተጋሩ በላይ ኢትዮዺያዊ መሆን ያምርሻል እንዴ
በ10 አመቴ ጀመርኩ ማለት ነው የቀራት
Abesenia kojooo nech tsediyem gen anegetachew ye Abisenya kotet selelelew konjooo new wenetem model !!! Ebs keterulen .
ምንድነው መገልፈጥ
Sew siyalekes enji sisek des ayelachehum mikegnoch
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሰኣሪት
YEBZU BALEMUYA ABISNYA ENKOAN DENA METASH!!!!
በጣም ነው ምታምሪው የወለድሽ አትመሲም
Ewneteshen new leje Ethiopia new madeg yalebet America erasu leje masadeg betam kebad new
አቢሲኒያ በጣም ነው የምወዳት
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️
ግንኮ ኢትዮጵያዊያን ሻይ በጣም ትወዳላቹ ማለት ነዉ ? አንድ እንግዳ ሲመጣ ሻይ ጠጣ የምትሉት ቢያንስ አስመርጡት እንጂ ቡና እንዲጠጣ ብታረጉት ይሻላል
ምን ሆና ነው ዝም ብላ እምትገለፍጠው
Mebtua nw
ፀጊ ማስተካከል ያለብሽ በጣም አትገልፍጭ ለዮኒ ግዜ ስጭ እኔ ብቻ ላውራ አልሽ
በሰላም ነው በጣም አሽካካች በማያስቀው ሁሉ መሳቅ ይደብራል
☝️🇪🇹☝️🤲
No she is tigraweyty::
ሳቅ ሲበዛ ያስጠላል
You guys are having fun but the audience is bored ..