"እውነታን የመካድ መዘዝ ተጠናውቶን ይሆን እላለሁ " ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ //በቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ
Vložit
- čas přidán 22. 06. 2024
- የቡና ሰዓት የተማሩና በበጎ ጎን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ምልከታቸው ከፍ ያለ ማህበረሰቡን በተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ ግለሰቦ ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት እውቀታቸውን የሚያንሸራሽሩበት ዝግጅት ነው።
The "Coffee Time" program showcases educated and positive influencers from diverse sectors within the community. It provides a platform for individuals who serve to share their experiences and knowledge with others.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
ዶክተር ወዳጄነህ አንደበቱ የማይጠገብ እውነተኛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ
መቅዲ ለስራሽ ያለሽ አክብሮት እና በራስ መተማመንሽ ለብዙዎች በተለይ ለሴቶች ኩራት እና ምሳሌ ነሽ። keep it up!
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
የምር ምድር ላይ ያፈራሁት ምንም የለኝም: ወደስራ ከምሄድባት መኪና በስተቀር ::ግን ደስተኛና ስኬታማ ነኝ ::
እግዚአብሔርን ዝምብየ ተመስገን እለዋለሁ ::
ተቀጥሬ እየሰራሁ እየኖርኩ ነው:: ዶክትር ወዳጀነህ ካነሳው በአንዱ የስራ ተቀጥሬ እየሰራሁ ሰለሆነ ባይከፈከፈለኝም ለካ ስኬታማ ነኝ ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን የፃፉኩት ብዙ የሚታይ ነገሮች እያላችሁ :ደስተኛ ለማትሆኑ ሰወች ትሞህርት ይሁንልኝ ::
የደስታ ምንጩ እግዚአብሔር ሰለሆነ የሂወታችን ቁልፉም በእርሱ እጅ ነዎና
አመስጋኝ በመሆን ሰንጣንን እናሳፍረው::
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዶክተር ወደጀነህ:::
ትክክል👍🏾
እኔ ይሄ ሰውየው እኮ ሳከብረው;ስወደው ምን አይነት መታደል እኮ ነው እሱን መስማት ግን አንድ ነገር የገባኝ ነገር አለ ስለ ደክተር ሁሌም ሁሌም የትኛውም ተጋብዞ እሚገኝበት ፕሮግራምየሞች ላይ ፈጣሪውን;አምላኩን የሰራዊት አምላክ አግዚአብሔርን ሳየነሳ የቀረበት አንድም አንድም ቀን የለም ለኔ በግል ሲታይ የሞገሱ ምንጭ;የመሰማት ፀጋው ምንጭ;የአንደበቱ ተህትና ;የመወደድ መንጭ በዙ መንበቡና ዶክተር መሆኑ ወይም መፅሀፋ መፃፋ አደለም! እንደሱ መአረግ ያላቸው አዋቂ ተበየዎች አሉ ግን እንኮን ተናግረው ሊሰሙ ቀርቶ ገና የሆነ ነገር ላይ ሲታዮ ሕዝቡ ይሄን ሰውየ ቀይርልኝ ነው ከሚለው;ግን የደ/ር ወዳጄነህ ይለያል why?? B/c ሁሌም እኔ እንዲሕ ነኝን ትቶ ስለፈጣሪው ሰለሚያወራ; ስለሚመሰክር ፈጣሪውም አሁን የምናየው መገስ;የሰው ፋቅር;ተናግሮ መሰማት ቀባ ቀባ አርጎታል;እረጅም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ DOC.
በሚገርም ሁኔታ ነው የገለፅሽው
ኦ መቅዲ ከባድ ሠው አቀረብሺ ተባረኪ ዶክተር እንወድሀለን እድሜ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️
ስታወራ ብትውል አትጠገብም ዶ/ር እናመሰግናለን
ዶክተር ምክሮች ሁሉ የመንገዶቼ ፣የትምህርቴ፣የስራዬ፣የአላማዬ የማይለኙኝ አብረውኝ የሚጓዙ ብቸኛ ጓደኞቼ ናቸው።
በጣም ነው ማከብርህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ!🙏
EBSን በዩቱዩብ የማይበት አንዱ ምክንያቴ መቅዲ ነች።
ዶክተር ሁሌም አይጠገብ አንደበት ነው ያለክ በእውነት ልዩ መታደል ነው🥰🙏❤
ዶ/ር ወዳጅነህ ኡነቱ ነው፣ ሰው ባለው ነገር ደስተኛ ሆኖለመኖር ይችላል። ልዩ ልዩ ቁስ ተጨማሪ እንጂ ዋና የሒወታችን ወሳኝ ነገሮች አይደሉም።
ዶክተርዬ በጣም ነው ምወድህ የማከብርህ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤
ዶክተርዬ ደጋግሜ ነው የምሰማው መልእክቶችህን ህይወቴ ላይ ተግብሬው አብዛኛው ተጠቅሚያለሁ ጌታ ይባርክህ
ዶክተርዬ ኑርልን ትልቅ እድሜና ፀጋ ያድልህ በቃ መድሃንያለም ይጠብቅህ ❤❤❤❤
ዶክተር በዚች ደቂቃ እንኳን ብዙ ተማርኩ ከተናገርከው ነገር "ራስን ስለመሆን" ዘመንህ ይባረክ
ዶክተርዬ የኔ ንጉስ 1000 አመት ኑርልን
እሰይ፣ እሰይ ዶ/ር ወዳጄነህ ተስማምቶሀል ትንሽ ክብደት መጨመርህ በጣም ገጽታህን ለውጦታል። እንደገናም ይሄን የፀጉርህ ስታይል ለእድሜህ እና ለማንነትህ የሚመጥን ነው። እግዚአብሔር ይመስግን የእግዚአብሔር ን ፍቅር የምታሳይህ ሴት እንዳገኘህ ተሰማኝ። በጣም ነበር እማስብልህ እና የምጸልይልህ ይሄ ሰው አይነጥላ ሳይጥልበት አይቀርም ትዳሮቹ ሁሉ የሚበላሹበት እያልኩ። እግዚአብሔር ይመስገን።🙏🕊❤
Kkkkk ye were sus😂😂😂
ዶክተር ወዳጄነእ እውነት ብዙ የሚቀዳ ነገር ያለው!!!በሠማዉት ቁጥር አዳዲስ እውነታዎችን የምማርበት ትልቅ ኢትዮጽያዊ ❤❤❤❤❤ebs ሶች ብትችሉ ተከታታይ የኦነ ሀሳብ ላይ ብታቀርቡት በጣም እንጠቀማለን!!!!ለዛሬው በጣም እናመሠግናለን❤❤❤ መቅድዬ❤❤❤❤የተነሳበን የማያውቅ የሚደርስበትንም አያውቅም!!!!ትላንትናችን ለዛሬ ለነገ ለቀጣዩ ትምእርታችን ነው
Wow thanks 🙏 መቂዬ ስላደረግሽው በጎ እይታና ትምህርት አዘል ጥያቄ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 ዶ/ር ወዳጄነህ ስላቀረብከው ጥፍጥ ያለች እሚጥም ማብራርያ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን
ሁሌም የማከብረውና የማደንቀው ዶ.ክ ወዳጄ ነህ ማህረነ እጅግ አስተማሪ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 💖🙏 🙏!
ወላሂ ስወድህ! እረጂም እድሜ ከጤን ጋር አላህ ይስጥህ፡፡
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
ዶ/ር ወዳጄነህ የተወደድክ ድንቅ ሰው ነህ ማርያምን እንዴት እንደምወድህ
ወርቅ ሰው ደ/ር ወዳጄነህ ሁሌም የሱን ትምህርት ስሰማ ልቤ በደስታ ትሞላለች
መቅዲዬ ተባረኪልኝ ፡፡ከዶ/ር የሚወጡት ሀሳቦች በጣም አስፈላጊና አንኳር በመሆናቸው ስዓቱ አጠረ ተጀምሮ የቀረ መሠለኝ ፡፡
ከ DR ወዳጄነህ, በትንሹ መልክቶችን, በመስማት ጡሩ ትምህርት እና የሚጠቅሙ መልክቶችን አውቀናል እናመስግናለን!🙏🏾✌🏽👍🏾✌🏽🕊️
One of the ስከት to me is living for others!🙏🏿💗🍀
ዶክተር ወዳጄነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ተስማምቶሀል ምክርህ እጅግ ትክክል ነው የኛ ህዝብ አብዛኛውን የመጣበትን መናገር አይፈልግም አንዳንዴ የኛ ሰው በድህነትህ ሊያሸማቅቅህ ስለሚሞክር ይመስለኛል መናገር የምይፈልጉት:አሁን አሁን ግን ብዙ በስኬት ላይ ያሉ ሰዎች የድሮ ማንነታቸውን ሲናገሩ በጣም አከብራቸዋለሁ
ዶክ ጅግና ኢትዮጵያዊ እንበሳ🎉
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
Dr. Wodajeneh I can’t stop listening to your teachings. Thank you ! Keep teaching; don’t listen to some haters/ ignorant people. You are precious 🌅
❤❤❤የኔ ጀገና ኢትዮጵያዊ ነህ❤❤❤
ስኬት ማለት የነቃ የተማረ ለሃገር የሚበቃ ከዘረኝነት የፀዳ ትውልድ መፍጠርም ነው
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
እንኳን ደና መጣህልን ዶክተር ወዳጄነህ አንደበትህ አይጠገብም እኮ ማርያምን
መቅዲ ተባረኪ እወድሻለሁ ዶ/ር ወዳጄነ በጣም እማደንቅህ ሰው ነህ ዘመንህን ሂወትህን ልጆችህን እ/ር ይባርክልህ ልክ ነው ሰው ባለው ነገር ደስተኛ መሆን ባጠቃላይ ሼርያረከን እውቀትህ እውነት ነው ;;የሚገርም ሐሳብ ነው;;
Ebs ተባረኩ
መቅዲ you are talented በተለይ የምትሰሪያቸው ድራማዎች በየሳምንቱ ባይቋረጥ ዝም ብሎ ፊልም ከማየት የናንተ በጣም ይሻላል አድናቂሽ ነኝ በርቺ
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
Am always said this,wedageneh comes from different planet,he has an amazing personality,well decipline and the best talker with knowledge, I love him a lot,God bless you!!!
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ አገላለፅ እራሴን እንዳይ አደረከኝ ተባረክ
የዶክተር ወዳጄነህ ትምህርት ደስ የሚል ነው
ድንቅ ትምህርት❤😊 የስኬት ትርጉም ለህብረተሰቡ መስተማር ማስተማር ግድ ነው❤❤😊😊😊
ጥሩና በሳል ውይይት ነበር
መቅዲ ከእማሆይ ዜና ማርያምና ከዶ/ር ወዳጄ ጋር ያደረኩሽ ፕሮግራም የተዋጣለት ነበር❤
Thank you doctor wedagenehe i never compre my life with ohers i iove my single life i don't have to be rich i stay away from judgemental and negative people
ebs ተባረኩ የብና ሰአታችሁ በጣም እወደዎለሁ በርቱ መቅዲ
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው።በየትኛውም መድረክ ቀርበህ የምትናገረው ሀሳብ ሁልጊዜ በህይወቴ ትምህርት ሆኖ ያስተምረኛል።አመሰግንሀለው።
የኔ ውድ ዶር ወዳጄነህ ❤❤❤❤እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ የወለድካቸው ይባረኩልህ ❤❤❤ ሁሌም ነው ማስብህ ዛሬ ራሱ እስታር ባክስ ሳልፍ የዛችን ሴትዮ ምስል ሳይ ደጋግሜ ነው እያነሳውህ የዋልኩት 😂 አንተኮ ከእግዚአብሄር የተሰጠህን ስጦታ ነክ ምን ያልታማርነው ነገር አለ ባንተ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሄር ይቅደምልህ ❤❤❤
My favorite gust ❤
ዋው ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ!
ኢቢኤስ ባለቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
መቅዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
እባካችሁ ዶክተር ሁሌ ያስተምረን. ዶክተር አትጥፍብን የኛ ኩራት
ዶ/ር የህውቀት ጥግ አተህ ብዙኡ ስላየኸ ምቾት ምን እደሆነ ታውቀዋለ አኡን እኮ ያስቸገሩ አላህ ትንሽ ዱኒያ የሰጣቸው ሰወች ናቸሁ
ኢትዮጵያን በዉጭ ሀገር ሳይቀር ኑሮን ቀለል ማድረግን መማር አለበት።
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ሰላም መቅደስ ስራሽን አክባሪ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ❤🎉❤🎉
I am orthodox.dr...but your idea governs me.keep it up and never give up.#work on our generation with out considering your opinion with political and religion ideology.b/c if you consider your ideology with religion and politics........
እናመሰግናለን መቅድዬ ዶ/ር ወዳጄነህ አንደበቱ ርትዑ❤❤
Thanks Mekdi and Dr. ወዳጄነህ
ዋዉ ደስየሚል አገላለፅ ይመቻችሁ❤❤❤❤
As usual Dr. Wedajenehe ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾
D,r መልካም መካሪ በእውነት መልካም ስው
Doctor 🎉 I appreciate you 👏👏👏
❤❤❤❤መቅዲምርጥሰውአቀረብሽ ይመችሽአቦ በቀጣይ ደግሞ እህታችን የትነበርሽን አቅርቢልንበናትሽ
ዶ/ር በጣም የሚመችኝ ስው ነው
በተለይ የእግዚአብሔር ቃል ሲያስተምሪ
እግዚአብሔር እርጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ❤❤❤
መቅዲዬ፡ ቆንጅዬ፡ ተባረኪ፡ ከነቤተሰቦችሽ! ዶ/ር፡ ወዳጄነህ፡ ምርጥ፡ ነህ፡ እኮ! ሰዎችን፡ በፍቅር፡ ልያዝ፡ ብለህ፡ በተሳዳቢዎች???
thank you Dr
Thank you for sharing Doctor Wedajeneh
Thank you Dr wedagne That is True!’
True letesenbeti yaregeni 🎉🎉🎉
ዶክተር እናመሠግናለን
❤❤❤❤ በማሪያም ❤❤
ዶክተር ወዳጄነህ ማህረነ , በጣም ድንቅ አስተማሪ አነቃቂ ሰዉ ነህ , ስራህ ሁሉ የተሳካ እንዲሆንልህ እመኛለሁ , እባክህን ብቻህን ባዶ ቤት ለምን ትቀመጣለህ ለምን አታገባም ብዙ ሴቶች በንግድ አለም የተሠማሩ ወይንም የተማሩ እዛዉ አጠገብህ አዲስአበባ ዉስጥ ሞልተዋል አንተን የሚመጥኑህ አንድዋን መረጥ አድርገህ ብቻህን ከምትቀመጥ አግባ የሚያምርብህም ሰዉም ደስ የሚለዉም ስታገባ ነዉ
ዶክተርዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
what a lovely talk was that! thank you Doctor!!
Dr wedajeneh Thank you for your constructive thought of life.
Dr wedajeneh siyawera welo biyadr aytegebm ❤❤❤❤
Thank you Dr Wodajeneh! we have to enjoy life in the principle of simplicity!!!!
ዶ/ር ወዳጄነህ ስወደው
የኢትዮጵያ ዜጋ መሆን የሚያኮራው ኢትዮጵያ ስለ ተወለደ ብቻ ሳይሆን የሃገሪቱ ታሪክ በደንብ የሚያቅ፣ ሁሉም ክልልና ባሕል ያዬ፣ የበለጠ proud ሆኖ ለሌሎች የውጭ ዜጎችም ለማስረዳት ይችላል። በአሁኑ ጊዜ ከአንዳንድ ኢትዮጵያውያን የውጭ ዜጎች ስለ አገራችን ያውቃሉ።
❤❤❤ thank you❤❤❤
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
በጣም ጀግና እትየጵያዌ
Dr ❤❤❤❤❤❤
Amazing human being!
የተባረክ ነህ መቅዲዬ የኔ ጨዋ
ጨዋ 😏😏
እኔ በጣም ነው ዶክተር ወዳጄነ ማህረነ ነን የምሰማው በጣምም ነው የምወደውም የአንደበቱም እሩትነትም ይገርመኛል ከሁሉ በላይ ደሞ የሚለውን መኖሩ ግርም ይለኛል።
Dr. Wedajeneh always delivers with his deep and spiritual thoughts!
This topic was much needed for me to listen today, stay blessed brother!! I wish I had a fraction of your wisdom!
ጥሩ ትምህርት ነው
We love you 💜💜💜💜💜
Ebs በርቱልን እንወዳችሁአለን
What a great advice
Doctor wedajenehin alemadenek ayechalim tebarek
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ዊሮሆደ
thank you dear that is R
Doctor ❤❤❤❤
እኔ ደግሞ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር ጓደኞችህ አግብተዉ አንተ ነህ ቀረኸዉ የሚለዉ የሰዎች ንግግር በጣም እያሳመመኝ እና ይልቅስ ከትላንት ዛሬ ትዳርን እንድሸሽ እና እንድጠላ እያረገኝ ነዉ ፡፡
waweeeee amazing
ልክ ነው እራሱ ያላወቅ ሰው ጉራ ሳይኖረው አለኝ መናቅ ባሕሪችን የብዞቻችኝ ጥሩ አይደለንም ስቄት በብዙን መንገድ በየነቀኑ። ራሴን መቻለ
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
እኔ የጠፍብኝ ነው እውነት ይህ ነው!
Thank you Dr. Yes who we are working care giving is the best even they didn't pay us I am the one, so I am happy & help my self too.
Grum saw betam batam denk saw doctor wedajeneh
Thank you my dear doctor this is the reality that is my nature too I reached the top but now I am decline but I am still OK but my wife is to the reverse wishing for ever.... 2 different nature
ዶክተራችን❤❤❤
Yealem wancha yegebahal doktor wedageneh
ሁለት ትሁት፣ አስተዋይና እውቀት ያላቸው ሰዎች እንዲህ ሲገናኙ እንዴት እንዳስተማሩን ተመልከቱ ተባረኩልኝ።ሌሎች ሚዲያዎች ለፕሮግራም ማሟያ ብቻ የምታደርጉትን ከዚ ተማሩ።
Nice interview
Doctorye betam amesegnalehu yante andebwtoch lewitewignal amesegnalehu ❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@bxhuzvk
ዶክተርዬ አደበትሕ አይጠገብም እናመሠግናለን ❤ ወርቃማ ሀሳቦች ለምን ቀረ ግን ከፍቅር ጋር የምታዘጋጀዉ???