አነጋጋሪው የንብረት መውረስ(ማስመለስ) ረቂቅ ሕግ 👂🏼

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • #ethiopia

Komentáře • 130

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar Před 6 dny +30

    የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም ብሎ በሌሊት በቀን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ቢል።

  • @saeedmo7973
    @saeedmo7973 Před 4 dny +8

    Well said. That’s real professional Analysis.

  • @dst1684
    @dst1684 Před 6 dny +18

    Petition .. Petition please ለአለም የማያልቅ ጉዱን አሳዉቀን ዝርፊያዉን ማሰቆም አለብን ማንነታችን ያቀዋል እኮ ጠንቅቆ

    • @daniboy577
      @daniboy577 Před 6 dny +4

      እኔ የምለው .... የማታስረዳው ንብረት አለክ ማለት ነው.. እኔ ከደሙ ንፁ ነኝ .. ምን ብለክ ነው ፔቲሽን የምታስፈርመው ? የተሰረቀ ንብረት ይመለስ ስላለ ... እኔኮ የኢትዮጵያ እዝብ በእግ ነው ወይስ በግርግር ነው የሚያምነው ... ጥፉቱ ምንድነው እስኪ አስረዱኝ

    • @fekereselasiezewedu7304
      @fekereselasiezewedu7304 Před 6 dny +2

      ማነህ😂😂አብይ እኮ ነው

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 Před 5 dny

      የተዘጋጀ petition ካለ link ላኩልን። ይህ ያሻግራል የተባለለት ዲክታተር ቀስ በቀስ ወደ ደርግ ወታደራዊ ኣገዛዝ እየመጣ መሆኑ ከታወቀ ቆይቷል

    • @daniboy577
      @daniboy577 Před 5 dny

      @@ddyy5110 ምኑ ነው ያልተመቸክ... በጣም የሚያስቀው ምንም የሌለው ደሀው ነው እንደቆርቆሮ የሚጮኽው .. ምን አለክ የሚወረስ ብሮ .. አታስቀኝ ..ባለሀብቶቹ ፔቲሽን ይፈርሙ ..

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 4 dny

      ወሬ ምንን ማንነት አለ? ህዝቡን ንቆት እኮ ነው እሱ ከማንም በላይ እየዘረፈ ሀገሪቷን ባዶ አስቀርቶ አሁን ደግሞ የግል ንብረት ዘርፎ ሀገሪቷን ሊያጠፋ ነው

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v Před 5 dny +7

    አዲስ የሙስና እና የሌብነት መንገድ ለመፈጠር ነው

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 Před 6 dny +7

    ምን አለ ለመሪአችን የህግ ትምህት ብታተምርልን::
    በጦርነት የበተነውን ብር ለመስብሰብ ደሃውን ለመዝረፍ የሚሰራ ሴራነው እግዚአብሔር ህዝብን ይጠብቅ🙏🏽

  • @senpertube6316
    @senpertube6316 Před 4 dny +4

    መጀመሪያ መንግስት 451 ቢሊዮን የህዝብ ብርን ተበድረው ያልመለሱትን አስር ግለሰቦች ብሩን ያስመልስ የህዝብ ብር ተመዝብሯልና አየህ ኢሄን ሳያስመልስ ወደ ህዝቡ ቢወርድ ተአማኒነት የለውም እናም ሴራ ያለበት ይመስላል ከዛ ደግሞ መጀመሪያ ወደ ህዝቡ ወርዶ መወያየት አለበት

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 Před 6 dny +2

    እጅግ ጥሩ ፖይንቶችን ነው ያነሳሃው ስለዚች ሃገር ህግ ጠለቅ ያለ እውቀት ያለህ ይመስለኛል በርታ ወንድሜ አመሰግናለው

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa Před 5 dny +5

    መንግሥታችን የልማት ማህበር ፕሬዝደት እንጂ የሀገር መሪ መሆን አይችልም ከባድ ነው።

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 6 dny +5

    ህግን ተጠቅሞ የብዞዎችን ንብረት ለመናጠቅ የታሰበ ይመስላል::

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 Před 6 dny +10

    We don’t have any interest to spend our money in Ethiopia anymore unless narrow minded politicians leave the country. We are going to sell our property and bring our money back.

    • @dst1684
      @dst1684 Před 6 dny

      Yes 👍

    • @fab200
      @fab200 Před 6 dny +1

      Who cares? If you don't show where the money comes from and where you invest it go back to the jungle.

    • @samueldemissi1
      @samueldemissi1 Před 6 dny +2

      "If you are innocent and your income is not from corruption, you should not be worried about the new laws. However, if you were involved in corruption ten years ago, you are still accountable and should pay the price."

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 dny

      ​@@samueldemissi1
      ጎንደሬ ነህ መሰልከኝ ቡዳ ብጤ የሰዉ መወደቅ የሚያሰደሰትህ ሙሰኛ ይኖር ነበር ወይ ሙሰና የሚሰጥ ከሌለ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Před 2 dny

      Go head .

  • @danyboy2411
    @danyboy2411 Před 6 dny +12

    ዶማ መንግሰት ባለበት ሀገር ኢንቨስት ማድረግ መሀይምነት ነው::

  • @natnaeltagesse5661
    @natnaeltagesse5661 Před 6 dny +5

    ጎበዝ ነህ!

  • @sababerhanu7885
    @sababerhanu7885 Před 6 dny +2

    ድንቅ ሀሳብ ! የእውር ድንብር ህግ ከመደንገገ በሌሎች ሀገሮች የተደረጉ ልምድ ተሞክሮ ቢወስዱ ዛሬ የሚከወን በህገ ወጥነትን ማረም ቢቻል ከእዚህ ጊዜ በኋላ የሚል ድንጋጌ እንኳን ቢሆን ውጥንቅጥ መቀነስ ይቻል ነበር !

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Před 4 dny +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን! እኛ ያልገባን እኮ ሰውየው ሀገሪቱዋን በቁማችን ሸጡዋታል ይህ ሁሉ እሩጫ እና ጥድፊያ መሬቱን ለዱባይ ሊሰጥ ስለፈለገ ነው ሌላው እሱ መጀመሪያ ቤተ መንግስት ከየት አምጥቶ እንደሚሰራ ይጠየቅልን እና እኛ ሰው ሀገር ለፍተን የሰራነውን እናሳውቃለን

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 dny

      አንተ የዱባይ ነዉ የገረመህ የዓለም ባንክ ገንዘብ አንሰጥም ብለዉት የቤት ሰራ ሰጥተወታል
      አንደኛ ንብረት ወርሶ ሕዝቡን ማደኸየት ከዳያሰፕራ ደላር እንዳይገባ ከዉጭ የተላከላቹህ ምንጩን አሳወቁ ብሎ ከዉጭ ደላር አይገባም
      የዛን ግዜ የመንግሰት ንብረት ሸጥ ይሉታል በኪሳራ ማንም ገዢ ሰለሌለ በነፃ የመንግሰት ንብረቶችን ይረከባሉ ሲሚንቶ gone ሰኳር gone ወዘተ
      እሱ ደግሞ ሲገርምህ ባለ አምሰት ሚሊዬን ከዛ በላይ ሀብት ላለማፍራት ሲቆም ፈረንጆቹን ችርቻሮዉን ይጠቀሉሉታል እንደኬንያ የሸምሱ ሱቅ በሕንድ ትያዛለች

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 6 dny +8

    ከ 7ኛ ጨ የተመረቀ መሪ ምን ይጠበቃል ብላችሁ ነዉ?

  • @EMR17A
    @EMR17A Před 2 dny +1

    Enamesegnalen!

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 6 dny +14

    መጀመሪያ አብይ ሽመልስ እና አዳነች አቤቤ በድብቅ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ ወደ ውጭ ያሸ ሹት ገንዘብ ይጣራልን !!!

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Před 2 dny

      did you have a prove??? woyyen Tigry zemmefochesh yezerft 27 Amet mull " man teyekachew ??? leboicch 👎👎👎👎👎👎

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 Před 2 dny +1

      @@yenazarethlije558 እነሱ እኮ አገራቸውን እያለሙ ህዝቡን እያጠገቡ ሰው ሳይገድሉ ደሀን ከቤቱ ሳያፈናቅሉ በየመንገዱ እያፈኑ ገንዘብ ሳይዘርፉ ለትግራይ እናቶች ለወገኖቻቸው ሳያዳሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ያለ ሰቆቃ ያስተዳደሩ የነበሩ ናቸው በመጠኑ ቢሆን ለራሳቸው ተጠቅመው ይሆናል ብልፅግና ግን ሌባ አራጅ አፈናቃይ ታሪክ አፍራሽ ሁሉን የእኔ የሚል ዘረኛ እና ራስ ወዳድ ነው የህዝብ ገንዘብ ዘርፎ ወደ ውጭ ያሸሻል ህዝብ እየተራበ በብዙ ቢሊየን በሚቆጠር ዶላር ቤተመንግሥት የሚሰራ ጨካኝ መንግሥት በአለም ላይ አልተፈጠረም ወደ ፊትም አይፈጠርም ግን አሁን በእግዚአብሔር ዘንድ ፅዋው ሞልቷል ፍርዱን በቅርብ ጠብቅ ኢትዮጵያ ፍተሻ ቢደረግ ባለጊዜዎች በዚች በስድስት አመት ውስጥ ዘርፈው ቢሊየነር የሆኑበት ጊዜ ስለሆነ መፈተሹ ከራሳቸው ቢጀምር ጥሩ ነው ብዙ ጉድ ይገኛል ችግሩ ፍተሻው እነሱ ጋ ሲደረስ ይዘለላሉ

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr Před 3 dny +2

    Tebarek sew ke ewnet gar sikom endet Des ylal

  • @fab200
    @fab200 Před 6 dny +4

    This is what we are looking for for a long time. There are people who became rich suddenly so we need to know how? The process matter!

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 Před 6 dny +3

      Absolutely,
      It sounds great idea,
      Of course if you cheated , you will do anything and everything to protect. That's why this guy is acting like innocent 🙄.
      Lekakiman le hizib gabi enadargelen::

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před 4 dny

      Are you not the same people who were begging TPLF to keep whatever they have stollen and leave you in peace...you even sent some of them abroad...what changed now that you have decided to incriminate every Ethiopian who have transferred money through illicit government owned money laundring channel ..?

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Před 6 dny +5

    ንገርልን ለዚህ ለማህይም መንግስት

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Před 3 dny

    ትክክል ብለሀል እናመሰግናለን

  • @Blds866
    @Blds866 Před 6 dny +3

    Well said

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents8829 Před 6 dny +1

    hig yale meslohal brother.

  • @zomalink2502
    @zomalink2502 Před 4 dny +1

    በዝርፍያ በአንድ ጀንበር ባልሀብት ለሆኑ ሌቦች ላርጅ ሳይዝ 48 ቁጥር ዳይፐር አለን😂😂😂

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 Před 3 dny +1

    God help all ❤ Jesus Christ Name Amen 🙏

  • @hewangudina7425
    @hewangudina7425 Před 6 dny +4

    ባርች ጎበዝ 🥰

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Před 6 dny +2

    But was it legal to send money to Ethiopia illegally before this law?

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 6 dny +4

    ድያስፖራዎች ተበሉ ቀንእናሌት ፀሃይናብርሃን ተፈራርቆ የሰራው ደረሰ ኬት ሊሰበሰብነው😢

    • @daniboy577
      @daniboy577 Před 6 dny

      diaspora ገንዘብ የላከበት ደረሰኝ አለው .. ይህ ህግ ገደል የሚከተው የኢትዮጵያን ነጋዴዎች ነው .. ከአለም ገበያ ሲስተም ውጭ የሆነ ዶላር ተጠቅመዋል .. ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ህግ ያስጠይቃቸዎል ..

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j Před 5 dny

      @@daniboy577 አይ አይመስለኝም የምንሰራውጤትነው::

    • @esate725
      @esate725 Před 4 dny

      ​@@daniboy577እመነኝ ህጉን ተግባራዊ ያደረገለት ብልፅግና ወር አይቆይም የኦህዴድ ብልፅግና ቢሊየነሮች አይደሉም የህውሀት ባለስልጣናት እነሱስ ትንሹ ካድሬ ከ20ሚሊዬን ብር በላይ አለው በትንሹ

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před 4 dny +1

      ​@@daniboy577እየቀለድክ ነው? አንድ ግራዎንድ ፕላስ ዋን ሰርቶ ለመጨረስ 10 አመት በሚወስድበት ሀገር ለእያንዳንዱ ወጭ receipt ከመፈለግ መንግስት መገልበጥ አይቀልም?

    • @samsol3
      @samsol3 Před 3 dny

      Beyetegnaw moral new demo mengest yemigelebetew, sewu endehone zem belual, ferd kemedhanialem new, egziabher yetenesa gize.....esun lemayet yabekan

  • @user-jc2mu9fd5g
    @user-jc2mu9fd5g Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 Před 4 dny

    Is this law only in addis or in all the province? At this time even the mud house is more than 5m.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 dny

      እርሰት አሰመላሾች በአንድ ወቅት
      ትግሬ ወደ መቀሎ
      ዕቃ ወደ ቀበሎ
      ይሉ ነበር
      ያንተም የጭቃ ቤት ገቢ ናት

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 6 dny +4

    "If you are innocent and your income is not from corruption, you should not be worried about the new laws. However, if you were involved in corruption ten years ago, you are still accountable and should pay the price."

    • @ashe8263
      @ashe8263 Před 6 dny

      This is targeting diaspora society not corrupt politicians and corrupt government

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před 4 dny

      My friend, there was never a legal way to do business in Ethiopia...according to this law almost every Ethiopian is criminal for having received or sent money through mainly government owned black market..

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před 4 dny +1

    ኬንያውያን አንዲት የታክስ ጭማሪ ተደረገች ብለው አደባባይ ወጥተው እየተፋለሙ ነው። ኢትዮጵያዊነት ሬሳነት!!

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Před 6 dny +2

    Mendenew yemtaweraw. Ager eko yelem. Mengist yelem. Durya becha new. Derg werswal. Weyana werswal. Yeha durya license new. Nefse yemigedel Mengist new. Erkuss hezb new.

  • @niteconenterprises5855

    Yetemare yigdelen

  • @Tefelucky
    @Tefelucky Před 6 dny +2

    ለማጥቃት የተፈለገ የህብረተሰብ ክፍል ስላለ ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 dny

      የትኛዉን እርሰት አሰመላሾችን እነሱ ናቹ የመንግሰት ሰራተኞች

  • @user-pq8kw7rf8u
    @user-pq8kw7rf8u Před 6 dny +1

    አረብ ሀገር ያለነው ከየት ነው ደረሰኝ የምንሰበስበው አስራ ሁለት አመት የሰራሁበት ነው ቤቴ ታዳ ሊወስዱት ገና ባይኔኳ አላየሁትም

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před 6 dny +1

    ንብረት ማስመለስ የሚለው - የማን ንብረት ነው መንግስት የሚወርሰው፣ ይህ መንግስቱ ኃ/ማርያም 1967 የወጣው ንብረት ወደ መንግስት መውረስ ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ይመስላል።

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Před 6 dny +1

    መንግስት ይሄን ህግ ተፈፃሚ የሚያደርገው እሱን የሚቃወሙትን እየለየ የሚመታበት ነው

  • @ethioheran
    @ethioheran Před 4 dny +1

    የአማራ ቤትን ብቻ ነው መውሰድ የፈለገው

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 4 dny

    ወንድማች የች መልሰል ከዚህ በፊት አንድ ጠቅላይ ሚኒሰትር ፖርላማ አባል ሰለባጀት ሲጠየቅ ማንም አይገባውም ይለ መንግሰት በምን ሞራል ነው የሄ አዋጅ የሚያወጣው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 3 dny

    ሀገሪቱን ለማጥፋት ነዋ ይህ ሁሉ የመዝረፍ ሕግ ያዎጣ ው በጠቅላላ እራብተኛ ከሆነ ማንም ምን ብሰራ ለምን የሚል ህዝብ እንዳይኖር ነዋ ህዝብን ለማድከም መንግስት ተብየው እድሜ ልኩን ስልጣን ላይ እንድኖር የተሰራ የ ደ ናቁርት ሀሳብ እንደሁ ግልጽ ነው ፈጣሪ እንደዚህ ካሉ ጠባቦቺን ያጥፋልን!!!

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Před 3 dny

    ዳ/ር ር ፌስሀ ህግ መባል አለበት። 2 ሚሊዮንአምጣ ያሉ ማሳያው ነው

  • @WitnNess
    @WitnNess Před dnem

    ያለው መንግስት ወንበዴና ደሃ ዘራፊ ነው !! መድሃንያለም ምህረቱን አድርጎ መልካም መሪ ይስጠን እንጅ

  • @abderehmanabdeselam7721

    ትክክል ነህ ግን መንግስት በህገ መንግስት ይሄዳል ወይ ነው? መንግሰትን ካለ ማመን፣አድላዊነት፣ጨካኝነት የሚመጣ ስጋት ነው

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents8829 Před 6 dny

    Enezih qemangoch tegnitew ayadrum ye ethiopian hizb lemezref ko yemihedubet menged new.

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Před 4 dny

    Endezi yetmare eyale mahayem yemrale , ay ethiopia

  • @Abbatobia
    @Abbatobia Před 4 dny +1

    ሰው ቤት በሰራበት ወቅት ያለው ሕግ ወሳኝነት አለው። ቤቱን በሰራህበት ወቅት አገዛዝህ ሕገ ወጥ ከሆነ ዛሬም ሕገ ወጥ ነህ። ሕጋዊ ከሆንክ ደግሞ ዛሬም ሕጋዊ ነህ። ድሮ ሕጋዊ ሆነህ ዛሬ ሕገወጥ የምትሆንበት ምክንያት የለም። ካለ ምክንያቱ ወንጀል ነው።

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 Před 3 dny

    ምን የማስመለስ የዘረፋ ህግ በለው እንጂ

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687

    Mogn Neh Enede Matekat Ena Mashemakek Mifeleguten Mashemakekia ye Poletica Kumar New Eneji

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents8829 Před 6 dny

    LEMEZREF KO NEW YIHEN YEMILU

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 Před 6 dny

    BEMJEMERIA BEYBOTEW YETEKIMTUT MECHSERA YESERALU MECH GUDAY YEFESEMAL SER GEBTACHEW SEBSEB ERDA MNAMN ERE BETAM KEMNTBKEW BLAY AGER TEBLASHETOUL HGAWI HONEHI BEMEWETAEW HG BZAT SEMACHEN TEFABEN YETGARE ENDALEN ER YEFTHI YALEE 💔

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Před 4 dny

    Yehageritun habt yebezebezu nachew yeminchchit

  • @EMR17A
    @EMR17A Před 2 dny

    Mengist kerasu bet yijemer!..be gef millionet yehonut yereasu Cadrewich nachew!...and tera ye PP Cadre 3 ena 4 bet sertwal.....kerasu bet yijemir... tera civil servant mascheneq aygebam

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 Před 6 dny

    Leba yewaredal

  • @Hiber88
    @Hiber88 Před 5 dny

    አንድ የገባኝ ነገር ያው መንግስት ሊያጠቃቸውና ሊጥላቸው (target) ያረጋቸው ሰዎች ስላሉ ይመስለኛል!! ወይ አማራውን ወይ ትግሬውን ነው ያው

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Před 2 dny

      27 Amet ye zerftun Tigry new Alke

    • @Hiber88
      @Hiber88 Před 2 dny

      @@yenazarethlije558 Who say so? I m one of them so no

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Před 2 dny

      @@Hiber88 well " they have reputation ' we all know the truth " 27 years woynne Tigru did ' I am the only one see that!!!

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg Před 5 dny

    That’s a very great insight and analysis of the Ethiopian laws. But sadly, the current Ethiopian leaders don’t know the laws and they think they will be in throne forever. They will fail badly soon.

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Před 6 dny

    Ante tebeka neh wey

  • @mekadr842
    @mekadr842 Před 6 dny +2

    ገና ብዙ እንሰማለን ለነሱ ብቻ ይመች

  • @user-hw3lq2zp8h
    @user-hw3lq2zp8h Před 4 dny

    ALL LAND AND HOMES ROBED BY THE NAME OF MEREAT LARASHU AND YE KEBELEA BEAT WILL COME AND YOU WILL RETURN ALL AMHARA HOMES AND LAND....WEYANEA AND SHENEA WILL LOSE GREATLY....LEMAYAQKUSH. TATEGNEI

  • @tec-dave7876
    @tec-dave7876 Před 3 dny

    ምን ግልፅ እኮ ነው ንብረታቸውን ለመዉረስ የተፈለጉ ሰዎች አሉ ይሄ በስህተት የመረጥነው የአብይ መንግስት ያመጣዉ ጨለምተኛ አሰራር ነው ።

  • @me_212
    @me_212 Před 6 dny +2

    ለምን ሌባ ይጣራል ተበሎ ይጮሃል እንዴ... ሕጉ ክፍተት አለው አዎ.... ተስተካክሎ ግን መቀጠል አለበት.

  • @blackman4581
    @blackman4581 Před 2 dny

    እረ ና ግደለኝ ማለት አንተን ነው ትንትንንንንን አርገህ ነው እኮ በዘፈቀደ በደደቦች የታቀደ ስራ ረቂቅ መሆኑን ነው ያየነው እንዳንተ አይነት ጉምቱ ሰዎች ባሉበት ሀገር እነ ጉብ ከየት እንደመጡብን እኮ ግራ ገባን

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 Před 3 dny

    መንግስት ብዙ አዋጆችን ያወጣል የሚተገበረው የቱ ነው?
    አንተ ግን ምነው ፈራህ? ስለያዝከው መኪና?

  • @Beza1514
    @Beza1514 Před 4 dny

    Our government just do whatever he wants

  • @siyasiya4103
    @siyasiya4103 Před 3 dny

    ከቨር ፎቶውን አይተከዋል? እግዚኦ የአፍ ስፋት ጉማሬ ነው የምትመስለው፤ ሀሀሀሀ

  • @user-me9rj8cq8q
    @user-me9rj8cq8q Před 6 dny

    ምነው ፈራህ?

  • @me_212
    @me_212 Před 6 dny +1

    ያላጭበረበረ አይፈራም

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před 6 dny +3

      እኔ ደሀ ከሆንኩ ሁሉ ደሀ ይሁን ማለት የደርግ ሥራ ነበር

    • @me_212
      @me_212 Před 6 dny

      ​​@@onlymine4294ሌባው ይጣራል ነው የተባለው.... ደሀ ከመሆን ጋር ምን አገናኛው

    • @user-me9rj8cq8q
      @user-me9rj8cq8q Před 6 dny

      ተዋቸው። በግፍ መሰብሰብኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ፅድቅ ነው።

    • @me_212
      @me_212 Před 6 dny

      ​@@user-me9rj8cq8qበግፍ የተገኘ ሀብት... በሌላ ግፈኝ ይነጠቃል... KARMA ይባላል.

  • @zeharakassie5384
    @zeharakassie5384 Před 6 dny +1

    Well said